መጽሐፍ ቅዱስ 66 ወይስ 81 | አቡ Vs ሀንኤል | ክርስቲያን Vs ፕሮቴስታንት | ቴቄል ትዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 05. 2022
  • በመጽሐፍ ቅዱስ ቀኖና ላይ የተደረገ ሙሉ ውይይትና ለውይይት በኋላ በጊዜ እጥረት ላልተዳሰሱ ሀሳቦች የተሰጠ እርማት አጠቃሎ የያዘ ቪዲዮ በቴቄል ትዩብ_Tekel Tube

Komentáře • 669

  • @alemgenetabebe8700
    @alemgenetabebe8700 Před 2 lety +230

    በጌታ ልዩ ነህ አቡ እግዜያብሄር ይጠብቅህእመብሮሃን ትጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ በእውነት ትለያለህ እድሜ ከፀጋ ጋር ይጨምርልህ ወንድሜ፡፡

    • @cassiopeia4672
      @cassiopeia4672 Před 2 lety +11

      በጣም። እውነት ትእግስቱ ራሱ🙏💗

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 Před 2 lety +2

      Amen Amen Amen

    • @abeselomzewde4015
      @abeselomzewde4015 Před 2 lety +6

      ምንም ዙሪያ ጥምጥም አትዙሩ !! መዳን በሌላ በማንም የለም / ወደ እ/ር መንግስት መግቢያም ቢሆን እየሱስ ብቻ ነው

    • @monetenkuselassie5751
      @monetenkuselassie5751 Před 2 lety

      Imebirihan be set temesele ine mlt ye birihannat amlak kiristos nw

    • @sammobule2072
      @sammobule2072 Před 2 lety +2

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-fl7tv6sk1o
    @user-fl7tv6sk1o Před 2 lety +88

    አቡ የኔ ጀግና በርታ ምን ያህል እደምታነበ ነው የተረዳሁት ጌታን❤️ በርታ ይጨምርልህ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Před 2 lety +49

    ወንድማችን አቡ ጸጋውን ያብዛልህ እመ አምላክ ትጠብቅህ

    • @user-qh1pw1nc3x
      @user-qh1pw1nc3x Před 2 lety

      እሷ እኮ ሞታሌች እንዴት ልትጣብቅ ትችላለች?

  • @cassiopeia4672
    @cassiopeia4672 Před 2 lety +78

    #የኔ እይታ
    እስከ 1:20 ድረስ ውይይቱ እጅግ አስተማሪ ነበር። ከዚያ በኋላ ባለው ወንድማችን ሀንኤል ወደ ተለመደው መንደርኛ የነ አቶ ትዝታው ንግግሮች ሲገባ እና ለኦዲየንሶቹ የሚጠቅም ሃሳብን ከማንሣት ይልቅ Strawmaኖችን በመሥራት እና ያው የተለመደው በጠንካራ ሃሳብ ሙግቶችን ማፍረስ ባልችል mock ለማድረግ አላንስም አይነት principleን የተጠቀመ ይመስለኛል።
    እና ሃንኤል ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን እንደዚህ ብላ ታስተምራለች ካለ በኋላ 'አንተስ ይህን ትቀበላለህ' ብሎ ይጠይቃል። ይሄ በጣም ተራና ግጭቶችን ሲያጡ የመፍጠር ኣካሄድ ነው። ፕሮቴስታንቶች በግለሰብ ደረጃ ብቻ ሚቀበሏቸው ነገሮች ቢኖሩም ኦርቶዶክሳውያን ቅድስት ቤተክርስትያናችን ብላው አይ ይህንን እንኳ አልቀበልም ምንለው ትምህርት እንዴት ይኖራል። አንድ ፕሮቴስታንት አብረውት ሚያመልኩ ሰዎች በፕሮቴስታንት ልሳን ቢያምኑም እንደ ግለሰብ ግን ራሱ ላያምን ይችላል፣ያው መጽሐፍ ቅዱስንም እያንዳንዱ በራሱ መንገድ ስለሚረዳ ለነሱ ኖርማል ሊሆን ይችላል ...
    ሲያነሣ የነበራቸው ሃሳቦች (ለምሳሌ' ካቶሊኮች LXXን ይዘው' ሲል /ሲጀመር ካቶሊኮች የሚጠቀሙት Latin Vulgateን ነው/ 'በኬልቄዶን ጉባኤ 81 አይታወቅም ሲል (የኬልቄዶን ጉባኤ(ጉባኤው ቅድስት ቤተክርስትያን የማትቀበለው ነው ደግሞም፪ ባህሪን እንጂ የመጽሐፍ ቅዱስን ቁጥር ለመወሰን መች ተካሄደ?/ የሚል ጥያቄዎችን እንደሚያስነሣ hopefully ተከታዮቹ ያስተውላሉ።
    እና የሥርአታዊ ውይይቶችን ሕግ ካለማወቅ ይመስለኛል አቡ የሃንኤልን መንደሬ ወሬዎቹን ያስቆመበትን በመያዝ ሀንኤልም አቡን መልስ ከመስጠት ለማገድ (ያው interrupt በማድረግ)ሞክሯል፣በውይይት ሰዓት ሲያደርግ የነበረው አላስፈላጊ ሳቅ አቡ ከአቡሳላህ ጋር ሲወያይ የነበረበትን ሁኔታ አስታውሶኛል። እጅግ ከስርዓት የወጣ ነው።
    ከአባቶች ጋር የተያያዙ ጥያቄዎቹንም አቡ ሲመለስለት መጀመሪያ ሃሳቤን ይደግፈዋል ብሎ እንዳልጠቀሰው ሁሉ 'ምንም ቢል አያገባኝም ሰውን አልከተልም🙈' አይነት ብሎ የታጠፈበት መንገድ 🙆‍♀️😉 ..እና መዝጊያ ላይ ደግሞ ተለምኖ የመጣው ሰውዬ ' ፈቃደኛ ስለሆንክልኝ አመሰግናለሁ' ያለውን ያረምክበት መንገድ ተመችቶኛል አቡ። ማጠቃለያውን ገና እያየሁት ነው። እባካችሁ book recommendation ብታዘጋጁልን #ጥያቄዬ ነው🙏

