በሮሜ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 06. 2021
  • ኢየሱስ አማላጅ አይደለም። ሮሜ 8:34ን አስመልክቶ የተደረገ ውይይት ሁላችሁም ተከታተሉት በቴቄል ትዩብ (Debate in Rome 8:34 Abu With Aman On Tekel_Tube)

Komentáře • 263

  • @user-pk4mf5us8d
    @user-pk4mf5us8d Před 3 lety +38

    የተዋህዶ ልጅ ቃል ሕይወት ያሰማልን ❤️❤️🌺🌺

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před rokem

      የእግዚአብሄር ልጆች የጌታ ፀጋ ይብዛላቹ

  • @user-df1mc1jf8b
    @user-df1mc1jf8b Před 3 lety +22

    ኦርቶዶክስ ትሀትናዋ አየሁብክ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ክበርልን

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 Před 2 lety +8

    አቡ ትንሹ እና ብልሁ የኦርቶዶክስ ልጅ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር

  • @seifemensher6252
    @seifemensher6252 Před 2 lety +8

    አቡ ጎበዝ ነክ መንፈስ ቅዱስ ካንተ ጋር ይሁን

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 Před 2 lety +5

    አቡ የተዋህዶ እቁ ወድማችን መምህር ተስፍዬ ጋር አዬውህ በጣም ደስስስ አለኘን👏👏👏💞💞💞

  • @habtakirar5042
    @habtakirar5042 Před 3 lety +30

    አቡ እግዚእሄር ጨምሮ ፀጋህን ያብዛው።

  • @user-wt4bd8li3z
    @user-wt4bd8li3z Před 2 lety +5

    እግዚ አብሔር ይጠብቅህ የተዋህዶ እቁ ሥወድህ የኔውድወድም

  • @ibsaabera217
    @ibsaabera217 Před 3 lety +16

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
    ብዙ ትምህርት ወስጄበታለው

  • @yitu8355
    @yitu8355 Před rokem +9

    አቡዬ አንተን የወለደች ማህፀን ምን የተባረከች ናት❤🙏

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 2 lety +5

    አቡ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ የኔ አባት

  • @bisratmelese8861
    @bisratmelese8861 Před 3 lety +6

    ጨዋነታችሁ ደስ ይላል በርቱ

  • @birtukanfesah6920
    @birtukanfesah6920 Před rokem +1

    በነገራችን ላይ አማን በጣም ስነስርዓት ያለውና ደስ የሚል ልጅ ነው

  • @tsdatheshe3403
    @tsdatheshe3403 Před 2 lety +5

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ኣምላክ ብርታቱን ይስጥህ በርታልን ወንድማችን

  • @user-cn2hc5wz8h
    @user-cn2hc5wz8h Před 3 lety +13

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ያቡ👏👏👏

  • @davidaddis2525
    @davidaddis2525 Před 2 lety +10

    I have never seen an Orthodox guy like Abu who is full of word of God WOW. God bless both of you. Great discussion.Abu could you discuss with Tehadiso brother MELOS.

  • @yenesewu358
    @yenesewu358 Před 2 lety +3

    አቡ የተዋህዶ ጀግና የምር ትለያለህ አቤ አገላለፅ ስወዲህ

  • @user-pk4mf5us8d
    @user-pk4mf5us8d Před 3 lety +8

    አቡዬ ውድድድ ❤️❤️❤️❤️🌺🌺

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před 3 lety +13

    ቃለሒወት ያሰማልን ወንድሜ አቡ ቀጥታ ስትወያዩ ሪከርድ ላረግ ብየ ተደወለብኝ አሁን ስላገኘውህ ደስ ብሎኛል

  • @jone.2966
    @jone.2966 Před 3 lety +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ብሮ🙏

  • @user-is6dr2ko1q
    @user-is6dr2ko1q Před 5 měsíci

    ወንድሞቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድም አቡ ጸጋውን ያብዛልህ ሌላው እንዲህ አይነት ሰዎች ጋር ሁለቴ እና ሶስቴ በላይ ባትወያይ ቲቶ 3-10-11ያዛል

