#WaltaTV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 10. 2019
  • “የፖለቲካ አመራሩ የብቃት ማነስ ነው ችግሩን እዚህ ያደረሰው” ወ/ሮ አዜብ መስፍን (ክፍል አንድ- ሐ)
    Facebook : / waltainfo
    Twitter : / walta_info
    CZcams : / @addiswalta
    Website :waltainfo.com
    #WaltaTV

Komentáře • 177

  • @mhammedyusuf7239
    @mhammedyusuf7239 Před 4 lety +21

    እንደ አዜብ አይነቷ ደፋርና ጀግና እንዕስት ታስፈልገናለች ምትሉ በlike ግለፁ።

  • @eliyaynaeliyana5555
    @eliyaynaeliyana5555 Před 2 lety +2

    ሀዜብ ምርጥ ፖለቲከኛ ነሽ

  • @ealsanegatu7093
    @ealsanegatu7093 Před 4 lety +7

    በእውነት አዜብ እስከዛሬ ከሌሎቹ ጋር ጨፍልቄ ስላየሁሽ ይቅርታ ብስለትሽ እና የዳበረ እውቀትሽ በእውነት እንደሴትም እንደዜጋም እንዳደንቅሽ አድርጎኛል ይሄ ቃለምልልስ እንደኔ ስላንቺ የተዛባ አመለካከት ላላቸው ሰወች ስለራስሽ ያስመሰከርሽበት ነው።እውነትም የመለስ ሚስት በመሆንሽ መሆን የሚገባሽን ያልሆንሽ ሰው ነሽ።

    • @orthodox2645
      @orthodox2645 Před 4 lety

      ለሌባ ነው አድንቆቱ ድንቄም የሌባ ምላስ አሪፍ ነው በምላስ ማመን ደግሞ ድንቁርና ነው።

  • @Hopeinmyhands
    @Hopeinmyhands Před 2 lety +1

    oh my God I like this woman her confidence for real man that is so amazing

  • @zelteszeltes663
    @zelteszeltes663 Před 4 lety +10

    ወ/ሮ መስፍን በእዉነት በሰጡት መልስ ረክቻለሁ፡፡

  • @rona7755
    @rona7755 Před 4 lety +8

    ጠንካራ ሴት ነሽ። ልበሙሉ ነት የሚመሰረተው ከ እውቀት ነው።እሱም ተጎናፅፈሻል። ሴት እህቶቻችን ጥንካሬያቸው ይጨምር ዘንድ ሙሉ እምነታችን ነው።

  • @Mar-ov3dc
    @Mar-ov3dc Před 4 lety +2

    The journalist is hand down the best !

  • @mjoeljared4250
    @mjoeljared4250 Před 4 lety +3

    ለመላው ኢትዮጵያን
    ፩- የሀይማኖት አባቶች
    ፪- መሪዎች እና ባለስልጣናት
    ፫- አባቶች,እናቶች,ወጣቶች እና ልጆች
    ሁላችንም ባለንበት እምነት ሆነን
    ለህዝባች እና ለአገራችን ሰላም በአንድ ድምፅ ወደ እግዛብሄር እፀልይ!
    *የሀይኖት አባቶች ይህንን ፕሮግራም እድታዘጋጁ በእግዛብሄር ስም እጠይቃለሁ::

  • @baggageteamiadethiopian6929

    On this interview I saw the Maturity Level of the Journalist. OMG, She lived politics the whole life, and he knows how to analyze all with her !! This is the #1 Journalist in Ethiopia now !!! In old times there may be , but now he is on top !! W/O Azeb , I liked her interview on this program. I am not a fan of her, but she was more cool and very organized on this interview. If Election was held fairly , Ethiopians would vote for her . Seriously , their
    time was better.

  • @senaitgetu383
    @senaitgetu383 Před 4 lety +3

    ወ/ሮ አዜብ አሁን ትንሽ በረድ ያሉ ይመስላሉ ። ያው እድሜ ሲጨምር ..ተመስገን ነው

    • @neju748
      @neju748 Před rokem

      ማለት ሀይለኛ ነበረች??

  • @netsib3805
    @netsib3805 Před 4 lety +13

    Very nice interview. I love her confidence, she did great.

