አስተማሪ ፍጥጫና ክርክር | ኢየሱስ ያማልዳል? ክ.2 | ክርስቲያን Vs ፕሮቴስታንት | ቴቄል ቲዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 01. 2023
  • የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የሮሜ 8:34 ትርጓሜና ዕብ 9:22 በሰፊው የተብራራበት አስተማሪ ውይይት።

Komentáře • 130

  • @matthew2367
    @matthew2367 Před rokem +35

    ሜሎስ ወደፊት ትልቅ ልጅ ሆኖ ይሄን ቪዲዮ ሲያየው በእፍረት ይስቃል

    • @user-jz6um2qq4n
      @user-jz6um2qq4n Před rokem +2

      😍😍👌👌ወንበር ሲባል የእኛ መቀመጫ መስሎት ነው🥰🥰ሜሎስዬ

    • @tsiyecherelij3709
      @tsiyecherelij3709 Před 9 měsíci +1

      😂😂😂😂😂😂እውነትክን እኮነው እመቤቴን

  • @bantalemamde3963
    @bantalemamde3963 Před 9 měsíci +6

    አክሊል ንጉስ ነው ይህንን ጴንጤ አዝረከረከው የኦርቶዶክስ እንቁ የሆነ ልጅ❤❤❤ እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @biruktawitsherif2039
    @biruktawitsherif2039 Před rokem +10

    አኬ ተባረክ። ሜሎስ በጭንቀት ራሱን በመከላከል ውስጥ ነበር። ተመልካችና ሰሚ ይፍረድ።

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +12

    የተዋህዶ ልጅ በርታልን ወንድም አለም

  • @RahelAlene
    @RahelAlene Před 6 měsíci +4

    ወይኔ ሜሎስ😂😂😂 ላለማመን የምትፈጥረው መላ ይገርማል ካመንክ እኮ ትድናለህ እንጂ አትሞትም አክሊል ግን እግዚያብሄር ይጠብቅህ ለሁሉም በሚገባው ቋንቋ ነው ያስረዳከው 👏👏 እነሱ ማመን ስለማይፈልጉ ብቻ ሳይሆን አይምሮአቸው ተደፍኖነው አትፍረድባቸው🙏

  • @wengelawitkibru7204
    @wengelawitkibru7204 Před rokem +7

    የህይወትን ቃል ያሰማልን።

  • @BetiAyano-om1ij
    @BetiAyano-om1ij Před dnem

    ስብከት እኮ ነዉ ሚመስለዉ ዉይይት አይደል እንዴ ለሜሎስም እድል ስጡት እንጂ ብቻቹን አትንቸፍቸፉ አረ ትህትና ይኑራችሁ ሜሎስ ተባረክ

  • @beckyshow
    @beckyshow Před rokem +2

    ቆርጠ ለምን ትጭናለህ ፈርተህ ነው ሜሎስ ተባረክ የጌታ ልጅ

  • @getinetadisu1493
    @getinetadisu1493 Před 6 měsíci +2

    Melos Lord Jesus Christ bless you brother ❤ you are right Jesus is lord 🙏

  • @addisuagerie9282
    @addisuagerie9282 Před rokem +5

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @treson8640
    @treson8640 Před rokem +7

    የፍርድ ወንበር እማ አለው እየሱስ ክርስቶስ፣ ከመጽሃፍ ቅዱስም ይኧው፡
    2ኛ ቆሮንቶስ 5:10 መልካም ቢሆን ወይም ክፉ እንዳደረገ፥ እያንዳንዱ በሥጋው የተሠራውን በብድራት ይቀበል ዘንድ ሁላችን **በክርስቶስ ፍርድ ወንበር** ፊት ልንገለጥ ይገባናልና።
    ቃለ ህይወት ይሰማልን 🙏

    • @kasahunalebachew8686
      @kasahunalebachew8686 Před rokem

      👉ይህ በመጨረሻ የሚሆን ነው
      👉መሎስ ያለው... "አሁን ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈርዳል? ዙፋኑ/ወንበሩ የፀጋ ነው?... ወይንስ የፍርድ ነው?"
      ነው ያለው::

    • @natixo9882
      @natixo9882 Před 11 měsíci

      @@kasahunalebachew8686 ymrishin new sijemer wedimachin ake bidmb liyasredash mokrual yhe demo zelalemawi dhnet endaagegni new miyaregish mkniyatum be sirash edemferedibish mecheresha lay ynageral

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +5

    ወንድማችን በርታልን

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +2

    ይህ መናፍቅ ማጭበርበር ነው የያዘው የተዋህዶ ወንድሞቻችን ኑርልኝ በናተ እየታነጽን ነው

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +3

    ወንድሞቻችን በርቱ ጠላት ወንጌልን እዳታስተምሩ ነው በየ ቀኑ አዳዲስ ሴራ የሚጠነስሰው እና እዳታቋርጡብን ወንጌል ብዙ አትርፈናል

  • @user-ri9pt3mb8s
    @user-ri9pt3mb8s Před 5 měsíci +1

    የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የኛ በርታ

  • @user-hq9xl9rk7o
    @user-hq9xl9rk7o Před 2 měsíci +1

    ሜሎስ ተባረክ አኬ በሰዎች ዘንድ famouse ለመሆን ስትል አዉቀህ ነዉ ሚታጣሚመዉ ለዚህ ደግሞ ትጠየቅበታለህ ፍርድ ይጠብቅሃል እዉነት የትዉልዱንም መንገድ እያጨለምክ ነዉና ኢየሱስ አማላጂ ነዉ ተብሎ ባይፃፍ አይደለም ብትል ይሻላል እኮ ግን ከአምስት ቦታ በላይ ተፅፎ አይደለም ማለት እዉነት እብደት ነዉ ሚታሳዝኑኝ ደሞ አኬ በርታ ሚትሉት ምን ሆናቹ ነዉ😢 ቀኑ ሳያበቃ ወደ ቃሉ ተመለሱ በፍርድ ቀን አኬ ምን ብሎል አትባሉም ቃሉ ሚን ብሎል ነዉ ምትባሉት

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem +2

    ውይኔ ልጅ ትግስት የለውም 🥺ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ትግስቱን ያብዛልህ አኩዬ የኛ ተወዳጅ 💞💞💞

