"አላህ ይጠይቀኛል" ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ የከተማ ልማትና መሠረተ ልማት ሚኒስትር Etv | Ethiopia | News zena
Vložit
- čas přidán 15. 06. 2024
- የኢቲቪ የአረፋ የበዓል እንግዳ ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI
ባለሥልጣን እንደዚህ ሰው ሰው ሲሸት ደስ ይላል ሥልጣን ጊዜያዊ ነው ወሮ ጫልቱ ራሷን ጠንቅቃ የምታቅ ቅን ታታሪ አንበሲት ሳታካብድ ቀለል ያለ ህይወት ብዙ ባለሥልጣናት ካንቺ ሊማሩ ይገባል
እውነት ነው ።
ያችና የሙፍሪያት አዲናቂነኝ ለሀይማኖታቸው ያላቸው ክብር❤🎉🎉
ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሀሴን በመጀመሪያ እንኳን ለኢድ አለአዳ አረፋ በሰላም ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር አደረሰሽ።ስለአንቺ ብዙ አላውቅም ነበር ዛሬ ይህንን ቃለምልልስ በሚገባ ካዳመጥኩ ቦኃላ በህይወት ታሪክሽና በአከናወንሽው ተግባራቶች እጅግ ከመደነቄ ባሻገር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ ለካቢኒያቸው ብቃት ያላቸውን ሰዎች መርጦ መሾም እንደሚችሉበት በተደጋጋሚ ካረጋገጥኩበት አንዱ ተጨማሪ ማስረጃ ነው።
አመሰግናለሁ ።
ጫልቱ ሳኒ በሚለው ይስተካከል የአባትስም ሳኒ ነው
ሀቅ ነው ።
ክብርት ሚኒስትር ረዥም ዕድሜና አገልግሎትሽን አላህ ይባርክሽ
በጣም ጥሩ ፕሮግራምና አስተማሪ ነበር
ማሻ አላህ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ህልምሽን ሁሉ አላህ እዉን ያድርግልሽ ልጆችሽንም ለኡማዉና ለሃገራቸዉ ጠቃሚ ያድርጋቸዉ በርቺ
አሚን ያ ረበል ዐለሚን ።
አችን ጠቅላይ ሚኒስተር ነበር ማርግ
ማሻአላህ የኛጀግና በርች አላህ ይጨምርልሽ
ደስስስትል እኳን አደርሰሽ ብለናል ሌሎቻችሁ ከሶ ተማሩ እባካችሁ
ማሻ አላህ አላህ ከመላው ቤተሰቦችሽ እና ከምትወጂው ህዝብና አገርሽ ጋር ረጂም እድሜና ኢማን ጤና ይስጥሽ አላህ ይጨምርልሽ አሚን❤❤❤
ክብርት ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የአላሁ ሱብሀነሁ ወተኣላ ጥበቃው አይለይሽ የተባረክሽ መልካም ኢትዮጵያዊት ሙሥልም ሴት ጀግና አይዞሽ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኢዲ ሙባረክ. ማሻአላ ትክክል ጥሩ የሚያምር ነገር ስናዪ ኢትዮጵያ ነዉ እንላለን
አላህ ይጠብቅሽ እህቴ የእውነት አልቅሸ ጨረስኩት ያለቅስኩት በአላህ ላይ ባለሽ እምነት ነው
ማሻ አሏህ እንኳን አደረስሸ ክብርት ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ክብር ይገባሻል ኢድ ሙባረክ
አልሀምዱሊላህ እንኮን አብሮ አደረስን ማሻ አላህ ንግግርሺ ደስ ሲል አላህ ይጠብቅሺ
በአራት ወር ቁርአንን ማኽተም መቻልሽ አላህ አግርቶልሻልና ሂፍዙ ላይም ከማስተንተን ጋር መበርታት አለብሽ።
Sebhanllah w alhmdulih ❤❤❤
Wallah 1 emety new gn gene negn ❤😢
ተመስገን አምላኬ አገሬ በአስተማማኝ ሰዎች እጅ ላይ ናት!❤❤❤
አልሀምዱሊላህ እንደዝይ አይነት ጅግና ሴት ያላይ ኢትዮፕያ ያኮራል አላህ እድመና ጤና ይስጥሽ።
ያሰብኪው አሳክተሽ ያሳይሽ አላህ የኛ ጅግና።
እናት እህት መሪ መርጥና አዋቂ የሆነች የሴት ጀግና ጫልቱየ አላህ እድሜና ጤና ሰጥቶ ካለሽበት ከፍ ያድርግሽ
ለመላው የስልምና እምነት ተከታዩች እኮን ለ1445ተኛው ኢደል አደሀ በአል በሰላም አደረሰን በአሉን የሠላም የፍቅር አላህ ያርግልን አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ያረብ አልሀምዱልላ ለዚህ ላደረሰን ጌታ
አሚን ያ ረበል ዐለሚን አልሀምዱሊላሂ ረበል ዐለሚን ።
..f?
