በነገራችን ላይ! የመኢሶን መስራች አባል አንዳርጋቸው አሰግድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር | BenegrachinLay! E05 P01 Andargachew Asegid

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 09. 2019
  • በነገራችን ላይ! የመኢሶን መስራች አባል አንዳርጋቸው አሰግድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር
    BenegrachinLay! E05 P01 Andargachew Asegid

Komentáře • 445

  • @ashenafiworku8522
    @ashenafiworku8522 Před 2 lety +3

    ትክክለኛ ፓለቲከኛ መናገር የሚገባውን የሚያውቅ።ከማውራቱ በፊት ጥቅሙ የገባው። የአሁን ፓለቲከኞች ጠዋት የሆነውን ማታ የሚዘከዝኩ። ይሄ ሰውዪ የዛሪ ስንት አመት ያለቀለት የደቀቀ ታሪክ ሲያወራ በዲሲፕሊን ነው። በእውነት ከአንዳርጋቸው ጽጌ ጀምሮ እስከ ቅንጅት ድረስ ስትለፈልፉ ያሳዝና። በእውነቱ ይህ ሰውዪን አከበርኩት።ለትውልድ ፓለቲካ ለሚወድ ትልቅ ትምህርት የሚሆን ነው።

  • @MultiYaredo
    @MultiYaredo Před 4 lety +33

    ደሬ ምርጥ ሰው! እኛ የዚህ ትውልድ የዛን ትውልድ ታርክ እንድናውቀው ስላረከን ክብር ይገባሀል:: ምርጥ ጨዋታ!

    • @Gerensay71324
      @Gerensay71324 Před 4 lety +2

      የሚገርመው ሊሞቱ አንድ አመት ቀርቷቸው እንኳን ለኢትዮጵያ ህዝብ እውነተኛውን ታሪክ አይናገሩም ክፉ መሰሪዎች እውነተኛ ኢትዮጵያውያን እማ አልቀዋል እነዚህ መሰሪ ክፉዎች አሁንም ኢትዮጵያን ያምሳሉ

    • @kiberenigestsebez6633
      @kiberenigestsebez6633 Před 3 lety

      Ya teweled kushasha new

    • @bazunzemamultimedia-bzm3210
      @bazunzemamultimedia-bzm3210 Před 4 měsíci

      1¹​@@Gerensay71324

  • @HAKIIAN5653
    @HAKIIAN5653 Před rokem +5

    ከጠያቂዉ ተጠያቂዉ ....ምርጥ ሠወች...this is a gift for our generation

  • @bodidoda2564
    @bodidoda2564 Před 4 lety +7

    ይገርማል ታሪካች ኡሉ የደም ያሳዝና ል የጌታ ምህረት ለምድራችን ይሁን በቃን የደም ታሪካችን ይብቃን አባ ይብቃን ማርን ፈውሰን

  • @eshetu4148
    @eshetu4148 Před 4 lety +14

    “ይባላል " what important word to say if you are not sure what was being said. I love this guy

  • @alemunemera8154
    @alemunemera8154 Před 3 měsíci +1

    Ato Andarigachew is really the hero ,intellectual ,pured minded ,non racist son of Ethiopia .I have fully leastened his interview .I respect & proud of you any body might oppose idea but this is my decision .Thanks !!!

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 Před 2 lety +9

    የሰውየው እርጋታ የደረጀ አርጎ ድምፅ ምርጥ ስንቅ ነው ታሪክን እንደዚህ ከባለታሪኮቹ በቀጥታ መስማትና እርግጠኛ መሆን እንዴት ደስ ይላል ደርዬ አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ።

  • @harerjhonalt2020
    @harerjhonalt2020 Před 4 lety +6

    You omit a huge part of the story መኤሶን እና ቀይሽብር!! የመኤሶን ቀይ ሽበር ተሳትፎ እና አመራር!!

  • @Fano316
    @Fano316 Před 7 měsíci +3

    Very interesting, I learned something important I always want to know from ppl who survived evil Derg massacre!!

