JOSSY Min Addis Interview With "Ato Seyoum Teshome "

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2018
  • JOSSY Min Addis Interview With "Ato Seyoum Teshome "

Komentáře • 120

  • @kediryimer
    @kediryimer Před 6 lety +16

    ስዩሜ ጀግና የሌባው የህወሀት እና የቡችሎቹ ራስ ምታት እኮ ነህ

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 Před 6 lety +8

    አይ ግዜ ደጉ ሚዲያዎች በነፃነት እንደዚህ አይነት ቃለ መጠይቆችን ማድረግ መቻላቸው ያስመሰግናል።እድሜ ለጠቅላያችን።ቀናና ዘመናዊ አስተሳሰብ ያለው መሪ ሰጠን።እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @michaelkdejene7336
    @michaelkdejene7336 Před 6 lety +23

    ስዩም ተሾመ ጎበዝ በመከራ የተፈተን ኢትዮጵያዊ መምህር እና ጦማሪ Well done

  • @bisratgirma3984
    @bisratgirma3984 Před 6 lety +8

    Yes one love one Ethiopia..💚💛❤✊

  • @user-vr1wx1hk1r
    @user-vr1wx1hk1r Před 6 lety +10

    ስዩሜ ምርጥ መምህር እና ጸሃፊ ውድድድድ

  • @waffiki
    @waffiki Před 6 lety +4

    Thank you Jossye i am so happy about this interview. because i was asking myself, how did woyannes gave them permission to rally against them? now i get the answer.
    great interview-bright Ethiopians.

  • @minylukebede636
    @minylukebede636 Před 6 lety +1

    እውነት ነው ጆሲ ፀሎት ያስፈልገናል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ይጠብቅ!!!!!!

  • @user-hj5nl4yg6i
    @user-hj5nl4yg6i Před 6 lety +3

    ትክክል መልካም ሰው ነህ ጆሴ እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜና ጤናውን ይስጥህ

  • @gent5836
    @gent5836 Před 3 lety +1

    Liked the interview.

  • @ademhusen4126
    @ademhusen4126 Před 2 lety +2

    ጆሲዬ ስዬንለኢንተርቪው ስላቀረብከው ደስታዬወሰንየለውም፡ስወደውለጉድነው።

  • @user-vr4um5ut5x
    @user-vr4um5ut5x Před 6 lety +1

    ጆሲ መልካም ሰው ሰላሙን ያብዛልህ ዶ/ር ሱስ ነዉ ከፈጣሪ የተሰጠን ስጦታ የኢትዮጲያ ትንሳኤ መሪ ሳሆን አባት አግተናል እግዚአብሄር ይጠብቅልን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትለምልም

  • @hailemichaeltadesse5686

    Wow. Love the the interview. It's open. Both of you guys are working hard. Thanks

  • @moriabbi
    @moriabbi Před 6 lety

    God bless you! Seyoum Teshome !!! God yebarekehe eje le eje teyayezenale yehem yeketelale eskemechereshaw!!!

  • @shw3022
    @shw3022 Před 6 lety +2

    Good Job Seyoum Teshome.Thank you

  • @rose_bugaboo3589
    @rose_bugaboo3589 Před 2 lety

    Egizabehare ybarkheh Joshua Ena seta were yETIHopA enlko ljohe

  • @meronwordofahabeshawettama457

    ሰላማችሁን ያብዛው እናመሰግናለን ጆሲ

  • @tedlakutaye3494
    @tedlakutaye3494 Před 6 lety +1

    One of the most respected person!

  • @user-dt5xk2pm5v
    @user-dt5xk2pm5v Před 6 lety +3

    ጆሲ መልካም ሠው አሜን ሠላምህ ይብዛ

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Před 2 lety

    ጆሲ ኧረ የት ጠፍህ በጣም ነው የምንወድህ እግዚአብሄር ባለህበት ይጠብቅህ

  • @tadeledadie2698
    @tadeledadie2698 Před 6 lety

    GOOD JOB ITS EXCEPTED FROM THE REAL JOURNALISTS,keep it up BRO,Whatever happened a process towards democracy

  • @michealgutema9520
    @michealgutema9520 Před 6 lety +1

    I like this guy. keep it up

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 6 lety +13

    ሰላምና ፍቅርን የድንግል ማርያም ልጅ ያብዛልን ሃገራችንን ኢትዮጲያን እመብርሃን እናታችን እርሷ ትባርክልን በአንድነት እንሆን ዘንድ ለሃገራችን ሰላምን ያብዛልን

  • @user-ge2he6hx9n
    @user-ge2he6hx9n Před 6 lety +2

    አሜን

  • @Trust768
    @Trust768 Před 6 lety

    Love this guy

  • @rassami725
    @rassami725 Před 6 lety +1

    Amen Amen Amen !!

