አስጨናቂ ፍጥጫ | መናፍቃን የማይመልሱት ጥያቄ | ኦርቶዶክስ Vs ፕሮቴስታንት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 03. 2022
  • 66 የሚባል መጽሐፍ ከየት እንዳመጡ መናገር የማይችሉ ሰዎች ናቸው እንግዲህ 66ብቻ ብለው ሊከራከሩን የሚፈልጉት። ይሄንን ክርክር ሁላችሁም አድምጡት። ቴቄል ትዩብ

Komentáře • 223

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa2416 Před 2 lety +18

    የተዋህዶ ልጆች በርቱልን ወጣትነት ቤቤቱ ደስ ይላን😘❤❤❤

  • @abeyewoubeshet9857
    @abeyewoubeshet9857 Před 2 lety +37

    ቀላል የማይባል ብዙ የዋህ ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስን ህትመት ወይም ቅደም ተከተል የተረዱበት የስህተት መንገድ አለ።
    ይኸውም ለምሳሌ:- ወንጌልን ብንመለከት
    የማቴዎስ ፣ የማርቆስ ፣ የሉቃስ ፣ የዮሐንስ ከዛ የሐዋርያት ሥራ ..... እያለ ይቀጥላል። ይህ ማለት ግን ማቴዎስ ጽፎ ከጨረሰ በኃላ ለማርቆስ ፤ ማርቆስ ጽፎ ከጨረሰ በኃላ ለሉቃስ ፤ ሉቃስ ደግሞ ለዮሐንስ እየተቀባበሉ የጻፉት የሚመስለው ብዙ ጨዋ ሰዎች በሁሉም ኃይማኖት ውስጥ አሉ። እውነቱ ግን ቤተክርስትያን ነች የማቴዎስን ካለበት ቦታ ፈልጋ የማርቆስንም መጽሐፍ፣ የሉቃስን ፣ ሌሎችንም የብሉያትንም ሆነ አዲስ ኪዳንን መጽሐፍት ሰብስባ አሁን እጃችን ላይ ያለውን 81 መጽሐፍ ቅዱስ የሰጠችን። ካቶሊኩ ሊዮን ቀነስ አድርጎ 73 ነው ብሎ ይላል ፕሮቴስታንቱ ሉተር ደግሞ አይ 66 ነው ብሎ ይላል።
    ማጠቃለያ
    66ቱን በደንብ የተረዳ 73ቱን ይቀበላል 73ቱን በደንብ የተረዳ 81ንም ይቀበላል 81ንም የተቀበለ አዎልድ መጽሐፍትን ይቀበላል ከዚያስ ንስሐ ይገባል፣ ይጾማል፣ይጸልያል ፣ይሰግዳል፣ይመጸውታል፣ ስጋውን ደሙን ይቀበላል በክርስትና ህይወት ይኖራል።
    #Note
    በመጀመርያ እራሳችሁን መርመሩ ማለት በቤተሰባችሁ ውስጥ ባዕድ አምልኮ ካለ
    ወይም ይመለክ ከነበረ በተለይ ደግሞ ጠቋር፣አዳልሞቴ፣ወሰንገላ ..... ይኼ ያለም ምንም ጥርጥር መናፍቅ የሚያደርግ እርኩስ መንፈስ ነው።

    • @user-bx9oq2rl9w
      @user-bx9oq2rl9w Před 2 lety +1

      ቃለ ሂዎት ያሰማልን

    • @user-pq7si2gw7c
      @user-pq7si2gw7c Před 2 lety

      ማን ጣኦት እንድምያመልክ የማን ቄስ ሠካራም እና ጠንቋይ እንደሆነ ታይቷል።አትልፍ
      መንፈሳችሁ ከእግአብሔር አይደለም

    • @yohannesseifu4871
      @yohannesseifu4871 Před 2 lety

      😁😁😁Yerasehen new ende emtawraw angetu lay ker emiyantltel ena y Buda mdhanit blachu angetachu lay emtadrgut enante natchu enji y zer kotet ena bad amleko west yalachut y emaman wd ababa alu ay ortho dbtera ena meri geta kes endale enante gar aydel ende yalew yawem b tenkola metshaf emiseru emanawk mesleh ende lemayawkeh nger hedeh kotet

