የመናዊቷ ደላላ |የበዓል ፕሮግራም
Vložit
- čas přidán 15. 06. 2024
- #addiswaltaentertainment #የበዓል_ፕሮግራም
የመናዊቷ ደላላ
Addis Walta Instagram: addiswalta?...
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
CZcams Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswaltaENTERTAINMENT
ዩቱብ ክፈቱላት እናበረታታት አለን የምትሉ 👍
studio.czcams.com/channels/vlkSu-hnM-qgACguFNuH1Q.htmlvideos
ጥሩ ሀሳብ
@@user-jl2hw6ox5z ❤️
ምን ይሰራላታል
ቁጠርወኀ
እስልምና ዉበት ነዉ በአሏህ የተመካ ትርፋማ ነው 🎉🎉🎉🎉
የመኒዎች እኮ ለሠው ያለችክ ክብር ወዶቸ ለሴቶቻቸው እንደት እንደሚያከብር ወላሂ እኔ አድቤት ሰባት አመት ሠረቻለሁ እኔ እነሡ እህትማማች እጅ እንደሠራተኝ አያዩም አሁንም አብሬቸው ነኝ የኝም አገር ወዶች አላህ ያስተካክልልን ለህቶቻችን ክብር ይኑራቸው በስ
ps
የት ነሽ
ማሻ አላህ የየመን ህዝቦች የዋህ ጀግና ናቸው
ما شاء الله بارك الله اليمين اخوتنا إثيوبيا 🇾🇪🇾🇪🇾🇪👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌🕋🕋🕋💪💪💪💪👍👍👍👍
አላህ ይርዝቅሽ ልጆችሽን ከቁም ነገር ያድርስልሽ
ሂጃብሽን ብታስተካክይ ጡሩ ነበር ልጆችሽም ያችን ነው የሚከተሉት
ግን የመኒ አትመስልም ሀበሻ ነው የምትመስለው ሀገራችን ማሻ አሏህ ሌላ ዜጎችን ትንከባከባለች
የመንም ሆነ ዓረብ ሃገር ጥቁር ቡዙ ናቸው
ይች ሴት ስወዳት❤ የመኒዎችና ጉራጌ አንድ ነው ።ስራ ወዳድ ናቸው❤
ማሻአላህ እንደየመኒዎች የዋህ ሰው አላየሁም በዲናቸው ጠንካራ ባላቸው ተመስገን የሚሉ ከነሱ የኖረወይም የሰራ የትም ሃገር ሄዶ አይፈራምም ጠንካራ ሰራተኛ ይሆናል አብሮ መብላትን ያሰምራሉ በሃይማኖታቸው ጠንካራ ለሰው ጥሩ ሃሳቢ ጀግና ህዝብ ናቸው ንግድ ካላቸው አጠገባቸው ብትከፍች አላህ ለአንቺም የሚሰጠን በማለት በርዝቅ ያምናሉ የመን ለሰንቱ የደሃ ልጅ በዲቪና በአሳይለም በተለያዩ ነገር ማን ያልወጣ አለ ሲደሰቱ ብቻ አንቺ ይሳካልሸ ሰንቱ የመንግሰቱ ሃይለማሪያም ኔቢ ወደ አሜሪካ ካናዳ በአሳይለም የወጣ እንደሃገራችን በበሃር ሆነ በምንም ወተን ገብተን ሰንሸራሸር የመኒዎች የዋህ በአለም ላይ ሁሉ ሃገር ተቀባይነት ያላቸው የድሮ ጎራግ ሰርቶ አዳሪ ናቸው ግን ከኢትዮጵያ ያልተዋለዱበት ክፈለ ከተማ የለም ነበር ግማሹ ክልሱ የኢትዮጵያ ተወላጅ ነው የመንና ኢትዮጵያ ለወደፊቱ ምንም አይለያቸውም ይህ ጦርነት ባይመጣ ሰንት ሃብት አላት አረቦቹ ተከፋፈሉት መሬታቸውን አንድ ቀን ግን ሁሉ ድል የነሱ ነው በሃገራቸው አይደራደሩም ኢትዮጵያን ከነሱ በደንብ ተማሩ በተለይ ምግባቸው በሁሉ ነገር እና አላህ የድሮ የመን ተመልሳ ሁላችንም የመኒዎች በገባን በሃሉ በሃል የሚመሰልባት ሃገር ለሙሰልም ለክርሰቲያን ደሰ ይል ነበር ማሻአላህ ያብተናሰ ኩኒ እልበሲ አልህጃብ ካምል ዘየል ብላድ ኩንቲ ኩኑ መሰቱሪን