#WaltaTV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 01. 2020
  • Facebook : / waltainfo
    Twitter : / walta_info
    CZcams : / @addiswalta
    Website :waltainfo.com
    #WaltaTV

Komentáře • 305

  • @addisadmasu1273
    @addisadmasu1273 Před 4 lety +16

    ዳ/ር ብርሀኑ ነጋን አላማድነቅ አይቻልም
    እድሜ ይስጣት ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ

  • @hamsalukasu8894
    @hamsalukasu8894 Před 4 lety +34

    Pro.BIRHANU NEGA is with out a doubt one of the best politician we have right now.EZEMA has a clear message in their program to the people of Ethiopia.That is Democracy starts from the KEBELE.If the ordinary people get a chance to vote their representatives.Then they feel heard and respect the out come of the election.If you really want to know the dream of EZEMA then read the program.EZEMA is a very inclusive party.God/Allah bless EZEMA.Humanity before Ethnicity.Death to TPLF.Down with ethnocentrism.Ethiopia first for ever.

  • @suzy1523
    @suzy1523 Před 4 lety +10

    ደስ የሚል ውይይት
    በርቱ ምርጦች
    ለሀገር ሰላምና ብልፅግና ኢዜማን ይምረጡ

  • @zemelakberhanu1974
    @zemelakberhanu1974 Před 4 lety +4

    ስሜነህ በእውነት ፕሮፌሰር ብርሀኑን መጠየቅ በጣም
    ከብዶሀል ፡፡ እንዲህን አይነት ምሁር እና እድሜውን ሙሉ ፖለቲካ ውስጥ የኖረን ሰው ስትጠይቅ እጅግ ብዙ ዝግጅተ ይፈልጋል ፡፡
    ተራ ሙግት መግጠም የለብህም አልመጠንከውም ከብዶሀል እንዲሀም ማዳመጥ በጣም ማንበብ ተጨባጭ መረጃና ማስረጃ ያስፈልግሀል ፡፡ የፌስቡክ
    ወሬን እንደ ግብአት ባትጠቀም ደስ ይለኛል ፡፡ ይልቁንስ የዚህን ሰው ከፍተኛ ልምድ እስኪ አዳምጥ ዝም በልና !!

  • @antenehnegash2678
    @antenehnegash2678 Před 4 lety +3

    በእውነት ጥሩ መምህር መሆንዎትን አረጋግጫለሁ፡፡ ሃገርን ማዳን የሚለውን አስተሳሰብዎትን ቅድሚያ በመስጠት ድርቅ ያለ ተቃዋሚ ሳይሆን በዲሞክራሲ ግንባታ ላይ ያለዎትን እውቀት ማካፈልዎን ሳይ ተደስቻለሁ፡፡ ወደፊት ደግሞ በፖለቲካው ውስጥ ሆነው በቆዩበት ጊዜያቶች ላጠፉዋቸው ወይም ያስቀየሙት የማህበረሰብ አካል ካለ በይፋ ይቅርታ እንደሚጠይቁ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
    ጋዜጠኛ ስሜነህም፤ ይህንን አይነት ውይይት በማቅረብህ አመሰግናለሁ፡፡ ቀጣዩን ውይይት እስከማዳምጥ ገጉቻለሁ፡፡

  • @zenawoldegebriel8120
    @zenawoldegebriel8120 Před 4 lety +37

    ስሜነህ.. የታደልክ ጋዜጠኛ ነህ በነጻ ይሄን የመሰለ lecture ጠጥተህ መውጣትህን e/r አመስግነህ ለጥ ብለህ ተኛ..

  • @ZEBRAWIET
    @ZEBRAWIET Před 4 lety +26

    ሀሳብ ብናዳምጥ ይበልጣል ከእድሜ ብስለት ይገኛል ለመሳደብ ከመሮጥ ስው ሀሳቡን በነፃ አንጎል ማዳመጥ ጥሩ ነው

    • @yonasabebe
      @yonasabebe Před 4 lety

      Betekekel. Gazetegnawe critical teyake teyekoal. Endewem teteyakiwe hasabun bedenb endigeltse eredtotale newe yemelew.

  • @estifanosgetachew2950
    @estifanosgetachew2950 Před 4 lety +42

    ኦኦኦኦ ፕሮፌሰር እጅግ እሩቅ ነው ይከብዳቹሀል ❤👏👏❤❤👏👏❤

  • @antehunzeleke5068
    @antehunzeleke5068 Před 4 lety +10

    ወይ ስሜነህ አናትህ ይፍረስና እውነታውን ታውቃለህ ግን የወያኔ ተላላኪ ስለሆንክ ያለውን ለውጥም ማመን አትፈልግም በመጨረሻ ሳልነግርህ የማላልፈው ለሆዱ የሚኖር ጋዜጠኛ አትሁን።

  • @-tube714
    @-tube714 Před 4 lety +33

    Thank you Dr I enjoy every single minute of your interview

    • @Adareify
      @Adareify Před 4 lety

      @it´s me Ethio E
      Indeed!