  • @sarasaraa13
    @sarasaraa13 Před 2 lety +83

    አቡዬ ወድማችን ጥበብን ሁሉ አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ ዘመንህ ይባረክ

  • @maprokam2993
    @maprokam2993 Před 2 lety +37

    በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ ትንሹ ተማሪ መምህራችን አቦ በጣም ጎበዝ ነህ

  • @user-pe6kl2ep2f
    @user-pe6kl2ep2f Před 2 lety +36

    ኮራሁብክ እኔም የቤተክርስትያን ትርማሪም ኣስተማሪም ነኝ ። እጅግ ኣስተማሪ ውይይት ነው ፡ ፕሮቴስታንታዊያን በመጻሕፍቶቻችን ላይ ይህን ያህል ሃሳብ እንዳላቸው በሚገባ ኣላውቅም ነበር ። ወንድም ኣቡም ሰፊ መልስ ስለሆንክ ደስ በሚል እውቀት ስለመለስክ አናቃቅተኸኛል በርታልን እመቤታችን ከልጅዋ ታበርታልን

  • @helenadmasu3531
    @helenadmasu3531 Před 2 lety +44

    የተጠቀሱት መፅሐፍታት ሁሉ ከማያምኑ ወገን እንደተፃፈ የሚያሣይ መረጃ አላቀረበም ። አቡ አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ያድልህ ።

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 2 lety +14

    አቡ እመብርሀን ትጠብቅህ እዳተአይነት ወድሞች ያብዛልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa2416 Před 2 lety +36

    አቡየ እመቤቴ ዋስ ጠበቃ ብርታት ትሁንህ በርታልን❤

  • @ethionet955
    @ethionet955 Před 2 lety +27

    እናመሰግናለን አቡ እድሜና ጤናውን ያብዛልህ
    ወንድሜ

  • @user-fd3nk9vd2c
    @user-fd3nk9vd2c Před 2 lety +55

    አሁን የኔ ጪቅላት አለኝነዉ የሚባል ባዶ ቀፎ ጪቅላት ይዜ መዞር ወንደማችን እግዚአብሔር ይባረክህ እዉነት የሃይማኖት አረበኛ ብየሀለሁ😍

    • @jideeshkoliis7570
      @jideeshkoliis7570 Před rokem

      በሳቅ 😂😂😂😂እኔም

    • @gt9334
      @gt9334 Před rokem

      ይህንን comment የጻፈው የወንጌል አማኝ እንዳልሀነ
      ቃላቶቹ ያሳብቁበታል:: ባዶ ቀፎ የሚሉት የቃላት አጠቃቀሞች ከጥልቁ ገዢ የተበደራቸው ናቸው::

    • @ayadawit390
      @ayadawit390 Před rokem

      ስድብ ሀጢያት ነው::

    • @user-et8yt4kv2h
      @user-et8yt4kv2h Před 6 měsíci

      😁😁😁

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +124

    ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን ሲሉስ ቅዱስ ግርማ መጎስ ይሁኑልህ ፀጋውንም ያብዙልህ አቡዬ እማ ብርሃን ትጠብቅ ቃላት አጣዉልህ 💚💛❤️