  • @yengusiedemilie1117
    @yengusiedemilie1117 Před 6 lety

    Jossye ye Ehiopia yekurt keb lij........enamesegnalen!!!!

  • @hederohamza7191
    @hederohamza7191 Před 6 lety +8

    ስዩም ጀግናችን እናመሰግናለን ጆሲ

  • @shshaymekdes8285
    @shshaymekdes8285 Před 6 lety +2

    ሱዩም ስወድህ ለአገርህ የቆምህ ጂግና

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Před 6 lety

    thank you ስዩሜ good job

  • @mhamedengaete3294
    @mhamedengaete3294 Před 6 lety +1

    ስዩሜ የኔጀግና ሁሉስው እዳተ ቤያስብና ቤማረ ምን ችግረ ነበረው ባለፈው ደብር ብርሀን በምሁራን ስብስባላይ በጣም አድንቂሀለሁ ቀጥል ትግላችን ወያኔ እስከወርደ ድረስ ይቀጥላል

  • @isrhenok5496
    @isrhenok5496 Před 2 lety

    Josie talak sew seyum real man

  • @fevenweldufan6389
    @fevenweldufan6389 Před 6 lety +2

    We love you seyoum

  • @showa8370
    @showa8370 Před 6 lety +6

    Yehe..sewye..Alebachew..Tekan..yimeslegnal..

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před 6 lety

    ዝግጅቱ ግሩም ነው ነገር ግን ቦንብ እያላችሁ ሰው የተጎዳበትን
    ጉዳይ እናተ የምትስቁበት ነገር ብዙም አልተመቼም ሌላም ግዜ እባካችሁ እንዲህ ያለ ጉዳይ ላይ ራሳችሁን ግዙ ለሁሉም ግዜ አለው ለመሳቅም

  • @user-vw3ef2ft9d
    @user-vw3ef2ft9d Před 6 lety +2

    ጆሴዬ የኛ😍

  • @user-hu1zv7gg4s
    @user-hu1zv7gg4s Před 6 lety +2

    ጆሲ ይልመድብክ

  • @MOMMOM-fi3mb
    @MOMMOM-fi3mb Před 5 lety

    Masha allah enamseginalen wedoche

  • @jemmyjemmy8452
    @jemmyjemmy8452 Před 6 lety +1

    👍👍👍👍😙😙😙😙

  • @nati7485
    @nati7485 Před 6 lety +1

    ጆሲየ.ፍቅር.ሰው. ውድድድድድ

  • @tigistdemlew599
    @tigistdemlew599 Před 6 lety +1

    ሰላምህ፡ይብዛልን

  • @sewlesew7803
    @sewlesew7803 Před 6 lety +1

    Seyoume jegina bertaln wendme

  • @SalamSalam-cx4sc
    @SalamSalam-cx4sc Před 6 lety

    ጀግና ነክ ስዩሜ

  • @ehittesfaye6657
    @ehittesfaye6657 Před 6 lety

    አቶስዩም ስወድህ

  • @zizitino6301
    @zizitino6301 Před 6 lety +1

    ong newi yehni sera yemiserawi ethiopianweneti yemayfelguti

  • @yordanosluel8735
    @yordanosluel8735 Před 6 lety +1

    Josye mara

  • @bekeleshumie4555
    @bekeleshumie4555 Před 6 lety

    siyoume fiteshaw lay meseretawi chigir neberebet bedenbel neber ene yegebahut betam kelal ena yemayireba fitesh adirgewlin singeba minew zare fiteshachew lalabin bemalet kelijoch gar sinawora neber. egziabher aterefen enji esabew astelita neber. bertulin josiye siyoume jeginochachin nachihu.