    • @MahiberawiTube
      @MahiberawiTube Před 4 lety

      @Yeshewa Sew Part 1: ፅንፈኛ ብሄርተኝነት እና አሀዳዊ ጠቅላይነት በኢትዮጵያ|ዮናታን ተስፋዬ እያስቤድ ተስፋዬ ዱላ ቀረሽ ክርክር czcams.com/video/ml6Bz3B3gU8/video.html
      መደመር ፅንስ ሃሳብ ሆነ ብልፅግና ፓርቲ...ዮናታን ተስፋዬ ከወንድሙ እያስቤድ ተስፋዬ| Yonatan Tesfaye vs Eyasped Tesfaye czcams.com/video/BfhWVc-gQPs/video.html

  • @baroze9738
    @baroze9738 Před 4 lety +8

    እግዚአብሄር ሙሉ ጤንነት ይስጥህ የኢትዮጵያ ተስፋ ነህ:: keep it up ኢትዮጵያውያንን እጅግ የተረዳህ ወገን ነህ በርታ

  • @mikiyasyisma3871
    @mikiyasyisma3871 Před 4 lety +11

    ስሜነህ በጣም ጠንካራ ጥያቄ ከሚያነሱት ጋዜጠኞች መሀል አንዱ ነህ በዚህም አደንቅሀለው ፡ ነገር ግን አንዳንዴ ለ አዜብ መስፍን እና ጄኔራል ጻድቃን ጋር ባረከው ቃለመጠይቅ መለሳለስ ሳይ እና በሌሎቹ በህውሀት ለማይወደዱ ሰዎች የምታረገውን ቃለመጠይቅ ሳይ እንደው ከጌታቸው ረዳ ጋር ስለምትቀራረብ እና የድሮ አለቃህ ሰለነበር በሱ በኩል ህውሃት ደለለችህ እንዴ ብዬ አስባለው

  • @antenehgetahun6996
    @antenehgetahun6996 Před 4 lety +3

    እውነት ለመናገር ፕ/ር ብርሃኑ ለኛ ሀገር በእጅጉ ሚገዝፍ ሰው ነው። በጣም በጣም የበሰለ ሀገራዊ እውቀት ያለው ሰው ነው። ግን እኔ እንደ አንድ ግለሰብ በቀጣዩ ምርጫ ሀገሬ ኢትዮጲያን ብቻ ሳይሆን ሀይማኖቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ሊበታትናት ከመጣ የተደራጀ ሀይል ሊከላከላት የሚችል አመለካከት ያለውን ፓርቲ ነው መምረጥ ምፈልገው። ምንም እንኳን ፓርቲዎች በሀይማኖት ጉዳይ ላይ ግልፅ ፓሊሲ ሊኖራቸው ባይችልም በፓርቲው ውስጥ ያሉ ግለሰቦች ስብስብን በማጥናት ለመለየት እሞክራለሁ። ይህ ማለት ግን ኦርቶዶክስን ከሌላው ሀይማኖት ለይቶ የሚያያት እና ከፍ ያለ ቦታ የሚሰጣት ፓርቲ ማለቴ ሳይሆን በፈጣሪ ላይ ከተመሰረቱ ሀይማኖቶች ጀምሮ በባዕድ ነገር ላይ መሰረት እስካደረጉ ሀይማኖቶች ድረስ ሁሉኑም እኩል የሚያይ ነው ሚያስፈልገን። ኦርቶዶክስ የለ ሙስሊም የለ ካቶሊክ የለ ሁሉኑም በእኩል አይን እንዲያዩልን ነው ምፈልገው። የኔ ብቻ ሳይሆን የብዙሀኑ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች አቋማቸው ይህ ነው ብዬ ገምታለሁ። አሁን ያለው ነገር በግልፅ ኦርቶዶክስን ለማዳከም ስትራቴጂካዊ ስራ እየተሰራ እንዳለ በግልፅ ያሳያል። ስለዚህ ኢዜማ የሀይማኖቶች እኩልነት ላይ በደንብ ቢያስብበት መልካም ነው። ኦርቶዶክሳዊያንም ስለቀጣዩ ምርጫ በደንብ እናስብበት። ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ ግን ዛሬ ወርደህብኛል። የምታነሳቸው ነጥቦች እሄ ልጅ እንዴት ነው? እውቀቱ? የሚል ጥያቄ ፈጥሮብኛል::

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 4 lety +8

    Wow,amazing Professor,ሰምቼው አላውቅም ነበር to be honest,he is one of outstanding professor I have never came across

  • @fairenough4755
    @fairenough4755 Před 4 lety +3

    It really took the Prof. a great deal of patience !!!

  • @henokbelete5568
    @henokbelete5568 Před 4 lety +34

    ስሜነህ ዛሬ ፎርሸሻል ጥያቄክ fact based election principles የተከተለ አይደለም

    • @abbelay3847
      @abbelay3847 Před 4 lety

      ስሜነህ ዛሬ አልቻልክም:: ይህንን እንዴት ትተይካለህ?

    • @dullamenjye5045
      @dullamenjye5045 Před 4 lety

      ሥሜ ሣይድ ይዞ ነው ሚጠይቀው።ከዚህ በፊት ተሠርቶበት አያውቅም እንዴ?

  • @kooled2245
    @kooled2245 Před 4 lety +2

    ወይ ስሜነህ ባይፈርስ . . . ብሬ ፍርስርስ አድርጎህ ወደ አቧራነት ቀይሮህ ጥሎህ ሄዷል kudos to him! . . . ለማንኛውም ብዙ የፖለቲካ point ለማስጣል ያደረከው ያላሰለሰ ጥረት ለዛሬ አልተሳካልህም!። Prof. You've never ceased to amaze me!

