94ኛB ገጠመኝ የሞተ ሰው ጆሮ በኪሳቸው የሚይዙ ጉደኞች ንስሐ ይግቡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 10. 2020

Komentáře • 404

  • @magdagenno8679
    @magdagenno8679 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያአስማልን እርጅም እደሜ ይስጥልን አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ ቤተስቡች ያአመልካሉ እግዚአብሔር አይን ልብናችውን ያአብራላችሁ ዘንደ እደሜ ለንስሀ እንደስጠልኝ አስቡልኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ እግዚአብሔር ለንስሀ ሙተ ያአብቃን አሜን

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x Před 3 lety +1

    መምህር ልብ የሚነካ ትምህርት ነው ሁላችንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን አሜን መምህር ተሰፋዬ እደሜ ጤና ይሠጥህ

  • @user-eu4jp2qg1x
    @user-eu4jp2qg1x Před 3 lety +8

    ያበደው ልጅ ታሪክ የሚገርም ነው አቤት የእግዚአብሔር ስራ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @saraneggaayalneh3138
    @saraneggaayalneh3138 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety

    መምህራች አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን
    ኤልሻዳይ እግዚአብሔር ፀባኦት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ydenek2712
    @ydenek2712 Před 3 lety +7

    ይከንን እንድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እናመሰግናለን በዛይታለም ጥላ ከለላ ትሁንህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @user-vi4nx1hw9v
    @user-vi4nx1hw9v Před 3 lety

    ንመምህርችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +10

    የመምህር የወጌል ልጆች ወድሞቼ ለንሰሀ እዲበቁልኝ ፀልዩልኝ አጫሽ ቃሚ ሆነውብኛል እባካቹ እርዱኝ ፍቅረ ማርያም ና ሀብተ ማርያም ሀይለ ማርያም ወልደ ጭርቆስ ብላቹ እርዱኝ መምህር እርዳኝ የቅዱስ ጊዎርጊስ የክርስትና ልጆ ነን ሁላችንም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👆👆👆👆👆👆👆

    • @tube-eq3xy
      @tube-eq3xy Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር በምሕረቱ ያስብልሽ አይዞሽ እህቴ ፀልይላቸው እግዚአብሔር በፈቀደው ቀን ይመለሳሉ በርቺ የድንግል ማርያም ልጅ የሚሳነው ነገር የለም የእመብርሃን ፀሎት ምልጃዋ አይለይሽ

    • @mesekeremtekle4926
      @mesekeremtekle4926 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይርዳን በሁሉም ቤት ያለነው አይዞሽ እመአምላክ ትርዳችሁ ትርዳን

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 Před 3 lety +6

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር
    በመስቀል ላይ ስጋውን የቆረሰ ደሙን ያፈሰሰልን አምላካችን የድግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እያለልን ለጥንተ ጠላታችን ዳቢሎስ መስገድ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው

  • @minjartube4522
    @minjartube4522 Před 3 lety

    ይሄማ የእኛ ቤት ታሪክ ነው ሙሉ በሙሉ😢😢😢😢😢😢😢😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥💔💔💔ድንግል ማርያም ተስፋዬ ነሽ ታአምርሽን ለማየት ያብቃኝ

  • @wosenageru9723
    @wosenageru9723 Před 3 lety

    እግዚአብሔር በወጀብና እና በአዉሎ ነፋስ መሃከል መንገድ አለው

  • @user-kp2wt4ov1s
    @user-kp2wt4ov1s Před 3 lety +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ደጋግ አባቶቼን
    እናቶቼን
    እህቶቼን
    ወንድሞቼን
    በመውጣት በመግባታቸው
    ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @pezapet411
    @pezapet411 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን. ስለማይነገራ ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ተመስገን አምላኬ
    ። ውድ መምህራችን. እንኳንበሰላም።መጣህልን
    እመቤቴማራያም. ክነሙሉ ቤተሰባችህ. ይጠብቅልን
    በጣም. ተለውጭለሁ

  • @monamonna4065
    @monamonna4065 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አንተን ስለሰጠን የተመሰገነ ይሁን አሜን ግሩም ነው

