#WaltaTV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 11. 2019
  • #WaltaTV|ዋልታ ቲቪ:''ከፌደራሉ ፓርላማ ሳላስበው እንዲወጣ ተጠይቄ ፤ወጥቻለሁ...።'' ወ/ሮ አዜብ መስፍን፤ክፍል 2-ሐ
    Facebook : / waltainfo
    Twitter : / walta_info
    CZcams : / @addiswalta
    Website :waltainfo.com
    #WaltaTV

Komentáře • 257

  • @fanayeagebreyesus342
    @fanayeagebreyesus342 Před 3 lety +21

    የአዜብ አገላለጽ ደስ ብሎኛል ጋዜጠኛውም አክብረህ ነው የጠየካት አ/ር ያክብርህ

  • @yeawajenegaridemetseminist612

    ወ/ሮ አዜብ እናመሰግናለን ክብርም ይገባዎታል ፡ ስለ በሳል ንግግሮህ እረጅም እድሜን ተመኘሁሎት።

  • @smdak8406
    @smdak8406 Před 4 lety +17

    የትምህርት ደረጃዎን ብትጠይቅልን ጥሩ ነበር

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 Před 2 lety +1

      በጣም ማፊ ትምሮ

    • @mulatyalew2894
      @mulatyalew2894 Před měsícem

      ምን ነው ከ ግንቦት ሃያ ትምህርት ቤት ነው ስድስት ጭጭ።

  • @Yehdego
    @Yehdego Před 4 lety +26

    ጋዜጤኛው ክብር ይስጥህ ስለ ያሳያሃት ትህትና

  • @ayesew4534
    @ayesew4534 Před 4 lety +23

    ኣዜብየ ኣይዞሽ የኔ እናት የዘመናችን ሰው የሰው ቅስም መስበር እንጂ እውነታው የሚረዳ የለም

  • @wondewossendebebe2974
    @wondewossendebebe2974 Před 3 lety +11

    የስንቱን ህይወት ኢሃዴግ ሳይሆን አንቺ ብቻ ያስገደልሽው ፈጣሪ ይቀጣሻል አንደኛአ ምስክር ነኝ ስንቱን ካገር እንዳይወጣአ እድሉን እየቀደድሽ እረ ስንቱን በመቶዎች የሚሆኑ ሰዎች እንዳስገደልሽ እኔ ምስክር ነኝ ፈጣሪ ይቀጣሻል እምላለሁ ካንቺ ሰይጣን የዋህ ነው።

  • @hdbeluastgfirullahggtmoham9065

    ምነው ስለአነጋገሯ ተደነቃችሁ ?፣27 አመት የኢትዮጵያን ህዝብ በተንኮል ፖለቲካ ሲተበትቡ ከነበሩት አንዷ መሆኗን ዘንግታችሁ ነው ?ተግባር ነው የሚደነቀው ወይንስ ንግግር ?ደግሞ የሌባ ልዩ ባህሪው ደግሞ ያለማፈሩ ነው ፣ምንም እንዳልሰራች አይኗን በጨው አጥባ መቅረቧ ፣ከጋዜጠኛው ጋር ስምምነት አድርገው ነው የቀረበችለት ስለ ጠንቋዩ ታምራት ገለታ እንዳትጠይቀኝ እሺ ስለአፍሪካዊውም ጠንቋይ ያ እርሱ ጋር ስሄድ መኪናው ጭቃ ውስጥ ገብቶ ሄሊኮፕተር ስለተላከልኝም እሺ ስለአህዮቹም እሺ አካውንትን በተመለከተ የት የት ሀገር አስቀምጠሻል እንዳትለኝ እሺ የመለስ አካውንት ውስጥ ስንት ቢልየን ዶላር ነው ያለው እንዳትለኝ እሺ ውጭ ሀገር ስላለው ቪላዎች እሺ ........የመሳሰሉትን እና ሌባ ተገልብጦ ሲነበብ ጀግና ነው እንዴ የሚሆነው ።