  • @user-gx6eo8xs7k
    @user-gx6eo8xs7k Před 4 lety +8

    የጀግና ባለቤት ጅግና ነሽ ኑሪልን

  • @hansab1
    @hansab1 Před 4 lety +17

    ክብርት ጀግኒት የኩራታችን ምለያ ኣዜብ የጀግና የኩራታችን ልዩ ድንቅ መሪ መለስ ዜናዊ ባለቤት ክብርት ቀዳማዊት እመቤት ኣዜብ መስፍን Long live we Love you ረጅም እድሜ ላንቺ የተከበርሽ እንቁ ክብርት የኛ ጀግኒት ።

    • @nationalist2336
      @nationalist2336 Před 4 lety

      ኣዜብ ጥለሽው ሂጂ ባክሽ ብቻውን ይለፍልፍ ምኑ ለፍላፊ ደንቆሮ ነው በስመኣብ ትናገርበት እንጂ ጥያቄው እምታቀው ከሆነ ለምን ትጠይቃለህ ጉድ የመናገር ሱስ ነው እንዴ ያለክ ማወቅ ከፈለክ ብዙ ከምታወራ ብዙ ኣዳምጥ ዝንጀሮ

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo Před 4 lety

      Digital weyane.... we are watching you...

    • @ethio4421
      @ethio4421 Před 4 lety

      Esuwana Baluwa yabokutin new ahun agerachin yihen mekera yemitbelaw
      Yeserachun yistachu
      Yematakubetin merinet enmeralen bilahu Agerachinin endathon aregachu hedachu Ayimelsachu

  • @almazgiday9935
    @almazgiday9935 Před 4 lety +3

    ምን ጋዚጠኛ ነው አናግራት እጂ ለመልስ ግዜ ስጣት ምን ትሾክላለህ ያተ ብሻ አትስማ እጂ አዜብየ ጎበዝ እዳሺ ያብዛው ።

  • @tesfaynuguse2447
    @tesfaynuguse2447 Před 4 lety +2

    She was very great and matured political debate .how she answered and explain to the dumb journalist was wonderful and brilliant,confidence even the current president she didn’t respond like this.

  • @firstbornnet
    @firstbornnet Před 4 lety +6

    ጎበዝ ነሽ በውነት ጎበዝ

  • @Mar-ov3dc
    @Mar-ov3dc Před 4 lety

    She is an amazing politician woman ! Wow if azeb were from USA she could of being Called hero in USA ❤️

  • @MohamedAhmed-bg8wn
    @MohamedAhmed-bg8wn Před 4 lety +3

    What a politician women is she ? I really appreciate her !!!!!!

  • @life8242
    @life8242 Před 2 lety

    ምርጫ በግልሽ ተወዳደሪ እንመርጥሻለን

  • @user-iq5xd1sf6m
    @user-iq5xd1sf6m Před 4 lety +2

    👍👍👍👍👍👍

  • @AliAli-ox7dv
    @AliAli-ox7dv Před 4 lety +11

    ዙሮ ዙሮ መዝጊያው ጭራሮ ለማንኛውም ረጅም እድሜ ከጤናዎ ጋር ተመኘሁልሽ

  • @hagostasfu971
    @hagostasfu971 Před 4 lety +12

    ታጋይ አዜብ ክብር ላንቺ ይሁን

    • @berekettekia9491
      @berekettekia9491 Před 4 lety

      Dmu yekibrika nay seb dem zisetyu sebat kibri kithibom. Sheytan ika tikewun.

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo Před 4 lety +1

      Game over digital weyane! We are watching you !

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo Před 4 lety

      @@berekettekia9491 digital weyane!

  • @sababiru4224
    @sababiru4224 Před 2 lety

    በመለሰ ዜናዊ መንግሰት ለኸዝብ እንደ መብት መገንጠልተጠይቆ መልሰ ግን ዝምታ ነበር ሰለዚኸ አሁን ይኸ ጥያቄ አያስፈልግም ኢሀዲግ በጥምረት ሀገረ ሲመራ ነበረ

  • @utaaseenaa
    @utaaseenaa Před 4 lety +11

    Even though EPDR is the dumb evil party the way this woman has answered the question was very brilliant. This shown us how much she is matured.