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Před rokem +3

    ወድሞቻችን በርቱ

  • @melkamnew5050
    @melkamnew5050 Před rokem +3

    ይድረስ ለመላው በክርስቶስ ክርስትያን ለተሰኛችሁ ሁሉ፣ ለአባቶች ና ለአማኞች
    ሰላም ለናንተ ፣ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሁላችን
    ሰላም ለምድራችን ለኢትዮጵያ እንዲሆን የዘወትር ምኞትና ፀሎቴ ነው።
    አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ በእውነቱ አንተ አንቺ እናንተ የምንባባልበት ስአት ሳይሆን
    በጾምና በጸሎት የኔ በደል ኃጥያት ይህን አደረገ ብለን በንስሐ እግዝአብሔር ፊት እንዲምረን የምንወድቅበት ፣ ካለንበት በደል ኃጥያት እንድንመለስ በፀጋው እንዲረዳን የምንማጸንበት ስለሌላው ምህረት የምንለምንበት፣ የበደሉንን ይቅር የምንልበት ፣ እኛን ደግሞ እግዝአብሔር እንደምህረቱ ባለጠግነት ይቅር እንዲለን ፣ከእናንተ ባላውቅም በእውነተኛ መመለስ ወደ እግዝአብሔር የምንመለስበት ግዜ ይመስለኛል።
    እንደ ነነዌ ሰዎች ሁላችን የእግዝአብሔርን የምህረት ፊት ልንፈልግ
    እግዝአብሔር ሊያደርግብን ካለው ነገር ይጸጸት እንደሆነ ጥብቅ ጸሎት ቢደረግ የሚበጅ ነው።
    እባካችሁ እናንተ መንፈሳዊያን ልለምናችሁ ፤ ክፉ ከክፉ ነውና ንቁ ንቁ ንቁ
    ከተኛንበት እንንቃ።
    1 የመንፈሳዊ ነገርን በስጋ ለመፍታት አትሞክሩ
    የመንፈሳዊ ነገርን በስጋ ለመፍታት አትሞክሩ
    የመንፈሳዊ ነገርን በስጋ ለመፍታት አትሞክሩ
    ለሁሉ ስለ ሁሉ መፍትኼ ያለው እግዝአብሔር ነው።
    ከምድራዊ መንግስት ይልቅ የሰማይ መንግስት መፍትሔ አለው።
    እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ
    “ አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሣ ክርስቶስም ያበራልሃል ይላል።”
    - ኤፌሶን 5፥14

  • @tafentertement565
    @tafentertement565 Před rokem +2

    የዚህ ዎንድማችን ሁልግዚ ስያው ምንፍቅናውን አሾልኮ ማስግባት ወይም ነጥብ ለመያዝ ነው እንጅ በፍፁም የሌሎችን ሃሳብ አይቀበልም እናም ከእንደዚህ ያሉ የተሳሳቱ ጥምህርቶች እንጠበቅ እና አኪ በርቱ

  • @Sewe_mindenew
    @Sewe_mindenew Před rokem +6

    እብሪውያን 9፣25 "ሊቀ ካህናትም በየዓመቱ የሌላውን ደም ይዞ ወደ ቅድስት እንደሚገባ፥ ራሱን ብዙ ጊዜ ሊያቀርብ አልገባም፤ "ይላል የ ብሉይ ካህን ህዝቡን ከ ስጋ ሐጢያት ለጊዜው ለማንፃት በሰው ወደ ተተከለችው ድንኳን የበግ ደም ይዞ ይገባል ጌታ ግን የራሱን ደም ሊያቀርብ እንደ በግ እየተነዳ ወደ ቀራንዮ ሰማያዊ ወደ ሆነች ወደ መስቀል ከ ሐጢያት ለዘላለም ሊያነፃን አንድ ግዜ ገባ አንድ ግዜ ተሰዋ። ዳግም ቶሎና ብለው ለሚጠባበቁት ሊያፀድቃቸው ለሁለተኛ ግዜ ይታይላቸዋል በ ፍርድ ቀን ማለት ነው። አኬዬ ቃለህይወት ያሰማልን የኔ ወንድም 👏🏽🙏🏾

    • @ordox9388
      @ordox9388 Před rokem +1

      በትክክል እራሱን ያሳየው በመስቀል ላይ ነው እራሱን ማሳየቱ ደግሞ በፍፁም አማላጅ መሆኑን አያሳይም ምክንያቱም ለሁለተኛ ጊዜ በፍርድ ቀን እራሱን ያሳያል ያን ጊዜ ደግሞ የሚመጣው ሊፈርድ እንጂ ሊያማልድ አደለም እናም እራሱን ማሳየቱ ማማለድ ነው ካልን በፍርድ ጊዜ ሊያማልድ ነው የሚመጣው ማለት ነው ይሄ ደሞ ፍፁም የሆነ ምንፍቅና ነው!!!
      So እየሱስ የዘላለም አምላክ ፈራጅ እንጂ አማላጅ አደለም!!!! ሆኖም አያውቅም!!!

    • @kasahunalebachew8686
      @kasahunalebachew8686 Před rokem

      ዕብራውያን 9
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁴ ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን
      👉በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።👈
      ²⁵ ሊቀ ካህናትም በየዓመቱ የሌላውን ደም ይዞ ወደ ቅድስት እንደሚገባ፥ ራሱን ብዙ ጊዜ ሊያቀርብ አልገባም፤
      ²⁶ እንዲህ ቢሆንስ፥ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ብዙ ጊዜ መከራ ሊቀበል ባስፈለገው ነበር፤ አሁን ግን በዓለም ፍጻሜ ራሱን በመሠዋት ኃጢአትን ሊሽር አንድ ጊዜ ተገልጦአል።
      ²⁷ ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥
      ²⁸ እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ፥ የብዙዎችን ኃጢአት ሊሸከም አንድ ጊዜ ከተሰዋ በኋላ፥ ያድናቸው ዘንድ ለሚጠባበቁት ሁለተኛ ጊዜ ያለ ኃጢአት ይታይላቸዋል።

    • @kasahunalebachew8686
      @kasahunalebachew8686 Před rokem

      👉"... ወደ ቀራንዮ... ወደ መስቀል..." አይልም::