    • @abeyewoubeshet9857
      @abeyewoubeshet9857 Před 2 lety +5

      @@yohannesseifu4871 ልክ ነህ በጣም የሚገርምህ ነገር የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን በውጭ ፦ ፕሮቴስታንት ፣ ሙስሊም ፣ ካቶሊክ ብቻ ሳይሆንን የሚቃወሟት በውስጥም ጭምር የኦርቶዶክስን ልብሰ በመልበስ ለሌላ ጥቅም ጸያፍ ስራ የሚሰሩ አሉ ለምሳሌ ፦ ተሃድሶ ፣ ቅባት እና ጸጋ ፣ ኮኮብ ቆጣሪዎች ቅጠል በጣሽ ስር ማሲዎች አይጠፉም ቤተክርስትያን ግን ይኼንን በፍጹም አትቀበልም ትቃወማለች አውግዛም ከቤተክርስቲያን ትለያለች እየለየችም ነው።
      ማቴዎስ ፲፮፦፲፰
      "እኔም፡እልኻለኹ፥አንተ፡ጴጥሮስ፡ነኽ፥በዚችም፡አለት፡ላይ፡ቤተ፡ክርስቲያኔን፡እሠራለኹ፥የገሃነም፡
      ደጆችም፡አይችሏትም።"

    • @user-cs4oo2bu7q
      @user-cs4oo2bu7q Před 2 lety +1

      @@abeyewoubeshet9857 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድም ዓለም ግሩም አገላለፅ ነዉ።

  • @roba8_1219
    @roba8_1219 Před 2 lety +7

    ሥላሴ የሚል ቃል የለም ላልከው መናፍቅ ይድረስ: ይኸውልህ የያስከው መፅሐፍ ጎዶሎ ነው ሙሉ አይደለም ዕውቀትህ ትንሽ ነው። አየህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መፅሀፍ ቅዱስ 80 አሀዱ ይባላል። ሥላሴ የሚለው ቃል ደግሞ መፅሀፈ ሲራክ 3:4 ላይ ሥላሴ ከሰው ይልቅ የገለጡልህ ምስጢር የለምና ከግብር ገብተህ ባህሬ ሥላሴን አትመርምር ተብሎ ተፅፋል። አየህ እኛ የምናወራው የምናመልከው ሥላሴ /ልዩ ሶስት/ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው።

  • @yaredbelayneh2209
    @yaredbelayneh2209 Před 2 lety +19

    ለብዙ ሰዎች ልብ ላላቸው ሰዎች የጀመራችሁት ስራ በጣም ትልቅ ነው ቀጥሉበት

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +11

    አይ መናፍቃን መንጫጫት ብቻ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 💞💞💞

  • @LeAklile
    @LeAklile Před 2 lety +36

    ድንቅ ነው ጥልቅ ናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያለ አንድ ማስረጃ ምንም ያልተቀበለች ቀጥተኛዋ ሀይማኖት መዳኛዋ

  • @helenalemu4483
    @helenalemu4483 Před 2 lety +11

    ወይኔ አክሊል የሚባል ልጅ እኔ በአካል አላውቅህም ግን እንዴት እንደማደንቅህ እንደምወድህ በስማም 🥰🥰🥰🙏

  • @bekurelesanat
    @bekurelesanat Před 2 lety +25

    ሙሉውን ነው የሰማሁት እና ምንም ማስረጃ አላቀረቡም እስከመጨረሻው ዝም ብለው "ይኸውልህ" ይላሉ።😂 ልቦና ይስጣቸው

  • @absalatdaneil
    @absalatdaneil Před 2 lety +36

    እኔ የምለው ለምንድን ነው የወላዲተ አምላክ (የአምላክ እናት) ስም ሲጠራ እንደ እሳት የምትቃጠሉት ፍቅሯ እኮ ከፍቅር በላይ ነው ትትነዋም ልዩ ነው እንደ እሳ ከፍቅር በላይ ፍቅር በድንግልና ወልዳ እናም ከልጇ በሀኘያታችን ምክንያት ለምታማልደን እናት የሄ ነው ውለታዋ አደራ እናቴ የተዋህዶን ልጅ ጠብቂ

    • @etyopiawit
      @etyopiawit Před 2 lety +2

      Enesu aydelum eko yimeqatelut...sigatchew lay yale kefu menfes new eko ende esat yeme'qatelew wendeme..tinish eko mastewal be'estachew erasatchewun meteyeq yigeba neber..Lemindin new endze yimehonew ye Weladete Amlak sim setera??? Min hayal new mindinew yimehonew misgana baqereb le Amlak enat?? Libuna yisten.