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo Před 4 lety

      Check your sanity wedi hagos!

    • @metimars2518
      @metimars2518 Před 4 lety

      Like husbad like wife...hohoho....

  • @mekonnenkassie1172
    @mekonnenkassie1172 Před 4 lety +3

    እውነቱን
    ለመናገር በዚህ ቃለ መጠይቅ አድናቆቴን ችሪያታለሁ!!!
    ስሜነህ
    ባይፈርስ ግን ከህወሃት ማእከላዊ ኮሚቴ ለምን ተባረርሽ እንዴውም ረግጣ የወጣችበትን ቢጠይቅልኝ ጥሩ ነበር ምክንያቱንም ከአንደበትዋ
    መስማት እፈልግ ነበር!!!

  • @isaynomore1965
    @isaynomore1965 Před 4 lety +5

    በጣም ድፍረትህን አደንቀዋለሁ:: ንግግራን ብታስጨርሳት ጥሩ ነው:: ክፍሉንም እንድንከታተል በቁጥር ብትለያያቸው ጥሩ ነው::

  • @meso8093
    @meso8093 Před 4 lety +4

    Wow, I gave her 100 , she is good speaker

  • @ownerowner8053
    @ownerowner8053 Před 3 lety

    አይ እነዚህ ነበሩ ሃገርን ሲመሩ የነበሩ እግዚኦ መአረነ ክርስቶስ

  • @ahmufozi6376
    @ahmufozi6376 Před 4 lety +7

    አዜብ ስንት ተዋግታ እዚህ የደረሰች ናት ልትተችም አትችልም ጀግና ናት ቁምጣ ለብሳ ነው የተዋጋችው

  • @meharitube2072
    @meharitube2072 Před 4 lety +1

    እኔ የገረመኝ የኣሁኑ የለውጥ መሪ የሚባለው ደመቀ መኮነን የሕገ መንግሰቱ ኣርቃቂ ኮሚሸን ነበረ።

  • @dyfgdgfffhrgfgg6546
    @dyfgdgfffhrgfgg6546 Před 4 lety +3

    የጀግና መስተ አይደለም እድሜ ይስጥሽ

    • @whatismyname5754
      @whatismyname5754 Před 4 lety +1

      Dyfgdgff Fhrgfgg የሌባ ሚስት በሚለው ይስተካከል

  • @user-gx1yj6zr7x
    @user-gx1yj6zr7x Před 6 měsíci

    በሙስና መጨማለቅ አውራ

  • @warababeser1
    @warababeser1 Před 4 lety +2

    Eventually naive Ethiopians will see what they have lost, but it will be too late to bring back the times of what Meles has sacrificed for his country.
    Proud to see Azeb on Media defending the truth.

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo Před 4 lety

      We know who you are *buddy.... No Muslim Ethiopian agrees with the devil! GAME OVER digital media!*

  • @ghilomhabte8413
    @ghilomhabte8413 Před 4 lety +2

    Big Appreciation to Azeb from an Eritrean , I really admire your matured answers

  • @user-ux2ez8oj5q
    @user-ux2ez8oj5q Před 4 lety +3

    ስንት የሚጠየቅ ጥያቄ እያለ

  • @user-fu4rg6wd7m
    @user-fu4rg6wd7m Před 4 lety +5

    my hero💃💃💃💃💃 ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @pawlosbogale4221
    @pawlosbogale4221 Před 4 lety +4

    Ohh Semeneh, you have to prepare well when you invite politician like Azeb. She scored a huge point and you did not have any defence to make for your point.

  • @kebe.antonio3451
    @kebe.antonio3451 Před 4 lety +4

    የእቴጌ ጣይቱ ታሪክ በሰማንበት ።የአዜብ መስፍን ታሪክም ይጻፍ ይሆን? ????

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 Před 4 lety +20

    የተከበርሽ ቀዳማዊት እመቤት አዜብ መስፍን ሆይ እንደዚህ እውነተኛን
    መረጃ ይዘሽ ስለ መጣሽ እናመሰግናለን፡፡ አንቺ ቀድሞም እውነተኛ ሰው ነሽ፡፡ የቀረቡልሽን ጥያቄዎች በልበ ሙሉነት በሙሉ ኮንፊደንስ
    ስለ መለስሽ እናመሰግናለን፡፡ በሳል ፖለቲከኛ መሆንሽን በድጋሚ አስመስክረሻል !!