    • @gebreegzaber9546
      @gebreegzaber9546 Před 4 lety

      you are so dumb! you have no evidens for your nonsense

    • @abuka6424
      @abuka6424 Před 3 měsíci

      Ahun minim dimts satasema የምትገድል የምትዘርፍ አረመኔዋ ቀዳዳዊ እመቤት የእማራዋ ዝናሽ ታያቸው የተባለችው የድሃ ድሃስ ምን ትባል ይሆን ? ይቺ ጭቅቅታም የጠንቋዩ ሚስት 😂😂😂የጌታ ልጅ 😅😅😅😅😢😢😅😅😅

  • @carriagecarriage2466
    @carriagecarriage2466 Před 4 lety +45

    ዋው በጣም ምታወራውን ምታቅ እና ብቃት ያላት የትግል ሴት ኩሪ አቦ

    • @samsonshiferaw8425
      @samsonshiferaw8425 Před 4 lety +4

      @የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ።

    • @user-fg3qg7gz1s
      @user-fg3qg7gz1s Před 4 lety +2

      @@samsonshiferaw8425 komiche ahiya

    • @samsonshiferaw8425
      @samsonshiferaw8425 Před 4 lety +3

      @@user-fg3qg7gz1s @የናንተ እውቀት ስድብ ብቻ ነው??ያሳዝናል

    • @user-fg3qg7gz1s
      @user-fg3qg7gz1s Před 4 lety

      @@samsonshiferaw8425 ante ahiya komiche leba mirikat mehonu new bante bet.yehewilik kenante be teamir 1 lay emininoribet mikiniyat yelenim lingerih hule be dem enifelalegalen.anyway Le abatih Zimbabwe yalew teyikew Esti mn huno new eza yehed?

    • @benyamkebde3145
      @benyamkebde3145 Před 2 lety

      ሌቦች አገር የሸጣችው በናንተ ምክንያት ነው ለምድራችሁም ለመላው ኢትዮጺያ መከራ ናችው

  • @user-ue7gn3dp3p
    @user-ue7gn3dp3p Před 2 lety +4

    ሁሉንም የሚያዉቀዉ ፈጣሪ ነዉ ገን እድሜ ለንሰሀ ለሰጠሽ አምላክ አመስግነሽ ንሰሀ ግቢ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ::

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Před 4 lety +8

    ጀግና ጋዜጠኛ እውነትም ስሜነህ ባይፈርስ። ይወልዳሉ ጀግና ይወልዳሉ ታማኝ ድርድር የማያውቅ በሀገር በወገን ላይ። ብዬሀለው አንተው ዘራፍ እትትትትትትትት

  • @user-be5tj4kx2n
    @user-be5tj4kx2n Před měsícem

    ጎበዝ ነች፡፡

  • @tazabiwsew5123
    @tazabiwsew5123 Před 4 lety +44

    ጎበዝ! ይምትናገረዉ እውነት መሆኑን እግዜር ይወቀው።ነገር ግን ሀሳቧን በምክንያት ማስርዳት የምትችል ብልህ ሴት መሆኗን፣ ከባሏ መለስ ውጭም በራሷ መቆም የምትችል ጠንካራ ሴት መሆኗን አሁን ተምሬያለሁ።እናንተስ?

    • @samsonshiferaw8425
      @samsonshiferaw8425 Před 4 lety +2

      @ሌብነቷን ለመደበቅ አይኗ ሲቁለጨለጭ ስታሳዝን።

    • @lea677
      @lea677 Před 4 lety

      @@samsonshiferaw8425 qinat asmeselebik ahuns

    • @queensheba2506
      @queensheba2506 Před 2 lety

      በጣም የሚያሳዝነው የስንት ኢትዮጵያውያን ነብስ ያጠፋች አዞ🙉🙉🙉🙉🙉 እሷ ሰው አይደለችም👹👹👹👹

  • @aynihmichael5769
    @aynihmichael5769 Před 4 lety +24

    ወ/ሮ አዜብ በጣም በሳል ሴት ነች።

  • @rutabrhane2076
    @rutabrhane2076 Před 4 lety +13

    Hero

  • @user-md9pr2yk7e
    @user-md9pr2yk7e Před 4 lety +19

    ጀግና ነሽ ጀግና እድሜ ይስጥሽ
    የምትናገሪውን የምታውቂ ብቁ በሳል ጀግና ታጋይ ነሽ!

