ክርስቲያን Vs ተሃድሶ | ኢየሱስ አማላጅ ነውን? | ሥርዓታዊ ክርክር | አቡ Vs ሜሎስ | ቴቄል ተሃድሶ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 06. 2022
  • አስገራሚ ፍጥጫ ያለበት አስተማሪ ክርክር ከተሃድሶ ፕሮቴስታንት ወንድማችን ጋር በቲክቶክ ላይቭ የተደረገ ውይይት።

Komentáře • 648

  • @user-qv6cg3os4v
    @user-qv6cg3os4v Před 2 lety +86

    ተሀድሶ ሀሳዊ መሲህ
    ተመለስ ወደ እውነተኛዋና ቀጥተኛዋ እምነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ⛪⛪💒💒

  • @zeamazimare580
    @zeamazimare580 Před 2 lety +43

    አቡ ወንድማችን ከዚህም በላይ እውቀት እና ጥበብ ፀጋውን ይስጥህ እግዚያብሔር ይባርክህ 🙏❤🙏❤🙏❤

  • @yesfalegnkebtue2692
    @yesfalegnkebtue2692 Před 2 lety +44

    አቡና አንበሳዬ አስደምኸናል እኮ ነፍ አመት ኑርልኝ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤👌

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u Před 2 lety +51

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ወድሜ አብየ እግዚአብሔር አክሎ ጥበቡን እውቀቱን ያድልህ የኛ አይን እንዲህ አድርገህ ፈትፍተህ አጉርሰን የኛ እንቁ ሰውስ ፈዞል በቁሙ ሙቶል እግዚአብሔር ከተመረጡት ይደብልቀን አሜን

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v Před 2 lety +17

    የተዋህዶ ልጆች አቡዬ እናበረታታው ላይክ ሼር አድርጉ

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 Před 2 lety +37

    አቡ,ውድ,ወንድማችን,ቃለህይወት,ያሰማልን,እግዚአብሔር,ፀጋውን,ያብዛልህ,
    መናፍቃኖች,አውቆ,የተኛ,ቢቀሰቅሱት,አይሰማም,ናቸዉ

    • @sabawelday2213
      @sabawelday2213 Před rokem

      Awqo yetega biqeseqisut aysemam

    • @Tigsit-ro3mm
      @Tigsit-ro3mm Před měsícem

      lebachu wust yalewn telacha geta er yenkalelachu ya amese nager beka mene honachu naw gein ba geta Orthodox endi endalhonech enawekalen kayet enda merachu tesadabiwoch

    • @Tigsit-ro3mm
      @Tigsit-ro3mm Před měsícem

      lebachu wust yalewn telacha geta er yenkalelachu ya amese nager beka mene honachu naw gein ba geta Orthodox endi endalhonech enawekalen kayet enda merachu tesadabiwoch

  • @user-zl4ui3uk4o
    @user-zl4ui3uk4o Před 2 lety +18

    አቡዬ 🥰🌹ችሩ መድሃኒት ዓለም ይጠብቅህ 🤲✝️✝️🤲

  • @zelalemgetaneh7433
    @zelalemgetaneh7433 Před 2 lety +17

    ወንድማችን አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን የእውነት በጣም በጣም ሲበዛ ጎበዝ እና አስተዋይ ልጅ ነህ የድንግል ልጅ
    እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
    ሜሎስ ደግሞ እግዚአብሄር አምላክ ወደ ልቦናህ
    ይመልስህ ማስተዋሉን ይሴጥህ

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 Před rokem +6

    ወንድማችን አቡ ፀጋውን ያብዛልህ እንዲሁም አክሊል የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃችሁ።

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před 2 lety +18

    አቡ ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏

    • @didimamo9835
      @didimamo9835 Před 2 lety

      Minim tsega yemebalew selelelew Awo yabzalet

  • @hdhdhdhdrhdhd7683
    @hdhdhdhdrhdhd7683 Před 2 lety +11

    ውድማችን መናፍቃን ኣይገባቸዉም እግዚኣብሔር እድመና ጥና ይስጥልን

  • @birhan7175
    @birhan7175 Před 2 lety +9

    ጌታችን መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እኛን ለማዳን ነው የመጣ አሜን ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር 🙏

  • @destadesta64
    @destadesta64 Před 2 lety +22

    አቡ ወንድማችን በዉነት ቃለህይዎት ያሰማልን በግዚአብሔር ስም እያስመሰሉ እየሱስ ክርስቶስን አማላጅነዉ የሚሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ አቡ ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ👏👏👏📚📚📚

    • @fantamehari6811
      @fantamehari6811 Před rokem

      አይ እኔን ደስታ ማስረጃ ማቅርብ አልቻለምኮ ወንድምህ

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +26

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ ወንድማችን
    በእውነት እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ
    አየ መናፍቃን እግዚአብሄር ልቦና ይሰጣችሁ

    • @abeselomzewde4015
      @abeselomzewde4015 Před 2 lety +1

      ተረት እያወራ ግራ አጋባቹ , ዙሪያ ጥምጥም አትሂዱ !!! የሐ. ስ 4 : 12 ን አንብቡ !!!

