በነገራችን ላይ! ብረሃነ ጽጋብ ከደረጀ ኃይሌ ጋር ክፍል 1 | Benegrachin Lay! Birhane Tsigab with Dereje Haile Part 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 08. 2019
  • በነገራችን ላይ! Episode 2 - ክፍል 1 - ብረሃነ ጽጋብ ከደረጀ ኃይሌ ጋር
    Benegrachin Lay! Episode 2 - Part 1 - Birhane Tsigab with Dereje Haile
    #BenegrachinLay #በነገራችንላይ #DerejeHaile #ደረጀኃይሌ #Birhane_Tsigab #ብረሃነ_ጽጋብ

Komentáře • 325

  • @solomonwogayehu6437
    @solomonwogayehu6437 Před 4 lety +65

    በነገራችን ላይ ጋዜጠኛ ደረጀም ሆነ የሚቀርቡት እንግዶቹን ሳላደንቅ አላልፍም። This is where journalism works at its best. Thank you.

  • @MyChannel-fb3ou
    @MyChannel-fb3ou Před 4 lety +50

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ለህሌና መኖር እንዴት ደስ ይላል

  • @zafuzembel7087
    @zafuzembel7087 Před 4 lety +45

    ደሬ የትህትና መገለጫ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ምርጥ ጋዜጠኛ 🙏 welcome back again!!

  • @amsaludessie5219
    @amsaludessie5219 Před 4 lety +64

    The true Ethiopian from tygrian. I'm proud of him. Please guys encourage good people like him. This the way we can maximize the number of good people in Ethiopia.

    • @berhanugetahun2140
      @berhanugetahun2140 Před 4 lety

      እውነት ነው፡፡

    • @debrituhalelo8383
      @debrituhalelo8383 Před 4 lety

      It's true. we love our tgrian brothers except these ሰው በላ ባንዳ ህዋሃት።

    • @tayesolomon1907
      @tayesolomon1907 Před rokem

      😈

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Před 4 měsíci

      What do you mean by good people?? Does that word mean different things to amhara and other people

  • @kassahunbirhanu40
    @kassahunbirhanu40 Před 4 lety +34

    Thank you so much Ato berhane we proud !!!! ALL ETHIOPIAN STANDS BESIDES OF BERHANE

  • @kkenso7571
    @kkenso7571 Před 4 lety +30

    እናመሰግ ናለን አቶ ብርሃነ! በህዝብ መሃል እየተቸነከረ ያለውን ብዥታ ይጠራ ዝንድ የበኩልህን አድርገሃል።

    • @getachewmekonen5642
      @getachewmekonen5642 Před 4 lety +2

      ይህ እዉነት በጣም ዘግይታል የትግራይ ህዝብ ማወቅ የነበረበት ጊዜ ቀደም ሲል ቢሆን ዛሬ የሚታዩ ሁኔታዎች ባልተፈጠሩ ነበር የተለየ ሀሳብ ያላቸዉ የትግራይ ፖለቲከኞች በሩ ዝግ አይሆንባቸዉም ነበርበኛ ሀገር ውስጥ ስለ ህወሓት የትግል ታሪክ ከመነሻዉ እስከ ብልሹ ያለዉን ታሪክ በትክክል የሚገልፅ የተቃዋሚ ፖለቲከኛአክትቪስት ጋዜጠኛ አለመኖሩ ፖርቲና ህዝብን አንድ አድርጎ በማየት የሚያደርጉት ቅስቀሳ ለሌቦች ምሽግ እንዲሰራ አስተዋፅኦ አድርጎ ለመቆየት ምክንያት ነዉ

  • @tirhashailu1170
    @tirhashailu1170 Před 4 lety +6

    አቶ ብርሃነ ፅጋብ አንደበተ ረቱዕ ዕድሜና ጤና ይስጥህ እንጂ ለሀገርና ክልልህ ከዚ በላይ እንደምትሰራ ተስፋ አደርጋለሁ::

