ኢየሱስ ያማልዳል? | ክርክር | ክርስቲያን Vs ፕሮቴስታንት | ክፍል 1 | ቴቄል ቲዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 01. 2023
  • በኢየሱስ አማላጅነት ዙሪያ የሚነሱ ጥቅሶች በአግባቡ የተብራሩበት አስተማሪ ውይይት በቴቄል ቲዩብ_Tekel Tube

Komentáře • 158

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 Před rokem +22

    አኬዬ የተዋህዶ እንቁ ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ብዝዝት ያድርግልህ

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +11

    በእውነት እንዴት እየተጠቅምን ነው ጸጋውን ያብዛላቹሁ መምህራኖቻችን እረዥም እድሜን ይስጥልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem +7

    ሎቱ ስብሃት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው ፈራጅ ነው ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አኩዬ 💞💞

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +4

    አኬ ፀጋው የብዛልህ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +8

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቸ ጸጋውን ያብዛላችሁ ተዋሕዶ ፍቅር 🥰

  • @alemtehaymamo5070
    @alemtehaymamo5070 Před rokem +8

    ሜላ የጌታ ፀጋ የበዛልህ ወንድሜ እንወድሀለን ያባቴ ልጅ።

  • @Selam-bn6ov
    @Selam-bn6ov Před měsícem +1

    ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ ሜሎስ

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před 11 dny

    ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ ሰማይ ገባ ።ዕብራውያን 9:22_24

  • @yoditsol6813
    @yoditsol6813 Před měsícem

    ሜሎስ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ።አክሊል ቸንዘባዘብ

  • @user-pe6kl2ep2f
    @user-pe6kl2ep2f Před rokem +3

    በጣም አስፈላጊ ውይይት ነው ወብድማችን ኣቡ ሁለተኛ ካለው እንጠብቃለን ልቀቅልን በጣም እሚያጓጓ ቃላት አስተማሪ ነው ቀጥሉበት

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před rokem +4

    ወንድማች አክሊል በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን በርታልን👏

  • @mebratetedssatedssa4768
    @mebratetedssatedssa4768 Před rokem +3

    ቃልህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እቁ😍😍🙏🙏

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před 11 dny

    ሐይማኖት በግድ ሊቀካህን ካልቀየርኩ የሚል ደፋር ነው ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለኸጥ ክህነት አለው ዕብረሠውያን 7:18_25

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +10

    ክርስቶስ ኢየሱስ አምላክ ነው ስለዚህ ፈራጅ አምላክ ነው ወንድማችን አክሊል ተባረክልን በርቱ ሜሎስዬ ክርስቶስ ኢየሱስ በመስቀል ላይ የማስታረቅ ስውራውን ጨርሷል ደግመህ ደጋግመህ አትስቀለው😭😭🥺🥺

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 Před rokem +1

      እንዴት

    • @user-jz6um2qq4n
      @user-jz6um2qq4n Před rokem +1

      @@tigstuersumo6454 ክርስቶስ ኢየሱስ በመስቀል ላይ አስታረቀን እኮ ከእራሡ ጋራ ታዲያ ዛሬም ና ተስቅለህ ስለኛ ለም የምትሉት ለምንድነው እኔ ከአብ የምለምን አደለሁም ካለ እናተ በግድ ለማኝ ነክ ለምን ትላላቹ እናተ ከአህዛቦች በምን ትሻላቹ ያው እነሱም ነብይ ነው ስለኛ ይፀልያ ይላሉ ምንም ልዩነት የላችሁም🥺🥺 ክርስቶስ አምላክ መሆኑን ካመናቹ ፈራጅ መሆኑ ለምን ጠፋቹ???ክርስቶስ ኢየሱስ አላማለድም አላልንም ግን አንድ ጊዜ ከሰማይ ሠማያት ወርዶ ስለኛ መከራን ተቀብሏል ከአሁን በሗላ የሚመጣው ለፍርድ እንጂ ዛሬም እንደበፊቱ መከራን ሊቀበል አደለም።🥺🥺🥺

    • @mintesnotassefa4358
      @mintesnotassefa4358 Před rokem +1

      ሊቀ ካህን መሆኑ ታምናለህ አሁን

    • @simretmg9263
      @simretmg9263 Před rokem

      ዕብራውያን 9
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹¹ ነገር ግን ክርስቶስ ይመጣ ዘንድ ላለው መልካም ነገር ሊቀ ካህናት ሆኖ፥ በምትበልጠውና በምትሻለው በእጆችም ባልተሠራች ማለት ለዚህ ፍጥረት ባልሆነች ድንኳን፥
      ¹² የዘላለምን ቤዛነት አግኝቶ አንድ ጊዜ ፈጽሞ ወደ ቅድስት በገዛ ደሙ ገባ እንጂ በፍየሎችና በጥጆች ደም አይደለም።