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 Před 4 lety +10

    What a Wonderful show;;; እንዲህ ያሉትን ድንቅ ምሁር ምናለ ለዛሬይቱን ኢትዮጵያ ቢታደጉ ቢያሳድጉን በአማካሪነት ቢሰሩ;;; ደርዬ ድንቅ ሰው ሳላቀረብክልን ተባረክ

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 4 lety +7

    Omg የሚገርም ታሪክ ነው ጀግና አይ ወንድ ድሮ ቀረ እውነት ቆራጥ ደፋር... አይ የዘንድሮ ወንድ ዩትዩብ ላይ ቁጭ ብለህ ህዝቡን አፋጭ እይይይይይ ... እውነት ወታደር ማለት እንዲህ ነው ✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽

  • @leahlings7449
    @leahlings7449 Před 4 lety +4

    ደሬ ለህንግዳክ የምታቀርበው ጥያቄ ፣ለመልሱ የምትሰጠው ግዜ ፣ ሚዛናዊነትክ የጥሩ ጋዜጠኛ ምሳሌ እና ሞዴል ስለሆን ተባረክ። እንግዳክ ተመችተውኛል ፣ ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ እንዲሉ ያንን ሳላደረክ አመሰግናለው።

  • @user-ht2vv4lp4c
    @user-ht2vv4lp4c Před 4 lety +11

    መኢሶን የሰራው ትልቅ ነገር የመሬት ላአራሹን ህግ አዋጅ ማሰደረጋቸው በጣም ይመሰገናል በገበሬው ዘንድ።ፈረጠጡ የሚሉት የደርግ አባሎች ናቸው።ህዝቡ ገበሬው አላለም።አጋፋው ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ ምርጥ ጋዜጠኛ።ባልደረባህን አዜብ ወርቁን ሰላምታ አቀርብልኝ።በጣም አድናቂያችሁ ነኝ።

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 Před 4 lety +3

    ጎበዝ እኔ የደረጀን ቃለመጠይቅ አደራረረግ በጣም ነው የምወደው።እሱ detailun ባይጨምርበት እንግዳው የሚያልፋቸው ጥያቄዎች ብሎም የታሪኩን ስዕል የሚያሳጥሩበት ጊዜ ይበዛል።አንዳንዴም እንግዳው ሪዘርቭድ የመሆን ነገር ይንፀባረቅባቸዋልና የደረጀ እውቀት ነገሩን ያሳምረዋል።dereje you are doing a good job!!!ቀጥልበት!!!!

  • @dagemayele1727
    @dagemayele1727 Před 2 lety +8

    I am really exited and happy to watch this historical video. Thank you so much Dere.... I have learnt a lot about past history of my country.

  • @balambarasentertainment3007

    አባቶቻችን ልባም. እኛ ግን እፋም ሆነን ቀረን።

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 4 lety +18

    እንደው ከቻልክ ሁሌ አቅርባቸው ዉዉዉ በስማም ደስ ሲል ጀግና ይወለድ... ይህን interview ለዚ ትውልድ እንደ ኪኒን መስጠት ቢቻል ... እስቲ ለዩትዩብ ጡረተኞች ሼር አርጉላቸው ወንድእንዲሆኑ.... ❤️❤️❤️❤️👏🏾👏🏾👏🏾✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️

  • @mosesmygrace8515
    @mosesmygrace8515 Před 4 lety +7

    ዋው! ነው ሌላ ምን ይባለል?!
    ጋዜጠኛ ደረጄ እድሜ ይስጥልኝ። ሁሉን አድሎ ሰጥቶሃል። ድንቅ ቃለ ምልልስ!!

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 Před 4 lety +3

    ደሬ ጎበዝ ነህ።በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው።
    አቶ አንዳርጋቸው እድሜ ይስጥልን።

  • @mamushmamush9355
    @mamushmamush9355 Před 4 lety +5

    ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ እረጅም እድሚ ከጤና ጋር ይሁንልህ

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o Před 4 lety +36

    በጣም የገረመኝ ከመናገራቸው በፊት አስበው አሰላስለው ነው በኛጨዘመን እኮ በስልክጰእንኳ ስናወራ ማውራታችንን እንጅ ከወዳ ያለው ሰው ምን እያለ ነው ብለን ቦታ ሰተን አናዳምጠውም እኔም በተፈጥሮየ ሳወራ አቸኩላለሁ ከተናገርኩ በሃላ ለምን ብየ ራሴን እጠይቃለሁ ትልቅ ትምህርት ተማርኩ ከምር ደሬ እናመሠግናለን ሰለጋበዝካቸው

  • @yaredamercha8051
    @yaredamercha8051 Před 4 lety +6

    It's great interview. He is amazing person . I like he's confidence.
    I like to appreciate journalist Dereja for having this great person

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 4 lety +13

    Wow,wonderful...one of the best interview I have never ever listened ,thank you for the information and brilliant interview