    • @alohay1476
      @alohay1476 Před 2 lety

      በ እውንት ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውንም የብዙልህ🌺🌺🌺🌺🌺

    • @shewithagose7703
      @shewithagose7703 Před 2 lety

      alechalem eko aneborachekewe

    • @eyobcherinet7361
      @eyobcherinet7361 Před rokem

      ሥሉስ ቅዱስ

    • @sintayehudemissie9471
      @sintayehudemissie9471 Před rokem

      አቡ እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ በፅሎት በርታ

    • @temewolde365
      @temewolde365 Před rokem

      ኢየሱስ ክርስቶስ ከለለ ሐይማኖት እራሱ ገዳይ ነው።

  • @egziabhrfkrnewe2675
    @egziabhrfkrnewe2675 Před 2 lety +23

    አቡ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እማምላክ እውቀቱን ጥበቡን ሚስጥሩን ትግለፅልህ አቤት ትእግስት አቤት እርጋታ ጌታ መድሕኒያለም ይክበር ይመስገን 💠💠💠

  • @zgoraalex8493
    @zgoraalex8493 Před 2 lety +36

    አቡ አንደኛችን ❤❤❤

  • @habtakirar5042
    @habtakirar5042 Před 2 lety +37

    ውይይቱ አመለጠኝ ብዬ ነበር፣ እድሜ ለ youtube ። ድንቅ ውይይት አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ክፍል ሁለት ቢኖረው አሪፍ ነው።

    • @nabute1762
      @nabute1762 Před 2 lety +3

      አቡ እግዝአብሔር የጠበቀ ህ

  • @ganett1236
    @ganett1236 Před 2 lety +19

    ውንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ኦርቶዶክስ ሁሌም መልስ አላት

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před 2 lety +18

    አቡ እግዚአብሔር ቃጋውን ይጨምርልህ።

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 2 lety +18

    ኦርትዶክስ ለዘላለም ትኑር በርታ ወድማችን

  • @user-lb1me3xz8z
    @user-lb1me3xz8z Před 2 lety +39

    እግዚአብሔር ከዚ በላይ ፀጋን ያብዛልህ ወንድሜ። ስለ ኦርቶዶክስ እምነቴ ጥንካሬን እና እውቀትን ስለጨመርክልኝ።

    • @temewolde365
      @temewolde365 Před rokem

      ኢየሱስ ክርስቶስ ከለለ ሐይማኖት እራሱ ገዳይ ነው።

  • @abrhamfekede4982
    @abrhamfekede4982 Před 2 lety +21

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቡና 🎉

  • @yodetdawet4040
    @yodetdawet4040 Před 2 lety +7

    አቡዬ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @butubutu2391
    @butubutu2391 Před 2 lety +20

    አቡዬ የክርስትያን ጀግና ትለያለህ ክርስቶስ ይጠብቅህ🥰🙌🙏💒 እግዜያብሄር ይጠብቅህ እመብሮሃን ዋስ ጠበቃ ብርታት ትሁንህ 👋👋👋👋በርታልን

    • @ruthtesfaye4953
      @ruthtesfaye4953 Před 2 lety +4

      Ye krstiyan jegna ayibalm keristian malet ye kirstos teketay malet nw ye mariyam ena ye amalktat teketay malet ayidelm ke kirstos belay mariyam mikael malet eyeqelelachihu kiristian malet yikebdal

    • @butubutu2391
      @butubutu2391 Před 2 lety +1

      @@ruthtesfaye4953 አየሽ ላንቺ መልስ መስጠት አይጠበቅብኝም ግን ችግርሽ ይገባኛል እኔም ልክ እንደ አንቺ በተሳሳተ መንገድ ሔጄ የነበረኩ ስለሆኩ

    • @tesefanswdagenw312
      @tesefanswdagenw312 Před 2 lety

      @@butubutu2391 ዎስ ጠበቃ ኢየሱስ እንጅ የሰው ጠበቃ አዳኝ የለም ሰውን የሜታመን ስጋ ለባሹን የሜደገፍ የተረገመ ይሁን ይላል ልንደገፈው አስተማማኝ እግዚአብሔር እንጅ ማርያም (ሰውን )አይደለም ።

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Před 2 lety +16

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች በያለንበት ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልን አሜን ፫
    ጀግናው ወንድማችን አቡ ቤተሰብህ ስለሆንኩ እጅግ ደስ ብሎኛል በመምህር ተስፋዬ አበራ ነው ያየውህ ከዛም መጣሁ እመብረሃን ጸጋውን ታብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ ወንድማችን በርታልን !!!