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 Před 3 lety

    መ/ር ተስፋዬ እግዚአብሐር አምላክ ያሎት ዘመንክን ይባርክ ፀጋ ይብዛልክ
    በፀሎት አሥበኝ ወንድሜ ትርስተ ማርያም ብለክ ብዙ በሂወቴ የሚያስጨንቀኝ አለ
    እማምላክ ትፍታው

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን በእውነት እኔም በብዙ ፈተናውስጥ እያልሁ ነው መምህርዬ አንተን ያገኝሁህ አንድቀን የኒም ገጠመኝ መውጣቱ አይቀርም ፀጋ ስላሴ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @buniyambiniyam247
    @buniyambiniyam247 Před 3 lety

    በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ሀና እያልህ መምህር

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x Před 3 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ። ለእኛም ማስተዋልን ያድለን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን🙏🙏🙏

  • @sarayegojjamlig5942
    @sarayegojjamlig5942 Před 3 lety

    ተባረክ መምህር በእውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 Před 3 lety

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በወጣህበት በገባህበት ይጠብቅህ እግዚኦ ማሃረና ክርስቶስ

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን በጣም የምገርም ነው በየቀኑ የምሰማው ማመን የማቅት ነው አምላካችን ይቅር ይበለን እኛማ አፃታችን የበዛነውና

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232

    ይገርማል የእግዚአብሔር ተመምር መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክል እድሜና ጤና ይስጥልን ይህን ገጠመኝ እድሰማ ለፈቀደልኝ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏⛪️💞💞💞💞

  • @tsehaynega7675
    @tsehaynega7675 Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውደ ና እነቁ መምህራችን. ያገልግሎት ግዜህን እግዛቢሄር አምላክ ያርዝምልህ አሜን::👏

  • @user-kq4jx1bw2j
    @user-kq4jx1bw2j Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በፀሎትዎ ያስቡን ሀይለማርያም ነኝ

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ እናመሰግናለን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @salam5113
    @salam5113 Před 3 lety +5

    በስመአብ አረ እግዚኦ የእውነት እኔም አቀለሸልሽኝ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስንት ጉድ አለ በየቤቱ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ውድ መምህራችን በቤቱ ያቆይልን

  • @user-ki5br9hb8g
    @user-ki5br9hb8g Před 3 lety +8

    ስለ ሊቀ መላይክት ቅዱስ ገብርኤል ስሰማ መቆቆም አልችልም በቃ ሆድ ይብሰኛል አለቅሳለሁ ክብር ይግባዉ ሚስጥርኛየ ቅልጥሜ አባቴ አሁንም ሀሳቢን ያሳካልኝ ካአምላኪ ጋርም እደሚያገናኝኝም አልጠራጠርም

  • @alemalemwalle5761
    @alemalemwalle5761 Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን ይክበር አሜን

  • @user-zn1dy9mq5g
    @user-zn1dy9mq5g Před 3 lety +6

    መድኃኔዓለም መልካሙን ነገር ያሰማን በእውነት ለመስማት እራሱ ይከብዳል አባታችን ንስሃ ሳይገቡ ኡፍፍፍ በጣም ያማል ብቻ ፈጣሪ ይመስገን መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @pezapet411
      @pezapet411 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜንን

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j Před 3 lety +6

    ይገርማል አገራችን በመተት ተትብትባ ሁላችንም ተይዘናል እግዚአብሔር. ለሁላችንም ምህረቱን ያውርድልን መምህራችን እናመሰግናለን

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i Před 3 lety

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ውድ መምህራችን ወንድማችን ገጠመኞችህን ና ትምህርቶችህን በከፊል ለመስማት ጓጉቼ ስጀምር እንቅልፍ ይዞኝ እልም ይላል አማትቤ አልተወውም ብዬ ደጋግሜ እየሰማሁት ነው ሰው ሁሉ ቆሞ ሲሄድ ሰው ይመስላል ሁሉም እሳት ይዞ ነው የሚዞረው የሚኖረው አይይይ የኔንም እግዚአብሔር ይመልከትልኝ ☝️💔 እድሜዬን በሙሉ እለፋለሁ በሰው ሀገር ጠብ የሚል ነገር የለም