  • @yadenl2676
    @yadenl2676 Před 6 lety

    Ameeeen egizbiher hagerchin selam yadergiln ameeeen

  • @user-wq7ys3yf9b
    @user-wq7ys3yf9b Před 6 lety +1

    😍

  • @atsedetsegaye4421
    @atsedetsegaye4421 Před 6 lety +2

    😉😁😁😁

  • @makdayetewahdolejmaki9481

    Negerochn egziabher astekakelew ye egziabher sera new

  • @senaitasghedom9541
    @senaitasghedom9541 Před 6 lety +1

    Xeaf enketelhalen gen zereginet tewaga

  • @yadenl2676
    @yadenl2676 Před 6 lety

    Seyum jegna nachu tilat efir ale

  • @aliseaid
    @aliseaid Před 6 lety

    Seyume andegna viva oromara

  • @user-fs8wm6wg1o
    @user-fs8wm6wg1o Před 6 lety

    አተ በጤ መናፍቅ

  • @subsc691
    @subsc691 Před 6 lety

    gajara fit!

  • @DANIELA0909d
    @DANIELA0909d Před 6 lety

    Tekekel democracy ena changen enaberetata new

  • @fetiykedir7287
    @fetiykedir7287 Před 6 lety

    Meret sew

  • @mm-wm3jd
    @mm-wm3jd Před 3 lety

    🦁🦁🦁 SYOUME 🦁🦁🦁

  • @honeylove2097
    @honeylove2097 Před 6 lety

    👌👍🙏🙏🙏👈

  • @yruknafekot2109
    @yruknafekot2109 Před 6 lety

    Geta kelela honi nw kidane --mherte belete kenua Lojuchuan tebka nw Any way Thanks God

  • @iamsamsamiam1673
    @iamsamsamiam1673 Před 6 lety

    Why’re they laughing?

  • @kiyyalegesekiyyalegese7781

    Suyomiya yene wuda

  • @zesshaile6960
    @zesshaile6960 Před 2 měsíci

    አረፋውን ልብሰ እጠቡበት ማለት የስዩም

  • @abrehammathewos7893
    @abrehammathewos7893 Před 6 lety

    ጆሲ ምን ንካው ስንት ሰው ስራቸው፣ተሞክራቸው ሊያካፍሉን የሚችሉ ሰዎች ማቅረብ ሲገባው ኣንድ ተራ ሰው ያቀርባል??ኣሁን ምን ግንዛቤ እንያዝ ከዚህ

  • @atsedetsegaye4421
    @atsedetsegaye4421 Před 6 lety

    😁😀😁

  • @mekdlakristigirma9965
    @mekdlakristigirma9965 Před 6 lety

    ከንፈርህ ላይ ቻፒስትክህ በዝቷል ጆሲ ቀንሰውሃሃሃሃ ይቅርታ ግን መብትህ ነው ግን

  • @hintsakifle6611
    @hintsakifle6611 Před 6 lety

    አብሲት

  • @seni905
    @seni905 Před 6 lety +1

    ሰው አምጦት የውልድ መሪ
    ሰውሰው የሚሸት መሪ ትክክል
    የ ኢትዮጵያ አምልክ ይጥብቅህ ድክትር አብይ😇

  • @haileabay4021
    @haileabay4021 Před 5 lety

    ትልቅ ስጋ!

  • @hiwottadese4840
    @hiwottadese4840 Před 6 lety

    Weyanewoch zendero inde ibed wesha iyaregachew new

  • @zesshaile6960
    @zesshaile6960 Před 2 měsíci

    የሴፍ መርጦ አልቃሸ ተነፍ

  • @debesaiokubai3595
    @debesaiokubai3595 Před 2 lety

    ስዩም ተሾመ ዝም ብለህ ነው ለካኢትዮጵያ ኣገቴ ስትል የነበርከው። ኢትዮጵያ ኣደጋ ላይ ወድቃ ኣንተ መዝመት ሚገባህ ተደብቀህ ኣሁን ምን ልትል ነው ከኣሁን ቦሃላ ኣማራ ኢትዪጵያ ስትል እንዳይሰማህ።

  • @selomonteshome5889
    @selomonteshome5889 Před 6 lety

    wushetam betam kedada shintam

  • @jhonidee2065
    @jhonidee2065 Před 6 lety +2

    ጆሲ ከንፈርህ በጣም ወዛ....ቅቅል ነበር እንዴ ምሳ?

  • @tinaabebe2781
    @tinaabebe2781 Před 6 lety +4

    ምነው የቦንቡን ወንጀል ድብስብስ ተደረገ

  • @hintsakifle6611
    @hintsakifle6611 Před 6 lety

    kidud

  • @tasfawtameyet6388
    @tasfawtameyet6388 Před 3 lety

    ይህን ዘርኛ ዘጠጠኛ በሰካራም አፎ ትውልድ በተ ኤስራፊላወያ በጥምብ አፎ እየተሳድበ

  • @bg9694
    @bg9694 Před 6 lety

    ሲጀመር ጆሲ እንደ ስዩም ያሉትን ጥላቻ ያላቸውን ነውረኞች ሰውችን ታቀርባለህ ብዬ አልጠብቅም ነበር። ሳቁና/ክስተቱ አብሮ አይሄድምና ሳቃችሁ ባይኖር ይመረጥ ነበር.

