#WaltaTV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 01. 2020
  • Facebook : / waltainfo
    Twitter : / walta_info
    CZcams : / @addiswalta
    Website :waltainfo.com
    #WaltaTV

Komentáře • 185

  • @million3056
    @million3056 Před 4 lety +29

    Just simply KNOWLEDGEABLE!!!!! Long live Professor!!!

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 Před 4 lety +38

    ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በርታልን መቼም ይህች ሀገር የተማረ ትተፍለች!!!

  • @selamm289
    @selamm289 Před 4 lety +49

    Looks like Prof.Birhanu truly understands current Ethiopian situation and shows great political maturity. He Sounds logical, responsible , and mature !

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 Před 4 lety +1

      selam m
      Absolutely no doubt about his credentials, his patriotism, except the journalist raised my concern too, still I believe he should exposed when the rule of the game is broken. Sometimes, even with state apparatus.

    • @mekdesgebreyes6432
      @mekdesgebreyes6432 Před 4 lety +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤙

  • @dxdemess419
    @dxdemess419 Před 4 lety +7

    .በዚህ ሁሉ ውጣ ውረድ ውስጥ ሀገሩን ያለ እረፍት ያገለገለ ያውም የወያኔን የሞት ፍርድ ተቋቁሞ የኢትዮጵያን ለውጥ እውን ያደረገ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፕ/ር ብርሃኑ እ ረጅም እድሜና ጤና ላንተ ይሁን። አንተን ስንሰማ በኢትዮጵያ ተስፋ አንቆርጥም።

  • @suzy1523
    @suzy1523 Před 4 lety +11

    እንደዚህ አይነት ውይይት ነው ለሀገራችን የሚጠቅመው የሁለታቹም ሀሳብ ደጋፊ ነኝ

    • @getachewmekonen5642
      @getachewmekonen5642 Před 4 lety +1

      ዛሬ ላይ ኢዜማ እየተከተለዉ ያለዉ ሀገርን ማዳን በመሆኑ የተለየ ስም የሚሰጡት ፅንፈኛ ብሄርተኞች ለመሆኑ አትጠራጠሩ

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 Před 4 lety +7

    I have great respect and acceptance for professor Berhnue Nega more than anytime. Absolutely, he is 21 centuries politicians. We need more and more brilliant and intelligent enough politician's like him.
    God bless Ethiopia!

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 Před 4 lety +5

    Profesor Birhanu you are great ,calm and smart.

  • @alexamanu9423
    @alexamanu9423 Před 4 lety +30

    ስሜነህ ባይፈርስ የማደቀው ጋዜጠኛ ነው ዛሬ ግን እንጃ ብሬ ያችን ግን አኩርቶናል።

  • @aradagiorgis7383
    @aradagiorgis7383 Před 4 lety +17

    የጋዜጠኛው ዝግጁነት በአሉባልታነት የተሞላ ነው

    • @getachewmekonen5642
      @getachewmekonen5642 Před 4 lety

      መጠየቁ አይጠላም ለግልፅነት ሀገር የሚፈርሰዉ በአሉባልታ መሆኑን መዘንጋት ጥሩ አይመስለኝም

  • @user-dn9fj7xu1w
    @user-dn9fj7xu1w Před 4 lety +14

    አባቴ ሰውዬውን አትችለውም ያሰለጥንሀል

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 Před 4 lety +5

    ስሜነህ ባይፈርስ👍 እያፈረስክ ነው ተረጋጋ እንደ ጌታቸዉ ረዳ😀 መርቅኖ ወይ ጨብሶ የመጣ መሰለህ 👉 Let him finished please .Prof . Birhanu is one of the great politician👈 .👍✌️

  • @Dg-gv3qq
    @Dg-gv3qq Před 4 lety +6

    ትክክለኛ ሰዉ ሀገር መምራት የሚችል ጀግና ነዉ በዘር ያልተወሰነ ለሀገር ባለዉሌታ

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 Před 4 lety +4

    This professor is, intellectual very intellectual. Highly respected professor in the United States. Very popular in domestic and international affairs.

