ክርስቲያን Vs ኦርቶዶክስ በጽድቅ ዙሪያ የተደረገ ሥርዓታዊ ሙግት| ሜሎስ vs ግሩም|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 08. 2022

Komentáře • 97

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před rokem +10

    ሜሎስ ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ

  • @menasiegebre7722
    @menasiegebre7722 Před rokem +7

    ተባረኩ ........ ሜሎስ ባንተ ጌታ ስላስቀመጠው ጸጋ ክብሩን እሱ ይውሰድ።
    አንተም በጌታ እና በሀይሉ ችሎት በርታ

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před rokem +7

    ሜሎስ እግዚአብሄር ያንተን የመረዳት ፀጋ ለሁላችን ያብዛልን

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před rokem +15

    ሜሎስዬ ተባረክ ወንድማችንም በስርአት ሀሳብህን ስላቀረብክ እናመሰግናለን።

  • @elisakora1059
    @elisakora1059 Před rokem +3

    በጸጋ ድነናል ስራ የመዳናችን ውጤት ነው ።
    ሜላ ተባረክ በብዙ ትህትና እና ትጋት ስለምታገለግል
    ግሩም ተባረክ ውይይታችሁ ደስ ይላል

  • @user-uh2vt4em4l
    @user-uh2vt4em4l Před 9 měsíci +2

    Melos God bless you

  • @Nightsbird542
    @Nightsbird542 Před rokem +8

    I appreciate melos
    God bless you !!

  • @temesgendesalegn1817
    @temesgendesalegn1817 Před rokem +5

    ሜሎስ እግዝአብሔር አምላክ ፀጋ ያብዛልህ እንወድሀለን

  • @ruhamaelshadai8183
    @ruhamaelshadai8183 Před rokem +8

    ሁለታችሁ ተባረኩ ጌታ እየሱስ የሁላችንንም አይነልቦና ያብራልን.... ሮሜ7:4-6 እንዲሁ፥ ወንድሞቼ ሆይ፥ እናንተ ደግሞ በክርስቶስ ሥጋ ለሕግ ተገድላችኋል፤ ለእግዚአብሔር ፍሬ እንድናፈራ፥ እናንተ ለሌላው፥ ከሙታን ለተነሣው፥ ለእርሱ ትሆኑ ዘንድ። በሥጋ ሳለን በሕግ የሚሆን የኃጢአት መሻት ለሞት ፍሬ ሊያፈራ በብልቶቻችን ይሠራ ነበርና፤ አሁን ግን ለእርሱ ለታሰርንበት ስለ ሞትን፥ ከሕግ ተፈትተናል፥ ስለዚህም በአዲሱ በመንፈስ ኑሮ እንገዛለን እንጂ በአሮጌው በፊደል ኑሮ አይደለም።

  • @muhammadewnetlehulu3769
    @muhammadewnetlehulu3769 Před rokem +10

    ሁለታችሁም ምርጥ ነበር 🥰

  • @hiromigs6044
    @hiromigs6044 Před rokem +6

    በክርስቶስ በጌታችን የሆነዉ የስዉ ልጆች የመዳን ስራ የተፈፀመ እንጂ የሚፈፀም አይደለም። ኢየሱስ ፈፅሞታል አማኞች በዛ በተፈፀመ መዳን ላይ የሚኖሩት እንደ እግዚአብሔር ቃል የሆነ ሒወት አክሊል ዋጋ ሽልማትን ከሱ ዘንድ ያስገኝላቸዋል።
    ኢየሱስ ጀምሮት ሰዎች የሚፈፅሙት ድነት የለም
    ድነት በጌታችን የተፈፀመ ነዉ። በኢየሱስ የተፈፀመዉን መዳን ሰዎች ሲያምኑ ይፀዱቃሉ
    ለዛ ነዉ ያ ወንበዴ በጌታችን ብቻ በማመኑ የፀደቀዉ በእምነት እና በስራ ቢሆን ኖሮ ፅድቅ ዛሬ በገነት ከኔ ጋር ባልተባለ ነበር ምክንያቱም አመነ እንጂ መልካም ስራ አልሰራም ሊሰራም አይችልም መስቀል ላይ እግሩም እጅም ተንጠልጥሎአል እና።
    መዳን በ ጌታ ተሰርቶ በአማኛች የሚፈፀም ከሆነ ታድያ ያ ወንበዴ መዳኑን ሳይፈፅም እንዴት ፀድቆ ገነት ገባ
    መዳን የተፈፀመ እንጂ የሚፈፀም አይደለም።