  • @tensaykelile2906
    @tensaykelile2906 Před 4 lety +8

    እንዴት ነው ይሔ ጋዜጠኛ ፡ የምርጫ ውክልና ሳያውቅ ነው እንዴ ስለ ዲሞክራሲ የሚያወራው ።

  • @YnTnGdL
    @YnTnGdL Před 4 lety +46

    Is that lecturing or interview. Thank you professor for lecturing this amateur journalist!

  • @bekelchatesfaye3289
    @bekelchatesfaye3289 Před 4 lety +7

    Wow! Thank you Prof. Berhanu. You've always be clear, defined and consistent.
    Thank you Simeneh! (with all the corrections you need to make)

  • @hyleejohn1140
    @hyleejohn1140 Před 4 lety +9

    Semeneh you don’t even know who qualifies to candidate in an election. You have no clue what you are asking about. You don’t even understand when Birhanu explains to you.

  • @tesfayedesalegn5340
    @tesfayedesalegn5340 Před 4 lety +6

    የፖለቲካ ትምህርት የመማር ያህል ግን ደስ በሚል ሁኔታ ነበር መልሱን የሰጡት፡፡ ለአገር በማይጠቅም የልደቱና የፕ/ር ብርሃኑን ጉዳይ በማንሳት የባከነው ደቂቃ ብዙ ጠቃሚ ጉዳይ ሊወራ የሚችልበት ነበር፡፡ ጥሩ ነበር ዋልታዎች!

  • @user-lq2xo8mu1h
    @user-lq2xo8mu1h Před 4 lety +1

    አመሰግናለሁ ለአስተያየት የምትሰጡ አድማጭ ተመልካች የእናንተን አስተያየት እያነበብኩ በጣም ነው ፈታ ያልኩት 😂😂😂😂😅😅😂😂😂😂 ገራሚ ሰው ጋዜጠኞች አአአአአአ ምንነውውውው

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 Před 4 lety +2

    Tigist Yetayew
    1 second ago
    ኢትዮጲያ ሀገሬ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ ይሔ ሰውዬ ራሱ እድሉን አግኝቶ ወደ ስልጣን ቢመጣ ከመንግሰቱ እና ከመለስ የባሰ ነው ተቃዋሚዎቹን የሚጨርሳቸው፡፡ከአሁኑ እኮ ለምን ጠንከር ያለ ጥያቄ ተጠየኩ ብሎ ለመሳደብ አማረው እኮ! ቁጣማ መብቱ መስሎታል፡፡ ለነገሩ ለባለውለታው ልደቱ ያልራራ ይህ ጨካኝ ሀይማኖት የሌለው በፈጣሪ ባለማመኑ የሚኮራ ኮሚንስት ሰወዬ የሰባተኛ ሰፈር ልጅ ሰለሆንክ ብቻ ከሱ እጠቀማለሁ ብለህ የምታስብ መንጋ ደገፊ ከአሁኑ ጭንቅላትህን ብታሰራው ይሻላል፡፡

  • @ahailu2596
    @ahailu2596 Před 4 lety +6

    Whether you agree with him or not, this man is the best political mind Ethiopia has at this time

    • @ahailu2596
      @ahailu2596 Před 4 lety

      @Yeshewa SewI am too busy to count the scores between Ethio politicians , I made conclusion about Berhanu's competency based on the way he articulated himself. It is refreshing to see a person with his caliber, in the country full of numerous politicians who don't understand the basics of politics itself.

    • @ahailu2596
      @ahailu2596 Před 4 lety

      @Yeshewa Sew 1st of all, how did you know I am Gurage? Idiots like you always assume things and based their opinion on that premesis. It appears you are obsessed with the good professor and when you get the chance ask him about all the grievances that eats your freaking soul inside. All I said was he is a good politician meaning he understands the game from the strategic point of view. I wasn't talking about whether he is right or wrong about any specific issue. That usually depends on which side you are.

  • @eke1914
    @eke1914 Před 4 lety +18

    Doctor our super hero God bless his time

  • @AA-tm6hk
    @AA-tm6hk Před 4 lety +7

    በጣም ጥሩ ጋዜጠኛ ትመስል ነበር ለካ ምንም የማታውቅ ደንቆ ነህ

  • @marutilaye
    @marutilaye Před 4 lety +10

    ቀሺም ጋዜጠኛ። ብዙ ጊዜ ነጥብ ይጥላል። አልተመጣጠኑም

    • @tokechawabichu1815
      @tokechawabichu1815 Před 4 lety

      ስሜነህ እንደዚህ አንሶ አይቼው አላውቅም። ስለውክልና እንዴት ?

  • @jawarmohamed650
    @jawarmohamed650 Před 4 lety +1

    ብሬ የኔ ጀግና ያሰብከውን አይተህ ወደ ህይወትህ ይመልስህ!!

