የተጫዋቾቹ መምጣት የአፍሪካ ዋንጫን ለማስተናገድ ያቀረብነው ጥያቄ እንዲሳካ ያግዘናል Etv | Ethiopia | News zena

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 06. 2024
  • የአፍሪካ ታላላቅ የቀድሞ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቡድን ጋር የወዳጅነት ጨዋታ አካሄደዋል። #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Komentáře • 324

  • @debewhailu7085
    @debewhailu7085 Před 2 dny +76

    አረባካችሁን ይህን ሰዉ እናግዘዉ ሰላምን እናዉርድ እስታዲዬሞቻችንን እንገንባ ሆቴሎች standard እናስጠብቅ።

    • @ayilelemma187
      @ayilelemma187 Před 2 dny +3

      ደም ደም ትሸታላችሁ!!!

    • @tensaeadane9681
      @tensaeadane9681 Před dnem

      @@ayilelemma187👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿

    • @bettyleoul7006
      @bettyleoul7006 Před dnem

      ​@@ayilelemma187ባዶ

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 Před dnem +3

      ተከፋይ ካድሬ ሆድህን ሙላ ዝም ብለህ 😡

    • @debewhailu7085
      @debewhailu7085 Před dnem +3

      @@achumatirunew8510 ስህተት ተናግረሃል እኔ ካድሬ ሆኜ አላወቀም መንግስት ጋ ስህተት ት የለም ብዬ አላምንም ነገር ገን ሁሉን ነገር ከሚቃወሙት ጎራ አይደለሁም ሁሉንም ትክክል ነዉ አልልም ግን እዉነት ያየሁትን ደሞ እዉነት ነዉ ብዬ የለ ምንም መልመጥመጥ እመሰክራለሁ ይህን ለማድረግ ደግሞ የግድ ያንተን አስተሳሰብ መቀበ ከልተቀበልኩ ካቢኔ ሆንኩ ማለት አይደለም።

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 2 dny +24

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @manyazewalhizkiyas7518
    @manyazewalhizkiyas7518 Před 2 dny +45

    በሁሉም መስክ ላይ መሳተፍ የሚችል መሪ በማግኘታችን መልካም ሥራቸውን ከመቃወም ይልቅ በአቅማችን ብናግዝ የተሻለ ይሆናል

    • @abm1344
      @abm1344 Před 2 dny +1

      ትክክል ሌላው የአፍሪካ ሀገራት በወታደርና በመኪና ተከበው ነው የሚውሉት የኢትዮጵያ ህዝብ የተባረክ ፣ህዝብ

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 Před dnem +3

      ህፃኑ ንጉስ ጀሌዎቹን በዘር ማጥፋት ተግባ እንዲሰማሩ ልኮ፤ ሰላም ያለ ለማስመሰል እሱ ኳስ ይጫወታል። ናርሲስትነት ይህ ነው።

    • @tigis5540
      @tigis5540 Před dnem

      Ahiyoch

    • @tigeadam1992
      @tigeadam1992 Před 22 hodinami

      ምድረ ዝቃጭ

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 Před 22 hodinami

      @@tigis5540 ስድብ የህፃኑ ንጉስ ባህሪ ነው።

  • @musemashafi1844
    @musemashafi1844 Před dnem +6

    እድሜ ብቻ ይስጥህ....19years u must lead

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo Před dnem +5

    Viva Abbch, Viva Abbch. Love 😍 you our African Brothers and sisters. Love 😍 you all..

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před 2 dny +31

    አብቹ ታላቅና ድንቅ መሪ ነው፣ በሁሉም ዘርፍ ተሳትፎ አገራችንን ከፍ እያደረገ ያለ ልዩ ሰው ነው። እግዚአብሔር በሁሉም ነገር በሁሉም ቦታ ከፊቱ ቀድሞ ስኬትን ይስጠዉ።🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 Před dnem +2

