መጽሐፍ ቅዱስ ምንድን ነው? | መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ
Vložit
- čas přidán 9. 02. 2021
- #Ethiopia #Orthodox #tewahedo #eotc #merhatewahedo #sebket
- መጽሐፍ ቅዱስ የሚለው ሐረግ ትርጉም
- የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች
- መጽሐፍ ቅዱስን በማን፥ መቼ፥ የት እና በምን ቋንቋ ተጻፈ?
- ለምን ቅዱስ ተባለ እና ከሌሎች መጻሕፍትስ በምን ልዩ ይሆናል?
የመርሐ ተዋሕዶ አባል(Membership) በመሆን የአቅምዎን ይደግፉ።
/ @merhatewahedo
የብሉይ ኪዳን ታሪክ መጻሕፍት የሚባሉት
1. መጽሐፈ ኢያሱ
2. መጽሐፈ መሳፍንት
3. መጽሐፈ ሩት
4. 1ኛ እና 2ኛ ሳሙኤል
5. 1ኛ እና 2ኛ ነገሥት
6. 1ኛ ዜና መዋዕል
7. 2ኛ ዜና መዋዕል [ከጸሎተ ምናሴ ጋር]
8. መጽሐፈ ኩፋሌ
9. መጽሐፈ ሄኖክ
10. መጽሐፈ ዕዝራ እና ነህምያ
11. 2ኛ ዕዝራ እና ዕዝራ ሱትኤል
12. መጽሐፈ ጦቢት
13. መጽሐፈ ዮዲት
14. መጽሐፈ አስቴር
15. 1ኛ መቃብያን
16. 2ኛ እና 3ኛ መቃብያን
17. 4ኛ መቃብያን [ዮሴፍ ወልደኮርዮን]
እጅግ እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ቀልብ የሚገዛ ,አስደሳች አቀራረብ , ግልጽ ,ደስ የሚል አተራረክ , PERFECT !!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ🙏🙏💖💖💖💖
በሚስብና ቀለል ባለ አቀራረብ ጥልቅ ትንታኔና ሚስጥር የተላለፈበት ትምህርት ነበር። እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይከፈልልን። ቡበርቱ ቀጥሉበት።
ፀጋው ይብዛልህ መምህር ተባረክ በጣም ስፈልገው የነበረ ትምህርት ነው ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
እግዛብሔርይስጥልን
እጅግ በጣም በሚገርም አቀራረብ ነው የቀረበው ።እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏ቀጥሉበት
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነቱ ፀጋውን ያበዛልሽ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይሰጥልን በርታ እናበረታለን
ቃል ህይውት ያሰማልን ወንድማችን ወይም አባታችን⛪️✝️
ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
እግዚአብሔር ይስጣቹ በጣም አሪፍ ትምህርትና መረጃነው ቀጥሉበት
እግዚአብሔር ይጨምርልህ ቃለህወት ቃለበረከት ያሰማህ
አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን
አሜን...!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
ቃልህዎት ያሰማልን ወንድሜ❤❤❤
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏💒💒
ደስ የሚል አገላለጽ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
Thank you so much !!! Tebarek
በጣምእመሰግናለ ውወድምየሰማውትንበልቦናየያድርልሸበለኝ
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር💕🙏💕
Kalehiwet yasemaln, Amen.
Keleywot yesemalini enamesegenlen
Enamsgenalene Bertu Tebarku
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃልህይወትየሳማልለነ
Please do more video
We need it. It’s Perfect
God bless you
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kale hiywet yasemaln
ቆንጆ ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ⛪️⛪️♥️♥️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ቃለህይወት ያሰማልን
Amen kalwte yasemalen
ቃለሂወትያሠማልን
ቃለይወት ያሠማልን
AMEN
ቃለ ሕይወት ያሰማልን... በርቱልን ዉድ ወንድሞቼ!!
አሜን።
Bertaln tsegawn yabzalh🥰🥰🥰🙏🙏🙏
❤❤❤
❤❤
🙏🙏
kalehiwot yasmaln Amen
Amen
👏👏👏👏👏👏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ ኑኑ ተማሩ ሼር አድርጉ በየ ግሩፕ
ውነት አተ ላይክ ይገባሀን ወድሜ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፣ ጠይቄ ያልተመለሠልኝ እና ሁሌ ጥያቄ የሆነብኝን ት/ም አግቸው አለሁ ፣ለምሳሌ መፀሀፍ ቅዱስ በምን ቋንቋ ተፆፈ የመጀመራ ጌዜ የሚለውን! ፀጋውን ያብዛልክ❣️
ፀጋውን ያብዛልክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቴሌ ግራም አለክ
አሜን አብሮ ቃለ ሕይወት ያሰማን። t.me/MerhaTewahedo
@@MerhaTewahedo እግዚአብሔር ይስጥልኝ እሺ
@@MerhaTewahedo በርታ ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ቲሊግራም በጹሑፍ አስቀምጥልን
አሜን አሜን አሜን
Kale hiwot yasemalen 🙏🏼
selam wuch ager new yalhut yalegn metshaf kidus ye Orthodox mhonun endet mawek echlalhu ?
