#WaltaTV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 01. 2020
  • Facebook : / waltainfo
    Twitter : / walta_info
    CZcams : / @addiswalta
    Website :waltainfo.com
    #WaltaTV

Komentáře • 827

  • @laketana7060
    @laketana7060 Před 4 lety +45

    Thank you Professor. 100% I agree with you. We love you 💚💛❤️

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 4 lety +29

    To be honest በፊት professor ብርሀኑን ሰምቼው አላውቅም, ግን አሁን ስሰማው በጣም interested እየሆንኩኝ ነው,he is brilliant professor

    • @megdelawitm.1897
      @megdelawitm.1897 Před 4 lety +3

      teshome argawe መጽሀፍ ማንበብ አትወድም ማለት ነው. ብርሽ እክ እራሱ የፍልስፍና መጵሀፍ ነው. የፕለቲከኞች ልክ ከእሱ ብጀምር ጥሩ ነበር.😀😀😀

  • @behailutefera7916
    @behailutefera7916 Před 4 lety +29

    ዕውቀት ማለት እንዴት እንደሆነ ሳልሰለች የምማርበት የሁልጊዜ መፅሀፌ ፕሮ. ብርሀኑ

  • @AndnewEthiopia
    @AndnewEthiopia Před 4 lety +3

    አሚን በሉ!!!
    የአለማት ሁሉ ፈጣሪ አገራችንን
    ከአክራሪ ዘረኞች
    ከአክራሪ ፖለቲከኞች
    ከአክራሪ ክርስቲያኖች
    ከአክራሪ ሙስሊሞች
    ከአክራሪ ክልልተኞች
    ከአክራሪ ጋዜጠኞች
    ስማቸውን ደብቀው አስተያየታቸውን ከሚለጥፉ ተጠቃሚዎች
    ተንኮል ይጠብቅልን!! ወደ ልቦናቸውም ይመልስልን!!
    አሚን!!!

  • @kassas4
    @kassas4 Před 4 lety +18

    አቦ ፖሮፌሠር ብርሐኑ እንዴት ደሥ የሚል የትክክለኛ በራሡ የሚተማመን የወንድ ፀባይ ነው የአንተም የአንዳርጋቸውም የአንዷለም መልስ አሰጣጣችሑ እንዴት ደስ ይላል ይሔ ደስ የሚል የእዉነት ወንዶች ፀባይ እንደዳይናሶር እየጠፋ ነው እኮ ያለው በተለይ በዚሕ ዘመን እኮ ልክ እንደሤት ጋዜጠኛዉ አክቲቪሥቱ ወሬ ማሯሯጥ ብቻ እኮ ነው

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 Před 4 lety +21

    I appreciated professor Berhnue Nega for your great wisdom and courage . You're absolutely 21 centuries smart politicians. I am happy about your political career. I am agreed with you 100% as you said about Mr. Ledatu Aylew.
    God bless Ethiopia!

  • @million3056
    @million3056 Před 4 lety +35

    ፕሮፌሰር ብርሃኑን ከመቼውም ጊዜ በላይ አከበርኳቸው። እውቀት ለካ እንደዚህ ያረጋጋል። አቤት በራስ መተማመን!!! ስሜነህም በጣም አሪፍ ነህ።

  • @77861022
    @77861022 Před 4 lety +22

    እንደተከታተልኩት ጋዜጠኛው ትንሽ ጋጠ ወጥ ነገር ነው ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ዶ/ር ብርሃኑ እዛ ቦታ ላይ መገኝቱ ብቻ ለጋዜጠኛው ትልቅ ነገር ነው እባካችሁ ጋዜጠኞቻችን ከመዓዛ ብሩ ተማሩ ጠያቂው ተከራካሪ መሆኑ ብዥታ ነው ልደቱ ብሎ ፖለቲከኛ ስሙ እራሱ እዛ ቦታ ላይ መጠራቱ ከጋዜጠኛው ጋር ዝምድና ያለው ይመስላል ንፃ ውይይት ብለሃል ጠይቅ ይመልስልህ አራት ነጥብ

    • @salihibrahim562
      @salihibrahim562 Před 4 lety

      Hanna@ my dear, Berhanu is good for NOTHING. no preferential treatment. I am so proud of Semeneh for exposing Berhanu’s dubious game.

  • @yordanos1852
    @yordanos1852 Před 4 lety +18

    Thank you E- Ezama.....think forward !!!!

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 Před 4 lety +28

    ስማችው ባይፈርስ በፊት ደህና የምልህ ጋዜጠኛ ነበርክ ግን አሁን አሁን እንደ ኤል ቲቪ ጋዜጠኛ ነኝ ባይዋ ቤቲ የተበልችው አይት የሷን አይነት ሰነምግባር እየያዝክ መተሃል ይሄ የትም አይደርስህም የጋዜጠኝነት ስነምግበር አያጣህ ነው ልጓምህን በልክ ያዘው ተከፋይ ጋዜጠኛ ሳትሆን አልቀረህም ካንድ ወገን ሳይከፍሉህ አይቀሩም ተረጋጋ ፊን ፊን የትም አያደርስህም

    • @joyaku8707
      @joyaku8707 Před 4 lety +1

      ግም ብርሃኑን ጥሩ አርጎ ነው ወጥሮ የጠየቀው 😆😆😉😉😊
      ያ ነው ያሳበዳችሁ

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Před 4 lety +2

      @@joyaku8707 sema MENGAWE PERFESERU ANTEN ENA Y ANTE BETE 1000000 MENGA TEFTEFOU YEMESERA CHENKLAT YALEW SEW NEW.GARBAGE

    • @Mar-ov3dc
      @Mar-ov3dc Před 4 lety

      @@solianasoliana4052 please learn to write English or Amharic. Dumb ass

  • @mezdaw3168
    @mezdaw3168 Před 4 lety +21

    What's up Semeneh. Please go back to your good journalism. I see your point but this looks more personal I hope you're not trying to write a book about Ledetu.

