ESAN TV የታገቱት ተማሪዎች እና የኦሮሚያ ክልል ምላሽ | Wed 10 Jul 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2024
  • #ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti
    ESAN TV የታገቱት ተማሪዎች እና የኦሮሚያ ክልል ምላሽ | Wed 10 Jul 2024

Komentáře • 58

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 Před 26 dny +8

    በርቱ የኛ ውዶች❤❤❤❤❤❤

  • @asdrasdr7357
    @asdrasdr7357 Před 26 dny +1

    ጀግኖች..የአማራ..የኢትዮጵያ..ልጀች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Před 26 dny +8

    ይኤንን የፋሽስት ስርዓት ሁሉም በየቤቱ እገታ እስከሚመጣበት ከመጠበቅ አሁኑኑ ታግሎ ነፃነትን ማወጅ አማራጭ የሌለው ምርጫ ነው

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 Před 26 dny +5

    ከፈረሰ ብልፅጌና ውሽት እጅ ምን ይገኛል

  • @v-ez6te
    @v-ez6te Před 27 dny +7

    ምርጦቻችን

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 Před 26 dny +1

    ብልጭልጭ የሚወደው ህልመኞው ጠቅላዩ ለሰው ህይወት ግድ ሰለሌ ለው ነውእግዚአብሄርያግዘን ለፋኖ ሀይል ይስጥልን

  • @user-gz8im8sr9h
    @user-gz8im8sr9h Před 26 dny +3

    ድል ለተገፉው ህዝብ

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 Před 27 dny +6

    🙏🙏🙏

  • @user-vn7kr2lc3b
    @user-vn7kr2lc3b Před 26 dny +3

    Thank you

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 Před 26 dny +3

    ሰላም መቲዬ የምወድሽ ❤

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 Před 27 dny +4

    Del le jegnohu amhara fano demoha bertu adads Ababa fano tezgagetnal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 26 dny +5

    ነፃነታችን በክንዳችን አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 Před 27 dny +4

    ተማሪዎቹ አልተለቀቁም 😅😅😅

  • @user-pu7nc8mg5w
    @user-pu7nc8mg5w Před 27 dny +3

    ሰላም

  • @DestaAbebe-cj6lb
    @DestaAbebe-cj6lb Před 26 dny +1

    አማራ የሚባል ነገር ነለም

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs Před 26 dny +2

    ሰአቱን ለመሙላት ድግግሞሹ አሰፈላጊ ነው ቀጥሉበት

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 Před 26 dny +1

    My fano my pride 😤 💪💪💪💪💪💪💚💛❤💚❤💚💛❤💚💛💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 26 dny +2

    ተማሪዎች የሚታገቱት በከንቲባ አብይ ቡድን ነዉ 😡 ገንዘቡ በባንክ በኩል ነዉ የሚተላለፈዉ 😡

  • @Transporthollnd
    @Transporthollnd Před 26 dny +2

    Welcome Eritrean tv

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 Před 27 dny +3

    Jegntwa metsebya kethla❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hfteh3659
    @hfteh3659 Před 26 dny +2

    ❤❤❤

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Před 26 dny +4

    ታጋች ተማሪዎች አልተፈቱም ብል*ግና ፓርቲ ህዝብን ለማደናገር ነው አስፈትቻለው የሚለው

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @user-cc9sj3ni2r
    @user-cc9sj3ni2r Před 26 dny +2

    Kore negegnna,did this lead by Abey and Shimelis 😎

  • @Yesuf-ey3db
    @Yesuf-ey3db Před 26 dny +2

    አስማማለሁ ብሎ ወደ ሱዳን መሔድ የኢትዮጵያ ጦርነት ቀላል ነው እንደ ችግር አይታይም ለማለት ነው

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Před 26 dny

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 26 dny +1

    ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የከንቲባ አብይ ቡድን እንደ ህፃን ልጅ ብልጭልጭ ይወዳሉ 😡

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Před 26 dny +1

    አረ መሳይን ምን ነካው ወንድማችን ችግሩን ልንካፈል ይገባል

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Před 26 dny +1

    እነሱ ያገቱት እራሳቸው ስለሆኑ የታገቱትን ቁጥር በነሱ ተተነገረው ልክ ነው ግን የተለቀቁት የትግራይና ኦሮምኛ ብቻ ናቸው የአማራ ተማሪዎችንማ ብር ብከፈልም አይለቁም ይጨርሳሉ ምን እንደምሻል አይታወቅም

  • @user-ty1op6ot7z
    @user-ty1op6ot7z Před 26 dny +1

    እንኳን ደና መጣችሁ ኢሳኖች እኔ የምለው መሳይ ምን ሆኖ ነው የጠፋው በሰላም ነው?

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs Před 26 dny +3

    የበሻሻውን የገማ የገለማ ዲስኩር ከመድገም ጋር ህዝባዊ አመፁ እንዴት ይፏፏም?