    • @bini9983
      @bini9983 Před rokem

      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12

  • @zadelove4676
    @zadelove4676 Před 2 lety +16

    ቃይ የትናችሁ ኦርቶዶክሳውያን ላይክ ሸር እያረጋን እናበረታታው ወዲማችን አቡን ለወሬቢሆን ስትሺህ ሰው በገባ ነበር ለእምነትግን 000000ለምን ?ፀጋውን ይጨምርልህ ወዲማችን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 2 lety +8

    መናፍቃን ምንም ብትሞግታችው የተጣሙ ብረቶች ናቸው ሚስጡሩን የእስራኤል አምላክ ይግለፅላችው እየውቁም ቢሆን መረታት አይፈልጉም እና በጣም ፀልይላችው ፣ አቡዬ ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ። አሜን አሜን አሜን

  • @user-dn7ru2zn1y
    @user-dn7ru2zn1y Před 2 lety +17

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እጂ የቅዱስት ድንግልማርያም ልጅ ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ እጂ አማላጅ አይደለም በእውነት ልቦና ይስጣቹ አማላጅ የምትሉ

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f Před 2 lety +6

    አቡ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ከዚ የበለጠ መገለጥ ይሁንልህ በእውነት እነሱ በአንድ ጥቅስ ብቻ የተመሰረተ ሐይማኖት ነው

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u Před 2 lety +84

    ፍትህ ለመስቀላችን እዴት ያለ ድፍረት ነው በስመ አብ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ተኩላወች

    • @weyzertesfaya9435
      @weyzertesfaya9435 Před 2 lety +8

      አሜን ማሥተዋሉን ይስጣቸዉ

    • @woinshettsegaye2771
      @woinshettsegaye2771 Před 2 lety +2

      Tikikil

    • @user-fb1gt5pe3q
      @user-fb1gt5pe3q Před 2 lety +14

      መስቀላችን እኮ ደስ ስለሚላቸዉ ነዉ በነገራችን ላይ መስቀል እደሚያድን ያዉቃሉ ማመን አቃታቸዉ እንጂ አገት ላይ እንኮ ደስ እኮነዉ የሚል ክብር ምስጋና ለመድሀኔአለም ይሁን

    • @surafeldereje1820
      @surafeldereje1820 Před 2 lety

      ደግሞ ለእንጨት። red cross እና የናንተ መስቀል አንድ ነው። meaningless

    • @habtamukifle1911
      @habtamukifle1911 Před 2 lety +3

      መስቀሉ እኮ ከሱቅ ነው የሚገዛው😏

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před 2 lety +6

    ኣቡየይይይ የኔ ጀግና አንካን በሰላም መጣህልን ዕንቅ ወንድማችን በውነት ባንተ አንዴት አንድኮራ ኮ ስለዚ አምየ ትጠብቅልኝ አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትነብር😘😘😘

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 2 lety +12

    አቡ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከእዉቀትህ በላይ እዉቀት ያጎናጽፍህ ጸጋዉን ያብዛልህ እመብርሐን ወላዲተ አምላክ ምልጃና ጸሎት አይለይህ ወንድሜ በርታልን 💒💒❤

  • @nononononono3721
    @nononononono3721 Před 2 lety +15

    የተዋህዶ እንቁ አቡ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እውቀትን ይጨምርልህ ፅጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u Před 2 lety +11

    አቡየ እግዚአብሔር ያበርታህ ወድሜ ልብህን አደረቀህ እመ ብዙሀን የድካምህን ዋጋ ትክፈልህ አሜን ወንድማችነንም የጋረደው አይነልቦናህን እግዚአብሔር ይክፈትልህ አሜን እንግሊዝኛ ምንባቡን ከማንበብ አጪሪቱን አቡነዘበሰማያት ብትፀልይ በቂህ ነበር ። ዝብሎ ማንበብ ትርጉም የለውም የሊዲያን ልብ የከፈተ ያንተንም የመሰሎችህን ልብ ይክፈትልህ አትከራከር በደረቁ ትክክለኛውን መፅሐፍ ቅዱስ አንብብና ተረዳ የመምህር ተስፋየን ትምህርት ተማር ስህተትህን በደብ ይገልፅ እልሀል ።

  • @AKIA-X-MAN
    @AKIA-X-MAN Před 2 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቡ ከዚ በላይ እንድታገለግል ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Rurama-bv7rx
    @Rurama-bv7rx Před 2 lety +10

    ተባረኩ ወንድሞቼ በትህትና በወንድማማችነት ስለሆነ የምታደርጉት ዉይይት ደስ ይላል ሁላችንም የአንድ አባት ልጆች ነን

  • @engidatekaye9681
    @engidatekaye9681 Před 2 lety +17

    ይሄ መማማር ሳይሆን መጨቃጨቅ በሉት። መናፍቅ መናፍቅ ነው ። ድርቅ ያለ እውቀት የሌለው አንገቱ ላይ ያለውን መስቀል እንኳን ሳያምንበት ነው ያንጠለጠለው። በርታልን የተዋህዶ እንቁ።

    • @didimamo9835
      @didimamo9835 Před 2 lety

      Menafkema enante nachu dreq yemtlut yale Eweket

    • @fentayenigusie7999
      @fentayenigusie7999 Před 2 lety

      @@didimamo9835 😂🤣😂🤣😃😄😁😁😁

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o Před 4 měsíci

    ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አመብርሀን ሚስጥሩን ትግለፀልህ በቤቱ ያፅናህ በርታለን እንዳተ አዪነቱን ትክክለኛ ኦርቶዶክስን ያብዛልን