  • @lkitusisay5968
    @lkitusisay5968 Před 3 lety +2

    "የሱፍ አበባ"የሚለውን መፅሀፍ ካነበብሁት በኋላ ስለመኢሶን እና ስለደርግ እንዲሁም ስለ ኢሐፓ በደንብ አውቂያለሁ።በዛ ዘመን የነበረውን የህዝብ ስቃይም አውቂያለሁ።

  • @gere7242
    @gere7242 Před 4 lety +2

    ደረጄ ሀይሌ ጋዜጠኞች ከተ ብዙ መማር ያለባቸው ይመስለኛል በጣም ጓበዝ ሰው ነህ በተለይ ታሪክ አብጠርጥረህ ነው ምታቀው ይሄ አባቢ መሆንህን ነው ሚያሳየው

    • @ethiofanos8030
      @ethiofanos8030 Před 3 lety

      Derege was a member of MESON too, for your information.

  • @zekariassolomon4642
    @zekariassolomon4642 Před 3 lety +4

    Many thanks for Dereje,I have been trying to learn all opposition party during Derg regime ,all interview you made so helpful to understand the history with out digging the books

  • @Rocky-ks9bq
    @Rocky-ks9bq Před 4 lety +1

    ደሬ በጣም ከሚያደንቁህ አድማጮች/ ተመልካቾች አንድ ነኝ። ስለነበረዉ ሁኔታዎች ጥልቅ እውቀት ያለህ በጣም የምታኮራ ባለሞያ ነህ። ከዛም በላይ እንግዳህን በጥበብ ካፋቸዉ ማር ቆረጥክ።
    ባልሳሳት ሌላ ሰዉ ቢያነጋግራቸዉ ኖሮ ከፍ ዝቅ አርገው ዘልፈዉ ለyoutube አይበቃም ነበር። Bravo ! ደሬ

  • @derejegirmazeleke4617
    @derejegirmazeleke4617 Před 4 lety +4

    ከለንደን አንድም ፕሮግራም አያመልጠኝም
    ደሬ እንዲህ ያለ ትውልድ ማወቅ ያለበት ገና ብዙ ትምህርት እናገኛለን ብዬ አስባለው እጅግ በጣም አመሰግናለእ

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Před 4 lety +7

    ደሬ ...ታደሰ ሙሉነህን እና ዳርዮስ ሞዲን ተክተህ ዘውዱን ተቀብለሀል ...አቦ በረካ ሁን ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 Před 4 lety +3

    ታዲያ መንግሥቱ ጀግና ነው የሚባለው የስንቱን ቤት አደህይቶ ስንት የተማረውን በልቶ እሱን ብሎ ሀገር ወዳድ የዳቢሎስ ቁራጭ ይህ የሰው መልክ የሌለው አውሬ መንግስቱ እንኳን ህይወቱ እሬሳውም ሀገር አይገባም ..........

  • @dessiearega2052
    @dessiearega2052 Před 4 lety +2

    እነዚህ የ60ዎቹ ሰዎች የሚባሉት በመጠላለፍ የሴራ ፖለቲካ ሃይለኞች ነበሩ ዛሬም ያልተለየን ችግር እርሱ ነው እኚህ ሰው ከማንም በተሻለ የጊዜውን ችግር አሳይተውናል እናመሰግናለን ደሬ ምርጥ ሰው

    • @firstbornnet
      @firstbornnet Před 4 lety

      የመጠላለፍ ሴራ ብሎ ነገር የለም ይሄ አሁን የመጣ ቃል ነው

  • @ashenafikibru563
    @ashenafikibru563 Před rokem

    ሚገርም interview😮😮 ......ስለሚያወሩት ነገር ብዙም ባይገባኝም ግን ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት

  • @berhetewoldemedhin6167
    @berhetewoldemedhin6167 Před 3 lety +2

    Dereje, you are an example! BRING us such people!

  • @rehanaabdella9675
    @rehanaabdella9675 Před 4 lety +7

    This interview is different, it feels Home. I laughed when he said. “Enante gazetegnoch” meaning Fake news.. Thank you Sir, you make sense.

  • @wossenyeleheshete9733
    @wossenyeleheshete9733 Před 3 lety +3

    Many of you are arguing with Ato Derege conversational style interview. The interview become full of life because of Ato Derege lead and follow up question, very friendly conversational approach, by supporting evidances and deep knowledge regaring the historic event and the participating personalities. Without his pointing redirection, it would have been easy to read thier books than listening the interview. Thank you Ato Derege for working hard to recreate the past event and put them together a complicated activities some kind of life and perspective to your listeners. Love your majestic voice too, great job.