  • @yafetjazza5670
    @yafetjazza5670 Před 4 lety +27

    ምርጥ ኢትዮጵያውያዊ በትግራይ ፖለቲከኞች ላይ የነበረኝን የሞተ ተስፍ አለምልዋታል ከ እሾህ መካከል የተገፕ አበባ እግዚአብሔር ቤቱን እና ንሮውን ይባርክለት

  • @habtommebrahtu8283
    @habtommebrahtu8283 Před 2 lety +1

    ወዲ ጽጋብ አምበሳ። ምርጥ ኢትዮጵያዊ እዉነት እግዚአብሄር ይጠብቅህ። አንተ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ።

  • @user-Eth
    @user-Eth Před 4 lety +26

    I respect a person who recognizes their wrongdoing and admit. Thank you love to read your book. 🕊

  • @alebachewyesuf6667
    @alebachewyesuf6667 Před 4 lety +3

    አቶ ብረሃን ጽጋቡ እጅግ በጣም ምህር ,ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነህ በዚሁ ቀጥል ጀግና አይፈራም እዳፈራ የኢትዮጵ ህዝብ ልጅ ነህ በርታ 10Q ቸር ያሰማን!!!

  • @hamontgtube7851
    @hamontgtube7851 Před 4 lety +3

    ደሬ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ጋዜጠኛ የመሆን ህልም እና ወኔ የሚያንቀኝ አንተን ሳይ ነው

  • @tadessehaile7866
    @tadessehaile7866 Před 4 lety +3

    በዓለም የእውነት ሰዎች ጥቂቶች ሲሆኑ ክፉዎች ግን ብዙ ናቸው ነገር ግን የእውነት አምላክ ያሸንፋልቸዋል ።

  • @sarahkonjo5566
    @sarahkonjo5566 Před 6 měsíci +1

    ደረጀ በጣም የማከበርው ስው ጨዋ ምርጥ ኢትዮጺያ❤❤❤

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 Před 4 lety +1

    ይሄን ጋዜጠኛ እስከዛሬ እንዴት አላውቀውም ለየት ያለ እና ደስ የሚል የአቀራረብ፤ የአማረኛ ቃላት ውበቶቹ፤እንዲሁም ደግሞ ለየት ያለ የድምጽ ቅላጼን የተላበሰ፤ ግርማ ሞገስ ያለው፤ጆሮ የሚስብ፤ለየት ያለ ነው። ደስ ይላል። በርታ፤አደራ የምልህ ነገር እንግሊዘኛ እንዳትቀላቅል፤አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በፈረንጆቹ ቋንቋ ይሄን ይላሉ ብለህ አማረኛውን ወደ እንግሊዘኛ በማቅረብ እንጂ በፍጹም የሀሳብ ህን የግላጼ አርፍተ ነገር ስት ሰራ፤እንግሊዘኛ ቃላት እንዳታስገባ በአነጋገርህ በቃላት አጠቃቀምህ ት ጥንቃቄ ካደረክ የመድረክ አቀራረብ ህ ጥሩ እና ልዩ ስለሆነ እውቅና ህ እያደገ ይመለከታል።

  • @bethelihemgebre4306
    @bethelihemgebre4306 Před 4 lety +28

    What an honest person... God bless you!

  • @Adeleq2011
    @Adeleq2011 Před 4 lety +24

    Dere you are a great professional, humble, polite but also very much daring. You explore and expose truth. Thank you for your service

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x Před 4 lety +4

    *My gratitude to you for being a genuine and humble, eloquent and dedicated Ethiopian, Brother Berhane Tsigab.*

  • @jdhdhdjdjdh5968
    @jdhdhdjdjdh5968 Před 4 lety +6

    ደሬ ተወዳዳሪ የሌለው ጋዜጠኛ ነው ልዩ ነክ ያልተዘመረለት ስወድክ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @dawitdegu3971
    @dawitdegu3971 Před 4 lety +3

    now we got real Journalist thank you Dere.....Ato Birhane you are wise person thank you

  • @ermiasgebretsadik5424
    @ermiasgebretsadik5424 Před 4 lety +1

    ቅንነትና እውነተኝነት እንዴት ደስ ይላል።

  • @ruthfisha1247
    @ruthfisha1247 Před 4 lety +7

    ATO brhanie you are honest. God bless you.