    • @salihibrahim562
      @salihibrahim562 Před 4 lety

      Mez@ Sorry, you got disappointed. Semeneh did good job.

    • @firstbornnet
      @firstbornnet Před 4 lety

      Mez Daw he looks like narrow minded

    • @elsabetk.7704
      @elsabetk.7704 Před 4 lety

      @terefe feyssa Thank you !!!

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 Před 3 lety

      Demeanh is an outstanding journalist on the other hand Berhanu is not competent talking rubbish . He is talking about citizenship politics but supportimg PP which is organized by race.

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 Před 4 lety +4

    I reside outside Ethiopia; therefore, most of the information I receive from that country are secondhand. For me out here, I cannot fathom some of the questions these journalists asking their guests are that important to the countries situation. Take as an example the case of Ledetu, for an outsider like me, he is just a coward who loves to talk, but the press in Ethiopia is obsessed about him. Why is it necessary for the professor to have an individual dialog with Ledetu? The proper place for the two and all other politicians should be on a debating stage.

  • @habbey2735
    @habbey2735 Před 4 lety +10

    Prof.I am not from your ethnic group but I appreciate your Idea.I am lucky if I can see when my country be governed by You.

    • @nanidh5642
      @nanidh5642 Před 4 lety +1

      He has no ethnic group,man! Even it dosent matter if he is from any group...wich matters is his ideology n his humanity n his brain....N he is not support any group which grouped themselves according to ethnicity...Open ur mind wider n try to listen what he was saying cause u can get a lot of lesson from this man...He is incredible thou...

    • @tamertesera8648
      @tamertesera8648 Před 4 lety

      Hab Bey : Actually Birhanu has a deep rooted hate for Amhara. Actually he said that on one office meeting in 1997 Election but again he wants to use Amharas support to win election. He Targeted Lidetu and Dr Hailu shawl as both were from Amhara tribe. Please listen the interview done by Riyot.

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Před 4 lety +27

    Thank you professor 👌

  • @Hiwan-gz3eq
    @Hiwan-gz3eq Před 4 lety +23

    እኔ ድሮ በጭፍን ብርሀኑ ነጋን እጠላው ነበር ዛሬ ግን በትክክል እውቀት እንዳለውነ የእውነት ሀገሩን እንደሚወድ አረጋገጥኩ ስሜነህ ግን ወጣ ወጣና እንደሸንበቆ ተንከባለለ እንደሙቀጫ ሆንክብኝ እንዴዴዴ የልደቱ ደጋፊ እንደሆንክ አቅ ነበር ግን ይህን ያህል ጥላቻህን አሳወክ

    • @user-rg5hs5li4u
      @user-rg5hs5li4u Před 4 lety +3

      እኔም ተረዳዉት የልደቱ ደጋፊ መሆኑን አወኩኝ እሄን ያእል መከራከሩ

  • @alemdamte9918
    @alemdamte9918 Před 4 lety +23

    Prof. Birhanu, is right. Priority for peace and our country.

  • @yonatangetachew9803
    @yonatangetachew9803 Před 4 lety +27

    Thank you professor.

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 4 lety +36

    Wow,በጣም ቆንጆ መልስ ነው,ስሜኔህ በጣም ወረደብኝ...

    • @kassahundebebe1112
      @kassahundebebe1112 Před 4 lety

      kidetu+bloodshed + Ledetu= 1997

    • @semung2513
      @semung2513 Před 4 lety

      Semeneh wetrom ye woyane cadrena
      Gizeyawi hunetawochen bemachohe tekurten yagegn enji ewketu yelwem.

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 Před 4 lety +40

    አይ ስሜነህ ሌላ ሰው የመጣህ መስሎህ አፍህን ልትከፍትብስትል ፕሮፌሰሩ ዝም አስባለህ ምንም ምርጫ ስታጣ አዎ አዎ ማለት ጀመርክ

    • @blankblack8268
      @blankblack8268 Před 4 lety

      ሁሉም ሟች ነው እንጠንቀቅ Great tebeda

  • @eliuteelmer8868
    @eliuteelmer8868 Před 4 lety +3

    Thank you 🙏 pro Berhanu NeGa

  • @melkamyaradalig6205
    @melkamyaradalig6205 Před 4 lety +9

    Semeneh, you are dealing with the most politician in ethiopia 🇪🇹
    Bere you are smart!👍👍👍

  • @henokbelete5568
    @henokbelete5568 Před 4 lety +32

    ብሬ ምርጥ ሰው

  • @sisay7
    @sisay7 Před 4 lety +11

    ስሜነህ ዛሬ ቀለልክብኝ...ፕ/ር ልክ ነው የግለሰብ ጉዳይ ከአገር ጉዳይ መለየት አለብህ።

    • @hailuyesuneh4006
      @hailuyesuneh4006 Před 3 lety

      ሺሺ አገር እና ዲሞክራሲ መነሻው ግለ-ሰብ ነው።ለግለሰብ ደርዝ የሌለው ሰው መደቡ ጸረ-ዲሞክራሲ ይሆናል።ልደቱም ሆነ ብርሃኑ ለሕዝብ ቆመናል ስለሚሉ፤ሁለቱም የሚመሳሰሉበትን እና የሚለያዩበትን መንገድ ሕዝብ አይቶ አቁዋም እንዲይዝ መገናኘታቸው ግድ ይላል።ሾላ በድፍን እንዳይሆን!