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 Před 4 lety +12

    Best Dr Berhanu Nega 👏🏼👏🏼👏🏼

  • @shumeyetessema7028
    @shumeyetessema7028 Před 4 lety +1

    ፕሮፌሰር እንደ አስተማሪነታቸዉና የፖለቲካ ሊህቅ፣ ሀሳባቸዉን የሚገልጹበት ሁኔታ ሁሌ ይመቸኛል፡፡እኔ እንደ አንድ ጤነኛ ዜጋ ትክክለኛ የምርጫ ሁኔታ ባለበት ሂደት የምመርጠዉ በምርጫ ወረዳዬ ፕሮፌሰሩ እንዳሉት በሰፊዉ እይታ ለሀገሬ ብሎም ለምኖርበት ማህበረሰብ እና ለቤተሰቤ (ለእኔ) የማህበራዊ፣ የኢኮኖሚና ጠቅላላ ደህንነት ዋስትና የሚሰጥ ራዕይና ያንን የሚያስፈጽምበት ፖሊሲዎች አሉት ብዬ የማምንበትን የፖለቲካ ፓርቲ የሚወክል ሰዉ እምርጣለሁ፡፡ ያም ሆኖ የቀረበዉ እጩ አቅምና ስብዕና (Character) ምርጫዬ ላይ አብይ ተጽእኖ ይኖረዋል፡፡ በመጥፎ ስነ-ምግባር የሚታወቅ፣ ምርጫዬ የሆነዉን ፓርቲ ፖሊሲዎች ከአቅምና የባህሪ ችግር አንጻር ሊተገብር አይችልም ብዬ እንዳምን የሚያደርጉኝ በቂ ምክንያቶች ካሉነኝ ግን፣ ድምጼን ልነፍገዉ እገደዳለሁ፡፡ ይህ የግሌ እያታ ነዉ፡፡ ስለዚህ ለሥልጣን ተፎካካሪ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ከፕሮግራማቸዉና ፖሊሲ ከማስፈጸም አቅም እንዲሁም በስነ-ምግባር በሚኖሩበት ማህበረሰብ ተቀባይነት ያላቸዉን ማድረግ ላይ ትኩረት መስጠት ይኖርባቸዋል፡፡በ1997 ቅንጅት ባሸነፈበት የምርጫ አካባቢዎች (constituency) ይህንን የላሟሉ ተመራጮች እጩ ሆነዉ መቅረባቸዉን አስታዉሳለሁ፡፡

  • @haylomzufan3049
    @haylomzufan3049 Před 4 lety +6

    Walta staff is not a journalist he is TPLF cadre whom trained by former director Zeray Asgedom pubpit of Sibhat Nega. The good thing is that Prof. Birhanu is brilliant politician

  • @peace2ol425
    @peace2ol425 Před 4 lety +4

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ቃለመጠይቅ ነው

  • @samihabte1088
    @samihabte1088 Před 4 lety +31

    part B የታለ
    የብሬ ቃለ ምልልስ እኮ አንዲት ሰከንድዋ መባከን የለባትም ስሜነህ ሰምተካል

    • @Faiselmoha
      @Faiselmoha Před 4 lety

      Part B is here:
      czcams.com/video/qRt4nuXNmD4/video.html

    • @fuadyesuf4365
      @fuadyesuf4365 Před 4 lety

      በጣም ብደጋግመው ብደጋግመው ሊሰለቸኝ አልቻለም፡ ብርዬ አንበሳ እኮ ነክ፡ አንተን ካልመረጥኩክ ቀኜ ትክዳክኝ

  • @mohakemal2035
    @mohakemal2035 Před 4 lety +3

    ፕ/ር ትክክለኛ መልስ ነው የሰጠኸው ስሚነህ ታሳፍራለህ ቦሌ ክ/ከተማ ለማስተዳደር እንዴት ነው ከባህርዳር መጥቶ ማስተዳደር እንዴት ነው ሚመራውወረዳው ሳያውቀው

  • @EB-ft9db
    @EB-ft9db Před 4 lety +8

    I am sorry to say this but the interviewer needs some professional coaching. I would advise him to watch “Meet the Press” NBC or other media

    • @user-qh8bw5oz1w
      @user-qh8bw5oz1w Před 4 lety

      Please Chris Matthew! All u done is to undermined this anchors Journalist!! Honestly the Journalist one of the best interviewer's, but birhanu is mischiefs makers arrogance politician

  • @henokbelete5568
    @henokbelete5568 Před 4 lety +1

    እንዲህ እየመጡ ፕ/ ር ያስተምሩልን

  • @henockhailemariam4583
    @henockhailemariam4583 Před 4 lety +8

    ጋዜጠኛው ምን ነካው
    how could he miss basic politics

  • @danielareda2133
    @danielareda2133 Před 4 lety +1

    እረ የጉድ አገር ገንፎ እያደር ይፋጃል ሆነብኝ ስሜነህ ጋዜጠኛው ተብዬ አሁንም ለ3ኛ ግዜ የዘቀጠ ነው ብያለሁ በሙሉ ልቤ
    ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና የህዝቦቿን ይባርክ

  • @yohanesmulegeta4476
    @yohanesmulegeta4476 Před 4 lety +3

    I don’t think the journalist have a clue about a constituency representation. In America you have to establish a residence in order to represent the area you are running for. Otherwise, you can be prosecuted it’s is a crime to represent the area you are not leaving in period... the prof is absolutely Wright

  • @YET64
    @YET64 Před 4 lety +3

    Great interview!