  • @abudi54
    @abudi54 Před 4 lety +6

    አቦ ይህ ጋዜጠኛ ይመቼኛል እረጂም እድሜ ይስጠዎት ደሬ

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 Před 4 lety

    በስማም ሳላስበው የሰውየ የእውነት ሰውነት ስቦኝ እስከመጨረሻው በሙሉ ትኩረት የተከታተልኩት ቃለ መጠየቅ ዋው እንደዚህ ለእውነት የቆመ ሰው አለ እነ ትነግ መሀል ለካ በስማም እረዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ወንድማችን
    ቢሆን ከአብይ ጋር አብሮ ቢሰራ እንዴት ጥሩ ነበር ለሀገራችን የሚአስፈልጋት እንደዚህ እውነተኛ ለህዝብ የቆሙ ሰወች ነበሩ

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 Před 4 lety +22

    ደሬ እውነት ተናጋሪ ሰዎችን ለማቅረብ የምታደርገውን ነገር ሳላደነንቅ አላልፍም

    • @getachewmekonen5642
      @getachewmekonen5642 Před 4 lety +2

      እዉነት ተናጋሪ ብቻ ሳይሆን በኢህአዴግ ዉስጥ ለእዉነት የሞቱና የታመሙ በርካታ ሰዎች ምንም የሌላቸዉ አሉ የኛ ሀገር ፖለቲካ በድፍን ጥላቻ ለዉጥ ማምጣት የሚፈልግ ሀይል ይበዛል በዚህ ለዉጥ ቢመጣም ጊዚያዊ እንጂ ዘለቄታዊ አይሆንም የኔ ምክር ዛሬ ዶክተር አብይ የሚያራምዳቸዉን የፖለቲካ ትግል ያለምንም መወላወል የኢትዮጲያ ህዝብ መደገፍ ቢችል የተሻለች ኢትዮጲያ ማየት እንችላለን

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Před 4 lety +5

    እናመሰግናለን ።

  • @tilahunshiferaw5474
    @tilahunshiferaw5474 Před 4 lety +3

    I have never and ever seen such a genuine,honest,brave and hero man who explained everything up to the end.

  • @matiasfikera2322
    @matiasfikera2322 Před 4 lety +3

    የማይሰለችና አስተማሪ ውይይት።

  • @derejehailu5315
    @derejehailu5315 Před 4 lety +2

    የሚገርም ፕሮግራም ነው አቶ ብርሀነ ሁሉንም ሰው በአንድ መነጽር እንዳናይ እይታችንን ስላስተካከሉት እናመክሰግናለን ቅንነቱ እና የህሊና ሰው መሆኖት እንዲህም አይነት ኢትዬጵያዊ በዛ በጭለማ ውስጥ እንኳን ብርሀን ሊሆን ይጥር ነበር እንድል አድርገውኛል!!! ደሪ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ!!!

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 Před 4 lety +2

    Drei, amazing Journalist of all time in Ethiopia! Long life bro! 👍👌💚💛❤️🙏

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb9674 Před 4 lety +5

    ከይቅርታ ጋር የጋዜጠኝነቱን ሙያ በአግባቡ እና በስብእናው ደሬን የሚተካው እስካሁን አላየሁም ሚዲያ ላይ ጋዜጠኛነኝ ከሚሉ ለማለት ነው
    ደሬ በርታ በጣም ደስ ይላል

  • @mihireteselassie8148
    @mihireteselassie8148 Před 4 lety +3

    Ato Birhane I appreciate his honesty and his effort to keep the integrity of the country. If there were a few more people like him I feel like the country would have overcome its present chronic problem. I am on your side!

  • @massimpact3750
    @massimpact3750 Před 4 lety +4

    Arts Tv World one of the best media, keep it up your good work, i am amezied with Jornalists, you are polite, educated mind, genuene, pure Ethiopian, viva Arts tv.

