#WaltaTV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 10. 2019
  • #WaltaTV/ዋልታ፤ “አሻጥር የበዛባቸው ህንጻዎች ካሉ፣ አሻጥር ካለ አጣርቶ ማቅረብ ነው፤” ወ/ሮ አዜብ መስፍን (ክፍል አንድ- ለ)
    Facebook : / waltainfo
    Twitter : / walta_info
    CZcams : / @addiswalta
    Website :waltainfo.com
    #WaltaTV

Komentáře • 261

  • @senayitketema9438
    @senayitketema9438 Před 4 lety +14

    ስሜነህ የእዉነተኛ ጋዜጠኛ ነህ እዉነት ለይ ተመስርተህ የምታቀርባቸዉ ጥያቄዎች በጣም ትክክል ነዉ ፡፡እያንዳንዱ ጋዜጠኛ እንዳንተ ልበ ኩራት ይኑራቸዉ ፡፡

  • @hansab1
    @hansab1 Před 4 lety +25

    ክብርት ጀግኒት የኩራታችን ምለያ ኣዜብ የጀግና የኩራታችን ልዩ ድንቅ መሪ መለስ ዜናዊ ባለቤት ክብርት ቀዳማዊት እመቤት ኣዜብ መስፍን Long live we Love you ረጅም እድሜ ላንቺ የተከበርሽ እንቁ ክብርት የኛ ጀግኒት ።

  • @sologreat4251
    @sologreat4251 Před rokem +1

    አዚ ጅግና 🙏

  • @nahom-qx9yy
    @nahom-qx9yy Před 4 měsíci

    እሄን ቃለ መጠይቅ ከ 4 አመት በኋላ አየሁት አሁን ላይ ሆኜ ሳየው😢

  • @tesfayleul2887
    @tesfayleul2887 Před 4 lety +8

    ዋልታዎች ኣንገት ለማሰደፋት የታደርጉት በጥናት ያተመሰረት ጥያቄዎቻችህ ለማንም ኣያምበረክክም ጀግናዋ እናታችን ልክ ልካችህ ነው የነገረቻችህ ዕድሜና ጤና ለጀግና እናታችን ። ኣጆኺ ናትና

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 Před 2 lety +1

    አዜብ በጣም ነው ማደንቅሽ በተለይ ያነጋገር ስርእትሽ።

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 Před 2 lety

    One of or maybe the only best journalist.

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 Před 4 lety +14

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ።ያች ቤቲ የltv ጋጠወጥ ጋዜጠኛ ከአንተ ብዙ ልትማር ይገባታል ።

  • @nanimuluken3085
    @nanimuluken3085 Před 4 lety

    እኔ ለጋዜጠኝው ነው ጥያቄ ያለኝ እኔ የምልህ አንተ ጠንካራ ጥያቄ ያለህ ለ ነ ታዬ ቦጋለ ነው ማፋጠጥ ያለብህ ነገር አላፋጠጥካትም የታዬን አይቼው በጣም ነው የገረምከኝ አንድን ለሀገር የቆመን ሰው ከብዙሀሃን ጽንፈኘ መሀል እንደዲህ መሞገት ተገቢ አይመስለኝም አዜብን ግን አደነኩዋት በስራዋ ሳይሆን ወጥ በወጥ ስላረገችኅ ጀግና ናት፡፡

  • @lulahadgu6242
    @lulahadgu6242 Před 4 lety

    He is very intelligent frankly speaking he is not scared this the journalist means God bless God bless

  • @eritreademo
    @eritreademo Před 4 lety +13

    አዜብ ዋዕሮ (ጀግና) የጀግና ልጅ ፡ I am proud of you👍

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 Před 4 lety

      Sandro Nadluti wayi anite agame?! nayi leba ayidelechimi?! nayi gubizina yetu new?!

    • @bilatab1969
      @bilatab1969 Před 4 lety

      Sandro Nadluti ,
      Digital Woyane. Where do you get your names?