  • @user-pw3qq9fl8i
    @user-pw3qq9fl8i Před 3 lety +8

    አቡ በርታልን ።

  • @roditikonjo
    @roditikonjo Před 3 lety +4

    የውይይት መንፈሱ ቃሉን መሰረት ያደረገ መሆኑን መመርመር ያሻል እንጂ እኛ የምናምንበትን ነገር ከአውዱና ውጪ ወደ ወደድነው ወስደን ቃሉ የማይለውን ማስባል በቃሉ ባለቤት እንደሚያስጠይቅ ልንስት አይገባም ይህ ጉዳይ ለሁለቱም ተወያዮች እንደሚሰራ ልብ ይሏል።

  • @merontades5069
    @merontades5069 Před 2 lety +3

    አማን ውድ የጌታ ልጅ ተባረክ

  • @user-nw1ei1jq7q
    @user-nw1ei1jq7q Před 3 lety +7

    ወንድማችን ቃለኢወት ያሰማልን

  • @ephremhaile5555
    @ephremhaile5555 Před 2 lety +5

    አቡ ፈጣሪ ይባርክህ ጀግና

  • @Kali-e7s
    @Kali-e7s Před 3 lety +5

    Betam አሪፍ ዉይይት Egziaber ybarkh abu😍😍🙏🙏🙏

    • @FasikaAragaw
      @FasikaAragaw Před 3 lety +1

      czcams.com/video/gS-NC7sJ0xI/video.html

  • @naolabe5806
    @naolabe5806 Před 3 lety +8

    Abu Kale hywet yasemaln ewukethn chemro chemro fetari yabzalh

  • @user-vg3jx6ny1o
    @user-vg3jx6ny1o Před 2 lety +2

    አቡ የኔ እንቁ እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-vf2tb2zs5b
    @user-vf2tb2zs5b Před 2 lety +4

    አሪፍ ነዉ አቡዬ በርታ
    ፕሮቴሥታንቱ ወንድማችን ግን ከአዉድ ላለመዉጣት ብለህ ከሌሎች የመፅሃፍ ቅዱስ አዉዶች ጋር ስትጋጭ አየሁህ በተረፈ ጨዋ ነህ

  • @martabrhanu798
    @martabrhanu798 Před 2 lety +1

    አሜን ወድማችን አቡ ጸጋውን ያብዛልክ ብዙ ተምረናል አሜን

    • @alohay1476
      @alohay1476 Před 2 lety

      በ እውነት ቃል ህይውት ያሰማልን ውድማችን አብ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @hb-rh8iw
    @hb-rh8iw Před 3 lety +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡ።

  • @tarekegnburakatarebest5987

    ዋዉ አማንዬ ፀጋዉን ያብዛልህ!

  • @ShakaksShjzzkz
    @ShakaksShjzzkz Před 6 dny

    ቃለሕይወት ያሰማልን 🥰

  • @Eftah12
    @Eftah12 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችዉ አቡዬ የኔ ጀግና የተዋህዶ እንቁ ፀጋዉን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ወንድም አለምዬ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abella343
    @abella343 Před 3 lety +4

    ቃለህይወት ያሰማልን አቡ ረስቼው አልገባሁም ነበር

  • @user-tl4kd3uq8w
    @user-tl4kd3uq8w Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዝአብሔር ይጠብቅ ውድ ወንድማችን ከዘ በላይ ምስጥር ጥበቡ ይግለፅልህ ⛪⛪⛪❤❤❤

    • @user-qh1pw1nc3x
      @user-qh1pw1nc3x Před 2 lety

      ያኛውም ዎንድምሽ ነዉ የሃይማኖት ዘራኛ ኣትሁኑ

    • @user-tl4kd3uq8w
      @user-tl4kd3uq8w Před 2 lety

      @@user-qh1pw1nc3x ኤረ እኔ ዘረኛ ኣደለሁም ለሁላቸው ፀጋው ያብዛላቸው መፃፍ ተሳስቸ ነው

  • @tadeleroro2072
    @tadeleroro2072 Před rokem

    ክርስቶስ ስለ እኛ ይቆማል የሚለዉ ስለ እኛ ይመልድልናል!