  • @addismeda7406
    @addismeda7406 Před 4 lety +2

    ይሄ ነው እንግዲህ ጋዜጠኛ ተብሎ ሲደነቅ የኖረው ዛሬ የእውቀት ጉዳይ ሲመጣ እራሱ ተፋጠጠ አይ ጋዜጠኛ የሚገርመው ይሄ ጋዜጠኛ ተብዬ እውቀቱ እንዲህ ብለሃል ለምን አልክ ብቻ እንጂ የፖለቲካ ጥያቄ አያውቅም ገና ለገና ስለ ልደቱ አሉባልታ ሊያወራ ነበር ብሬ ዘጋበት

  • @hmhm9241
    @hmhm9241 Před 4 lety +3

    I Love profeser

  • @yoseftekel6915
    @yoseftekel6915 Před 4 lety +4

    ስሜን ባዬፈርስ መጀመርያ የዋልታ ስራ ስትጀምር በዋልታ ቦርድ የመለስ ሜስት ሀዜብ እና በጌታቸው ረዳ ተመርጦ የገባ የTPLF ተላላኪ ነው የጋዜጠኝነት ሙያ እና ስነምግባር የሌለው ተራሰው ነው

  • @marianibrahim9857
    @marianibrahim9857 Před 4 lety +1

    Thank you Dr. Berhanu!!!

  • @zewdugirma4105
    @zewdugirma4105 Před 4 lety +4

    ልጁ ጋዜጠኛው ምን ነካው፦ ጭንቅላቱ በአብዮታዊ ዴሞክራሲ ስለላሸቀው ማዕከላዊነት ውስጥ ተወሽቋል። ደግሞ ገብቶኛል ይላል? Softwaru በጣም
    crash አርጓል። can't understand it. እራስህ ስለ constituency ተረዳ ወንድሜ።

  • @emkulukumlachew8099
    @emkulukumlachew8099 Před 4 lety +7

    ወንድም ስምነህ ለአንተ ያለኝ ምክር ልትጠይቅ ያሰብከውን ሀሳብ ዙሪያ አንብበህ እና ተመራምረህ ብትቀርብ ለአንተም ለአድማጭም ጥሩ ይሆናል::

    • @MahiberawiTube
      @MahiberawiTube Před 4 lety

      Part 1: ፅንፈኛ ብሄርተኝነት እና አሀዳዊ ጠቅላይነት በኢትዮጵያ|ዮናታን ተስፋዬ እያስቤድ ተስፋዬ ዱላ ቀረሽ ክርክር czcams.com/video/ml6Bz3B3gU8/video.html
      መደመር ፅንስ ሃሳብ ሆነ ብልፅግና ፓርቲ...ዮናታን ተስፋዬ ከወንድሙ እያስቤድ ተስፋዬ| Yonatan Tesfaye vs Eyasped Tesfaye czcams.com/video/BfhWVc-gQPs/video.html

  • @hopehope7475
    @hopehope7475 Před 4 lety +10

    Wow, it is very interesting.

  • @mhammedyusuf7239
    @mhammedyusuf7239 Před 4 lety +2

    ፕ/ር ብርሃኑ ተመቸኸኝ በእውነት😄

  • @befikadugirma4522
    @befikadugirma4522 Před 4 lety +2

    ስሜነ እደዛሬ አሳዝነከኝ አታውቅም

  • @yonasabebe1459
    @yonasabebe1459 Před 4 lety +1

    ስሜነህ ምክር ልምከርህ:: እንደ ጃዋር አይነት ተራ እና ዘመን አመጣሽ ሰው ስጠይቅ ብዙም ዝግጅት ላያስፈልግ ይችላል:: እንደ ብርሃኑ አይነት በሳል ፓለቲከኛ እና አዋቂ ሰው ስጠይቅ ብዙዙዙዙዙዙዙ ዝግጅት ያስፈልጋል:: አለበዛ እንደዚ ያሳጣሃል::

  • @firstbornnet
    @firstbornnet Před 4 lety +2

    ስሜነህ ብርሀኑ እኮ የኢዜማ ተወካይ ነው ብልፅግና ብልፅግና እያልክ የምጠይወው ምነው ስሜነህ ሌላው የአስተሳሰብ ፖለቲካ ብለህ ሰውየው በማይታወቅበት ቦታ መወዳደር አለበት ብለህ እንዴት ትጠይቃለህ ስሜነህ የትም አለም ብትሄድ የአካባቢ ውክልና በሌለህ ሁኔታ መወዳደር አትችክም ምን ነካህ ሰው እንዴት የማይታወቅበት ቦታ ሄዶ ይወዳደር ትላለህ አይይይይ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 4 lety +5

    Brilliant interview and good answer

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 Před 4 lety

    I have great respect, admiration ,and appreciation for professor Berhnue Nega more than anytime because he's 21 centuries politicians. We need more and more brilliant and intelligent enough politician's like him.
    God bless Ethiopia !

  • @memywa2756
    @memywa2756 Před 4 lety

    ዋዉ ፕሮፌሰር ገና አልተረዳንህም I enjoy you every single minute your are Amazing

  • @beminetshimeles1315
    @beminetshimeles1315 Před 4 lety +1

    ፕሮፌሰሩ አንዳንዴ የሚያሳዩት የፊት ገፅታ ለጋዜጠኛው
    ያለቸውን ምልከታ ያሳያል…

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 Před 4 lety +3

    What a lecture I wish I was your student professor, you level of knowledge is unbelievable

    • @sam16sammy23
      @sam16sammy23 Před 4 lety

      Waqqaayoo Great
      Wwwwaaaaqqqqaaayyyooooo
      እዛው ወደጀዋርህ ሂድ በደንብ
      ያስተምርሃል