    • @biniyamworku3635
      @biniyamworku3635 Před 4 lety

      ጀግና ከምወጣበት ቦታ መሆኗ ጥንካሬዋን ያሳይ ይሆናል።እኔ እጅግ የሚፈራው እሷም ሆነች ሌሎች አጋሮቿ በዙ ደም አለባቸው ያደግሞ ለልጅ ልጆቻቸው ከርስ ነው።ምንም እንኳ ፍርድ መስጠት ባልችልም በኢትዮጵያ 46 አመታት የፈሰሰው ደም ሰላም ይሰጠናል ቢዬ አላስብም።ስለ ብሔራዊ ዕርቅ ሚሰራ
      የለም ሁሉም አስመሳይ ሆነ።ከዝህ ሁሉ በዃላስ ?አብዮት ፈነዳ ተብሎ 60 ካብኔት በአንድ ጉድጓድ ተቀብሮ እስከዛሬ ንሰሃ አልተገባ እየተንከባለለ ዋጋ ያስከፍላል።

  • @mesfing3306
    @mesfing3306 Před 4 lety +1

    Internal Democracy needed for tplf. She is right l like her explanations.

  • @Eduarsema
    @Eduarsema Před 4 lety +6

    Amazing 👏🏼👏🏼👏🏼

  • @AlexTmesterio
    @AlexTmesterio Před 4 lety +2

    All the instability and uncertainty aside, this is an unprecedented era in Ethiopian history, particularly Ethiopian press. Shout out to Walta TV for doing this interview.

  • @mestawotmulatu1422
    @mestawotmulatu1422 Před 4 lety +12

    አሪፍ ኢንተርቪው በሳል ንግግሮቺሽ ተመችቶኛል በርቺ እጂ እንዳትሰጪ !!!

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 4 lety +2

    ዋው ዋው

  • @dawitman7554
    @dawitman7554 Před 4 lety +24

    ጋዜጠኛውን ነጥብ አስጣለችው !!!! እሱማ አገኜሁ ብሎ ነበር ! Lol
    "ትምክህተኛ ወንድ" ነው ያልኩት

  • @S1219M
    @S1219M Před 3 měsíci

    ጋዜጠኛ ማለት እንደዚህ ነው! ሺ ዓመት ኑር!

  • @selamselam1756
    @selamselam1756 Před 4 lety +2

    Gobez jigna Gual jeganu! Her confidence is her strength!

  • @sarabeyene9921
    @sarabeyene9921 Před 4 lety +10

    ውይ በሰንት ግዜዬ እየሁሸ ሰየጣኑ ባልሸ ክሞተ

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Před 2 lety

    Excellent reporter

  • @GoytaDembiya
    @GoytaDembiya Před 4 lety +9

    wow, I did not expect she would do great. I love her now

    • @phil-xv9qc
      @phil-xv9qc Před 4 lety +1

      Ofcourse u love her you digital hamema komal ignorant!! You can mourn with her for ever now for the death of hasad weyane😂

    • @GoytaDembiya
      @GoytaDembiya Před 4 lety

      @@phil-xv9qc ተኳን ዓባቅ ህግዴፍ እንታይ ኣብዚ መፂኻ ትግዕር። ጀልጋድ። ብሓሳብ መጉት ዓቅሚ ተሎካ

    • @phil-xv9qc
      @phil-xv9qc Před 4 lety

      @@GoytaDembiya 😂😂 I know you are depressed and frightened in your compound in mekele....you can just cry day and night nothing u can do more or less!! You are over for ever digital hamema 😉

    • @GoytaDembiya
      @GoytaDembiya Před 4 lety

      @@phil-xv9qc ዓባቂኖ ተኣለ እስከ። መጀመሪያ ሰብ ኩን ደሓር ምሳይ ትዛረብ። ተኳን 😂😂😂

    • @urael225
      @urael225 Před 2 lety

      What is wow?
      He supposed to be ask her her education level

  • @meklitgaredew245
    @meklitgaredew245 Před měsícem

    Yene Tatari Berchilene!