      በደም የተጨማለቀ አውሬ አስመሳይ 😡 በቅርቡ እንደ ሳዳም የእጁን ያገኛል ☝️እግዚአብሔር ይቀጣዋል ☝️

    • @Ethiopya.
      @Ethiopya. Před dnem

      Kosas gala

    • @tigis5540
      @tigis5540 Před dnem

      Timb gala

    • @asefashtekeste1913
      @asefashtekeste1913 Před dnem

      @@tigis5540 ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው።🙏🙏🙏

  • @fikertemengesha6041
    @fikertemengesha6041 Před 2 dny +90

    አይ አብቹዬ እናት ኢትዯጵያ የወለደችህ ወንድ ጀግና ልጅ ❤❤❤❤

    • @mek5438
      @mek5438 Před 2 dny +3

      እውነት ነው ህዝቡን በመናቅ የሚያደርገውን ትርዒት በተመለከተ ከሆነ።

    • @ayilelemma187
      @ayilelemma187 Před 2 dny +2

      ደም ደም ትሸታላችሁ!!!

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 Před dnem +1

      የደሀ ልጅ ሆዳም ካድሬ 🤮

    • @mek5438
      @mek5438 Před dnem +1

      @@achumatirunew8510 ከአቹማ ምን ይጠበቃል?

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 Před dnem +2

      @@mek5438 አንተም እነደሱ መሀይም መሆን አለበህ 😜ሀገር እያፈረሰ ያለ ገዳይን የሚደግፍ ያው ነው 😉 ግም ለግም ነው ነገሩ 🤔

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs Před dnem +5

    What an incredible leader!!!!!
    Everything he plans and dreams is hugely benefits Ethiopia
    ❤❤❤

  • @gashawgebretsadik
    @gashawgebretsadik Před 2 dny +34

    ምርጥ ጅማሮ እግዝያብሔር ያሳካልን።

    • @asefashtekeste1913
      @asefashtekeste1913 Před dnem

      እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ስለሆነ ሁሌም አሸናፊ ነህ አብቹዬ።በርታ የኢያሱ አምላክ ኢያሪኮህን ከፊትህ ያፈርሰዋል።የእስራኤል አምላክ ከላይ ከሰማይ የበረዶ ናዳን በሚጠሉህ ላይ አዉርዶ ያጠፋቸዋል። የመርዶክዮስ አምላክ የጠላት ዛቻ ይገለብጠዋል ፣አንተ ለዘለዓለም አሸናፊ ሆነህ ትኖራለህ አሜን። ኢትዮጵያ በሰላም ትባረካለች።🇪🇹💚🇪🇹💚🇪🇹💚🇪🇹💚🇪🇹💚🇪🇹💚

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 2 dny +11

    ዋው❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xt8ti4ni5g
    @user-xt8ti4ni5g Před dnem +5

    አቢዬ በሁሉም በርታ እንፀልይልሀለን

  • @Holyghost_fire
    @Holyghost_fire Před dnem +5

    Amazing 👏 the best leader of africa 🌍 keep up the good work .