ማሻአላህ ሁሉም ደሰ ይላል ኢትዮጵያን የመናዊ ለወደፊቱ በኮምኒታቸው ከድሮ የበለጠ ሆኖ ለዓለም ህዝብ እናሳያለን ኢትዮጵያ የመናዊ የተዋለደ ዜጋ ሰለሆንን አንድ ነን ሁሌም ሃገራችን ነው ሁለቱም ተባብሮ ተቻችሎ የኖሩ ዜጋ እና ኤርትራዊያን ሱማሌ ይህ ሁሉ ከየመን የተለያየ ሃገር የሄድን እሰከ አሁን አልተቀየርንም ማሻአላህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጦርነት የመንን ያየ ይቀጣ ሰላም ለኢትዮጵያ አሜን
እንዴት ደስስስ የምትል የሴት አዉራ ጨዋታ አዋቂ! ሙሉቀን ብታወራ እንኳን አትሰለችም። 🥰🥰🥰ከፍ ያለ ኑሮ ይስጥሽ። ሰጪ እንጂ ተቀባይ አያርግሽ
የመኖች ደግ ህዝቦች ፣አዛኝ፣ቸር ናቸው❤❤
የነዋል ልጆች እደት ሁነው ይሆን😢 እብትሳም አደለች ይች አድስ ምእራፍ ላይ ነዋል ጋ የቀረበችው
ስታምር የኔ ቆንጆ ሀበሻ ነው የምትመስለው
ደስ ይላል።በጣም ጎበዝ ታታሪ ልጅ ነች ኢብቲሳም።ኣማርኛቸውም፡ይገርማል።ግን በጣም ኣጠረ።ብዙ መጠየቅ ትችይ ነበር።
አሳዘኑኝ አላህ ሀገራቸውን እና ኢትዮጵያን ሰላም አላህ ያድርግልን ያረብ
እኔም እምባ አወጣሁ ደስ የሚል ፈተናን በሰው አገር ያሳለፈ ውበት ያለው ቤተሰብ በርቱ ሁሉም ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው ሰላም ይመጣል
ማሻ አላህ በአላህ ያታማካ ወድቆ አይዋድቅም በአላህጰ ለይ ያለሽ ታዋኩል ይጨምርልሽ
ሰአት አልበቃም እንጂ ብዙ ታሪኳን መናገር ፈልጋ ነበር ብዙ ምንማርበት ነገር አለ
ደስ ሲሉ ቀሪው ዘመናችሁ የተሳካ ይሁን
ለምን እዉነቱን አትናገርም አስሊ የመኒ አይደለችም የመን አምስት ዓመት ኖሬአለሁ ስለኢትዮዊነቷ እናቷ ወይም ስለአባቷ ማንንነት አልተናገረችም እነዚህን ቅይጦች የመኖች መወለድ አይወለድ ከተወለደም አይደግ ነዉ የሚሏቸዉ የየመን ሕዝብ በጣም አመሰግናለሁ ተከብሬ በመስና አል ሼባኒ ለአምስት ዓመት ሰርቻለሁ ታይዝ ።አቺ ሴት ግን ማንነቷን ደብቃ ሙሉ የመኒ ለመምሰለ ሞክራለች የመንም በኖርኩበት ጊዜ ስለማቃቸዉ።
ሳህ ቤተሰቦቿ ሀበሻ ይሆናሉጂ የመኒወች በጣም ነጭ ናቸው
ማሻ አላህ ዉዴ አላህን የያስ ወድቆ አይወድቀም
ማሻ አላህ የየመን ህዝቦች የዋህ ጀግና ናቸው
ما شاء الله بارك الله اليمين اخوتنا إثيوبيا❤❤❤
አላህ ያሳድግልሽ የመኖች ወላሂ ወርቅ ናቸው ሶስትወር ተቀምጫለሁ ስመጣ ወደሳኡድ ወላሂ የሚገርሙ መልካም ሰወች ናቸው አላህ ይጠብቃችሁ ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ
የመኖች ሀበሻ ናቸው
ጀግና ሤት ነሽ ሐሣብሽን ያሣካልሽ❤❤❤
ማሻላህ
MashaAllah MashaAllah MashaAllah
የኔ ቆንጆ በርቺ ሁሉም ያልፋል ጠካራ ሴት
God be with you all!! Wish All the best
በጣም ጎበዝ በርቺ
Mashallh igabeshen astekakeye
Masha Allah Masha Allah ❤❤
እህቴ ማሻአላህ ቅልጥፍናሽ በጣም ደስ ይላል ግን ምነው ሂጃብሽን አሰተካክለሽ ብትለብሽ ጌታየ መጨረሻየን አሳምርልኝ
Mash allha
TY Addis Walta!