  • @dawitdadi36
    @dawitdadi36 Před 4 lety +11

    reasonable response from Prof

  • @estifanosgetachew2950
    @estifanosgetachew2950 Před 4 lety +12

    ብርሽ ከባድ ሚዛን ❤❤❤

  • @derejeteklemariam8714
    @derejeteklemariam8714 Před 4 lety +6

    አሉባልታ ለሀገራችን አይጠቅምም ለሕዝብ የሚጠቅም ጥያቄ ብትጠይቅ ጥሩ ነበር ።

  • @gizachewkebederoba3601
    @gizachewkebederoba3601 Před 4 lety +15

    ፕሮፌሰሩን የሚመጥን ጠያቂ የለምን? ስሜነህ ባይፈርስ፣ አንብበህ ተዘጋጅተህ እንጂ አሉባልታ አትጠይቅ የሰውየው ሚዛኑ ከባድ ነው፣ ያፈርስሃል፣ አትችለውም።

  • @user-om3io5vv1b
    @user-om3io5vv1b Před 4 lety +14

    ጋዜጠኛው ምን ነካህ አንዳንዴ አትፍጠን እንዴ ምን ሆኖ ነዉ
    በእርጋታ አጥምደው አንተም ትምህርት ትቀሰማለህ እሰከሚጨርሰ ታገሰው አንዳንዴ መፍጠንህ ጥሩ አደለም ።
    አድምጣቸው ያላሉትም ብለሀኞል አትበል ጆሮህ ለማድመጥ የታደልክ ሁን እየተናገሩ ማቆረጡ መን ይሉታል ሰአት ማጣት

    • @beminetshimeles1315
      @beminetshimeles1315 Před 4 lety

      Good comment....but he does not have common sense to understand what you are saying!...a journalist cant take a political position if he wants to gather free idea from the other political actors....

  • @laketana7060
    @laketana7060 Před 4 lety +16

    ማንም ቢሆን እንደ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ የኢትዮጵያ ፖለቲካ የገባው ሰው የለም::

  • @estifabebe1806
    @estifabebe1806 Před 4 lety +31

    ነገርን አጣሞ መረዳትን እንደ እውቀት መያዝ ምን የሚሉት ጋዜጠኝነት ነው ?ሰው ሆነ ብሎ ደንቆሮ ይሆናል?

    • @hannabaka6634
      @hannabaka6634 Před 4 lety +1

      Omg 😱 you very right! I thought it is only me.lol

    • @sebatinfo1904
      @sebatinfo1904 Před 4 lety

      አይምሰልህ ከጀርባው የራሱ ስራ አለው ልጁ

    • @brach6431
      @brach6431 Před 4 lety

      Ewnt belahale . hezbum eko endih aynten sew mogach tenagari menamn eyalen kef selmnargachew eko new . bcha yelben new yalekew

  • @samsonshiferaw8425
    @samsonshiferaw8425 Před 4 lety +5

    ስሜነህ አንድ ነገር ለጥያቄ ስታዘጋጅ ቢያንስ
    በራስ አካሄደ የራስህን analysis በተባለው ነገር ላይ መስራት ይጠበቅብሀል እንጅ ጥያቄ ለማብዛት ብቻ ከሆነ ያንተን አቅም ግምት ውስጥ ይከታል። ከማማ ልጣሽ የሰማህውን ሁሉ ሳታጣራ የምታቀርብ ከሆነ
    ግምት ውስጥ ትወድቃለህ።

  • @danielareda2133
    @danielareda2133 Před 4 lety +2

    በመጀመሪያ ላይም ጋዜጠኛው የዘቀጠ ነው ብያለሁ አሁንም እደግመዋለሁ በጣም የዘቀጠ እና የወረደ ነው
    ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ

  • @henokbelete5568
    @henokbelete5568 Před 4 lety +5

    ስሜነህ ጥያቄዎችህ ምን ያህል ከባድ ጥያቄ እጠይቃለው ብለህ ብቻ በማሰብ እራስህ ተወዛገብክ ፕ/ሩ በሚገርም ሁኔታ ከመተንተን በላይ አስተምረውታል!

    • @genetoumer9377
      @genetoumer9377 Před 4 lety

      Betekekele edwume gazetegnochine sebsebo edgena bebe yegazetegenete masefete eskiyamalu hezebe feet mekrebme yelebachwume be fesbuke yetelemamede gazetegna mesemate selchitonale

  • @haylomzufan3049
    @haylomzufan3049 Před 4 lety +5

    Walta staff is TPLF cadre; not a journalist; he does it all the time with others as well. Prof. Birhanu is patient, truly leadership style!