  • @abgettube2866
    @abgettube2866 Před 4 lety +11

    እሄን ያህል መረዳት ያላት አልመሰለኝም ነበር፡፡ በጣም አድንቄያታለሁ፡፡ ጋዘጠኛዉን ግን አዴፓ ወይም አማራ ቲቪ ቢቀጥረዉ ይሻላል፡፡

    • @samsonshiferaw8425
      @samsonshiferaw8425 Před 4 lety

      ABDI GETACHEW በ@በቃ ሄደህ ሄደህ ዘር ውስጥ ትወሸቃለህ:: በእውቀት ላይ ተመስርትህ አስተያየትህን አቅርብ

    • @abgettube2866
      @abgettube2866 Před 4 lety

      @@samsonshiferaw8425 comment ን እንዴት እንደተረዳህ አላዉቅም ግን እኔ ዘረኝነትን ካንተ በላይ እጠላለሁ፡፡ በብሄር ከሁለቱም አደለሁም፡፡ ማድነቅ ያለብኝ ለኔ ተዉ፡፡ የጋዘጠኛዉን ቃለመጠይቅ ወደኃላ መለስ ብለህ እይ እኔ ያልኩት ምን እንደሆነና ማን በእዉቀት ሃሳብ እንደሰጠ ይገባሃል ወዳጀ፡፡ ከፈለክ የተወሰነዉን 4-5 ቃለመጠይቅ ልጠቁምህ እችላለሁ፡፡

    • @user-ce6op6vi3j
      @user-ce6op6vi3j Před 4 lety

      @@abgettube2866 አቺሊባ

    • @abgettube2866
      @abgettube2866 Před 4 lety +1

      @@user-ce6op6vi3j እኔ ከጥፋት ፤ ሌብነትና ሌላ ወንጀል ንፁ ናት አላልኩም፡፡ ግን ለምትጠየቀዉ ነገር ሁሉ መልስ አላት ለማለት ነዉ፡፡ ሌላዉ በህግና በህልና የሚዳኝ ይሆናል፡፡ 1ን ሰዉ ፍፁም ጥሩ ወይም መጥፎ ነዉ ማለት ትንሽ...

    • @orthodox2645
      @orthodox2645 Před 4 lety

      እፍ ተናግረህ ሞተሀል ይች ሌባ።።። ሌባ ምላስ አጥቶ አያቅም ግን በምላስ ማድነቅ ግን ጭንቅላት ማጣት ነው ያሳፍራል

  • @africaninprogress6502
    @africaninprogress6502 Před 4 lety +1

    አማራ ምርጫ ላይ መሰተፍ የምችለዉ በአማራ ክልል ነዉ አማራ ከዚ ያ ዉጭ ምንም መብት የለዉም አማራ ማወቅ ያለበት የአማራ ስርአተ ሓገር 1966 ላይ አብቅቷል አማራ ማንም አስገድዶህ ከክልልህ ዉጭ ኑር የምልህ ሰዉ የለም ለመምረጥ ለመመረጥ ጠቅልለህ አማራ ክልል ግባ አማራ ሓቁ ልዋጥላችሁ ካልቻለ ያሳዝናል የአማራ ስርአት አይመለስም ሻእብያ ሽንት ቤት ዉስጥ ከቶታል

  • @demalashjimmawakgari6529

    አዜብ ጅግና ነሽ

  • @harunaliyi8338
    @harunaliyi8338 Před 4 lety

    She talking about what she didn't know, specially about the Harari and Benishangul Gumuz regions, the Harari regional constitution was prepared by the EX-PM Meles Zenawii and endorsed by the region.

  • @sisayfentaya1274
    @sisayfentaya1274 Před 4 lety

    እትየ አዜብ መስፍን የዝብብ ንብረት ዘርፈዋል ዝምብው ቻና ከሰሩት ፎቅ ይቀመጡ

  • @firstbornnet
    @firstbornnet Před 4 lety +2

    አስጨርሳት እንጂ ሺ ኢዝ ጉዱ አስጨርሳት

  • @tmebratu8911
    @tmebratu8911 Před 4 lety

    What about Welkait and Raya? Were the people consulted? Kilels were created following the languages spoken. Did the people in the kilils agree to that? Did 50 ethnic groups in the south choose to be lumped together in one kilil? Did Afar, Somali, Benishangul and Gambela agree to give up their rights to participate in elections for Federal leadership?