    • @Sewe_mindenew
      @Sewe_mindenew Před rokem

      @@kasahunalebachew8686 እብራውያን 9፣25 "ሊቀ ካህናትም በየዓመቱ የሌላውን ደም ይዞ ወደ ቅድስት እንደሚገባ፥ 👉ራሱን ብዙ ጊዜ ሊያቀርብ አልገባም፤"
      አየህ እዛው መልሶልሀል ማስተዋል ብቻ ነው ሚጠበቅብህ 👉ራሱን ብዙ ግዜ ሳይሆን አንድ ግዜ ያቀረበው የት ላይ ነው? መስቀል ላይ ብቻ ነው

  • @yoditsol6813
    @yoditsol6813 Před měsícem

    የህፃን ጨዋታ የሜሎስ ጊዜ ሰዓት የሚያልቀው ነገር ወደነዋል

  • @woinshettsegaye2771
    @woinshettsegaye2771 Před rokem +3

    Akili tsagaawun yaalbsih

  • @mayaethio9354
    @mayaethio9354 Před 8 měsíci

    የቃልቻ ልጆች ቃልቻው ሲያዘምናቸው ሀይማኖት ላይ አስገብቶ እንደዚህ ድርቅ ያለ አሰልቺ በማድረግ እራሳቸውን አዋቂ አርጎ ያስኮፍሳቸዋል ይህ ልጅ እርግጠኛ ነኝ ቤተሰቡ የሚመለክ የነበረ በአድ አምልኮ ነበረ 😢

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem +4

    ሜሉዬ በሚገርም ሁኔታ መጨረሻዉን በደንብ አብራርተሃል እንግዲህ ጆሮ ያለዉ ይስማ ተባረክልኝ ወንድሜ ፀጋዉ ይጨመርልህ

  • @helinasebsibew8615
    @helinasebsibew8615 Před 6 měsíci

    Semay zifanu midirim yeegru meregecha nat❤

  • @birukfeleke4840
    @birukfeleke4840 Před 7 měsíci +1

    ሜሎስ you did great. God bless you

  • @addisnet21
    @addisnet21 Před rokem +4

    🛑አክሊል እናመሰግናለን ምርጥ ተሟጋች ነህ- ሜሉስ ወደ እውነቱ ተመለስ ድርቅና እያድንም ወንድማችን:: አቡና ሜሎስን ልምን ክፍ አደረከው ብምስሉ ላይ?

    • @mogosethiopia3458
      @mogosethiopia3458 Před rokem

      ሜሉስ ተመልሶ ወደ ሀጥያት መንገድ ይሄዳል ብለ ተስባለህ ወንድሜ

  • @masr5355
    @masr5355 Před rokem +1

    አኬ እናመሰግናለን

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ

  • @oneil6645
    @oneil6645 Před 8 měsíci

    Huletachihun ende sefer durye new mitinegagerut. Asafarewoch.

  • @mulukendagne5789
    @mulukendagne5789 Před 8 měsíci +1

    አኬ እናመሰግናለው

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n Před rokem

    😘⛪💚

  • @Alex4.20
    @Alex4.20 Před 8 měsíci

    Derek hula dereke neh aki ende cheke zeme beleh tasshekakaleh

  • @gezachewfekadu
    @gezachewfekadu Před rokem +1

    ውይይቱ የተከራካሪ ተማሪና የሊቅ አይነት ነው። ጥቂት ጥቅሶችን ይዞ በቃላት ላይ ሙጭጭ የማለት። አንድ ንጉስ በዙፋን ላይ መቀመጥ የንግስናው ዘመን አንድ መገለጫ እንጂ ሙሉ ስራውን የሚያሳይ አይደለም። ይህ ትምህርት ከሚስጢረ ስላሴ ጋር ሁሉ የሚገናኝ ነው። ሜሎስ የህፃን አይነት መልስ አሳጣሁት አይነት የማሸነፍ ፍላጎት ይዞ ነው የቀረበው። መፅሐፍ ቅዱስ ግን በብዙ ትንታኔ የሚገለፅ ድንቅ ምስጢር ነው። አክሊልም ለማዳመጥ ዝግጅት ይኑርህ።

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před rokem +1

    እግዚአብሄር ያብዛችሁ አኪ ግን ሜሎስን ደገምገም አድርገን የሰአት ነገር ግን

  • @sabayemane8740
    @sabayemane8740 Před rokem

    Ene krkrachu aymechim awko yetgnal
    Bekseksut aysemam

  • @birukkumclhew3268
    @birukkumclhew3268 Před rokem +2

    አኬ እግዚአብሔር ይባርክህ
    አለማወቁን ከማያቅ ጋር መከራከር ወንፊት ላይ ውሀ እንደመቅዳት ነው #😁😏

  • @martech4435
    @martech4435 Před 4 měsíci

    What happened between 17:37 and 17:38? Where is Melos's explanation about the TEXT?
    Because clearly something doesn't add up!?

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye7968 Před rokem

    Wendim akilil enamesginalen

  • @memhrandegideykahsay3906

    ሁለታችሁም ውብ ልብ ኣላችሁ። በጠባብ ልዩነት ነው ያላችሁት። በወንጌል ግን እጅግ በስላችኃል። የሚገርም እውቀት ነው ። የወደፊት ይህዝብ ኣለኝታዎች ናችሁ። የወንጌል ውጤቶች።
    ወንጌልን በሚገባ በልታችኃል። በመንፈስ የተቃጠላችሁ ወጣቶች። ከዛሬ ጀምሮ ለነፍሴ የሚሆን የናንተን ምግብ እበላለሁ። ኣረ እምላኬ የሱሴ ይባርካችሁ ኣቦ!
    ጴንጤ ብሆንም ሜሎስም ጳውሎስም ኣክሊሉም እኩል ወደድኩ። እስከዛሬ የተጠማሁትን ወንጌል ዛሬ ያለገደብ ጠጣሁት። እጠጠጣዋለሁም።
    ካናዳ