  • @user-tk7yh3dx5z
    @user-tk7yh3dx5z Před dnem +4

    አቢቹ አንተ ጋር የማይሳካ ነገር የለም በርታ 🫶🫵🏽

  • @aritymedia5920
    @aritymedia5920 Před 2 dny +36

    ኸረ አቢቹ እኛው ምቀኛ ሆነንን እንጂ አንተ የማትገኝ መሪ ነህ ። ላንተ ሳይሆን ለኛ ልቦና ይስጠን

    • @eyobeshetu62
      @eyobeshetu62 Před 2 dny +3

      አሜን

    • @su72973
      @su72973 Před dnem

      ውለድለት

    • @aritymedia5920
      @aritymedia5920 Před dnem +1

      @@su72973 እናንተ ሀገር ወንድ ወንድን ያስወልዳል? አንተ የከሰርክ የከሸፈ ማህበር ቡድን።

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 Před dnem

      @@aritymedia5920እኔ የምለው የዚህ ሁሉ ህዝብ እምባና ችግር አይገባህም ወይስ የሰው ፍጡር አይደለህም? እንግዲህ እኛ ሰው ስለሆንን በሌሎች ላይ በጣም በተደጋጋሚ ተመሳሳይ ችግር ሲደርስ እናም ኢፍትሀዊ ሲሆን እንዲሁም ችግሩን ይፈታልኛል የሚለው መንግስ ተብየ ዋነኛ ተዋና ሲሆን ነግ በኔ ነው ብለን እንቃወማለን:: አሁን ብዙ ህዝብ ምናልባትም አንተን ጨምሮ እንደልብህ ከቦታ ወደ ቦታ ተንቀሳቅሰህ መስራት አትችልም:: የኑሮ ውድነቱንም አስብ:: እና ሰዉ ዎክ የሚያደርግበት ቦታ ነው ችግሩ ወይስ በሰላም ወጥቶ መግባት እና የኑሮ ውድነት ነው? ለማንኛውም አንተንም መሪህንም ልቦና ይስጣቹህ:: ሰውየህ ችግር ሲያዋልድ እንጂ ችግር ሲፈታ አላየነውም:: እስኪ የፈታውን ችግር አንድ ሁለት ብለህ ተናገር:: መቸም ደንቆሮ ነህ አዲስ አበባ በመብራት ተንቆጥቁጣለች ትለኝ ይሆናል:: መንገድ መስራቱ አይደለም ችግሩ:: ከገባህ ችግሩ ምን መቅደም አለበት የሚለውን አንትም እሱም ዘንግታችሁት አንድ ቀን 11 ኛው ሰዓት ላይ ስትባንኑ...

    • @yosephhaile9167
      @yosephhaile9167 Před dnem

      rasihin wekleh awra aleklaki hula

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Před dnem +6

    Your Excellency, PM Abiy Ahmed, your leadership which brought the work culture change, strong mindset, and project execution capabilities are rocking Ethiopia while dismantling the remnants of feudalist mentality, shaping the political culture, and bringing political decency to our country. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @samuelrussom2816
    @samuelrussom2816 Před 2 dny +27

    God 🙏 🙌 bless you Prime Minister Abiy Ahmed.

  • @EsmailSalih-rd5qw
    @EsmailSalih-rd5qw Před 2 dny +9

    Allah bless Ethiopia

  • @ejighayewejige4233
    @ejighayewejige4233 Před dnem +5

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-jq1zx2bk3c
    @user-jq1zx2bk3c Před 2 dny +31

    ኢንሻአሏህ አሏህ ያሰከዋል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Před dnem +4

    እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 2 dny +36

    ዋውውውውው አብቹ የኢትዮጵያ ኩራት🎉🎉🎉

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 Před 2 dny +42

    ዕድሜ ብቻ ይስጥህ ስልጣን እንሰጣሃለን❤❤❤❤❤

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv Před 2 dny +14

    አቢቹ አውቀህበታል በርታ ከጎንህ ነን

    • @Ethiopya.
      @Ethiopya. Před dnem

      Gala

    • @Ahmedawol-os3tv
      @Ahmedawol-os3tv Před dnem

      @@Ethiopya. ለስድብ አትቸኩል አይደለሁም

    • @AnimawKasa-bv4yb
      @AnimawKasa-bv4yb Před 8 hodinami

      @@Ahmedawol-os3tv ነህ!!

    • @Ahmedawol-os3tv
      @Ahmedawol-os3tv Před 7 hodinami

      @@AnimawKasa-bv4yb እና ፍኖ የማያሸንፈውን እንዴት ብዬ ልደግፈው ይሄ መንግስት የሚነቀንቀው የለም ስለዚህ ሰው ማስጨረስ ነው ጋዜጦኞቹም ያውቃሉ

    • @AnimawKasa-bv4yb
      @AnimawKasa-bv4yb Před 5 hodinami

      ​@@Ahmedawol-os3tv በሽህ የሚቆጠር ወታደር እንደቅጠል እንደረገፈ፤በየጫካው ተቀብሮ እንደቀረ ማን በነገረህ!! በዚህ ሰዓት ብዓዲን የሚባለው የተላላኪዎች ስብስብ ገጠር ወርዶ የመሬት ግብር መሰብሰብ አይችልም!! ግብር መሰብሰብ የማይችል መንግስት ደግሞ ሀገር ማስተዳደር አይችልም፡፡

  • @WHVCS
    @WHVCS Před 2 dny +15

    BRAVO MY PRIME MINISTER ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danelmamo280
    @danelmamo280 Před 2 dny +21

    አቢቹኮ good jop❤

  • @hangma8983
    @hangma8983 Před 2 dny +25

    ጀግና መሪያች የኢትዮጵያ ልጅ

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 Před dnem +4

    እኔየሚገርመኝ መኮፈስ የሌለው ስልጣንን ቀለል አድርጎታል

  • @dr.jamalmohamed369
    @dr.jamalmohamed369 Před 2 dny +10

    Sure, we will host 2029 AFRICA CUP next World Cup

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 2 dny +9

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-je5mr6sn4g
    @user-je5mr6sn4g Před 2 dny +10

    የእኛ የኢትዬጵያ ጀግና መር ኑርልን

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před 2 dny +18

    is good job

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 Před 2 dny +33

    አብቹ ጀግና የጀግና ጀግና ነህ !!!