  • @hanihahaniha602
    @hanihahaniha602 Před 2 lety +10

    ከልብጦ የሚሰማ ፍጡር
    ወንድሜ አብ በርታልኝ ጀግናችን 💪😍

  • @user-bh6bt6cu5x
    @user-bh6bt6cu5x Před 2 lety +3

    በስሜ በኩል የምትለምኑትን ሁሉ አደርጋላችኋለው ብሎአልና የምህረት ምልጃ ስንጠይቅ ምህረትን እናገኛለን። ሜል ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ❤

  • @surafeldereje1820
    @surafeldereje1820 Před 2 lety +8

    Thank you Melos🙏🏽 እግዚአብሔር ሲረዳ ብቻ ነው ሰው የእግዚአብሔርን ቃል እውነት ሊሰማ እና ሊቀበል የሚችለው። መጋረጃው ገና አልተቀደደላቸውም🤷🏽‍♂️

  • @fantamehari6811
    @fantamehari6811 Před rokem +5

    ሜሎስ ህይወትህ ዘመንህ ይባረክ አንተ ኦርቶዶክሱ አይኖችህን ጌታ ይክፈት

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před 2 lety +15

    ማህተባችንን አዉልቀዉ የኛ ብቻ ነዉ እስመሳይ መስቀሉ የኛ ብቻ ነዉ

  • @user-np8uq7jb7c
    @user-np8uq7jb7c Před rokem +3

    አቡና ጀግናዬ 👏👏👏❤❤❤❤ፀጋዉን ያብዛልህ በርታልን

  • @elatube4539
    @elatube4539 Před 2 lety +6

    wooow Abu you are wonderful, God bless you more😍❤❤❤

  • @biniammessay3783
    @biniammessay3783 Před 2 lety +4

    አቡ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከእዉቀትህ በላይ እዉቀት ያጎናጽፍህ ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @getanehzewdu6182
    @getanehzewdu6182 Před 2 lety +4

    ወንድማችን አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v Před 2 lety +4

    አቡዬ ምርጥ የተዋህዶ ኮኮብ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋው ያብዛልህ

  • @selamabreham2852
    @selamabreham2852 Před rokem +3

    Abu kale hiwet yassemalen Amen

  • @user-ns9ey2pf7g
    @user-ns9ey2pf7g Před 2 lety +4

    የኔ ውድ አቡየ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ን ያሰማልን አሜን፫

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 Před 2 lety +12

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አቡ ውንድማችን በርታልን በትግስት ካልሆነ ጴንጥ እንደሆነ መቃወም (ፕሮቴስት) ማድረግ ስለሆነ አይሰሙህም ምክንያቱም እኔ ፕሮቴስታንት ነበርኩ አሁን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን ጌታችን መድኅኔታችን ይክበር ይመስገን ወደ እውነተኝኛይትዋ ቅድስት ቤተክርስቲያን እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተመልሻለለ ስለዚ አውቃቸለው አይሰሙምግትር ናቸው ትክክል ነን ስለሚሉ በጣም ነው የማዝነው የማዝንላቸውም ምን ይባላል እግዚአብሔር ያስባቸው ልቦና ይስጣቸው
    ውንድማችን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፀጋን ያብዛልህ

    • @user-pq7si2gw7c
      @user-pq7si2gw7c Před 2 lety +1

      ክክክ አታላይ ባለምጡቆች ወደprotestant እየመጣ አንች መቼ መጽሃፍ ቅዱስ አንብብሽ?

  • @selam5099
    @selam5099 Před rokem +1

    አቡ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ እውቀት ያብዛልህ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ

  • @user-bx9oq2rl9w
    @user-bx9oq2rl9w Před 2 lety +12

    አውቀው የተኙ መናፍቆች ምንም ማድረግ አይቻልም አቡ ቃለ ሂዎት ያሰማልን

  • @alemkeraga5382
    @alemkeraga5382 Před rokem +1

    አቡ ወንድማችን አግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ አንተ የሠጠኸው ማስረጃ የሚያዳምጥ ጆሮ ላለው ሰው ከበቂ በላይ ነው ወንድማችን የሚረዳበት ልቦና ይስጠው አቡ በርታ ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን አሜን

  • @habtabehbe466
    @habtabehbe466 Před 25 dny

    የኔ ወድም እመብርሀን አሁንም ትግለፅልህ❤❤ ❤

  • @bebirualex
    @bebirualex Před 5 měsíci

    የሁለታችሁ ዕውቀት እና አንዱ ለሌላኛው ያላችሁ አክብሮት እጅግ በጣም የሚያስደንቂ ነው ። እኔን በበኩሌ እየሱስ ክርስቶስ ትክክለኛ አማላጅ እንደሆኔ ወንድማችን መሎስ አሳምኖኛል ።

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    እር ፍጣሪየ ሆይ የተሀድሶ ነገር ይገረማል መስቀላችን ምን ብሎ ነው ያደረገው አቡየ ውንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ኦረቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዝላለም ትኑር አቤት ትክክለኛ እምነት ስለሆነች የሀገር ተሀድሶ ይከራከሩናል በውነት ልቦና ይስጠን የድግል ማርያም ልጅ እንዳታስታውሉ ከአይናችሁ የጋረደውን ልክ እንድ ጋአዝ እንድ ኤልሳ አገልጋይ አይናችሁን ይክፈትላችሁ