  • @mickygebmeskel9973
    @mickygebmeskel9973 Před 4 lety +4

    እንደኔ እንደኔ እኚ ምርጥ ወኔያም ሰው አሁን ላይ ባለው ፖለቲካዊ አቋም ላይ ቢኖሩ ብዬ ተመኘሁ።
    ደሬ ምርጥ ነህ ሺ አመት ንገስ።

  • @yeshewagettechale1809
    @yeshewagettechale1809 Před 4 lety +1

    እጅግ የምወድህና የማከብርህ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ። አሁን ላሉት እንዳንድ ችኩል ጋዜጠኞችንም ሰብሰብ እያደረግክ ሴሚናር ብትሰጣቸው ለሀገር ትልቅ አስተዋፅዖ ያደርጋል ብዬ አስባለሁ። በጋዜጠኞች ምላስ እንዴ አገሪቷን ያፈርሷታል አንዴ ያወጧታል።
    በዚህ ውይይት ላይ የኮለኔል መንግስቱን አውሬነት ያሳያል ይዘገንናል። ይህንን ሰው ወደ ሀገር እንዲመለስ እና በሰላም እንዲንኖር መጠየቅ በራሱ ኢሰብአዊነት ነው።
    የማንኛቸውም ፓለቲካ ትክክለኛ ነው ብየ ባላምንም ሰውን የሚያክል ሰብአዊ ፍጡር በዚህ መልክ ማሰቃየት ግን ምን አይነት አረመኔያዊነት ነው።

  • @blankblack8268
    @blankblack8268 Před 4 lety +1

    Thanks a lot ato dereje for bringing this brilliant gentleman.

  • @ethiopiahagre3502
    @ethiopiahagre3502 Před 4 lety +2

    ድሪ እድሜ ባትጠይቅ ደስ ይለኝል ብዙ ሰው ደስ እይለውም

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 4 lety +3

    አሳዛኝ ጊዜ በጣም የሚገርም ስንቶች እናቶች ያበዱበት ከአንድ ቤት ስንቱ ወጣት የተገደለበት ብቻ ያ ጊዜ ሁሌም የማይረሳ የዘወትር ቁስል ነው ነገር ግን
    አሁን ያለነውም ወጣቶች ምንም ለውጥ አልመጣልንም ።ተናጋሪው ሰውዬ በጣም ደስ የሚል ግርማሞገስ ያላቸው ለቃላታቸው ጥንቁቅ እንድህ ነበሩ የተማሩ ብቃት ያላቸው ናቸው ።ጋዜጠኛ ደረጄ ከአጉረምራሚ ድምፅህ ውጭ "በነገራችን ላይ" የተዋጣልህ ነህ በሙያህ 💚💛❤ጀግና አርቆ አሳቢ ናቸው በእውነት ጀግንነታቸው በንግግሩ ያስታውቃል።

  • @endalkachewdesse37
    @endalkachewdesse37 Před měsícem

    መኢሶን እና ኢሀፓ በጣም የተራራቁ የመምህር እና የተማሪ ያክል ልዮነት ያላቸው አሰላለፋ ነው:: መኢሶን ብዙ አዋቂ የተማሩ ሰወች ስብስብ ነበሩት::

  • @romankebede4105
    @romankebede4105 Před 4 lety +4

    Thank you ! well done !thank you for your service!!!!!!!

  • @comedy2483
    @comedy2483 Před 3 lety +4

    በዚያ ዘመን የነበራቸው ዕውነተኛ ኮሜንት ከሆነ በወሬ እጠላው የነበረው መኢሶን ትክክል ነበር:: በሳል ትንተና::
    ምስጋና ይግባህ ደሬ!!

  • @tujubaethiopia5464
    @tujubaethiopia5464 Před 4 lety +3

    የዛሬ ካድሬ ቢሆን ሁሉንም አዉቃለሁ ብሎ ይቃደዳል፡፡ ይድሮዎቹ ግን ግብረገብነት ስላላቸዉ የማያዉቁትን ነገር አላዉቅም ይላሉ፡፡ ረጅም እድሜ ተመኘሁሎን የአጎቴ ቴ (ሀይሌ ፊዳ) ባለደረባ፡፡

  • @cjsulhamer8819
    @cjsulhamer8819 Před 3 lety

    በጣም ገራሚ ትንተና የመኢሶንን መንገድ ከትምክህት በነፃ መልኩ በሚገባ ተንትነውታል አቶ አንዳርጋቸው አሰግድ ብዙ መፅሐፍ እንጠብቃለን

  • @yohanneskassa8790
    @yohanneskassa8790 Před 4 lety +3

    both of them have done their job respect for Ato Andargachew Asegid ample experience

  • @isaias7506
    @isaias7506 Před 4 lety +1

    Thank you Dere. You are one the few we’ll educated and brilliant journalists in Ethiopia. We are proud of you.
    Thanks a million times Dere.