  • @user-iq5xd1sf6m
    @user-iq5xd1sf6m Před 4 lety +4

    👍👍👍👍👍

  • @rutabrhane2076
    @rutabrhane2076 Před 4 lety +4

    👌👌👌👌👌👌👌

  • @dalolmeku1464
    @dalolmeku1464 Před 4 lety +6

    አገላለጽሽን እና በራስ የመተማመን ብቃትሽን አደንቃለሁ፡፡ጀግና ነሽ፡፡

  • @S1219M
    @S1219M Před 3 měsíci

    እውነት እናውራ ከተባለ አዜብ እኮ ምርጥ መኃይም ናት ይሏታል አብረው አደጎቿ።

  • @fevenmebrhatu7076
    @fevenmebrhatu7076 Před 4 lety

    Wow Ayy Ethiopia lenga sele new yechelmebachu yechen yemselch ena meselochachwen new mekely yasegebacht yegermal I felt so sorry for you guys from Eritrea 🇪🇷

  • @wedigiday3211
    @wedigiday3211 Před 4 lety +7

    አዚቲ ጀግና።

    • @hey1232
      @hey1232 Před rokem

      Where is she now …??? Evil Thief 👹🔨

  • @eastknf4360
    @eastknf4360 Před 4 lety +6

    SmART

  • @betheleyob6524
    @betheleyob6524 Před 4 lety +4

    Now I blive you more strong women comes to power azib

  • @mikreayenew7675
    @mikreayenew7675 Před 4 lety +6

    I admire M,AZEB Mesfin! Today's sunlight that is shinning in Ethiopia is the result of her Sacrifice! M AZEB freed Ethiopia from the worst dictatorship in history! I see her more than ,and above! Anything else I know .She dismantled And defeated Ye Mengistu Hailemariam 400,000 Army!And freed Ethiopians from permanent mental slavery. For million Ethiopians she is our hero, our mother! And a saviour of her country, We love you.

    • @salemamen7170
      @salemamen7170 Před 3 lety +1

      🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮 ashkabachi

    • @queensheba2506
      @queensheba2506 Před 2 lety

      👹👹👹👹👹👹 አንተ እራስህ አዜብ ነህ🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 Před 4 lety +5

    ጋዜጥኛ ስትጠይቅ ተባለ,አሉ እያልክ ያልተባለ አትጠይቅ ያንተሃሳብ ከሆነ እንደረሳህ ሃሳብ አቅርብ ግን ስትጠይቅ በጣም ገቦዝ ነህ

    • @user-eq5mb3nu3q
      @user-eq5mb3nu3q Před 4 lety +1

      ጋዜጠኛ የሰዎችን ጥያቄ አሰባስቦ ነው የሚጠይቅ በአብዛኛው ግዜ አዜብን ደግሞ ብዙ ሰው ስለሚያማት ጠይቆ ወንጀለኛ ከሆነች ለሚመለከተው ነጻ ከሆችም ሰዉን ከሀሜት ነጻ አንዲሆን ማድረግ የጋዜጠኛ ድርሻ ነው።

  • @gebreegzaber9546
    @gebreegzaber9546 Před 4 lety +4

    Azeb, you are very brave and smart! keep up the good job and keep your head up. don't let any body let you down

    • @mahletlakew9820
      @mahletlakew9820 Před 3 lety +1

      ሌባ መቼም አንገቱ ቀና አይልም

  • @addisgebyhu7215
    @addisgebyhu7215 Před 4 lety +5

    በቃ ጀግና ነሽ እውነት አርነት ታወጣሻለች

  • @mussaabdulfeta8997
    @mussaabdulfeta8997 Před 2 lety

    Wow

  • @amenblessyou3812
    @amenblessyou3812 Před 2 lety +1

  • @johnmatiys5896
    @johnmatiys5896 Před 2 lety +1

    ማነው የወከላት ሲጄመር መስረቅስራነው መያዝ ወንጄልነው የሚለው የወንበዴው ሜሲት ዛሪም ለማሼማቀቅና ለመተቼት ትምክህተኛ የሚል የባሏን የፖለቲካ ትርክት ታስተጋባለች በጣም ያሳዝናል ????? ማነው ለመሆኑ ትምክተኛ ብላችሁ የፈረጃችሁት ???