  • @tedhs1544
    @tedhs1544 Před 4 lety +11

    Azeb was really magnificent,
    I honestly appreciate your coherency to issues & ways of expression to defend points she believed to be right whatever the contents are, good to hear from you Azeb you have little Meles in you

  • @user-ru8ml4on5c
    @user-ru8ml4on5c Před 4 lety +1

    አዜብ ጅግና

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 4 lety +3

    እባክህ. የእኔ ወንድም. ይህን. ለወይዘሮ አዜብ. ጠይቅልኝ. ልምድ ነው. ወይዘሮ አዜብ ኢሳት. ጥያአቄ ሲጠይቃአቸው እኔ አዜብ አይደለሁም ብለው. የዋሹት?

  • @oromay9113
    @oromay9113 Před 4 lety +5

    Good job

  • @haniharar735
    @haniharar735 Před 4 lety +8

    ኡፍፍፍ ጥሩ ንገር እዳሰራቹሁ ሁላ በጣም ብዙ ግፉ ተሰርቶል በጣም ብዙ ወጣቶች ታፉነዋል ካይምሮዬ የማይጠፉው ነገር እስካሁን እኛ ሰፈር ታፉኖ የተወሰደው ልጅ ይሙት ይኑር አይታወቅም ከ 15አመት በላይ ሆነው ብቻ ብዙ ብዙ አለ ግን አሁንም ከዛ በላይ ግፉ እየተሰራ ነው

    • @maazawoldeyesjxjxjjdjd3726
      @maazawoldeyesjxjxjjdjd3726 Před 4 lety +1

      የአሁኑ ባሰ ግፉ ሰው መታረድ።መቃጠል

    • @user-qx3jb8jj1f
      @user-qx3jb8jj1f Před 4 lety

      የበፊቱም ለክልልሽ መንግስት ጠይቂ።

    • @newday7469
      @newday7469 Před 4 lety

      @@user-qx3jb8jj1f መከላከያ በጥይት የገደላቸው ያቆሰላቸውን ወደ 5000 የሚጠጉ የኦሮሞ ወጣቶችንስ ነገር ማንን እንጠይቅ❓

  • @bitewmizemer9279
    @bitewmizemer9279 Před 4 lety +2

    እንደኔ እይታ እንደአንተ አይነት በጣም በሣል ጋዜጠኛ አላየሁም! !በጣም አደንቅሀለሁ! !!

  • @gebreabzgitekle320
    @gebreabzgitekle320 Před 4 lety +9

    HERO ... NEVER Give up

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo Před 4 lety

      You Dont know hero buddy!

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ Před 4 lety

      Gebreabzgi Tekle Here are you serious? Doing what? Laughable

  • @kibrom3656
    @kibrom3656 Před 4 lety +5

    አሁን ያለው ውጥንቅጧ የወጣች ኢትዬጵያን ያስርከበን እኮ ኢህአዴግ እችን ደርቅ

  • @yohanesyohanes2871
    @yohanesyohanes2871 Před 4 lety +1

    ህዝቡን ሌላ ሙድ ለማስይዝ የተደረገ ጨዎታ ነው ምን ኣስበው ነው ስው በሚታረድበት ግዜ እንዲህ አይነት ጭዎታ ፣እችን ያየ ያሽንፋል የሚል የካርታ ጭዎታ በጣም ደስ ይላል ፣ጀዋርና ዶር ኣብይ የሚጫወቱት የሰሞኑን ኢትዮጵያ ሻምፒዮን ህዝቡን ኽጭዎታ ውጭ ለማድረግ ነው።

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 4 lety +1

    እውነትሽን ነው "ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ" ሕወሓት ይሄድበት ከነበረው በባሰ ሁኔታ የለውጡ ሃይል ኢትዮጵያና ህዝቧን ወደ ዘረኝነት አዘቅት ከተተ የኢትዮጵያ አምላክ ኢህአዴግ የሚባለውን ድርጅትና አስተሳሰቡን ከምድራችን ያጥፋው!!!

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 Před 3 lety

    " ሕገ መንግሥትን ከሌሎች አገሮች ወርሶ ማርቀቅና፣ በተግባር ለራስ በሚፈለግ ሁኔታ ማከናወን ሕጋዊና ፍታዊ አያሰኝም !

  • @elsaelsa9508
    @elsaelsa9508 Před 2 lety

    ትክክልነሽ በህውሀት ስም

  • @diamondalmaz8331
    @diamondalmaz8331 Před 2 lety

    Egzyber ymaren errr azbe misss u..Ethiopia .