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 Před 3 lety

    አቤቱ አምላካችን በምህረቱ ምህረትን ያድለን መምህር እድሜን ከጤና ያድልልን በዘመኔ ካንተጋ ያገናኘኝ አምላክ ይክበር ይመስገን ለእናታችን ለውንድምቻችን ፍፃሜውን ያሳምርላቸው የታመመውንም ይማርልንእጅግ ብዙ ተምሬአለው በቃሉ እንድፀና ይርዳኝ ተክለውልድ አስቡኝ በፀሉታችሁ

  • @saraneggaayalneh3138
    @saraneggaayalneh3138 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @zawudanshwarkinehzd1963

    አሜን መምህር እግዝአብሔር ይስጥልን

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 3 lety

    መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እኔ ሁሌም እየተማርኩበት ነውና በርታልን።

  • @salamfosom2570
    @salamfosom2570 Před 3 lety

    እንኳን ደህና መጣክ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @terhasmekonen2551
    @terhasmekonen2551 Před 3 lety

    ቃለ መላእክት የሰመልን ዉድ መምህራችን እንኳን ዳሃና መጣሃልኝ እግዛኣብሄር የገልግሎት ዘመንህ የሪዝምልህ ፀጋዉን የብዛልህ

  • @user-zq1kq8yb6k
    @user-zq1kq8yb6k Před 3 lety

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አሥተሞረኸናል

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Před 3 lety

    ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወትን ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o Před 3 lety +7

    በጣም ይገርማል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ላስተዋለው ትልቅ ትምህርት አለው እግዚአብሔር ይገስጠልን ጥላት ዳቢሎስን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሌም ለኛ የምታቀርብልን ትምህርቶች አስተማሪ ነው 🙏💒❤️

  • @SaraSara-tr3me
    @SaraSara-tr3me Před 3 lety

    መምህር ።እዉነት እዉነት እዉነት ።እናመሰግናለን ።መምህር ።ሰላምክ።ይብዛ።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🌹🌷🥀🥀🌷🌹🥀🌷🥀🥀🌷

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 Před 3 lety

    ለኩንትራት ሕወት በስጋም ሳይደሰቱ በነፍሰም ሳይደሰቱ ብቻ እግዚአብሔር ለአንዱ ሲያመጣ ለሌላው መዳኛ ይሆናል እሔን ለሚያደርግ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይመስገን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 2 lety

    ሰላም መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-wx2tf8ry6s
    @user-wx2tf8ry6s Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይስጣቸው ልጁን ከጎዳና አንስተው ስለረዱት። እግዚአብሔር ፈውስን ይላክላቸው ለሁሉም።

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 Před 3 lety

    እግዚኦ መአረነ ክርስቶስ ! መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅክ የኛ ጉድ አያልቅም

  • @befkiryalew2592
    @befkiryalew2592 Před 3 lety +3

    የሚገርም ትምህርት ነው !እግዚአብሔር ልፋትህን አይቶ እንዳሰብከው ብዙ ነፍስ እንድታድን ይርዳህ.ቃለ ህይወትን ያሰማልን!ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ወንድም እህቶቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ትንሳዔ በላችሁ!✝✞✟

  • @user-ti1tz9vg5b
    @user-ti1tz9vg5b Před 3 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ጸጋውን ያብዛሎት መምህር ቢ ላይ አይነጥላ ከአቧቷ ጋር የኔንም ተፈትኜበታለው ደግሞ ነቅቼበታለው ከአይነጥላ ጋር ተፋጠናል መምህር እኔ ደግሞ የሴትም የወንድም አይነጥላነው የሚያስቸግረኝ እግዚአብሔር ይገጽጽልኝ ዘንድ በጸሎቶተ አስቡኝ ተቋም ማርያም ብለው አደራ አደራ