ወላሂ ሂጀብ አደረረግሽ ሙፈሪያት እና አንቺ ዋው ማሻ አላህ በጠም ነው የሚየስደስታው ወላሂ
ሀቅ ነው ።
Masha'allaah. አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ። ቀጣይ ጠቅላይ ሚኒስትራችን አንቺ ነሽ።ኢንሻ አላህ!
ጫልቱዪ እንኳን አደረሰሽ የኔ ውድ የስራ ሰው ነች ርግት ያለች ቅን ሰው አክባሪ ረጅም እድሜና ጤና ከእነቤተሰቦችሽ አብዝቶ ይስጥልኝ
አሚን ።
ማሻ አላህ እንዳንች ያሉት አላህ ያብዛልን
ማሻአላህ የሴት ጀግና ለዛውም ቢለሥልጣንን 👌👌👌✅✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አላህ ይጨምርልሺ በጣም ደሥሥ ያለኝ ቁርአን ሲቀሩ ሳይ አላሁ አክበርርር
ምርጧ እህታችን ከፈጣሪ በላይ ምን አለ አላህ ይጠብቅሽ።
ማሻ አሏህ እንኩዋን አደረሰሽ ክብርት ወይዘሮ ጫልቱ ክብር ይገባሻል ❤❤❤❤❤❤
አላህ ይጠብቅሽ
የሴቶች አርአያ ነሽ ። ገና ብዙ ከአንቺ እንጠብቃለን
ትልቅ ክብር ይገባሻል።
ክብርት ሚንስትር እግዝአብሔር ይባርክሸ ( የኔ ጀግና )ለዓላማ የመታመን ተምሣሌት ነሽ ''እኔ.....ሠራሁ ...ለሀገሬ ...""
ጫልትዬ አባትሽ የሥራ ባልደረባዬ ነው በጣም አውቃዋለሁ ኢንተርብውን አዳምጫለሁኝ ። እንደኦሮሞም እንደ ሰውኛም ጎበዝ ነሽ በርች
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ ለብዙ ሴቶች አረአያ የምትሆን ናት ጫሊ በርቺ
She's my neighbour I'm proud of her
Minister Chaltu , you are exemplary and role model for New Generation of Ethiopians 🌹 Happy Eid!
ጫልትዬ አባትሽ የሥራ ባልደረባዬ ነው በጣም አውቃዋለሁ።እንደኦሮሞም እንደ ሰውኛም ጎበዝ ነሽ በርች
ጫሊ ጫሊ ጫሊ ! መልካም በዓል ይሁንልሽ !
ማሻ አላህ ክብርት ሚኒስተር ህልምሽን አላህ የሳካልሽ❤
ማሻአላህአላህይጨምርልሺ ❤🎉🎉🎉
ማሻ አላህ እህቴ ጫልቱ ኢድ ሙባረክ ሀላፊነትን መወጣት በኢስላም ግዴታ ነው ። የሰው ልጅ ሀላፊነቱን ለአላህ ብሎ መወጣት አለበት ። ስለዚህ እህቴ ጫልቱ ሀላፊነትሽን ለአላህ ብለሽ ስለምትወጪ ታላቅ ሰው ነሽ በርቺ አላህ ይርዳሽ አላህ ይጠብቅሽ አሚን አሚን አሚን ያ ረበል ዐለሚን ።
Masha Allah habitti
ጀግና ነሽ በርቺ!
በሁሉም መልኩ ያለሽ ጥንካሬ ለኛ ለሴቶች ትልቅ አስተማሪ ነው።
ሞዴላችን ነሽ በርቺ!
ኒያሽንም አላህ ያሳካልሽ!