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 Před dnem +2

      ደም ጠጪን አራጅን ጀግና የሚል አራጅ በደም የሰከረ አውሬ ብቻ ነው 🤔

    • @Ethiopya.
      @Ethiopya. Před dnem

      Kosas gala

    • @tigis5540
      @tigis5540 Před dnem

      Ahiya gala

  • @mohammedali-yw6me
    @mohammedali-yw6me Před 2 dny +9

    አብቹ አላህ ይርዳህ

  • @dr.jamalmohamed369
    @dr.jamalmohamed369 Před 2 dny +17

    ❤❤❤❤❤❤Ethiopia 🇪🇹

  • @wudethiopiawy9027
    @wudethiopiawy9027 Před dnem +1

    አብያችን ያኮራናል ይችላል ምርጥ ሰው።

  • @hashimahmed2975
    @hashimahmed2975 Před 2 dny +11

    ይችላል ልዮ ነው

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Před dnem +6

    A leader in the hearts heart of his people and who unites Africa. God bless PM Dr. Abiy Ahmed. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

    • @yosephhaile9167
      @yosephhaile9167 Před dnem

      which people

    • @user-mr2uj9ze5k
      @user-mr2uj9ze5k Před 19 hodinami

      ፐ ድንቄም ትንታኔ ሰጪ አልቀረብህም! ደንበኛ አድርባይ ሆድ አደር ነህ!

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před dnem +2

    ይቻላል አቢቹ በርታ ታሳካለህ ከጌታጋር

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 Před dnem +3

    ❤GOD BLESS ❤

  • @taz09216
    @taz09216 Před 2 dny +30

    አምስት ተጨማሪ ዓመታት. ኢትዮጵያን በጋራ እንገንባ 💪🏽✊🏽

    • @danielmezemr309
      @danielmezemr309 Před 2 dny +1

      5 ተጨማሪ ዓመት በጣም በጣም ያንሳል 30 ዓመት !!!

    • @taz09216
      @taz09216 Před 2 dny

      ማንም መሪ ከሁለት ጊዜ በላይ ሊኖረው አይገባም በዓለም ላይ ያሉ አብዛኞቹ ዲሞክራሲያዊ አገሮች እንዲህ ናቸው ጠንካራ ተቋማትን መገንባት አለብን መሪዎች ለረጅም ጊዜ ከቆዩ አምባገነኖች ይሆናሉ።

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl Před 2 dny

      ​@@taz09216 Putin disagrees

    • @taz09216
      @taz09216 Před dnem

      @@SamsonG-jn5kl putin is an authoritarian

    • @danielmezemr309
      @danielmezemr309 Před dnem

      @@taz09216 እንደ ፑቲን ረጅም ጊዜ እንዲመራን እንፈልጋለን በብዙ ወደ ሀገራችን የሚመለሱና የሚሰሩ ወደቦች እንፈልጋለን ።

  • @hashimahmed2975
    @hashimahmed2975 Před 2 dny +12

    አብያችን ጀግናችን

  • @molo0
    @molo0 Před 2 dny +11

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @za3285
    @za3285 Před 2 dny +29

    አብይየ ሺአመት ንገስልን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abiymelese2235
      @abiymelese2235 Před 2 dny

      Lemin

    • @user-op1zr8tz7s
      @user-op1zr8tz7s Před dnem

      አገሩ የህዝብ ነው ፡ እኔም መንገስ እፈልጋለውና ለተረኞቹ መልቀቅ አለበት

    • @Ethiopya.
      @Ethiopya. Před dnem

      Galaaaaaa

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu7720 Před 2 dny +17

    ዋው የአብዩ ጎሎች እቤቴ ውስጥ ብቻዬን አስጮኸኝ💙💙💙💙

  • @eshetusenay7786
    @eshetusenay7786 Před 2 dny +12

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @teklumisrak5906
    @teklumisrak5906 Před dnem +1

    ድንቅ መሪ በርታ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን።

  • @azebkebret6045
    @azebkebret6045 Před 2 dny +5

    May God bless to you and your family my favourite prime minister I have a big respect.