    • @Enkachu-
      @Enkachu- Před rokem +1

      @@mintesnotassefa4358 ሊቀ ካህን ነው አዎ። ሊቀ ካህን መሆኑ ግን ይለምናል አያሰኝም

  • @natnaeldegefu6510
    @natnaeldegefu6510 Před rokem +1

    ወንድማችን ሜሎስ ፀጋውን ያብዛልህ ጥሩ አገልግሎት ነው

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Před měsícem

    ለደተ ቃል ደምህ የፈላ ይመሰላል በሜሎስ አመላለስ ለሁለቱም ክብር ብሰጥ ጥሩ ነበር በጣም ያሰተውቅበሀል ከሁላችሁም ሰረአት ያለው በጣም መዝሙረ ያሬድ ተባረክ

    • @user-yk5yb8zr1l
      @user-yk5yb8zr1l Před měsícem

      ayyy hulem negative yehone sew yemisetew astayt new ayzon

  • @tinaviva-uq3gw
    @tinaviva-uq3gw Před rokem

    አክሊላችን በርታ የኛ ኢየሱስ አምላክ ፈራጅ ነው የመማለድን ስራ መስቀል ላይ ቋጭቷል አሁን በአባቱ ቀኝ በዙፋኑ ነው ፈራጅ ነው❤

  • @Sewe_mindenew
    @Sewe_mindenew Před rokem +8

    ወንድም ሜሎስ ስለኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ ሰማይ ገባ ስለሚል አሁን ስለምሰራው የትኛውም ሐጢያት ይታይልኛል ያማልደኛል እያለ ነው ነገርግን ቅዱስ ጳውሎስ ከታች ሲያብራራው ራሱን ብዙ ግዜ ሊያቀርብ አልገባም ይላል አንድ ግዜ ነው ካለበለዛ ብዙ ግዜም መከራ መቀበል ባስፈለገው ነበር ይላል እብራውያን 9፣26 ይህ የሚያሳየው ራሱን በመሰዋት ደሙን በማፍሰስ በመከራ ስለኛ የታየው አንድ ግዜ በእለተ አርብ በመስቀል መሆኑን ነው ወደ መከራው ወደመስቀል ነው ገባ ያለው አለቀ። ለሁለተኛ ግዜ ያለሐጢያት ይታይላቸዋል ያለው በአለም መጨረሻ ጌታ በሚመጣ ቀን በዚያች የ ፍርድ ቀን ሊያፀድቃቸው ለሚጠባበቁት በክብሩ ደሞ ይታያል ይመጣል ማለት ነው አለቀ። አኬዬ እጅግ በጣም ብዙ ነገር ከ አንተ ተምሪያለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የኔ ወንድም !

  • @danielterefegulilat
    @danielterefegulilat Před rokem +1

    አቅሊል ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ይኑርህ

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před rokem +4

    እዉነት ለመናገር ደስ የሚል ነበር እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👏👏👏ግን ክፍል ቢኖረዉ በጣም እየተማርንበት ስለሆነ🙏

  • @zenebechlema8949
    @zenebechlema8949 Před rokem +2

    Tebareku segaw yabezalachu🙏😍😍😍😍😍😍

  • @mulukendagne5789
    @mulukendagne5789 Před 8 měsíci

    Thanks to Akilil

  • @abebegebru316
    @abebegebru316 Před rokem +1

    Thank you aklile

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem +1

    ሜሉዬ የጌታ ፀጋ ይጨመርልህ

  • @fantishgonderew6807
    @fantishgonderew6807 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏

  • @siemabrham3747
    @siemabrham3747 Před rokem +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣኪዬ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @thedrosweldmariam3037
    @thedrosweldmariam3037 Před rokem +1

    Thanks All brothers. God bless you

  • @sofoniyaskedir1311
    @sofoniyaskedir1311 Před rokem +2

    ደስ ይል ነበር ውይይቱ ክፍል ሁለት ካለ ይለቀቅ እና ደሞ ልደት የቆየ ጠብ አለው እንዴ ከሜሎስ ጋር በታቻላችሁ አቅም ውይይት ላይ እንደ ልደት አይነት ጠባይ ባናይ መልካም ነው አክሊል በርታ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለማንኛውም ለሁለቱም

  • @abeyewoubeshet9857
    @abeyewoubeshet9857 Před rokem +3

    ቲክቶክ የሌላችሁ ቲክቶክ አፕሊኬሽን ዳውንሎድ አድርጋችሁ ተቀላቀሉ የተዋህዶ ልጆች ታሪክ እየሰሩ ነው።

  • @addisuagerie9282
    @addisuagerie9282 Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 Před rokem +1