  • @yabsra7804
    @yabsra7804 Před rokem +2

    ሜሎስ 11111

    • @yabsra7804
      @yabsra7804 Před rokem +2

      ሜሊ ጎብዝ

    • @mogosethiopia3458
      @mogosethiopia3458 Před rokem +1

      1ኛ ሜሎስዬ❤❤❤❤

    • @user-ve3qd6rb9s
      @user-ve3qd6rb9s Před 3 měsíci

      ማስረጃ የላችሁም ከፍሬያችሁ ታቃቸዋላችሁ አንድ አሳማኝ ምክኒያት የለውም ሜሎስ 😂😂😂

  • @degagam
    @degagam Před rokem

    ሠዎች ሃይማኖተኛ አትሁኑ መልእክት በእግዝአብሄር ቃል ለመረዳት ጣሩ፠፠ ለፈሪሳያዊን ድህነት አልሆነም፠፠

    • @user-vg8xe4jz4f
      @user-vg8xe4jz4f Před 9 měsíci +2

      መልዕክት ያልሽውን ዲያብሎስም መልዕክተኞች አሉት በስሜ ይመጣሉ የተባሉት የስህተት አስተማሪዎች (ፓስተር)የተባሉት ነወና ።ትክክለኛ መልዕክተኛ እነ አትናቴዎስ ናቸው።

  • @gediongetahun
    @gediongetahun Před rokem +1

    ምናለበት ከዚ ልጅ ጋር ባትወያዩ ግን???? ከነ ችግሩ ለምን አተውትም።

  • @ALLATONE-yk3nl
    @ALLATONE-yk3nl Před 5 měsíci

    gin koy meche new lemawek yemikerakerut ay yeemebrhan lij libonachewn ymelslachew

  • @tadisobelay5540
    @tadisobelay5540 Před rokem +1

    አቶ ሜሎስ ለቀረበልህ ጥያቄ ቀጥተኛ መልስ ስጥ የምን ዙሪያ ጥምጥም ነው
    👉Say yes or No 😂😂😂

  • @aklil777
    @aklil777 Před rokem

    Rome 10:14 be fird wonber

    • @kasahunalebachew8686
      @kasahunalebachew8686 Před rokem

      🤔🤔🤔“እንግዲህ ያላመኑበትን እንዴት አድርገው ይጠሩታል? ባልሰሙትስ እንዴት ያምናሉ? ያለ ሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ?”
      - ሮሜ 10፥14
      😇😇😇

  • @yaredakalukassa1559
    @yaredakalukassa1559 Před rokem +1

    አይ ሜሎስ😁😁😁

  • @mulukendagne5789
    @mulukendagne5789 Před 8 měsíci

    ሜሎስ ምንድነው እየሠራህ ያለህው????እራስህን ፈትሽ

  • @semagn234
    @semagn234 Před rokem

    yemigach neger wede meskel algebam blo endegena metshaf hulet bota new yegebaw new yemilew wede meskel ena semay blo endegena ynageral

  • @misbak6719
    @misbak6719 Před rokem

    ኳስ ጨዋታ ላይ ሰዓት ገደላ እንዳለ ሁላ እዚህም ላይ ከውይይት ይልቅ በማይረባ ንግግር ጭቅጭቁ ይበዛል። ስለ እግዚአብሔር ቃል ከማውራታችሁ በፊት ስነ ስርዓት ተማሩ።

  • @kiflenegash4135
    @kiflenegash4135 Před rokem +1

    ከጴንጤ ጋር አትወያዬ እባካቹ በመስቀል አያምኑም ማስመስል እየሱስን አያምኑም

  • @mulukendagne5789
    @mulukendagne5789 Před 8 měsíci

    ኦርቶዶክሶች የጌዜ አሠጣጥ እና ከፔንጤዎች በጣም ይሻላል

  • @bezaseleshi
    @bezaseleshi Před rokem +1

    ገብቷል ቢል ስህተት ነው አልገባም ቢል ከአክሊል ጋር ይስማማል አይን ፍጥጥ ጥርስ ግጥጥ

  • @TigistuTesfaye-nw9bj
    @TigistuTesfaye-nw9bj Před 6 měsíci

    melos bichawun 3 tun zm 😷😷

  • @pape3cubs116
    @pape3cubs116 Před rokem

    It’s look like ‘’English as a second language class’’ Go to your Amharic to better communicate

  • @helenalemu4483
    @helenalemu4483 Před rokem +2

    አይ ሜሎስ ዝምለህ ሳቅ እሱ ነው የሚያምርብህ 😀😀

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 Před 5 měsíci +1

    አይ ሜሎስ መስቀል ላይ ገባ እንዴት ይባላል ሲል ቆይቶ መጨረሻ ላይ ሁለት ቦታ ነው የገባው መስቀልና ሰማይ ላይ የገባው ብሎ እርፍ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-ve3qd6rb9s
      @user-ve3qd6rb9s Před 3 měsíci

      ነገ ደሞ ሌላ ነገር ያወራል😂😂

  • @tewidrosalemayehu4924
    @tewidrosalemayehu4924 Před rokem +1

    አይ ሜሎስ ብትሞት ይሻልሀል ልክስክስ

    • @kasahunalebachew8686
      @kasahunalebachew8686 Před rokem

      ይህን ከክርስቶስ አልትማርንምና "እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን"
      👉እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ

  • @KideKido
    @KideKido Před 10 měsíci +2

    ያማልዳል እምንለው ዛሬም ደሙ ተኩስ ሰለሆነ ነው :: የየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው

    • @yeshemebetyehzbalemyisemaw7846
      @yeshemebetyehzbalemyisemaw7846 Před 9 měsíci

      demu new milemnlh

    • @user-ve3qd6rb9s
      @user-ve3qd6rb9s Před 3 měsíci

      አይልም ያማልዳል።
      ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና የዘለአለም እውነት ነው።
      ሐዋርያት 10
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁴¹ ይኸውም ለሕዝብ ሁሉ አይደለም ነገር ግን በእግዚአብሔር አስቀድሞ የተመረጡ ምስክሮች ለሆንን ለእኛ ነው እንጂ፤ ከሙታንም ከተነሣ በኋላ ከእርሱ ጋር የበላን የጠጣንም እኛ ነን።
      ⁴² ለሕዝብም እንድንሰብክና በሕያዋንና በሙታን ሊፈርድ በእግዚአብሔር የተወሰነ እርሱ እንደ ሆነ እንመሰክር ዘንድ አዘዘን።
      “እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤”
      - ዕብራውያን 1፥3
      ዕብራውያን 10
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹¹ ሊቀ ካህናትም ሁሉ ዕለት ዕለት እያገለገለ ኃጢአትን ሊያስወግዱ ከቶ የማይችሉትን እነዚያን መሥዋዕቶች ብዙ ጊዜ እያቀረበ ቆሞአል፤
      ¹² እርሱ ግን ስለ ኃጢአት አንድን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ፥
      ዕብራውያን 10
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁷ ኃጢአታቸውንና ዓመጻቸውንም ደግሜ አላስብም ይላል።
      ¹⁸ የእነዚህም ስርየት ባለበት ዘንድ፥ ከዚህ ወዲህ ስለ ኃጢአት ማቅረብ የለም።
      “ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።”
      - 1ኛ ዮሐንስ 1፥7
      ያነፃናል ነው ያስነፃናል አይልም።
      “በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤”
      - ዮሐንስ 16፥26
      ዮሐንስ 17
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ³ እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።
      ⁴ እኔ ላደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር አከበርሁህ፤
      ⁵ አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ።
      በፊት የነበረው ክብር ምን ነበር?? ማማለድ ነው? በፍፁም ስህተት።
      “ሰዎች ሁሉ አብን እንደሚያከብሩት ወልድን ያከብሩት ዘንድ፥ ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠው እንጂ አብ በአንድ ሰው ስንኳ አይፈርድም። ወልድን የማያከብር የላከውን አብን አያከብርም።”
      - ዮሐንስ 5፥22-23