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 Před 2 měsíci

    This man is a kinda introvert orator, more grace 🙏

  • @eshetu4148
    @eshetu4148 Před 4 lety +9

    This guy is probably one of the most impressive politician I have listened to in the past few years since media freedom is released in this country.

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 Před 4 lety +6

    ያ ትውልድ መቸም የነበረው የሀገር ፍቅር ስሜትና ቆራጥነት የሚገርም ነው።እየታገሉም 10% ከደሞዝ መስጠት የሚገርም ነው።ያሁኑ ሠው እንኳን ለድርጅት በቤተክርስትያን የታዘዘውን 10% አይሰጥም።

    • @user-yn5kd8sk3g
      @user-yn5kd8sk3g Před 4 lety +1

      abrar osman ወንድነታቸው እርጋታቸው ምኑን ልዘርዝር ጀግና አይ ምነው በዚ ዘመን ቢሆን በኔ እድሜ .... የኔ ትውልድ ፌስቡክና ዩትዩብ ላይ ይሳደብ ... ጀግና ድሮ ቀረ 🙏🏽✊🏽✊🏽✊🏽

  • @girmawa3942
    @girmawa3942 Před 4 lety +2

    Thanks God to see you after long time.my hero.

  • @esseyjunior1014
    @esseyjunior1014 Před 4 lety +6

    I am so lucky to have this conversation....I love my country

  • @gamingwitholma6053
    @gamingwitholma6053 Před 4 lety +8

    Proud of you sir. Thanks for the battle you fought and courage you displayed.

  • @d.w8602
    @d.w8602 Před 4 lety +1

    Thank you for calling those great peoples name🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před 3 měsíci

    መስፍን ካሱ ዊንጌት እብረን የነበርን ተማሪዌች ነበርን ምንም አይነት ምልክት እይተንበትም ሳናውቅ ቆራጥ የነበር ጀግናነዉ ነፍሱን ባጠደ ገነት ያኑርልንና !!!!!!!!!!!!!!

  • @belachewmekbibe
    @belachewmekbibe Před 4 lety +6

    The greatest generation once again shows why it is great. Honorable to the core.

    • @asmeaabate8
      @asmeaabate8 Před 2 lety

      What is wrong are you with you are you stupid? this generation fighting for power and money destroy the country that is why Ethiopian where we are right now,

  • @endodesse2040
    @endodesse2040 Před 4 lety +1

    በጣም በሳል እና አዋቄ ሰው ናቸው።መጻሃፍቸውን አንብቢዋለሁ በአጭር የተቀጨ ትውልድ።

    • @semegnabebe1586
      @semegnabebe1586 Před 3 lety

      What’s the name of his book, and how can I get from America? Maybe Amazon?

  • @chhkdjjyfb9927
    @chhkdjjyfb9927 Před 4 lety +3

    I dont like poltics but this is the best interview i have ever seen, i cant wait for the second part

    • @ArtsTvWorld
      @ArtsTvWorld  Před 4 lety +1

      በነገራችን ላይ! የመኢሶን መስራች አባል አንዳርጋቸው አሰግድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር | E05P02 - BenegrachinLay! Andargachew Asegid czcams.com/video/rtJc9zaJir4/video.html

  • @zherautewodros1509
    @zherautewodros1509 Před 4 lety +5

    አማረ ተግባሩ ሀይሌ ፊዳ በሚለው መፅሐፉ ላይ የተረፈበትን አጋጣሚ ብዙም አላብራራውም ስለዚህ መጠርጠሩ አይከፋም። ደሬ እናመሰግናለን

  • @yonassolomon3078
    @yonassolomon3078 Před 4 lety

    I really appreciated Derja youi have full knowledge you are really journalist . as the same time thank you Andrgachaw .