    አክሊለ ተባረክ ወንድሜ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem +1

    አክሊል የክርስቶስ ኢየሱስን አማላጅነት በመፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ ቃል በቃል ተፅፏል ነገር ግን ስለካድክ እግዚአብሔር እንዳይክድህ ወደ ቃሉ ተመለስ

  • @Desta-zx5nf
    @Desta-zx5nf Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤wadimoche

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +1

    ሎቱ ስበሀት ጌታችን አማላጅ ሳይሆን ፈራጅ ነው❤❤

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 Před rokem

    ሰላምህ ብዝት ይበልልህ

  • @yaredakalukassa1559
    @yaredakalukassa1559 Před rokem +3

    አኬኮ💪💪💪💪

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 3 měsíci

    ሺአመት ኑር ወንድሞቸ

  • @danadanadana9831
    @danadanadana9831 Před rokem +1

    ❤💚💛

  • @elsabetyohanis1946
    @elsabetyohanis1946 Před rokem +1

    melosye bizu atidekem

    • @ordox9388
      @ordox9388 Před rokem

      አንቺ እራሱ ደከመሽ የኔ እህት ሁልጊዜ የእግዚአብሔር ቃል መማማር ከፈለክሽ ልቦናሽ ክፍት መሆን አለበት

  • @leuldamtew606
    @leuldamtew606 Před rokem +1

    Zarem romans 8:34

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 Před rokem +1

    ምልጃው የክርስቶስ በቤዛነት የሆነ አንዴ የተፈፀመ ግን ለዘላለም ህያው የሚኖር ነው። በስጋው ወራት ይርበወ ይጠማወ ያንቀላፋ ነበረ ሰው በመሆኑ አሁንም በዙፋኑ ቀኝ ሆኖ በምድር የነበረው ስርአት ይቀጥላል ብሎ ፕሮቴስታንት ያምናልፀ? ከአልሆነ ለምን ለምልጃ ብቻ ነው የሚሰራወ ሰውነቱ? በግልፅ ጌታ በቃሉ በስሜ ሁሉ ሁሉ100ፐርሰንት የምትለምኑትን ሁሉ እኔ አደርገዋለሁ እያለ የፕሮቴስታንት ኢየሱስ ስንቱ ፐርሰንት ይለምናል?

  • @user-yk5yb8zr1l
    @user-yk5yb8zr1l Před měsícem

    egzer ybarkachu benante wyyt wst bzu melsochn ena bzu ewketochn agintenal protestantochm lbachewn gertew beththna yalgebachewn meteyekachew kene su shtet extra mereja endnagegh eyareguln new hulem bemesasat wst mawek ale egzer teyaki hulem yargachu

  • @dap_video1123
    @dap_video1123 Před rokem

    ወንድማች አክሊል በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን በርታልን!!! ሜላ gen eyaleken yalehewu nebeyet birtukanem ኢየሱስ ክርስቶስም ekul eyamaledun new malt new? nway masetewal endiseten enelemenalen!!

  • @eliyaslega375
    @eliyaslega375 Před rokem +1

    Aklill wendemaa bexam nw mewedehh

  • @user-if1qt5de5t
    @user-if1qt5de5t Před rokem +1

    Part two ይቀጥል

  • @meronalimu1057
    @meronalimu1057 Před rokem +1

    ክፍል ሁሀት

  • @natnael8560
    @natnael8560 Před rokem

    Haa melosss wofff

  • @meklitmussie9930
    @meklitmussie9930 Před rokem +4

    እግዚአብሔር በፈቀደ በቀጥታ ውይይት ስታደርጉ መሳተፍ እንድንችል ሊንኩን ብታስቀምጡልን ምን ይመስላችኋል? ስለምታደርጉት ሁሉ ግን እግዚአብሔር ያበታችሁ

    • @genetatlaw6142
      @genetatlaw6142 Před rokem +2

      በየ ስማቸው ቲክቶክ ገብተሽ ፎሎ አርጊያቸው ይመጣልሻል😍😍😍😍😍😍

    • @natnaelbirhan2562
      @natnaelbirhan2562 Před rokem

      ቲክቶክ ላይ apostolic answers ወይም apostolic succession ብለሽ ፈልጊ

  • @user-pr6jy5tp9b
    @user-pr6jy5tp9b Před 4 měsíci

    ሜሎስ❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem +2

    ቃል በቃል የተፃፈዉን ለሚክዱ ወዮላችዉ

    • @MyEyerus
      @MyEyerus Před měsícem

      ለራሳቹ ወዮውላችሁ!