  • @yabkal8882
    @yabkal8882 Před 4 lety +1

    Profesor you are the best ethiopian politcan of my generation you pass all the challenge perfectly you will win again i wish that dr aby were in your party

  • @husseinali3101
    @husseinali3101 Před 4 lety +35

    ጋዜጠኛ በማስተማር ላይ ነው ዛሬ ፕሮፌሰሩ

    • @memywa2756
      @memywa2756 Před 4 lety +3

      እውነት ነው ከሙያቸው ክብር ይልቅ በአሉባልታ ለሚሰሩ ጋዜጠኞች እንዲህ መጋት ያስፈልጋል ። ይህ አይነት ፕሮቶኮል ከተራ አክቲቨስት የማይለይ ተራ አጠያየቅ ነው ወይ ባይጋብዙ ይሻላቸው ነበር።

    • @honeyalemu3857
      @honeyalemu3857 Před 4 lety +2

      ታዲያ አሁን ያለንበት ነገር መፍትሄ መፈለግ እንጂ ስላለፈ ነገር የሚጠየቅበት ነው? መግባት በውጣታችን በሚያሳስብበት ጊዜ

    • @Servingthetruth24.
      @Servingthetruth24. Před 3 lety

      Hahhahaha

    • @user-qw1lb8ml3e
      @user-qw1lb8ml3e Před 3 lety

      Tkikle

  • @wolissotribune4000
    @wolissotribune4000 Před 4 lety +12

    ዶክተር ብርሃኑን ያረጀ ፖለቲከኛ አድርገው የሚመለከቱ ወራዶች በጣም ነው የሚገርሙኝ። እስቲ ዞር ዞር ብላችሁ ያደጉ የአለማችን አገራት ፖለቲከኞችን ተመልከቱ። ለምሳሌ በጥቂቱ አሜሪካ ፣ ካናዳ ፣ ቻይና ፣ ራሺያ ፣ እንግሊዝ.... ወዘተ በአማካኝ 65+ እድሜ ነው ያላቸው። ብርሃኑ ገና የስልሳ አንድ አመት የተማረ ሲቪላይዝድ እና ጎልማሳ ግለሰብ ነው። እናም ምክንያታዊ ሆነን ሳንደድብ በማስተዋል እናውራ። Bire you're the man.

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 Před 4 lety +40

    ፕሮፌሰር አንተ የምትመጥነው ዶክተር አብይን ብቻ ነው ምርጥ አስተሳሰብ ምርጥ ራእይ ከነዚህ ጋ በመነጋገርህ አዘንኩልህ

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba Před 4 lety +2

    ብሬ ውድ ኢትዮጵያዊ ከዘር ፖለቲካ የፀዳ ለኢትዮጵያ ህዝብ ብልፅግና እና ልዕልና ገና ከልጅነቱ ጀምሮ የሚታገል ለማንም ለምንም የማያጎበድድ በተግባር ያስመሰከረ ምሁር ጀግና ነው ስለግለስብ ሳይሆን ስለ ሀገር የሚያስብ ነው
    ጋዜጠኞ በመቃወም ብቻ ለውጥ ይመጣል የሚል ፍልስፍና የተጠናወተህ ይመስላል ግን ብሬ መልሱን በሚገባ ስጥቶሃል ለኔ ብለህ ብትስማው ይጠቅመሃል

    • @tamertesera8648
      @tamertesera8648 Před 4 lety

      Daniel Amine ፡ ብርሀኑ ማለት ቀንደኛ የአማራ ጠላት ነገር ግን በአማርኛ እያወራ ለግል ስልጣኑ ሲል ኢትዮጵያ ለማፍረስ የደረስ ሆዳም ሽማግሌ ነው።

  • @tesfayedesalegn5340
    @tesfayedesalegn5340 Před 4 lety +6

    የፖለቲካ ትምህርት የመማር ያህል ግን ደስ በሚል ሁኔታ ነበር መልሱን የሰጡት፡፡ ለአገር በማይጠቅም የልደቱና የፕ/ር ብርሃኑን ጉዳይ በማንሳት የባከነው ደቂቃ ብዙ ጠቃሚ ጉዳይ ሊወራ የሚችልበት ነበር፡፡ በመሳደብና በፉከራና ድርሽ እንዳትል በማለት የሚያምኑ ሰዎች ነገ ስልጣን ቢይዙ ተቃዋሚዎችን ምን ሊያደርጉ እንደሚችሉ በማሰብ ልንነቃ ይገባል፡፡ ጥሩ ነበር ዋልታዎች! ነገር ግን ከአሉባልታ ወሬዎች ጥያቄ ራቁ፡፡ እኔ LTV ላይ ማየት የተውኩት አሉባልታና ህዝብን ለማባላት የተሰነዘሩ መንደርተኛ ጥያቄዎችን በጥያቄ ስም እያመጡ ግጭትና መለያየትን ስላገዙ ነው፡፡ ለመታየት ብቻ በሚል ከአጠያየቅ ደረጃችሁ እንዳትወርዱ፡፡

  • @sualihabrha8326
    @sualihabrha8326 Před 4 lety +12

    ስሜነህ የፌደራሊዝምን አስተሳሰብ ምን እንደሆነ የዘነጋሃው መሰለኝ
    ፕሮፍ እንዳለው በትንንሽ ጉዳዮች ጊዜ ስናጠፋ መሰረታዊ የሆኑ ጉዳዮችን ትኩረት ስለማንስጥ እንሸውውዳለን ስለዚህ የአሁኑን ተሞክሮ ተማርበት ጋዜጠኛ ስሜነህ

    • @samig6785
      @samig6785 Před 4 lety +1

      that is my man ..good comment bro..

  • @XalaalSomalis
    @XalaalSomalis Před 4 lety

    The journalists energy and his willingness to challenge one of the most seasoned Ethiopian activist/politician ought to be encouraged! On that front, unlike most of my fellow Ethiopians, such hardball interview with party leaders is necessary and serves for leaders with the opportunity to defend their stance. More importantly, as Birhanu demonstrated here, such venue examines leaders readines for the sort of democratic discourse that we hope to make our foundation. How else do you expect to sieve through our politicians? Kudos to both the Professor and Journalist!

  • @eke1914
    @eke1914 Před 4 lety +14

    Doctor you're our hero

    • @tamertesera8648
      @tamertesera8648 Před 4 lety +1

      Emebet Kebede ፡ ኢዜማን ምረጥና አዲስ አበባን አንከብክቦ ለብልጽግና ሲያስረክብልሀል ብልጽግና ደግሞ በተዘዋዋሪ/ በጓሮ በር ለነጅዋር ይሰጥሀል። ያኔ የዚህ ወሮበላ ሽማግሌ ተንኮል ይገባሀል።

  • @dantesara
    @dantesara Před 4 lety +2

    The journalist was right to ask about Ledetu's issue and i would be happy if the professor a straight forward answer to the question.