  • @almaztazbo6917
    @almaztazbo6917 Před 3 lety

    ዪግርማል መመህር ቃለሂወት ያሰማልን

  • @wobetz7961
    @wobetz7961 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን። መምህር በህልሜ አይቼክ ነበር ይመስለኛል አጠገብክ ተቀምጨ ስለ ሶስት ሰዎች ውስጤ ደስ ብሎኝ እየነገርኩህ አንተም ደሞ ልክ አባቶች ወሬ ሲሰሙ እህ እህ __ እያልክ እያዳመጥከኝ ወደ ቀኝ በኩል ሄድክ። በርግጥ ምንም ላይሆን ይችላል ግን በፀሎትህ ፀዳለ ማርያም ብለህ አስበኝ። መልካም ቀን ይሁንልክ አሜን።

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 Před 3 lety

    መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን እግዚብሔር አምላክ ቃል ሒወት ይሰማልነ።

  • @kebide2231
    @kebide2231 Před 3 lety

    ህዝቡ ሁሉ በማያቃው ነገር ታሰሯል እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን።

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety

    በጣም የሚገርም ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sahaydanye4372
    @sahaydanye4372 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር የአግልግሎትህን ዘምን እግዚአብሔር ይብርክህ መምህራችን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው 🙏. ስላ ሁሉም ነገር ጌታ ይምስገን 🙏🙏🙏🙏

  • @tsigeredawerku678
    @tsigeredawerku678 Před 3 lety +3

    አቤቱ የምህርት አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን
    በጣም የሚገርም ታሪክነዉ መምህር ስላምን ያብዛልን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገ አምላከ ቅዱሳን በላያችን ያለው ክፉ መንፈስ ይገስፅልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917

    አሜን አማን አሜን !
    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው ! ሰይጣን ከሸመቀው መከራ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቀን የሚሰማው ነገር ሁሉ ያሳዝናል ።

  • @user-yg2ln4rw2d
    @user-yg2ln4rw2d Před 3 lety +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ያሳዝናል እኛ ሰወች ምን ያህል አስቸጋሪወች ነን የእግዚያብሔር ትግስቱ ከአይምሮ በላይ ነው በሚቀርብልን ገጠመኝ ባብዛኛው የመዳናለም ቸርነት ክፉወች ሆነን ሳለ በራሱ ጥበብ እደማግኝት ስቦ መልካሞች የማደርገን የድግል ማራም ልጅ ቸርነት የሚመሰገንበት ገጠመኝ ነው በማስተዋል ካዳመጥነው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ከክፉ ነገር በሙሉ ይጠብቅህ ከደፍተራ ሴራ የድግል ማሪያም ልጅ በደሙ ይሸፍንህ ከከቱ ውዳሴ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን መምህሬ

  • @bcbc1248
    @bcbc1248 Před 3 lety +1

    እሜን እሜን እሜን

  • @nurmedresa
    @nurmedresa Před 3 lety +14

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    የተዋህዶ ልጆች በጣም ነው የማመሰግን እግዚአብሄር ያክብርልኝ በዚ ሳምንት ውስጥ 1840 ሰብስክራይብ አግኝተናል አሁን የቀረን 260 ሰብስክራይብ ይቀረናል ቶሎቶሎ ብለን እንሙላት እናመሰግናለን

    • @genethaylegnaw7802
      @genethaylegnaw7802 Před 3 lety

      ቃለህይወተ ያሰማሌን

    • @nunshamitku2722
      @nunshamitku2722 Před 3 lety

      ውሽት ጥሩ አይደለም! የሊቀ መዘምር ኃይሉ ትዩብ አይደለም !!! በሰው ስም መስረቅ ሀጢአትው ወንጀልም ነው እግዚአብሔር ለንስሃ ያብቃን

  • @user-qy3ps8mo4x
    @user-qy3ps8mo4x Před 3 lety

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ኣምላኽ እድሜህን ያርዝመው ፈጣሪ ይጠብቕህ መመምህር

  • @hawaaha8714
    @hawaaha8714 Před 3 lety

    እግዚያብሄርየተመሰገነይሁንመምህር

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @chfhh1472
    @chfhh1472 Před 3 lety

    መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @user-jm8py3ss1y
    @user-jm8py3ss1y Před 3 lety