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 Před rokem +5

    ተባረክ ሜሎስዬ ፀጋው ይብዛልህ

  • @Kaluproject
    @Kaluproject Před rokem +6

    Egziabher kante gar new wodaje

    • @melos8013
      @melos8013  Před rokem +3

      አሜን ። ጸጋ ይብዛልህ የምወድህ ወንድሜ

  • @Kingdom15591
    @Kingdom15591 Před rokem +7

    “ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራችሁ፤ ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል፥ ተቀድሳችኋል፥ #ጸድቃችኋል።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥11🥰
    -.“ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።”
    - ገላትያ 2፥16
    -“ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው።”
    - ሮሜ 4፥24-25
    ሮሜ 3 :22 እርሱም ፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ ፥ በኢየሱስ ክርሰቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና ፤ (የእግዚአብሔር ጸድቅ) መዳኒታችን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባረክ ።
    ወደ ሮሜ 10
    3፤ የእግዚአብሔርን ጽድቅ ሳያውቁ የራሳቸውንም ጽድቅ ሊያቆሙ ሲፈልጉ፥ ለእግዚአብሔር ጽድቅ አልተገዙም።
    4፤ የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና። done ✅

    • @fekadugeberesillassie7504
      @fekadugeberesillassie7504 Před rokem +2

      Melose eyferahe tsedeke yelem.giru anbesa .y orthodox manual enkuan anebebekew enamesegnalen .medan bemoaned yelem yemelewn endemetastemer enkuan ayachute.medehanachun elet elet fetsemu,yhenene newe yakob yalewe.long live orthodox.

    • @frehiwotteshome1333
      @frehiwotteshome1333 Před rokem

      yabate brukan you are highly fevered,

  • @alisalis-zi5dk
    @alisalis-zi5dk Před 10 měsíci +1

    ❤❤ተባረክማሎስ

  • @ayenlmabate3604
    @ayenlmabate3604 Před rokem +4

    ተበረክ ሜሎሲ ውንድሜ እንወደሀሌን

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 Před rokem +2

    Selam wendema Melose, Geta yibarekehe, beteru huneta melesehale. EGZIABHARE yehezebune ayene endetegelitu selasenesachehu. Kiberune tekelilo yewesde. Kibere le EYESUS yehune 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @siterserkalem6354
    @siterserkalem6354 Před 9 měsíci

    Shalom melos tebarki wendma get yebarkhe

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc Před rokem

    ያባቴ ልጅ ሜሎስ ተባርከካል

  • @yosepha.a2014
    @yosepha.a2014 Před rokem

    ሜሉስዬ ተባረክ ትህትናህና እርጋታህ የጌታ ልጅ እነደሆንህ ታስታውቃለህ ተባረክ ያብዛልህ ግሩምም ጎበዝ ነህ ደፍረህ መውጣትህ የአስተማሪዎችህን ዱካ ስላልተከተልክ ብሩክ ሁን በርታ

  • @DubaiDubai-zg9rr
    @DubaiDubai-zg9rr Před rokem +2

    ሜላዬ ፀጋ ይብዛልህ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +1

    ሜሎስዬ እግዚአብሔር ይባርካቹ በርታ መወያየት መልካም ነው

  • @ourhome7814
    @ourhome7814 Před rokem

    ሜላ ተባረክ። ጥሩ ውይይት ነበር።

  • @user-iv6ij8bc4c
    @user-iv6ij8bc4c Před rokem

    Grume zare gena new yeteketatelkuh tebarek

  • @abeni107
    @abeni107 Před rokem +1

    ግሩም በዚህ ርዕስ ትክክለኛ መረዳት አለው ሌሎች ሁሉም ኦርቶዶክስኦች እንደዚ አይደለም የሚያምኑት !!! ግሩም ክርስቶስ ላይ ያለህ የብቸኛ አዳኝ ነገር ከገባህ እዚህ ላይ ጥሩ ነህ !!! ችግሩ የክርስቶስ ባላንጣዎችን ማስወገድ ትችላለህ ወይ ነው !!! መንገዱ 99 አይደለም አንድ ነው !!! ብዙ የእምነት መፅደቂያዎች አሉአቹ አስወግድ !! ብቸኛ ጌታህ ስታደርገው ትድናለህ !!! እግዚአብሔር በሌሎች ነገሮችም ይርዳህ !!❤🙏🙏