  • @firehiwotmisganaw376
    @firehiwotmisganaw376 Před rokem +2

    Part 2 kalew likekulin

  • @abemelekabemi9406
    @abemelekabemi9406 Před rokem

    ሮሜ 8/34 ዉሀ በላዉ ሜሎስ እናመሰግናለን

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 Před rokem

      ዉሀ እንዴት ይበላዋል ሜሎስ እኮ ይህንን መረጃ ከራሱ አእምሮ ዉስጥ አላወጣም በቃሉ ዉስጥ ቃል በቃል ተፅፏል።

  • @dawit8699
    @dawit8699 Před rokem

    ጥያቄ ኦርቶዶክሳውያን ፕሮቴስታንት የሚያመልኩበትን ስፍራ አዳራሽ የእናንተን ደግሞ ቤተክርስቲያን የሚያስብለው ዋነኛው ነገር ታቦት ወይስ ሌላ ነገር አለ ?

  • @unitedafrica6788
    @unitedafrica6788 Před rokem +4

    1.አክሊል 10/10 ሰጥቼኻለሁ።
    2. ሜሎስ 8/10 ሰጥቼሃለሁ።
    3. ልደት 4/10 ሰጥቼሃለሁ ምክኒያቱም ለአክሊል ታዳላለህ። አስተካክል!

    • @kiyaethipoha3148
      @kiyaethipoha3148 Před rokem

      ትክክል ግን እነሱ ቤት ብትወያይ እንዴት እንደሚያላግጡ ያሳዝናል ብታይ የእግዚአብሔር ቃል የሚወያዩ አይመስልም

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před rokem

    ብትፈቅድስ እቺ ፅዋ ከእኔትለፍ ብሎ ሲፀልይ ከአባቱ መልስ እደሚጠብቅ እንጂ እራሱ ኢየሱስ እንደሚመልስ አያሳይም

  • @adanederseh9681
    @adanederseh9681 Před rokem +1

    አብም ይማልዳል ይላል መንፈስቅዱስም ይልዳል ይላል ይማልዳል ማለት የማልዳል ማለት አደለም

  • @ordox9388
    @ordox9388 Před rokem +1

    ፕሮቴስታንት ወንድሞቻችን ለምን ይህን ያህል እንደሚታወሩ አይገባኝም
    የሚማልደው ማለት የሚፈርደው ፈራጅ ማለት ነው የሚማልደው እና የሚያማልደው ይለያያል!!!
    የሚያማልዱት በ 2ኛ ቆር 9÷14 ላይ ስላንተ ያማልዳሉ ተብለዋል ይማልዳሉ ሳይሆን ያማልዳሉ ነው የተባለው
    በሮሜ 8÷34 ላይ የሚማልደው እየሱስ ነው ማለት ፈራጅ እየሱስ ነው ማለት ነው
    በሮሜ 8÷26 ላይ መንፈስቅዱስ ይማልዳል ማለት መንፈስቅዱስ ይፈርዳል ማለት ነው
    በ2ኛ ቆር 9÷14 ቅዱሳን ስላንተ ይለምናሉ ማለት ግን ያማልዳሉ ይፀልዩልሃል ማለት ነው!!!!!

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem

    ፈጣሪን ፍሩ እንጂ ሜሎስ በማስረጃ እያወራ እንዴት ማስረጃ አላቀረበም ትላላችሁ?

    • @user-jm1bc7fp3r
      @user-jm1bc7fp3r Před 8 měsíci

      (81 መጽሓፍ ቅዱስ ) ማንበብ አለብክ አንድ ጥቅስ ይዘህ አትጓዝ የቅዱሳን አበው መፃሕፍትን አንብብ አባቶችን ጠይቅ
      ለነገሩ ምን ይደረግ መናፍቃኖቹ አንድ ጥቅስ ይዛቹ ነው የምትዘሩት

  • @DawitpetrosDawitPetros
    @DawitpetrosDawitPetros Před 4 měsíci

    ልደት ግን fairness የለህም

  • @chombechombe8423
    @chombechombe8423 Před rokem

    ስልችት ያለኝ ነገር ቢኖር አማላጅ ፈራጅ የሚባሉ ቃላቶች ላትተማመኑ እድሜ ልክ ጭቅጭቅ ንትርክ ያስጠላል አቦ ተፋቱን ኤጭ

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 Před rokem

      ግን አንተ ወይም አንቺ የክርስቶስ አማላጅነት አምነሻል? አምነሃል?