  • @workutedy7246
    @workutedy7246 Před 4 lety +2

    Meson born in Germany ( Hamburg)
    True!!!!😀
    Thanks Sir, for the Participation for your beloved homelands, 👍

  • @addischelseacherkose5426

    Thank you for your service. we ❤️ love you

  • @AkemelNegash
    @AkemelNegash Před 3 lety

    አቶ አንዳርጋቸው ይሄን ቃለ-ምልልሶትን የወ/ሮ ታደለችን መፅሐፍ ከሰሞኑ ካነበብኩት በኋላ በድጋሚ አየሁት። በእውነት የሚደንቅ የፖለቲካ እውቀትና መረጋጋት የታከለብዎ ሰው ነዎት። የደረጄ ሰፊ የንባብ እውቀትም ፕሮግራሙ ምስክር ነው። ባለኝ ትንሽ ግንዛቤ ኢሕአፓ የከተማ ትጥቅ ትግል ውስጥ መግባቱ ስህተት የመሆኑ ያህል መኢሶን ደርግን አምኖ መግባቱ ልክ እንዳልነበር ከዛ በኋላ የታዩት ውጤቶች ሁሉ በቂ አስረጂ ናቸው።

  • @mokonenbrhane8992
    @mokonenbrhane8992 Před 4 lety

    ክቡር ደረጀ ሃይለ በጣም የምትመሰገን ጋዜጠኛ ነህ እና ኣመሰግናሃለሁ

  • @mahletmamo6038
    @mahletmamo6038 Před 4 lety

    ደሬ በሳል ጋዜጠኛ ነህ እምትጠይቀውን ጠንቅቀህ የምታውቅ ከመሆኑ ባሻገር ያለፈውን ታሪክ ከታሪኩ ባለቤቶች አንደበት በሚገኝ ማስረጃ ለማስቀመጥ የምትሄድበትን መንገድ አደንቃለሁ ለሙያህ ትልቅ ክብር አለኝ አብረን ብንሰራ በጣም ደስ ይለኛል ፡፡

  • @misikirlemma5404
    @misikirlemma5404 Před 9 měsíci +1

    This is just cinematic interview! Glad to hear the past, even tho it was our darkest one in history books!

  • @Rastomas1
    @Rastomas1 Před rokem +3

    What a great interview. The practice of scientific, sober political analysis to understand the primary contradictions, correlation of forces and political, social & economic terrain is critical to find a way out of the quagmire Ethiopia is in today. I’m hopeful because we have people like Ato Andargachew in our midst.

  • @abdiiboruushaakkiissoo6465

    History of "Meison" is not rated yet but current presentation has introduced us Dr. Hayile Fida/ leader/ to remember that history of struggle - seems impressive ! To present this ( I appreciate) would be exiting and may be a best lesson for today's Ethiopia, People and especially the all Oromo parties / both pro or against PM /. E.g., "Abiyotawi Seded" party of Colonel Mengistu 🆚 current Bilxiiginba ¡ Tks

  • @tibebuderseh8235
    @tibebuderseh8235 Před 2 lety

    በጣም አስተዋይ ስው ነው፣፣ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @senayg.m.yohannes8749
    @senayg.m.yohannes8749 Před 4 lety +6

    ውድ ደሬ የአክብሮት ምሥጋናዬ ለባልደረቦችህና ለእንግዳችን አቶ አንዳርጋቸው አሰግድ ይድረስ ።

  • @benbiniyamyitbarek2457
    @benbiniyamyitbarek2457 Před 4 lety +2

    በሕይወት ዘመኔ የማላውቀውን ግን ሁሌ መስማት የምፈልገው ነገር ነበር ሁሌም ጥያቄ ሲፈጥርብኝ ነበር መልስም አልነበሩኝም ዛሬ ግን በደረጄ አቅራቢነትና በአቶ እንዳርጋቸው ትንተና ብዙ ግንዛቤ እንዲኖረኝ ስላበቃቹኝ ሁለታችንም ከልብ አመሰግናለሁ

  • @abeassefa2536
    @abeassefa2536 Před 3 lety

    በጣም ኩሩ
    ለአገሩና ወገኑ ተቆርቋሪ
    ለአላማዉ የቆመ
    እንደዘመኑ አተላ ትዉልድ ለሆዱ ያልኖረ
    የወጠነዉን ለመተግበር አይኑን የማያሽ
    ዘሪን ሳይል አገሪን ሕዝቤን ብሎ የሞተ
    ወርቅ አራስ ነብር የሆነ ትዉልድ ነዉ።
    የሞቱትን ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነቱ ያኑራት
    የወለዳችሁትንም ይባርክላችሁ
    በሂወት ያላችሁትም አድሜ ከጤና ይስጣችሁ ዘራችሁን ይባርከዉ።
    ይሄ ሁሉ መከራና እልቂት ለዚችዉ ምስኪን አገርና ደሃ ሕዝብ ነበር
    ፈጣሪ በቃ ይበለን።