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +1

    በእውነትቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ሞጎስ ይሁንህ 💞💞

  • @tsegakebede6290
    @tsegakebede6290 Před 2 lety +3

    አማኑ ተባረክ እንወድሃለን አቡም እንወድሃለን

  • @kalualedemissie9552
    @kalualedemissie9552 Před 3 lety +20

    አቡ ቃለሕይወት ያሰማልን፤ የእውቀት ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ይስጥልን።
    ከአንተ ባላውቅም አንድ ቃል ትርጉም ላይ በተለይ የራሱን አቋም ይዞ ከሚመጣ መናፍቅ ጋር ተነጋግሮ መተማመን ይቻላል ብዬ አላምንም። መናፍቃን ትርጉሙን የማያውቁትን አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል አንስተው ኢየሱስ አማላጅ ነው ሲሉ እኛ ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረውን የኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅነትን ማስረዳቱ ይሻላል ባይ ነኝ።
    የተዋህዶ ልጆች ሆይ ኢየሱስ ክርስቶስ አንድ ነው ወልደ አብ ወልደ ማርያም የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር ነው። አንዴ ጌታ ሌላ ጊዜ አማላጅ አይሆንም። እርሱ ደግሞ ከአብ ጋር የተስተካከለ ነው እኔና አብ አንድ ነን አንዳለ ዮሐ 10:30። ክርስቶስ አማላጅ ነው ማለት አብ አማላጅ ነው ማለት ነው ምክነያቱም ሁለት እግዚአብሔር የለም ያለው አንድ እግዚአብሔር ነው።
    የእነሱ ነገር አመንኩ ዳንኩ ነው፤ ያውም እኮ በአምላክነቱ ሳያምኑ፤ ምግባር የሌለው ባዶ እምነት፤ ለማመንማ ሰይጣንም እግዚአብሔር አምላክ እንደሆነ ያምናል መልካም ስራ የለውም እንጂ፤ ክርስቶስ እንዲህ ይላል እነሆ በቶሎ እመጣለሁ ለእያንዳንዱም እንደስራው መጠን እከፍለው ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ ራዕ 22:12 ሐዋሪያው ቅዱስ ያዕቆብም በመልዕክቱ ከስራ የተለየ እምነት የሞተ ነው ያዕ 2:14 ይለናል። አዎ ሰይጣን ድነሃል እያለ ነው የሚጫወትብን። ሱባኤ የገቡትን ሳይቀር ተምራችኋል እያለነው ከፀሎት አቋርጠው እንዲወጡ የሚያደርገው። ዋናው ድነሃል የሚልበት ምክነያት እንድንዘናጋ ነው ድነናንል ብለን እንዳንጾም እንዳንፀልይ እንዳንሰግድ እንዳንመጸውት ከመልካም ስራ ሁሉ እንድንዘናጋ ነው።
    እኛ ግን ሉተራውያንን ሳይሆን የቀደሙ አባቶቻችንን እንከተላላን፤ አባቶቻችን ያስተማሩን ለሃጥያታችን በንስሃ በመጸጸት ማልቀስና የእግዚአብሔር ምህረት መጠየቅ መልካም ስራ በመስራት መኖር እንደሚገባን ነው ።

    • @molalignmichael3864
      @molalignmichael3864 Před 3 lety

      Menafk ante neh

    • @roditikonjo
      @roditikonjo Před 3 lety

      ደስ የማይል ከእግዚአብሔር ያልሆነ ያልበሰለ እንዲሁም በጌታ ያልተወደደ ፈሪሳዊ አስተያየት ነው። ለመማር ሞክር!