  • @tbb5294
    @tbb5294 Před 4 lety +6

    Please Semeneh I don’t think Lidetu is decisional politician but he is best political analyst on media
    When you come to Prof Bire, he is challenger in Power, Hub-house of Ethiopian political knowledge, Iconic Bargaining ignition of political movement, determined for democracy and justice, National Hero in politics, Life sacrificed For freedom and Justice ..... he is beyond and above .....please analyst)‼️

  • @goldonprience7887
    @goldonprience7887 Před 4 lety +5

    ብሬ ዉስጤ ነው

  • @lilyephrem7125
    @lilyephrem7125 Před 4 lety +9

    Professor 🙌🏾

  • @DailyHabits001
    @DailyHabits001 Před 4 lety +5

    He Sounds logical, responsible , and mature !

  • @523zw910
    @523zw910 Před 4 lety +5

    ጠያቂው የወረደ ነው።ፕሮፌሰሩ ጥልቅ እውቀት ያለው ሰው ነው።

  • @ethiohagere1926
    @ethiohagere1926 Před 4 lety +28

    ቀን ሙሉ ባዳምጠው የማይሰለቸኝ ብሬ ጭሱን ብቻ ነው። ጋዜጠኛው ግን ወይኔ ምን ነካህ ለነገሩ ያኔም አድናቂህ የበዛው ጀዋርን ስለአሳጣከው ነበር። ፕ/ር ብርሃኑ ግን ማንነትክን እና ከእውቀት የፀዳክ መሆንክን አሳይቶብካል። ለሚቀጥለው የምትጠይቀውን በደንብ እወቅ እራስህን በራስህ አታዋርድ ክክክክክክ

    • @elroeelroe9006
      @elroeelroe9006 Před 4 lety +2

      እኔም የማይሰለቸን ፕሮፌሰረ ብርሀኑ ነጋ ነዉ

    • @genetoumer9377
      @genetoumer9377 Před 4 lety

      Enme professer madamete ayselchegneme

  • @dessalegnadella1680
    @dessalegnadella1680 Před 4 lety +6

    ስሜ ተምረህ የወጣህ ይመስለኛል ለወደፊት በተራ የፌስቡክ ወሬ ሳይሆን በደምብ አንብህ ተዘጋጅተህ ጠይቅ ከበፊቱ ወርደህብኛል !!!

  • @TheBurnedFace1Lalibe
    @TheBurnedFace1Lalibe Před 4 lety +2

    ኣያ ስሜነህ ባይፈርስ፤
    መልካም ማፋጠጡ፣
    የስሜነህ ባይፈርስ፤
    ታሪክ ያፈርስዋል
    ከተንኮሉ ይመለስ።
    ለዋልታ ተቀጥረህ
    ዛቢያቸው የሆንክው፤
    ዛኅርት ፍጥረት ሆነህ
    ሕሊናህን ሸጥከው።
    ከነገር ምሰሶህ
    ውቅር ጭምጭማቱ፤
    ቆላፋነት ሥራህ
    ተንኮል ነው ግማቱ።
    በነፃ ሃሳብ ሥም
    ሕሊናን አትክሰስ፤
    ከገዳዮች ግምብ ጥግ
    አንተው ቶሎ ድረስ።
    ያሉትን በሕይወት
    የሞቱን ደግሞ፤
    በትርጁማን ቆልፍ
    አትልቀቅ ፈፅሞ።
    ግና ታሪክ ሥራ
    ብለን ብንመክርህም፤
    እንደ "አዜብ"ከቀጠልክ
    ታሪክ አይምርህም።
    ሙያህን አይደለም
    ውስጥህን ወልውለው፤
    የ"ጠይቁኝ"ክፍያ
    ነውና የሚመስለው።
    የ"ገፅታን ፍራሽ"
    በደም ስንሰማቸው፤
    የአዜብ ዘራፊነት
    የጣር የሲቃ ናቸው።
    ፍፁም የሕዝብ
    መድረክ ያላስፈልጋቸው፤
    "ነበርኩኝ"ለማለት
    "ባይፈርስ"ተመቻቸው።
    ውሸት ሽጥ ኣላልንም
    በችርቻሮ ቅጂ፤
    አስብበት ጎበዝ
    ዕውነት ፈልግ እንጂ።
    ታሪክ ያፈርስሃል
    ከተንኮል ተመለስ፤
    ካልቻልከው ግን አምልጥ
    ይቅር አትውለስለስ።
    ይሄው ነው ምክሬ
    እንደ ቤን ከምትፈርስ፤
    ሕዝብ ይናድብሃል
    ውስጥህን ተመለስ።

  • @AA-tm6hk
    @AA-tm6hk Před 4 lety +15

    ስሜነህ ከጌታቸው ረዳ ጋር የምታወራ መስሎህ ነበር this is professor

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf Před 4 lety +26

    The journalist is a savage he kept interrupting his guest simenh ur idea isn’t important just let ur guest finish their idea

    • @eliasadhana9158
      @eliasadhana9158 Před 4 lety

      ላይላ ቲዩብ kottet aweku belesh new? What the hell do you know about journalism!