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 Před dnem +2

    በጣም ነው የምታስቁት:: ስታዲየም መጨረስ ያቃታት አገር ጡረታ የወጡ ተጫዋቾችን በማምጣት የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት ይረዳል ማለት ቀልድ ነው:: ስታድይሙ 20 አምት አለፈው::

  • @EsmailSalih-rd5qw
    @EsmailSalih-rd5qw Před 2 dny +5

    Abichu aba mela

  • @AksheZed
    @AksheZed Před dnem +2

    God bless you all and family Dr abiy❤❤❤I love you so much ❤️ ❤❤

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 Před dnem +1

    Abiy the great leader of the century

  • @tilahunlema7222
    @tilahunlema7222 Před 2 dny +6

    Dr Abiy dink sew i love you so mach

  • @zewedu7194
    @zewedu7194 Před dnem +3

    I have a reason why I support PM AAA. He has proven himself.

  • @berhanugadissa9690
    @berhanugadissa9690 Před dnem +2

    My pm

  • @tesfawmelkamu7430
    @tesfawmelkamu7430 Před dnem +2

    Keep it up. You can

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 Před 2 dny +6

    That's very nice 👍 ❤

  • @DesalegnAbebe-xw7gg
    @DesalegnAbebe-xw7gg Před dnem +1

    Wow the best idea

  • @osmaanJawad
    @osmaanJawad Před dnem +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 Před dnem +1

    ከአቢቹ ጋር ወደፊት💪🏿

  • @tayebaimam5394
    @tayebaimam5394 Před 2 dny +20

    He’s a great leader

    • @tigis5540
      @tigis5540 Před dnem

      👎😼😼👎👎👎👎

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 Před 2 dny +3

    You never started something you never finished @Abiy

  • @naolltube2032
    @naolltube2032 Před 2 dny +13

    It is a wonderful idea!!

  • @user-xl1gt4ps6e
    @user-xl1gt4ps6e Před dnem +2

    ሰውየው እኮ ባለፀጋ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-je8qe4qz4z
    @user-je8qe4qz4z Před dnem

    Wow it was incredible activity 👏 the way he scored goal at the back attack 😅😅much respect for our PM minister Abiy Ahmed thanks all participants congratulations 🎊

  • @sarasiyoum
    @sarasiyoum Před 2 dny +16

    ❤🎉❤🎉አብቹ ጀግናችን 🙏🇪🇹

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 Před dnem +3

    ረሀብተኛ መሪ የትም አይደርስም አይከበርም የወረደ መሪ

  • @user-gi3vz5id4p
    @user-gi3vz5id4p Před 9 hodinami

    ለጦርነት የሚመድበው ዶላር ለመለመን የዘዘጋጀ ትወና ነውና ባንተ እናፍራለን።አስመሳይ ፈጣሪ እድሜህን ያሳጥረው።

  • @user-ws4un4vf1n
    @user-ws4un4vf1n Před dnem +2

    አብይ ጌታ ከክፉ ሁሉ የሰውርህ የሰራሃውንነቅ የሚተናነቃቸው እና ጥላቻን የሚዘሩ ጌታ ልቦና ይስጣቸው ።አይናቸው እያየ ኢት/ን በጌታ ፈቃድ ታሻግራታለህ።

    • @tigis5540
      @tigis5540 Před dnem

      😂😂😂😂😂yehonk ahiya gala

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 Před dnem

    አባ ብሩክ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ አባብሩክነህእድሜናጤናይስጥህከነቤተሰብህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cf6yv9lx6q
    @user-cf6yv9lx6q Před 2 dny +5

    Hagare Ethiopia hulem wadafit kdami salam la Ethiopia 🇪🇹🌴♥️

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m Před dnem +1

    Blessed be all athletes and the visionary Abiy Ahmed.