  • @nationalist2336
    @nationalist2336 Před 4 lety +14

    ጀግና

  • @ermiyas9528
    @ermiyas9528 Před 4 lety +2

    በ 27 አመት የተሰራው ልብ የሚሰብር ልብ የሚያደማ አሳፋሪ ቢሆንም አሁን በሀገራችን የምናየው ነገር ግን በማይጠበቅ እንደሰው ሊታሰብ ይችላል ተብሎ የማይጠበቅ ከሁሉ በላይ ህውሐትን ለመውቀስ የሚያስችል አይደለም :: ይህንን ፅሁፍ ለሚያነብ ሰው ሁሉ የምጠይቀው (የምለምነው) ከብሄር ከዘር አለፍ ብለን ከህሊናችን ጋር ሰሞኑን የተፈጠረውን ነገር እናስበው እንደሰው ምን ስሜት ይሰጠናል?

  • @user-gx6eo8xs7k
    @user-gx6eo8xs7k Před 4 lety +10

    ጅግና ነሽ እናንተ ካሀዲ ናቸው አሁን እየተአረደ ያለ ሰው አታወሪም

  • @user-ce8xe6wn7q
    @user-ce8xe6wn7q Před 2 měsíci

    አዜብ ጀግና ነሽ ለመመለስ የማይሞከር ጥያቄ ነው በተለይ ፓርቲውን ለመውቀስ

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 Před 4 lety +4

    እረ ፈጣሪ የሚበጀን አምጣልን እባክህን እርዳን ግራ የገባን ብዙ ነገር እያየን ነው

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 4 lety

    እዉነት ነው

  • @wondewossendebebe2974
    @wondewossendebebe2974 Před 3 lety +1

    ይህን ያውቁ ኖራል አዜብ ወደ ውጭ መውጣት አይችልም ያለችው ሰው የትኛውም አገር መሄድ አይችልም ነበር ፈጣሪ ጣለሽ እንቅልፍ ትተኛለሽ?

  • @danielabetew1247
    @danielabetew1247 Před 4 lety +22

    ህወሓት የተሻለ መሆኑን ለማወቅ ያሁኑን ማየት ነው።

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 Před 4 lety

      Daniel Abetew tikikili!!! gidiya alineberemi

  • @mogasit1531
    @mogasit1531 Před 4 lety

    ከምል በላይ ነዉ የማደቅህ በርታ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Před 4 lety

    ስሜ ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቅህቨ

  • @asthey
    @asthey Před 4 lety

    YETHIOPIA AMLAK AYTENGAM AYNKLAFAM HULUN BERASU GIZI FERDUN LEYANDANDACHEN YESTEN 😭💚😭💛😭❤😭🙏🙏🙏

  • @fouzsur7435
    @fouzsur7435 Před 3 lety

    ትክክክል

  • @derejfekru9812
    @derejfekru9812 Před 4 lety +11

    Please put your videos with sequins. It confusing which one next to watch or posted the in one video.
    Thank U🙏🏻

    • @BB-mc9ni
      @BB-mc9ni Před 4 lety

      Derej Fekru I agree with you buddy.

    • @meruaj8646
      @meruaj8646 Před 4 lety +1

      I agree at least they should state as part one two ...... its really confusing

    • @waluwadana2715
      @waluwadana2715 Před 4 lety

      Derej Fekru . That’s always

  • @missethiopia2117
    @missethiopia2117 Před 4 lety +6

    አድናቂሽ ነኝ አዚይ! በሳል የሆነ መልስ ጅግና ነሽ

    • @imissaddisababa8366
      @imissaddisababa8366 Před 4 lety +1

      Nardos. Kkkkkkk u have leba and killer hero

    • @missethiopia2117
      @missethiopia2117 Před 4 lety +1

      @@imissaddisababa8366 የማድነቅ መፍት ያለኝ መስለኝ!! ለኔ ጅግና ናት!! ላንተ ደግሞ አይደለችም ወይም ላንቺ በዚህ እንስማማ:: አመሰግናለው