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf Před 4 lety +1

      Alias Adhana u are slow as fuck this comment is old so do u....

  • @tadeth
    @tadeth Před 4 lety +2

    ስሜው እንደጋዜጠኛ ሚዛናዊ ለመሆን መሞከርህ ጥሩ ሆኖ ሳለ ያሁኑንና ያለፈውን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ መለየት ወደኋላ ከመጓዝ ያድናል።

  • @taidedethio627
    @taidedethio627 Před 4 lety +1

    Prof Birhanu is a knowledgeable, genuine, responsible, nationalist (true Ethiopian), a person of integrity and matured politician who is worthy of administrating our beloved country. Please all of us who despise ethno-nationalism and support Ethiopianism, equality and a prosperous future, let us elect Ezema in the coming election and free the country of dictators, human rights violators and corruption.

  • @ephremmengesha8760
    @ephremmengesha8760 Před 4 lety +5

    ስሜ ነህ ዛሬ ልክ አይደለህም ዞር ብለህ በድጋሚ እየዉ ኩረጃ የጀመርክ ነዉ የመሰለኝ ማለቴ Ltv አንተን አድናቂ ሰለነበሩክ ዛሬ ሌላ ጋዜጠኛ ነዉ የሆንከዉ ?

  • @nok380
    @nok380 Před 4 lety +7

    ማዳመጥ ትልቅነት ነው ባሻ ስሜነክ ?

  • @ahailu2596
    @ahailu2596 Před 4 lety +4

    The good professor literally obliterated the journalist.

  • @dawit5757
    @dawit5757 Před 4 lety +5

    I didn't know that Semeneh was such an ignorant journalist. He is such a childish person who doesn't do his homework before coming to work. On top of that to cover up his weakness, he kept on interrupting the guest from completing his answers in the way that he intended to do so. Walta should definitely replace this unqualified person with a more experienced journalist who has the proper credentials. Professor Berhanu you shined as a well seasoned, and intelligent politician with the proper educational background.

  • @biruklemma8444
    @biruklemma8444 Před 4 lety +4

    ሌባን ስጠይቅ ነዉ ለካ ጎበዝ የምትመስለው አንብብ ብዙ ይቀርሃል ጋዜጠኛዉ

  • @daniteg
    @daniteg Před 4 lety +4

    ስሜነህ ዛሬ ፈራረሰች!

  • @samuelbekit5683
    @samuelbekit5683 Před 4 lety +2

    Asteway professor

  • @AnwarAnwar-we2xf
    @AnwarAnwar-we2xf Před 4 lety

    Thank you professor

  • @ethiopiafirst4187
    @ethiopiafirst4187 Před 4 lety +3

    በምክንያት የሚንቀሳቀስ ፖለቲከኛ ነዉ

  • @suzy1523
    @suzy1523 Před 4 lety +1

    የማከብረው ጋዜጠኛው ማደንቀው እንደዚህ ብለው ለሚጠይቁ ሰዎች ጥያቄአቸውን በማንፀባረቅ መልስ እንዲገኝበት ነው የጠራ መንገድ ይዘው እነብሬ መጓዝ አለባቸው

  • @user-wp2he8cc6b
    @user-wp2he8cc6b Před 22 dny

    ፕሮፌሰሩ በእውቀት የበለፀገ የተረጋጋ አዋቂ ስለሆነ ምንግዜም በሚሰጣቸው ሀሳቦች እደመማለሁ

  • @shumeyetessema7028
    @shumeyetessema7028 Před 4 lety +7

    In this particular interview Seme, the journalist seems not in his best.

    • @bisratalemu9309
      @bisratalemu9309 Před 4 lety

      ስሜነህ ገና ይቀርሀል ፕሮፌሰር ብርሀኑ እኮ ነዉ ልደቱ አይደለም እሱን የመጠየቅ ሞራሉም አቅሙም የለህም።

  • @emkulukumlachew8099
    @emkulukumlachew8099 Před 4 lety +3

    "ልደቱ አንድ ግለሰብ ነው". ይህን ማለታቸው ምኑ ነው አስገራሚው? ለዋልታ ልደቱ ማለት ህዝብ ነው? አገር ነው ወይስ ማህበረ ሰብ ነው? ለዚህ ነው ጋዜጠኛው ምንችክ ያለው ልደቱ ላይ????