ልጆችሽንም አላህ ሳሊህ አርጎና ጠብቆ ያሳድግልሽ።
ከሸረኞችም ሴራ አላህ ይጠብቅሽ።
ማንሻ አላህ እህቴ እንኳን ለአረፍ በአል ከመላው ቤተስቦችሺ አደረስሺ ከዳክተር ሱመያ ቢሻር እንኳን አረስሺ በድጋሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ነው እምወድሽ ግን በጣም ከፍቶኝአል ልጅ ጥዬ በናፍቆት እየየተቃጠልኩ የሰራሁት ቤት ፈረሰ አዳማ ላይ
ጫልቱ ሳኒ ማሸአላህ አላህ ይጨምርልሽ
ማሻ አላህ
እህቴ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ በርቺ የህ ምሳሌነት ብዙወቻቸችንን ለሀገራችን ምን ሠራን በለን እነድናይ ከመተቸት የድረሻችንን አንወጣ አበተሽ ለንቺ ጥሩ ምሳሌ እንደሆኑሸ ለቤተሰብሽም ለትወልደም በረከት ነሽ የዚህ ሁሉ ሚስጠር እ/ር መፍራትና መታዝ ነወ ።በርቺ
አላህ ያሳካልሽ
ንግግርሽ እራሱ ደስ ሲል ማሻ አላህ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ እህት ጫልቱ በርቺለሙስሊም ሴቶች ትልቅተምሳሌትነሽ
Good Bless you. Our minister Wright you are a good example for all women or men
ማሻአላህ አላህ ህልምሽን ያሳካልሽ ❤❤❤❤
Thank you very much Haboye you have great commitment and determination for betterment of our life.Long live with your family.
Wow she got inside beauty basically perfect personality!!! That’s what counts and she got all what human have to have she’s everything God bless!!
ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅሽ❤❤❤
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሸ ልጁችሸን አላህ ይጠብቅሸ።
ኢንሻ አሏህ ያሳካልሽ ምኝትሽን አሏህ
የልጆች ተርቢያ ማሸአላህ
ኢድ ሙባርክ አለም ለይ ለለቹሁ ሙስልሞች በሙሉ ኢድ ሙባርክ ጀግኒት ነሽ ማሻ አላህ
ኢደ ሙባረክ ተቀበልአላህ ሚናወሚኩ ጀግናነሽ
በርቺ ጀግኒት እግዚአብሔር ይጠበቅሸ
አናት ጫልቱ እንኳን አደረሰሽ
ማሻ አላህ🇪🇹💪✅
والله بكيت لما سمعت قصتها واصلي بارك فيك
يا اختنا
ክብርት የከተማ ልማት ሚኒስተር ክብር ይገባሻል❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ማሻ አላህ
ንግስታችን ማሻአላህ❤❤❤❤
ማሻአላህ በርቺ ጎበዝ እና ታታሪ ነሽ በስራሽም ስኬት ለሀገር የምጠቅሚ አላህ ያድርግሽ
ማሻአላህ ሀዩ ኢድሙባረክ🎉🎉🎉🎉🎉
በርችልን አላህ ያግዝሽ
ማሻ አሏህ ኢድ ሙባረክ 🎉🎉🎉🎉
መሻ አላህ አለሁ አክባር የሴት ልጅ ዉባት የዳለት ጀግና ሴት❤❤❤❤
በጣም አድናቂሽ ነን።
Mashaallaah Mashaallaah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ calaatuye
ማሻአሏህ
ሻ አላህ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ህልምሽን ሁሉ አላህ እዉን ያድርግልሽ ልጆችሽንም ለኡማዉና ለሃገራቸዉ ጠቃሚ ያድርጋቸዉ በርቺ
Masha Allah
Masha alaa haboye sinjaladha fayafi umridhertu sif hakenu
ماشا الله الله اكبر
Eid mubarak chaltu
You're amazing woman
My sister Mashaallah
She seems genuine and kind - we need more leaders like this.
ሀዩ ማሸአላህ
ጭሊ የኛ አርበኛ !
Mashalha tabrakallha siti bone jira
በሰላም በጤና በደስታ ኑሪልን ❤❤❤
Ma sha Allah.........Well done Ethiopian ✔️
Nuuf jiraadhu addee caltuu nuuf boonsitee waqayyoo si ha eeguu❤
Mashaallah ministr chaltu Allah yitebikish endanchi yibza❤
Masha allah allah yebelet dehawen miterjiy allah yaregesh
Mashallah
Masha allaah
Mashallah Mashallah
ገና ትሰሪያለሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በርቺ!!!
ማሻአላህ
ማሻአላህ ጀግና
ማሻ አላህ
ዒድ ሙባረክ
A wonderful leader, wife, mother, sister and a daughter. MashaAllah! May Allah protect you in this duniya and aakhira
Mashaa Allaah❤❤
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤
Really she inspired me
What humble women
Mash Allah ❤❤❤❤❤
mashallah
Maashaa allaah
Sagantaa bareedaadha.❤
we thankyou minster chaltu sani ,, eid ,, mubarake ,,, for you and muslim all over the world ,,, mashallah ,,.
Masha Allah tabarakallah Allah yecamirlilshi Allah yetabiqisha