    • @imissaddisababa8366
      @imissaddisababa8366 Před 4 lety

      @@missethiopia2117 oh I am sorry my sister.lke nesh

  • @tegsitemom4639
    @tegsitemom4639 Před 4 lety +6

    ጀግኒት

  • @eliyahuwtammen9532
    @eliyahuwtammen9532 Před 4 lety

    መሌ ስለሌለ ነው።
    ፈጣሪ ይመስገን አሁን ደግሞ ዶ/ር አቢይ ተሰጠን።
    ዓዜብም ልክ ናት።
    ሁላችንም አንድ ሀገር አንድ ህዝብ ነን።

  • @sologreat4251
    @sologreat4251 Před rokem +1

    መውረስ የሌለብህን አትወርስም ።

  • @Bannylove
    @Bannylove Před 4 lety +5

    "Ke zinjero konjo min ymerartu" ymechish temecheshign abo :-)

  • @user-ru8ml4on5c
    @user-ru8ml4on5c Před 4 lety

    ግን መልየ ለኢትዮጵያ በእውነት ያገለገለ ነዉ ።።።

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 Před 4 lety +3

    Gobez she said the true

  • @brhneabrha6436
    @brhneabrha6436 Před 4 lety +7

    ብቃ ትሽ ደስ ይላል የአሁኑ ግን አገር መምራትና መስተዳደር አልቻሉም

  • @user-gx6eo8xs7k
    @user-gx6eo8xs7k Před 4 lety +11

    በእዉነት መልሰሺን አስደስቶኛል

  • @hagostasfu971
    @hagostasfu971 Před 4 lety +14

    ግን ነገ ሜቆጨን እንስራ አንገት ከሚስበር ባይበላስ ቢቀር ምስጋና አክብሮት ሚገባዉን አክብሮት እንስጥ

  • @mollaalamneh3312
    @mollaalamneh3312 Před 4 lety +1

    He is so cute dud

  • @fkiriynges3156
    @fkiriynges3156 Před 4 lety +6

    Wowww So Smart azeb

  • @selamhaylegiorgis8573
    @selamhaylegiorgis8573 Před 3 lety

    Wow gobez nesh

  • @tensaydesaln5904
    @tensaydesaln5904 Před 4 lety

    እነዚህ፣ከርክራቸው፣አይዘለቅም፣ቢሸነፋም፣አልተሸነፋነም፣ይላሉ፣እመቤቴናት፣ያነሳችልን፣ለህዝባብላ፣፣

  • @hagoszinabu6589
    @hagoszinabu6589 Před 4 lety +1

    ጀግና ነሽ ታጋይ አዜብ መስፍን

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Před 4 lety +5

    በጣም ጎበዝ ነች::

  • @seadkeder3918
    @seadkeder3918 Před 4 lety +1

    ለምን ፈራሀት እንደሌሎቹ ግልፆ ጥያቄ አጠይቃትም አንዴ የፈራሀት እኮ ነው ምትመስለው ስሜነህ?

  • @user-eq5mb3nu3q
    @user-eq5mb3nu3q Před 4 lety +1

    ጋዜጠኛውን አደንቃለሁኝ ወይዘሮ አዜብ ግን ሁሌ ጀግና መሆን መቻልዋ ይገርመኛል።ለዚህ ፕሮራም የመጀመርያ ሴት መሆንዋስ ስንቶቻችን እናውቃለን?ክርክራዊ ዝግጅት ባይሆን ብዙ ጤናማ የምታውቀውን መረጃና እውቀት ማስተላለፍ በቻላች ነበር።ለሁም ግን ሞክሼ አድንቄሻለኝ በርቺ

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 Před 4 lety

      ኣዜብ ሳባ ማክዳ ሓበሻ kkkkkhahaha

    • @user-eq5mb3nu3q
      @user-eq5mb3nu3q Před 4 lety

      @@sherifali3676 በለ ጠብ መንጃ ጀግናም ነች ወንድን የምታስንቅ አንደ ሆነች መዘንጋት የለበትም የተግባር እነጂ የአፍ አይደለችም።