    ማምህር ኡንካን በሰላም ማጣህልን አግዚአብሔር ይስጥልኝ ያንቴ ትምርት አኔ ብቻ ሳይሆን በትሳቦቼን ጉዋዳኝዮቼን ስንት ስው እንድ ተለወጥ ብታውቅ አግዚአብሔር ይመስገን የ እውነት እንዳዝ አይነት ህዎትን የምቃይር ትምርት አስታማርከኝይ ሳይ ሆን ቃል የለኝይም የወልደኝይ አባቴ ኡንካን ለ ሲኦል ስተወኝይ አንቴ ግን ላኔ ብቻ ሳይ ሆን ለ በታሳቦቸም ድርስክ አኔ እስክ ዛሬ የታምርኩት አልማዊ ትምርት ቃርቶብኝይ ምነው አምልኬን ባወኩ ያለፈው ህዎቴ ይቆጨኝያል ግን ዳርስኩባት አግዚአብሔር ይማስገን
    ማምህር ጥያቄ አለኝይ ቆይ ስግዳት ላይ ቁጥር ታሳስቼ ዝም ብዬ ብሳግድ ቺግር አለው ላምሳሌ ንሳሃ አባቴ 64 ብሳጡኝይ አኔ አሳልፈ 105 ብሳግድ ቺግር አለው ወይስ የለዉም

  • @ayni2800
    @ayni2800 Před 3 lety

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማህርን እነዝህን ጠንቋይና ደብተራወች ምን አለ ሀሳባቸውን እግዚአብሔር ብትን ቢያደርግላቸው። እኛኮ አለን እንላለን እንጂ ጠፍተናል

  • @mariahanf9675
    @mariahanf9675 Před 3 lety

    እግዚኦ ጌታ ሆይ አቤቱ አድነን

  • @taduutubee8698
    @taduutubee8698 Před 3 lety +3

    Kelehot yesemelen mamer betam das ilal⛪⛪⛪⛪⛪⛪✔️✔️✔️✔️✔️✔️

  • @user-hl2jq3wz1w
    @user-hl2jq3wz1w Před 3 lety

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶ አይይይይ የሰው ነብስ ትማር ይሆን
    አቤቱ በቸርነትህአስበን
    እፉፉፉፊ

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f Před 3 lety +9

    ልጁ በጣም አሳዘነኝ ጠንቋዩ በመንፈስ አስሮት ለራሱ ካዳሚ አደረገው እሔኔ እናቱ ልጄ ምንሆኖ ይሆን ብላ ትባትታለች ታስለቅሳለች ምነው ከቤተሰቡ ጋር ቢያገናኙት ደብተራዎች እናተ መተተኞች እግዚአብሔር የእጃቹን ይስጣቹ የሰው ሕይወት እያበላሻቹ እግዚአብሔርን አትፈሩም ግን

  • @ggggggnn
    @ggggggnn Před 3 lety +4

    መህምር ቃለ ህይወት ያሰማልን የጀመርሁት በቅርብ ነው ማለት 89ኝ ነው ግን አንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከአንድ ጀምራለሁ በዚህ ትንሽ ቀናት ብዙ ነገሮችን ተምራለሁ እና መህምር እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 Před 3 lety

    አረ መምህር የሚገርም ነገር ነው እግዚአብሔር ድንቅ ነው በቸርነቱ ጎበኛቸው በጣም ድንቅ ነው የአምላክ ስራ ወይ ሰው ልጅ ክፋታችን ብቻ ይገርማል

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l Před 3 lety

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @niston6045
    @niston6045 Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @user-oq6xx8vs1d
    @user-oq6xx8vs1d Před 3 lety

    እግዝአብሔር ምህረቱ ይላክልን ።

  • @YoDaha
    @YoDaha Před 3 lety

    ቃለ ሂወት,ያሰማልን,በጣም,ጥሩነው,የኣገልግሎትህን,ዘመን,እግዚኣቢሔር,ይባርክ,ኣባቴ

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 Před 3 lety

    ቃለ ሒወት ያሰማልን እንደ ሁል ጊዜው እስተማሪ ነው እናመሰግናለን መምህር መምህር ዘበነ ህሳብ ነው ምንም የለም እያለ በሰዋች ስቃይላ ይ ምን ያህል እንዳይድኑ መክላክል እንዳደረገ ክገጠመኝ ብዙ ትምህርት ያገኛል ብይ እምናለሁ በዚህ እጋጣቢ እኛ ምእመናን ክብዙ ስባኪያን የተሻለ እውቀት እንድናገኝ የረዳን እግዛብሔር ይመስገን ::