  • @danielgafre5686
    @danielgafre5686 Před 6 lety

    Jossy
    ዋ.....!
    ሙያህን ጠበቅ
    ፖለትካን ለቀቅ.....
    ቡዙ ግዜ በመልካም ነገሮችህ ነው ምናውቅህ እቺ ኣንድ...ኣንድ ግዜ ምትቀባጥራት ግን ብትቀርብህ ይሻላሃል።

  • @abenramato7021
    @abenramato7021 Před 6 lety

    I love and support Dr. Abiy but 5 ሚልየን ሰው??? ተኝታቹሃል ጆሲ። 5,000,000 የሰዉን የጅ ና ግር ጣት ቆጥረክ ነው? ቀልደኛ !

  • @elumelaku4564
    @elumelaku4564 Před 6 lety

    ጅብ የመሰለ የጥላቻ ክምር ነህ ስዩም

  • @onelove4016
    @onelove4016 Před 6 lety

    በምሁርነትህ በታሪክ አዋቂነትክ ባደንቅህም ግን ፍፁም እጅክ ፍፁም ዘረኛነትክን እቃወማለሁ አይጠክምም በዚህ አስተሳሰብህ የፕሮግራሙ አካል መሆን አልነበረብክም ጋንጬር ዘረኛ

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 Před 6 lety

    ጠቅላይ ሚንስትሩ እንዲገኝ ማድረግ አልነበረባችሁም የተፈጠረውን ነገር መገመት ሳትችሉ የለውጡ አካል መሆን ያሚችል ሞራል የላቹም በጣም ስህተት ነው

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 Před 6 lety

    ጠቅላይ ሚንስትሩ ተገድሎ ቢሆን ብላቹ አስባቹ ታውቃላቹ ግን?

    • @sarakonjo2190
      @sarakonjo2190 Před 6 lety +1

      አድ ዋን አንቺን ነበር መግደል

  • @dipdayve
    @dipdayve Před 6 lety

    ዶ/ር አብዪን በመቃወም ኣይደለም ሰልፍ ሊካሄድ የነበረው ውሸት አታውራ ኣቶ ስዩም!

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 Před 6 lety +1

    በይፋ ህዝቡን ይቅርታ መጠየቅ አለባቹ የሰው ደም ፈሳል በናንተ ምክንያት

  • @demelashasege993
    @demelashasege993 Před 6 lety

    አቶ ስዪም ስለ ቦንቡ የሚያውቀው ድብቅ ነገር አለ። ሊመረመር ይገባዋል።

  • @mesigebriel519
    @mesigebriel519 Před 6 lety +2

    አንተ ቆሻሻ ሞትሕን በቅርብ ቀን ጠብቅ

    • @mekuanent8744
      @mekuanent8744 Před 6 lety +4

      mesi gebriel መግደል መሽነፍ ነው።ደግሞም አትችሉም

    • @user-jk9zb2fz5u
      @user-jk9zb2fz5u Před 6 lety

      mesi gebriel ክክክክክክ የቀንጅብ እኩ ወደለልት ልት ጀምሮው ነው አሉው እውነት ነው? አንተ ቁርቁሮው ጭንቅላትህ አሳረው እግዚአብሔር ይፈጥራል እግዚአብሔር ይወስዳል ማን ፈቀደልህ አንተ ደደብ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ ከምድረ ገጥ ያጥፍችህ አይይይይይይይይይይ

    • @urjijarso5971
      @urjijarso5971 Před 6 lety

      mesi gebriel man abak new yemigelew yesew dem amarek agame kulkualam sew belategna

    • @dichagena3726
      @dichagena3726 Před 6 lety

      ባለ ቆሻሻ አእምሮ ሰዎች ያስጠሉኛል።

    • @yadenl2676
      @yadenl2676 Před 6 lety

      mesi gebriel balge ye sawin dema mafses lemdchu selam atwedum egizbiher ke hagerchin yanschu enant kifuwechi mechi ye sawin selam teflglchu

  • @user-hu1zv7gg4s
    @user-hu1zv7gg4s Před 6 lety +2

    ጆሲ ይልመድብክ