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 Před 4 lety +4

    እነዚህ ጋዜጠኛ ነን ባዮች ግን ስንስራት የላችውም የጋበዙትን ስው በስነስራት መጠየቅ አይችሉም?? ምድረ ጋጠ ወጥ መንደርተኛ ሁሉ ጋዜጠኛ ነን እያለ ያደነቁረናል

    • @MahiberawiTube
      @MahiberawiTube Před 4 lety

      Part 1: ፅንፈኛ ብሄርተኝነት እና አሀዳዊ ጠቅላይነት በኢትዮጵያ|ዮናታን ተስፋዬ እያስቤድ ተስፋዬ ዱላ ቀረሽ ክርክር czcams.com/video/ml6Bz3B3gU8/video.html
      መደመር ፅንስ ሃሳብ ሆነ ብልፅግና ፓርቲ...ዮናታን ተስፋዬ ከወንድሙ እያስቤድ ተስፋዬ| Yonatan Tesfaye vs Eyasped Tesfaye czcams.com/video/BfhWVc-gQPs/video.html

  • @hiwotbekele4399
    @hiwotbekele4399 Před 4 lety +1

    ይህ ሰው ተፈጠረ ከአስተሳሰብ ጋር አከበርኩህ ጋሽ ብሬ
    እኔ የገረመኝ ለአሉባልታ ጆሮ ማቆም 97 ማንም ያጥፋ ማን አለፈ ለሞቱት ንፁሀን ወንድሞቻችን ነፍስ ይማር ወደውሀላ አይመለስም ::

  • @bmeberhe3201
    @bmeberhe3201 Před 4 lety +4

    Thank you!

  • @taidedethio627
    @taidedethio627 Před 4 lety +1

    The journalist seems to have confused the Prof. with some of the fake unfounded politicians the country regrettably have. He is a solid guy who knows what he talking about. As much as I like most of his interviews, the journalist should have prepared better if he wanted to corner Prof Birhanu. We love you Prof. Keep going and I am sure you will be ruling the country soon enough.

  • @woinshetbadicho8961
    @woinshetbadicho8961 Před 4 lety +1

    I respect Dr. Birhanu number one .

  • @mesfinayele4337
    @mesfinayele4337 Před 4 lety +1

    እንዲህ ነው የምትጠየቀውን በብቃት መመለስ
    መቼም የሌሎች ፓርቲ መረዎች ትምህርት እንደምትወስዱ እርግጠኛ ነኝ።

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Před 4 lety

    ቅቅቅቅቅ ፀጋዬ አራርሳ ነበር ስለ ማንነት ዝርዝር አድርጎ ብዙ ማንነት እንዳሉት የተናገረው ብሬ ብርሃኑ ከሰዉ ሃሳብ አትስረቅ አትኮርጅ!!! ሰነፍ!!

  • @yafetjazza5670
    @yafetjazza5670 Před 4 lety

    የአባትህ ስም said it all "ብይፈርስ" permission naw like ባይሆን or like ባይወድቅ

  • @antenehmengesha9520
    @antenehmengesha9520 Před 4 lety

    Prof.is absolutely a really politician, incredible to challenge. a teacher and a student discussion.

  • @ethiodenverpromotion7224

    I proud of General Abebe T/Haimanot & Professor Birhanu Nega

  • @beminetshimeles1315
    @beminetshimeles1315 Před 4 lety +1

    ትናንሽ ጉዳዮችን ይዞ ንዝንዝ ይደብራል…የሚመጥን
    ጥያቄ ማቅረብ የጋዜጠኛ ተግባር ነው…አሁን ምን ይባላል የአማራ ኢዘማ ጽ/ቤት ወይም ቅርኝጫፍ ብሎ ሙግት…

  • @birshtesfa4805
    @birshtesfa4805 Před 4 lety +1

    ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ is intelligent enough.

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Před 4 lety +3

    Semeneh buna☕ teta
    Ere professor leteghabet Semeneh afezezekew enenem enkelefen asatefahaw. Nice speech pro

  • @emebeteshete3696
    @emebeteshete3696 Před 4 lety +6

    ስሜነህ መቀሌ ሂድና አዛውንቶቹን ብጠይቃቸዉ ይሻላል ከደፈርክ ማለቴ ነዉ
    የኢትዮጵያዉያንን ደም መጠዉ መቀሌ
    የመሸጉትን ለምን በልና እንደለመድከዉ ጠይቃቸዉ።
    ፕሮፌሰር ብርሀኑ እንዳንተ ከተማ ዉስጥ ሲያዉደለድል አልነበረም ኑሮዉን ቤተሰቡን ሁሉ ትቶ ትግል ላይ የነበረ ችሎታም አቅምም ያለዉ ጎልማሳ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነዉ የሚታገለዉም ለዲሞክራሲ እንጂ ለስልጣን አይደለም
    አላበዛኸዉም የልደቱ የምርጫ መወዳደሪያ ላይ ልደቱና ስሜነህ የሚል ምልክት ማዉጣት ነዉ አብራችሁ ፎቶ ተነሱ። ወይ ዘንድሮ የማይሰማ የለም።
    አሉባልታ የሚመስል ጥያቄ።