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    አቡየ ውንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ከዚህ በላይ እውቀትን ይጨረላችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ ያኑረልን ተከራካሪውቻችሁ ልመልሱት የማይችልውን ጥበብ እሰጣችሃለሁ እንዳለን እሱ ይጎብኛን

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +17

    ወድሜ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ አሜን፫❤💒❤🙏🙏

  • @hannatessa5017
    @hannatessa5017 Před rokem +5

    አሁን እኔም ሰው ነኝ እኔም ክርስቲያን ነኝ ሁሉት መስመር መዝሙረ ዳዊትን ሳነብ እንቅልፍ የሚጥለኝ ወንድማችን አቡ እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ያብዛልክ

  • @samisammm
    @samisammm Před 2 lety +4

    ሃንአል GOD BLESS YOU

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 2 lety +10

    በርታ አቡ ፀጋውን ያብዛልክ መታደል ነው በህፃነትክ ይሄን ያክል ፀጋ ተመስገን ጌታችን ❤️

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +67

    ዳግመኛ መምህር ምረተአብ አቡዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

    • @birtukaen3255
      @birtukaen3255 Před 2 lety +3

      በጣም ውይ እመብርሀን ትጠብቀው

    • @jesusway3790
      @jesusway3790 Před 2 lety +2

      እንደምህረትአብ ከሆነማ ለሁለት ሀገሪቷን ደም በደም አረጓት ምህረትአብ የሚባለው ውጡ ጨፍጭፉ የሚል እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 Před 2 lety +3

      @@jesusway3790 እራስ ምታታችሁ ሲለ ሆነ ነው አይደል መምህር ሚረተኣብ ለዛ ነው የሚጠሉት የኛ ጀግኖች ነው እኮ ኡፍፍፍ 🤣🤣🤣

    • @jesusway3790
      @jesusway3790 Před 2 lety +1

      እኛ ያለ እግዚአብሔር የምንፈራው የለም የሰይጣንን ስራ እንቃወማለን እንጂ ፈፅሞ አንፈራም ይህንን እወቁ ውጡ ደም ተፋሰሱ በድንጋይ ውገሩ እሬሳን አውጥታችሁ ጣሉ የእምነት ቦታቸውን አቃጥሉ የሚለውን እንዴት ነው የምንፈራው ጥሉ ከኛገር ሳይሆን ከእግዚአብሔር ጋር ነው ስጋችሁን የሚገሉትን አትፍሩ እንደተባለ እወቁ

    • @ahmadabuhussein6947
      @ahmadabuhussein6947 Před 2 lety

      @@yeamanuellej2721 እውነት ነው

  • @user-ed3tk9mf8x
    @user-ed3tk9mf8x Před 2 lety +33

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቡአችን በርታ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ብዙ ሰው ይማርበታል 1ኛ ነው

  • @enattube7539
    @enattube7539 Před 2 lety +8

    አቡ ወድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀገውን ያብዛልህ ካተ ገና ብዙ እንማራለን የተዋህዶ እቁ ክበርልን 🙏

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 Před 2 lety +5

    ዋውው የሚገርም መልስ ነዉ ትምርትም ነዉ
    ወድማችን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛላቹህ ኦርቶዶክስ አድምቀን መልስ አታ አታዉቅም መምህር ተስፈየላይ አይቼክ ነዉ የገባዉት በጣም የሚገርም አስተምሮ እመቤቴ ፀጋዉን ታብዛላቹህ የነሱም ሉሲፈር ወሰጋላ የዘጋዉ መንፈሳቸዉ ፈጣሪ ይክፈትላቸዉ አሜን ውድድ ነዉ የማረግህ! !!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @akirtadele796
    @akirtadele796 Před 2 lety +18

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በርታልን አቡ

  • @selamyibabie5616
    @selamyibabie5616 Před 2 lety +65

    I have no idea how much I am lucky for subscribing this channel.🙏 May God Lord bless you my dear orthodox brother .

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification Před 2 lety +1

      That is right but use Amharik so ppl can understand your beautiful powerful message specially blessed orthodox language ok

  • @bereketmiliyon4381
    @bereketmiliyon4381 Před rokem +4

    ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z Před 2 lety +5

    አቡየ ወንድም አለም በእውነት እንዴት ደስ የምል ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይግለፂልህ ድንግል ማርያም አንደበት ትሁንህ

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 2 lety +6

    አቡ ፀጋውን ያብዛልህ አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @haregtilahun9752
    @haregtilahun9752 Před 2 lety +9

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሀን ትጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜

  • @user-fs7go3fz4n
    @user-fs7go3fz4n Před 2 lety +8

    ወንድማችን አቡ እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛልህ

  • @user-ni3hx3hi5r
    @user-ni3hx3hi5r Před 2 lety +4

    አቡዬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አፌን ከፍቸ ነበር የተማርሁት ኦርቶ ዶክስ ተዋህዶ ለዘላዓለም ትኑርር

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ አቡዬ በጣም ጥሩ ነበረ ያው ወድማችን አዳዱ ቦታላይ ሳፈነግጥ ብወንም የመሸነፍ ምልክቱን አሳይቶናል እግዚአብሔር ወነቱን ይግለፅላቸው

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Před 2 lety +4

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ አቡዬዬ በጣም ጀግና ልጂ ነህ የተውህዶ እንቁ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ

  • @hareggene5495
    @hareggene5495 Před 2 lety +3

    የኔ ልጅ ተባረክ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ የበለጠ እውቀት ይጨምርልህ

  • @zebiderazmeraw8862
    @zebiderazmeraw8862 Před 2 lety +24

    ኡፍ አቡየ ፀጋውን ያብዛልህ አብዝቶ አብዝቶ ልጁ አሳዘነኝ ስልሳስድስት ማነው ያለው ሲባል እማላምንበት ምክናያት የለም አላለም

  • @user-pj9th7ji7m
    @user-pj9th7ji7m Před 2 lety +5

    አብዬ ላንተ ቃል ያጥረኛል ብቻ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መናፍቃኖች ኑ በሰአታችሁ ድርቅና አያፀድቅም እውነቱን እወቁ

  • @henokroba7714
    @henokroba7714 Před 2 lety +4

    አቡ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-ni3hx3hi5r
    @user-ni3hx3hi5r Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድሜ ሆይ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ

  • @user-ez1ve1rq7r
    @user-ez1ve1rq7r Před 2 lety +5

    እድህ አይነወጣቱችያብዛልን አቦወድማችን እግዚ አብህልር ፀጋውን ያብዛልህ እናታችን ቅድስት ቅድስት ድግል ማርያም ካተጋትሁን በጣም ጀግና ኢርቶዲስ ነህ

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před 2 lety +5

    አቡ እመቤታችን ትባርክህ

  • @olyadworku5845
    @olyadworku5845 Před 2 lety +4

    ሀንኤል የተባረከ አእምሮ አለህ ወዳጄ ተባረክልኝ!

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před 2 lety +7

    አቡየ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ይስጥህ🙏🙏

  • @ababeshclient9517
    @ababeshclient9517 Před 2 lety +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ውንድማችን እማምላክ ትጠብቅ ቤተ ክርስቲያናችን ስንዱ እመቤት ሁሌም መሳላት

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አቡ ወንድማችን እመቤቴ በምልጃዋ አትለይህ አምላካችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Tube-lr1tg
    @Tube-lr1tg Před 2 lety +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቡ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጸጋና ጥበቡን አብዝቶ ያድልህ አነተ የተዋህዶ እቁ በርታ

  • @seblemekbib7564
    @seblemekbib7564 Před 2 lety +4

    ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @kookeettube
    @kookeettube Před 2 lety +3

    Jena yetawahidoo lij Abun🙏🙏🙏

  • @blessed2487
    @blessed2487 Před rokem +2

    ፊታቸዉ ብቻ መልስ ነዉ ተባረክ ሃኒ🙏🙏🙏🙏

  • @melatwubshet4484
    @melatwubshet4484 Před rokem +3

    Haniel may God bless you over and over again

  • @afomeyatesma7388
    @afomeyatesma7388 Před 2 lety +8

    በርታልን የተዋህዶ እቁ

  • @user-lm1qh2ux6o
    @user-lm1qh2ux6o Před 2 lety +3

    የኔ ጣፋጪ ወድም እግዚአቢሄር አምላክ በጥበብ
    ያኑርህ ፀጋዉን ያሀብዛልህ እመብርሀን በቤቷ ታጥናህ
    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @mekidmake7830
    @mekidmake7830 Před 2 lety +9

    አቡ እድሜን አና ጤና ይስጥልን

  • @user-xz7ic6eu3l
    @user-xz7ic6eu3l Před 2 lety +23

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡና።እኔ የሚያሳዝነኝ ፕሮዎች ከራሳችን አንድም ጥሩ ነገር እናገኛለን ብለው አለማሰባቸው። ነጮች ብቻ ልክ ናቸው ብለው ነው የሚያምኑት ፣ሲያሳዝኑ በእውነት ።ምን አስነክተዋቸው ነው ግን።መጽሐፈ ሄኖክ እና ኩፋሌን በተለይ እኛ ጋር ብቻ ተገኝቶ እያለ ነጮች አላረጋገጡም ብሎ አለመቀበል በእውነት ያሳዝናል ሊያውም ትላንት የተነሱት ።

    • @amanotube427
      @amanotube427 Před 2 lety

      yaw egnaga bicha kehone yedebtera dirset lihon yichilal bilen newa

    • @user-xz7ic6eu3l
      @user-xz7ic6eu3l Před 2 lety +3

      @@amanotube427 እና የነጭ ሰይጣን ና የነ ደቡብ አፍሪካው የጋና የጥንቆላ ስራ ተሻላችሁ ማለት ነው ?