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před měsícem

      ይገርማል እኮ።ልደቱ ምን እንደሚናገርም አይገባኝም፤እንግዲህ

  • @mulugetatessema
    @mulugetatessema Před 4 lety +1

    attractive discussion!

  • @AA-tm6hk
    @AA-tm6hk Před 4 lety +6

    ስሜነህ በጣም አነስክ

  • @beminetshimeles1315
    @beminetshimeles1315 Před 4 lety +2

    a journalist can’t take a political
    position if he wants to ask
    about free idea from the other political
    actors....

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Před 4 lety +1

    Confrontation is not important and it is wastage of time. It is clear professor Berhanu stand for Democracy. It is needy to listen to him about the vote and democracy process.
    Unity, love and peace
    processes.

  • @antenehmengesha9520
    @antenehmengesha9520 Před 4 lety

    Prof.is absolutely a really politician, incredible to challenge. a teacher and a student discussion.

  • @mikiyasyisma3871
    @mikiyasyisma3871 Před 4 lety +4

    ስሜነህ ፡ ወዳጅህ እና የድሮ አለቃህ ጌታቸው ረዳ ወይም አንተ ጌች እያልክ የምጠራው የህውሀት አፈ ቀላጤ ስንት ስንት ከፈለህ?

  • @goodnorthman9902
    @goodnorthman9902 Před 4 lety +3

    What type of journalist is this?

  • @habtamumamo5649
    @habtamumamo5649 Před 4 lety

    ኢዜማና ብልፅግና ቢወሀዱ ምን ችግር አለው ሙሁሮች ወደ አንድነት ቢመጡ ለገር ይጠቅማል እንጂ አይጏዳ ጋዜጠኛው ትንሽ ብስለት ይቀረዋል

  • @admasuaga9162
    @admasuaga9162 Před 4 lety +1

    Simeneh gena zare gemari(junior) journalist meselek. Berasih meda tilik team gabizeh kum alik aydel! Enan wendeme

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 Před 4 lety +4

    አንተን ብሎ ጋዜጠኛ

  • @destateklehaymanot8436
    @destateklehaymanot8436 Před 2 měsíci

    The professor make ordinary the well recognized journalist

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 Před 16 dny

    Bravo Professor Berhanu

  • @ermimarken5412
    @ermimarken5412 Před 4 lety

    ስሜነህ እንኳን የጠየከውን ቀጥሎ የምትጠይቀውን ብሬ ያውቀዋል

  • @user-kr8rl9ex3h
    @user-kr8rl9ex3h Před 3 měsíci

    ❤❤❤peropheser ewenet ayebegeraw Bera egethaber yerdah

  • @ababiya_1087
    @ababiya_1087 Před 4 lety +8

    ስሜነህ ወያኔው የጌታቸው አሽከር፣የማታውን ትምህርት እንኳን በአግባቡ ያልተማርክ አቅምህን እወቅ!!! እራስህ ላይ አትቀልድ ፕሮፌሰር ብርሃኑን ለመጠየቅ አቅም የለህም ይህንን በተግባር አሳይተሀል እኔ ላንተ አዝኛለሁ። አንብብ ታዲያ ቶሎ ለመጨረስ ገፅ አትዝለል። ዝም ብለህ እህ፣እህ፣እህ፣እህ እያልክ ጨርስ!! ድሮሞ የጌታቸው ረዳ/አሰፋ አሽከር ከነበር ህዝባችንን ካስጨረሰ እንዳንተ አይነቱ ተራ ምን ይጠበቃል።እህ እህ እህ እህ...... እንደው ፕሮፌሰር ብርሃኑ እግዚአብሔር ይስጠው እና ምርጫ 97 ልጅ ነበርክ አለክና የልብ ልብ ሰጠክ አንተ በቀዳማዊ ሀይለስላሴ ዘመን ነው ልጅ የነበርከው ግንባርህ ይመሰክራል። "ሰለተከራከርክ ያውም በማይሆን ነገር እውቀት አይደለም" እሺ! እህ እህ እህ እህ በል ዝም ብለህ