  • @Sss-fn5lu
    @Sss-fn5lu Před 8 měsíci

    እኔምለዉ ሜሎስ ሙስሊምነዉ እዴ መፃፍቅዱስ አረዳዱን ሁሉ ልክ እደ እስላም ነዉ ለምድነዉ መላየማትሊት😢😢😢😡😡😡

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem +1

    በእግዚአብሔር እስትንፋስ የተፃፈዉ ከመፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ ያለዉን ብቻ አንብቡ

    • @user-ve3qd6rb9s
      @user-ve3qd6rb9s Před 3 měsíci

      😂 እሱን መቼ በስርዓቱ አወቃችሁት?

  • @Nega-21
    @Nega-21 Před rokem

    መጯጯህ ነው ለሰሚ እራሱ ይሰለቻል!
    ዝም ብሎ ከሚያደናቁር ሰው ጋር ባትወታዩ ጥሩ ነው!

  • @harnettube3618
    @harnettube3618 Před rokem +1

    አክሊል የሚባለው ሰውዬ ግን ጤና አለው😌😂😂 የሰፈር ተከራካሪ

  • @zerihunalemayehu5611
    @zerihunalemayehu5611 Před rokem +1

    እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው ከቡዙ የመፅሐፍ ቅዱስ መረጃ ውስጥ አንዱ በቀኙ የተሰቀለው ወንበዴ ነው አንተ እግዚአብሔርን እንኳ ትንሽ አትፈራም በማለቱ ገነት ገብቷል አማላጅ ካልክ ደግሞ እጣህ ከግራው ጋር ነው

  • @markhandy3471
    @markhandy3471 Před rokem

    እኔኮ ምትገርሙኝ እየሱስ ያማለደበት አይነትስ እንዴትም ግለፁት ዋናው ማልዷል!
    ነገርግን ማርያምን እንዴት እንዳመጣቿት ነው ግራ የገባኝ ከየት ነው ይሄ ሀሳብ የመጣው በምን አግባብ ነው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ስለእውነት ተናገሩ እንዲህ የሚል ሀሳብ አለ ?
    እስቲ ብቻህን በር ዘግተህ ጌታ እየሱስ ሆይ ስለአንተ እውነት እንድናገር እርዳኝ አግዘኝ ተሳስቼም ከሆነ መንገድህን አሳየኝ ብለህ ፀልይ ከልብህ ይሄን በመፀልይህ ምንም አትጎዳም ሀይማኖትህም አይከለክልህም መፀለይ መልካም ነው ።

    • @user-ve3qd6rb9s
      @user-ve3qd6rb9s Před 3 měsíci

      ሰይጣን ነው ያወራሽ😂😂 ፀሎት ክርስቶስ የፀለየውን ፀሎት የማትፀልዩ እናንተ ስለፀሎት ስታወሩ አታፍሩም?
      ስለ ማርያም ምናምን አታውራ መጀመሪያ ምስጢረ ስላሴ ይግባህ። ካንተ በፊት እኮ እመቤታችን ናት አምላክ ክርስቶስን የተቀበለች እንቢ ብላ ቢሆን ዛሬ ኢየሱስ የምትሉትን ወለደችላችሁ ምልጃ ለሷ ከብዷት ነው? እሳተ መለኮትን እኮ ነው የተሸከመችው። እሷ ስሙን ስትጠራው ልጄም አምላኬም ብላ ነው። ሆዷ መቅደስ የሆነላት ከእናንተ አዳራሽ የበለጠ ለእርሷ ምልጃ እኮ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና አንድ እናት ልጇን እንደማነጋገር ቀላል ነው።
      መጀመሪያ ኢየሱስ ክርስቲያን እወቅ(እወቂ) ልቦናችሁን ይክፈትላችሁ ታያላችሁ አታስተውሉም ትሰማላችሁ አታዳምጡም ልባችሁን ክፈቱ😊😊

  • @user-ex2zh9nn3m
    @user-ex2zh9nn3m Před 5 měsíci

    አኬ ነገሩን ዉስብስብ ለማድረግ ይሞክራል የመጽሐፊ ቅዱሱን ሃሣብ ላለመቀበል ብቻ ምያስ ገርም ሰዉኮ ነዉ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem

    አክሊል ተዉ አልተሳካልህም ቃሉ ላይ ቆመህ ብትናገር የተሻለ ነዉ ከፍርድም ታመልጣለህ ወዳጄ ወደ ቃሉ መለስ በል ቃል በቃል የተፃፈዉን መካድ ወንጀል ነዉ

    • @user-ve3qd6rb9s
      @user-ve3qd6rb9s Před 3 měsíci

      ዕብራውያን ለማን እንደተፃፈ ሳታውቅ አታውራ ለ አይሁድ ነው የተፃፈው በብሉይ ኪዳን ሊቀክህነት ለሚያምኑ እሱን በወተት ደረጃ ዝቅ አድርጎ ነው ቅዱስ ጳውሎስ የሚያስረዳቸው

  • @kiflenegash4135
    @kiflenegash4135 Před rokem +1

    ሜሎስ ክርስትና እንድ አይስበክም ተማር መጨራሻቹ 666

    • @mogosethiopia3458
      @mogosethiopia3458 Před rokem

      666👈ምንድነው በኢየሱስ ስም ይወገ በእንተ ላይ የምሠራ መንፈስ

  • @mikearteta8135
    @mikearteta8135 Před rokem

    Melos he make me nauseous when he talk🤢

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem

    መዝሙር ጥሩ ሰዉ ነህ ለሁለቱም ላይ አታዳላም አይቼሃለሁ ግን አዘጋጁ ሰዉዬ ሜሎስ ላይ ቁጡ ቁጡ ይላል ግን ለምን ሜሎስም ወንድምህ ነዉ እኮ ወንድምህን እያንቋሸሽክ እንዴት እግዚአብሔርን ልትወድ ትችላለህ?