  • @habtamudanboba9680
    @habtamudanboba9680 Před 4 lety +5

    God bless 👨 am really appreciate

  • @kibrelisan3194
    @kibrelisan3194 Před 4 lety +3

    የእወነት አምላክ ይጠብቅህ

  • @TheEdget
    @TheEdget Před 4 lety +1

    I can't just keep quit lessening to this gentle man; thank you so much Berhane Tsigab. Thank God we have still the people that care for the people and country; this made me really faithfull and hopefull. People of Ethiopia can forgive any one; but it needs really saing 'sorry, we made a mistake' ; I think that is what we need at most.

  • @tigistwoldegiorgis710
    @tigistwoldegiorgis710 Před 4 lety +1

    ደረጀ እኝህን አሪፍ ሰው ስላቀረብክ እናመሰግናለን፡
    ህዝብን ለሚፈርጂ ትልቅ ትምህርት ነው።
    መጽሀፉን አግኝቼ እስከማነብ ቸኩያለሁ።።

  • @leahlings7449
    @leahlings7449 Před 4 lety +1

    I cant wait to read this wonderful book

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 Před 4 lety +6

    I am totally surprised when I have seen this kinds of reasonable and responsible person from hierarchy of Tplf . The first time I feel great hope If changes inimitable in Tegray region soon. I gave great credit for this guy. He's is absolutely kind and intelligent enough. I believe, if Prime minister Dr. Abiy Ahmed working with this brilliant guy it would be bring great changes in Tegray as well as Ethiopia.
    God bless Ethiopia!

  • @selam.738
    @selam.738 Před 4 lety

    አቶ ብርሃነ ፅጋብ በጣም እናመሰግናለን !!!!! ከምንም በላይ እውነትን ህዝብ ይወቀው ብለህ በደህንነትህ ላይ የሚመጣብህን መአት ለመቀበል መወሰንህ እራሱ እራሱን የቻለ ጀግንነት ነው፡ ሰርቀው የግል አውሮፕላን እስከመግዛት በደረሱበት ዘመን አንተ ስልጣን ላይ ሆነህ በቢሊየን የሚቆጠር ገንዘብ፡እያስተዳደርክ፡ በቀበሌ ቤት መኖር የሚገርም ነው፡ ለኔ የእውነት ጀግና ነህ፡በጣም የተረጋጋህ እና ጥሩ ህሊና ያለህ፡ በማስተዋል የተሞላህ ሰው ነህ፡ከዛ ድርጅት ውስጥ ያውም በዚህ ጊዜ እንዳተ ያለ ለህሊናው የሚያድር ሰው ማግኘት ከባድ ነው፡ የደህንነትክን ነገር ግን ተጠንቀቅ፡በእውነት የእውነት አምላክ ረጂም እድሜ ይስጥህ!!!!
    ደሬ በጣም የማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ፡አንድ ጋዜጠኛ ሊኖረው የሚገባውን ስነ- ምግባር ፡እውቀት ፡ሁሌም የምታሟላ ብቁ ሰው ነህ

  • @w.giorgis1758
    @w.giorgis1758 Před 4 lety +7

    Oh Mr.Dera! Nice conversation and i am proud of you.

  • @ksemir30
    @ksemir30 Před 4 lety +4

    Amazing personality.

  • @yidegbooksreviewandrecomme3742

    Dereje, you are an icon journalist.

  • @donpetros8285
    @donpetros8285 Před 4 lety +1

    ተባረክ - የጨዋ ልጅ ፊቱ እንኳን ያስታውቃል ።

  • @amentsegay3625
    @amentsegay3625 Před 4 lety +2

    Very honest Man!! I am proud of you Sir!! Tigray wust endante yemiyasbuten yabzalin.