  • @kokoebkokoeb8218
    @kokoebkokoeb8218 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 Před 3 lety +2

    በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው መምህራችን ወድማችንን ጨርሶ ይማርልን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e Před 3 lety

    ሰሀሊለነ ቅድስት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን
    ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy Před 3 lety +5

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሬ ይገረማል ይቅር ይበለን ጠንቋይ የሚባል ነገር ውይይይይይይ ኡፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ሆይ ማረን ሁሉም ነገራችን ከድያብሎስ ጋር ሆነ በቃ መፈጠራችን ረስተናል አቤት የኔ ጌታ መስተዋሉን ስጠን

  • @tibebetessemakebede5034

    አሜን መምህር ቃለሒወት ያሠማልን ብዙ ታሪኮች አሠማኸን እኛም ተማርን እግዚአብሔር የተማርነዉን እምንለወጥበት ያርግልን አሜን

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም አዘንኩ በሽማግሌው ንስሀ ሳይገባ በመሞቱ ውይ አምላክ ሆይ ይቅር በለን

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 Před 3 lety

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q Před 3 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ...የነፍስ ዋጋ ያርግልክ

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Před 3 lety

    እግዚኦ ስንት አይነት ጉድ አለ በየቤቱ ይሄን ሁሉ ለታገሰን አምላክ በምን ቃል ላመስግነዉ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የስነቱን እንቆቅልሽ የሆነ ነሮ መለስከልን አተረፍአክ

  • @yemanealtaseb8595
    @yemanealtaseb8595 Před 3 lety

    መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን መመረጥ ነው ይሄን መስማቴ

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 Před 3 lety

    ሰላም ተስፋ ሥላሴ ትላትና ገጠመኝ 94 a ማታ ሰምቸ ተኛሁ በህልሜ መቃብረ ለመቃብረ አሳደረኝ እፋፋፋፋፋፋፋፋወለተ መዲህ ነኝ በፀሎት አስበኝ በሰፈራችንማ የዛረ ዳብወ የህዳረ ሜካኤል ተጠብቆ ይደገሳል ከሁለት ጎበቤቶች ቤት እየበላሁ አደጊ

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 Před 3 lety

    መመህር አንተ ትምህረት ስሰጥ በጣም ነው ደስ ሚለኝ ማብራራት ችሎታህ ልይው ነው በቭዶ እያየሁ የማዳምጥ ነው ሚመስለ ሰዎቹ ሁሉ እደመምያቸው አረገህ ነው ምታስተምረን

  • @user-kt1gy1pk1s
    @user-kt1gy1pk1s Před 3 lety

    የሚገርም ነው። የምናመልከው አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ንጹሕ አምላክ አለን የሰላም አለቃ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን አሜን።

  • @tsagae6563
    @tsagae6563 Před 3 lety +7

    የዛሬው ገጠመኝ ደሞ ለዬት ይላል እግዚእ የሰው ጆሮ ይዞ ይቀመጣል እር ሀጢያታችን መብዛቱ የዳቢሎስ ሴራ አይጣል

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memihir

  • @fekradsiyoutube1422
    @fekradsiyoutube1422 Před 3 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ
    እውነት በጣም ያዛዝናል ኢ/ያ ውስጥ ይህ ሁሉ ጉድ አለ እውቀት እኮን ቢኮለን ለሰው ልጅ መልካም ነገር ማሰብ ያቅተናል ተንኮል ብቻ
    ይህን ገጠመኝ ለህዝብ እንድሰማ ስላደረጋቹሁ ወገኖቻችን ከልብ እናመሰግናለን

  • @rahealtadesse8485
    @rahealtadesse8485 Před 3 lety

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw

  • @kedusmikael9485
    @kedusmikael9485 Před 3 lety

    አሜን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 Před 3 lety

    አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን