[ነፃ ውይይት] ጃዋር ኦሮሚያን ከልሎ 'ንጉስ' መሆን ነው የሚፈልገው | Seyoum Teshome | Meskerem Abera | Ethiopia

Sdílet
Vložit

Komentáře • 1,5K

  • @mosesmygrace8515
    @mosesmygrace8515 Před 4 lety +57

    ውይ መስኪ ተባረኪ! አምላክ የውስጥና የውጭ ውበት አድሎሻል። ጥልቅ አሳቢነትሽ ስክነትሽ የመናገርና የማስረዳት ችሎታሽ ድንቅ ነው። ወላድ በድባብ ትሂድ! አገሬ ሰው አላት።

    • @snitnekulu2976
      @snitnekulu2976 Před 4 lety +1

      Ante Ahia ye Eritrea map awuta🐴🐴🐴.

    • @zaidtecle2068
      @zaidtecle2068 Před 4 lety +1

      dnkoro yeagereh karta enkuan bedenb attawekem.yerasachu ager beselam yalastedaderacheu eritran mechemer tefelgalachu. eritra behlemeh enkuan atayatem agereh astekakel.

  • @Yafet88
    @Yafet88 Před 4 lety +96

    ስዩሜና መስኪዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን💚💛❤

    • @zewdejanniaud2791
      @zewdejanniaud2791 Před 4 lety +1

      ሰዬሜና መሰኪየዬ ምርጥ ኢትዮጲያን

    • @mm-wm3jd
      @mm-wm3jd Před 3 lety

      How sad, Meski is repeating jewars mistake just in a year. 😂😂

  • @ericahyland695
    @ericahyland695 Před 4 lety +30

    እንኳን የጂዋር ትእቢት የጋዳፊ ትእቢትም ተንፍሷል ጂዋር
    ቡራሱ ይጠፍል እግዚአብሔር ቀን አለው

  • @Addisatter
    @Addisatter Před 4 lety +5

    This is the first time for me to listen this lady, she sound very knowledgeable and smart! We need more people like you in this harsh time!

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure Před 4 lety +33

    መስከረም አበራ የዚህ ዘመን እቴጌ ነሽ ለእኔ ስወድሽ እግዚአብሔር እርእጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እንቁ ኢትዮጵያዊ!!!

  • @kidistmame7364
    @kidistmame7364 Před 4 lety +65

    ተባርኩ ንግግራችሁ ምርጥ ነው
    መስኪ ጀግና ሴት ለኢትዮጰያ ታስፍልጊያት አለሽ
    ፍትህ ለክርስትያን ታደለ

  • @selamawittadesse8346
    @selamawittadesse8346 Před 4 lety +1

    ዋው በጣም ጥሩ የሆነ ውይይት ነው ሃሳባችሁን እኔም እጋራዋለሁ እናመሰግናለን ፈጣሪ አገራችንን ከመፍረስ ይጠብቃት ህዝቧንም ከክፉ ነገር ይጠብቅ ፡ስለ አገራችን በእጅጉ ልንፀልይ ይገባል

  • @habtemichaelalemu1378
    @habtemichaelalemu1378 Před 4 lety +2

    አሁን ላይ ለሃገሪቷ የሚያስፈልጓት እንዳንቺ ያሉ ንቁ ወጣቶችን ነውና ፈጣሪ ፍፃሜሺን ያሳምረው…
    ለሃገር የሚበጅ መልካም ራዕይ አለሽና በርቺ…።

  • @ortodoksiiamantaaisheedhug9734

    *ማን አባቱ ይፈቅድለታል??* በመቃብራችን ላይ ካልሆነ በስተቀር ኦሮሚያን ከኢትዮጵያ አይነጥላትምም አይነግስብንምም
    *እኔ አደራ ማለት የሚፈልገዉ ለሌላ ህዝብ ጀዋርንና የኦሮሞን ህዝብ ለዩ ጀዋር ጭራቅ ነዉ እኛን አይወክለንም*

    • @MimiMimi-on6xu
      @MimiMimi-on6xu Před 4 lety

      በትክክል

    • @kiresetosefekernaw4643
      @kiresetosefekernaw4643 Před 4 lety

      ORTODOKSII AMANTAA ISHEE DHUGAA 😘😘😘😘

    • @ortodoksiiamantaaisheedhug9734
      @ortodoksiiamantaaisheedhug9734 Před 4 lety +2

      @Roman Tewabe @ጀዋር ርህራሄ የሌለዉ ነፍሰ ገዳይና ዘረኛ ነዉ እሱን ለመቃወም ሰዉ መሆን ብቻ በቂ ነዉ
      እኔ *የአርሲ* ልጅ ነኝ ነገር ግን ጀዋር ለኔ የሰይጣን ታላቅ ወንድሙ ነዉ

    • @honeyalemu3857
      @honeyalemu3857 Před 4 lety +2

      ይህን መልክት ሳነብ እንባዬ ነው የመጣው፡፡ ምክንያቱም መለያየት ሞት ነው ያስለቅሳል በተለይ በቁም፡፡ ለስንት አመታት አብረውን የኖሩትን ኦሮሞዎች በአንድ አመት በጃዋር ምክንያት ልንጠላ አንችልም አናደርገውም ኦሮሞ ወልደናል ልጆቻችንን ለዚህ አጋንንት ብለን ልንክድ ነው? ይህንን ስል ያልተለወጡብን ሰዎች የሉም አንልም፡፡ ከናንተ የምንጠብቀው ሳያውቁ የሚሳሳቱ አሉና መልሱልን እኛ ስንናገር ኦሮሞ ካልሆንን አይሰሙንም፡፡

    • @memegetachewable
      @memegetachewable Před 4 lety

      በትክክል እሱ አራጅ ነው የኦሮሞ ኦርቶዶክስን አሳርድዋል

  • @Senny77
    @Senny77 Před 4 lety +45

    Oh my God I love her so much my favorite person. I can listen to her all day🤗የምትናገረው ነገር ሁሉ ትርጉም ያለው እስካሁን ከሰማኃቸው የፖለቲካ ተንታኝ በጣም በሳል እና ከስሜታዊነት የወጣ ትንተና ነው ጋዜጠኛ እባክህ ትንሽ ስሜታዊነት አትሁን ትንሽ ረጋ ብለህ ጠይቅ😊

  • @rebeccasolomon3520
    @rebeccasolomon3520 Před 4 lety +7

    በርቱልን ይህን ግልፅ ውይይት ቀጥሉበት ለሀገር አንድነት ተግታችሁ ስሩ

  • @eripeace1054
    @eripeace1054 Před 4 lety +7

    Am From Er.. I love this young lady. She is direct to the point & fear no one.

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 Před 4 lety +104

    ስንት አዋቂ የኦሮሞ ልጆች ባሉበት አፋቸውን ዘግተው እንዲህ የጀዋር መጫወቻ መሆን ያሳዝናል።

  • @baroze9738
    @baroze9738 Před 4 lety +52

    መስከረም አበራ ግልፅና ቀጥተኛ ተንታኝ አቦ ተባረኪ:: ግሩም እህት!

    • @tarekegnrobitarekegntareke3885
      @tarekegnrobitarekegntareke3885 Před 4 lety

      Amara orromo telalachehu ene yalegebagn Somal,i Afar ,benshangul gumuz,tigraye harerri&sp lelaw mindenow !!?toletula tememchegn nber zare gin ends jawar amara amara alesh anchim yaw gotegn nesh

  • @teddyalemu139
    @teddyalemu139 Před 4 lety +7

    እጅግ በጣም ትልቅ ሰው መስከረም አበራ አንደበተ ሩቱ ኢትዮጵያዊ ኑሪ!!!!!!!!!

  • @samigebeyehu4334
    @samigebeyehu4334 Před 4 lety

    የልቤን ስለተናገርሽ በጣም አመሰግናለሁ። ትንታኔሽ ደስ ይላል። በእውቀት ላይ የተመሰረተ ነው። እንዳንቺ አይነት ወጣት ማግኘት ተስፋ ያጭራል። እውነቱን ለመናገር ያንቺ ጄነሬሽን ዘረኝነት እየተሰበከ ያደገ ስለሆነ ብዙ ህዝብ ስጋት ነበረን በተለይ የቀድሞው ትውልድ ሰዎች። አንቺን ስሰማ ደግሞ ተስፋ አጫርሽብኝ።

  • @user-gy9qy3yt2l
    @user-gy9qy3yt2l Před 4 lety +50

    ጀግና ነሽ መስኪ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ናችሁ እናመሰግናለን
    ኢትዮጵያ አንድነቷን ጠብቃ ትቀጥላለች

    • @tonertrue6617
      @tonertrue6617 Před 4 lety

      סב
      አራጆች እናንተ ናችሁ። መሳሪያ በጁ ምንም በጁ የሌላውን 30 ናከዚያ በላይ ወጣቶች የገደላችሁት።

    • @tonertrue6617
      @tonertrue6617 Před 4 lety +1

      ወሬኞች

    • @tonertrue6617
      @tonertrue6617 Před 4 lety +1

      አሮሞ የሰውን ዘር ቀርቶ ዕፅዋትና እንስሳትን የሚያከብር ልብ ያለው ጨዋ ጨዋ ህዝብ።

    • @zedkonjokewoldeya6201
      @zedkonjokewoldeya6201 Před 4 lety

      @@tonertrue6617 😁😁😁😁😁 አልሰማሁም

    • @adi-my1cq
      @adi-my1cq Před 3 lety

      @@tonertrue6617 እግዚኦ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @jone.m838
    @jone.m838 Před 4 lety +5

    ቃልሽ እና አስታዋይነትሽ ብቻ ሳይሆን አፍሽ ይጣፍጣል፡፡ድንቅ ተንታኝ ነሽ ፡፡

  • @user-wx2tf8ry6s
    @user-wx2tf8ry6s Před 4 lety +2

    አቤት መማር እንዴት ደስ ይላል አንቺን ሲያደምጡ! እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ጨምሮ ጨማምሮ! ኢትዮጵያ እንደ አንቺ አይነት ልጆች ስላሉዋት ኩራት ይሰማታል!

    • @alamaetaddesse6198
      @alamaetaddesse6198 Před rokem

      ጆዋር የሚባለው ኦሮሞን ህዝብ እያውቅውም እላዋቂ መሆንን የምታውቁት እናትና እባቱ ክተለያየ ዘር እንደተወለደ ረስቶታል ራሱን ሳያውቅ ስለ ኦሮሞ ህዝብ ማውራት አይችልም በዚህ ላይ እንደ እረመኔ ክስ ው ውጭ ስው እያስገደሉ ሜስቡ እንኮን ያሳዝና

  • @derejeshalom7442
    @derejeshalom7442 Před 4 lety +4

    Wow it is amazing. I am proud of such open discussion from real intellectuals. Really I appreciate you guys. Keep it up Meski

  • @sarsweet1028
    @sarsweet1028 Před 4 lety +131

    መስኪ በጣም የምደነቅብሽ ጎበዝ ተታኝ ነሽ👌

    • @amtatawdamena3247
      @amtatawdamena3247 Před 4 lety +2

      ጎበዝ ነሽ በርቺ።

    • @user-tm9kw1uv3b
      @user-tm9kw1uv3b Před 4 lety

      አማራ ተነተነች ምን ከባቷ ታመጣለች ቅርሻታሞች የሚፈራ ያለ መሰላችሁ ጀዋር ጀግና ነው

    • @sarsweet1028
      @sarsweet1028 Před 4 lety +1

      ናርዶስ አየለ ጃዋርን አዝለሽ መዞር መብትሽ ነው እሱ ግን ከመስኪ ፊት ለፊት ቁጭ ብሎ ስለኢትዮጵያዊነት የመተንተን ብቃትም ሆነ ሞራል እንደሌለው እነግርሻለው
      ከጃዋር የምወድለት ነገር ቢኖር በተንኮሉ ልክ ድብቅ አለመሆኑን ግልፀኝነቱን ብቻ ነው

    • @tonertrue6617
      @tonertrue6617 Před 4 lety

      sar sweet : አዎ ትክክለኛ። አገሪቱን ለማስቀጠል ብሔር ብሔረሰቦች የራሳቸውን አስተዳደር መመስረት ብቻ ነው። አንቺ ምን እያደረግሽ ነው? አስር ጊዜ ሰትጠይ በትውይ ኦሮሞ ቅንጣት ////////////።

  • @fitsumgonder2726
    @fitsumgonder2726 Před 4 lety +49

    ሁለታችሑም በጣም አድናቂያችሑ ነኝ።ጃዋር እውቀት የለውም እንደ ጠንቋይ ከአስር አንድ ነው ሚያገኝ

  • @mengistugebremichael7295
    @mengistugebremichael7295 Před 4 lety +2

    እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊት ስናይ ኢትዮጵያ ቀጣይ ተስፋ እንዳላት እናስባለን።

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 Před 4 lety +6

    መስኪዬ ስወድሽ ምርጥ ስማርት የሆንሽ ሴት እዎነት ብለሻል ኦሮሚያን መገንጠል ከሆነ የሚፈልጉት ይንገሩን

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 Před 4 lety +28

    አሁን ትክክል ተናገርሽ ጅዋር የአማራ ፎቢያ አለባቸው

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j Před 4 lety +136

    ፍትህ ለክርስቴን ታደለ ጀዋር እየፈነጨ ክርስቴን ጨለማ ቤት ይማቅቃል። ፍትህ ለክርስቲያን ታደለ።

    • @peacetube5190
      @peacetube5190 Před 4 lety

      Isu lemin tamanja yaaze??????

    • @kibrelisan3194
      @kibrelisan3194 Před 4 lety

      አማራ ምን ያህል እነደ ደከመ ማሳያ ነው ፣ ጀዋር እንኳን ሊታስራ ገና ጠባቂዎቼ ሊነሱ ነው መባሉን ሲሰማ ብዙ ህዝብ በቁጣ መነሳቱን የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው ፡፡ አማራን ግን አጠገቡ ሄደው የፈለጉት ገለው የፈለጉትን አስረው ይመጣሉ ፡፡ ይሄ እንደ ማህበረሰብ ያጋጠመንን የስነልቦና ስብራት መገለጫ ነው ፡፡

    • @user-zc8sr1sh9j
      @user-zc8sr1sh9j Před 4 lety +1

      አትምኝ የአማራ ሥነልቦና መቼም አይነካም። አገር እንዳትፈርሥ በማሠብ ነው እንጂ እንደነሡ ለመበጥበጥ ቀላል ነው ዱላ ይዘው ስለዘመሩ ስነልቦናቸው ካማራ ሥለተሻለ ነው ብለህ አትገምት። በተረፈ አነሡ ተደራጅተዋል አማራው አልተደራጀም ወያኔም አገሪቱ ያላትን መሣሬ ሠብሥቦ እሥካፍጫው ታጥቆል በዛላይ አማራው ማሥተዋል አለበት የተከበበው በጋላ ብቻ ሣይሆን ባጋሜም ነው።

    • @mube8885
      @mube8885 Před 4 lety

      @@user-zc8sr1sh9j
      U right my brother
      I
      GOD has time...

    • @user-qv7cb7qi5l
      @user-qv7cb7qi5l Před 4 lety

      መፍንቅለመንግስት አድርጎ ክርስትያን ሊለቀቅ ነው በጣም ስንት ግዜ ይህንን አድርግ
      መጂመርያ መንጋውን ቤተመንግስት ላከ ሁለተኛ ባለ ስልጣንን አስፍጀ
      ይህንን ያርገው ለፍርድ ይቅርብ

  • @nadewumekonnenteklearegawi2540

    ለማ እና ዘመዶቹ በሚል የአማርኛ መጽሃፍ የአንደኛ ደረጃ ትምህርቴን እንደ ጀመርኩ አስታውሳለሁ ።ታድያ ለማ የሆነች ጎጆ ከጭቃ ሰርቶ ነበር ሊጫወትባት።ዛሬ ላይ ጃዋር ኢትዮጵያን እንደ ለማ ጎጆ ቤት በጭቃ ጠፍጥፎ እንደ ሰራት አፍራሿም ጃዋር እንደሆነ ሲነገር እሰማለሁ።
    ልክ ለማ የሰራትን ጎጆ የማቆየትም የማፍረስም መብት እንዳለው ሁሉ ጃዋርም ኢትዮጵያን እንደ ሰራትና ማፍረስም እንደሚችል አይነት አስተሳሰብ መኖሩ ለእኔ ትክክል አይደለም።ኢትዮጵያ ከብዙ እርስ በእርስ ከተያያዙ ጅማቶችና ደም ስሮች የተሰራች አገር ነች።ዩጎዝላቪያ የተበተነችበት ታሪክ፣ሶቭየት ሕብረት ብዙ አገራት የሆነችበት፣ኤርትራ አገር የሆነችበት፣ቼኮዝሎቫኪያ ሁለት አገር የሆነችበት ምክንያትና በወቅቱ የነበረው Geo political Situation አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ካለው ትርምስ ጋር በጣም የተለያየ ነው።ቀዝቃዛው ጦርነት፣ኮሚዩኒዝምን ለማጥፋት የተረጉ በቢሊየን ዶላር የፈሰሰባቸው ዘመቻዎች እነዚህን የመሳሰሉ ጉዳዮች ተደማምረው በርካታ አገሮች እንዲፈጠሩ ምክንያት ሆነዋል።ይሁንና እነዚህ የተበታተኑ የሚመስሉ አገሮች እንደገና ወደ European union በመግባት ተመልሰው እንድ የመሆን እድል እንዳላቸው እናያለን።አሁን ባለው የአለማችን ሁኔታ Globalization በሚል መርህ አለምን አንድ ለማድረግ ጥረት በሚደረግበት ወቅት ተነጥሎ የመኖር አላማ ይዞ የእንግሊዝ መንግስት እንግሊዝ ከአውሮፓ ሕብረት ወጥታ እንድትኖር የሚያደርገው ሙከራ አስቸጋሪነትን ለተመለከተ ተነጥሎ መኖር ምን ያህል አስቸጋሪና በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነት እንደ ሌለው መረዳት ይቻላል።
    ወደ አገራችን ሁኔታ ተመልሰን ጃዋር ኦሮምያ ብሎ እርሱ በምናቡ የከለለውን ወይም ደግሞ ሕወአት የከለለውን ስፍራ ይዞ አገር ሆኖ ለመንገስም ሆነ ለመምራት Fantasies ማድረግ ይችላል።እውነታው ግን የሚያሳየን በተቃራኒው ጃዋር እራሱ የሚጠፋበትን መንገድ እያመቻቸ በሌላ አባባል የራሱን የመቃብር ጉድጓድ እየማሰ እንዳለ ነው።ጃዋር በቅርቡ ልታሰር ነው ወይም ልገደል ነው የሚል ወሬ በሳይበር አናፍሶ ድጋፍ በፈለገበት ወቅት በእኔ እምነት ያየሁት እንኳን አገር ገንጥሎ ሊመራ ሽንፈቱን ነው።ኦሮምያ ከሚባለው ትልቅ ግዛት ውስጥ እርሱን ደግፈው የወጡት ወረዳዎች ወይም ከተሞች በጣም ጥቂት ናቸው።እንደውም እርሱ እንደሚመራቸው በተደጋጋሚ ሲናገር የነበረው ቄሮዎች ሳይቀሩ ለሁለት ተከፍለው ጸብ ውስጥ እንዳሉ ነው ለማየት የበቃንው።
    ስለዚህ ጃዋር ይህን ያህል ተከታይ አለው!ጃዋር እንዲህ አደረገ!እያልን እርሱ የሚነዛቸውን ጉራዎችና ውሸቶች እውነት የምናስመስልለት እኛው ነን።ግራኝ መሃመድ፣የጣልያን ወራሪ ሰራዊት ያላጠፏትን ኢትዮጵያን ጃዋር በሳይበር ቱሪናፋው ያጠፋታል ብሎ ማሰብ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ካለማወቅ ከእውቀት ማነስ የሚመጣ ችግር ነው ብዬ ነው የማስበው።ሌላው በመጀመርያ እራሳቸው በጠላትነ ተፈራርጀው ሲጋደሉ የነበሩ የኦሮሞ ነጻ አውጪ ነን ባዮች በበዙበት ሁኔታ ሕዝቡ እሺ እይላቸውም እንጂ እሺ ብሏቸው እንኳን ቢገነጠሉ የገነጠሏትን ኦሮምያ የምትባል አገር በሚቀጥለው ቀን የጦር አውድማ አድርገው ዳግማዊ ሶማሊያ
    እንደሚሆኑ ጥርጥር የለውም።በዚህ ሁኔታ ውስጥም መጀመርያ የሚገደለው ጃዋር እራሱ ነው።ሌላው በምናባቸው የሳሏት ወይም ጃዋር የሳላት ኦሮምያ ጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ በትርምስ ኦሮምያ የሚባለውን ግዛት ለመፍጠር ማመቻቸቱ ቀርቶ አሁን እዝያ ጋር መሬት አለን የሚሉት የትንኮሳ ፖለቲካ ወደ ጦርነት ይለወጥና ኦሮምያ የምትባለው ሊፈጥሯት የፈለጓት ታላቋ ኦሮምያ ዙርያዋን በሚገጥማት ጦርነት ካሰቧት በበለጠ ልታንስ ወይም ልትጠፋም ትችላለች።ስለዚህ ጃዋር የሚከተለውን አእምሯቸው የተቃወሰ ሰዎች የሚከተሉትን የፖለቲካ ዘይቤ የሚፈለገውን ውጤት አምጥቶ ኢትዮጵያን ይበትናል ብሎ ማሰቡ በእራሱ ለእኔ ትልቅ ኃጥያት ነው።ጃዋር ከእብዶች፣የገንዝብ ችግር ካለባቸው፣ተምረው ነገር ግን የተማሩበትን ሙያ ወደ ስራ መተርጎም አቅቷቸው አውሮፓና አሜሪካ ስራ አጥ ሆነው በችግር ላይ ያሉ ምሁራን ተብየዎችን ሳንቲም እየወረወረ ስላስቀባጠረ ኢትዮጵያ ለማ እንደ ሰራት የጭቃ ጎጆ አትፈርስም።እንደ ጓደኛው እንደ ኢጀቶው መሪ የአእምሮ በሽተኛ ነኝ የሚልበት ቀን እየቀረበ ነው።

  • @raolyared7446
    @raolyared7446 Před 4 lety

    ሰላም ለሁሉም በጠም ጥሩ ዉይይት ነበር እኔም የመሰለኝን እስቲ ልበል የጃዋር አለማ ግልፅ ነዉ እሚፈልገዉ ታላቋን ኦሮሚያ መገንባትነዉ መጨመርየሚፈልገዉ ደቡብን ወሎንሸዋን ያማራዉን ማለቴ ነዉ እናም ይህንንኑ አላማዉን ለማሳካት አማራን መጥላት አደለም ማጥፋት ነዉ በሁለት ምክንያት አንዱና ዋናዉ መቼም ይሁን መቼ አማራዉ የመሪነት ቦታዉን መያዙ አይቀርም የዚያን ግዜ እኛ ቦታ እናጣለን ነዉ ሁለተኛዉ ብንለያይ እንኳን አማራዉ ብዙ መንገድ ስጋትነዉ ብሎ ያስብ ይመስለኛል በዋናነት ይህ ሀሳብ አማራዉን ማጥፋት የወያኔ ዋና አጀንዳ ነዉ ምክንያቱም ግልፅ ነዉ የተወሰዱት የአማራግዛቶች ቢዘገይም ማስመለሳቸዉ አይቀርም ነዉ በመጀመሪያ ወያኔ ትግሉን ሲጀምር ለመገንጠል ነዉ እንዴት መቼ መገንጠል እንዳለባቸዉ ከ40አመት በፊት የታቀደ ነዉ እናም ሲገነጠሉ አሁን ካለዉግዛታቸዉ በተጨማሪ ጓንደርን ወሎን በተጨማሪ ለመካፈል የታለመ ነዉ በተጨማሪም ኢተዬጵያን ካፈረሱ በሁዋላ ከኤርትራ ጋርመዋሀድን ያጠቃልላል ይህን አላማለማሳካት ወያኔ በቆየባቸዉ ግዚያት 2,5 ሚሊዬን አማራ ሲያጠፉ እናቶች በመርፊ ሰሲኮላሹ ያማራ የትኛዉም ማህበራት እርባናያለዉ ስራ እንዳይሰሩ ሲደረግ ምሁራን ወደአመራር እንዳይመጡ ብሎም እንዲኮበልሉ ሲደረግ እና ጃዋርም በዉጭ እያለ የወያኔ ምልምል ነዉ ምክንያቱም ወያኔወች በመጨረሻ ስልጣኑን ለኦሮሞ እንሰጣለን ሲሉ የነበረዉ ለሚቀጥለዉ አላማቸዉ ማስፈፀም ሲያመቻቹ ነዉ ገና እንደገቡ አሩሲ ላይ የአኖሌን ሀዉልት በመትከል አሁን ያሐዉን ቄሮ ለሁኑ አላማ ማስፈፀሚያ ይሆን ዘንድ እንደእርሳስ ቀርፀዉ አዘጋጅተዉ ታል አሁን እያረጉ ያለዉ ጃዋር መቆጣጠሪያ ሳጥን ነዉ ጃዋርላይ አንድ ቁልፍ ሲነካ ቄሮ ይንቀሳቀሳል እናም እንዳየነዉ ሀላፊነት የጓደለዉ ተግባር ይፈፀማል ቲም ለማ ከማራ ድምፅ ሲወስድ የቲም ለማ ሀሳብ ብቻ አልነበረም የወያኔም እንጂ ጃዋር ሲገባ ይህ እንደሆነ አላማዉ ግልፅነዉ ሲገባ እጅግ በጣም ብዙ ቁጥር ያለዉ የመልእክት ማስተላለፊያና መቀበያ የመገናኛ መሳሪያዋችን ይዞ ነዉ የገባዉ የሌላዉ የቄሮ ስፋት የት ድረስ ነዉ መከላከያ እና ፖሊስ ወስጥ ጭመሮ አለ በሌሎች ተቋሞችና መስሪያ በቶች ዉስጥ ጭምር አሉ እናም ይህ ሀይል ቀላል ተፅእኖ የለዉም ሀገር ለመበተን አያደርስም ነገር ግን ችግር ቢፈጠር በይበልጥ መከላከያ ላይ ያለዉ ሀይል ትልቅ ክፍተትን ይፈጠራል ወያኔም ያላቸዉን ጦር ወደ አማራ ክል ድንበር አስጠግተዉ የሚጠብቁት ይህንአጋጣሚ ነዉ ሌሎችም አንዳነዱ ሰበር ናቸ ሌላዉበ 48 ሰአት እናስወግዳለን የሚሉት ይህንኑ በማየት ነዉ

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 Před 4 lety +27

    ጀዋርን ሲያምርህ ይቅር ወሮበላና ነፍሰገዳይማ መሪ አይደለም የአንድ ቀበሌም ጥበቃ ሊሆን አይችልም ኢትዮጵያን ደግሞ እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቃታል እናንተም ብዙ ቦታም አትስጡት

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu Před 4 lety +45

    በትንታኔያችሁ ረክቼያለሁ ኮራሁባችሁ እውነትም መስከረም አበራ ተባረኪ ። ጃዋር መሀመድ ማለት ሥራ አጥ ወሮበሎችን ወይም ወንጀለኛ ቄሮዎችን እደራጅቶ የሚመራ ማፊያ ነው ።

    • @maethio
      @maethio Před 4 lety +2

      አገር የሚያፈርሰዉ አማራ ነዉ::

    • @ha-nt9pu
      @ha-nt9pu Před 4 lety +3

      @@maethio እነሱ ከእኛ የተሻሉ የሠለጠኑ መልካም ሥነ ምግባር እና ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላቸው አርቆ አስተዋዮች ናቸው ልንኮራባቸው ይገባል አትሳሳቱ ወገኖቼ ።

    • @mube8885
      @mube8885 Před 4 lety

      @@maethio
      Because ur dog
      Pigs bloody trusty u drink people blood and u,👹👹👹👹👹👿👿👿👿👹👹

    • @mube8885
      @mube8885 Před 4 lety +1

      @@ha-nt9pu
      Thanks sis or brother

  • @derejebelaye8842
    @derejebelaye8842 Před 4 lety +5

    መሲ የኔ ቆጆ እኳን ደሜ ሆንሽ አማራ ወገኑን ብቻ ሳይሆን ሁሉንም እኩል የሚያይበትን መዲረክ ነው ያሳየሽው የኔ መር አገር ስፈርስ ሁሉም ሰፊ ክልል ለማግኘት መስዋእት ይደረጋል እዲረዳው እስከአፍጫው ነገርሽው

  • @tadessejimmytadesse3987
    @tadessejimmytadesse3987 Před 4 lety +1

    ሕዝብ እውነቱን እንዲያውቅ እና ዝም ብሎ ለሌላው ክፋት መሳሪያ እንዳይሆን የእናንተ ውይይት በጣም አስተማሪ ነው ተባረኩ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @fekaduyimer4697
    @fekaduyimer4697 Před 4 lety +5

    አይ መሬት ያአለ ሰው አለ በርቱ ደስ የሚል ውይይት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የሀገሬ ልጆች

  • @youalteshome8290
    @youalteshome8290 Před 4 lety +10

    መስከረም ጀግና ተናገረሺዋል ጅሃር የኢትዮጲያን ህዝብ መጨፍጨፍ ነው ፍላጎቱ የሚያሣዝነኝ አናሣ ብሄሮች ናቸው
    ጀግናው አማራ ባሌን አርሲን ተቆጣጥረን እናሣያቸዋለን

  • @MrGetuws
    @MrGetuws Před 4 lety +7

    This video needs to be shared to as many people as possible!!

  • @elias21w
    @elias21w Před 4 lety +3

    Smart people, in depth analysis. Keep up the good work.

  • @Tube-ki6fw
    @Tube-ki6fw Před 4 lety +24

    ሥዩሜም እድሜህ እርዝምምም ይበልልን.እትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @almazalmaz1898
    @almazalmaz1898 Před 4 lety +25

    ይሄንን ዘግናኝ ነገር የሚፈፁሙት ሰውን ለማሳቀቅና እንዲፈራ ለማረግ ታሰቦበት ነው ለዚሁሎ ተጠያቂ ሳጥኔሄሎ ጀዎር ነው

  • @yesufsaid5725
    @yesufsaid5725 Před 4 lety

    ዋዋ ዋዋዋ ግሩም ድንቅ ውይይት በእውነት ሁለታችሁም ትልቅ ክብር ይገባችህዋል
    መስከረም በእውነት ግሩም ደፋር ስለ ግዜው ሁኔታና ሃሳቦችሽም ግሩም ናቸው
    በተለይ ተቅዋሞች ያልሺው ልክ ነሽ ሁሉን ነገር ኣብይ ኣብይ ማለት ትክክል ኣይደለም ኣቃቤ ህግ መከላከያ ፖሊስ ራሱ ሽመልስ ምን እየስሩ ነው ? ይህ ስይጣን ሃገር ኣፍራሽ እንዲህ እስኪባልግ እንዴት ዝም ይባላል ?
    ኣብይ ያቅሙን ስርቶዋል እኔ ተቅዋሞች ምን እየስሩ ነው ? በእውነት ያሳዝናል ወንድ የጠፋባት ሃገር ሆናለች
    ሌላ ስዪሜ ለነዚህ ፅንፈኛ ጃዋሮች ድምፃቸውንና መርዛቸውን እንዳይረጩ ሚድያ መከልከል ማቅረብ ፈፅሞ መከልከል እዚያው ኦኤም ኤን ይጨመላለቁ ኦኤም ኤንን ከነሱ ጀሌዎች በስተቀር ማንም ስለማያይ በማንኛውም ሚድያ ቀርበው ሳንወድ እየመረረን በፍርሃት ኣላማቸውን እያላመዱን ነው

  • @hailemariamtsehay9373
    @hailemariamtsehay9373 Před 4 lety

    በጣም ጀግና ነች መስኪ ጀዋርን በጣም ገልፃዋለች በጣም ጥሩ ነው እኔ የሚታየኝ ስለሱ ሚዲያም ሰውም ግዜ እንዳይሰጠው ቢደረግ ይህን ያህል ተራ ሰው መሆኑን ማሳብ ልክ እንዳንች ሁሉም እንዲረዳ ማድረግ ጠቃሚ ይመስለኛል።

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ
    @ኢትዮጵያሙዚቃ Před 4 lety +10

    Clear decision, thank you guys keep up your great job

  • @memywa2756
    @memywa2756 Před 4 lety +83

    አይ ስዩሜ ግልጽነትህና ድፍረትህን ስወደው። መስኪ ጀግና ሴት ስወድሽ

    • @user-yg2ln4rw2d
      @user-yg2ln4rw2d Před 4 lety +2

      ኢትዮጵያ መቸም አትፈርስም የድግል ማሪያም ያስራት አገር የቅዱስ ጊወርጊስ ነች እሱ እስአሽከሮቹ ሚፈራርስበት ቀን ቅርብ ነው ሩቅ አይደለም ብቻ ክርስቲያኖች በፀሎት በርቱ ሀይላችን ከሰማይ ነው

    • @user-yg2ln4rw2d
      @user-yg2ln4rw2d Před 4 lety +1

      የኔ ማር ፀጋውን ያብዛልሽ

    • @memywa2756
      @memywa2756 Před 4 lety

      @@user-yg2ln4rw2d አሜን

    • @senaitbekele47
      @senaitbekele47 Před 4 lety

      @@user-yg2ln4rw2d edeafsh(fk) yadrgln ye Ethiopia telatn egra sr ytalln ardew hageritan rwanda kalaregebn

  • @abebemisrak1128
    @abebemisrak1128 Před 4 lety +2

    እውነተኛ ኢትዮጵያውያን 👏👏❤️❤️ጁሀርን ይንቀልልን

  • @asfawtsegaye7101
    @asfawtsegaye7101 Před 4 lety +3

    I really Impressed with both of you guys.You are speaking for us. Long live with the fight for democracy!!

  • @hirutwondemagegnehu5746
    @hirutwondemagegnehu5746 Před 4 lety +7

    Bravo Meski 💚💛❤
    You are such a smart politician!!!!! I don't know a person except you that has a calmed voice while addressing this issue. You're different....keep it up!!!!! we need more you!!
    ፈጣሪ ኢቶጽያን ይጠብቃት💚💛❤

  • @meyimunahassen6600
    @meyimunahassen6600 Před 4 lety +13

    መስኪ እና ስዩሜ ረጅም እድሜ ይስጣችሀ❤❤❤

  • @ray-be-seen7495
    @ray-be-seen7495 Před 4 lety +5

    ይህቺ:ትንታግ:ከወዴት:ነበረች:እስከዛሬ!
    (የልጅ:አዋቂ:ይልዋል:ይህች:ናት!)

  • @abebechfantaye4423
    @abebechfantaye4423 Před 2 lety

    እግዛአብሄር ኢትዮጵያን ሦስት ሺ አመት በነፃነት ጠብቆ ያቆያት በእንደዚህ አይነቶች ጋጠወጦች እረኞች በቀላሉ እንድትፈርስ አይደለም

  • @tibebudesta107
    @tibebudesta107 Před 4 lety +33

    መስከረም አበራ እና የመሳሰሉ ደፋር እና ለእውነት የቆሙ ኢትዮጵያውያን መኖራቸውን ሳስብ በብርቱ እፅናናለሁ

    • @MajorBerhanuwoldesenbetket4038
      @MajorBerhanuwoldesenbetket4038 Před 4 lety +1

      እውነት ብለዋል ጓድ ጥበቡ ለዝህ የመስከረም ዓይነት 42 ልጅ በኖረኝ ወይም ኢትዮጵያ በኖራት ብዬ የተመኘሁ ጥልቅ ዕውቀቷ ÷ *የኢትዮጵያን* ጠላቶች ውስጣቸው ገብታ አንብባ ስዕላቸውን ስለምታሳየን በጣም ከአክብሮት ጋር የምወዳት።

    • @solomonrusmo7326
      @solomonrusmo7326 Před 4 lety

      @@MajorBerhanuwoldesenbetket4038 ቅ

    • @meaziwendmagegn946
      @meaziwendmagegn946 Před 4 lety

      ስዩሜ እያስጨረስካት እንጂ መስኪ የኢትዮጵያ ጀግናችን ነሽ ተባረኪ

    • @diakonkinde
      @diakonkinde Před 4 lety

      እኔምምምምምም

  • @Nahom18
    @Nahom18 Před 4 lety +6

    Meskerem is amazing with blessed thinking, we really share your critic and concerns, Ethiopia that marginalized Amhara will not succeed..... the same is true for every nations.

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 Před 4 lety +2

    ብዙ ሁናችሁ እንዲህ ብትወያዩ ለብዙሃን ትርጉምና የእውነታን ፍንጭ በማስተማርም ጭምር ኢትዮጵያዊነትን ሳያውቁ በደመነፍስ ለሚጠሉ ሁሉ መድሃኒት የሆነ ውይይት ነው ከልቤ አመሰግናችኋለሁ +++

  • @mesabetit7598
    @mesabetit7598 Před 4 lety +3

    መስኪ በሳል እና አስተዋይ ተንታኝ ነሽ በርቺ ::

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 Před 4 lety +27

    ለጅዋር የሚያሰፈልገው ጃንሆይ ሊጋባ በየነን ገርፈው ልከ እንዳሰገቧቸው ለሱም ያ ነው የሚያሰፈልገው

    • @habeshaw3d
      @habeshaw3d Před 4 lety

      ዶር ዳኛቸው እንዳሉት

    • @bellamengesha8064
      @bellamengesha8064 Před 4 lety

      እንደሱ ልክ የሚያገባው ህግ ኢትዮጵያ ውስጥ አለመኖሩ ነው እንዲህ ጋጣወጥ ያደረገው

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před 4 lety +45

    what an interesting discussion. She is such a smart and wise Ethiopian.

  • @aimerogelaw
    @aimerogelaw Před 4 lety

    መምህርት መስከረም አበራ እግዚአብሔር ይባርክሽ ብዙ መድረክ ፣ ብዙ መናገር፣ ብዙ ማስተማር፣ ይገባሻል ።ሚዲያወችም እየጋበዙ እንድትናገር ቢያደርጉ መልካም ነው እላለሁ።

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 Před 4 lety +5

    You know what? She explains exactly what Jawar wants to do!!!👌👌👌👌

  • @hanazeleke1501
    @hanazeleke1501 Před 4 lety +19

    You just revived my vanishing hope, meski, you go girl👍💚💛❤Ethiopia lezelalm tinur!!

  • @bectube9910
    @bectube9910 Před 4 lety +57

    ኢትዮ አትፈርስም አትፍሩ።

  • @Jackson-arada
    @Jackson-arada Před 4 lety +5

    Dr.Dereje
    Meskerem Abera....best persons at this time.

  • @binireal13
    @binireal13 Před 4 lety +3

    ሁለታችሁም ትለያላቹ መስኪ፤ ስዩም 🙌🏼👏🏻👏🏻💚💛❤️

  • @myounis3708
    @myounis3708 Před 4 lety +20

    እርሱ ዲያብሎስ ነው ፣ ኢትዮጵያ ሁሌም ትኖራለች

  • @getagethon3033
    @getagethon3033 Před 4 lety +8

    የኦሮሞ ፐለቲካ ራሱ ቀለጤ በስለት የተገኘ ውድ ህፃን ልጂ መስሏል

  • @enyewkebede8697
    @enyewkebede8697 Před 4 lety +3

    wow በጣም ጥሩ ውይይት ጀግና ናት Ja- war ጋር ፊት ለፊት ብትገጥመው አንገቱን ይሰብር ነበር

  • @AK-zc6lu
    @AK-zc6lu Před 4 lety +3

    ጀዋር የፈለገ ቢናገር። ስንት አባቶችና እናቶች። የሚጸልዩና የእግዛብሔር። ሰዎች እንዳሉዋት ስላላወቀ ብቻ ነው

  • @jokojoko9395
    @jokojoko9395 Před 4 lety +7

    በሰመአብ መሰኪ ገራሚ ማብራራት ነው ያብራራሸልን እግዚአብሔር ይሰጥሸ። ሰዩሜ ግን ተመቸሐኝ የመን ነው

  • @abiyayele3207
    @abiyayele3207 Před 4 lety +15

    መስኪ ምን አባቴ ላድርግሽ ብቃት ያለሽ ተንታኝ

  • @relaxwithnature9259
    @relaxwithnature9259 Před 4 lety +1

    ጀዋር ጀዋር ስትሉ ለሱ ትልቅ ጀግንነት ነው የተጨቆኑ ስለሆኑ የተወደደ መስሎት ችግር መፍጠር አያቆምም አንድ ሚገለው ሰው ይጥፉ !🚫✋

  • @henokab1493
    @henokab1493 Před 4 lety +2

    ይጨምርላችሁ አሪፍ ውይይት ነው መስኪ የእውነት ጃዋር ያንችን ያክል ተንተን አድርጎ ሚያቀርበው አጀንዳም እውቀትም የለውም ተላላኪ ነው መጮህ ማጋጨት ብቻ

  • @antetube6090
    @antetube6090 Před 4 lety +9

    ጆዋር አሸባሪ ነው እየዋሸ እያጭበረበረ እዚህ ደርሳል ለኦሮሞ ህዝብ እንኳን አይጠቅምም

  • @user-sj5hi6rz8x
    @user-sj5hi6rz8x Před 4 lety +9

    የሴቶች ልክ መስኪዬ 😍

  • @roha509
    @roha509 Před 4 lety +9

    Despite everything going on right now , it good to see a very well spoken and articulated beautiful women. Salute you sis 👋

  • @MellizosCanalJCTV
    @MellizosCanalJCTV Před 4 lety +1

    መስኪ ጥሩ ጋዜጠኛ ነሽ :: በርካቶችንም ብትጠይቅ በጣም ጥሩ ነው. እና የራስሽን መድረክ ብትፈጥር ና እንደዚ ሰዎችን እያመጣች ብትጠይቅም ጠሩ ነው

  • @user-om3io5vv1b
    @user-om3io5vv1b Před 4 lety +4

    መሲ ትክክል ነሽ የኛ አገር ጋዜጠኛች እስከመጨረሻው አይዙትም ።

  • @shegerinfo6955
    @shegerinfo6955 Před 4 lety +58

    እኛ የኦሮሞ ደም ያለብንን ሁሉ ጀዋር እንገት አስደፋን

    • @tonertrue6617
      @tonertrue6617 Před 4 lety

      Tikus Mereja ትኩስ መረጃ ውሸታም። ምንም ኦሮሞተነት የለህም ወይም የለሽም

    • @hello3623
      @hello3623 Před 4 lety

      Wushetam..berashi/sh atetemamenim....

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 Před 4 lety

      ቱሉቱላ፡ሌባቆማጣ፡ነህ።

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 Před 4 lety

      Ye Oromo zerngna berasu yetemamenale endatelu bicha???

    • @user-tm9kw1uv3b
      @user-tm9kw1uv3b Před 4 lety

      @@tonertrue6617 የለውም ውሸታም ነው

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 Před 4 lety

    ያንቺ ተማሪ ስለነበርኩ ዕድለኛ ነኝ። ረጅም ዕድሜና ጤናን እመኝልሻለሁ። መስኪዬ አመሠግናለሁ ።

  • @negestsaba
    @negestsaba Před 4 lety +4

    This woman is always on point. News Flash- Amhara will always be there whether they like it or not. In fact, their behavior is making Amhara sentiment bigger and stronger.

  • @user-zn7qe6yk5o
    @user-zn7qe6yk5o Před 4 lety +4

    ጁሀር እኮ በጣም እሚገርመው ሚዲያ መርጦ ነው የሚሄደው ደና ጋዜጠኛ ያለበት ቦታ ድርሽ አይልም

  • @tolosawakene7487
    @tolosawakene7487 Před 4 lety +5

    በዓለም ላይ ኢትዮጵያ እንድትጠፋ የሚፈልግ አገርና የፖለቲካ ድርጅት ሰዉ ማነዉ ብላችሁ እራሳችሁን ጠይቁ መልሱ ግብፅ TPLF እና ኦነግ / ኦነጋዊያዉያን ናቸዉ ለምን ብትሉ መልሱ ግልፅ ነዉ እዚህና እዚያ አትዝለሉ ህዝብ ለማንቃት ትክክለኛዉችግር ዘንድ አተኩሩ

  • @Tube-dz6ej
    @Tube-dz6ej Před 4 lety +1

    ጎበዝ ተማሪ ፓለቲከኛ አይሆንም
    የማንምም ሰነፍ ተማሪ ተሰብስቦ ፓለቲከኛ ይሆናል ከዚያ ሀገር ይበጠብጣል
    ፓለቲከኛ ለመሆን ትምህርት ቤት መግባት ብቻ በቂ ነው:: ማንበብ , ማጥናት , መመራመር አያስፈልግም

  • @mskrh640
    @mskrh640 Před 4 lety

    ለህሊና መኖርን ተሰልፈንም ቢሆን ካንቺ መማር አለብን። ልቦናን ይስጠን። ተባረኪ መስኪ።

  • @user-rq2eb9vz9s
    @user-rq2eb9vz9s Před 4 lety +21

    ጀዋር አልባግዳዲ ንጉሥ ነገሥት ዘ ለገዳዲ ።

    • @user-sj5hi6rz8x
      @user-sj5hi6rz8x Před 4 lety

      😅😅😅😅

    • @stevenchatman1818
      @stevenchatman1818 Před 4 lety

      🤣🤣🤣😂😂😂😂😂

    • @deboratekli4462
      @deboratekli4462 Před 4 lety

      የአዲስ አበባ ዳግማዊት በረራ ልጅ መልኬ 😂😂😂

    • @peace4all520
      @peace4all520 Před 4 lety

      የአዲስ አበባ ዳግማዊት በረራ ልጅ መልኬ
      I am dying laughing. 🤣🤣😂🤣🤣😂

    • @birukkore5594
      @birukkore5594 Před 4 lety

      Minilik anus head like seyoum 🤮🤮🤮🤮😃😃😃

  • @tellztrue6331
    @tellztrue6331 Před 4 lety +9

    No no no juharn ጁሃር አሁን ብዙ ደጋፊ አጥቶዋል ክርስትያን ኦሮሞ ስለታረዱ ሰዎች ሳይበቀሉት አይቅሬ ነው

    • @memegetachewable
      @memegetachewable Před 4 lety +1

      የወለጋ ክርስቲያኖች ይነሱበታል እሱ እኮ እስላማዊ መንግስትን ነው መመስረት የሚፈልገው ሰው በሜንጫ ክርስትያንን እረድ ያለውን ይረሳል ደሞ አስደረገው አብይ እና ለማ ክርስትያንን ያረደውን በጥበቃ ያኖሩታል ጅዋርን እንጂ እግዚአብሔርን አልፈሩም እግዚአብሔር ይፈርዳል ድል በእግዚአብሔር እንጂ በቄሮ መንጋዎች አይደለም

  • @yesufsaid5725
    @yesufsaid5725 Před 4 lety +1

    መስኪና ስዩሜ ውይይታችሁን ደጋግሜ ኣዳንጫው ግሩም ኣይስለችም ሼር ሼር ሼር
    የተዋጣላችሁ እንደ ጃዋር በስው ደም የምትነግዱና የምትከብሩ ሳትሆኑ በእውቀታችሁ የምትተዳደሩ ግሩም ጋዜጠኞች ናችሁ
    ፋኖ ዘርማ ነብሮ ሱማሌው ደቡቡ ቤንሻጉሉ ወዘተ ወያኔን ከጣለ በህዋላ ወደላፕታፑ ትንህርት ቤት ወደስራ ወደ እርሻው ሲመለስ
    የጃዋር ጀሌ ሚስኪን ደሃ ቃሮዎች ግን በጃዋር ትእዛዝ ዱላ ኣጠና ድንጋይ ይዘው ሆዳቸው እንክዋን ሳይሞላ ለምን ለማን ብለው ሳይጠይቁ እንደፈጣሪ ከጀዋር ትእዛዝ ሃገር ለማፍረስ ይጠብቃለ ጃዋር ምንቸገረው በህይወቱ ኣንድ ቀን ስርቶ የማያውቅ በሚሊዪኖች በስው ደም የሚስበስብ ፈላስፋ ሳይንትስት ኣናሊስት ኢኮኖሚስት ግልዛጠኛ ምናምን እያለ ፊሽካውን የሚነፋ ማፍያ ነው
    እዚያም እዚህም እያለ ክላሶችን በየ ዩንበርስቲው ይወስድ ነበር እንጂ ኣንድም ከወርና ከቀናት ፓርትስፔሽን ስርተፍኬት በስተቀር ዲግሪ ያሌለው ኣወናባጅ ነው

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 Před 4 lety

    መስኪ የብሩህ አእምሮ ባለቤት ንቁ አስተዋይ አንደበተ ርዕቱ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።

  • @user-iu9ov4yd5k
    @user-iu9ov4yd5k Před 4 lety +5

    በአማራው ጥላቻ የተጀመረ ፖለቲካ ውድቀት እንጅ ከፍ የለም

  • @user-kp8be3tr4n
    @user-kp8be3tr4n Před 4 lety +6

    ሴቶች ወጣ ወጣ በሉ እንደ መስከረምና አሰቴር በደኔ ሴቶች ብለሆች ናቸው

  • @hashahsa9409
    @hashahsa9409 Před 4 lety

    የኢትዮጵያ ጀግኖች በርቱ ስዩሜ በርታ ወሳኝ ጊዜ ላይ ነው ያለነው ከጎናችሁ ነን በርቱ።።

  • @dagnachewworkalemahu7010

    ከመስከረም አበራ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ! ብዙ ነገርም ቀስሜያለሁ! ጃዋርንም ሆነ ሌሎችም ጭፍኝተኝነታቸውን ብው አድርጋ አሳይታለች! ዓላማቸውምንም ግልጽ ባያደርጉትም የተደበቀ ሴራም እንዳለ ግልጽ ነውና እበላለሁ ብሎ ማሰብ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ይበላኛል ድርጭት ያደርገኛል ብሎም ማሰብ አስፈላጊ ነው!

  • @tsehayabegaz9443
    @tsehayabegaz9443 Před 4 lety +9

    እንመጣልሀለን በፈረስ ገስግሰን ያንተ ቤት ሲሰራ የኛ ቤት እንዳይፈርስ ጅሀር ሜንጫዉ ሰምተሀል

  • @yosephtiruneh4722
    @yosephtiruneh4722 Před 4 lety +4

    Meskerem abera amazing!!!!
    God bless Ethiopia!!!!

  • @derejetaye4342
    @derejetaye4342 Před 4 lety +1

    ኦ መስከረም። ዛሬ ነው ያየሁሽ በተመፅኦ ሳዳምጥ መስጥሽኝ። ትልቅ እውቀት የፖለቲካ ትንታኔሽ ያለሽ ቻሌንጅ ኮንፊደንስ ብዙ ከማንበብ ብዙ የቀስምሽ ሃሳብሽን በሚገባና በሚስብ መልክ አቀራረብ እረ በሁሉ የተሟላሽ እውቀት ነሽ።እስኪ ጨመር ያለ እውቀትሽን አሳድጊው ብዙ ትልቅ ቦታ የሚጠብቅሽ ስው ነሽ ራእይሽን ከፍ አድርጊው/ ጠንካራዋ ብረት መስከረም አበራ/

  • @ethiopia2838
    @ethiopia2838 Před 3 lety

    መስኪ አድናቂሽ ነኝ በንፁህ ልብ ያለሽን ስሜት በሚገባ ገልፀሽዋል በርቺ💕💕💕

  • @ethioertube2901
    @ethioertube2901 Před 4 lety +8

    ምን ገና አገር የገባለት አይደል እንዴ የኦሮሚያን ካርታ የመሰረት ድንጋይ ያስቀመጠ፡፡ እረሳችሁት እንዴ?

  • @bonjour3597
    @bonjour3597 Před 4 lety +3

    wow Siye and Meski ,It was a matured discussion. Thank you !

  • @tirunehewunetu9958
    @tirunehewunetu9958 Před 4 lety

    መሰከረም፣ በርቺ፡፡ጀግና ኢትዮጵያ፡፡አስቴርንና ሌሎች ለሀገር ታጋዮችን በጣም
    ልናግዛቸዉ ይገባል፡፡ ትክክለኛ ምሁርና ትክክለኛ ጀግና አይሞትም፡፡

  • @fasilyemanebrehan7275
    @fasilyemanebrehan7275 Před 4 lety +1

    አንቺስ አትሙቺ ሺ አውል ከሚሞት ሺ ይሙት ይባላል።አቀኛ ኢትዮጵያዊ ነሽ።ስዩም እግዚአብሔር ይስጥህ ለዚ ውይይት ስለጋበዝክልን

  • @progirl405
    @progirl405 Před 4 lety +6

    መስኪ ምርጥ ሙህር የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነሽ ::ሙህር ሲያወራ እንዴት ደስ ይላል💚💛❤️

    • @Thuglife-ej6lc
      @Thuglife-ej6lc Před 4 lety

      እሷ ማነች በመጀመሪያ ? አናቃትም እንዴ ከጀዋር በምን ትሻላለች !? ይቺም እልም ያለች ቤሔርተኛ ነሽ የአብን ብችላ አይደለችም እንዴ !!

  • @loydmesfin5520
    @loydmesfin5520 Před 4 lety +8

    የኔ ቆንጆ አይንግግር እንዴት አንደሚያምርብሽ

  • @teddyabebewelde9787
    @teddyabebewelde9787 Před 4 lety +1

    ስዬሜና መስኪ ምርጥ የኢትዮጲያ ልጆች ናቸው
    ሰላማቹ ብዝት ይበል

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 Před 4 lety +1

    ከልብ ሁለታችሁም እጅግ ግሩም ናችሁ ።እዴሜና ጤና ይስጣችሁ ።