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 26 dny

      በሻሻው በሃገርና በህዝብ ተጫወተ።

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu9385 Před 26 dny +2

    ❤😂🎉😢😮😅😊 hi

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Před 26 dny

    አዳነች ያለችውን አልሰማችሁም ገና 70 እና 80 አመት ያለስጋት ለመግዛት ካሜራ ቀብረናል ቤታችን ሆነን ማን ምን እንደምሰራ እንቆጣጠራለን ስትል በኩራት ነው ምን አይነት ድኩማን ከእውቀት ነፃ እንደሆኑ ያሳየናል

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 Před 26 dny +1

    10/08/2016 - 04/11/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @EzBasketArt
    @EzBasketArt Před 26 dny

    They work together

  • @Tkkj73
    @Tkkj73 Před 26 dny

    I totally agree with Zewdu’s assessments regarding the kidnapped female Amhara students, by OLF Shené terrorists with the tacit approval of Abiy and Shimeles Abdissa. Although Abiy’s spokesperson Negusu Tilahun had said about their release to the media, but the students parents denied about their release, and confirmed that their daughters are still in captivity. Adding insult to injury the spokesperson Negusu Tilahun gave grieving parents a stern warning not to mention anything to the media about this incident, and if they do they would be dealt with harshly.

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 Před 26 dny

    ፋኖ ያሸንፋል!

  • @aratlij3
    @aratlij3 Před 26 dny

    ደረጄ ጠቅላይ ሚ/ሩ ሱዳን ለምን ጉዳይ ነው የሄደው የሚለውን ለምን አታነፈንፍም? መቼም ሊያስታርቅ አይደለም የሚሄደው

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Před 26 dny +1

    አረ መሳይን ምን አስነኩት ምንገጠመው

  • @zika2024-o9y
    @zika2024-o9y Před 26 dny +1

    ናሁሰናይ የሞተ ጊዜ የተቆረጠዉ ዛፍስ ወይም ዛፎችስ?የቆረጠዉ ለምን አልተቀጣም?ናሁሰናይ የሞተ ጊዜ የተቆረጠዉ ዛፍስ ወይም ዛፎችስ?የቆረጠዉ ለምን አልተቀጣም?ናሁሰናይ የሞተ ጊዜ የተቆረጠዉ ዛፍስ ወይም ዛፎችስ?የቆረጠዉ ለምን አልተቀጣም?

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 Před 26 dny

    መትዬ ሰውየው እብድ ህልምኛ ነው ስለዝህ ሰውዬ አፍ የለንም ተቃጥለን አለን እግዚአብሔር ይገላግለን

  • @alimohammed942
    @alimohammed942 Před 26 dny

    ዝግጅታችሁ እንዲያምር በንግግር መሐል ጣልቃ ባትገቢ መልካም ነበር

  • @Mamite926
    @Mamite926 Před 26 dny

    I don’t think the students are free. It looks like responding to the USA ambassador. We need se the evidence all of them.

  • @edrisedris6057
    @edrisedris6057 Před 26 dny

    ኢትዮጵያ የሚፈጠረውን ችግር ብርቃችን አይደለም ለአለም አሳውቁ እባካችሁ

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 Před 26 dny

    የፈንጂ አምካኙ ዝም ብሎ ለምን አይጠፋም። መልቀቂያ ለምን ይጠይቃል? ስህተት ነው። እንደዚያ ባያደርግ አይታሰርም ነበር።

  • @mulattadele7597
    @mulattadele7597 Před 26 dny

    Dereje, literally, he doesn't know how to present news .Please learn from Zewedu,he is so passionate.

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 Před 26 dny

    Del Le Amhara Fano. Mingezem!

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 Před 26 dny

    The idea is the fascist Kentiba knows the number of Zembaba hit by an automobile may just be one or two a year even if that much. But from the lack of enough road city drivers having road crowding both automobiles and pedestrians. I wonder how many men and women get hit a day? 40,000 birr is another way of fascist not caring but cruel behavior from the city Kentiba. The other day a horse hit by a car was bleeding laying on the road for a couple of days. Who pays charges for the horse? Was it hit and run? How many animals are victims of the crowded streets or is there a fine on selected streets at parts of Menilik Addis Ababa? Or as we knew it then Addis Ababa Bete Alemayehu Esthete was a good start but shifted out of that pattern for 50 years still cannot do what could have been done with the right attitude ? GHU JW

  • @fekaduteklu9501
    @fekaduteklu9501 Před 26 dny

    ጡጡጡጡጡጡጡጡጡ ሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩ ባባባባባባባባባባባባ😊

  • @user-bg5kc7dx4t
    @user-bg5kc7dx4t Před 25 dny

    ethiopian medeni yemetechelu enenteh nechewu kikiki

  • @meserethailu7647
    @meserethailu7647 Před 26 dny

    ዘውዱ በጣም ስለምትፈጥን ምን እንደምትናገር አይታወቅም እባክህ ትንሽ ረጋ ብትል