    • @salihibrahim562
      @salihibrahim562 Před 4 lety +1

      dantesara@ Berhanu Nega is an opportunist - he doesn’t have any social base. He just want to take advantage of the situation. The Ethiopian people wouldn’t allow Abiye and his surrogates to steal the election.

  • @tnxgod3040
    @tnxgod3040 Před 4 lety +10

    ጋዜጠኛው ግን ጤነኛ ነው 😏

    • @eyayugeber7946
      @eyayugeber7946 Před 4 lety

      መርቅኖ ነው

    • @tamertesera8648
      @tamertesera8648 Před 4 lety

      Tnx God ፡ ጋዜጠኛውማ በጣም ጤነኛ ነው። ይሄንን የነአብይ ተላላኪ ሴረኛ የአማራና የኢትዮጵያ ጠላት ሴራውን ያጋልጠው እንጂ

    • @samig6785
      @samig6785 Před 4 lety

      @@tamertesera8648 cefin ...

    • @babati-ow9js
      @babati-ow9js Před 3 lety

      Yenem teyakiy new

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 Před 4 lety +6

    This professor, the one and the only well educated, smart, intelligent, domestic and international experienced, the most powerful modern politician party leader in Ethiopia.

  • @mikeaman2162
    @mikeaman2162 Před 4 lety +38

    I respect professor Birhanu

  • @tarekegnmulu6792
    @tarekegnmulu6792 Před 4 lety +16

    Dear journalist, please try to focus on objective and relevant questions which can make sense for the public rather than such subjective and irrelevant gossips from some groups. i find the professor so brilliant, calm and such anise political analyst.

  • @JemalMiftah
    @JemalMiftah Před 4 lety +1

    Lidetu yemote zemed yelewim ende, journalistu Demo woredebign hard talk lemareg eyemokere neber lezarew alitesakam
    Respect goes to Dr Birhanu Nega 👌👌👌❤️❤️

  • @523zw910
    @523zw910 Před 4 lety +39

    ጠያቂው የወረደ ነው።ፕሮፌሰሩ ጥልቅ እውቀት ያለው ሰው ነው።

  • @baroze9738
    @baroze9738 Před 4 lety +4

    ዶክተር ብርሀኑ እንደዚህ ወቅት ያደነቅሁብህ ጊዜ የለም:: የሰከንክ ፖለቲካው የገባህ የሀገር ሀብት ነህ በርታ ለአማራው ግፍና መከራ አብንን ብደግፍም ለኢትዮጵያዊነት ተስፋ እጅግ ወሳኝ ፖለቲከኛ ነህ በርታ:: አቶ ልደቱ honestly is attention grappling keep on ignoring him and just focus on larger agenda. God bless u

    • @tilahunsefiw1647
      @tilahunsefiw1647 Před 4 lety

      Baro Ze አብን ከኢዴፓ ሲቀላቀል ምትለው እንዳታጣ

  • @yenemezenagna8440
    @yenemezenagna8440 Před 4 lety +2

    አንድ መረጃ ሳያቀርብ አሉ አሉ እያለ ጥያቄ ማቅረብ ጋዜጠኛ አያስብልም።በደንብ አንብብ መረጃ ሰብስብ ቃለ ምልልስ ምታረገው እንኳን ለፕሮፌሰር አይደለም ፊደል ላልቆጠረ አይመጥንም።

  • @hailumaruta8193
    @hailumaruta8193 Před 4 lety +2

    simply the best professor Bre

  • @examdecember5499
    @examdecember5499 Před 4 lety +32

    ስሜነህ የወረዳ ጋዜጠኛነት ጥያቄ አትጠይቅ፡፡ ወያኔ ጋር የሰራህ ስለነበርክ አጉል አትድፈር

    • @yaredyared3338
      @yaredyared3338 Před 4 lety

      Berhanu Koshasha WORADA Sebena Yalew Metefo Sew new senele bemekeniate Getaye 🤔

    • @geregere406
      @geregere406 Před 4 lety

      mind less guy

    • @yaredyared3338
      @yaredyared3338 Před 4 lety

      @@geregere406 Berhanu Ye Woyani Telalaki Endeneber eresakewdi kikkkkkkk Berhanu Koshasha WORADA Sebena Yalew Metefo Sew Pired

  • @workenehtafesse9953
    @workenehtafesse9953 Před 4 lety +11

    Semeneh you dealing with a smart professor, you should ask important and intellectual questions, not garbage one.

  • @Jah-yesteserial
    @Jah-yesteserial Před 4 lety +8

    ኘሮፍ ብሬ አሪፍ ነው፣ አብዛኛዎቹ ጥያቄዎች ተራ የግለሰብ አሉባልታዎች ናቸው ለምሳሌ ስቴዲየም ህዝብ ሀሳቡን ለመግለጽ የሚጠቀምበት ክፍት መድረክ ነው የትኛው ግለሰብ ነው እንዲህ ብለሀል ወይ ተብሎ ሊጠየቅ የሚችለው? ወያኔ እና ብልጽግና ብዙ ልዮነት አላቸው የተወሰኑ ቅሬታዎች ቢኖሩም እንኳን ወያኔን በተቃወምክበት ልክ ብልጽግናን በምን አግባብ ልትቃወመው ትችላለህ? የተሻለ ሲኖር ስህተቱን እየነገርክ ጥሩ እንዲሆን ትሰራለህ እንጂ በዚች ጊዜውስጥ ጥሩ የሰራቸው ስራዎች እያሉ ዝም ብሎስ መቃወም ትክክል የሚሆነው እንዴት ነው? ትችቶች አሉ ግን ለምን አላወገዝክም መባል የለበትም ኢዜማም ዲሞክራሲን ለማስፈን ጥሩ ጅምር አለ ብሎ ካመነና ትክክለኛ ምርጫ ለማካሄድ ገዢው ፓርቲ እየሰራ ነው ብሎ ካሰበ የፈለገውን መንገድ መከተል ይችላል ካልተቃወመ ለህዝብ እንዳልቆመ ማሰብ ልክ ነው ብዬ አላስብም። ጥሩ ነው ብሬ በርታ!!!