  • @wondewossendebebe2974
    @wondewossendebebe2974 Před 3 lety +3

    አንቺ ፈገስ የስንቱን ህይወት አበላሸሽ ነቀዝ ፈጣሪ በቁም ፈራርሰሽ ያሳየኝ አንቺ የተኮል ማዳበርያአ ነሽ።

  • @chalecheklie8600
    @chalecheklie8600 Před 3 lety +4

    አላነብሁትም ካላች መጨረሻውን እንዴት አወቀችው አይ አዜብ ውሸቷ

  • @user-eq5mb3nu3q
    @user-eq5mb3nu3q Před 4 lety +8

    አደነቅኩሽ አዜብ

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Před 4 lety +7

    አዜብን አቅርቦ ስለ ወልቃይት አለመጠየቅ ሂትለርን አቅርቦ ስለ አይሁዳውያን አለማንሳት ነው። ስሜነህ የሚሉት ለመለስ ዜናዊ ያደረ ሰው ይሆን?

    • @user-eq5mb3nu3q
      @user-eq5mb3nu3q Před 4 lety

      አዜብ ራስዋ ከወልቃይት የታገለችው በወያነ ሓርነት ትግራይ ግልጽ ለሆነው ተግባራዊው መልስ መጠየቅ ይገባል ትላለህ?

    • @betheleyob6524
      @betheleyob6524 Před 4 lety

      Esua weldetua edegetua welkayt new yetagelechew leza adel

    • @RasEthiopia.
      @RasEthiopia. Před 4 lety +2

      እኔ ብሆን ትግሬ ነሽ አማራ ብዬ እጠይቃት ነበር።

    • @user-eq5mb3nu3q
      @user-eq5mb3nu3q Před 4 lety +2

      @@RasEthiopia. አማርኛ አጥርታ ማውራት እንደማትችል እየታየች አማራ ነሽ ወይ ብሎ መጠየቅ ግዜ ማባከን ይሆናል።

    • @betheleyob6524
      @betheleyob6524 Před 4 lety

      @@RasEthiopia. lol le tigray k tagelech men yasteyekal tigraway nech

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Před 2 lety

    ፈጣሪ ሠላም ያዉሪድ እኔ ግን መለስ በነበረም ሳአት 8 አመት ነው የዋጋዉ ዋሎን አሁንም ራያ ተከርኖ ይብሰል በመለስ ግዜ ግን ዘጎች በአገር ይገዱሉ እንጂ ዉጭ ይከበሩ ነበር 1 መልካም ሲራዉ በተረፈ ፈጣሪ ሠላም ያዉሪድ ሰው ደስ ሲሎዉ ደስ ይላል💔

  • @m10donas
    @m10donas Před 4 lety +5

    She really did very well (jigna) and simeneh is great 👍🏽

  • @dawitzewdie8624
    @dawitzewdie8624 Před 4 lety

    wezero Azeb seems very depressed, sorry to see her like this

  • @ritaf804
    @ritaf804 Před 4 lety +5

    I never seen shameless people like tplf.so sad.

    • @kirostirhas
      @kirostirhas Před 4 lety

      ኤጭ! የደርግ ርዝራዝ

  • @temesgentsega3311
    @temesgentsega3311 Před 2 lety +2

    የሰዉ ደም መጣጭ አረመኔ ዋጋሽን አግኝተሻል

  • @martabona6086
    @martabona6086 Před 2 lety

    Azebiye😍😍

  • @shewakenafeleke7812
    @shewakenafeleke7812 Před 2 lety

    ጎበዝ ጋዜጠኛ

  • @habkiros4881
    @habkiros4881 Před 4 lety +2

    Semenhe as always great journalism I have great respect for you Miss Azebe very good interview but you suppose to be answer some of the questions about hewhati

  • @nubekan3951
    @nubekan3951 Před 2 lety +2

    Lebanesh.