  • @user-bb5on2ri4b
    @user-bb5on2ri4b Před rokem

    ወንድሜ ሜሎስ ያባቴ ልጅ ተኩላ ሳቶን ፍጹም አና ትክክለኛው የክርስቶስ በግ ነክ ለኔ ።ዘመንክ ይባረክ.ወንድሜ አቡ አንተም እደዛው አባታቹ ወይም እረኛቹ አንድ ነው ስለ አባታቹ ታሪክ የተረዳቹበት መንገድ ነው የተለያየው ምንም ተኩላ አልታየኝም ፈጣሪ ሁላችንንም ከተኩላ ይጠብቀን ፈጣሪ ጨርሶ አይነ ልቦናችንን ያብራው ፀጋውን ያብዛላቹ ሳላደንቃቹ ማለፍ አልችልም ተባረኩልኝ❤❤❤

  • @user-yw9bh9rm9m
    @user-yw9bh9rm9m Před rokem +11

    ምልጃ ማለት ፈራጅ
    ማለት ነዉ
    ኣማለጅ ማለት የምለምን ማለት ነዉ
    ስለዝህ ኣማለጅ እመብየቴ ማርያም ናት
    ፈራጅ መዳሀንኣለም ነዉ⛪💯🙏👈

    • @bini9983
      @bini9983 Před rokem

      😳😳 mnayinet awezagabi tsuf nw

    • @salahhakfen
      @salahhakfen Před rokem

      አማርኛ እችላለው እንደውም በደንብ ነው ምችለው ምልጃ ፈራጅ ማለት ነው ሲባል ሰምቼ አላውቅም

    • @ordox9388
      @ordox9388 Před rokem

      ​@@salahhakfen ተማላጅ ሊል ፈልጎ ነው

  • @mekdi-dx4th
    @mekdi-dx4th Před rokem

    አቡ በውነት ከዚም በላይ እግዚያብሄር እውቀቱን ያብዛልህ

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 Před 2 lety +8

    አይ,መናፍቃኖች,ከንቱ,ከንቱ,ናቸው,እግዚአብሔር,የመናፍቅን,መንፈስ,ይገስጠው
    አቡ,መድሀኒያለም,ትግስቱን,ይስህ,በስመአብ

  • @zinashzinash2504
    @zinashzinash2504 Před 2 lety +3

    ወንድሜ አቡ እግዚየብሔረ ፀጋውን ያብዛልህ
    ተዋህዶ ⛪🙏🙏🙏💘💘

  • @WelansaYgezu-tv9bw
    @WelansaYgezu-tv9bw Před měsícem

    አቡዬ ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን አይ መናፍቅ መጥመም ነው ስራቸው በቃ ልቦና ይስጣቸው