  • @memywa2756
    @memywa2756 Před 4 lety +1

    One of the most intellectual politician professor Brhanu Nega salute sir !

  • @user-om3io5vv1b
    @user-om3io5vv1b Před 4 lety +21

    ልደቱ እኮ አንድ ግለሰብ ሰው እኮ ነው ካልፈለገ አልፈለገም መብት አለው ልደቱ አቆም የሌለው ሰው ነው አንተ እኮ ሰለ አገር ጉዳይ መጠየቅ አለብህ እንጂ ለግለሰብ ብለህ መጥራትና ማነጋገር የለብህም ግዜ የላቸውም ሰለ ልደቱ የሚያሰቡበት ጋዜጠኞው ትክክል አይደለህም ።

    • @memywa2756
      @memywa2756 Před 4 lety +2

      የቡና ላይ ወሬ ይዞ ሰው መጋበዙ ይገርማል ስሜነህ የሙያ ዲሲፕሊን አበላሸ

  • @samsongebru4945
    @samsongebru4945 Před 4 lety +20

    Pro Bre you are wonderful.

  • @hanakebede3324
    @hanakebede3324 Před 4 lety +11

    አቶ ስሜነህ ባይፈርስ የምትባል ሰውዬ በጣም ታሳዝናለህ ይሁና ፕሮፌሰር ብርሀኑ በቂ መልስ ሰጥቶሀል አንድን ግለሰብ ልደቱን ደግፈህ በዚህ መጠን አይን ያወጣ ወያኔነትህ በግልፅ የታየብት ነው ::ኢዜማም ሆነ ብልፅግና ሁለቱም ምርጥ ፓርቲወች ናቸው ስማ በተአምር ወያኔ ተመልሶ አይመጣም ::

  • @worefelagi
    @worefelagi Před 4 lety +2

    ለልደቱ ያለህን ዋልታ ነክ ፍቅር አከብራለሁ። መቼም የሰውዬህ ገሀነም የተረጋገጠ ነው፣ ገሀነም ሩሙን ብትቀይረው ሁሉ አይገርመኝምም መብትህም ነው። ግን ራስህን ቻል። በሌሎች ኪሳራ ልትገነባው ስትሞክር ራስህን አፍርሰህ እርፍ ትላታለህ ፣ ሰውየህ እንዳይገነባ ሆኖ ነውና የፈረሰው። "ኢትዮጲያ ውስጥ ካለ እሱና ካለ ሙስጠፌ ለቃሉ የሚኖር የለም"ብለህ ሀገሪቱን የመልካም መካን ያረካት ቀን ራሱን የት ጋ አስቀምጦ ይሆን ከመቶ ሚሊዮን አወዳድሮ አጣርቶ ደረጃ አውጥቶ ሶስተኛ እንዳይኖር ሁሉ አድርጎ የደረጃ ሰንጠረዡን በሁለት አንደኞች ቁምጥ ያረገው ብየ ክው ብልም ለድፍረትህ ግን ሳላደንቅህ አላለልፍም።
    ዘመነ ግሪምቢጥ ሆነና አንተም ታላቁን ሰው ለመጠየቅ እሱም ባንተ ለመጠየቅ በቃ። ያነጋገርከው ሰው ብርሀኑ ነጋ ነው ስሜነህ !!!!
    ጥሩ መካሪ ቢኖርህ ኖሮ ተው ስሜነህ ባይፈርስ፣ እባክህ እንዳትፈርስ ብሎ በመከረህ ነበር። ወይም አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ኦንዲሉ ገና ስትጀምር ቡጢ አሳርፍበት ብሎህ ይሆናል ወዳጅም ካለህ። እናም ይሄው ታላቁ ሰው አራግፎህ ቁጭ!!!!!
    ለማንኛውም ልጅ ነህ፣ ጊዜ አለህ፣ ተማር ጠይቅ፣ ረገብ፣ ሰከን በል። ጊዜህን ከነልደቱና ከነንቶኔ ጋ አታባክን። የምር ነው የምልህ ጥሩ ምሳሌዎች አይደሉም። የነ መአዛ ብሩን፣ የነ ሲሳይ አጌናን የነ ደረጄ ን ኦዲዮዎና ቪዲዮዎች ቁጭ ብለህ አድምጥ። ደሞም የምትጠይቀውን ሰው ቁመና ጠይቀህም ቢሆን ለካ። በነልደቱ እና በነንቶኔ መነፅር የምታይ ከሆነ አለቀልህ። በቀቀን ሆነህ ቀረህ ማለት ነው። በራስህ ልክ ሁን።

    • @geletawaka1703
      @geletawaka1703 Před 4 lety +1

      በጣም ጥሩ አስተያየት ነው የሰጠኸው ከተጠቀመበት

  • @muluabeb4178
    @muluabeb4178 Před 4 lety +6

    Lidtu eko betgebare aytenewale
    Pro bira etiopipiaw new

  • @MyMuluken
    @MyMuluken Před 4 lety +34

    ጋዜጠኛው የመንደር አሉባልተኛ ነገር ነው ::

  • @ababiya_1087
    @ababiya_1087 Před 4 lety +3

    ስሜነህ ወያኔው የጌታቸው አሽከር፣የማታውን ትምህርት እንኳን በአግባቡ ያልተማርክ አቅምህን እወቅ!!! እራስህ ላይ አትቀልድ ፕሮፌሰር ብርሃኑን ለመጠየቅ አቅም የለህም ይህንን በተግባር አሳይተሀል እኔ ላንተ አዝኛለሁ። አንብብ ታዲያ ቶሎ ለመጨረስ ገፅ አትዝለል። ዝም ብለህ እህ፣እህ፣እህ፣እህ እያልክ ጨርስ!! ድሮሞ የጌታቸው ረዳ/አሰፋ አሽከር ከነበር ህዝባችንን ካስጨረሰ እንዳንተ አይነቱ ተራ ምን ይጠበቃል።እህ እህ እህ እህ...... እንደው ፕሮፌሰር ብርሃኑ እግዚአብሔር ይስጠው እና ምርጫ 97 ልጅ ነበርክ አለክና የልብ ልብ ሰጠክ አንተ በቀዳማዊ ሀይለስላሴ ዘመን ነው ልጅ የነበርከው ግንባርህ ይመሰክራል