  • @yalekebede6502
    @yalekebede6502 Před 4 lety

    she try her best after my love to tigry

  • @dbhddhdhh883
    @dbhddhdhh883 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Před 2 lety

    የተረፈውን ጦሪነት ቢትገቡ ለኔ ቢላቹ ሲላላደላ ጮጓራየ ቢታጠቢም ምጣምጣ ምላስ ሁላ አላመሰግንሽ አላማሪሽ ፈጣሪ ሠላም ቢቻ እንዳያመጣ ቢቻ እጠሊያለሁ በቃ በለን 💔

  • @yalekebede6502
    @yalekebede6502 Před 4 lety

    miss azeb you are gondey tell us love gonder

  • @yalekebede6502
    @yalekebede6502 Před 4 lety

    thank you

  • @yenazretulij8342
    @yenazretulij8342 Před 4 lety +3

    Jegna set!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! Chewa and polite as well!!!!!!!

  • @girum1885
    @girum1885 Před 4 lety +7

    Surprisingly, I ended up liking her at the end of the interview. She seems confident, but her body language seems to suggest arrogance at times( she might need a body language coach- as 60 to 90 % of communication is non verbal- chief among which is body language)

    • @asinegaasinega
      @asinegaasinega Před 2 lety

      Hubris at its best. If you didn't know, you can learn a lot about a person by watching their body langugage for it can't lie. Their words might (usually do for public figures). I am sure you are fully aware of what I described! She is full of it, nothing to admire really, NOT A THING! I detest hubris!

  • @eyerusalembogale7186
    @eyerusalembogale7186 Před 4 lety +3

    Trush

  • @zerihuntetsafe6785
    @zerihuntetsafe6785 Před 4 lety +8

    Meles led Ethiopia with shared idea of her excellency Azeb. There was the stronger Azeb behind Meles.

  • @user-up9lx9yp2r
    @user-up9lx9yp2r Před 2 měsíci

    ምን ጥያቄ አለዉ ያልበሰለች እንጭጭ መሆበኗ በብስለቱአ መገመት ይቻላል ጥይት ይዞ ጫካ መግባት ና ማስተዳደር የተለያየ ነገር ነዉ።

  • @user-bx9tp6uo6k
    @user-bx9tp6uo6k Před 2 lety +2

    ትፈራለች ለነፍሱዋ ውነቱንካወራች ወያኔውችይገሉዋታን

  • @woldemariamgirma6682
    @woldemariamgirma6682 Před rokem

    She is commented on the book she did not read. She is the one who can start but not finish.

  • @zinetzinetzinet2777
    @zinetzinetzinet2777 Před 2 lety +1

    Mels kemot behala betame new zrefawen yakahadekut maltwa new awo

  • @abebe1001
    @abebe1001 Před rokem +1

    you don’t see ! the host looking felt in love with her! you will see body language? Helping her his own question to answer for her!!!

  • @yalekebede6502
    @yalekebede6502 Před 4 lety

    women right because i am women

  • @almazalmiye4335
    @almazalmiye4335 Před 4 lety +1

    Azebina ye set jegna eko nesh enwedshalen our hero😍😘

  • @aroneamen1645
    @aroneamen1645 Před 4 lety +1

    አዚቲ ጎበዝ ግን ምነው ተሽኮረመምሽ ጋዜጠኛው አማለለሽ እንዴ

  • @amovie07
    @amovie07 Před rokem

    Deception of unprecedented proportion.

  • @serawitbekele2413
    @serawitbekele2413 Před 3 lety +6

    ሚቴክን ሌብነት ነው ያስተማርሽው

  • @salemamen7170
    @salemamen7170 Před 3 lety +1

    Yaligenagn she keeps saying ye meles mesewatnet, he is dead y is she calling it sacrifice.