    • @yohannesseifu4871
      @yohannesseifu4871 Před 2 lety +1

      @@etyopiawit 😁😁😁y eysus sem sitera new enji y maryam sem aydlem emiyakatlew enante beka maryamen end amlak lemanges emtfnklut dengay yelem eysus leyu sem k sem hulu belay kef yale tafatch sem aganent yemichohlet yemigzalet ortho eysusen endatayu lebachu b taot amleko tawrwal egzabher yerdachu mastwalun yestachu yasaznal betam

    • @gelaneayanssa3096
      @gelaneayanssa3096 Před rokem

      Wendeme altekatelnm neger gin iyesus yamaldal

    • @tsehayhailemariam7106
      @tsehayhailemariam7106 Před rokem

      እያንዳንድሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሌለህ በቁምህ
      የሞትህ እሬሳ ።

    • @AbsalatDaniel-pk2rd
      @AbsalatDaniel-pk2rd Před 9 měsíci +1

      ​@@tsehayhailemariam7106እደዛ ብላ ኦርቶዶክስም የምታስተምረው የኦርቶዶክስ መሰረታዊ ትምህርቷ አንዱ የጌቶች ሁሉ ጌታ የሆነው አየሱስ ክርስቶስ ነው

  • @RainSoundMY
    @RainSoundMY Před 2 lety +17

    ምን አለ 1 ብቻ ለወጉ ቢጠቅሱ😂
    በቃ በዜሮ ተሸኙ ወይኔ
    ወንድማችን ተባረክልን ወላዲተ አምላክ ካንተ ጋ ትሁን

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb Před 2 lety +12

    66 አሐዱ=67 😳😳 ሳያውቁ የመጡ ናቸው እረ መናፍቃኖች ተዋህዶን በግብር ባይቻላቸው በስም ለመምሰል ጥረት አሐዱ ይላልዴ😂
    በግድ እመኑኝ እንጅ ማስረጃ ቤተ እምነቶች ሁሉ የተለያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ 81 ነው

  • @zelalemgetaneh7433
    @zelalemgetaneh7433 Před 2 lety +4

    የእውነት የፖሮቴስታንት የእምነት ድርጅት ተከታዮች በጣም ትገርሙኛላችሁ ቆይ ሲጀመር የፕሮቴስታንት መስራች ማንነው ማርቲን ሉተር እኮ እንደማንኛውም ሰው ተራ ሰው ነው

  • @dagi3298
    @dagi3298 Před 2 lety +7

    Ye aklil sm aschenaki mehon alebet😁
    Egziabher yibarkeh aklil

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን💒❤

  • @waelahmed4366
    @waelahmed4366 Před 2 lety +3

    ወንድሜ ትዕግስቱን ይስጥህ,አባቴ ቸሩ መድሃኔዓለም ,ከነዚ ጋር መደናቆር በስመአብ

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb Před 2 lety +6

    የቤተ እምነት ተከታይ ወንድሞቻችን ከመጽሐፍ ቅዱስ ራሱን ትስታላችሁ ሆኖም አይታወቃችሁም
    ልብ ብላችሁ ራሳችሁን ተመልከቱት ቅዱስ ቃሉን ለፍቃዳችሁ አትውሰዱት እባካችሁ

  • @user-ed3tk9mf8x
    @user-ed3tk9mf8x Před 2 lety +7

    አክሊላችን በርታ ጥሩ ስራ ነው።

  • @kebeki5431
    @kebeki5431 Před 2 lety +10

    በርታ ወንድሜ 👏👏👏👏

  • @mulugebrymulugebry3503
    @mulugebrymulugebry3503 Před 2 lety +6

    አቡዬ ጌታ ይጠብቅ

  • @arsemazinabu5079
    @arsemazinabu5079 Před 2 lety +1

    እነሱ ለዘላበዱት እኔ ተሳቀቅኩ:: ልቦና ይስጣቸው፡፡ ወንድሜ አክሊል ቃለሕይወት ያሰማህ፡፡

  • @cmpunk8854
    @cmpunk8854 Před 2 lety +2

    በርቱልን።ወድሞቻችን።እግዚአብሔር።ጸጋውን።ያብዛላችሁ

  • @blenmelese9285
    @blenmelese9285 Před 2 lety +2

    አለማወቅን ማወቅ መታደል ነዉ ማርያምን

  • @canixelarts
    @canixelarts Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። አቡ(ቲቄል ቲዩብ) እና አኬ(Apostolic Answer) በርቱ

  • @user-yx7pt1fg8j
    @user-yx7pt1fg8j Před 2 lety

    አክሊልዬ አባቴ አምላክ ጥበብንና እውቀትን አብዝቶ ይጨምርልን ቃለ ሕይወት ያሰማህ ወንድሜ

  • @user-nf6yh8ie5b
    @user-nf6yh8ie5b Před 2 lety +2

    ስማቸው ግብራቸውን ይገልጻል ፕሮቴስታንት የክርስትና ተቃዋሚ

  • @user-so8jt3om8u
    @user-so8jt3om8u Před 11 měsíci

    ድንቅ የዘመናችን ሐዋሪያ በርቱ❤❤❤

  • @Ha17326
    @Ha17326 Před 2 lety +1

    ወንድም አክሊሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 Před 2 lety +1

    Basimab ba ewinat orthodox ladarakagen egizabeher yimasgn baseki naw ya cherasikuti kkkkkkkk Ayiiiii ya manafiqani nager baritu ya orthodox lijoche yan jsginawaiche ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪

  • @dawitagza5303
    @dawitagza5303 Před 2 lety +2

    የጌታ ልጇች በርቱ ተባረኩ በዚሁ ቀጥሉ🙏🙌

    • @hanabelaynhe1766
      @hanabelaynhe1766 Před rokem

      አንተ ማወቅህ ነው መጀመሪያ ስነስራት ይኑራቹ ለመዳን ከክርስቶስ ውጪ ለሌላ ጥቅም የለውም ገናለገና አይውቅም ብለህ ሰላሰብክ እንዲህ ያረገ ሲገባህ ተረትህን ያስጥልሀል

  • @Eyuel2154
    @Eyuel2154 Před 2 lety +6

    ይህን ሁሉ ጥቅስ ለማስረጃነት እየተሰጣቸው አንዴት ነው ሓሳባቸውን የሚደግፍ አንዲት እንኩዋን ጥቅስ ማቅረብ የማይችሉት? የእውነት ተበድለዋል ፈጣሪ ይሁናቸው፣ አክሊል ግን የተዋህዶ እንቁ ልጅ ነህ እሺ!!!

  • @user-jj6ke3je6p
    @user-jj6ke3je6p Před 2 lety +2

    ወንድሜ እባክህን ብዙ ሰዎችን እያሳሳተ እና ቤተ ክርስትያንን እየሰደበ ያለውን በአሜሪካ እሚኖረውን ወንጌላዊ ኤርምያስ አበበን በኦንላይን አዋራው

  • @bekurelesanat
    @bekurelesanat Před 2 lety +5

    አቡዬ እንኳን ደህና መጣህ

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Před 2 lety +2

    ወንድማችን በርታ ፀጋውን ያብዛልህ 💒✔👈

  • @cmpunk8854
    @cmpunk8854 Před 2 lety +1

    በእውነት።ልቦና።ይስጣቸው።መናፍቆችኮ።ለቀዋል

  • @dawittefera2793
    @dawittefera2793 Před 2 lety +1

    catholic bible has 46 books of old and 27 books of the new testament . I will let the addition part for those says it's 66.

  • @dirshutube5386
    @dirshutube5386 Před 2 lety +7

    አኬ 🥰 ማስረጃ አምጣ በቃ አምጣ ብራዘር 😅🥰

  • @SB-mq2eb
    @SB-mq2eb Před 2 lety

    Ake Egziabher Yebarkeh!

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v Před rokem

    አክሊል ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @BkbEntertainment-yu1rz
    @BkbEntertainment-yu1rz Před 8 měsíci

    የህፃናት ውይይት መሰለ ብዙ ሳናነብ ለምንድነው ለውይይት ምንቸኩለው ሐዋርያቶችን እንኮን ሳናውቅ

  • @highonlife6952
    @highonlife6952 Před 2 lety +2

    Bro kemer korahubek Orthodox lezelalem tenur 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @tademan96
    @tademan96 Před 2 lety +3

    የጴንጤ መድሃኒት አኬ

  • @tesfaabera2415
    @tesfaabera2415 Před 2 lety

    በሚገርም ሁኔታ ይህ ነገር ምን ላይ እንደሆነ የሞነግረን ጠፋ አቡም ቢሆን ችላ ይላል እና የሚያቅ ጊዜና ቦታውን በጌታ ስም ይንገረኝ ብያለሁ

  • @MERIHUNMELAKu-bk9sq
    @MERIHUNMELAKu-bk9sq Před 4 měsíci

    Wondim,Bible iji lay yelem ind kefite asayehu

  • @magnasajm3195
    @magnasajm3195 Před 2 lety

    Berta

  • @RainSoundMY
    @RainSoundMY Před 2 lety +2

    አንደበትህ በጣም ደስ ይላል

  • @abina216
    @abina216 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድም አክሊል ።።።።ሙስሊሞቹንም አስገባልኝ ወንድሜ በናትህ 😊😊

    • @user-yp1wu5sw8c
      @user-yp1wu5sw8c Před 10 měsíci

      ኡስታዞችን አስገብቶ ይወያይ ማንኛውንም ሳይሆን ኡስታዝ ወሂድ አቡ ሀይደር ኻሊድ ክብሮም ኻሊድ ካሳሁን ወዘተ ከነዚህ ውስጥ ያምጠመና ይግጠም

  • @SB-mq2eb
    @SB-mq2eb Před 2 lety +1

    Beleeew Bezero Wetuuuu,Wey Protestant Badoo Becha New Malet New!