  • @nabiotmitiku7100
    @nabiotmitiku7100 Před 2 lety +5

    ጉባኤ ይዘው ነው እርእስ የሚመርጡት አቡዬ የኔ አንበሳ በርታልኝ

    • @minichel1523
      @minichel1523 Před rokem

      Malos grwat

    • @minichel1523
      @minichel1523 Před rokem

      Fota lebashu sle eyesus algebaw. Ashenafi mehon new mifelg saygebaw

  • @adnewtemesgen3416
    @adnewtemesgen3416 Před 2 lety +10

    “እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት፤”
    - ዕብራውያን 5፥7

    • @omaromar-ef9re
      @omaromar-ef9re Před rokem +6

      ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ...ዕብ 5:7 "እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት፤"
      ይህ ጥቅስ በማያሻማ መንገድ የተገለጸ ነገረ ሥጋዌ ነው:: ይኸውም ጌታችን ፍጹም አምላክ ቢሆንም ፍጹም ሰውም ነውና በሥጋው ወራት ከኃጢአት በቀር በሰው ያለውን ልማድ ሁሉ በሥጋዌ የፈጸመ ነው:: ለአብነትም እንደበላ እንደተኛ ለሞተ ሰው እንዳለቀሰ ተጽፋል::በለበሰውም ሥጋ ዳግማዊ አዳም ተብሎአል::
      ማቴ 8:22 "ኢየሱስም...ወደ ታንኳም ሲገባ ደቀ መዛሙርቱ ተከተሉት።እነሆም፥ ማዕበሉ ታንኳይቱን እስኪደፍናት ድረስ በባሕር ታላቅ መናወጥ ሆነ፤ እርሱ ግን ተኝቶ ነበር።"
      ማቴ 26:20 "ኢየሱስም...በመሸም ጊዜ ከአሥራ ሁለቱ ደቀ መዛሙርቱ ጋር በማዕድ ተቀመጠ።"
      ዮሐ 11:35 "ኢየሱስም እንባውን አፈሰሰ።"
      1ቆሮ 15:45 "እንዲሁ ደግሞ። ፊተኛው ሰው አዳም ሕያው ነፍስ ሆነ ተብሎ ተጽፎአል፤ ኋለኛው አዳም ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆነ።"
      ጌታችን በዮሐ 14:6 "እኔ መንገድ ነኝ" ብሎ እንዳስተማረን አራያችን ምሳሌያችንና መምህራችን በመሆኑ ጾማል ጸልዮአልም::
      ማቴ 4:2 "አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ጾመ"
      ሉቃ 22:39-46 ተንበርክኮም። አባት ሆይ፥ብትፈቅድ ይህችን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፤ ነገር ግን የእኔ ፈቃድ አይሁን የአንተ እንጂ እያለ ይጸልይ ነበር።"
      ጌታችን ሊቀ ካህናት ተብሎ ነበርና በሥጋው ወራት እንደ ካህናተ ኦሪት የበግና የፍየል ደም ያቀረበ አይደለም:: ይልቁንም ጸሎትን እንደላም ልመናንም እንደ በግ አድርጎ አቀረበ:: አንድ ጊዜም ስለሆነ ያቀረበው ግዳጅ የሚፈጽም መሆኑን ሲያጠይቅ "በፍጹም ኃዘንና በእንባ" አቀረበ አለ:: "ከሞት ሊያድነው ወደሚችል" ሲልም ሰው ሁሉ በአንዱ አዳም እንደ ሞተና በጌታም ቤዛነት እንደ ዳነ ስለ ምእመናን በጌታችን መናገሩ ነው::
      "እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት" የሚለው ወልድ "በኩር" ሆኖ ሳለ አምላክነት ገንዘቡ ሆኖ ሳለ ፍጹም ሰው በመሆኑ ስለ አዳም ያቀረበው ቁርጥ ልመናው ተሰማለት አምላክ ነኝ ልጸልይ አይገባኝም ሳይል ሰው በመሆኑ ታዝሆልና:: ስለ መታዘዙም እግዚአብሔርን ስለ መፍራቱም ቢል አንድ ነው በአዳም ተገብቶ ነው እንጂ ጌታችን ከመከራ መስቀል በኃላ የሚያማልድ ሆኖ አይደለም:: ሁሉን ነገር ያደረገው እኛ በብርቱ ጩኸት ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን በእግዚአብሔር ፊት እንድናቀርብ ለአብነት ነው::እግዚአብሔርን በመፍራት የምንጮኽው ጩኸት እንደሚሰማልን አርእያነቱን የሚያሳይ ቃል ነው::

    • @user-sy8hs2zj9y
      @user-sy8hs2zj9y Před rokem

      @@omaromar-ef9re እውነት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

    • @emebetalemu3552
      @emebetalemu3552 Před rokem

      besegaw werat yemil altayeshem

  • @user-pf6cp1my7p
    @user-pf6cp1my7p Před 9 měsíci

    ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር ወንድማችን አቡዬ ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤ አይ መናፎቆች ግን እንደዚህ መስቀል ያደርጋሉ እንዴ??😢😢

  • @elsabetteshale9403
    @elsabetteshale9403 Před 2 lety +2

    Abuye tsegawun yabzalih Egizabher

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v Před 2 lety +3

    አቡ የተዋህዶ እንቁ እየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ብሎ የሚናገሩ መናፍቃን እንደ አሪኦስ ክህደታቸው ያስጠላል አቡ አንተ ብቻ አስተምረን

  • @ageraasmer1921
    @ageraasmer1921 Před 2 lety +2

    አቡየ የእኛ እንቁ 🙏እግዚአብሔር ካንተጋር ነው አሸነፊ እና ትክክል

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před 2 lety +5

    አቡ ፀጋውን ያብዛልህ ገራሚ ነው 👏👏👏እንደዚህም ለመነጋገር ፀጋ ያስፈልጋል
    እዉነት ግን እኸ ብለህ ስማው😄😄😄 አቡ እንዴት እንደማከብርህ 🙏🙏🙏🙏በርታ መናፍቃን ግን መዘባረቅ ሲወዱ ዉይይይይይይ ፈራጁ ማነው ፦የምህረት ዘመን ነው አረ ወዴት ወዴት

    • @tgbeyene3548
      @tgbeyene3548 Před 2 lety

      የእግ/ር ቃል አይቃያርም አንዳችንም መጫመር አይቻልም።
      ቃሉ ያመልዳል ይለለ
      ግን እናንተ በዉሻት ተረት ተረት ትንጋረለችሁ
      ግን ጌታ ይቅር ይበለችሁ
      ብታምኑም ባታምኑም እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ያመልዳል አማለጃችን እርሱ ብቻ ነው 100%።✅

    • @hatersata.1627
      @hatersata.1627 Před 2 lety +2

      @@tgbeyene3548 ስለእውነት መፅሃፍ ቅዱስ ካነበባችሁ መንፈስ ቅዱስ ይማልዳል የሚልምአለ ።ግን ችግራችሁ ከጌታ ጋር ነው ልክ እንደ ተጣለው ።

    • @hatersata.1627
      @hatersata.1627 Před 2 lety

      @@tgbeyene3548 መጀመሪያ የአለሙን ፈጣሪ ስሙን አትቆራርጭ ሁለተኛ ቃላት አትግደፊ ምክነያቱም የቃላት መዛባት ትርጉም ላይ ያወዛግባል እሽ የጌታ ሰዉ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před rokem

    አቡ ወድማችን እግዚአቤሔር አምላክ እውቀቱን ይጨምርልህ ከኛ ወገን ያልሆንከው ታድሶ መስቀላችንን አውልቅ መስቀሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ብቻ ነው

  • @selamtesfaye1648
    @selamtesfaye1648 Před 2 lety +2

    “አንድ እግዚአብሔር አለና፤ ደግሞም በእግዚአብሔርና በሰዎች መካከል አንድ አስታራቂ አለ፤ እርሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5 (አዲሱ መ.ት)

    • @user-nu5pw1td6y
      @user-nu5pw1td6y Před 2 lety

      ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ወይስ አይደለም???