ህትመቶቹ ላይ በማን እና ለምን እንደተተረጎመ ብዙ ጊዜ ይገለጣል። ዋናው ግን የምንጠቀምበት መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ሳይሆን እነዚያን ምንባባት ቤተክርስቲያን እንዴት ትተረጉማቸዋለች የሚለው ነው። ከቋንቋ ወደ ቋንቋ ሲተረጎም ያሉ ችግሮች በቤተክርስቲያን በትርጓሜ(በማብራሪያ) ትክክለኛ መልእክታቸውን ማወቅ ይቻላል።
እሚገርም አቀራረብ አገላለፅ ይቀጥሉበት
እግዚአብሔር ፡ይባርክ፡ወንድሜ፡መሠረት፡ያለው፡ትምህርት፡ነው፡ማልቀበለው፡አንዳን፡የገቡው፡ባቢሊካል፡ቢኖሩም፡
ለምሳሌ?
የስርአተ፡ትምህርት፡ሚባሉት፡
በውነትግን፡መሠረት፡ያለው፡ነው፡ቀጥል፡ተቀብየሀለሁ
wendme berta leloche tmhrtochenm sralen
amen amen amen💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይቅር ይበል ታደባልቃለህን? :,ራዕይ :22 ÷19
እህቴ ይሄ የተዘረዘረው የኢኦተቤክ ቀኖና ነው፣ ራዕይ 22፥19 ለራዕይ ዮሐንስ ብቻ የሚገልጽ ነውና ግንኙነት የለውም። 8 የስርዓት መጽሐፍት በኢኦተቤክ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ተደርገው በተጨማሪ ይቆጠራሉ።
ስለቃሉ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
ይቅርታ በጥያቄ ተመላለስኩኝ
በሐዲስ ኪዳን 35 መጸሀፍቶችን እናገኛለን እነሱም፦ የወንጌል (የምስራች) ፥የታሪክ፥መልዕክታት፥የሥርዓት እና የትንቢት መጽሐፍቶችን የእኔ ጥያቄ የሥርዓት መጽሀፍቶችን
1ኛሥርዓተ ጽዮን
2ኛ አብጥሊስ
3ኛ ግጽው
4ኛ ትእዝዝ
5ኛ ዲስቅላያ
6ኛ 1ኛ መጽሐፈ ኪዳን
7ኛ 2ኛ መጽሐፈ ኪዳን
8ኛ መጽሐፈ ቀለምጦስ እነዚህን መጽሐፎች
በመጽሐፍ ቅዱሴ ውስጥ ተጽፈው አላገኘኋቸውም ምናልባት ያልገባኝ ኖሮ ነው ወይስ የያዝኩት መጽሐፍ ቅዱስ ልክ አይደለም? ደግሞ ከምኖርበት ሐገር ቅድስት ቤተክርስቲያን ናይ በሽልማት ያበረከተችልኝ
እነርሱ ከሰማንያ አንድ መፃህፍት ውስጥ ቢካተቱም የፃፉት ለቤትክርስቲያን የውስጥ አገልግሎት ነው እና ለምእመናን በምንጠቀመው መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ አናገኘውም. በርግጥ ከነሱ መካከል መፅሐፈ ቀለሜንጦስ ለብቻው ታትሞ ገበያ ላይ ይገኛል.
በእውነት ትዕግስት ኖሮት መማር ለሚፈልግ ሰው ትልቅ ምክር አለኝ መማር ከተፈለገ የትም ሆኖ መማር እንደሚቻል ማረጋግጥ ችያለሁ በዚህ ቻናል ሙሉ ሰው መሆን ይቻላል ቀጥሉበት ብዙ ማሞገስ ለመምህራኖቻችንም መሰናከያ እንዳልሆን ብዬ ነው እንጂ ከፍ አድርጌ ባመሰግን ደስ ባለኝ እኔ የምኖረ በQatar ነው ቻናሉንም እየተጠቀምኩበት ነው አመሰግናለሁ።
ስለቃሉ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ስላልገባኝ ጥያቄዎች አለኝ። በብሉይ ኪዳይ መጽሀፍት ውስጥ 46 መጽሀፍቶችን እናያለን በ4 ከፍለንም አይተናል ከእነዚህ ውስጥ የህግ፥የታሪክ፥የመዝሙርና የጥበብ፥የትንቢት መጽሀፍቶችን እኔን ያልገባኝ የታሪክ መጽሀፍቶች ናቸው 17ቱንም ለይተን ማስቀመጥ ከተቻለ ቢቀመጡ በcomment ቦቅስም ቢሆን።
ምክንያቱም የታሪክ መጽሀፍቶች ከመዝሙርና የጥበብ መጸሀፍቶች ጋር ስለሚደበላለቅብኝ ነው።
1. መጽሐፈ ኢያሱ
2. መጽሐፈ መሳፍንት
3. መጽሐፈ ሩት
4. 1ኛ እና 2ኛ ሳሙኤል
5. 1ኛ እና 2ኛ ነገሥት
6. 1ኛ ዜና መዋዕል
7. 2ኛ ዜና መዋዕል [ከጸሎተ ምናሴ ጋር]
8. መጽሐፈ ኩፋሌ
9. መጽሐፈ ሄኖክ
10. መጽሐፈ ዕዝራ እና ነህምያ
11. 2ኛ ዕዝራ እና ዕዝራ ሱትኤል
12. መጽሐፈ ጦቢት
13. መጽሐፈ ዮዲት
14. መጽሐፈ አስቴር
15. 1ኛ መቃብያን
16. 2ኛ እና 3ኛ መቃብያን
17. 4ኛ መቃብያን [ዮሴፍ ወልደኮርዮን]
በጣም አመሰግናለሁ በአፋጣኝ ምላሽ በማግኘቴ እውነት ደስ ብሎኛል
@@user-jf4fv9qv2p እኛም ለገንቢ አስተያየትዎ በጣም እናመሰግናለን።