    • @user-jm1bc7fp3r
      @user-jm1bc7fp3r Před 8 měsíci

      ​@@Alemtsehay777ወደት ነው የምማልደው እናንተ መናፍቃኖች ልባቹ የተደፈን አይናቹ የተጋረደ በውኑ አምላክ ይማልዳልን ለቱ ስብሓት:: በንፁሕ ህልና ሆናቹ ልባቹ ከፍታቹ ትምህርቱን አዳምጡት እንድያው ለናንተ ምን ይባላል ልባቹ እግዚአብሔር ካልከፈተላቹ አይከፈትም እመ ብርሃን ወላዲት አምላክ አይኔ ልቦናቹ ታብራላቹ እንጅ ታውራቹዋል እባካቹ ልባቹ አይደንድን እንደ ፎርኦን ልብ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem

    መንፈስ ቅዱስ ይማልድልናል ሮሜ 8÷26-27
    ኢየሱስ ይማልድልናል ሮሜ 8÷34 ኤር 7÷25 እሻ ይህንን ቃል ምን እናድርገዉ

    • @MyEyerus
      @MyEyerus Před měsícem

      ትርጉም የሚባለው ነገር እጥረት እኮ ነው የሚያሰቃይሽ ነፍሴ በአንድ ግዜ ማማለድና ጌትነት ያስኬዳል እንዴ !ሳታስቡት ሙስሊም እየሆናችሁ እኮ ነው!

  • @woinshettsegaye2771
    @woinshettsegaye2771 Před rokem +1

    Baalamaahitaboch wub naachu

  • @ermiasteshome6721
    @ermiasteshome6721 Před rokem

    Melos wendme talaqun metsaf qidus ambib ena tereda bizu neger algebahim

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před rokem

    ሮሜ 8፥34 ስለኛ የሚማልደው እያለ ሜሎስም ይንኑ ጠቅሶ ሳለ ስለኛ ሊታይ ብቻ ነው ያቀረብከው ማለቱ የኦርቶዶክሱ ልጅ በሃሳብ መሸነፉን ያሳያል

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem +1

    አክሊል በቃሉ ላይ ቆመህ እዉነቱን ብቻ ተናገር እባክህ ቃል በቃል የተፃፈዉን እንዳትክድ

    • @MyEyerus
      @MyEyerus Před měsícem

      ምንም የሚክደው ነገር የለም ራዕ 1፥7-8 ላይ እኮ አማልዳለሁ አላለም እፈርዳለሁ እንጂ !አንቺ የጠቀስሻቸውን ጥቅሶች የተናገረው ፍፁም ሰው መሆኑን በባህሪ ለማሳየት ነው !አለቀ አሁን ላይ እየሱስ የሚማልድና ስለእያንዳንዱ ስራችን የሚቆም ከሆነ እናንተ እንደምትሉት ኢየሱስ ነብይ እንጂ አምላክ አይደለም ይህ ደግሞ የሙስሊም አስተምሮ ነው!

  • @saraabrha8617
    @saraabrha8617 Před rokem

    Endye aymeroachew lemendenew yemataserut kerestos ahun eyeferede new kalachu eko ye meheret zemen aleke malet endehone lemenenew materedut ke pente gar meselachu endye sebachu ke Egziabeher gar eko new beteley awaki nen bayoch.

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 Před rokem

      Chrash krstos le ferdm abesebsh eretey berassh atereguagom athiji aydelem esu hawariat enkuab yemefred seltanin yesetachew lerasu mefred endet yaktewal demo tsadkan ke hatian eske elete metseat deres beman ferd genet ena siol ygebalu ahun esu kalferede🤔

    • @MyEyerus
      @MyEyerus Před měsícem

      ያልገባችሁ አንቺና መስሎችሽ ናችሁ እኮ ችግሩ ትርጉም ነው!¡!!!!!!!!

  • @elsabetyohanis1946
    @elsabetyohanis1946 Před rokem

    አረ melosስን አሳምናለሁ ያላልኩትን በሎአል ስሚዎቹም አያነቡም ብለህ ካልሆነ በስተቀር " ፈቃድን አይጠብቅም " ወዳጄ ሠውነቱን እየካድክ ነው። የአባቱን ፈቃድ ለፈፅም ነው እኮየመጣው አባሪ ጥቅስ ስለ ፈቃድ ልስጥህ የሐ 4 : 3 4 , ማቴ 11 : 26 ,ማር 14:36

    • @tekeltube5210
      @tekeltube5210  Před rokem

      እስኪ እህቴ እንደገና ስሚ

    • @elsabetyohanis1946
      @elsabetyohanis1946 Před rokem

      እኔ ስምቼሃለው አንተ ራስህ እስቲ ሰማው መስማት ብቻ ማይሆን እየተናገርክ የነበርክበትን ስሜት ፣ መንፈስ ፣ አስተውለው ወይም አጢነው ሠው ብዙ ጊዜ የራሱን video ደግሞ አያይምና be bless