  • @natnaelberhane9372
    @natnaelberhane9372 Před 4 lety +8

    Its a truly enlightening and amazing program. Thank you

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před 4 lety +6

    I AM HAPPY TO SEE YOU DERGEA BIG RESPECT 😍😘😘😘😘

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera2038 Před 4 lety +35

    በነገራችን ላይ ቁጥር አንድ የቴሌቪዥን ሾው

  • @debebebelaye1881
    @debebebelaye1881 Před 4 lety +3

    ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ well done as always interesting topic

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 4 lety +1

    ውይ ደሬ ጥሩ እንግዳ ናቸው የጋበዝክልን እናመሰግናለን😍😍😍

  • @zolaman7074
    @zolaman7074 Před 4 lety +1

    ato berhane tnx u are good Ethiopian u are talking the truth

  • @sone8065
    @sone8065 Před 4 lety

    ደረጄ በጣም አድናቂህ ነኝ እባክህ ለጋዜጠኞቻችን ሥልጠና መሥጠት ብትችል ጥሩ ነበር ።አቶ ብርሀነ እርጋታህ በጣም ደስ ይላል ።

  • @aladormelekot123
    @aladormelekot123 Před 4 lety +1

    ደሬ ምርጥ የጋዜጠኝነት የውሃ ልክ ነህ

  • @abduebrahim4909
    @abduebrahim4909 Před 4 lety

    አቶ ብረሃነ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ምክንያቱም ኢትዮጲያን ለማዳን ሚሰሩ በርካታ ግለሰቦች ቤየጓደው ተዘግቶባቸው ተቀምጠዋል፡፡ የአንተ በዚህ ሰዓት ደፍሮ መፃፍና መናገር ብዙዎችን ሚያነሳሳና ወጣቱም እውነቱን እየለየ እዲሄድ ይረዳዋል፡፡ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ፡፡

  • @alexanderkiros8588
    @alexanderkiros8588 Před 4 lety +1

    ይሄን ሰው አለማድነቅ አይቻልም ረጂም እድሜና ጤና ተመኛሁልህ ወንድሜ ።

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu Před 4 lety

    ይህ ነው ለእውነት እና ህሊና ማደር ፖለቲካም ይቀየራል የፖለቲካ ፓርቲ ሊኖርም ላይኖርም ይችላል ሀገር እና ህዝብ ግን ዘለዓለማዊ ናቸው። እናመሠግናለን አቶ ብርሃነ ፀጋብ ።

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 Před 4 lety +1

    Impressing TAGAY, and Dere you are GREAT

  • @mesfinteka6654
    @mesfinteka6654 Před 4 lety

    ዳረጀ - ግሩም ድንቅ ቃለ ምልልስ ነው - በርታልን
    አቶ ብርሃነ ጸጋአብ "የህሊና ሰው " በመሆኖ ክብር ይግባዎተል -አወነትም " ብርሃን ፀጋ ዘአብ"
    እባክዎን እርስዎ እና እርስዎን መሰል የትግራይ ተውላጅዎች የትግራይ ሕዝብ ከሌሎች ኢትዮጵያውን ወንድሞቹ ጋር አብሮ በፍቅር እንዲኖር "ገታራ የህወት አመራሮች " በማለዘብ እና ለሕዝብ ያገቡትን ቃል ኪዳን እዲጠብቁ ለማድረግ ጥረት ብታደርጉ
    አሁንም የእግዚብሔር ፀጋ አይለይዎት
    ዘረኝነት ይጥፋ ! ይቅር እንባባል ፣በፍቅር አንኑር

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh326 Před 4 lety +32

    ወንድም ብርሀነ ለሆድህ ሳይሆን ለሕሊናህ ስለኖርክ እግዚአብሔር ይስጥህ ኢሀዲግ ግን በቁልቁለት መሄድ የጀመረዉ ህዝብን መዋሸት የጀመሩ ጊዜ ነዉ

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 Před 4 lety

    በጣም እኮ ነው የምገርማው በእግዚአብሔር ሐይል እኮ ነው ሕዝብ የኖራዉ

  • @hailebekele8513
    @hailebekele8513 Před 4 lety +2

    Big respect for both of you!👍👍👍👍

  • @KeffelewAssefa
    @KeffelewAssefa Před 4 lety +2

    You are truly an amazing person. Thank you for share this issue. Take care of yourself.