    • @teklomteklom3802
      @teklomteklom3802 Před 4 lety

      ሱሪ የለዉም ሌላ ተይእና አቦ ስብሓት ይጠይቅልን እና ወንድነቱ ንወቀዉ እጂ ብሬ ወረደበት

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 Před 4 lety +3

    ስሜነህ ዝም ብለህ ሳይገባህ አትቀባጥር ፕሮፌሰር ይሂንን ስው የሚገባው ስላልሆነ ለምን ከሱ ጋር ግዜህን ታጠፋለህ?? ከበቀለ ገርባ ወይ ከመራራ ጉዲና ጋር ቢነጋገር ይሻላል ለነሱ ይመጥናችዋል ይሄ ጋዜጠኛ ገና ስይጋባው ነው እኮ ነው ጋዜጠኛ ሊሆን የፈለገው

  • @TheBurnedFace1Lalibe
    @TheBurnedFace1Lalibe Před 4 lety

    ኣያ ስሜነህ ባይፈርስ፤
    መልካም ማፋጠጡ፣
    የስሜነህ ባይፈርስ፤
    ታሪክ ያፈርስዋል
    ከተንኮሉ ይመለስ።
    ለዋልታ ተቀጥረህ
    ዛቢያቸው የሆንክው፤
    ዛኅርት ፍጥረት ሆነህ
    ሕሊናህን ሸጥከው።
    ከነገር ምሰሶህ
    ውቅር ጭምጭማቱ፤
    ቆላፋነት ሥራህ
    ተንኮል ነው ግማቱ።
    በነፃ ሃሳብ ሥም
    ሕሊናን አትክሰስ፤
    ከገዳዮች ግምብ ጥግ
    አንተው ቶሎ ድረስ።
    ያሉትን በሕይወት
    የሞቱን ደግሞ፤
    በትርጁማን ቆልፍ
    አትልቀቅ ፈፅሞ።
    ግና ታሪክ ሥራ
    ብለን ብንመክርህም፤
    እንደ "አዜብ"ከቀጠልክ
    ታሪክ አይምርህም።
    ሙያህን አይደለም
    ውስጥህን ወልውለው፤
    የ"ጠይቁኝ"ክፍያ
    ነውና የሚመስለው።
    የ"ገፅታን ፍራሽ"
    በደም ስንሰማቸው፤
    የአዜብ ዘራፊነት
    የጣር የሲቃ ናቸው።
    ፍፁም የሕዝብ
    መድረክ ያላስፈልጋቸው፤
    "ነበርኩኝ"ለማለት
    "ባይፈርስ"ተመቻቸው።
    ውሸት ሽጥ ኣላልንም
    በችርቻሮ ቅጂ፤
    አስብበት ጎበዝ
    ዕውነት ፈልግ እንጂ።
    ታሪክ ያፈርስሃል
    ከተንኮል ተመለስ፤
    ካልቻልከው ግን አምልጥ
    ይቅር አትውለስለስ።
    ይሄው ነው ምክሬ
    እንደ ቤን ከምትፈርስ፤
    ሕዝብ ይናድብሃል
    ውስጥህን ተመለስ።

  • @xanxadbekalu3015
    @xanxadbekalu3015 Před 4 lety

    U're #1, keep it up SIMENEH

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 Před 4 lety +3

    ሶስት ስልሳ ነን ብለው ከኢሳት የተገነጠሉት የነሱ አሽቃባጭ ጋዜጠኛ ነው አወኩ አወኩ ያለ ጋዜጠኛ ነው ግን ዜሮ ነው

    • @MMMM-sg2tg
      @MMMM-sg2tg Před 4 lety

      አንችን ብሎ ፓለቲከኛ የሆንሽ አለሌ የመንገድ ዳር ልጅ

  • @alexamanu9423
    @alexamanu9423 Před 4 lety +4

    ፈዋሻችን ብርሃኑ ነጋ የኢትዮጵያ መድሀኒት እድሜ እና ጤና ይስጥህ።

  • @mikiyasyisma3871
    @mikiyasyisma3871 Před 4 lety +12

    ስሜነህ የህውሃት ከስልጣን መገፋት እና የብልፅግና መመስረት እንዲሁም ኢዜማ በጣም አላስደሰተክም ፡ እንደው ወደፊት ሲጣራ ወደ አንተ የሚያመለክት በህወሓት/ ኢህአዴግ ጊዜ የተነካካክበት ነገር አለ እንዴ?

    • @kidistamalaje7805
      @kidistamalaje7805 Před 4 lety +2

      ሳይሆን አይቀርም ከበቡሽ ለመራራ ብር እንዳቀመስው አይነት ይመስለኛል

  • @bardewall6883
    @bardewall6883 Před 3 lety

    It seems like Professor is getting a great deal of respect.

  • @ababiya_1087
    @ababiya_1087 Před 4 lety +1

    ስሜነህ ወያኔው የጌታቸው አሽከር፣የማታውን ትምህርት እንኳን በአግባቡ ያልተማርክ አቅምህን እወቅ!!! እራስህ ላይ አትቀልድ ፕሮፌሰር ብርሃኑን ለመጠየቅ አቅም የለህም ይህንን በተግባር አሳይተሀል እኔ ላንተ አዝኛለሁ። አንብብ ታዲያ ቶሎ ለመጨረስ ገፅ አትዝለል። ዝም ብለህ እህ፣እህ፣እህ፣እህ እያልክ ጨርስ!! ድሮሞ የጌታቸው ረዳ/አሰፋ አሽከር ከነበር ህዝባችንን ካስጨረሰ እንዳንተ አይነቱ ተራ ምን ይጠበቃል።እህ እህ እህ እህ...... እንደው ፕሮፌሰር ብርሃኑ እግዚአብሔር ይስጠው እና ምርጫ 97 ልጅ ነበርክ አለክና የልብ ልብ ሰጠክ አንተ በቀዳማዊ ሀይለስላሴ ዘመን ነው ልጅ የነበርከው ግንባርህ ይመሰክራል

  • @yohanneshailem5805
    @yohanneshailem5805 Před 4 lety +19

    This journalist is, beside his ignorance in political elections, too disrespectful.