    • @ordox9388
      @ordox9388 Před rokem

      እንዴት ነው ሰውነቱን ካደ የምትይው እንደውም አንቺ ነሽ ፍፁም አምላክነቱን የካድሽው አዎ እየሱስ ሰው ነው ግን እንደሌሎች ምላሽ አይጠብቅም ለምሳሌ ማርያም በቃና ገሊላ በተካሄደው ሰርግ ላይ ወይን እኮ የላቸውም ብላ ለ ክርስቶስ ነገረችው ከዛ በኃላ ክርስቶስ ቢፈልግ ውሃውን ወደ ወይን ይለውጣል ካልፈለገ አይለውጥም ብቻ ግን ማርያም ጥያቄ አቀረበች ከዛ ምላሽ ትጠብቃለች አልሰማሽውም እንጂ አኬ የጠቀሰው ምሳሌ እራሱ እስጢፋኖስ አምላክ ሆይ ማራቸው ብሎ ፀለየ መማር አለመማር ፍሩ የእግዚአብሔር ነው
      እየሱስ ሲፀልይ ግን ምላሽ አይጠብቅም እንደሌሎች ምላሽን አይጠብቅም
      ይሄን ነው አክሊል ያለው ምኑጋ ነው የተሳሳተው?

  • @wubantekabeto7866
    @wubantekabeto7866 Před rokem

    አክሊል እመን ከእንቅለፍ ተነስቶ ይበልጥሀል

  • @yabsra7804
    @yabsra7804 Před rokem +1

    ሜሎስ 111 ኛ ነህ

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Před 5 měsíci

    አብና መንፈሰ ቅድሰ አድነውችሁ

  • @ethiojapan5557
    @ethiojapan5557 Před rokem +1

    He didn’t understand what Aklile is saying or he wanted to distorted what Aklile was saying! 😂

  • @masara7252
    @masara7252 Před rokem

    Eyesus Amalage nawu eyale mareyamn Amalage lamaderage yemetasebu ehea ye Xaooote Amelakenat nawu mareyam kamotache bezu zaman ate taqoxeruhal tadey yemote manefase Batamaliku xuru nawu elalawu

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před rokem +2

      Egziyabher ye hyawan amlak enji ye mutan ayidelem

    • @masara7252
      @masara7252 Před rokem

      @@thinkitsnotillegalyet iko mareyam motaleche

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před rokem +1

      @@masara7252 enkuan maryam egnan be sga new yemnmotew enji be nefs hyawan nen nefs atmotm eshi yihenn mawek gdeta new muse moto alneber be adis kidan keyet meta?

    • @masara7252
      @masara7252 Před rokem

      @@thinkitsnotillegalyet tadey muse yamaledale ende 🤭

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před rokem

      @@masara7252 mamaledu huletegna guday mejemerya be sga memot malet ke egziyabher ga yalew gngnunet yikuaretal weys ayikuaretm yemilewn new be bluy kidan yemote ye egziyabher sew be adiskidan be geta ategeb hono getnetun ke elias ga simesekr yalewn tamnaleh wey new? Be ante emnet sew kemote mote new ayidel muse keyet meta? Ena demo awo kdusan yamaldalu snl musenm yakattal

  • @davied999
    @davied999 Před rokem +1

    ልደት ኦርቶዶክስ ከሆንክ ለሁለቱም እኩል ሁን

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před rokem +2

    ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን በኦርቶዶክስብትምህርት መሰረት ከሜሎስ ጋር እስማማለው፡ ጭራሽ ሃይማኖተ ኣበው የእኛ መጽሓፍ ያማልዳል እያለን ነው እኛ ኣይደለም እያልን ያለነው፡ ከኣባቶች ኣንበልጥም፡ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን በጌታችን ኣማላጅነት በጣም ታምናለች፡ ቅዳሴያችን እንኳን ሜሎስን ይደግፋል እኛ ደግሞ ውዳሴያችን እየተቃወምን ነው፡ እእንዴት ነው ነገሩ ወንድሜ፡ እኔ በዚህ ጉዳይ ካንተ በውስጥ መስመር መወያየት እፈልጋለው።
    መከራከር ስለተፈለገ እንጂ ሜሎስና የኦርቶዶክስ ትምህርት ይስማማሉ፡
    በዚህ ጉዳይ የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንና ፕሮቴስታንት ኣንድ ነው እምነታቸው፡ ነገር ግን ላለመስማማት እልህ ውስጥ ነን።

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 Před rokem

      Aydelem wendem bete Christian ye krstos yematarek sera tefetsmoal new yemetlew enji krstos amalaj new alalechm atlimm yhe tmhrt zemen yametaw new enji krstos endemiferd new metastemrew yemastarekn agelglot fetsmoal