    • @kalualedemissie9552
      @kalualedemissie9552 Před 3 lety +1

      @@molalignmichael3864 መጣህ በስምህ ጠርቼህ ባትመጣ ነበር የሚገርመኝ 😀😂😁

    • @kalualedemissie9552
      @kalualedemissie9552 Před 3 lety

      @@roditikonjo አንተን ለማስደሰት አልጻፍኩም ስለመልካም ስራ ሲወራ ደስ እንደማይልህ አውቃለሁ

    • @roditikonjo
      @roditikonjo Před 3 lety

      @@kalualedemissie9552 እኔም አንተን ለማስከፋት አልነበረም የጻፍኩት የተሰማኝን ስሜት እንጂ ! ታውቀኝ እንደነበረ አላውቅም ስለመልካሙ ስራህ የሚዛኑ ባለቤት ይክፈልህ እንጂ ሰው ወደደልህ አልወደደልህ ምን አስጨነቀህ! ለማንኛውም ጭፍን ጥላቻ ብቻ አይደለም ጥላቻ ራሱ በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ነው። ጠላቶቻችሁን ውደዱ የሚያሳድዷችሁን ባርኩ ብሏልና። ለመነፈቅነው ለእኛ ብትጸልይልንም ድንቅ ነው!😉

  • @zelalemtesfa6857
    @zelalemtesfa6857 Před rokem +1

    አማን በትክክል አብራርቶታል!!👏👏👏👏

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 Před 2 lety +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Před 2 lety +1

    አቡ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ በርታ

  • @akewolde437
    @akewolde437 Před 3 lety +5

    ድል አለ በስምህ

  • @user-vl8zc8ln7p
    @user-vl8zc8ln7p Před 2 lety +1

    ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ወንድማችን እንወድሃለን በርታልን

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Před rokem

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማል

  • @lididyahabesha
    @lididyahabesha Před 3 lety +5

    Ergo erau ende abu ayregam tebarklgne abuye 🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Před 2 lety +1

    ደስ የሚል ትምህርት ነው ተባረኩ

  • @djdo1354
    @djdo1354 Před 3 lety +3

    Great discussion.

  • @Ofla
    @Ofla Před 2 lety +2

    መጥቼም ምድርን በእርግማን እንዳልመታ እርሱ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፥ የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች ይመልሳል።ሚል 4፡6
    ስለዚህ እናንተ ወጣቶቸ እግዚአበእሄር ይባርካችሁ ይህ የምትናገሩት ቃል ይውረሳችሁ፡፡

  • @birehanugeto1852
    @birehanugeto1852 Před rokem

    ቃለሂዉት ያሰማል ፀጋዉንያብዛልን እግዛብሕር ሕርስታንመሁንማታደልነዉ🙏🙏🙏👌👌👌

  • @mamotadesa9613
    @mamotadesa9613 Před 2 lety +4

    ተበረኩ ደስ የሚል ውይይት ነው ያድናል እየሱስ ክረስቶስ

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem

    በነገራችን ላይ በቃ ክርስቶስ ስለኛ ሞትዋልና ምንም ሐፅያት ብንሰራ ይቀበለናል😢 እያለኮነው 😢 ጴንጤው 😢 ጌታ ሆይ ይቅር በላቸው

  • @Sewe_mindenew
    @Sewe_mindenew Před rokem

    በጣም ጥሩ ዉይይት ነዉ ግእዙ በማያሻማ መልኩ አስቀምጦታል ሮሜ 8፣34 "ይነብር በየማነ እግዚአብሔር ወይትዋቀሥ በእንቲአነ" በ እግዚአብሔር ቀኝ ያለው ስለኛ ይዋቀሳል ይከራከራል ይላል ከማን ጋር ቢሉ ከ አብ ጋር አይደለም ነገርግን ከሚከሱን ከሚከራከሩን ጋር ክርክራችንን ይከራከራል ዳዊት በ መዝ 43፣1 አቤቱ፥ ፍረድልኝ፥ከጽድቅ ከራቁ ሕዝብም ክርክሬን ተከራከር፤
    ከሸንጋይና ከግፈኛ ሰው አድነኝ ይላል እንዲሁም በ ኢሳያስ 50 :8 የሚያጸድቀኝ ቅርብ ነው፤ ከእኔስ ጋር የሚከራከር ማን ነው? በአንድነት እንቁም፤ የሚከራከረኝ ማን ነው? ወደ እኔ ይቅረብ።ይላል
    እግዚአብሔር ከተከራከረልን ደሞ አፀደቀን ማለት ነው የሚያፀድቅም የሚኮንንም እሱ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ማን ይቃወመናል።