    • @natnaelniguse9047
      @natnaelniguse9047 Před rokem

      hulum ortodox ende gerum new enante nachuuu beged belachewal

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Před rokem +3

    ተባረኩ ❤

  • @misterwoldemariam7261
    @misterwoldemariam7261 Před rokem +2

    God bless you 🙏👍👍

  • @adubadane7602
    @adubadane7602 Před rokem

    Amennn❤🎉❤🙏🥰🙏tebarek meloseyi

  • @samrawitbelay1909
    @samrawitbelay1909 Před rokem

    ሜላየ ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Před rokem +2

    Tebareki melosi

  • @sarazar9206
    @sarazar9206 Před rokem

    2 tachum betam das tilalachu thitnachu ulu nagrachu miyawraw sila 1 eysusi siluona das yilal ortodox gin ba 1 eysusi bicha emnu lasu bicha sigdu ba tra warkat ena btra chika eysusin atsalut ebkachu wanigal yashnifal mlos ena girum tabrku ortodoxsoch ya kasochin tarat tarat kamitsamu msaf kidus galitachu anibibu msaf kidus bichawn tikikilgna mnigd yasyachwal

  • @abeni107
    @abeni107 Před rokem +3

    የስራ ፅድቅ እንደርጋለን እኛ ያመንን ክርስቲያኖች...ነገር ግን ስለፀደቅን ማንነታችን ስለሆነ ነው እንጂ ለመፅደቅ አይደለም !!! ያዕቆብ ስለፅድቅ ነው የሚያወራው !! ነገር ግን ያለ እምነት የሚደረግ የስራ ፅድቅ ወደ ሙሉ ወደሆነው ወደ እምነት ፀጋ ፅድቅ ስለማያደርሰው አይድንም !!! ያመነ ሰው ግን ስለፀደቀ የሚያደርገው የስራ ፅድቅ ሙሉ የሆነው ፅድቅ እንዳለው የሚያሳይበት እና ከሩጫውን ከሚጨርስበት ነገሮች አንዱ ነው !!! ፃድቅ ሰባቴ ይወድቃል ሰባቴ ይነሳል ማን ? ፃድቅ !!! ወደ ፍፁምነት ደግሞ ያድጋል አባታቹ ፍፁም እንደሆነ እናንተም ፍፁማን ሁኑ ስለሚል ማለት ነው !!!

  • @hanariyatesfaye1057
    @hanariyatesfaye1057 Před rokem +1

    Des yilal betam wandimachenem kirb new ewnetegna ye christos dekemezmur lemehon
    Berta Melos

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Před rokem

    Accepted by God(Righteousness)stand with out shame in front of our father God

  • @fikrutsegaye2803
    @fikrutsegaye2803 Před měsícem

    Pls see Romans 5:1 since we have been justified by faith.. justification by faith is clear and plain. It is not suitable for corrupt religious leaders. They want to make it by activity that benefits them

  • @mintesnotdenbel9647
    @mintesnotdenbel9647 Před rokem +2

    Wow

  • @atmike123
    @atmike123 Před rokem

    ሁሉም ሰው ሜሎስን ነው የባረከው። መልካም አደረጋችሁ፤ ነገር ግን ወንድማችን ግሩምም እንደዚህ በጨዋነት መወያየት ስለቻለ እኔ እሱንም ጌታ ይባርከው ልል እወዳለሁ። ሜሎስ ያው ብርሃን የበራለት በሐዋሪያት ዘመን "መንገዱን የሚከተሉ" እንደተባሉት መንገዱን ጌታ ያበራለት ሰው ስለሆነ በዚህ ላይ የኦርቶዶክስንም አስተምህሮ ከራሷ ኮሌጅ የተማረ ስለሆነ እውቀቱ ከወጣትነቱ ጋራ ገና ለብዙዎች ብርሃን የሚሆን ሰው ነው። ልንፀልይለትም ይገባል።