    • @user-fq4sj7eo7c
      @user-fq4sj7eo7c Před 2 lety

      @@user-xz7ic6eu3l እእ የነሱ የሉሲፈር ይሻላል ብለዉ ይሆናል

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n Před 2 lety +4

      መጽሐፉን እኮ እነሱ አልናቁም ወስደውታል የእኛዎቹ ናቸው የሚንቁት 🙈

    • @yanmercy8195
      @yanmercy8195 Před 2 lety

      ከእውቀት ነፃ

  • @user-qs4pr9en5d
    @user-qs4pr9en5d Před 2 lety +5

    አቡ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ታኮራለህ እዉነት ❤️🙏👍

  • @yiftuabebe7624
    @yiftuabebe7624 Před 2 lety +1

    ወንድሜ አቡ ፀጋ እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ ይሁንልህ ይሄ በጥናት ብቻ ያገኘኸው ሳይሆን ከመንፈስ የተገለፀልህ የእውነት እውቀት ነው ታባረክልን እድሜና ፀጋ እጥፍ ድርብ ይሁንልህ አቤት ተዋህዶ ተቀድቶ የማያልቅ ሰማያዊ እና ምድራዊ የእውቀት ቤት

  • @elei417
    @elei417 Před 2 lety +6

    i am proud of you,God bless you both!

  • @meazaniguse6264
    @meazaniguse6264 Před 2 lety +2

    አቡ ትለያለክ ዘመንክ ይባረክ

  • @user-kv2bh5tn3e
    @user-kv2bh5tn3e Před rokem +3

    ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ⛪️✝️✅

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 Před rokem +2

    እድሜና ጤና ይስጥህ አቡዬ ወንድሜ ውድ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ልጅ በፀጋ በሞገስ ያሳድግህ

  • @azmeraamen6989
    @azmeraamen6989 Před 2 lety +2

    አቤየ እመብረሃን ተጠብቅ ፀጋዉ ያብዛልህ

  • @yesharegbirhane3974
    @yesharegbirhane3974 Před 2 lety +6

    አቡ እግዚአብሔር አይጠብቅህ ፀጋዉን ያብዛልህ😍😍

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Před 2 lety +4

    ቃልህወት ያሰማልን ወንድም ፀጋዉን ያብዛልን ደሰ ይላል ዉይይቱ ባሪታልን

  • @selamawitabrham6243
    @selamawitabrham6243 Před 2 lety +6

    ye memhir tesfaye lje negne thank you Abu may god bless you thank you i just joined the channel today

  • @alamnashyelma3517
    @alamnashyelma3517 Před 2 lety +6

    አቡየ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @hanilove5389
    @hanilove5389 Před 2 lety +2

    ኣንታ ጅግና አኮ ነህ የኡነት አግዚኣብሄር ጸጋኡ ያብዛልን

  • @user-pr8xq6ji7x
    @user-pr8xq6ji7x Před 2 lety +12

    I really appreciated to this important preaching and studying God bless you Abu !!
    Please help this guy by any conditions!!

  • @haymanot7554
    @haymanot7554 Před 2 lety +17

    Hanale I really appreciate your kindness but always orthodox wine love abuy 🥰🙌🙏💒

  • @nabiotmitiku7100
    @nabiotmitiku7100 Před 2 lety +3

    ክብር ለተዋህዶ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @goitommeasho2469
    @goitommeasho2469 Před 2 lety +3

    These young men are amazing, may God bless you. Let's discuss and reach the truth without attacking to each other.

  • @wienchetgebrie4737
    @wienchetgebrie4737 Před rokem +1

    አቡዬ ቃላት አጣሁልህ በእውነት እግዚአብሔር አሁንም አብዝቱ ይጨምርልህ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @natnael2562
    @natnael2562 Před 2 lety +2

    በዘመናችን ለኛ ለወጣቶች ትልቅ ትምህርት እየሰጠኸን ስለሆነ እናመሰግናለን ወንድም አቡ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ በጥበብ በሞገስ አይለይህ

  • @user-nz8se8qb9z
    @user-nz8se8qb9z Před 2 lety +4

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ወድ ወንደማችን ትለያለህ እኮ አንተማ😘

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 Před 2 lety +4

    አቡዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ቃል የለኝም በደሙ ይሸፍንህ በርታልን ጀግና ነህ👏🙏💒

  • @hanagebre1741
    @hanagebre1741 Před 2 lety +2

    ፀጋዉን ያብዛልህ ፍፃሜዉን ያሳምርልህ ልጄ ቸሩ መዳኒያለም

  • @monaperez6398
    @monaperez6398 Před 2 lety +2

    አቡዬ የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያፅናህ ከክፉ ይጠብቅህ

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 Před 2 lety +1

      አሜን ከክፉ አይን ይጠብቀው

  • @demsewelde4866
    @demsewelde4866 Před rokem +1

    አቡ እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d Před 2 lety +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን🙏🙏🙏💝💝💝👍

  • @user-lt6dp4wj1i
    @user-lt6dp4wj1i Před 2 lety +11

    በርታልን ጀግና አብ☝☝☝❤❤❤❤💋💋💋💋👋👋👋👋

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Před 2 lety +4

    Egzeabher kezehm belay mistrun ygletlh wendime egzeabher yabertah 🕊❤❤👍🕊👍tewahdo lezelalem tnur!!!!!!!🕊🕊