    • @menelikgirma2646
      @menelikgirma2646 Před 4 lety +1

      ጳውሎስ ኞኞ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን አላጠናቀቀም ነገረ ግን እሱ የታወቀ ደራሲና ጋዜጠኛ ነበር፡፡ ለመጠየቅ መማር is a plus not necessary, እና ሰውን በስድብ ለማሽማቀቅ መሞክር ተገቢ አይደለም

    • @SamiAlesew
      @SamiAlesew Před měsícem

      አይ ህሊና የሌለው ፕ/ር

  • @girmayhailemelekot4989
    @girmayhailemelekot4989 Před 4 lety +2

    ስሜነህ ልደቱንና ፕሮፌሰር ፊት ለፊት በማገናኘት የሀገሪቱ ችግር ይቀርፋል ማለት አይደለም የምታነሳው ሀሳብ የበሰለበት ነገር አልታየኝም

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Před 4 lety

    Thank you professor Berhanu. ATo Lidetu is another clever man and I hope he will work with professor Berhanu.
    Any party, which is not included in EZEMA should improve and come together. Bcz MEDEMER ideology is all about unity and stand for democracy.
    Unity, love and peace to Africa

  • @dantsga4180
    @dantsga4180 Před 4 lety +11

    ብሬ ኢትዮጵያውያን ቢመራት ድንቅ ኢትዮጵያውያ ትሆናለች
    ይህ ደሞ አይቀርም

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 Před 4 lety +5

    Thank You Profeser ጋዜጠኛው የወረደ ጥያቄ ነው ልደቱ እብደቱ የወያኔ አሽከር ነው
    አይመጥኖትም ጀሌውን ይዝጉት።አገራዊ አጀንዳዎትን ይንገሩን። የሻገተውን ልደቱ እብደቱን
    ዝጋው ።

    • @yohannesgmedfu8100
      @yohannesgmedfu8100 Před 4 lety

      Wondimu Gutema ጉራጌወች ኡትሳደቡ።

    • @wondimugutema7173
      @wondimugutema7173 Před 4 lety

      @@yohannesgmedfu8100 ግራ የተጋባህ የሊቀ ሠይጣኑ ለገሠ ዜናዊ ውላጅ ነህ ብርሃኑን ሺ ጊዜ ብትጨፈለቅ አትደርስበትም ።ምናልባት ከእበት የተገኘ ትል ትሆናለህ ።እኔንም አትመጥነኝም።ቻውው

    • @yohannesgmedfu8100
      @yohannesgmedfu8100 Před 4 lety

      Wondimu Gutema ሊስትሮ ከስድብ ውጭ ምን ታውቃለህ? ቄስ ሞገሴ የታወቀ የፖለቲካ ነጋዴ ነው፤ ከልደቱ ጋር ለመፎካከር ከሚሞክር መርካቶ ጉልት ይቀመጥ። አሁን ይኸ መሃይም የመሰለ ፕሮፌሰር ሲባል አይገርምም?

    • @geletawaka1703
      @geletawaka1703 Před 4 lety +1

      Yohannes መቼስ ደጋግመህ ሊስትሮ ስትል ሰማሁህ ልክ ነህ እንዳንተ አይነቱ ከመቀሌ በመጥቶ ባንድ ጀምበር የሰው ንብረት ዘርፎና ነጥቆ ሚሊየነር ለሚሆን ሰው ከታች ተነስቶ ማደግ ሲያሳፍረው ብናይ አይገርመንም አባቶችህ ተዘርፎ እንጂ ተሰርቶ እንዴት እንደሚታደግ ሊያስተምሩህ ስላልቻሉ ግድያውና ዝርፍያው ሲቀር በየኮሜንቱ ለስድብ ስትራወጥ ብትታይ ከብዙ ወደ ባዶ እየወረድክ በመሆኑ አንፈድብህም:

    • @yohannesgmedfu8100
      @yohannesgmedfu8100 Před 4 lety

      Geleta Waka ያንተ ጋላ አባቶች ንብሩት መዝሩፍ ብቻ ሳይሆን የሰወችን ብልት እየቆረጡ ግምባራቸው ላይ ማሰር የሚያኮራቸው ሁዋላቀሮች ናቸው። አሁን ያሉ ከፍተኛ የኦሮሞ ባለስልጣኖችም ይኸንኑ ባሕል እንዲቀጥል ቄሮ የሚባል ቴረሪስት ከማሰልጠንና ከማሰማራት አልፈው ራሳቸውም ባደባባይ ባያደርጉትም ሌሊት ሌሊት በድብቅ የተቆረጠ ብልት አስረው እንደሚያድሩ እየሰማን ነው።

  • @bend7620
    @bend7620 Před 4 lety +7

    "Braaa " you are special u suppose to u join with abyachene

    • @metigodlive1242
      @metigodlive1242 Před 4 lety

      Ya sure Abiy is a good sales man your country will be sold to Saudis

  • @frewbeyene2774
    @frewbeyene2774 Před 4 lety +3

    I remember semeneh interviewing some people who wrote a book, the problem was semeneh didn't read the book.