ማሻ አላህ የኔ ቆጆ አላህ ካሰብሽው በላይ ያድርስሽ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ በርቺ
መልካም ሰዋችን ያብዛልን😊
ሀገራችንን ሰላም ያርጋት። arif interview ነበር ። i will visit her
ጎበዝ
የመኖች,ጥሩህዝቦችናቸው ለኢትዮጲያውያን,አሁንድረስ የኛወድሞችእህቶች ቀይባህርን አቋርጠው ሲሂዱ ማሩን,ወተቱን አትክልቱን ዳቦውን እንቁላሉንሳይቀር,አያበሉን ወደሣኡድይሸኙናል
ማርያምን 👌
ማሻአላህ
Nice presentation..keep on lady!😊
ግንኮ የመን ብትሆኒ ኖሮ አለባበስሽ ይስተካከል ነበር ያኔ አንገትሽ ፀጉርሽ አይታይም ነበር የመኒዎች በድናቸው ጎበዝ ናቸው
It's right ❤ 🇾🇪 mutedayn!!
Bravo. Proud of you.
Masha Allah 😍❤️❤️😘😘❣️💕❣️
Mashallh dese stelu Allah yasadegachehu
ኢትዮጵያ ትመስላለች
Awo Egan yemselalu😮😮
ከኢትዩጵያዊ ተወልዳ ይሆናል የመኒወች በጣም ነጭ ናቸው
ማሻአላህ የምር ጀግና ሴት❤❤❤
ማሻ አላህ እኛን ትመስላለች
Wawo mashallah ❤❤❤❤ konjo nesh
❤❤❤❤❤❤❤❤
Edi adala arifa kemer betam new lebe yetenekaw fitare tilik bota yadrseshe anche Yemen 🇾🇪 sathogne habesha ethiopia 🇪🇹 ♥️ neshe keze weche hager yeleshem yegnaw nachu fitare hagerachenen selam yadrgelegn lijochu dess yelalu fitare yasadgachu. Tenshwan lij ene beredat bastemrat dess balegn tekorache aregelataleugn plz 🙏 ♥️
ማሻአላህ❤❤❤
የኔ ጠካራ እህት
God Bless you and your family
እንካን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉🎉
Ftete yebarkesh
ኢቲሳ... መርካቶ ነው የማውቃት....ጠንካራ ሴት ናት።
Berche
አላህ. ሀያል. መሆኑን፣የምታውቀው፣እበሀር፣ላይ፣ስትሆን፣ነው
የመካ ሙሽርኮች እንኳ ዳአው አላህ ነበሩ ጥርት አርገው ከባሀር ከወጡ ዪሻርካሉ አጃኢብ
ወላሂ በጣም
እኔ አሁንም ከየማኒ ሰዎች ነው ምሰራው ወላሂ በጣም ጥሩ ሰዎች ነቻው አንደንድ ነገራቻው ደሞ ከሀባሽ ይመሠሣሉ ❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ግዛት ነበረ ደሮ ጥንት
Yemechsh Abo Berch🌹👍
ማሻአላህ ጀግና እናት ነሽ
አንች መንፈሰ ብርቱ ሴት እንኳን ቀናልሽ ። በርች ። ይህ በመንገድሽ ሁሉ ከአንች ጋር የነበረ ። የአጋርን ጩኸት ሰምቶ በበረሃ ውሃ ያፈለቀላት እግዚአብሔር ወዶሻልና ብዙ ቸርነት በመንድሽ ሁሉ ያደረገልሽ ኢየሱስ ይባላል ።
እሷ የምታመልከው እየሱስንም እናቱንም ሙሴንም አብራሃምንም ሙሴንም ነብዩ መሀመድንም የፈጠረውን አንድ አላህን ነው ሰውን አናመልክም