  • @betelhemkassaye6709
    @betelhemkassaye6709 Před 2 lety +2

    አቡ በአዴ ብቻ ተሰምቶ የማይጠገብ ነው ደጋግሜ መስማት እፈልጋለው እጅግ በጣም እናመሰግናለን እ/ር ያክብርልን

    • @redeactef
      @redeactef Před 2 lety +1

      እ/ር እንደዚህ ተደርጎ አይፃፍም እንዲሕ ተደርጎ ነው የሚፃፈው እግዚአብሔር ።

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 Před 2 lety +2

    ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እኮ ቀን አለዉ ልጆቹት የሚያስነሳበት እንደእኔ ምንም በማያዉቁት ሰዎች ላይ መጨዋት ለምደዉ አሁን መልስ ከየት ይምጣ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ለማለት ያህል ነዉ በመናፍቅ መበላት የለም እነሱንም ይመልስልን

  • @yeromdesalegn6451
    @yeromdesalegn6451 Před 2 lety +3

    ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረክ በርታ

  • @yitbarekbizunhe4106
    @yitbarekbizunhe4106 Před 2 lety +6

    አቡ ስርዓት አስተምርልን ያው ቤተክርስቲያን በመስደብ ነው እውቀታቸው

  • @tiruneshseboka6764
    @tiruneshseboka6764 Před rokem +1

    ተባረክ ሃኒ ፀጋው ይብዛልህ

  • @Ninasee19
    @Ninasee19 Před 6 měsíci +1

    I’m amazed about this guy Abu- I can’t believe I just found out about this channel now!!! God is good!!!! Thank you Lord!!! To see the truth season is happening in real life - Glory to God!!!

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሁነም ጥብብን አብዝቶ አብዝቶ ይሰጥልን ወድማቻን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💒🌾🌾🌾 አሜን አሜን አሜን

  • @zteshome75
    @zteshome75 Před 2 lety +3

    አቡ እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀትን ያብዛለህ ድንግል ካንተጋር ትሁን

  • @liyutube9993
    @liyutube9993 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም አለሜ ትህትናህ በራሱ ከበቂ በላይ ነው እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @yenesewu358
    @yenesewu358 Před 2 lety +21

    አቡ የተዋህዶ ጀግና እግዚአብሔር ፅጋዉ ያብዛልህ መናፍቅ ግን በቃ የራሳቸው ሀሳብ ካልሆነ ማስነጠስ ማቅራር ምንይሉታል

    • @fachoawel4679
      @fachoawel4679 Před 2 lety

      sedibi ya Aganite naw

    • @yenesewu358
      @yenesewu358 Před 2 lety

      @@fachoawel4679 መቼ ተሳደብኩ እኔ የምሬንእምነት ፍልስፍና አይደለም መናፍቅ ደግሞ መፅፍቅዱ ላይ ሲፈላሰፉ ንግግ ማሳመር እንጂ የወንጌል ስራ 1000% 0ነው ቢያንስ እንኳን በእውነት መሞገት ተገቢ ነው 🙆🙆🙆🙆የሁሉም መናፍቅ አስተምሮ ለየቅ የአረዳድ እንደዛው በአንድ ቤተእምነት ዉስጥ ብዙ አይነት አስተምሮ ካለ ልክ ነው ለማለት እምነት ነው ለማለት አያስደፍርም ግን ወሬ በስማም የሌለው ቃል መረዳትእንጂ ማሳመር ምን ዋጋ አለው