  • @Tigray_Hagerey
    @Tigray_Hagerey Před 4 lety +8

    ዋልታዎች አሁን አከበርኳቹ። አጠያየቃቹ ክብር ያለው ነው። ሳይማሩ አገር የገነቡ፡ ስነት ዩኒቨርስቲዎች፡ መንገዶችና የሰሩ ያደጉት አገራት በ300 አመት ያልሰሩት በ30 አመት የሰሩ ጀግኖች ውለታ ክደህ የሚገባቸው ክብር አለመስጠትና አለማመስገን አገር ለማፍረስ ከመስራት ለላ ትርጉም ልትሰጠው አትችሉም። የአብይ አህመድ ክህደት ነው አሁን አገር እያፈረሰ ያለው

    • @sabavrederust
      @sabavrederust Před 4 lety

      Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk Agameeeeeeeeeeeeeeeeee Leba aaaaaaaa

    • @Tigray_Hagerey
      @Tigray_Hagerey Před 4 lety

      @@sabavrederust filthy shabia gonna bark forever

  • @amarekasaye1278
    @amarekasaye1278 Před 4 lety +2

    She is really politically motivated

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 Před 4 lety

    ልገርሺ፣የብሄርብሄርሰብ፣ብለላችሁ፣ሀገሪቱ፣ፍርስርስአደራጋችሁ፣አናታችሁይፍርስ፣ምንአደርጋችሁላቸው፣እር፣ይሄው፣አገው፣ወሀየለው፣መብራትየለው፣ምንአመጣችሁላቸው፣እር፣ልጅአይውጣልሺ፣የተርገምሺ

  • @davidove388
    @davidove388 Před 4 lety +12

    Azeb true leader... we miss you

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove Před 4 lety +2

    Azebin sew arigo demo interview ayyy ....

  • @lemmatamire1593
    @lemmatamire1593 Před 4 lety

    በአንድ ማዕካል እንደይሰባሰብ ከሆነ በደቡብን ለምን ጠፈነገዉ በሞግዝት የወያኔ ተለላኪ አሸንጉልት አበለት ክልሎች

  • @AhmadAhmad-tv8mw
    @AhmadAhmad-tv8mw Před 4 lety +1

    Ata gaeigae gazitenga hasaba ይኮራርፃ alo kisadka tikoretsi

  • @samsonshiferaw8425
    @samsonshiferaw8425 Před 4 lety +2

    ህገ መንግስቱ ከሚወገዝበት አንዱ አንቀጽ 39 ነው። ሌላው ኢትዮጵያውነትን የሚያኮስስ እና ክልላዊ ማንነትን የሚያጎላ ነው። ህገ መንግስቱ ሲጀምር እኛ ብሄር፣ብሄረሰቦችና ህዝቦች ብሎ ይጀምራል።ይህ ደግሞ ለእኛና ለእነሱ ፖለቲካ በር ከፍቷል።

  • @samsunggalaxyj5samsunggala143

    She is great hero Tigreans proud😍😍😍 💪💪💪💪👌👌👌

  • @kidistmamo4164
    @kidistmamo4164 Před 4 lety +2

    Jegnet

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo Před 4 lety

      Digital weyane! We are watching you!

  • @Tube_75
    @Tube_75 Před 4 lety +11

    አዜብ ይኛ ኩራት

  • @saramia1919
    @saramia1919 Před 4 lety

    Geni Eko teru amlales new imtemlsew... Begizyawa aceberberalche... Gen YE beslche leba nate.