  • @sleepandrelaxing4298
    @sleepandrelaxing4298 Před 2 lety

    ወንድሜ የድንግል በረከት አይለይህ በርታ

  • @temesgenkindie6383
    @temesgenkindie6383 Před 2 lety +1

    ይቅርታ ወንድሞች አንድ ለአንድ ሲሆን የበለጠ አስተማሪ ይሆናል በተጨማሪም ሰሞኑን ጀምሬ እያዳመጥሁ ነው ግን ሚታየኝ መጠየቅ እንጅ መጠየቅ ይፈራሉ መሰል ይንተባተባሉ

  • @yesfalegnkebtue2692
    @yesfalegnkebtue2692 Před 2 lety +10

    እወንት ለመናገር ከኦርቶዶክሳዊ ሚዴያዎች እንደ (ቴቄል ቲውብ ) ትምህርት ምወስድበት በጣም ለህይወቴ አስፈላጊ ነገር ሚያስተላልፍልኝ የለም ወንድሞቻች እግዚአብሔር ያበርታቹ ፀጋውን ያብዛላቹ አቡ በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ጓደኛህም በእውነት ፀጋውን ያብዛለት ቴሌ ግራም ፔጃቹ እንዴት ማግኘት እችላለሁ እንም ይሔ ሚዲያ በጣም መበረታታት አለብት በጣም በብዙ ሺዎች የተዋህዶ ልጆች ሚከቱሉት ሚዲያ መሆን አለበት ምክንያቱም ከፍሬው ያውቀታል እናም አቡ እናንተም በማስታወቂያ ምናምን ምህመኑ sibskribs እንዲያረግ መስራቱ አለባቹ በሩቱልን የመናፍቃን የእግር እሳት ነው የሆናቹባቸው

    • @user-vu1sc3oy7v
      @user-vu1sc3oy7v Před rokem

      ሀዋርያዊ መልሶች ብለሽ ስፅፊ ይመጣልሻን በቴሌ ግራም

  • @dembechatube
    @dembechatube Před 2 lety +1

    _በእውነት በጣም ባዶ ናቸው የሚገርሙ ናቸው ለምን ግን ማስረጃ ሳይኖራቸው ለምን ይጠይቃሉ እኔ ግን ይገርማሉ ባዶ ትንፋሽ ነው ባዶ ወሬ ነው ባዶ ቡሽቲ በስላሴ ስም ምን አይነት ጉድ ነው ደግሞ የእናንተን መጽሐፍ አይቸው አውቃለሁ የሚሏት ሙድ ትመቸኛለች 😄😄😆 ይገርማሉ ለማነኛውም ባዶ ጩኸት ነው ባዶ ልፋት ነው ምንም አያውቁም አለም ሁሉ ይላሉ ስለ አለም ነው የሚኖሩት ካቶሊክ ስልሳ ስድሰት 😄😄😆 አቤት ውሸት ሎቱ ስብሐት ግን ምን አይነት ልቦና ነው የአላቸው_

  • @musebetsegawyinoral
    @musebetsegawyinoral Před 2 lety

    Aklile anten yemiyahl sew ke enezih yemeselu yesew wra (kotet gar atdarek

  • @sintayehubirkneh698
    @sintayehubirkneh698 Před 2 lety +1

    አቡ በሳቅ ገደልከኝ ....እነዚህ ፊደል ማያውቁ ምን አርጉ ነው ምትላቸው ....

  • @musebetsegawyinoral
    @musebetsegawyinoral Před 2 lety +1

    aklile Anten bizu sew yitebkihal kef bel wede awdemihiret

  • @melkamu1639
    @melkamu1639 Před rokem

    በነገራችን ላይ አንድ አንድ በደንብ ያልተማሩ የፕሮስታንት ልጆችን እያቀረብክ አትሳቅ በመሳቅ ማሸነፍ የለም እውነት ኦርቶ የምትፈልገው እኛ የተክልዬን ቅዘን ጠጡ ነው ወይስ በታሪክ የመጣውን ወንጌልን እንድንከተል ነው የፈለከው

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa2416 Před rokem

    በርታልን የኛ ተወዳጂ አክሊልየ🥰❤❤

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Před rokem

    ኣየ የጴጤ ነገር ኣይይይይይይይ

  • @TesfayeFeleke-cm1di
    @TesfayeFeleke-cm1di Před 13 dny

    በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመከራከር የማይችል እና ከትምሕርት አውድ ጋር ካልገባው ሰው ለምን ታወራለህ የአትናቴዎስን ቀኖና አገኘና አንብበዉ ።ከሌለህ እኔ እልክልሐለሁ።