  • @mvab3252
    @mvab3252 Před 4 lety +32

    የእናት ሆድ #ዥንጉርጉር አሉ ዘመዶቻችን :: እንደ ፓለቲካ #አስቀያሚ ነገር የለም 🙈

    • @dawa9754
      @dawa9754 Před 4 lety

      Who the hell are you to judge you moroon...fake amhara

  • @deutschland6890
    @deutschland6890 Před 4 lety +1

    Now we got the true and pure TV Program which we can learn and sick knowledge, belive me if you countinue strongly this TV shows will be fevourable across the country.

  • @eyolove2901
    @eyolove2901 Před 4 lety +1

    Wow this is incredible!!

  • @enkusillaie465
    @enkusillaie465 Před 4 lety

    egziabher yibarkih

  • @girmatube551
    @girmatube551 Před 4 lety +1

    Wow so awesome. Please let's unit Amhara and Tigray people. You are a treasure in experience.

  • @wisdomseeker9333
    @wisdomseeker9333 Před 4 lety

    Ethiopia hagera mogn nesh telala yemotelesh kero yegedelsh bela yelalu yehe new. Thank you Mr. Birhane Tsigab much respect!

  • @antenehgebre-selassie9349

    Finally, a seasoned Anchor journalist came to the TV media. Thank you, Dere!

  • @Teddy-uy8go
    @Teddy-uy8go Před 4 lety +2

    Bengerachen lay thanks derye

  • @getadane
    @getadane Před 4 lety +9

    I think he is very honest and genuine person.

    • @salihibrahim562
      @salihibrahim562 Před 4 lety +1

      Getenet: is he honest because, you want to hear what you like to hear. Moreover, I just want to praise Mr. Berhane - he come from Adi Grat region which is predominantly home of Irob-Saho people who are under represented, oppressed in Tigray. I would look foreword buying his book and encourage him to share his insights more for posterity.

    • @getadane
      @getadane Před 4 lety +2

      @@salihibrahim562 dear brother! Thank you for ur information. Let me tell you, I have no special interest or predefind need on his interview. While, what I was impressed is his idea is stright forward and accepted all mistakes that the party did. He is also ready to be collectively accountable for any action of the party. He didn't exclude himself from accountablity. He loves and respect his country Ethiopia and the people as whole. This is what other TPLF leaders luck.

  • @endalehenok8226
    @endalehenok8226 Před 4 lety

    Respect to Ato Birhane Tsigab ,

  • @filiklikgurmessa8606
    @filiklikgurmessa8606 Před 2 lety

    My respect for you.

  • @lillyhabte810
    @lillyhabte810 Před 3 lety

    Much respect!!!!

  • @zelekelegesse9115
    @zelekelegesse9115 Před 4 lety

    bravo journalist Dereje for your polite management

  • @degumitiku4475
    @degumitiku4475 Před 4 lety +4

    you are very honest man long live

  • @demekegebeyehu8104
    @demekegebeyehu8104 Před 4 lety

    that is good specially the two region expression peoples agreement are steel as it is but politics have different so we see these things...

  • @hamzehameze1723
    @hamzehameze1723 Před 4 lety

    ደረጀሙት እማይመለከተኝንም ቃለምልልስ እከታተላለሁ ስለምወድህ እድሜና ጤና ተመኘሁ

  • @argiahussin2161
    @argiahussin2161 Před 4 lety

    ወይጉድ ከነነሱውስጥ እንዲህአይነት ሰውመገኝቱ እንዴትደስይላል እኔጓደኛየ የመቋለልጅናት አንዳንድ ነገርስን ከራከር ስለ ሌብነታቸው ባለስልጣኖች
    የመለሰችልኝ መልስ ደም እሚያፈላ የታገሉበት ደማቸው የፈሰሰበትነውእንኴን ሰረቁነው ያለችኝ ደሙየፈሰሰውማ እግሩየተቆረጠው አይኑየጠፋውማ በድህነት በችግር
    እየተራበነው ያለው መችጠግቦበላ የትግራይ ህዝብ ብረሃነ ጽጋብ ተባረክ ሀቅአይጥፋብህ

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @berhanuseti5731
    @berhanuseti5731 Před 4 lety +1

    Amazing 😉!