  • @hagoszinabu6589
    @hagoszinabu6589 Před 4 lety +2

    ጀግና ታጋይ አዜብ መስፍን

  • @yisihakabraham8098
    @yisihakabraham8098 Před 4 lety

    tosachu nw egnan yefejew

  • @asfawnegash1280
    @asfawnegash1280 Před 4 lety +1

    betam new madenqsh metesh hasabshn bemeglestsh kezara kalut keset Ministeroch endemtbelchi new miyasayew

  • @benyama9818
    @benyama9818 Před 4 lety

    If tplf created a democratic system, tplf will still be in Addis. Tplf had colonized Ethiopia. The best reply for tplf cadres is to look 👀 them in their eyes 👀. And dont talk

  • @sesenasegidselu1585
    @sesenasegidselu1585 Před 4 lety

    Gegina neshi

  • @honeyfkr6990
    @honeyfkr6990 Před 4 lety

    She is hero

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ Před 4 lety

    ክምንም ቦታ አባረሩሽ አደል? እኔኮ ይሚገርመኝ እንዳንቺ ያሉት ነበሩ አደል በመሪ ቦታ ነበር? So that means any body can be in the office it’s mind blowing? Who is putting you guys in these key places. Now you come on here and talk like you have done some thing valuable.

  • @gualtegrayselamneakhiadeye3946

    Endea leba enante hodamoch afe mekft becha weyan eko sent taglo sent dem afeseso New yehn selam yamtaw ahun yemtamsut yemtnagerw mejmrya asechrsat tejmralk taqartatalk lemn

  • @abunugeremew2410
    @abunugeremew2410 Před 4 lety

    ቬየጋ

  • @benjaminteklu7110
    @benjaminteklu7110 Před 2 lety

    Azeb does not care about the unity of Ethiopia like her late devil husband Meles. Listen what she says at 6:30.

  • @africaninprogress6502
    @africaninprogress6502 Před 4 lety

    አማራ የብሔር ብሔረሰቦችን መብት አያስፈልግም ብሎ ሌት ተቀን የምከራከረዉ የራሱን የበላይነት ለማስፈንነዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ አማራን ትክክለኛ ቦታዉን ለማስያዝ አማሪኛ ብቸኛ ብሔራዊ ቋንቋ መሆኑ መቅረት አለብት ኦሮምኛ ሶማልኛ ወዘተ መሆን አለባቸዉ አማራ የበላይነት የምሰማዉ እስካ አሁን ሌሎችብሔርና ብሔረሰቦች የሱን ቋንቋ ለማወቅ ስለምገደዱ ነዉ ይህ በአስቸኳይ መቅረት አለበት አማራ ልጅስ ወለድ አማራ በመሆኑ ብቻ አሁን ባለዉ ስርዓት ተጠቃሚ ነዉ

    • @ethio4421
      @ethio4421 Před 4 lety

      Alawaki yemilew kal ayimetnshim

    • @ethio4421
      @ethio4421 Před 4 lety

      merzen tigrai
      Minew Amhara bilesh motish, Agerun yemigezaw eko Oromo new derom ke Weyane befit Derg Oromo endehone atakimn?? Andim ken Oromigna senager tesemto ayitawekim is that Amhara’s fault?? Weys yihe yeferedebet Amara Oromigna astemari mehon neberebet??
      Ere mizsnawi enhun?

    • @ethio4421
      @ethio4421 Před 4 lety

      Oromo new sebsebo Mekele yagorachu, Weyane ena Oromo new yehizib dem yehizib enba yalebet Amhara ke Ethiopia dem eju nitsuh new!!

  • @demsieakele6699
    @demsieakele6699 Před 4 lety +5

    እውነትም አዜብ ጋል ንግስተ ሳባ ኣግኣዝያዊት

  • @n3bakarma771
    @n3bakarma771 Před 4 lety +1

    Azeb mesfin is a very good liar, which is why she makes a good politician. All Ethiopians should know something, that is politicians carry values that the public does not have, that is a deceiving persona and lie. She is a very good politician which she used for an evil purpose. She is responsible for a lot of problems in Ethiopian and one day it will gradually expose itself.
    N.B Walta is back again as propaganda machine, so whatever we called a change is back to an authoriarian and liar media.

    • @amanwanore9688
      @amanwanore9688 Před 4 lety

      you clown animal. stop dissminating your such worthless, follish lie. we have been heard this haterd and lie since your grand father's time; however, you never came up valid evidence. We realy tierd of centuries long hate towards other ethinic groups.