  • @tewelde1204
    @tewelde1204 Před 4 lety +6

    ጋዜጠኛው ደና አደርክ,,,?
    መቼም ወደህ ነው ቃለመጠየቁን ያደረከው ቻለው,,,, 😂😂😂
    ፈገግታህ ውስጤ ነው,,,

  • @user-ru8ml4on5c
    @user-ru8ml4on5c Před 4 lety +1

    የፈለጋቹሁትን በሉ ግን መልየን አትውቀሱብኝ ።።።

  • @amenblessyou3812
    @amenblessyou3812 Před 3 lety

    ❤️

  • @lemlemtesfay7081
    @lemlemtesfay7081 Před 4 lety +2

    ጋዜጠኛው ምነካው ለምን ዱላ አታቀብሉትም 😃😃😃😃

  • @MkyahMkyah-uw9fy
    @MkyahMkyah-uw9fy Před 4 lety +1

    ከፈጣሪ ጋር መልሰ ነበር አገር የቀየራት መንገድ ውሃ የአረብ ሀገር ስራ እንድንጋዝ ወዘተ ብዙነገ

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Před 4 lety +1

    አዜብን አግኝቶ ስለ ወልቃይት አለማንሳት ሂትለርን አቅርቦ ስለ አይሁዳውያን አለመጠየቅ ነው። ስለዚህ ስሜነህ ባይፈርስ የመለስ ኢሕአድግ ታማኝ አሽከር ብቻ ነው ሊሆን የሚችለው።

  • @adomnane8694
    @adomnane8694 Před 4 lety

    betam new mewdesh w/r azeb yesat jegna

  • @hagostasfu971
    @hagostasfu971 Před 4 lety +10

    ኢህአዴግ በጣም ቡዙ ጥሩጥሩ ነገር ስርተዋል ጥፈት አለው ወይ በሚለው ሊነረው ይገባል ምክንያቱ የኢትዮጵያ ሰው ምን ያህል አስቸጋሪ ሞሆኑን አየነው ምንጣፍ ስጥተሀው መረት ላይ ሚተኛ ህዝብ ነው

    • @tewelde1204
      @tewelde1204 Před 4 lety

      እንዴ ታድያ እናንተ ኢትዮፕያውያን አደላችሁም እንዴ??? እንደዛ ከሆነ እናንተም አልጋ ሲሏቹ መሬት ነው የምትወዱት ማለት ነው,,,,?

  • @nirtube972
    @nirtube972 Před 4 lety +13

    she is brave

  • @alifalif6387
    @alifalif6387 Před 3 lety

    እኔኢሀዲግንእንደሰውሳይሆንድንጋይላይየበቀለዛፍአርጌነውየማየው

  • @amelestegaye6832
    @amelestegaye6832 Před 3 lety

    ከየትማ ተለቃቅማቹ መታቹ አገሪቱን ገደል ጨምራችሁ

  • @user-lx2ik7ep7u
    @user-lx2ik7ep7u Před 3 lety

    እር ህዝቡን በዲህንት በማሰር በብዙ ነገርወች ነው የሀዲግ የጎዳው ህዝቡን

  • @edamosview2657
    @edamosview2657 Před 4 lety +1

    ስሜናችን ጥያቄዎችህን አስቀድመህ ልከህ አማካርዎቿ ፈልጠውላት እንዲትሸመድድ በቂ ጊዜ ተሰጥቷት እና አጤሬራ ይዛ ነው የቀረበችው። "ይህን እንዴት ታወቀ?" ከተባለ የሆነ ነገር ስትፅፍበት የማይታውን ማስታወሻ በየመሃሉ ገረፍ ገረፍ ታረጋለች።
    እሱ አልበቃ ብሎህ መልሱ እንዳይጠፋት ያልመደብህን መሽቆጥቆጥ እያበዛህ ነበር። "ይሄስ እንዴት ተባለ?" ከልክ ደግሞ አይደለም እንደ ወ/ሮ አዜብ መሃል ገብቶ መንቦራጨቅ ቀርቶ የ27 የግፍ ዘመን በተለያየ ሁኔታ ሲታገሉ የነበሩ የተቀዋሚ ፓርቲ ሰዎችን እንዴት እንዳስተናገድካቸው እናውቃለን ነው መልሱ።
    ሌላም ማለት ይቻላል ለማንኛውም ቀጣዩ ከምን ጋር እንደሚመጣ እናያለን