  • @getachewdagne5626
    @getachewdagne5626 Před 2 lety +6

    ኢየሡሥ ክርስቶስ ሖይ ሥለፈሰሰው ደምሕ ሥለተቆረሰው ሥጋሕ ብለሕ ይቅር በለኝ ነው ብለን እንጸልያለን እኛ ኦርቶዶክሶች

  • @efremtesfaye30
    @efremtesfaye30 Před rokem +1

    ሜሎስ ማስረጃው በጣም ጥሩ ነው ግራ ቀኝ አትበል አብ ክርስቶስ ያማልዳል

  • @nononononono3721
    @nononononono3721 Před 2 lety +11

    የበግ ልብስ ለብሰው ከሚመጡ ተኩላዎች ተጠንቀቁ ይላል ቃሉ ተሀድሶ ማለት በራሱ የታደስ ወይም አዲስ ማለት ነው እግዚአብሔር ደግሞ አዲስ ወይም ዛሬ የተገኘ አይደለም እግዚአብሔር ያለ የነበረ የሚኖር እልፍ ና ኦሜጋ ነው ስለዚህ አዲስ ጌታ የለም።
    እግዚአብሔር ድንጋዩን ልብ አውጥቶ የስጋ ልብ ይስጣችሁ ።

  • @kasechklile4494
    @kasechklile4494 Před 2 lety +1

    እድሜ ይስጥልኝ አቡይ ካት ብዙ እንማራለኝ ወኝድማች

  • @misterwoldemariam7261
    @misterwoldemariam7261 Před 2 lety +9

    Melos, Thanks so much for coming on the show and speaking / teaching truth. The more your guys talk about Jesus the more we learn about our God and saviorJesus Christ . He is the only way to heaven.

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 Před 2 lety +1

    ቃል የለኝም ላንተ ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ ሞገስ ይሁንህ

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 Před rokem

    በክርስቶስ እየሱስ ተፈጠርን ልዩልዩ በሆነ በግዳ ትምርት አትወሰዱ በምድር ከራሱ ጋር አዴ አማልዶ ታርቆን ጨርሳል አሁን ፈራጅ ነው። አማልዶ አብ ተባረክ አተ ሺነህ ፈጣራ መንፈስቅድስ ጸጋውን ይጨምርልህ አርዮሳዊያን አሉ ይኖራሉ ይሁዳዊያንም እደዛ የስድብአፍ ተሰቷችዋልና እስከ ጊዜው

  • @tesfaethiopia4436
    @tesfaethiopia4436 Před 8 měsíci

    አቡ ጎበዝ ይህን ተኩላ እንዳትለቀው! በጎችን እንዳይበላ እባክህ።

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 Před 2 lety +1

    እኛ ፈረንጅ የተረጎመልህን አናምንም እናተ እናተ ተሀድሶ የነጭን ተልኮ አስፍፃሚዎች ናችሁ አቡ እግዚአብሔር አሁንም ያበርታህ የድንግል አማላጅነት አይለይህ እሄ ላለቀ ዘመን እነዚህ መናፍቃን አልማር አሉ በጣም ያሳዝናል አሁንም ልቦና ይስጣቸው

  • @bellbekele8169
    @bellbekele8169 Před 2 lety +1

    God bless you Melos!!!Jesus is our everything our Lord our Cheif Priest,our intercessesor ,our medieator, our attorney,the Judge and our everything !!!!!

  • @meseretbacha7703
    @meseretbacha7703 Před rokem

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿 አምላኬ መድኃኒቴ ፈጣሪዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿ድንግል ሆይ ለምኝልኝ

  • @kebededadi2022
    @kebededadi2022 Před rokem

    ሙግቱን እስከመጨረሻ አያሁ የሚገርም ሙግት ነው ስጋዊነት እና ግራ ይተጋቡ ይሚርገበገቡ አይኖችም የታዮባት ነው አቡ እናም ፈገግታሽ ያምራል። ምን ያስብላል እንዲህ ለማሳፈር ለማሸማቀቅ ጠባጭ ማስረጃ ሲጠፋ ብቻ ለማሸነፍ ሳይሆን ለእውነትም ቦታ ይሰጥ

  • @surafeldereje1820
    @surafeldereje1820 Před 2 lety +7

    ወንድ ነህ ሜሎስ 👏👏👏 አቡ ነገሮች እሱ እንደ ፈለገ አልሄድ ሲል emotional ሆነ😂😂

    • @yeshilove9429
      @yeshilove9429 Před 2 lety +3

      ሀሣዊ መሲ እየሱስ አማላጅ አይደለም ከባህሪ አባቱ ጋር ነዉ ንግግር ያደረገዉ ማንን ነዉ የሚማልደዉ እኔም አብም አንድ ኘን ያለዉን እረሣችሁ እንዴ ሀሣዊ መሲዎች