  • @rona7755
    @rona7755 Před 4 lety +4

    ይህን ክርክር ከአብይ ሚስት ጋር ቢደረግ መልሱ እንዴት ሊሆን ነበር ብለህ ስታስበው ግን

    • @firstbornnet
      @firstbornnet Před 4 lety

      What you talking about his extremely great too

    • @firstbornnet
      @firstbornnet Před 4 lety

      ምንድን ነው የምታወረው ያልበሰልሽ የወያኔ ኩርኩር

  • @ownerowner8053
    @ownerowner8053 Před 3 lety

    ውይ ጌታ ሆይ ምን መስላለች?አይ የድሃ እንባ

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j Před 4 lety

    እጆን አእንዴት ነው የምታረረገው። ጨበበቅ አርገገህ ቻሌጅ አላጀረካትም።

  • @virginiaappliancerepairllc3361

    Much better than Daniel kibret 👏

  • @zomaylove6613
    @zomaylove6613 Před 4 lety +3

    This criminal stubborn b**** needs to be put in jail

  • @fatmaali2618
    @fatmaali2618 Před 4 lety

    በጣም ገገማ ነት አገርን የሚጠፍ ሕገመገስት ትላላች ለሰልጣን እድሜን ለማስረዘም ስትልሉ አገርን ማፈረስ ምን እሰስሳነት አሰተሳስብ ለምን አሰፈለገ

  • @berekettekia9491
    @berekettekia9491 Před 4 lety

    She can't even seat properly coz she is afraid to c the camera by her full face,himak ziserhi seb kulu gzie nighoni eyu zikeyid.ni beal betiki yehriri abilki sle ziketelkilina nemsghneki.

  • @melkamal6523
    @melkamal6523 Před 4 lety +4

    እንደዚህ መልከ ጥፍ ናት እንዴ እባካችሁ ? በጣም የተሳሳተች ሴት ናት :: መቀሌ ሮጣ አለመሸሸጏ ለምን ይሆን ?ሳትቨማቀቅ አዲስ አበባ መቀጧ ግን ጥሩ ነዉ ::

    • @metsihetkebede116
      @metsihetkebede116 Před 4 lety

      የትግራይ ተወላጅ አትመስለኝም
      ;-)

    • @user-zh4eb1kq5r
      @user-zh4eb1kq5r Před 4 lety

      "አፍንጫ ቢገተር እንደ ስልክ እንጨት በደም ይበልጡሻል እነ ጎራዲት" ሲባል አልሰማሽም?😉 እኛ ከመልካቸው ምን አለን ብቻ ልባቸው ወደ ቀናነት ይመለስ ኢትዮጵያን ለማፍረስ መስራትና አሁንም ከእነ ጀዋርያውያን ጋር ለክፋት መተባበራቸውን ይተውልን!!!

    • @biniman8131
      @biniman8131 Před 4 lety

      tebeda

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 Před 4 lety

    Lol licherisili sitil esu esh ale dingit bilo lol

  • @lemmatamire1593
    @lemmatamire1593 Před 4 lety

    ህገ መንግሥቱ ሀገርን በቁሙ ጠፍንጎ ያሰራ አዜብ ዛሬም ልትመጸደቅ ትሞክራላች ሙትቻ የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም በላት

  • @user-dm2ri9jp8m
    @user-dm2ri9jp8m Před 4 lety +4

    አሁን እስክ ሰረታቹህ አሳዩን እናንተ እኛ ባለፈውስሪኣት ሰላም ነበሪን

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Před 4 lety

    ዜጋ አባትሽን ፈልጊ ጫካ ። የናንተ ጦስ በተነን ብትን በይ

  • @justinbenatomg4449
    @justinbenatomg4449 Před 4 lety +1

    አልማዝ ባለ ጭራ። የወታደራዊ ወሲብ አቅርቦት ጥንብ

  • @berhanuseti5731
    @berhanuseti5731 Před 4 lety +2

    ጋዜጠኛው ይገርማል የድሮ አለቃው ስለነበረች ቃለ መጠይቁ ገርልፍሬንዱ አስመስሏታል ሊሆንም ይችላል

  • @benjaminteklu7110
    @benjaminteklu7110 Před 2 lety

    Azeb= Yodit gudit!