  • @yene1108
    @yene1108 Před rokem

    ሁለታችሁም ትህትናቹ ደስ ይላል😍😍

  • @AlematGirmay
    @AlematGirmay Před rokem +1

    wow chewa behone megibabat

    • @genetterefe7015
      @genetterefe7015 Před rokem

      የኦርቶዶክሱ ወንድሜ እግዛቤር ይባርክህ ሜሎስ መልካም ስራ አያስፈልግም እና ምን ማለት ነው

  • @sarawondmu3507
    @sarawondmu3507 Před rokem +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Před rokem +2

    Geta iyesusi kirisitiyos tsegawun yabizaliki

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před rokem +2

    ጨርሳችሁ ስሙት ወገኖች

  • @natnaelniguse9047
    @natnaelniguse9047 Před rokem

    atsyat ayeseram ere melos zem bel benateh

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Před rokem +1

    ወንድምየው እንካን ደህና መጣችሁ እሺ እንሰማለን

  • @user-xs6wg9zl1z
    @user-xs6wg9zl1z Před rokem +1

    ደስ ይላል

  • @Mrxvam
    @Mrxvam Před 9 měsíci

    Ye liju sen serat gn betam melkam nw .

  • @melakuabraham3224
    @melakuabraham3224 Před rokem

    ሜላ አንተ ብሩክ ነህ you are done bro ✅

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Před rokem +1

    Kalu beki kebeki belay beki mehonuni kamenachu lela debali or tecemari sira lemini asifelege????

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Před rokem +1

    Ketsedekeniko sira mesiratachin ayikere nw, demo sile tsedekeni sira iniseralen inji sira seriten anitsedikim

  • @diresasnakew1734
    @diresasnakew1734 Před rokem +1

    Lemiyamnut new

  • @samsongirma3346
    @samsongirma3346 Před rokem

    Ye leju ergata ejeeg yemidenk new, betam new yewededkut

  • @mesfeneegebre4511
    @mesfeneegebre4511 Před rokem

    ግሩሜ ጥሩ ነው ግን እነ ዘበነና ምህረት አብ ያንተን አስተምህሮ ይስማማሉ ወይ?
    ሁለታችሁም ተባረኩ

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Před rokem +1

    Lenegeru bonus tiwodalachu ayiferedibachum

  • @godislove6988
    @godislove6988 Před rokem +1

    የዮሐንስ ወንጌል 6
    28፤ እንግዲህ፦ የእግዚአብሔርን ሥራ እንድንሠራ ምን እናድርግ? አሉት።
    29፤ ኢየሱስ መልሶ፦ ይህ የእግዚአብሔር ሥራ እርሱ በላከው እንድታምኑ ነው፡ አላቸው።

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem

    የኦርቶዶክሱ ልጅ የተረጋጋ ነዉ እግዚአብሔር ይባርከዉ እስከ ሰማሁት ድረስ መልሶቹ ትክክል ናቸዉ

  • @sagni123
    @sagni123 Před rokem

    Girum tewedaj nigigir yaregal. Geta tsegawin yabzalih girum. Lantem Melos!