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 2 lety +11

    አይ ተሐድሶዎች ምን ይሻላችኋል በቃ እናንተ የምፈልጉት ትምህርትን እውነተኛ ውን ለማወቅ አይደለም ቃሉ ሁሉ አማላጅ እንዲሆንላችሁ ነው የምትፈልጉት ለምንድነው ግን እሱ አምላክ ነው ብላችሁ እኔ አምላክ አይደለሁም ቢላችሁ ይሻላል አማላጅ ብላችሁ ከምትሞቱ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችሁን ያብራላችሁ

  • @melomak-3980
    @melomak-3980 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ አቡ። በቤቱ ያፅናህ።

  • @brook_mily5457
    @brook_mily5457 Před 2 lety +6

    ወይ ጉድ... "ጴንጤ ወራጅ ውሃ ሲወስደው ድሮም እታች ሰፈር መሄድ ፈልጌ ነበር ይላል" ልብ ያለው ልብ ይበል።
    በጣም የገረመችኝ ግልፅ እና ጣፋጭ ጥያቄ 🤔
    አቡ:-"ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ስትፀልይ ማረኝ ብለህ ነው ወይስ አስምረኝ (አማልደኝ) ?
    ጴንጤ:- 😳😳😳😳🙄🙄🙄 ሌላ ነገር መዘባረቅ....
    ከአባቶቻችን ከሐዋርያት የወረስናትን ቅድስ ቤተ-ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ለዘላዓለም ፀንታ ትኖራለች

    • @masigirma5030
      @masigirma5030 Před 2 lety

      አሜን እሜን እቡ ትግስቱን ሳላደንቅ እላልፍም😍😍

  • @ephgebeyehu656
    @ephgebeyehu656 Před 2 lety +3

    Abu u are great! Melos, what are u talking about?

  • @fitsumdessalegn504
    @fitsumdessalegn504 Před 2 lety +6

    Jesus is the interceder . thank you melose for such good and true understanding of the gospel .

    • @mintesnottesfaye6522
      @mintesnottesfaye6522 Před 2 lety

      if he intercedes why does he come on jugdment day?

    • @fitsumdessalegn504
      @fitsumdessalegn504 Před 2 lety

      @@mintesnottesfaye6522 b/c of dispensation

    • @mintesnottesfaye6522
      @mintesnottesfaye6522 Před 2 lety

      @@fitsumdessalegn504 ​ @fitsum dessalegn despensastion?...here we go again...this new age delusion keeps unfolding everytime thre is an rgument with u guys....... and you forget THIS jhon 1:1 In the beginning was the Word, and the Word was with God, and the Word was God.
      and all your arguments come from the THE ACTS OR FROM BOOKS NOT INCLUDING THE FOUR GOSPELS!
      THAT my friend is what i call dulusion being cought up with not knowing the base in four gospels and moving around to interprate as well define the deeds and devinity of christ....come to thethe one and only orthodox church promised through Peter for the generations past and yet to come

  • @ferehaile4546
    @ferehaile4546 Před rokem

    God bless you Mike

  • @muluhadush4425
    @muluhadush4425 Před 7 měsíci

    ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ጭራሽ ኣማላጅ ምን ኣይነት ድንቁርና ነዉ ያሳዝናል በነሱ ማነዉ ፈራጅ ማነዉ ኣማላጅ ድብልቅልቅ የሆነ ነዉ ብእዉነት እነዚ ታሃድሶ የሚከተሉት በርግፅ ሰይጣን እየተጫወተባቾዉ ነዉ😢 እኛ ኦርቶደኩሳዉያን እየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ ነዉ ፈራጅ ነዉ ተመስገን ኦርቶደኩስ ተዋህዶ በመሆኔ
    ኣቡ ወንድማችን ፀጋዉ ያብዛልህ ኣቤቱ ያፅናህ❤

  • @bazayoutube1538
    @bazayoutube1538 Před rokem +1

    አቡዬ የኛ እቁ ጀግና 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ቃለ ህይወት የለኝም መጨረሻ ላይ ድጋሚ እዲወያይ ስላልፈለገ ነው እኮ ለሌላ ጊዜ ያለህ😂😂😂😂😂😂 ጀግና ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretyib
    @meseretyib Před 2 lety +1

    ሰዎች እውነትን እንዳይሰሙ ነው ሚረብሽህ. ሁሌም እንደዛ ነዉ ሚያረገው

  • @nabiotmitiku7100
    @nabiotmitiku7100 Před 2 lety +4

    ክብር ለተዋህዶ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @eyesusgetanew7338
      @eyesusgetanew7338 Před 2 lety

      Kiebre le Getachen le medihanitachene le EYESUS KIRISITOSE. Kibere lemigebaw kiberene setu 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @binyamessa8835
      @binyamessa8835 Před 2 lety