    • @user-nv6id5rt6w
      @user-nv6id5rt6w Před 4 lety +1

      ተንተከተክ ከእውቀት ነጻ ፋንድያ የኮመንት አርበኛ ስራ ማጣትህን በኮመትከው ጽሁፍ ርዝመት ያስታውቃል አንተ ውዝፍ ዲያስፐራ የነጻ ዋይፋይ ተጠቃሚ

    • @ababiya_1087
      @ababiya_1087 Před 4 lety +1

      @@user-nv6id5rt6w ፖ! አስገረምክ በስድብ ፖ ብያለሁ ተሳድበህ ሞተሀል።አይ ስሜነህ እኔን ከለፎቶ አዳሪው ዲያስፖራ መደብከኝ እነሱ ክብር ያላቸው ናቸው ክብርም ይገባችዋል ባንተ ቤት እነሱን መናቅህ ነው አይደል??? ደካማ ብዬሀለሁ ይህ ይበቃሀል።ሌላው ለምን ተተቸው ነው?? የኔ ኮመንት እንደውም ትንሽ ነው።ወረድ እያልክ የተፃፈልክን አንብበው።98% ተተሽተሀል እኮ ታዲያ የኔ ምናአላት። በስድብ የተፀነስክ በስድብ የምትኖር ብዬሀለሁ። ፖ!አሸማቀከኝ። አንፍር! አይ ሰሜነህ ባይፈርስ መልክህን ቀይረክ ስድብ ጀመርክ። ለማንኛውም ልቦና ይስጥህ ሀሳብን በሀሳብ መሞገት እያለ ስድብ.... እህ እህ እህ እህ ብዬሀለሁ። የኔ እሳት የላስ ጋዜጠኛ። እንደምክር አንድ ነገር ልምከርክ ምክር የምትቀበል ከሆነ ይሄውም " ቁጭ ብለህ የተወዳጁን ድንቅ እና አንጋፋ ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌን በነገራችን ላይ የሚለውን ፕሮግራሙን በደንብ ተከታተል ከዛ ሁሉም ነገር ይገለፅልሀል/ይገባሀል ልምድም ታገኛለህ" ከስራ ፈቱ ዲያስፖራው(ዲያስፖራ ስላልከኝ ደስ ብሎኝ የምደጋግምልህ)እና ከነጻ ዋይፋይ ተጠቃሚ።አንፍር ጋዜጠኛ!!!!ጨርሻለሁ። እህ እህ እህ እህ እህ እያልኩ ልጨርስ እንዳንተ

    • @taddeselema1646
      @taddeselema1646 Před 4 lety +2

      @@user-nv6id5rt6w የስሜነህ ባይፈርስ ደጋፊ እውር። ስድቡ ምን አመጣው?? አዎ እናውቃለን ስሜነህ የጌታቸው አሰፋ ተላላኪ/አለቅላቂ ነበር።የህውሀትን ጉዳይ ሲያስፈፅም የነበረ ግለሰብ ነው።የታሪክ ተወቃሽ።ሀገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ነው። ምን እየተባለ እንደሆነ አንተው/አንቺው ኮመንት ላይ የተፃፈውን አንብብ/ቢ። ዘጠና አምስት ፐርሰንት ስሜነህ ባይፈርስን የሚቃወም ኮመንት ነው ያለው። እና ምን ይጠበስ? ዝም ብለሽ ነገር አታጣሚ ገነት ሆቴል አጠገብ ያለውን ጠማማ ፎቅ መሰልሽኝ።አቃቂ በሰቃ እንዴት ከወያኔ ጋር.......

    • @getachewyosef2103
      @getachewyosef2103 Před 4 lety +1

      This is a good example of a very poor, degraded and ignorant jornalism played out.

  • @dagmayaweke4695
    @dagmayaweke4695 Před 4 lety +1

    What an intellectual person......the professor is lectureing politics what many idiots don't want hear it......the journalist is doing his job except election board part he was not doing his research to challenge the Professor they clearly clarify the situation...

    • @sam16sammy23
      @sam16sammy23 Před 4 lety

      Dagmay Aweke
      He can be a good lecturer but not a leader

  • @benttd2727
    @benttd2727 Před 4 lety

    It’s really annoying the way the journalist disrespected the professor! I really appreciate the professors patience !

  • @hellow1841
    @hellow1841 Před 4 lety +3

    Oh my God...The journo out of his depth...at least check facts before interviewing...you try hard to sensationalize things based on some quotes taken from somewhere...do your research and ask relevant questions.

    • @sahra4091
      @sahra4091 Před 4 lety +1

      exactly, he has no clue.