  • @Ethiotech_21
    @Ethiotech_21 Před 3 měsíci

    አይይይ ሜሎስ ደቀ መዝሙር ነኝ አልክ 😂😂

  • @yabetube7466
    @yabetube7466 Před rokem +2

    መምህር ኤርምያስ ከነዚህ ወጣቶች ትትናን ተማር

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před rokem +1

    የዳነ ሰው መልካም ስራ መስራት ያስፈልጋል።
    ግን ለመዳን አይደለም።
    ሲቀጥል ማቴዎስ 25 ቤተክርስቲያንን አይወክልም ። ምክኒያቱም እኛ አለም ሳይፈጠር በፊቱ በክርስቶስ የተመረጥን ነን። ማቴዎስ 25 ላይ ብሩካን የተባሉ አለም ከተፈጠረ ጀምሮ ወደተዘጋጀላችሁ ነው የተባሉ። ቤተክርስቲያን ከተነጠቀች በኋላ በ7ዓመት መከራ ውስጥ በእስራኤል የሚነሱ ሀያላን አገልጋዮች አሉ እነሱ የመንግስቱን ወንጌል ይሰብካሉ
    በዚያን ጊዜ የሚድኑ አሉ መከራ የሚደርስባቸው አሉ ያኔ እነሱን ያበላ ያጠጣ የጠየቀ ነው ብሩካን የሚባሉት ይሄንን ያላደረጉት ደግሞ ክፍ አመፀኞች ይባላሉ።
    ማቴዎስ 25 ላይ ያለው ቤተክርስቲያንን ከወከለ እኛ የፀጋውን ወንጌል ሰባኪ ነን ወይስ የመንግስቱ ወንጌል ሰባኪ?
    ሌላው እራይ 22 ላይ ለእያንዳንዱ እንደ ስራው አስረክብ ዘንድ የሚለው የዳነ ሰው በምድር ሲመላለስ በትቂት ይሁን በብዙ ለኖረው መልካም ህይዎት ስለሚሰጠው ዋጋ ወይም ሽልማት ነው። ስለ ፍርድ አይደለም ። ለቤተክርስቲያ የሚያፅናና ቃል ንግግ እንጅ የቁጣ ንግግር አይደለም።
    ሌላው ያዕቆብ 2 ላይ ያለው ያመነ ሰው ህይዎት እዲህ ይገለጣል ለማለት እንጅ በስራ ስለ መዳን አይደለም። ያዕቆብ የሚፅፍላቸው ሰዎች መዳን በእምነት ነው ብለው ካመኑ በኋላ መልካም ህይዎት አልነበራቸውም ። የተራበ እራቁቱን ያለ ሰው በመካከላቸው እያሉ ምንም አያደርጉላቸውም አድሎ ይሰሩ ነበር። ሀብታም ድሀ እያሉ ይለያዩ ነበር። ባጭሩ ያዕቆብ የሚላቸው እናምናለን ትላላችሁ ነገር ግን ህይወታችሁ በመልካም ስራ አልተገለጠም። ማመናችሁ እንደት ይታወቅ ነው የሚላቸው።
    የኢየሱስ ደም ለኃጢአት ለበደል ለመተላለፍ በቂ ነው።

  • @elisakora1059
    @elisakora1059 Před rokem

    ግሩም መጽሀፍ ቅዱስ የሚለውን ብቻ ለምን አትቀበልም ሰው ክርስቶስን በማመን ብቻ እንዲሁ በጸጋ ይድናል ። እምነት +ስራ አይደለም መዳናችን ላይ ያዋጣነው ስራ የለም።

    • @genetterefe7015
      @genetterefe7015 Před rokem

      በጣም ነው የሚገርመው መልካም ስራ አያስፋልግ?ሜሎስ ምን እያለ ነው ?

  • @diresasnakew1734
    @diresasnakew1734 Před rokem

    ግብር የሌለው እምነት አያድንም
    ሐጢያትን አታድርጉ ማለት ህግጋትን አክብሩ ወይም ፈፅሙ ነው
    እሱ የመጣው ለዓለም እንጅ መርጦ ለማዳን አይደለም

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Před rokem +1

    Ahunima bemedanachin yegna dirisha kaligeba ayihonim bilachu gigim kkkkkkkkkkkkk

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Před rokem +1

    Ina ye Ethiopia orthodox sewu be imineti bicha ayidelem sitili ye igizihabiher kali bicha ayibekami maleti ko nw, tinishi komi bilen minasibi tiru yimesilegna, binalibati ke igizihabiher gar indatitalu

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Před rokem

    Demo maleti nw ye zelalem hiwoti yalewu ye igizihabiher kali mesimati mesimati bicha nw inji yemanegnawum ye hayimanot tekuwami timirt ayasifeligim

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Před rokem +1

    Igizihabiher mesitewali yisitachiwu be igizihabiher kalina be igizihabiher kali lay bicha iminetachu indihoni