  • @user-rs1rw1vc4n
    @user-rs1rw1vc4n Před 2 lety

    ተባረኩ!!!!

  • @fikikr
    @fikikr Před 2 lety

    ተባረኩ

  • @mrsabla7133
    @mrsabla7133 Před 3 lety +3

    ቃለ ህወትን ያሰማልን ወደማችን

  • @endlesstube8676
    @endlesstube8676 Před 2 lety +1

    ዋዉ ተባረኩ !

  • @lididyahabesha
    @lididyahabesha Před 3 lety +6

    Abu 👍

  • @user-jf4wq3sl2i
    @user-jf4wq3sl2i Před 3 lety +3

    Kalehiwote yasemalen 🙏🙏🙏

  • @hb-rh8iw
    @hb-rh8iw Před 3 lety +10

    this guy is so funny ,at 34 min ሰሞኑን ነበር አሳይመንት የሰራሁት ሲልና 😃 ፈገግ ሲል ትልቅ ግኝት የገኘ ነው የሚመስለው ፣በተቃራኒው እኛን ከልብ ፈገግ የሚያስብል ነው ።ፍሬምናጦስ ነው ኦርቶዶክስን የመሰረታት ሲልማ አልቻልኩም 😃። ኧረ በነፍስ ጉዳይ ቢያንስ እውነትን አናጣማት፣ይሄ በውይይት ከማሸነፍና ከመሸነፍ በላይ ነውኮ።

  • @dawit8699
    @dawit8699 Před rokem +1

    በቅንነት ለሚሰማው አማን ሮሜ 8:34 ያቀረበበት መንገድ ከቁጥር 1 ጀምሮ እንደወንዝ ውሀ እየፈሰሰ የመጣ ይፈርዳል የሚለውን ቃል ለማስገባት ምንም አይነት ቀዳዳ እንደሌለው አሳይትዋል:: አቡ ( ኦርቶዶክሳውያን) የሚፈርድ የሚያስፍልገው የሚከስ ሲኖር ነው ቁጥር 32 የሚከስ የለም ብሎ ዘግቶታል :: አቡ > የሚለውን በአውዱ መሰረት ማብራራት ሲኖርበት ወደሌሎች ጥያቄዎችእና ጥቅሶች እንደሄደ ይሰመርበት ::