      @@eyesusgetanew7338 yes

  • @yoditobsa8234
    @yoditobsa8234 Před 2 lety

    አቡ እግዚአብሔርን ፍራ ወንድማችን ያላለውን ሁሉ አትበል ጌታ ያያል።

  • @yaredakalukassa1559
    @yaredakalukassa1559 Před 2 lety +1

    አቡ ካየዋቸው ውይይቶችህ ለኔ ምርጡ

  • @birukbirhane4036
    @birukbirhane4036 Před 2 lety +5

    ለመናፍቃን የተሰጠ ማብራሪያ :- ኢየሱስ ክርስቶስን በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ አንድም ቦታ ላይ ሊያማልድ የመጣ ነው የሚል ጥቅስ በፍፁም የለም፤ እንዲያውም በተቃራኒው 1ጢሞ 1፥15 እና ሉቃ19፥10 ላይ በግልፅ ቋንቋ የሚለው ሃጢያተኞችን ሊያድን የመጣ አዳኝ መሆኑን ነው። በሌላ መልኩ ደግሞ ዮሐ9፥39 ላይ የሚያዩት እንዳያዩ የማያዩት ደግሞ እንዲያዩ ለፍርድ መጥቻለሁ ይላል። በተጨማሪ ኢየሱስን መምህርና ጌታ ይለዋል (ዮሐ 13፥13) ፤ ሮሜ9፥6 እና ቲቶ 2፥12 ላይ አምላክ ተብሏል። ነገር ግን ኢየሱስን በጭራሽ አማላጅ አይለውም ።

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Před 2 lety +2

    ወንድማችን አቡ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሕ በቤቱ ያጽናልን በርታልን

  • @taganuutsaggayee3240
    @taganuutsaggayee3240 Před 2 lety +4

    ሰላም ለሁላቹም እያሱስ ክርሰቶስ ለኛ ለተዋይዶ ልጆች የጌቶችም ጌታ ነዉ ማናፈቃን ስሙን እንጂ እሱን ኣያቁትም እንጂማ ቢያቁትማ ኣማላጅ ብለዉ በልጠሩት ነበር ፡፡

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu Před 17 dny

    ነጨች የረጒሙት የሰማህማ ወንድ ለወንድ ሴት ለሴት ተጋቡ ያሉትን ትቀበላለህ ማለት ነው አቡየ አይዞህ መፅሀቅዱስን የሚተረጉመው ዘመናዊ ሳይሆን መንፈሳዊ ነው ብለህ ብለህ ነጮችን ተቀብለሀል የማታፍር መፅሀፍ ቅዱስን አርጅቶአል ይታደስ ካልህ ነገ ደግሞ አባትህ አርጅቷል ቀይሩ ትላለህ የማታፍር አማርኛውን ሳትረዳ እንግሊዝኛ ያንተ ነገር ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ አቡየ እርሱ ነገ ያፍራል እድሜ ይስጥህ

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ መናፍቁ ደሞ ልቦና ይስጠው

  • @mastewalize
    @mastewalize Před 2 lety +10

    አቡ ፦
    ኢየሱስ ሆይ አማልደኝ ተብሎ አይፀለይም። የኢየሱስ ማማለዱ የታወቀ ነውና ከእኛ የሚጠበቀው, እራሱ እንዳስተማረን በስሙ እንፀልያለን፣ ኢየሱስ ደግሞ የመታየት ምልጃውን ያካሄዳል።

    • @estifbest2121
      @estifbest2121 Před 2 lety +1

      መጀመሪያ ማማለድ ማለት ምን ማለት ነው

    • @estifbest2121
      @estifbest2121 Před 2 lety +1

      መጀመሪያ ማማለድ ማለት ምን ማለት ነው????

    • @fentayenigusie7999
      @fentayenigusie7999 Před 2 lety +2

      እሱ አምላክ ሲሆን ከማን ነው የሚያማልዳችሁ?አከበርነው ስትሉ ክብሩን ለምትጥሉት ልቦና ይስጣችሁ

    • @mastewalize
      @mastewalize Před 2 lety

      @@fentayenigusie7999
      ኢየሱስ አምላክ ብቻ አይደለም ሰውም ነው። የሚያማልደው በሰውነቱ ነው።

    • @haen1035
      @haen1035 Před 2 lety

      are snt aynet gra ena kegnun yemayay ale

  • @betelhemmekonen8248
    @betelhemmekonen8248 Před 2 lety +3

    አቡዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @martabrhanu798
    @martabrhanu798 Před 2 lety +2

    ሰላምክ በክርሰቶሰ ይዛልኝ እንቁ የኦርቶዶክሰ እንቁ አቡ እድሜክን ያርዝመው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ያብዛልክ እውነት አቡ ምንም የምትጠይቀው ሌላ ሚመልሰው ሌላ መደባበሰ እረ እረ እነሱ ደረቅ ልባቸው ድፍን ነው ልቦና ይሰጣቸው ርዕሱ ሌላ እሱ ሚመልሰው ዙራ ጥምጥም ነው አቡዬ ወድሜ ክበርልኝ እማምላክ እውቀት ጨምራ ትሰጥክ አሜን

  • @amaredesalew-mo1rq
    @amaredesalew-mo1rq Před rokem

    ጸገውን ያብዛልህ አቡየ

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን ውንድማችን እቡ ትግስቱን እግዚእብሔር ይስጥክ ልቦናችውን ይመልስ ልባቸውም ጆራቸውም እይስማም ስውን ያደርቃሉ

  • @emebetbeza2734
    @emebetbeza2734 Před 3 měsíci

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @tarekegnburakatarebest5987

    ሜሎስ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋዉን ያብዛልህ!

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 Před rokem

    አቤቱ ጌታሆይ ግግም ያለ ክደት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ አቡዬ የተዋህዶ እንቁ በርታ እግዚአብሔር ጥበቡን ይግለጽልህ በርታ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před rokem +1

    ቃለህወት ያሰማልን ወድማችን በርታልን ❤❤❤❤