  • @meseretnegussu9490
    @meseretnegussu9490 Před 4 lety +20

    ስሜነህ ባይፈርስ የጋዜጠኝነት ማረጉ በትክክል የሚወክልክ ሰው ብሬ በርታ

  • @sccofficer8250
    @sccofficer8250 Před 4 lety +18

    Always great man proffessor

  • @awolnur182
    @awolnur182 Před 4 lety +14

    ስሜነህ ብርሃኑን በጠራበት አፍ ልደቱን አትጥራ ልደቱ የብርሃኑን ጫፍ አይደርስም

  • @tbb5294
    @tbb5294 Před 4 lety +1

    Please Semeneh I don’t think Lidetu is decisional politician but he is best political analyst on media
    When you come to Prof Bire, he is challenger in Power, Hub-house of Ethiopian political knowledge, Iconic Bargaining ignition of political movement, determined for democracy and justice, National Hero in politics, Life sacrificed For freedom and Justice ..... he is beyond and above .....please don’t compare With Lidetu( media political analyst)‼️

  • @user-nc3ky5xp5k
    @user-nc3ky5xp5k Před 4 lety +2

    ስሜነህ ምነካህ?
    ጥያቄዎች በመረጃ በእውቀት በበሰለ መሆን አለበት እንጂ በአሉባልታ መነሻ አይደረግም።

  • @abrshsol
    @abrshsol Před 4 lety +18

    Lol 97 ላይ ስሜነህ ልጅ ነበርክ 😂😂😂😂😂

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 Před 4 lety +2

    Where is Part B?
    I am tired of Ethiopia’s uneducated journalists like this one. Go to school.
    Much respect to the hero Dr Berhanu for sitting thru with this nonsense clown.

  • @aaabbb-xx1tq
    @aaabbb-xx1tq Před 4 lety +22

    ብርሃኑ ነጋ ለስሜነህ ባይፈርስ ጥያቄ ሊመርጥለት የመጣ ነው የሚመስለው።

    • @YH-su7os
      @YH-su7os Před 4 lety

      ወሬኛ ሁላ

    • @salihibrahim562
      @salihibrahim562 Před 4 lety

      ፍትህ@ Berhanu was caught by surprise, he couldn’t even answer the question, he went berserk and he started to stutter by going around the bush. ብልጽግና/ኤዘማ are identical twins (ኣሃዱስላሴዉያን).. we will not allow you to steal the election .

    • @Why-dt5dp
      @Why-dt5dp Před 4 lety

      @@salihibrahim562 did you see him go berserk? Stutter? Seriously ? The man seems cool as a cucumber.

  • @abiywoldetsadik5945
    @abiywoldetsadik5945 Před 4 lety

    keep in touch pro...

  • @Mar-ov3dc
    @Mar-ov3dc Před 4 lety +2

    Hands down The best Journalist!! Lots of Love .Ethiopia need journalist like you who ask and make it clear for citizen

  • @genetoumer9377
    @genetoumer9377 Před 4 lety +6

    Aye semnehe sele ledetu teyekulne alu yemtelachu alkawoche yehonalu enji sefewu hezbe dabo medhanite nesanete new teyakwu yanene new professer eysera yalwu gebhe ledtu gera gebtote ade mekele hedo esate yechrale temlso bahedare gera yetegaba bayehone hospital wusedwu semnehe edezihe werdehe atakeme ahune chebelahe tegelete kikikikiki

  • @jimmykebede7121
    @jimmykebede7121 Před 4 lety

    Professor Birhanu Nega has a very good understanding of politics. He is also a man of integrity. Keep it up.

  • @klimklim8074
    @klimklim8074 Před 4 lety +11

    Berhanu nega anibisa neh birta birhanu eskahun dirs ke ethioipa hezeb gar new leditu sirbew mikila sitigib tifokakary parity hono yemetal ahun ye leditu saraw yegalital leditu asikidimo dibidaba silasigiba tifatega aydlem malet aydlem leditu ye laba aynidirk new

  • @habtamuberhanu4544
    @habtamuberhanu4544 Před 4 lety +24

    Bire jegna

  • @samsongebru4945
    @samsongebru4945 Před 4 lety +14

    Come to ideas not to individuals p/s

  • @geletawaka1703
    @geletawaka1703 Před 4 lety +1

    ስሜነህ በአንድ ቃለ መጠይቅ ላይ ልደቱ እውነተኛ ፖለቲከኛ እንደሆነ አድርገህ ስታቀርብ ሰምቼሀለሁ ከአሉባልተኛና ከሀዲ አድናቂ ጋዜጠኛ ከዚህ የተሻለ ነገር መጠበቅ አይቻልም እናንተ ምንድናቹህና ነው ልደቱ ፐሮፌሰርን ጠይቁልኝ የሚላቹህ ጤያቄውን በቀጥታ ለፐሮፌስሩ አይልከውም በአድራሻው ወይስ የድለላ ስራ ጀመራቹህ ጥያቄው አገራዊ ጉዳይ ቢሆን ጥሩ አገሪቱ የደላላ እጥረት ያለባት አይመስለኝም ታረሙ:

  • @dantsga4180
    @dantsga4180 Před 4 lety +26

    ልደቱ ፕሮፌሰሩ ን አይመጥንም
    ልደቱ ማነው ?

    • @peaceandpeaceful4538
      @peaceandpeaceful4538 Před 4 lety +1

      ይሄን ደደብ ደንቄልሮ ድንጋይ ራሥ ራሰ - በረሃን አግባው እሺ? ተጋቡና አብራችሁ ኑሩ።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 3 lety +1

    Hey Professor 😄 I'm Rimber At That time. Please Can you Get Ritaered Ethiopian politics when you Need???

  • @BH-xl1mo
    @BH-xl1mo Před 4 lety +1

    ልደቱ ማለት "ጅብ የማያውቁት ሀገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ" ከሚሉትም የባሰ አይናውጣ ነው::የፖለቲካ ሀሁ በትንሹ ለሚያውቅ ሰው ልደቱ ማን እንደሆነ መገንዘብ ቀላል ነው::እስካሁንም ድረስ እንኳን የህውሀት አገልጋይነቱን ቀጥሎበታል"የፌዴራሊስት ሀይሎች" በሚል አስቂኝ ጭንብል

  • @geletunurebo4687
    @geletunurebo4687 Před 4 lety +17

    ይህ ልጅ ጥያቄ መጠያቅ ብቻ እንጅ ፣ምን ዐይነት ጥያቄ መጠያቅ እንዳለበት አያውቅም።

  • @eyobwondu
    @eyobwondu Před 4 lety +3

    Where is part B አቦ ስታስጠሉ፣ part B'ን ሳትለቁ part C'ን እንዴት ትለቃላችሁ?