  • @feyisamegersa1129
    @feyisamegersa1129 Před 2 lety

    ደስ ስትሉ!!!
    Aman God bless you🙏

  • @alohay1476
    @alohay1476 Před rokem

    አብ እውነት ቃል ህይውት ያሰማልን .🌺🌺👏👏

  • @amaredesalew-mo1rq
    @amaredesalew-mo1rq Před rokem

    የተዋህዶ ልጅ ሁኖ ይህንን ቻናል ላይክ የማያደርግ ንፉግ ነው

  • @shewayegirma6068
    @shewayegirma6068 Před 2 lety +1

    Amen amen 🙏

  • @amanuelokbu506
    @amanuelokbu506 Před 2 lety

    Ye Egziabher tsega cybzalachu tebareku

  • @andamiakdebaba6950
    @andamiakdebaba6950 Před 2 lety

    E/r yedingil lig yibarkih abu tebarekulen

  • @birtukanfesah6920
    @birtukanfesah6920 Před rokem +1

    አቡ አንተም ጉበዝ የኦርቶዶክስ ልጅ ነው እናመሰግናለን

  • @user-is6dr2ko1q
    @user-is6dr2ko1q Před 5 měsíci

    ፍርድ አለ ያውም ለምዕመናን ሐዋ10-41 2ኛቆ5-10 ሮሜ2 - ሮሜ 8 14-

  • @kiyafaris3841
    @kiyafaris3841 Před 2 lety

    Abuye egziabher be betu yatsenah

  • @danelwerku3853
    @danelwerku3853 Před 2 lety +2

    ከአሁዱ ወጠካል መዝሙር 43.የሚለው እና የዋንሰ 8.1 ስለዚህ ወንድሜ ጌታችን መዳንታችን የሚማልድለን እግዚአብሔር በልጁ በክርስቶስ በኩል ነዉ የሚለው 1ኛ የዋሐንሰ መልክት 2.1 ልጆቼ አጥያትን አታድርጉ ነገር ግን አጥያትን ብትሰሩ ከአብ ቀኝ ጠበቃ አለን እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ

    • @adanechshlbiru1495
      @adanechshlbiru1495 Před rokem

      ኢየሱስ ጌታ ነገ ሚመጣ ለማፍር እንጂ ለማልዲ አይምጣሚ።

  • @merrydemissie2100
    @merrydemissie2100 Před rokem +1

    Aman wendme geta eyesus abzito yibarkih yeyesus wetader

  • @tube490
    @tube490 Před 2 lety

    kale hiywot yasemalen Abu

  • @EthioCoding
    @EthioCoding Před 2 lety

    hulachiyenim enameseginalen ABu gin bewunet qalehiwet yasemalin anjeten eras new emtadergegn berta wendme

  • @selamdilnesa437
    @selamdilnesa437 Před 2 lety

    Demo ye abu tihtina tigist 👏👏👏👏👏👏enesu eko mechoh enji mesmat aychlum kale hiwotn yasemaln egziabher yibarkh abuye❤❤❤❤😘 yenesun libona egziabher yabralachew😇😇

  • @goanche790
    @goanche790 Před rokem

    God with us

  • @helenlemma1871
    @helenlemma1871 Před 2 lety

    Egziyabher ybarkh

  • @mushrasiyoum2667
    @mushrasiyoum2667 Před rokem

    አቡዬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @robademisse5388
    @robademisse5388 Před 3 lety +19

    Esti abu yhen sewye yhen hasab teyklgn ፍርድ የለብንም ይላል ስለዚህ ሮሜ 8፥34 ስለምን ፍርድ ነው የምታወራው አለህ ፍርድ ከሌለ አማላጅስ ምን ይሰራል

    • @hewanhewan2522
      @hewanhewan2522 Před 2 lety +1

      ዮሐንስ 16
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁵ አሁን ግን ወደ ላከኝ እሄዳለሁ ከእናንተም፦ ወዴት ትሄዳለህ? ብሎ የሚጠይቀኝ የለም።
      ⁶ ነገር ግን ይህን ስለ ተናገርኋችሁ ኀዘን በልባችሁ ሞልቶአል።
      ⁷ እኔ ግን እውነት እነግራችኋለሁ፤ እኔ እንድሄድ ይሻላችኋል። እኔ ባልሄድ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣምና፤ እኔ ብሄድ ግን እርሱን እልክላችኋለሁ።
      ⁸ እርሱም መጥቶ ስለ ኃጢአት ስለ ጽድቅም ስለ ፍርድም ዓለምን ይወቅሳል፤
      ⁹-¹⁰ ስለ ኃጢአት፥ በእኔ ስለማያምኑ ነው፤ ስለ ጽድቅም፥ ወደ አብ ስለምሄድ ከዚህም በኋላ ስለማታዩኝ ነው፤
      ¹¹ ስለ ፍርድም፥ የዚህ ዓለም ገዥ ስለ ተፈረደበት ነው።
      ¹² የምነግራችሁ ገና ብዙ አለኝ፥ ነገር ግን አሁን ልትሸከሙት አትችሉም።
      ¹³ ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል።