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před rokem +1

      @@gedionendalkachew12 ወንድሜ በኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ዕውቀት ካለህ እና በቅንነት ከሆንክ የጻፍክልኝ በኦርቶዶክስ ኣስተምህሮ ደረጃ በዚህ የማስታረቅ ጉዳይ ልንወያየበት እንችላለን፧

    • @dawitalemu7098
      @dawitalemu7098 Před rokem +4

      አዎ አማላጅ ነበር ሰው እያለ አሁን ግን ወደ ቀድሞ ክብሩ አምላክነቱ ተመለሰ አሁን አማላጅ አይደለም ቤተክርስቲያን የምታስተምረው ይሄ ነው። ፕሮቴስታንት ሆነህ ሰው ለማሳሳት ካልሆነ በቀር ቪዲዮ ፈልገህ ማየት ትችላለህ።

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před rokem

      @@dawitalemu7098 የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን መጻሕፍት ግን ይላል፡ ኣማላጅነቱ ኣንተ እንደምታስበው ኣይደለም።

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem +1

    ጌታ ሆይ ቃልህን ለሚክዱ ህዝብ ድረስላቸዉ ሮሜ 8÷34 እንዴት ይካዳል ቃል በቃል ተፅፎ ሳለ እንዴት ይካዳልልልልል🙈🙉🙉🙈🙊 ኧረ ንቁ ኦርቶዶክሳውያን

    • @uukk8926
      @uukk8926 Před 8 měsíci

      እኛ ነቅተና እናተ ንቁ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem

    አኬን ቀጥል ወንድማችን አልከዉ ሜሎስ ወንድምህ አይደለም?

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z Před rokem

    ሜሎስ ምነው የእግሊዝኛ ፍቅር እዲህ አደረገህ
    ምናለ ግዕዝ እደዚህ ብታፈቅረው

  • @dawitkefelegn3444
    @dawitkefelegn3444 Před rokem

    ክርስቲያን vs ፕሮቴስታንት አይባልም

    • @henok5560
      @henok5560 Před rokem

      Tada min unaltered crstosn lemagn ye mil Cretan libal felek

    • @henok5560
      @henok5560 Před rokem

      Crstos ye milemen fetari new kal crstan tbalaleh endenehawarya

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem

    ሜሎስም ወንድምህ ነዉ ተረጋጋ የኦርቶዶክሱ ልጅ

  • @user-mt7cn5cr6x
    @user-mt7cn5cr6x Před rokem

    ሁሌም አክሊል የሜሎስ ተገልጋይ መስሎ ነው የሚታየኝ ???

  • @tadeleelroy3277
    @tadeleelroy3277 Před rokem +1

    ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኗል ።እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለከለከላቸው ካህናት የሆኑ ብዙ ናቸው።እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው።ስለ እነርሱ ሊያማልድ ዘወትር በህይወት ይኖራል። ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈፅሞ ሊያድናቸው ይችላል።ቅዱስና ያለ ተንኮል፣ነውርም የሌለበት፣ ከሀጢዓተኞችም የተለየ፣ከሰማያት ከፍ ከፍ ያለ እንደ ዚህ ያለ ሊቀ ካህን ይገባናል።ዕብ:7:-17-28።።።።።ስለዚህ ኢየሱስ ለዘላለም ስለሚኖር በስጋ ያደረገው ምልጃ በእምነት በመቀበል ሀጢዓት በምንሰራበት ጊዚ በእምነት ተናዘን ስለ ኢየሱስ ይቅር በለን ብለን ስንፀልይ ያ የፈሰሰው ደሙ በእምነት ይቅር ይለናል ያጥበናል ማለት ነው እንጂ ኢየሱስ እየወረደ ደሙ ይፈስልናል ወይም ኢየሱስ እየወረደ ይፀልይልናል ወይም ይማልድልናል ማለት አይደለም። የኢየሱስ አማላጃችን አሁንም ደሙ ያማልዳል አስታራቂያችን ነው። ሁሉ በእምነት ነው።1ዮሐ:1:-7-10;1ዮሐ:2:1-2

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 Před rokem

      Endeza ayelem and gize fetseme malet ande astareken bddelachinin meswaet hono yeker alen new keza wediya gin lezelealem yhe mastarku lehulum tewld yeseral malet ande befetsemew agelgelot hulum tareke enji egna senbedil yeker yelenal enji yamaldenal aylem eske 28 yalewn muluwn anbibenew