  • @Dani-zq3ft
    @Dani-zq3ft Před 4 měsíci

    ወይ ዘንድሮ ስንቱን ያሰማናል እረ አኬ አስወጡት

  • @sam846
    @sam846 Před 2 lety +1

    ወላዲተ አምላክ ማለት የአምላክ እናት ማለት ነው ገና ስሟ ሲጠራ የሚነዝራቸው ነገር ነው የሚገርመኝ

  • @user-qe1kw7vz9x
    @user-qe1kw7vz9x Před rokem

    ስላሴ ፍልስፍና ነው ያልከው ያህ ማለት አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ብሎ ጌትን መድህን አለም እየሱስ ክርስቶስ ያስየማረውን ፍልስፍን ነው ብላቹህ ታምናላችሁህን ?

  • @weynarg8970
    @weynarg8970 Před 2 lety

    መናፍቆች ግን እስከመቼ ነው እደዚህ እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ

  • @melakutamiru191
    @melakutamiru191 Před 2 lety +1

    አኬ ስታወራ ትንሽ ረጋ ብትል ጥሩ እልክ ውስጥ አትክተታቸው አውቀው ተረድተው እንዲመለሱ በእርጋታ አስረዳቸው... እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @xzioudxmaeron2615
    @xzioudxmaeron2615 Před 2 lety +1

    Aye gudachw new fetari yeraswn sew yasensael kente bezw etbekaln. Akelil abwye lelochm wdimoch yekrestose werasuch segawn yabezalachu

  • @user-zf9gn6db5i
    @user-zf9gn6db5i Před 2 lety

    አንተ ቴቄል
    ቆይ ከየት ነው የሰበሰብካቸው ግን በጣም ነው ፈታ ያደረጋችሁኝ

  • @SoriKetama
    @SoriKetama Před měsícem

    Akee❤❤

  • @musebetsegawyinoral
    @musebetsegawyinoral Před 2 lety +1

    Aklile ante wedelay kef yalk neh

  • @selamdilnesa437
    @selamdilnesa437 Před 2 lety +1

    Mnew yhe lj alem alem ale weys alem yemtbal lj wedo❤ nw😂😂😂😂 lemangnawm ake wendmachn bertaln😍😍😍😇😇😇😇😇

  • @mamushmamush5162
    @mamushmamush5162 Před rokem +3

    አይ ፔንጤ ከእውቀት ነፃ ጌታ ቀልብ ይስጣቹ

  • @ewunetamedia1048
    @ewunetamedia1048 Před 2 lety

    ወንድሜ በርታ ችለአል

  • @maragfasil4916
    @maragfasil4916 Před rokem

    ❤❤❤አኬ❤❤

  • @gechman3126
    @gechman3126 Před 2 lety +1

    አቡ ቴሌ ግርማ ሊንኩን አስቀምጥልን

  • @semonatklt1087
    @semonatklt1087 Před 2 lety +2

    አለም ሁሉ 66 ነው?😂😂😂😂ጀግና ጀግና ያረገዋል ወዮዮዮዮዮዮዮዮ

  • @relaxgodisincontrol9694
    @relaxgodisincontrol9694 Před 2 lety +1

    በጣም ይገርማል ለምንድነው እራስህ ጠይቀህ እራስህ የምትመልስው: ትንሽ ማወቅ ብዙ ያከራክራል: እልቅስ በቅጡ የእግዚአብሔርን ቃል አንብብ ስውን አትሳደብ ካልገባህ የሚያቅ ጠይቅ

  • @seifemensher6252
    @seifemensher6252 Před 2 lety +1

    እነዚን ከማስተማር ዶክተር ማደደብ ይቀላል

  • @fikermamo9371
    @fikermamo9371 Před 2 lety +2

    ምንም ተጨባጭ እውቀት የለውም ጊዜ ማጥፋት ነው

  • @beletechassefa8286
    @beletechassefa8286 Před rokem

    Tagezeton kasoshen amtuy

  • @emebetbekele9024
    @emebetbekele9024 Před 2 lety

    Yene ake ufffffff tigistik,kumnegerik migerm new,beza ly damo lik lik mitnegrewus neger, geta yitebikik kalehiwotin yasenalin

  • @alemayehutaye1175
    @alemayehutaye1175 Před 2 lety +1

    Beyesusm ere protestantoch eferu begeta esrael yelal ende hagerna haimanot meleyet emaychel sew endet new ezihi likeraker yemetaw alakm manenem algedelem prowoch ke 0 temaru