አቤት ውሸትህ እየሱስ ራሱ ፈላጊ ነው ሊሰጣት ይቅርና
በጣም ወላሂ አላህ አልወለደም አልተወለደም እሱን አምሳያ የለውም ወንድም።
ክክክክ ይልቅ አንተ ተዋወቀዉ የማርያም ልጅ እየሱስ ይባላል ፍጡር ነዉ ይበላል ይጠጣል ይሞታል መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አንድም ቦታ ጌታ ፈጣሪ ነኝ አላለም እሱ ያለዉ እኔ የፈጣሪዬ ባርያ ነኝ ጌታዬ ፈጣሪዬ ፈጣሪያቹ የኔም ጌታ ፈጣሪ ነዉ ያለዉ እንዴት ሆኖ ነዉ ፍጡር ነብይ ጌታ ፈጣሪ ይባላል
❤❤mashaalla abshir
❤❤❤
Amazing Lady. ❤️❤️❤️
የመን በጣምበጣም ቆንጆአገር
ነው
ጥንካሬዋ ማሻላህ
አላህ የተሻለን ነገር ሁሉ ይወፍቅሽ እህት አለም ሂጃብ አለባበስሽን ግን አስተካክይ አላህ ሁላችንንም ሂድያ ይስጠን❤
ጦርነት ምን ያክል ከባድ እንደሆነ ከየመን ስደተኞች መማር ይቻላል ግን አሁንም በሀገራችን ያለውን ጦርነት ማየት እንዴት አልተቻላችሁም በአማራ ክልል በመንግስት የሚጨፈጨፉት ንፁሃን አያሳዝኑም ???ለውጭ ዜጋ ጋር ሄዳችሁ ፕሮግራም ትሰራላችሀ በሀገር ውስጥ ያሉ ዜጎች የመኖር መብት ተከልክለው በገዛ ሀገራቸው ይታሰራሉ ይገደላሉ የብልፅግና ውጤት ይህ ነው እንግዴህ
አይ ወንድሜ እሱ ፈጣሪ በቃ ይበለን እንጂ ሚዲያ አሽቃባጭ ናቸዉ ቀን የወጣላቸዉን ነዉ የሚያቀርቡት
😊😊😊😊😊😊 this is not ur place..go to ensure to lie 📣
ጀግናሴት❤❤❤
You so sweet hard worker❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤اللهم ينصرهم🤲
Yetignawa nech yemenawitua
Egna Gin be Hagerachn
be Maidachn Qelawach
Besew Hager Demo
yesew Ziqach‼️😭
Wub Set❤❤
ጠንካራ ሴት ነሽ
Mashallah gen eko esua mwelde neche Ethiopiawent albat be enutua bekuel
ለምን አድራሻዋን❤ አልተጠየቅሻትም❤
ከየመን ምግብ ቢንት ሰሀን የምወደው ምግብ
ቦሩ ወያ ታአ
አላህ አፈያሺን ያስጥሺ እህቴ
ኢብቲሳም! ልክ እንደስምሽ! ፈገግታ!
እህ ት ቴሰመያ ktrsn lkln❤❤❤❤❤❤
Gobez jegna💪🏿
eyekoraretut new programu
ኢትዩጵያዊ ትመሥለኝ ነበር
ሁበይ፡አጄጄሙ
ኢትዮጵያዊ መልክ አላት
ቀዉጢ😂😂😂❤
ድብን ያለችዋን ሀበሻ አክሰንት እያስደረጓት
❤😢❤😮😢❤😮❤😢❤
አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ
Einatiyew kunjinawa liyu new
ቲፒካል ሃበሻ ምኗ የመናዊ ይመስላል እስቲ?
Adrsaw yisra botaw inbrtat
ማሻአላህ ግን እያዳምጥሺ እንጂ አታቋርጫት አዳምጪ ብርጋታ
Yemen bicha aydelm hulum ye Muslima hager bemulu