    • @user-ve3qd6rb9s
      @user-ve3qd6rb9s Před 3 měsíci

      አስተምሮው ሰይጣን የሚቀናበት ነው ሁሌ አዳዲስ ሀሳብ ያመጣል አይፀናም ውድቀቱን በሰብ በአስባቡ ይሸፋፍናል። እውነት ክርስቶስ ያለው ቅድስት ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ጋር ነው።
      ክርስቶስ ክብሩ አማላጅ መሆኑ ወይስ ፈራጅ መሆኑ??? ሐዋርያት ስራ 10÷41-42 ፈራጅ መሆኑን እናስተምር ዘንድ አዘዘን አሉ ሃዋርያት ከዚ በላይ ምን አለ?? አለም ሳይፈጠር በነበረኝ ክብር አክብረኝ አለ ክርስቶስ አለም ሳይፈጠር አማላጅ ነበር??? ፈርድም ሁሉ ለወልድ ተሰጠው.......

  • @nebyatgebru8786
    @nebyatgebru8786 Před rokem +1

    Melos is very annoying😡

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem

    ቆይ ሮሜ 8÷34 በኦርቶዶክስ መፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ የለም? ያማልዳል ከተባለ በቃ ያማልዳል።ነዉ።

    • @user-ve3qd6rb9s
      @user-ve3qd6rb9s Před 3 měsíci

      ያማልዳል አይልም ይማልዳል ነው መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ

  • @Lomi-Wuha
    @Lomi-Wuha Před rokem

    እየሱስ የሚለው ስያሜ መድሃኒት ሲሆን ለሰው ልጆች መዳኛ መንገድ ሂወት እውነት በሰው ልጆችና በእ/ር መካከለኛ ሆኖ ያዳነ ያስታረቀን ያማለደን ነው ይሄ ለምንድነው ክርክር የሚሆንባችሁ? እየሱስ የሰው ልጆችን ለማዳን ከመምጣቱ በፊት ነበረ ነገር ግን ያኔ እየሱስ አይባልም::አሁን ግን እየሱስ እኛን ከአባቱ ጋር ካስታረቀን በኃላ ከሙታንበኩር ሆኖ በ3ኛው ቀን ተነስቷል ታዲያ ተነስቷል ካልን ስጋው የት ነው? ይሄ ቅዱስና ንፁህ ስጋው በአብ ቀኝ ሆኖ ስለእኛ ይታያል::

    • @user-ve3qd6rb9s
      @user-ve3qd6rb9s Před 3 měsíci

      ውሸት

    • @user-ve3qd6rb9s
      @user-ve3qd6rb9s Před 3 měsíci

      ሐዋርያት ስራ 10÷41-42 አንብብ። ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ሆኜ ስገለጥ አማላጅ፣ ነብይ፣ ፍጡር እንዳያደርጉኝ ብሎ ለሀዋርያት ፈራጅ መሆኑን እንዲያስተምሩ አዘዘ።

  • @samsungsamsung8431
    @samsungsamsung8431 Před rokem

    ፈለገ እሚሉት ልጅ ግን ምሳውን የቀሙት ነው እሚመስለው 😂😂 ሜላዬ ድከም ብሎህ ነው እንጂ አክሊል ማለት አንዴ ያወራውን መልሶ መድገም እማይችል ሰው ነው ልክ የዘመኑን ፖለቲከኞች ነው ሚመስለኝ!!!!! መስቀል ሰማይ ነው ብሎ ከሚያስተምር ሰው ጋር ጊዜ ሰጥተህ መታገስህ ሜላዬ ፀጋ ይብዛልህ:: አዎ ክርስቶስ ኢየሱስ አማላጅ ነው::