  • @metumetu4404
    @metumetu4404 Před 4 lety +1

    Dr. Berhanu nega le Ethiopian asfelage nachew

  • @user-lq2xo8mu1h
    @user-lq2xo8mu1h Před 4 lety

    አመሰግናለሁ ለአስተያየት የምትሰጡ አድማጭ ተመልካች የእናንተን አስተያየት እያነበብኩ በጣም ነው ፈታ ያልኩት 😂😂😂😂😅😅😂😂😂😂

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Před 4 lety +1

    አይ ጋዜጠኛ ግድ እኮ ነው። ወይ ሀገሬ አለ ሰውዬው።

  • @andukatube689
    @andukatube689 Před 4 lety +1

    The journalist at his worst attitude. You need to listen and ask after you digest the idea. Read read read...always read before you open your mouth. Prof. Did it well!

  • @abelbeyene9495
    @abelbeyene9495 Před 4 lety +3

    Tultula gazetegna! Yemiteyikew erasu gira gebitotal.

  • @abduselamfereja9646
    @abduselamfereja9646 Před 4 lety +1

    Smeneh today failed

  • @eliuteelmer8868
    @eliuteelmer8868 Před 4 lety

    Simenhe😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣 ..... the man thank prof Berhnu Nega you the best with great knowledge sir 👌👌👌👌👌👌👌thank you sir 🙏 prof Berhnu Nega sir ☝️☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏

  • @melessedanielalemu4105

    It does not goes with the level of the the personality and qualification and political maturity of Pro Berhanu ....big gap observed

  • @seleshishiferaw8019
    @seleshishiferaw8019 Před 4 lety

    ጥያቄው አይመጥንም፡፡ ተዘጋጅተህ ጠይቅ፡፡ አሉባልታ ብቻ፡፡

  • @millionlake3329
    @millionlake3329 Před 4 lety +2

    አስተያየት የምትሰጡ እባካችሁ በእዉቀት ላይ የተመሰረተ አስተያየት ስጡ። ዝምብላችሁ እንደ አበደ ዉሻ በስሜት እየተነዳችሁ አትስጡ። ጋዜጠኛዉ አጥብቆ ስለጠየቀ ፕሮፌሰሮን ስለምትደግፉ ጋዜጠኛዉን ዝቅ ማድረግ ጀዋርን ስለምትጠሉ ከፍ ማድረግ አግባብነት የለዉም ። እባካችሁ በጪንቅላት አስቡ።

  • @birhanuayalew737
    @birhanuayalew737 Před 4 lety

    ይህቺ ነች አለመመጣጠን...!!!
    ያሳፍራልም!!!

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord Před 3 lety

    Everyone should see'Ethiopian Cartoon showing Nile River's current distribution' level which made me cry?

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 Před rokem

    Even ,and ,then, reform ያማርኛ ቃል የላቸዉም? በንፁህ በአማርኛችን ለመነጋገር ብንሞክርስ?

  • @sahra4091
    @sahra4091 Před 4 lety +1

    This journalist is unprofessional, he needs to do his research.What an embarrassment.

  • @ewnetuzegeye3306
    @ewnetuzegeye3306 Před 4 lety

    The major issues is the laws exist but not on fault not been exercises

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 Před rokem

    ትምህርት ቤቶችንም እባክህ እንዲጎበኙ እባክህ አሳስባቸዉ። ት/ቤቶች እየፈራረሱ ናቸዉ። ጥቁር ሰሌዳዎች ሻግተዋል። የስራ መሪዎች ወይም
    አስተማሪዎች ሞራላቸዉ ላሽቋል። ማን ሀገር ሊረከብ ነዉ?

  • @zenawoldegebriel8120
    @zenawoldegebriel8120 Před 4 lety +1

    አሳቡ በዜግነት ዙሪያ ላይ የሚያጠነጥን በማንኛውም የአውቀት ደራጃ ላይ ያለ ሰው ሁሌም ሸናፊ ሃሳብ ማፍለቁ ተፈጥሯዊ ነው ምክንያቱም አውንት ናትና !ሆኖም ለአንድ አንደ pro. ብርሃኑ ነጋ የኢትዮጵያ ፖለቲካ አና አንደማህረሰብ የገባንበትን ኪሳራና ዘርፈ ብዙ ችግሮቻችንን ከልምድ ጋ አጣጥሞ ከነ ወቅታዊ አና ጊዜው የሚጠይቀውን መፍትሄ መፍጠር ለሚችል አንኩአን ከጀርባቸውን ለሴራ ፖለቲካ አሳልፈው ለሚሰጡ ጋዜጠኞች አና ለወያኔም ሳይንበረከክ አሁን ድረስ ከመቀሌ የሱን ሃሳብ አንደ ጦር አንደፈሩ አሉ

  • @yonasabebe1459
    @yonasabebe1459 Před 4 lety +2

    The Failed Semeneh

  • @teklinoaxumino186
    @teklinoaxumino186 Před 3 lety

    #ቀጣፊነቱን ይህ የስልጣን ጥመኛ አሁንም ድረስ አለ !