  • @teyoo7765
    @teyoo7765 Před 3 lety

    Ok

  • @samitade4478
    @samitade4478 Před 4 lety +4

    ተገምግሟል ተገምግሟል ተገምግሟል ይቺ ሿሿ ህዝቡ ላይ ሙድ መያዣ ነች ጠብ ያለ ነገር ግን የለም ይሀው ሰው የሚያጫርስ ስርአት ነው ያመጣችሁት ያሳዝናል ሀገራችን በዚህ ዘመን እንዲህ መሆኗ

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ Před 4 lety +1

      ዋዛና ቁምነገር ትክክል እነሱ አረገዙት ይህንን አሳብ አሁን ኢትዮጽያ ምጥ ላይ ናት

  • @user-iq5xd1sf6m
    @user-iq5xd1sf6m Před 4 lety +4

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-yk8rt3qo6b
    @user-yk8rt3qo6b Před 4 lety

    አዘቤዬ የኛ እናት የኛ ጅግና አሁንም እንወድሻለን ንርልን😍😍😍😍😍😍♥♥♥♥♥♥♥👈

  • @mogedmedia6700
    @mogedmedia6700 Před 4 lety +5

    At least she has improved.

  • @lalumba100
    @lalumba100 Před 4 lety +1

    Ye alem andegna meri kubur meles mist nat . Silezi gobez bathon ye kuburu meles mist athonum .

  • @elenitheethiopian1417
    @elenitheethiopian1417 Před 4 lety +1

    How is your new Ethiopia now?

    • @user-qx3jb8jj1f
      @user-qx3jb8jj1f Před 4 lety +1

      ክክክክክክ ኢትዮጵያ ላፈረሷት ጠይቂያቸው።

  • @meharitube2072
    @meharitube2072 Před 4 lety +22

    ብልጥ ናት።
    እኔ የሚገርመኝ 27 ኣመት እያላቹ ልትኖሩ ነውንዴ? ለምን ኣሁን ሰርታችሁ ኣታሳዩም፣ወሬ ወሬ

    • @adomnane8694
      @adomnane8694 Před 4 lety +1

      tekekel nes

    • @orthodox2645
      @orthodox2645 Před 4 lety

      ፍርፉሪ በልተሽ ነው እንዲህ ያልሽ በደህና አልመሰለኝም ሀገርን የገደለ ኢሀዲግ ነው ።ዛሬ እነርሱ የበከሉት ብክለት ነው እዚህ ያደረሰን በተንኮል ጭንቅላታቸው የሰለጠነ ሰይጣኖች

  • @amanuelghebregziabher7082
    @amanuelghebregziabher7082 Před 5 měsíci

    ኢሃዴግ መጥፎ ስለነበረ በለዉጡ ህዝቡ ደስተኛ ሆነ። ለዉጡ ያመጣዉን ደስታ እያጣጣምነዉ ነዉ።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 4 lety +3

    ወይኔ።መለሥ።።።።።።።።ነፍሱን።ይማረው

  • @mahiletmekonnen4364
    @mahiletmekonnen4364 Před 4 lety +5

    ኧረ ጋዜጠኛው ትንሽ ዲሲፕሊን ተላበስ እንጂ !
    ወ/ ሮ አዜብ ትክክል ናት እንዴ ሰዓሊለነ ቅድስት ፥ አሳዘነችኝ

  • @asmarehaklogh2188
    @asmarehaklogh2188 Před 4 lety

    እነዚህ የእፉኝት ልጆች በትግራይ ስም ሰላም ነሱን። ልክ በደርግ ጊዜ ተደርጎ ለደርግ መውደቅ ምክንያት የሆነው ዋነኛው እና ባሁን ወቅት በአንደኛ ደረጃ ህዝቦች በሰላም አብረው እንዳይኖሩ እያደረጉ ያሉት የህወሃት ሰዎች ናቸው። ያኔ ደርግ መገንጠልን አይፈቅድም ነበር። አሁን ግን ህገ መንግስቱ ስለሚፈቅድ ለምን የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላም እንዲኖር የትግራይ ክልል እንዲገነጠል የኢትዮጵያ ህዝብ ሪፌረንደም አያደርግም? ከነዚህ ሰዎች ጋር በፊጹም አብሮ መኖር እንደማይቻል ነው የሚታየኝ። ክልላቸውን ይዘው የዘረፉትን መልሰው ከኢትዮጵያ ምድር ይውጡ። ባስቸኳይ ህዝበ ውሳኔ (ሪፌረንደም) ይደረግ። በአማራና በኦሮሞ መካከል ላለው አለመግባባትም ድብቅ እጃቸው ስላለ ግንባር ቀደም ተጠያቂ ናቸው