  • @youthrevolution7391
    @youthrevolution7391 Před 4 lety

    Yechi kefo ras she is still seeking for attention by appearing for interview? She thinks she has some relevance in Ethiopian politics just because she was the wife of the former dictator Meles Zenawi?

    • @slamatedesco8511
      @slamatedesco8511 Před 4 lety

      Youth Revolution dedeb neh

    • @youthrevolution7391
      @youthrevolution7391 Před 4 lety

      @@slamatedesco8511 anchime yeSuwa bitiy kefo rash nesh!! gem le gem aberek azegem sibal semteshal anchi shermuta? abo hiji tefi kezi.

  • @milkyman1809
    @milkyman1809 Před 4 lety

    Semeneh...sent kefelah new?.....selezerefechew dollar lemen aleteyekatem?....yakerebkew eko LEBA new?

    • @user-fd6zs4lu7q
      @user-fd6zs4lu7q Před 4 lety

      Milky slezerefechu dollars yalteyekat yalzerefech ena ye telat were mehonun slaweke new enji keflaw adelechm ewunot eyadere ywetal ende ante aynetu weregnochm zeregnochm eyaderu yafralu msgna bisoch mechem ende hwahat aynet Tru ager askebari ena le hzbun yemitagel yemisera mengst drjitm ayfetterm enesu temegntek atagegnachewum fetari kegna msgna siyata ende abyi aynet lksks meri yageru selam yemayaskebr telkolnal msgna bisoch slehonn ena yegf tswa eyekemesn new

  • @jemilashow7669
    @jemilashow7669 Před 4 lety +1

    ሴትዮ አትቆጭን እንጂ ምን ሆንሸ 🙅

  • @tgtigist7635
    @tgtigist7635 Před 4 lety +1

    Hazzzzy hero

  • @nasriianoleview1606
    @nasriianoleview1606 Před 4 lety +1

    39 Ankest wustenow
    I am OROMO first

  • @user-gx6eo8xs7k
    @user-gx6eo8xs7k Před 4 lety +9

    ትግራይ በመሆንሽ ኮራሀበሸ

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917

    አንተ ጋዜጠኛ መጀመሪያ ህገ መንግስቱን አንብበህ ተረዳው
    ስለ ህገ መንግስት ከመጠየቅህ በፊት ! ጥያቄህ ሁሉ አሉ ነው !

  • @thomastewelde4917
    @thomastewelde4917 Před 4 lety

    Jegna Hager ajoki azeb mesfen

  • @user-jq6gv8bm3z
    @user-jq6gv8bm3z Před 3 lety

    ይቅር.በለኝ.ምን.ትመስያለሽ
    መለስ.ፊት

  • @alfutube7188
    @alfutube7188 Před 4 lety

    Alayayen inj mn takemen beher beresab were bicha abo arfesh qucbeyi gizesh alfowal qen banate iji sihon techawtachubin nebr ahun gin zim beyi

  • @fatmaali2618
    @fatmaali2618 Před 4 lety

    እረ አትልፈ ወድም አይገባትም ከዘፍ ማር አጠብቅ

  • @birukyirgu834
    @birukyirgu834 Před 4 lety +3

    ጅብ የናንተ እውቀት ብሄር ብሄረሰብ ማለት ብቻ ነው

    • @mikialeberihun7281
      @mikialeberihun7281 Před 4 lety

      ምን ትረገዋለህ ወፍ ዘራሽ ስለሆንክ ኣባትህን ወይ እናትህን ርገም ካለ ብሄር ያስቀሩክ ! ለብሄር ብሄረሰብ ግን እውቅና መስጠት ብልህነት ነው።

    • @blankblack8268
      @blankblack8268 Před 4 lety

      ጅብ ይብዳህ

    • @mulugetagebrehiwot7876
      @mulugetagebrehiwot7876 Před 4 lety

      Sedb becha

  • @user-ft7xb7es6r
    @user-ft7xb7es6r Před 4 lety

    ትግራይ ከጎዳህ ኣሁን ኣግኝተሃታል የኦሮሞ ህዝብ ኢየሰራልህ ነዉ

  • @yonastekle1848
    @yonastekle1848 Před 2 lety

    she is an absolute evil...