  • @user-nl4qc9nx3c
    @user-nl4qc9nx3c Před dnem +2

    በዓለም ለመጀመሪያ ግዜ መነጽር አድርጎ ኳስ የተጫወተ መሪ 😂😂😂😂😂😂

  • @genanawtesema1552
    @genanawtesema1552 Před dnem +1

    ኧረ በሳቅ ገደሉን ጥይቱ አልበቃ ቢላቸዉ

  • @Liz-ol1si
    @Liz-ol1si Před 20 hodinami +1

    ሰውየዉ በናይጀሪያ ጠንቋዮች ነዉ የሚመራው ሲባል እዉነት አይመስለኝም ነበር!

  • @biskut6932
    @biskut6932 Před dnem +1

    መገኘት የሜይገባው አገር ውስጥ ተገኘ ምን ይደረግ ዘና ብሎ የሚኖር ህዝብ መካከል የነቃ ህዝብ መካከል መገኘት እንዴት ታላቅ ነው እነ ሀብታሙ ነቃ በሉ እንደ አብቹ ዝም ብሎ ገንዘብ መሸብሰብና ጦርነትን ማወጅ ይቅር ባችሁ እንደአብይ ፈታ ማነቃቃት ነው በጦርነት ጠምዳችሁን የኢትዮጵያን ደስታ ነጠቃችሁን ከሱ ተማሩ

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc Před dnem +2

    አታፍርም እቆያለሁ ብለክ ታስባለክ

  • @user-gp9lv4mc2h
    @user-gp9lv4mc2h Před dnem +1

    በዚህም መጣህ አስመሳይው የኢትዮጵያን ጠላት አብይ

  • @fuadBilal1
    @fuadBilal1 Před dnem +1

    We are very happy that our leader Prime Minister Dr. Abiy Ahmed and all the team members have won. We have to submit a letter of request to FIFA so that this game can be registered as a World Cup qualifier

  • @Liz-ol1si
    @Liz-ol1si Před 20 hodinami +1

    እገረቷን ዉርደት በውርደት እደረጋት፡ የአገሪቷ ሕዝብ በርሀብ እየተሰቃየ፡ ሚሊዮን ዶላሮች ለንደዚህ አይነት ነገሮች መበተን፡ እነ ስታሊንም እነ ሙሶሎኒም እነ ሂትለርም እነ ኢዲያሚንም እንደዚህ ነበር የሚያደርጉት!

  • @AksheZed
    @AksheZed Před dnem

    መዝሙረ 91. ለዱክተ አቡይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GETENETEthiopia
    @GETENETEthiopia Před dnem +3

    ጀግና የኢቶቢያ መሪ ከጥላቻ ከዘረኝነት የጸዳ እሳቤ ።ክብር ለኢቶቢያ ቢሄር ቢሄረሰብ ክብር ለአፍሪካ ህዝብ

  • @adsofi1993
    @adsofi1993 Před dnem

    የምገርም ሕዝብ ምንም አይነት ተቋዉሞ መሪዉ ላይ የማያቀርብ ወይ ከሳንሱር ቡኋላ የተለቀቁ የሕዝብ አስተያየት ዘይገርም ነዉ

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 Před dnem +1

    We had never seen such a great and humble PM in history of Africa ❤❤❤

  • @user-qj1el1pq2e
    @user-qj1el1pq2e Před dnem +1

    መጀመሪያ ደም መምጠጥ ይቅርብህ

  • @danieljabengo440
    @danieljabengo440 Před 2 dny +1

    There's no one disagree with that but we don't have stadiums and team

  • @mastewalize
    @mastewalize Před dnem +4

    ይህ ሰው ደንቆሮ ኢትዮጵያውያን ይዋጉታል እሱ ግን በፅናት ተአምር ይሰራል እንጂ አያርፍም።
    ከልብ ጀግና!

    • @seait840
      @seait840 Před dnem

      ትክክል ማስተዋል እንደ ስምህ አስተውለሃል 🇪🇹🇪🇹

    • @user-yv2ug3mi6l
      @user-yv2ug3mi6l Před dnem

      የእግዚአብሔር ፍጡር እንዴት ደንቆሮ ይባላል። በእርግጥ። ሰዳቢውና መንግስትህ (ሽ ) አንድ ናችሁ

    • @tigis5540
      @tigis5540 Před dnem

      Ahiya gala anten blo mastewal

  • @Alassadfuad
    @Alassadfuad Před 19 hodinami

    ይሳካል ግን የወልቂጤ ስታድየም ከወዲሁ ታሳቢ ይደረግልን ምክንያቱም ከ አ አ 150 ኪ ሎ ሜትር ላይ ስለምትገኝ

  • @AnimawKasa-bv4yb
    @AnimawKasa-bv4yb Před 8 hodinami

    የኢትዮጵያ የ6 ዓመቱ የጨለማው መሪ!!