    • @danyonyirga5670
      @danyonyirga5670 Před rokem

      ቃሉንማ አንፈፅምም ለጥ እንበል ያላችሁት እናንተ ናችሁ ቃሉ ግን ወደ እግዚያብሄር መንግስት በብዙ መከራ እንገባለን ይላል ስለዚህ ወንድሞች አምነን መልካሙን ስራ ለመስራት ትተጉ ዘንድ አትታክቱ አምነናል ብላቹ በስግብግብነት ከግብዝነት ከፃም ከፀሎት እንዳትተጉ የተደረገ ህዝብን ምድራዊ ነገርን ገንዘብን ባልን ሚስትን የውሸትትንቢትን ብቻ በሀሰተኛ ነበያት እየተናገረ ስለክርስተ ሁሉን ነገር ትቶ በፃም በፀሎት የመትጋትን ተጋድሎ ፅናትን ከህዝብ ለመሰወር የተደረገ ረቂቅ አጋንንታዊ ትምህርት ነው
      ሎቱ ስብሀት

    • @Iyesusigoda
      @Iyesusigoda Před rokem

      @@danyonyirga5670 Kkkkkkkkkkkk geeez lemin geba iziga “መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።”
      - ማቴዎስ 5፥16 yemene sewu mechem melikam sira mesirat indale ye igizihabiher kali yazenali inji seritachu imenu woyim be serawu siratitsedikalachu yemili ye igizihabiher kali yelemi

    • @danyonyirga5670
      @danyonyirga5670 Před rokem

      @@Iyesusigoda ሎቱ ስብሀት ለስሙ ምስጋና ይድረስ ማለት ነው ችግረኛ እናንተ ቸርች ጋር ለምንን እንደሌለ ታውቃለህ ስግብግብ ስለሆናቹ ነው ለሚለምነህ ሀሉ ስጥ ከሚፈልገው ሁሉ ፈቀቅ አትበል የሚለውን የክርስቶስ ትምህርት መስማት አትፈልግም ፀድቂያለው እየልክ ለመልካም ስራ ከመትጋት እና እንደ ክርስቶስ ከመመላለስ ይልቅ ያልገባህ የብርሀናተ አለም ጳውሎስ በአዲስ ህይወት የመመላለስ ትህምርት ላይ ያለ አንድ ጥቅስ ላይ ሙጭጭ ብለህ ጊዜህን ተፈጃለህ ብራር መጀመሪያ ክርስቶስን ስማው ሁለተኛ ክርስቶስ የግል አዳኝ ነው እያልክ ያጋንንት ስብከት አና ክርስቶስን የማሳነስ እና የሰበከውን ወንጌል የማጣመም ስራ ላይ አትጠመድ ያለም አዳኝ እርሱ ክርስቶስ ኢየሱስ እንደሆነ ክብርና ምስጋና ከአለም አፅናፍ እስካፅናፍ ይሁን አሜን

    • @-emnetnamentn8275
      @-emnetnamentn8275 Před rokem

      Grum,Orthodox bietekrstian alaweqatm.emnetachn endeza aydelem.
      Liela,"mafresha"emtlut qal tewut.
      Letexafe hyaw qal endiet ne mtafersust?

  • @dagemsolomon2488
    @dagemsolomon2488 Před 10 měsíci

    girum merte lej.... ye egziabhern kale በቁንፅሉ ሳይሆን በሙሉ ክፍሉ አስደግፈህ አስተምረሀል። ይህ የሜሎስ ፔጅ ስለሆነ እና የሜሎስ ተከታዮች ብቻ ስለሆኑ ሜሎስን እያመሰገኑ ነዉ። እዉነታዉ ግን ፍንትዉ ብሎ ባንተ ተገልጿል።

  • @misbak6719
    @misbak6719 Před rokem +1

    ግሩሜ ግሩም ነህ

    • @minichel1523
      @minichel1523 Před rokem

      Grum tebarek bethtna menegager des ylal

    • @minichel1523
      @minichel1523 Před rokem

      bzu gizye ashenafi lemebal miabelashu sewech alu gn edeza mehon yelebetm lemedan bihon tru new

  • @abeni107
    @abeni107 Před rokem +1

    ሜሎስ እሱ እኮ ልክ ነው !!! መዳንን መጣል የለም ነው እንዴ የምትለው ? እምነትህን በስራ ማሰየት የለብክም ?

  • @abeni107
    @abeni107 Před rokem

    ይሁዳ ፣ ዴማስ ....ክርስቲያን ደሞ ሀጢያት ይሰራል !!! ማንም ፀጋ ቢጎድለው እ ?....ክርስቲያን ሀጢያት የማይሰራ ከሆነ የክርስቶስ ሊቀ ካህንነት ምን ጥቅም ?!!! በአንድ አንድ ሀሳቦች ስተሀል !!

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem

    ያዕቆብ ላይ ጋለሞታይቱ በስራ አልፀደቀችም?

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem

    ሜሊ እዚህ ላይ ትክትክክል አይደለህም በክርስቶስ ላመኑ በሀጢአት አይመላለስም አልክ? ሁሉም አማኞች የት እንደሚዉሉ ታዉቃለህ? አሁን ለምሳሌ እኔ ጌታን ከተቀበልኩ በኋላ በሀጢአት ልምምድ ዉስጥ ነበርኩ ጌታ በሚያዉቀዉ ማለት ነዉ 👉ፃድቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃልና፥ ይነሣማል፤ ምሳሌ 24÷16 👈 ስለዚህ እርግጠኛ ሆነህ አማኝ በሀጢአት አይመላለስም አትበል ይኸዉ ምሳሌ ራሴን አቅርቤልሃለሁ እና እግዚአብሔርን ሳዛዝን ስበድል ነበር በድግግሞሽ ማለት ነዉ ነገር ግን በሰራሁት ሀጢአት ተፀፅቼ ንስሐ ገብቼ ይኸዉ ዛሬ አዲስ ሰዉ ሆኛለሁ ምክንያቱም ከአብ ዘንድ ጠበቃ ስላለኝ(አለኝ) እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ይባላል በ1ኛ ዮሐ 2÷1

  • @wengelawitgirma9182
    @wengelawitgirma9182 Před 2 měsíci

    አረ ወገን እኔጋ ብቻ ነው ዕብራውያን 9:31 የሌለው? 🙄

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem

    ፅድቅ በስራም አለ ያዕቆብ 2÷24 ኧረ ይነበበ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem

    ያዕቆብ 2÷24 ሰዉ በእምነት ብቻ ሳይሆን በስራ እንዲፀድቅ ታያላችሁ። በአራት ነጥብ ተዘጋ ሙሉ አረፍተ-ነገር ሜላ ይህንን ምን ትላለህ እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ አልገባኝም አስረዳኝ ይህንን ሙሉ ክፍሉን በደንብ አንብብ ያዕቆብ 2÷14-26

  • @genetterefe7015
    @genetterefe7015 Před rokem

    ሜሎስ መፀሀፍ ቅድስ የማያቅ ሰው እራሱ ትክክል እዳልሆንክ ያውቃል።

  • @bretube5636
    @bretube5636 Před rokem

    What does it profit, my brethren, if someone says he has faith but does not have works? Can faith save him? - James 2:14
    In order to help them, God has put fear in the hearts of believers, lest they think that they might be saved by faith alone, even if they continue to practice these evils.
    - Augustine of Hippo

  • @yohanneszegeye6866
    @yohanneszegeye6866 Před rokem +2

    በነገራችን ላይ ሜሎስ ምንም አይነት እውቀት እንደሌለው ያሳያል፡ በጭፍን ነው የሚከራከረው

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem

    ሁለታችሁም በስራ ፅድቅ እንዳለ ያዕቆብ 2÷14-26 ላይ ቆማችሁ ተነጋገሩ ይህንን ጥቅስ ሲያስተምሩ ሰምቼ አላዉቅም

  • @aynalayinalem8228
    @aynalayinalem8228 Před rokem

    እኔ ሚገርመኝ ነገር ቆይ አሁን ኦርቶዶክስ የት አገር ህጉን ጠቢቆ ደሆቹን ኤሬድቶ ምያዉቆ ለማኝ ስመጣ እየሰደበ ምመልስ እስክ ፈጣርን አስቡ ዝም ብላቹን እየዳን አትበሉ

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Před rokem +1

    Melos God bless you