  • @tube-roha
    @tube-roha Před 2 lety +13

    እንደ አንድ አድማጭ የተሰማኝን ለማለት ያህል😊
    በመጀመሪያ በጣም የሚገርም ነውና በርቱ ያሰኛል ይሄ ውይይት ረዘም ያለ ጊዜ ቢሰጠውና ያለ ገደብ መወያየት ቢቻል እውነት ፍንትው ብላ ትወጣ ነበር
    ለማንኛውም ወንድማችን በተለይ መጨረሻ ላይ ማጠቃለያ ብሎ ያነሳቸው ነገሮች በሙሉ እንደተለመደው ፕሮቴስታንቶች እነሱ ስላልተረዱት ብቻ ስህተት ነው ብለው የሚፈርጁት እና የሚወቅሱበት ነጥቦች ናቸውና ውሃ ቢወቅጡ እንቦጭ ነው የሆነው
    "መጽሐፉ ላይ ሰው ስለመጸወተ ይጸድቃል ይላል የሚጸደቀው ግን በክርስቶስ ደም ነው እናም መጽሐፉ ሀሰተኛ ነው" ብሎ ቅዱሱን መጽሐፍ ከመተቸትና ከመዘባረቅ ጠጋ ብሎ መማር ፍቱን መድሀኒት ነው ምክንያቱም እንኳንስ እንዲህ በቀላሉ በኛ በተራ ምዕመኖቹ ዘንድ ሊመለስ የሚችል ጥያቄን ቀርቶ እነ አርዮስን እና ንስጥሮስን የመሰሉ የመናፍቃን አባቶች ላነሱት ጥያቄዎች ሁሉ ቤተክርስቲያን መሰረቷ እውነት የሆነ ክርስቶስ ነውና በየጊዜው መልስ ነበራት ዛሬም ወደፊትም ለሚነሱ ጥያቄዎች ሁሉ መልስ አላት!
    የጥያቄውን ጅልነት ለመረዳት ያህል ግን በመጽሐፉ የተጻፈው ምጽዋት እንደሚያጸድቅ እንጂ ምጽዋት ብቻውን እንደሚያጸድቅ አይደለምና ፈጽሞ መጽሐፉን የሚያስነቅፍ ምክንያት ሊሆን አይችልም፤ ብቻ የሚለው የመናፍቃን አስተምህሮ በኛ ቤት የለምና በጸጋ ብቻ በምጽዋት ብቻ በእምነት ብቻ ..ብቻ ..ብቻ... ብቻ የሚሉ ፍጹም ሀሳዊ አስተምህሮዎች በቅድስት ቤተክርስቲያናችን የሉም! የሰው ልጅ ምጽዋትን ጨምሮ በጎ ምግባራትን በማድረጉ እንደሚጸድቅ ግን እራሱ ክርስቶስ በአንቀጸ ብጹአን ላይ ተናግሯልና ምጽዋት ያጸድቃል አለ ተብሎ መጽሐፍ አይነቀፍም!
    ለማንኛውም ወንድማችን እንደተለመደው ቅድስት ቤተክርስቲያናችን አንዳንዴ ሲሳደብ ሲዘልፍ የነበረ ቢሆንም ጠጋ ብሎ ለመሞገት መሞከሩ ይበረታታል
    (ቪዲዮው ወደኋላ ይታይልኝ ያለባትን part ተመልሶ ሲያያት ግን በራሱ እንደሚስቅ እንጠብቃለን😄 ለማንኛውም በርታ ወንድማችን😊)
    አቡ ለአንተ ደግሞ ቤትክርስቲያንን ያለ ምክንያት የሚጠሉ ምስኪኖች "እናንተ እኮ ሃይማኖታችሁን ከእናት አባታችሁ ስለተቀበላችሁት እንጂ ምክንያት ኖሯችሁ አትከተሏትም" ለሚሉት የሞኞች ዘፈን አጥቦ የሚያሰጣ ቤተክርስቲያንን በትንሹ ጭንቅላታችን መርምረናት ውቅያኖስ ከሆነው ጥበቧ ውስጥ አንድ ማንካ የማትሞላውን ጥበቧን አውቀን እንደጠገብን እና ትክክለኛነቷን እንዳረጋገጥን ማሳያ ነህና እግዚአብሔር መንግስቱን የምታሰጠዋን የህይወት ቃል ያሰማልን
    ለሁሉም ፕሮቴስታንት እህት ወንድሞቻችን ከወንድማችን የውይይት አካሄድ ከተረዳሁት በመነሳት በመጨረሻ ማለት የምፈልገው እባካቹ እባካቹ የዘመናዊ ባርነት ሰለባ አትሁኑ ሁሉን ነገር ነጮች ካላረጋገጡት ሀሰት ነው አትበሉ ለናንተ ባይዋጥላችሁም የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ጥንታዊ ተብለው ለማጣቀሻነት ከሚጠቀሱ አቢያተ ክርስቲያናት አንዷ ናትና በጥላቻ ተውጣችሁ ከእውነት አትሽሹ እየመረራችሁም ቢሆን ዋጡት ሌላ ዓለም ላይ ያልተገኙ ብዙ የቤተክርስቲያን ንዋያትን ጠብቃ ያቆየች የአለም ሁሉ ቤተክርስቲያን ባለውለታም ጭምር ነች! የሚያሳዝነው የዘመናዊ ቅኝ ግዛት ሰለባ ስለሆናችሁ ፈረንጅ ባለመሆናቸው ናቃችኋቸው እንጂ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ቅድም ፕሮቴስታንቱ ወንድማችን የጠቀሳቸው scholars በላይ ሊቅና ጠበብት የሆኑ እነ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫን የመሰሉ አባቶችን ያፈራች ቤተክርስቲያን ናት (እዚህጋ ራሳችሁን ታዘብልኝ ቅድም ወንድሞቻችን በስም የጠሯቸውን scholars ፈጽሞ በስም እንኳን ባታውቋቸውም ነጭ ስለሆኑ ብቻ አምናችሁ ተቀብላችኋቸዋል ነገር ግን ከኢትዮጵያ ሊቃውንት አንዱን በስም ብንጠራ ቀፍጹም አትቀበሉም ለምን ውስጣችሁ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ለሚለው ቃል ፍፁም ምክንያት አልባ ጥላቻን ስለተሞላ እና ሙግታችሁም ለጥላቻችሁ ምክንያት ለመደርደር ያለመ ስለሆነ ነው🙂)