    • @user-ve3qd6rb9s
      @user-ve3qd6rb9s Před 3 měsíci

      ውሸት አንድ ማስረጃ ሰው እንዴት ያጣል??? እኛ ግን ፈራጅነቱን እናስቀምጣለን።
      ዮሐንስ 5
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁹ ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ ወልድ ከራሱ ሊያደርግ ምንም አይችልም፤ ያ የሚያደርገውን ሁሉ ወልድ ደግሞ ይህን እንዲሁ ያደርጋልና።
      ²⁰ አብ ወልድን ይወዳልና፥ የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል፤ እናንተም ትደነቁ ዘንድ ከዚህ የሚበልጥ ሥራ ያሳየዋል።
      ²¹ አብ ሙታንን እንደሚያነሣ ሕይወትም እንደሚሰጣቸው፥ እንዲሁ ወልድ ደግሞ ለሚወዳቸው ሕይወትን ይሰጣቸዋል።
      ²²-²³ ሰዎች ሁሉ አብን እንደሚያከብሩት ወልድን ያከብሩት ዘንድ፥ ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠው እንጂ አብ በአንድ ሰው ስንኳ አይፈርድም። ወልድን የማያከብር የላከውን አብን አያከብርም።
      ህይወትን መስጠት የሚችል ፍጡር አለ??
      ዮሐንስ 16
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²³ በዚያን ቀንም ከእኔ አንዳች አትለምኑም። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል።
      ²⁴ እስከ አሁን በስሜ ምንም አልለመናችሁም፤ ደስታችሁ ፍጹም እንዲሆን ለምኑ ትቀበሉማላችሁ።
      ²⁵ ይህን በምሳሌ ነግሬአችኋለሁ፤ ነገር ግን ስለ አብ ለእናንተ በግልጥ የምናገርበት እንጂ ከዚያ ወዲያ በምሳሌ የማልናገርበት ሰዓት ይመጣል።
      ²⁶ በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤
      ዮሐንስ 17
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ³ እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።
      ⁴ እኔ ላደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር አከበርሁህ፤
      ⁵ አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ።
      ሐዋርያት 10
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁴¹ ይኸውም ለሕዝብ ሁሉ አይደለም ነገር ግን በእግዚአብሔር አስቀድሞ የተመረጡ ምስክሮች ለሆንን ለእኛ ነው እንጂ፤ ከሙታንም ከተነሣ በኋላ ከእርሱ ጋር የበላን የጠጣንም እኛ ነን።
      ⁴² ለሕዝብም እንድንሰብክና በሕያዋንና በሙታን ሊፈርድ በእግዚአብሔር የተወሰነ እርሱ እንደ ሆነ እንመሰክር ዘንድ አዘዘን።
      “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤”
      - 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15
      ሊያድን እንጂ ሊያስድን አይልም
      “እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤”
      - ዕብራውያን 1፥3
      በራሱ ስልጣን ካነፃ በኃላ...
      ቆላስይስ 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹³-¹⁴ እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን።
      በቤዛነቱ ነው በምልጃው አይደለም። ቤዛነቱ ደም ስለ ሰው ልጅ ሞቶ እንጂ አስታርቆ አይደለም።
      “በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።”
      - ኤፌሶን 1፥7
      በደሙ የተደረገ ቤዛነት እንጂ በደሙ የተደረገ ምልጃ የለም።
      “ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።”
      - 1ኛ ዮሐንስ 1፥7 ያነፃናል እንጂ ያስነፃናል አይልም
      ¹⁵-¹⁶ እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው፤ የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው፤ ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል፤
      ¹⁷ እርሱም ከሁሉ በፊት ነው ሁሉም በእርሱ ተጋጥሞአል።
      ¹⁸ እርሱም የአካሉ ማለት የቤተ ክርስቲያን ራስ ነው፤ እርሱም በሁሉ ፊተኛ ይሆን ዘንድ፥ መጀመሪያ ከሙታንም በኵር ነው።
      ¹⁹-²⁰ እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።
      “እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት፤”
      - ዕብራውያን 5፥7
      ሊያድን የሚችል ሞት እንጂ ሊያስድን የሚል አይደለም። እና specifically በስጋ ወራት ነው የሚለው ታዲያ አሁን noooooo ምልጃ።
      “እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና።”
      - ዕብራውያን 7፥27
      ስራውን ፈፅሟል ለዛ ነው የዩሀንስ ወንጌል 17÷3-5 አለም ሳይፈጠር በነበረኝ ክብር አክብረኝ። በስጋ ወራት እንዳለሁ እንዳያደርጉኝ ታዲያ አለም ከመፈጠሩ በፊት አማላጅ ነበረ ወይ?
      ይቆየን 😊😊
      ለራሱ ነው የሚለው

    • @samsungsamsung8431
      @samsungsamsung8431 Před 3 měsíci

      @@user-ve3qd6rb9s የማንበብ እና የማመን ችግር ስላለባችሁ እንጂ መፅሐፍ ቅዱስ በግልፅ ተናግሯል:: ሮሜ 8:34፤ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ 👉የሚማልደው 👈ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ዕብራውያን 7:25፤ ስለ እነርሱም 👉ሊያማልድ 👈ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před rokem +2

    ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን በኦርቶዶክስ መጻሕፍት ትምህርት መሰረት ከሜሎስ ጋር እስማማለው፡ ጭራሽ ሃይማኖተ ኣበው የእኛ መጽሓፍ ያማልዳል እያለን ነው፡ መጽሓፈ ቅድሴም ይላል፡ እኛ ግን ኣይደለም እያልን ያለነው መጻሕፍቶቻችን የሚለውን ነው፡ ከመጻሕፍቶቻችን ኣንበልጥም፡ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን በጌታችን ኣማላጅነት በጣም ታምናለች፡ ቅዳሴያችን እንኳን ሜሎስን ይደግፋል እኛ ደግሞ ቅዳሴያችን እየተቃወምን ነው፡ እንዴት ነው ነገሩ ወንድሜ፡ እኔ በዚህ ጉዳይ ካንተ በውስጥ መስመር መወያየት እፈልጋለው።
    መከራከር ስለተፈለገ እንጂ ሜሎስና የኦርቶዶክስ ትምህርት ይስማማሉ፡
    በዚህ ጉዳይ የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንና ፕሮቴስታንት ኣንድ ነው እምነታቸው፡ ነገር ግን ላለመስማማት እልህ ውስጥ ስላበለጥን ነው ።

    • @user-jz6um2qq4n
      @user-jz6um2qq4n Před rokem +1

      ይቺን የሰፈር ወሬ ወደዛ
      ጭለማን ከብሬሀን አታገናኚ😡

    • @meronalimu1057
      @meronalimu1057 Před rokem +1

      ውሸታም ኦረቶዶክስ ነኝ ግን ትላለህ አስመሳይ

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před rokem

      @@meronalimu1057 አረ ረጋ በል፡ ቅዳሴ ላይ ኣለ እያልኩህ፡ እሁድ እሁድ ኣንተ የምትቀድሰው ላይ ኣለ እያልኩ ኣስመሳይ ትላለህ፡ የትኛው ቅዳሴ ክፍል እንኳን ብለህ ኣትጠይቅም እንዴ፧ እንደዚ እያደረጋቹ ነው ስንት ኦርቶዶክሳውያን ወደ ምንፍቅና የምታባርራቸው ማለት ነው።

    • @ordox9388
      @ordox9388 Před rokem +2

      ወንድሜ ከነ ጋር መወያየት እንችላለን መፅሐፍቶቻችን በፍፁም እየሱስ አማላጅ ነው አይሉም
      ሜሎስን እንኳን የኛ መፅሐፍት ሊደግፉት ከራሱ ጋር እራሱ መስማማት አልቻለም አንዴ እየሱስ ያማልዳል ይላል አንድጊዜ ደሞ አይለምንም ይላል
      ያም ሆነ ይህ ግን መፅሐፍቶቻን እንደዛ ይላሉ ያልከው ስህተት ነው መወያየት እንችላለን በቻልኩት አቅም ግልፅ አድረጌ ላስረዳህ እችላለው ከፈለክ ማለት ነው 😊