  • @gedionmesfin1821
    @gedionmesfin1821 Před 2 lety

    How come she is not in jail!

  • @almazalmiye4335
    @almazalmiye4335 Před 4 lety +6

    Azebina our hero😍😘👌

  • @habtomdebesay7229
    @habtomdebesay7229 Před 4 lety

    If ask you have to give chance to answer

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ Před 4 lety +1

    የሌባ እይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ

  • @lulahadgu6242
    @lulahadgu6242 Před 4 lety

    Is she know him ?

  • @nazarethketema4220
    @nazarethketema4220 Před 4 lety +1

    አንጎል፥፥ የኢትዮጵያ ህዝብ መቶ ሚሊዮን ደረሰ የሚባለው ይህችን እርጥብ ሴት ጨምሮ እንዳይሆን፥፥መልክና ንግግር አንድ ሲሆን፥፥

  • @brtukangetachew7618
    @brtukangetachew7618 Před 4 lety +1

    fetari agerach nn selam yadirgln

  • @addfgasdfg2196
    @addfgasdfg2196 Před 2 lety

    ምንዋጋ ኣለው የገበሬን መሬ ቻብችበችሁ ለገበሬው ምንአዳራገችሁ በአውሮፐ ሃብት አካበታችሁ

  • @emushabraham
    @emushabraham Před 5 měsíci

    At the end of the day TPLF was better than ብልፅግናም በለው ምልግና

  • @user-ru8ml4on5c
    @user-ru8ml4on5c Před 4 lety

    እናት ነሽ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před 2 lety

    የትኛው.ሰው.ነው.እድገት.ያገኘው.አፈር.አስበላቹን..አፈር.ብሉ

  • @ruthnega6946
    @ruthnega6946 Před 4 lety +3

    ክርክር አደረከው ልታዳምጣት አልቻልክም በጣም በሣል ንግግር ነው እየተናገረች ያለችው እውነትን ለማውጣት መደማመጥ መልካም ነው

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 Před 3 lety

      ኧረ ዝም በይው ይሄ ጀዝባ

  • @nazanathnazanath980
    @nazanathnazanath980 Před 4 lety +1

    Yeni andega

  • @fevenmebrhatu7076
    @fevenmebrhatu7076 Před 4 lety

    Wow jegena I’m proud of you Azeb

  • @awetgdey5418
    @awetgdey5418 Před 4 lety

    Egziabher yeker yebelshe ende kerstyan enqan turu sera satsere be 4000 berr ehe hulu sera setsere neber malete new Egziabher yefredeshe

  • @toybamohamed2983
    @toybamohamed2983 Před 4 lety +3

    ዶክመተሪ አልሽው ያንን ሁሉ የጨለማ ሥቃይ የንፁሀን ዜጎች

  • @nahometelahun8933
    @nahometelahun8933 Před 4 lety +1

    ጋዜጠኛው ሰው አያስውራም

  • @abenezerbulbula6421
    @abenezerbulbula6421 Před 4 lety +1

    Menewam dis ayelem,temera betawera tru nber,keeping millions in your bank account and talking is always easy. Btam asafari nesh

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Před 4 lety +2

    አች ተብታባ ሌባ እንኮንም ከ ጀግና ጋዜጠኛ ገጠምሽ ። የሌባ አይን ደረቅ። ይህው ፈጣሪ አላቆናል አሁንም ያላቅቀናል። ከዝንጀሮ አንቺን ይመርጡ ብዬሻለሁ።

  • @elonmua8795
    @elonmua8795 Před 3 lety

    These kinds of the dam were leading up the old nation"werobela".