    • @yemaryam2375
      @yemaryam2375 Před 2 lety +1

      አዎን ድል አለ በስሙ ወንድሜ ወቅታዊ መዝሙር ነው ዝማሬ መላክትያሠማልን

    • @eyosiyasabera8271
      @eyosiyasabera8271 Před rokem +1

      ወዳጄ እየሰማህ አልነበረም መሰለኝ ፍርድ የሚኖረዉ በክርስቶስ ላላመኑ ሰዎች ነዉ እንጂ ላመኑት አይደለም እንዴት ፍርድ የለም አለ ትላለህ እስቲ ይህቺን ክፍል አንብባት“በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።”
      - ዮሐንስ 3፥18

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Před rokem

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ወድማችን አብ

  • @WaseGa21
    @WaseGa21 Před 3 lety +3

    ❤❤❤

  • @mahima768
    @mahima768 Před 2 lety

    ወይይት ላይ እኔ ያልኩት ብቻ አይባልም አብና ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-qh1pw1nc3x
    @user-qh1pw1nc3x Před 2 lety

    እደዝ ነዉ ስልጠኔ ማነጋጋር ስንችል እንግበበሌን ስንት አዋቅ ማሰይ አለዋቅዮች እንዳንግባባ በሮቹን ዛግቶውብን ነበር ግን ብዝሁ ቃጥሉ እውነቱ ይግለፅልን

  • @selamdilnesa437
    @selamdilnesa437 Před 2 lety +1

    Abu tebarekilign 👏👏👏👏👏😇😇😇😇😇😇😇❤❤❤❤❤❤

  • @habmanman5599
    @habmanman5599 Před rokem

    kal hiwot yasemalin abu tebarek

  • @user-pb8yg4rg1y
    @user-pb8yg4rg1y Před 3 lety +7

    ☦️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @merontades5069
    @merontades5069 Před 2 lety +1

    ሰላም ለናተ ይሁን ወንድሞቼ

  • @venesiaargaw1329
    @venesiaargaw1329 Před 2 lety

    Abu wuyeyet lai ekul se'at new maggnet alebachehu yante se'at kesu answal yanten hasab msemat lemnfelgew legna ekul gize binorachehu des yilal gn egziabher yisteh betam clear argehlenal

  • @mama-mx4xr
    @mama-mx4xr Před 2 lety +3

    Aman great explanation I hope same-day he will review these program

  • @tewodrostamrat1176
    @tewodrostamrat1176 Před 3 lety +3

    Abu 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @lemlemyilma5356
    @lemlemyilma5356 Před 3 lety +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abelamesele2773
    @abelamesele2773 Před 2 lety

    beki masreja alen

  • @user-ss1xg1se5n
    @user-ss1xg1se5n Před 2 lety +3

    አማን ብሮ እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልክ, በደንብ ነው ቃሉን ያብራራኸዉ።

  • @mkdesmekdes5060
    @mkdesmekdes5060 Před 2 lety

    Waww kalehywet yasemaln

  • @mikozo7658
    @mikozo7658 Před 3 lety +1

    Kale heywet yasemalen wendemachen

  • @yoniyoni2425
    @yoniyoni2425 Před rokem

    Keep it up Aman

  • @yonasdejene4812
    @yonasdejene4812 Před rokem

    የሚከስልን የሚፈርድልን ምንን?ስለ እኛ የሚሟገት ከሆነ ማለደ አለ?የሚናገረው ሊናገር ከቆመለት ጋር አልተስማማም።

  • @beybet3548
    @beybet3548 Před 3 lety +5

    abunak wendeme ❤❤❤

    • @FasikaAragaw
      @FasikaAragaw Před 3 lety

      czcams.com/video/gS-NC7sJ0xI/video.html

  • @fitsum65
    @fitsum65 Před 2 lety

    በጣም የሚገርመው ሴጣንን ከጨዋታ ለማውጣት ለምን ፈለገ። ፍርሀት በሰዎች ላይ በማምጣት ከእግዚአብሔር ጋር የሚለየው ማን ነው???