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Před rokem

    አክሊል የምትባል ወንድም እደው አለማፈርህ ከመናገር እውቀት ይቀድማል መጀመሪያ መፀሐፍ ቅዱስ አንብብ ዳግም ያልተወለደ ሰው በክርስቶስ እየሱስ ብቻ አዳኝ ነው ብሎ የማያምን ሰው ለእናተ አደለም ለክርስታያን ለእኛ ለአማኝች ነው የፀለየው ሲል ቀለለክብኝ ሜሎስም ሆናችሁ በቃልና በመንፈስ የበረታችሁ ወንድሞች በርቱ በርቱ ሁሉቦታ እየገባ አክሊል ለሱ እኛ ተሸማቀቅኝ ።

    • @tedytube3350
      @tedytube3350 Před rokem +2

      kikikikiki aklil ema bigebash eyastemaresh nw ewnetun gen anchi joro daba lebes belesh tegneteshal

    • @jesusloveyou7596
      @jesusloveyou7596 Před rokem

      @@tedytube3350 እውነትን የሚያውቅ ሰው ነው እውነትን የማስተምረው እኮ እውነት ደሞ ክርስቶስ እየሱስ ነው እሱን የማያቅ ከመፀሐፍ ቅዱስ እውቀት ነፃ የህነ ሰው ማስተማር ሼም ነው በሉት መጀመራያ ቁጭ ብሎ ያንብብ ተረትና ውሸት ለአባቶቹም አልበጃቸውም በአደባባይ ተገለሰጠዋል አላየህም ስንት ሰው በየ ቀኑ እየዳነ እደሆነ ሁላችንስ ከየት ነውና የወጣነው ገድላት ድርሳናት ሕይወት የሌላቸው ናቸው ።ጌታ እኔ እውነት ሕይወት መንገድ ነኝ አለ ወደሱ ኑ ወደ አብ ያደርሳችሀል እሺ እየሱስ ብቻ ያድናል ።

    • @yosefdereje2922
      @yosefdereje2922 Před rokem +1

      @@jesusloveyou7596 enante nachuko metsaf kidus mn endeml yematawkut.

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Před měsícem

    ደሞ መፀሐፍ ቅዱሱን ይላል ግን አይደለም መፀሐፍ ቅዱሱን እየሻሩ አይደለም ከጳውሎስ(ከሐዎሪያት እንበልጣለን ነው ሜላ ፀጋ ይጨምርልህ እነሱ አረት ነቸው አንተ ብቻሀን ተባረክ🎉🎉

  • @mesfindesta8599
    @mesfindesta8599 Před 5 měsíci

    እውነት እየሱስ ነው፡፡ ለማምለጥ ስትሞክር ትታያለህ አኬ፡፡ ምን ይጠቅማል፡፡ ፊትህ ሲሰርቅ ሲያጭበረብር በግልጽ ይነበባል፡፡ ጸቡ ከሜሎስ ጋር እንዳይመስልህ፡፡ በአመጽ ስትተባበሩም ትታያላችሁ፡፡

  • @bantalemamde3963
    @bantalemamde3963 Před 9 měsíci +1

    አኬ ጴንጤዎች የፈጠሩብኝን ግራ ማጋባት ነው ያፀዳህልኝ በጣም ነው የማመሰግንህ አንተ የኦርቶዶክስ እንቁ ልጅ ነህ ቀጥልበት

  • @berhanegebrhiwot
    @berhanegebrhiwot Před měsícem

    አንተ አከሊሉ የምትከራከረው መጽሀፉንነው?ወይስሜሎሰንነው፣ኦርተዶክስእኮ እንደሚመስለኝ የአውጣኬ እምነትነው የምታራምደው ማለትነውኢየሱስአምላክነውሰውምነው ሰለዚህአምላክነቱተቀብላሰውነቱንትክዳለች ኦርቶዶክስበመጽሐፍቅዱስመሰረት ተከራከርታዲያድርሳናትንተው።❤❤❤

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 Před rokem

    አንደበተ ርቱ አንተ ስትናገር መስማ ደስይለኛል
    ኤርሚ ቁጣ ብቻ

  • @mekonenyemane4034
    @mekonenyemane4034 Před měsícem

    ፕሮቴስታንት ሚባል ሃይማኖት የለም። ክርስትያን ነን ምንባለው። ትክክለኛው ክርስትያን እናንተ ፕሮቴስታንት ምትሉት ነው። የሆነ ሆኖ ኦርቶዶክስ ክርስትያን ልትባል ኣትችልም።

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 Před rokem

    አኬዬ የተዋህዶ እንቁ ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ብዝዝት ያድርግልህ

  • @nebiyuyonas4233
    @nebiyuyonas4233 Před 2 měsíci

    አክሊል የክርስቶስ ኢየሱስን አማላጅነት በመፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ ቃል በቃል ተፅፏል ነገር ግን ስለካድክ እግዚአብሔር እንዳይክድህ ወደ ቃሉ ተመለስ