  • @girmaseyoum2013
    @girmaseyoum2013 Před 4 lety +1

    Wow yemgerm intrview new be Ewnt dera thank you so much 🙏

  • @gishusemu2217
    @gishusemu2217 Před 4 lety

    …ይህን ቃለ ምልልስ ደግሜ ደጋግሜ አየሁት ምንም የማይሰለች በዕውቀት የተሞላ ሀቅ የበዛበት አንዳርጋቸዉ አሰግድ ጥንቅቅ ያለ የማያዉቀውን የማያወራ……. ደሬ ደሬ ነው ልዩ ሙያዊ ሥነ-ምግባር ከዕውቀት ጋር የታደለ፡፡

  • @heny3390
    @heny3390 Před 3 lety +1

    መስፍን ካሱ የኔ ጀግና ስንቱን ነው ያጣነው ጌታ ሆይ

  • @merci1093
    @merci1093 Před 5 měsíci +1

    በኢትዬጽያ ፖለቲካ ታሪክ እንደ አቶ አንዳርጋቸው የመሰጠኝ ፖለቲከኛ ኑሮ አየውቅም ደጋግሜ ባዳምጠውም ልጠግበው አልቻልኩም ከ ክፍል 1 እስከ 2 የማይጠገብ ምርጥ ፖለቲከኛ ነው🙏

  • @abdihidaya5394
    @abdihidaya5394 Před 4 lety +13

    ደርዬ አረ መላ በለኝ ሳምንቱን ሙሉ እየደጋገምኩት አልሰለች ብሎኛል። ክፍል ሁለትንም ለማየት ቀኑ አልደርስ አለ

  • @mehonalemehon3796
    @mehonalemehon3796 Před 4 lety +3

    ይህንን ኢንተርቪው በደራው ጨዋታ ላይ ሰምቼዋለሁ። ሆኖም አሁንም ይህ ሰው አንዳርጋቸው አሰግድ ድብቅ ነው አሁንም ለታሪክ እውነታውን ትቶ ማለፍ አይፈልግም እባክህ አንዳርጋቸው እውነትን ታሬክን ለሀገር ለታሪክ ትተው ይለፉ።

  • @wedimanna6724
    @wedimanna6724 Před 4 lety +35

    Ato Derege I was impressed by the level of details presented by your guest and the depth of preparation made by you. My humble suggestion is to let the story flow and minimize your interruptions. Other wise well done!

  • @gezaashu3132
    @gezaashu3132 Před 4 lety +2

    Everything was perfect, Maturity , Knowledge every thing was clear, Wow !!

  • @jojojo6083
    @jojojo6083 Před 4 lety

    Big respect, the most honest person Andargachew Aseged.

  • @mesfingose759
    @mesfingose759 Před 4 lety +19

    ውብ ቃለመጠየቅ፡፡ እንደዚህ አይነት ፓለቲከኞችን ቀብረን ዛሬ በጨቅላዎች መጫወቻ እንሆናለን፡፡ አይ ኢትዮጲያ!

    • @Jahnegus1
      @Jahnegus1 Před 7 měsíci +1

      ስት ሺህ ስው እንዳስገደለ ታዋቃለህ?

  • @user-bt5xv3eu8b
    @user-bt5xv3eu8b Před 3 lety

    በኢትዮጵያ የተደረጉ ትግሎች በዛ ውስጥ ብዙ ሚስጥር አሉ ብዙ ለሃገር ተቆርቋሪና ከህዝብ ጎን የቆሙ ጀግኖች ብዙ ዎች የገቡበትና አሟሟታቸው እንኳ የተሰወረበት ሁኔታ እስካሁን አልተገለፀም ህዝብ እኮ የማወቅ መብት አለው እስከመቼ ነው ሚስጥር የምታደርጉት

  • @bogamegadisagamtesa3793
    @bogamegadisagamtesa3793 Před 3 lety +1

    the person I met in my life and learn Ethiopia politics betam tilk tilk sew

  • @user-xo1ox9rr6v
    @user-xo1ox9rr6v Před 3 lety

    Mrs. Dereje I am proud of you you are a talented journalist keep up the way you do

  • @abdiali5151
    @abdiali5151 Před 4 lety +1

    the best interview so far

  • @romankebede4105
    @romankebede4105 Před 3 lety

    Am happy to hear from you !

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 Před 3 lety

    such a NICE Conversation.... THX too much ...hummm BACK TO THE PAST !!!!!