  • @workenehtafesse9953
    @workenehtafesse9953 Před 4 lety +10

    Why don't you focus on important questions/ So far all the first few questions you are asking is useless.

  • @yonasabebe1459
    @yonasabebe1459 Před 4 lety +1

    What kind of Questions are you asking?

  • @getabegaz
    @getabegaz Před 10 měsíci

    EF, link to the PDF doc, please?

  • @tameyegetalij6626
    @tameyegetalij6626 Před 4 lety

    Teyekiwu asikayem newu ...profeser you are so smart

  • @AA-sw5wl
    @AA-sw5wl Před 4 lety +2

    የበለጬ ነገር ይኸዉ ያንኑ የድሮ ወያኔዎች ተግባሩን ለመፈጸም እየሞከረ ነዉ።
    " ጋዜጠኞች ወይስ ጋንጩር "?

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma9048 Před 3 lety +1

    አንተ ጠያቂው ወደፊት ሊደረግ የታሰበውንና ሊያደርጉ ያቀዱትን እቅድ ሃሣብ መጠየቅ ሲገባህ የግለሰብ አለመግባትን በተለይ የህግ እስረኛ ከሆነው ግለሰብ ጋር የነበረውን ጉዳይ መጠይቅህ ያጠያይቃል። በተለይ ልደቱ ከህብረተስብ ይተለየ ግለስብ ።

  • @gizachewluche730
    @gizachewluche730 Před 4 lety +2

    ስሜነ አፍራሽ ከማን ጋር እንደምታወራ እወቅ የአንድ ብር መነፅር አድርገ የተማረ ለመምስል አትሞክር የተማርከው ቃሊቲ ግሪን ስለሆነ ልክህን እውቅ you do no anything stupid today college እንደገባክ አስበው say thank you for him to toke you that is not his place ok Gebeyew!

  • @user-wu8iv4fn3r
    @user-wu8iv4fn3r Před 7 měsíci

    ጠያቂ እባክ አስተውል እራስ ያወራከውን በህዝብ አታሳብ

  • @grmam6579
    @grmam6579 Před 4 lety +8

    ኘሮፌሰር ብርሀኑ የመለሱት መልስ ትክክል ነው መጀመሪያ አዳምጡ ሀገር መምራት ይችላሉ የመጀመሪያ ምርጫዬ ለመሪነት ሙስጠፌ ነው በሁለተኛ ደረጃ ዶክተር ብርሀኑና ኦባንግ ቢሆኑ ደስ ይለኛል ያገር መሪ ቢሆኑ ሰውን በውሸት አትወንጅሉ

  • @woinshetgossaye1936
    @woinshetgossaye1936 Před 4 lety +7

    Ay Bire yemingizem ashenafi neh eko anten challeng madref aychilim bechirash. So Simeneh take a lesson how to challenge tough people like him

  • @AA-tm6hk
    @AA-tm6hk Před 4 lety +13

    ስሜነህ ለምንድን ነው የማትሰለጥነው ጥያቄ ስትጀምር ምን መጠየቅ እንዳለብህ ጊዜ ወስደህ አስብ

  • @aderajewejigu548
    @aderajewejigu548 Před 4 lety +3

    ባይፈርስ አትጃጃል !

  • @geberyesmimi1473
    @geberyesmimi1473 Před 4 lety +1

    ስሜነሕ አደንቅሕ ነበር ምነካሕ ጥያቄ ነው ወይስ አሉባልታ? ጥያቄዎችሕ በወቅቱ አገሪቱ ስላለችበት ሁኔታ ቢሆን፣ ስለ አንድ ግለሰብ ጥያቄ አይጠቅመንም። ሌላው ማስተካከል ያለብህ ነገር ለእንግዶችሕ ግዜ ስጥ።

  • @abelabel6186
    @abelabel6186 Před 4 lety

    ጋዜጠኛ ስሜነህ እምወድህ ጋዜጠኛ ነህ ጎበዝ ሞጋች ስለሆንክ ዛሬ ግን እውነት ነጥብም ከመጣን አልፈህ ፈርጠሀል አሁንም እደግመዋለው በግለሰብ ደረጃ የቀረበ ጥያቄ ለ/ዳ ብርሀኑ ማቅረብ ተገቢነት አለው ብዬ አለስብም ልንሰማው ልናየው እምንፈልገው ብዙ ሀሳባች ስላሉ

  • @danielbelay9731
    @danielbelay9731 Před 4 lety

    What a guy SEMENHE BYFERSE I wish we have 10 journalis like u 🙏👏👏👏

  • @mekdesteleale1350
    @mekdesteleale1350 Před 4 lety +9

    This journalist is not suitable to question professor Berhanu. so sad to see him asking such questions

  • @AA-sw5wl
    @AA-sw5wl Před 4 lety +4

    ለዚህ ጋዜጠኞች የምትመጥነዉ
    አዜብ መስፍን ብቻ ነች።
    "እኩያዉ ነቻ"

  • @eyuelworku5744
    @eyuelworku5744 Před 3 lety

    This man exudes confidence. He knows his stuff

  • @helensakita-1773
    @helensakita-1773 Před 3 lety

    Ethiopian Music : Helen Tsegaw (Sakita) ሄለን ፀጋው (ሳቂታ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)

  • @yohanamesfin360
    @yohanamesfin360 Před 4 lety +1

    Kihdetu Ayalew beminim melku ke professor Birhanu Liwedader aychilim. LIdetu lalefut 27 yeweyane tplf agazaz yejerba atint hono syagelegil yenebere lieba new, Professor Tasrewal tesedewal bemecheresham bereha hedo taglkewal.Kidetu Ayalew ahunum bihon ye tplf paid agent new. Always with prof Berhanu Nega!!!!!!!!