  • @girmatadesse-eq3gc
    @girmatadesse-eq3gc Před 3 měsíci

    የዚች ሴትዮ ክፉ ስራ ተረስቶ ነው በአነጋገሯ ብቻ የምታደንቁ ምን አይነት ሠዎች ነን

  • @enockgetenet2156
    @enockgetenet2156 Před 2 lety

    Awo yezrefeshewe yetagelshewe

  • @almsehay1578
    @almsehay1578 Před 2 lety +1

    Laba zerafe

  • @familytimeyebetesebgize9251

    Great interview with great answer

  • @mucheabere1437
    @mucheabere1437 Před 2 lety

    come back melese

  • @mekonnenhaile2563
    @mekonnenhaile2563 Před 4 lety

    Free Ethiopia, edjigayehu

  • @lea677
    @lea677 Před 4 lety +4

    God bless you and your chldren my sister! You did a good job!

  • @sammaman1394
    @sammaman1394 Před 2 lety +1

    Wshetam

  • @orthodoxchristian4509
    @orthodoxchristian4509 Před 4 lety +1

    Ydefash yesnetune wetate new adiss ababe lay yefejachute kebalsh gare ....... yea besrash new yagegneshw besnetu wetate dem adiss abeba

  • @myturn2002
    @myturn2002 Před 2 lety

    የመለስ ባለቤት ስለሆኑ ሳይሆን ስርዓ ት ከሳቸው መማር ነው

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu Před 2 měsíci

    8ኛ ክፍል

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu Před 2 měsíci

    ይቺ ሴት ትገርማለች ቢራ ያጦዛት

  • @user-xn1yl5iu7b
    @user-xn1yl5iu7b Před 2 lety +2

    አብራችሁ ቃሙ ስሜነህ

  • @user-ml9bo7gs9y
    @user-ml9bo7gs9y Před 4 lety +16

    ሲጀመር ወያኔ የገዛን በብቃት አደለም በድግምትነው ድግምተኞች

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 Před 4 lety +2

      Be degemet yemymen Amara eko new (gegemet ena fukera)

    • @efremtsegay6368
      @efremtsegay6368 Před 4 lety +1

      Ke ewqet netsa ende honsh yasayal

    • @TheGadegj
      @TheGadegj Před 4 lety +1

      ለቃለ ምልልሷ ዝግጁ በመሆኗ ጎበዝ ነች ግን ለሱዳናዊ ጠንቋይ ቡና ስታፈላ ነው የምትውል።

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 Před 4 lety +1

      @@TheGadegj I am sorry she is from tigray ( Tonkay) yelem I think you Grow up with kind of that

  • @temesegenkassa387
    @temesegenkassa387 Před rokem

    ኪነ ሂስ

  • @biniyambasazinew6336
    @biniyambasazinew6336 Před 4 lety +1

    sybeza weshetam sewi endezich ayenete yelechem ewinetu gine lingerachw kezera yezeshi enkwane ayekerilishem egi laye tikerbiyaliesh y ethiopa ezebe likesoma wedko ayekerime

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 4 lety

    gezae ymetale gezae yhedale kmehadew sayhon kmemtawe gar enhun

  • @peacetotheworld8226
    @peacetotheworld8226 Před 4 lety +1

    Weyizero Azebi betam tenikarna besali seti adinikeshalewi agelaletsishi iwineta alewi

  • @yalekebede6502
    @yalekebede6502 Před 4 lety

    any way because i am women it OK

  • @emsenbelagn9112
    @emsenbelagn9112 Před 4 lety +4

    ዝም ለምን አትይም ዶንቆሮ

  • @user-ov5gf6if9b
    @user-ov5gf6if9b Před 6 měsíci

    Asteway nese antem

  • @yalekebede6502
    @yalekebede6502 Před 4 lety

    she is gonder ok

  • @brukemelke2360
    @brukemelke2360 Před 4 lety +2

    ወይ,ሕውሀት,መጨረሻቸው ደረሰ

  • @awolnur182
    @awolnur182 Před 4 lety +2

    ጀግነ ሴት ነሽ

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 Před 2 lety

    Look this very sad 😞what’s going on, in the Tigray with Tplf ??? they said to her go out from the TPLF party they are so stupid they terrorised I believe her ,