  • @alazarendale2691
    @alazarendale2691 Před 2 lety +3

    ቆይ ምን ላይ ነው TG ከሆነ ይነገረንና እኛም እናዳምጥ

    • @alem_nuguse
      @alem_nuguse Před 2 lety

      Telegram lay ጥያቄ እና መልስ ይላሉ ስሙ

  • @bogalewondimu5527
    @bogalewondimu5527 Před 2 lety

    በየአመቱ መፅሐፍ መጨመር ነውርም ነው ፡፡

  • @ashenafibariso8758
    @ashenafibariso8758 Před 2 lety

    1 ጥሞ 4:7

  • @tubeb7035
    @tubeb7035 Před 2 lety +1

    ዝም ብሎ መለፍለፍ ካቶሊክ ወደ 73 ነው የምትቀበለው ምን ይዘባርቃል

  • @user-ro1fw1br6v
    @user-ro1fw1br6v Před 4 měsíci

    የኔ ጀግና ኦርቶዶክስ❤

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety +4

    አይ ግርምኮ የሚሉኝ አያዳምጡም ኹሉም ግትር ነው የሚሉት እኔም እኅት አለችኝ ጥያቄ እናነሳና ስመልስላት ከነ ማስረጃው ዝብቅርቅ ነው የሚያረጉት አይሰሙ ማስረጃ ሲያመጡላቸው አያምኑ ቅጠ ቢሶች ናቸው

    • @dembechatube
      @dembechatube Před 2 lety +2

      _ላምሮትየ እህቴ እንኳን አደረሰሽ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እህቴ እነዚህ አይሰሙም ዝም ብለው ባዶ ልፍለፋ እኔ ግን ለመዝናናት ይመስለኛል የሚጠቀሙት ላምሮት ግሩፕ ላይ ብትሰሚያቸው ገራሚ ናቸው ይሄ ከግሩፕ ነው የወጣ አሳዛኝ ናቸው ልባቸው ታውሯል_

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety +1

      @@dembechatube እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ የእውነት ብለሃል ይገርማሉ በጣም ለመስማት የቸኮልህ ለመናገር የዘገየህ የሚለውን ቃል ብንተገብርው ኹሉ ነገር በመደማመጥ ቢሆን ቢያንስ የማስተዋሉ ነገር ይመጣ ነበረ ችግሩ መደማመጥ የለም ቀጥታ እጥቅስ ላይ መሮጥ ብቻ የሕይወትን ነገር እደሆነ አስበው ረጋ ብለው ቢያሰተውሉት ኹሉንም ነገር እውነቱን ይረዱት ነበረ የሚገርመው ኹሉም አንድ ናቸው ከኅቴ ጀምሮ አይሰሙም ማወናበድ ብቻ ነው ስራቸው ልቦናቸውን እግዚአብሔር አምላክ ይመልስላቸው ደግሞ ምን ጥያቄ ብጠይቃቸው ሮጠው ድንግል ማሪያም ላይ ነው ችግራቸውን የሚያያይዙት ከርሷ ጋር ብቻ ነው መልስ ሲጠጡ አይቸ አላውቅም ትላልቆች ራሱ በመምህር ዘበነ ላይ ቀርበዋል መልስ ሰጥተው አያቁም በቀልቀል ብቻ እና ብቻ ናቸው ዘይትገረም

    • @dembechatube
      @dembechatube Před 2 lety

      @@user-xg3tw6uv4z _እህቴ ከእነ ዘበነ ከእነ ምህረተ አብ ውጭ ከማርያም ውጭ ከሆነ ትምህርታቸው የሚከተላቸው አይኖርም አንድም ዩቲዩብ ተከታይ አይኖራቸውም የእነሱ ንግድ በማርያም በጻድቃን በዘበነ በመምህራኖች ላይ የተመሰረተ ነው ማለቴ እነሱን እየዘለፉ ከአላስተማሩ ንግዱ ይቋረጣል 🤣😂 እህቴ ልቦናቸው በጣም በማይከፈት ቁልፍ ነው የቆልፈውት እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይክፈትላቸው ግን ከኀቴ ጀምሮ ነው የአልሽ ማለቴ እህትሽ ምን ነው? ከመናገር ይልቅ መስማት ከማስተማር ይልቅ መማር መቅደሙን አላወቁም እህቴ በርችልን ብዙ ታላላቅ ወጣቶች አሉ ጎበዞች_

    • @dembechatube
      @dembechatube Před 2 lety

      @@user-xg3tw6uv4z ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ 💚💛❤️🥰😍

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety +1

      @@dembechatube እውነት ነው ለሕይወት ሳይሆን አብዛኛው ለሽቀላ ስለሆነ ነገሩ ትክክል ነህ ደግሞ አወድ አንድ እኅት አለችኝ ከተማ ነበረ ያደገችው እነሱን ተላብሳለች ቤተሰቦች ኦርቶዶክ ተዋህዶ እምነት ተከታዎች ነን እርሷ ግን ከልጂነቷ ከተማ ስላደገች የነሱ መሳይ ድርቅ ያለች ናት ጥያቄ እንኳ ጠይቃኝ ብመልስላትም የሆነ ስድብ ላይ ነው የምሮጠው የስድብ አፍ የተሰጣቸው ይመስል ብቻ ምን ይባላል ልቦናቸውን ይመልሰው ነው