  • @brookberihun326
    @brookberihun326 Před 4 lety +1

    I enjoyed this interview a lot. Thanks, Dereje.

  • @yenesewketsela6950
    @yenesewketsela6950 Před 7 měsíci

    Dere ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤big respect

  • @getachewtessema6284
    @getachewtessema6284 Před 2 lety +2

    አቶ ደረጀ ጥያቄህ አልፎ- አልፎ ግትር ያለ ነበር ፣
    ግን ተጠያቂው በሳል ሰው
    በመሆናቸው ፣ እቅጩን
    የመኤሶንን ቃልኪዳን አስረድተዋል ።
    አቶ ደረጀ መረዳት ያለብህ ፣ ለገባህለት ድርጀት ፣ ፍቅርና ድፍረት ካለህ ፣ ፍርሃት በጭራሽ አይወዘውዝህም !
    አቶ እንዳልካቸው የሚያው-
    ቁትን እንጂ ፣ በማያውቁት
    ነገር ጥልቅ ባለማለታቸው
    ግሩም ምሳሌ ናቸው
    አመሰግናቸዋለሁ ።

  • @getachewbetru5733
    @getachewbetru5733 Před 4 lety +1

    ለጋዜጠኛ ደረጀ
    ዝግጅትህ እጅግ ማራኪ ነው። ግን ሙሉ አይደለም። ሙለ የሚሆነዉ ።
    ሁሉንም የጊዜው ተወዳዳሪ ፓለትከኞችን ፈልገህ እኝህ ሰው ያቀረቡት ላይ ሀሣብ እንዲያቀርቡ አድርግ።
    ለምሣሌ ተስፋዬ መኮንን በመኤሶን ላይ ብዙ ይላሉ። ሌሎችም መኖራቸው ይታወቃል። ያን ብታደርግ ምናልባት ይቅር ይባባሉ ይሆናል። የኢትዮጵያ የግራ ፖለቲካ ለዘላለም ያርፍ ነበር

  • @tsigegizaw7024
    @tsigegizaw7024 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን!!!

  • @ashemanall
    @ashemanall Před 4 lety +5

    ወይ ኢትዮጵያ !!!!! የድሮዎቹ ሰዎች ቆራጥ አቋም ያላቸዉ: ሚስጥር ጠባቂ: አስተዋይ እና አዳማጭ እንዲሁም ጥቂት ተናጋሪ ......

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před 3 měsíci

    በጣም የምወዳት አክስቴ ልጂ ነዉ ጀግናዉ እንዳርጋቸዉ ስልኩን ወይም እድራሻዉን ባገኝ ደስ ይለኛል !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @germachewayele2126
    @germachewayele2126 Před 4 lety +1

    አቶ ደርጀ ሀይሌ ተጠያቂው ስለ መሥፍን ካሱ ብዙ አያውቁ ኤልያስ ኑር፣ ሠሙንጉሥ ሀብቴ ሌሎችም የመኢሶን አባላት ሥሥላሉ ብትጠይቅ ጥሩ ነው መሥፍን ካሱ እንኳን አይኑ ሊወጣ ቶርች አልተደረገም እሱና ዶር አዳነች የተያዙት ሆሣእና ነው ከመለሥክልኝ ሥልክ ጋር እመልሥልሀለሁ።

  • @m.a.hassen1495
    @m.a.hassen1495 Před 4 lety +2

    Very interesting !

  • @milireda2877
    @milireda2877 Před 3 lety +5

    አዬ ጀግንነት! አዬ እምነት! አዬ ትውልድ!!!
    አቶ አንዳርጋቸው ሲናገሩ በጣም ጥንቁቅ ናቸው!

  • @djwakandalafromix9860
    @djwakandalafromix9860 Před 4 lety +15

    በጣም ደስስስስ የሚሉ ሰውዬ ናቸው እውነት በቃ ኮራ ያሉ ፐ

  • @phun4379
    @phun4379 Před 4 lety +19

    ራሴን በራሴ ሆነኮ
    ጠይቅ መልሱን ለተጠያቂህ ተው
    መልሱን እየመለሰልህ ጥያቄህን አትቀጥል
    ተጋባዥህን አድምጥ ሀሳቡና ተዘክሮው እንዳይምታታ ፀጥ ብለህ ሀሳቡን ምጠጥ መሀል መሀል ላይ ስትገባ ተጠያቂ ሊል ያለውን ትቶ ይዘባረቅበታል
    አቦ ረጋ ጀዲ ደሬ!
    በጣም አስተማሪና መሳጭ ዝግጅት ሆኖ አገኘሁት