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před rokem +2

      @@ordox9388 እሺ ወንድሜ ስለ ትህትናህ ኣመሰግናለው፡ ሰውስት ማስረጃ ልስጥህና፡
      1፡ "በቀራንዮ የፈሰሰው ንጹህ የልጅህ ደም ስለእኔ እየተጣራ ነው፡ ይህ የሚናገር ደም የባርያህ ሓጢኣት የሚደመስስ ነው።"
      ይህ በሓዋርያት ቅዳሴ፡ 106 ኣለ።
      2፡ "ኦ ወልድ እንደታመመ ሰው ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ በል፡ በኣፋቸው ሳለህ
      'ኦ ኣባቴ ስጋዬን ለበሉ በደላቸው ተውላቸው በል"።
      ቅዳሴ ኣትናቴዎስ፡ 144።
      3፡ "እግዚኣብሄር በተከላት የምስክር ድንኳን ለቅዱሳን የሚቆምላቸው የካህናት ኣለቃ የሱስ ክርስቶስ ነው።"
      መጽሓፈ ሰዓታት፡ ሞገስነ።
      ይህ የጠቀስኩት የጌታችን ኣማላጅነት በግልጽ የሚናገር መጻሕፍት የኦርቶዶክስ መጻሕፍት ኣይደሉም ወይ ወንድሜ፧
      ኣማላጅነት ሲባል ግን እንደ ቅዱሳን እየሰገዱ ኣይደለም፡ ኣንድ ግዜ በፈሰሰው በደሙ በኩል ነው ለዘላለም የሚያማልደው የሚያስታርቀው በኦርቶዶክስ መሰረተ እምነት።

  • @eliabbereket8730
    @eliabbereket8730 Před rokem +2

    አክሊል ድርቅ ያለ ሰው ነው በመዳረቅ መስሎታል

  • @BetiAyano-om1ij
    @BetiAyano-om1ij Před dnem

    መመለስ ስላልቻለ እርእሱ አይደለም አለ😮አክሊል መስቀልን ሰማይ ብለህ ተረጎምክ አረ ሼም ነዉ የእግዚአብሔር ቃል አይስተካከልም አረ
    እንደ ሜሎስ ስማ መፅሐፍ ቅዱስን እንደ ሜሎስ ግልፅ አድርግ አታምታታ

  • @natimintesnot8065
    @natimintesnot8065 Před rokem +1

    ኧረ በማርያም ሁላችሁም እኮ ትክክል እያደረጋችሁ አይደለም።መደነቋቆር ብቻ።ማለቴ መልሳችሁ ልክ ነው ወይስ አይደለም የሚለውን ማለቴ ሳይሆን ክርክራችሁ ሥርዓት የለውም።ማለት አንዴ ላውራ አንዴ ላውራ የምትሉበትን ሰዓት እኮ አንዳችሁ እሺ ብላችሁ እድል ብትሰጡ እኮ መደማመጥ ይቻል ነበር።አክሊል እውነት አሻሽል የውይይት አኳሀንህን።ማለት እውቀትህንም ለመቅዳት አይመችም።

  • @andargachewsiyoum3965
    @andargachewsiyoum3965 Před rokem +1

    በእየሱስም እንዴ አክልል የሚሉት ሰው ምንም አያውቅም እንዴ ይሄ ምስክን ህዝብ ባወራክ ቁጥር የመለስክ እንደሚመስለው ስለምታውቅ ብቻ ነው እኮ ምትቀባጥረው ብሮ ይሄን ደሞ ሕሊናክም ያውቀዋል እውነት ግን አይደበቅም ፤ ይሄን ቪድዩ ያዩ አስተዋዮች ምን እያረክ እንዳለው አይተውካል i m so sorry betam ....

    • @hewotawoke2765
      @hewotawoke2765 Před rokem

      ሀሀሀ

    • @user-ve3qd6rb9s
      @user-ve3qd6rb9s Před 3 měsíci

      ሐዋርያት 10
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁴¹ ይኸውም ለሕዝብ ሁሉ አይደለም ነገር ግን በእግዚአብሔር አስቀድሞ የተመረጡ ምስክሮች ለሆንን ለእኛ ነው እንጂ፤ ከሙታንም ከተነሣ በኋላ ከእርሱ ጋር የበላን የጠጣንም እኛ ነን።
      ⁴² ለሕዝብም እንድንሰብክና በሕያዋንና በሙታን ሊፈርድ በእግዚአብሔር የተወሰነ እርሱ እንደ ሆነ እንመሰክር ዘንድ አዘዘን።
      “ሰዎች ሁሉ አብን እንደሚያከብሩት ወልድን ያከብሩት ዘንድ፥ ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠው እንጂ አብ በአንድ ሰው ስንኳ አይፈርድም። ወልድን የማያከብር የላከውን አብን አያከብርም።”
      - ዮሐንስ 5፥22-23
      “በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤”
      - ዮሐንስ 16፥26
      ዮሐንስ 17
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ³ እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።
      ⁴ እኔ ላደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር አከበርሁህ፤
      ⁵ አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ።
      “እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤”
      - ዕብራውያን 1፥3
      ዕብራውያን 10
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁷ ኃጢአታቸውንና ዓመጻቸውንም ደግሜ አላስብም ይላል።
      ¹⁸ የእነዚህም ስርየት ባለበት ዘንድ፥ ከዚህ ወዲህ ስለ ኃጢአት ማቅረብ የለም።
      ዕብራውያን 10
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹¹ ሊቀ ካህናትም ሁሉ ዕለት ዕለት እያገለገለ ኃጢአትን ሊያስወግዱ ከቶ የማይችሉትን እነዚያን መሥዋዕቶች ብዙ ጊዜ እያቀረበ ቆሞአል፤
      ¹² እርሱ ግን ስለ ኃጢአት አንድን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ
      ዕብራውያን 7
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
      ²⁶ ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤
      ²⁷ እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና።
      ²⁸ ሕጉ ድካም ያላቸውን ሰዎች ሊቀ ካህናት አድርጎ ይሾማልና፤ ከሕግ በኋላ የመጣ የመሐላው ቃል ግን ለዘላለም ፍጹም የሆነውን ልጅ ይሾማል።
      25 ሊያድናቸው ይችላል ሊያስድናቸው አይልም
      “ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።”
      - 1ኛ ዮሐንስ 1፥7
      ያነፃናል ደሙ እንኳ መለኮታዊ ነው። ያስነፃናል አይልም ያ ነ ፃ ና ል እንጂ።