    • @abdissawako9396
      @abdissawako9396 Před 4 lety +1

      ጋዜጠኛው በጣም አሳፋሪ ነው፣ ደንቆሮነቱን አጋለጠ

    • @sam16sammy23
      @sam16sammy23 Před 4 lety

      Abdissa Wako
      Aaabbbddddiiiisssssaaaaaaa
      Wwwwaaaaakkkkkkooooooo

  • @abebegetachew727
    @abebegetachew727 Před 4 lety

    This part is so great. The way he describes what a individual is is exactly what I believe.
    I am not just what I was born in to (meaning my family's race, ethnicity or religion) ... I am so so much more. But today's racist politicians and activities only think that a person is just his ethnicity.
    My ethnicity is only one part of me not all of me.

  • @guenettadesse9089
    @guenettadesse9089 Před 4 lety +2

    This journalist is either confused! Unprepared! Or no clue about election!!! I am so embarrassed for him!!! What? The resident of a certain region! Who could be a Tigray, Gurage, wellamo, etc...... how in the world this journalist don’t know that?????

  • @mbabiso2047
    @mbabiso2047 Před 4 lety

    Thank you walta to hear such conversation !

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Před 4 lety +4

    ውይ ውይ ውይ ለካ ስሜነህ ባይፈርስ መሐይም ነው።

    • @firstbornnet
      @firstbornnet Před 4 lety

      Gobena Ingeeda
      የሚጠይቀውንየወረደ ጥያቄ አይተሻል

  • @td6698
    @td6698 Před 4 lety +6

    Professoru kebdohal gazetegnaw. Bekele geriba meseleh ende?

  • @ismaelahmed1193
    @ismaelahmed1193 Před 4 lety +1

    Smeneh zare ende simu newu yeferesew. Keep it up Bre.

  • @ofijandula4901
    @ofijandula4901 Před 4 lety +1

    what a nice interview . bertu

  • @yonifirst9243
    @yonifirst9243 Před 4 lety

    best fearless journalist ever in Ethiopian historie , even the professer trying to maks him looks like ignorant , he kept his groundedness

  • @nigussiebitew6487
    @nigussiebitew6487 Před 4 lety +1

    ስሜነህ ከሽፎብሻል፦ አወቀች አወቀች ሲሏት አሉ

  • @Tayebogale252
    @Tayebogale252 Před 4 lety +2

    ውይ ስሜነህ ዛሬ ወረድክብኝ

  • @put2234
    @put2234 Před 4 lety

    👍👍👍👍👍💚💛❤ ምርጥ ዘር ነግያ ዋውውውውው

  • @adaneyemame931
    @adaneyemame931 Před 4 lety +1

    Wow professor amazing

  • @baroze9738
    @baroze9738 Před 4 lety +3

    Dr Berhanu that was great lecturing the journalist. I thought it was funny the journalist confused and unprepared . Basic election rules keep teaching weak journalist

  • @hailumekonnen9167
    @hailumekonnen9167 Před 4 lety +1

    Dr. Birhanu, I appreciate your well articulated responses. But let us know if Ethzema is elected in 2020 what they will do in one year, five years and 10 years time. Please note also that I didn't find in the Ethzema website the proposed action plans. In addition, the ethzema website needs improvement. My observation includes there is no separate page between Amharic and English, there is no short bio of the party officials, the "explore" page of each policies are not find, text About Ezema, mission and values, get involved are not neither english nor amharic. Since a website is an important tool to address voters the website shall be improved.
    ethzema.org/

  • @eke1914
    @eke1914 Před 4 lety +2

    Good jobs

  • @meseretassefa793
    @meseretassefa793 Před 4 lety +1

    Simeneh Bayfers, go to British Council Lib. and please see the definition of Constituency on Oxford dictionary!

  • @kassajemere6334
    @kassajemere6334 Před 4 lety

    ጥሩ ነው

  • @tadyosgu711
    @tadyosgu711 Před 4 lety +1

    በቃ ግን ዘንድሮ ስነስራት ያለው ጋዜጠኛ ጠፋ ስሜነህ ጥያቄዌችህ የእልህ፣የበቀል እይነት ነው ከሁሉ በፊት ሰው ማክበር እና ትህትናን ጨምርበት በያንስ በእውቀትና በእድሜ ይበልጥሀል ውንዱ ቤቲ ሆንክሳ አቦ አረጋጋው

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 4 lety

    ጌታ የኢትዮጵያን። ታመሰግንሕ። ምድረ ወንበር ፈላጊ። ጌታን ቢለምን። ፀጉሩን። እንድያሰድግለት። አልሰማውም። ለወንበር። ኢትዮጵያ። ያጠፋል። ይሔ። ተምሯል። ????

  • @asefadargie7089
    @asefadargie7089 Před 4 lety

    I proud of pro BIrhanu Nega real it is not interview that is lecture !!!!!!!