  • @zenashmengesha9182
    @zenashmengesha9182 Před dnem +1

    እንዲህ አይነት መሪ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @tigis5540
      @tigis5540 Před dnem

      👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @maab7116
    @maab7116 Před 3 hodinami

    መሐል ከተማ ላይ ሰው በረሀብ አየተሰቃየ ነው የኑሮ ውድነቱ በጣም አሰደንጋጭ ሁኔታ ላይ ደርሷል ሌላው ለምን ይዋሻል በጀት የለም በቂ አሰታዳዬም የለም ደረጃውን የጠበቀ ሌላም ሌላም ማለት ይቻላል

  • @DegitBatana
    @DegitBatana Před dnem +1

    Abichuu ❤❤🎉

  • @user-wm1kj8md7e
    @user-wm1kj8md7e Před dnem +1

    የመጀመርያ ያሳቀኝ Ebc አይቼ አላውቅም ድንገት ስመለከት ለመታዘብ ብየ ኮሜንት ማንበብ እንደ ጀመርኩ በፃሃይ መነፀር መጫወት ግን ብትጋጭ ግን ጉዳት የለውም እንዴ😂
    ነው እዚህም የሚገጭህን እንደለመድከው ለሰኔ እርድ ይቀርባል?
    ሌላው የገረመኝ 22-28ሚልዮን ህዝብ የተራበባት ሀገር በራሷ ህዝብ ላይ ጆኖሳይድ የፈፀመች ሀገር አሁንም በፀጥታ ችግር እና በጦርነት በስራ አጥነት በኑሮ ውድነት በኢኮኖሚ እና ዲፕሎማሲ የወደቀች ሀገር የቤት ስራ ሳትሰራ አፍሪካ ዋንጫ ማለት ህዝቡን በአፈሳ ስቴድዮም ልታሰገቡት ነው?
    አንዳንዴ እኮ ለህሊና መኖርም ጥሩ ነው፡፡

  • @daditilahun5146
    @daditilahun5146 Před 19 hodinami

    የሱ ስራ ሀገርን መጠበቅ የሀገርን ሠላም ማስጠበቅ እንጂ ቅሪላ ማንከባለል አይደለም

  • @friday3717
    @friday3717 Před 16 hodinami +1

    አብይ እኔ ካላማሰልኩት አይጣፍጥም አለሳ:: ይሔ እከክ የሆነ ሰውየ አገሪቷን መቀመቅ ከተታት::

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn Před dnem +1

    አብቹዬ 🥰🥰🥰🥰

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 Před 2 dny +1

    በየትኛው የእግር ኳስ ሜዳችን ነው የአፍሪካ ዋንጫ የምናዘጋጀው ? አደይ አበባ ስቴድየም እንደሆነ እንደ ስኳር ፋብሪካዎቻችን የመከነ ነው የሚመስለው

  • @abdullahhailu1656
    @abdullahhailu1656 Před dnem +1

    እንደዚህ እየሰራህ ወሬኛዎችን አቃጥልልኝ ሰኮራቸውን ከፍ አድርገው

  • @ulitesfaye1349
    @ulitesfaye1349 Před dnem +1

    ፍልፍሉ እራሱ መቼ እንደናንት ይቀልድና!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! National Team ማጅላልን ይመስል ስታዲየ ፍለጋ በየሀገሩ ይዞራል እናንት ሌላ ታሪክ ውስጠ ነናቹ

  • @Winta314
    @Winta314 Před dnem +4

    95 ዓመት ይቀርሃል ምታስበው ይሳካል ከጎንህ ነን አቢቹ King 👑

  • @brainbuilders3957
    @brainbuilders3957 Před dnem +2

    What a lucky nation we are to have Abichu as a leader especially during this time. ❤️❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