  • @wisdompro109
    @wisdompro109 Před 4 lety

    Simeneh, this is not you. You started with nasty question; have been asking around similar question, be yourself; notional question is not journal type. Professor is really matured scholar on whom the country relays on. Brehanu + Abiy + Ethiopians = Real Ethiopian. I love this professor! Lidetu is sick of political correctness rather than national pride. Berhanu is right to refuse to discuss Lidetu because more you speak of negative 👎 people or negative situation, it programmers you so. The right measure is dropping it off period. Simeneh! Come on! It’s shame on you. You are consumed completely!

  • @sam16sammy23
    @sam16sammy23 Před 4 lety +1

    ፕሮፌሰሩ ብዙ ደጋፊ አላቸው
    ከጉራጌ ልማት ማህበር ያለም
    ንም ጥርጥር ወንበር ያገኛሉ
    ቄሮ ጀዋር ምናምን ማበድ ይችላሉ

    • @Nani-pq6ff
      @Nani-pq6ff Před 4 lety +2

      አማራውም ይመርጠዋል

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 Před 4 lety

    ጋዜጠኛው ተረጋጋ ምላስ ላይ መቆም ይቅርብህ አባቱ:: ሌላው ደሞ አሉ ባልታ ወሬዎችን እንደ ጥያቄ አታቅርብ::

  • @okashaadil3297
    @okashaadil3297 Před 4 lety

    you dont invite here ato you invite professor make your question in profesor level not in ato

  • @TameGwold
    @TameGwold Před 4 lety +1

    min aynet gazetegna new ante awun be betih afatek motehal, ende beti lemehon atisra erasihin hun eshii sewun sitakebir tikeberalew kumneger be chuwet aydelem

  • @muluabeb4178
    @muluabeb4178 Před 4 lety +1

    Bira ye etiopia mihure

  • @yusufdegaga8917
    @yusufdegaga8917 Před 4 lety +3

    ቀሽም ጋዜጠኛ

  • @zablonprinting7030
    @zablonprinting7030 Před 2 lety

    ድፍረት እውቀት ሆኖ አያቅም! ከእንዲህ ያለ ሰው ጋር እንዲሁ ለማውራት መጥራት እራስን ማስገመት ነው። next time do your own research dont bring gossip ....

  • @HirutJimma
    @HirutJimma Před 4 lety +2

    This journalist is very emostional when it comes to some people. He was very soft when he interviewd vampire and killer azeb gola the sudan sytegna adari.

  • @TheZabesha
    @TheZabesha Před 4 lety +3

    ብርኑን በምክንያታዊነት መሞገት እራስህ ላይ መብረቅ እንደ መጥራት ይቆጠራል። ለኢትዮጵያ ጋዜጠኛች ትህትና ወይንም የፍስ ቡክ አሉባልታን እንደ መከላከያ መያዝ አትርሱ። ያው ጥሎባቸ ከእውቀት ነጻ ናቸው ብይ ነው።

    • @zieyob
      @zieyob Před 4 lety

      TILAHUN ABESHA ተባረክ

  • @addisualemayehu3416
    @addisualemayehu3416 Před 4 lety

    ብርሃኑ ነጋ ጭንብሉን አውልቅ አታጭበርብር፡፡

  • @TK_1448
    @TK_1448 Před 4 lety

    A b c ...... wait 4 lidetu

  • @okashaadil3297
    @okashaadil3297 Před 4 lety

    jl gazetena new. zm blo facebook lay tetdo eywale ymder wore eyameta yteykal ende .

  • @genetoumer9377
    @genetoumer9377 Před 4 lety

    Ede biwahade mendenewu chegereu huletume paretywoche ye Ethiopia chegre yemikerfu kehone edwume hulete ade ayente hasbe yalwu parity agere yadenale enji meneme chegere yelme medre zeregna ferto new egna mugnotachine new atamamuku