  • @africasun8587
    @africasun8587 Před 7 měsíci

    ኢንተርቪውን ዛሬ ባየውም በስራ ባህሪዬ መፅሃፉን እንደወጣ አንብቤዋለሁ። ብርሃነ ልትከበር የሚገባህ ትልቅ ሰው ነህ!

  • @eke1914
    @eke1914 Před 4 lety +1

    You’re perfect person

  • @misretaw
    @misretaw Před 4 lety +1

    I admire ብረሃነ ጽጋብ

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 Před 4 lety

    GOD bless u

  • @man5490
    @man5490 Před 4 lety +5

    ብዙ ሚስጥሮች አሉ ለህዝብ በይፋ መውጣት ያለበት። ከዚህ በኋላ ህዝቡ መብቱን ማስጠበቅ አለበት አገሩ ማሳደግ አለበት አንድ ሆኖ። አገሩን የዘረፉትን ህዝቡን ያሰቃዬትን ለህግ ማቅረብ አለበት ህዝቡ።

  • @hailesisay6238
    @hailesisay6238 Před 4 lety +1

    Best interview

  • @samu2673
    @samu2673 Před 4 lety +2

    Genuine explanation!!! Thank you

  • @girmatube551
    @girmatube551 Před 4 lety +2

    Wow suspense, I am so inpatient the 2nd part.

  • @jakejhons5138
    @jakejhons5138 Před 3 lety

    I never loose hope in Ethiopia because we have many people like these two men.

  • @danielmohamed6562
    @danielmohamed6562 Před 4 lety +1

    Thank you so much 👌 k USA Washington DC !!

  • @emutamiru2471
    @emutamiru2471 Před 4 lety

    keep your mind

  • @ghirmaiyy
    @ghirmaiyy Před 4 lety +3

    such is journalism :) Enjoyed the quality interview.

    • @dawa9754
      @dawa9754 Před 4 lety

      He is a fake journalist...if you notice he only brings people with anti-tplf idea....he is a real የደርግ ልጅ ቅሪት.... you can tell he was pissed off the last 27 years tplf government.

  • @memywa2756
    @memywa2756 Před 4 lety +1

    Amazing ,honest and responsible person

  • @ethi362
    @ethi362 Před 4 lety +4

    God bless u man.

  • @mamebedada5851
    @mamebedada5851 Před 4 lety +1

    Respect 🙏🙏🙏

  • @tamiratsolomon4655
    @tamiratsolomon4655 Před 4 lety +1

    Dere, you are a journalist indeed!

  • @beiniyamgebremeskel7994
    @beiniyamgebremeskel7994 Před 4 lety +1

    Dere welcome back again
    Be Blessed 🙏

  • @gmmg2094
    @gmmg2094 Před 4 lety +1

    ደሬ ውስጤ ነህ

  • @gabuyihun1000
    @gabuyihun1000 Před 4 lety +1

    ደረጀ ኃይሌና ብርሃነ ጽጋቡ
    በእውነተኛ መንገድ ችልዋል ሊግባቡ
    ከመሸበት ያድሯል ዕውነቱን ተናግሮ
    ዕውነትማ እንዳለ ይመሥክር ተፈጥሮ
    ከሰብአ ጋድስ ዘር አንድ መወለዱ
    አምሣማ ቢወለድ አምሣኮ ነው ጉዱ
    ምሥራቅና ምዕራብ ሰሜንና ደቡብ
    ተባብሮ መኖሩ ይጠቅማል እንደሕዝብ
    ውይይቱም ሆነ መጽሐፉ የሚለው
    እገሌና እገሌ ማለቱ እንዲቀር ነው