  • @user-pq1sd9fw3k
    @user-pq1sd9fw3k Před 2 lety

    *kkk manenent litaye litaye yilal.bado hula protestantoch tebelachu.*

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd Před 6 měsíci +1

    የኔ ዶለዝ ምን ታምታታለህ 81 የሚልስ አንተ ታመጣለህ የቃላት እንቆቅልሸ አትጫወት bro. ና እኔን አውራኝ.

  • @user-dr3ch1ez2t
    @user-dr3ch1ez2t Před 11 měsíci

    አለምማ እንደእናንተ አይነቱን ለመፍጠር እውነታውን ደበቀች
    ኢትዮጵያ እኮ የባሕር በር ነበራት
    የሚገባ ይግባው

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye7968 Před 2 lety

    Wendime tigistun yist enesu alemawek negisobachew new miderkut

  • @yohannesgirma2
    @yohannesgirma2 Před 2 lety +3

    ወይኔ በፈጣሪ! ልጁ ለምን ጥያቄውን አይመልስም? ለምንድን ነው ሌላ ነገር የሚያወራው?
    "መፅሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው። ለምን ይህን ትቀበላለህ? ቅዱስ መጽሐፍ ነው ያለው ማን ነው?" ሲባሉ መልስ ያጣሉ። ምክንያቱም "መጽሐፍ ቅዱስ" የተባለውን የቅዱሳት መጻሕፍት ጥራዝ (ስብስብ) ቀኖና ሠርተው ያስረከቡን በዘመኑ የነበሩት ቅዱሳን አባቶቻችን ናቸው። ይህ ደግሞ የማይቀየር፣ ማንም ሊክደው የማይችለው ታሪካዊ ሀቅ ነው። እነሱም ሊክዱት ስለማይችሉ ጥያቄውን መቼም በቀጥታ አይመልሱም (ሊመልሱትም አይችሉም... the video's caption 😁)። ምክንያቱም "66ቱ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ" የሚለው ፍጹም ስህተት የሆነ አቋማቸው "መጽሐፍ ቅዱስን ከአባቶች/ከቤተ ክርስቲያን አገኘሁት" እንዲሉ አይፈቅድላችውም። እሱን admit ካደረጉ ቀጥሎ ለሚመጣው "ታዲያ ለምን ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍትን፣ ቅዱሳን አበውን፣ ቅዱስ ትውፊትን፣ አዋልድ መጻሕፍትን አትቀበሉም? " ለሚለው ጥያቄ ምንም መልስ ሊኖራቸው እንደማይችሉ ያውቁታል። ስለዚህ ሁልጊዜ አታልለው፣ የማይገናኝ፣ logic የሌለው ነገር ተናግረው፣ አደባብሶ ለማለፍ መሞከር ነው ያላቸው አማራጭ።

  • @asmamawbirhanu784
    @asmamawbirhanu784 Před 2 lety +1

    Brother evidence ameta 😆😆😆
    Kelahiwot yesemalen wendeme ake

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 Před 2 lety

    This argument is not based 9n knowing. The person who argued is not protestant he is the followers of Only Jesus

  • @EyerusKasu-zl9rc
    @EyerusKasu-zl9rc Před 7 měsíci

    Ay menafkan gudachhu

  • @sussa8602
    @sussa8602 Před 2 lety +3

    እንደው ዝም ብለው ሚደርቁት ነገርስ ሲያሳፍሩ ደናቁርት ኸረ አታሳፍሩን ሂዱና እዛው ሚሞኝላችሁን ፈልጉ 🤮🤮🤮

  • @ayemati3343
    @ayemati3343 Před 2 lety

    Mndnew faceyachun

  • @mahima768
    @mahima768 Před 2 lety

    ሲያሳዝኑ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před rokem

    መናፍቃን ባዶ ጩሕት ቢቻ።

  • @Wealthethio
    @Wealthethio Před 4 měsíci

    ግሩፑ ምንድን ነው?

  • @yohannesgirma2
    @yohannesgirma2 Před 2 lety +1

    "Chrash ግሪኮች? Begeta sm!" 😂

  • @bezaasfaw4097
    @bezaasfaw4097 Před 2 lety

    ለሺ ... ማሰሪያው አንድ ልጥ