ክርክር // እምነት ብቻ ወይስ እምነትና ሥራ / አቡ Vs አማን / ቴቄል ትዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 08. 2021
  • ሰው የሚድነው በእምነት ብቻ ነው ወይስ በእምነትና ሥራ በሚል ርዕስ በወንድማችሁ አቡ እና በወንድም አማን የተደረገ ሥርዓታዊ ውይይት። ማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት ያለው በቴሌግራም @AbuNak ሊያገኘኝ ይችላል። (Debates in Faith Alone, Abu Vs Aman On Tekel Tube)

Komentáře • 204

  • @user-jj9xr6py9h
    @user-jj9xr6py9h Před 2 lety +37

    ኡፍ ለአንተ ቃል የለኘም በርታልን የጻድቃን የሠማፅታት በረከት አይለይህ

  • @user-sf5gp1jm6o
    @user-sf5gp1jm6o Před 2 lety +14

    ውይኔ ስፈልግው የነበረው ትምህርታ አገኘሁህ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ብዝዝዝት ያርግልህ የኔ አንደኛ እሰይ በርታልኝ የተዋህዶ እቁ

  • @user-jj9xr6py9h
    @user-jj9xr6py9h Před 2 lety +28

    አቡ ወድማቺን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ephremhaile5555
    @ephremhaile5555 Před 2 lety +6

    አማን ብዙ ጊዜ ቃላትን በማሽሞንሞን ፍልስፍና በሚመስል ለመመለስ የሚያረገዉ ጥረት ሽንፈቱን ያሳያል ከዛ ዉጭ አካላዊ መወራጨትና አላስፈላገጊ ሳቅ መሸነፉን ያሳያል አቡ ይለያል

  • @sooqusabya2778
    @sooqusabya2778 Před 2 lety +12

    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @MenaweldeMena
    @MenaweldeMena Před 2 měsíci

    አማን ጌታ ኢየሱስ ይባርህ ከዚም በላይ ይግለጥልህ አቡ ካንተ ጋር እየተወያየ ሳይሆን እያስተማርከው ነው ከመፅሀፍ ቅዱስ አንፃር ስለ ምታወራ ታባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @merontades5069
    @merontades5069 Před 2 lety +2

    ተባረኩ በብዙ አማን የወንጌል አርበኛ በብዙ ተባረክ

  • @user-ij1ok1ks9c
    @user-ij1ok1ks9c Před 2 lety +4

    በጣም ደስ የሚል መማማር ነው ለብዙዎች ትምህርት የሚሆን ስርዓት ያለው መማማር ስለሆነ ቀጥሉበት ።

  • @tarekegnbaye7216
    @tarekegnbaye7216 Před 2 lety +11

    አቡ ቃልህይወት ያሰማልን ።እምነትእማ እኮ ሰይጣንም ያምናል በስራው ፤በምግባሩ ውድቅ እንጂ

  • @user-yi3fn3ms9t
    @user-yi3fn3ms9t Před 6 měsíci

    አብ ወዲሜ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tarekegnbaye7216
    @tarekegnbaye7216 Před 2 lety +6

    በስራችን እንደሚፈረድብን ሁሉ በስራም እንፀድቃለን።

  • @mrsabla7133
    @mrsabla7133 Před 2 lety +8

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @kiflayhaile8108
    @kiflayhaile8108 Před rokem

    abuye kalehiwet yasemaln rejiiiim edmie ystln sratachihu gn betam des ylal ende ermiyas aidelachihum

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu Před 2 lety +6

    ሁለታችሁም አንደኛ ናቸው እንደዚህ በስረአት መውይያት እራሱ አንድ ነገር ነው 😍 ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ🙏🙏

  • @seifemensher6252
    @seifemensher6252 Před 2 lety +2

    አቡ ጎበዝ ነክ መንፈስ ቅዱስ ይግለፅክ

    • @godismyway7305
      @godismyway7305 Před 2 lety

      Yelkunu demo lanchi be Chelama lemtemelaleshewu yegeltselesh. Emnet Yale sera mechershawu Gehanem nw!!!!
      HEBREW 10:26
      የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥
      JAMES 2:13-15
      ምሕረትን ለማያደርግ ምሕረት የሌለበት ፍርድ ይሆናልና፤ ምሕረትም በፍርድ ላይ ይመካል።
      14 ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን?
      15 ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሆኑ የዕለት ምግብንም ቢያጡ፥
      PHIPIESE 2:12-13
      12 ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ሁልጊዜ እንደ ታዘዛችሁ፥ በእናንተ ዘንድ በመኖሬ ብቻ ሳይሆን ይልቁን አሁን ስርቅ፥ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤
      13 ስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በእናንተ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና።
      1ኛ ቆረንጦስ 9:27
      26 ስለዚህ እኔ ያለ አሳብ እንደሚሮጥ ሁሉ እንዲሁ አልሮጥም፥ ነፋስን እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም፤
      27 ነገር ግን ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ ራሴ የተጣልሁ እንዳልሆን ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ።

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před rokem +5

    በእውነት አቡ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋ በሞገስ አይጠብቅክ ከሰማነው እውነተኛ ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ወንድማችን አቡ በቤቱ አጽንቶ ያቆይልን አደበትክን ይባርክልን ሁሉም በሞገሱ ይርዳክ አሜን አማየሜን ➕ አሜን ፫

    • @dawit8699
      @dawit8699 Před rokem

      ፅድቅ በእምነት እና በስራ የምትሉ አቡ የጠየቀውን ሮሜ 2:13 እና ሮሜ 3:28 እንዴት ታስማሙታላችሁ ?

    • @tube7295
      @tube7295 Před 11 měsíci

      @@dawit8699 ይሄን በማጠቃለያው በሮሜ ምዕራፍ 3 ቁጥር 31 ማየት ትችላለህ 😊

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 Před rokem +1

    አቡዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት አንተን መግለጫ ቃላት የለኝም የተዋህዶ ነበልባል የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያፅናህ የሚገርም እውቀት እና ብቃት አንተን የወለደች ማህፀን ምንኛ የተባረከች ናት በርታልን ትንታጉ

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Před 2 lety +2

    ቃለህይወትን ያሰማል ወንድሞቻችን በርቱ ደስ የሚል ውይይት ነው 👍✔

  • @henokhenok
    @henokhenok Před 6 měsíci

    Amannnnnn...keep it up...❤❤...am protestant....leteqebelut hulu besimu lemiyaminut le enersu ye egziabiher lijoxh yihonu zend silxanin sexachew....
    Abu..bless ......❤❤

  • @zekariasyohannis8937
    @zekariasyohannis8937 Před 3 měsíci

    Aman Yemegerm interpretation nw yaderekew geta tsegawun yabezali gelitse hasab neber egizabehr lebune yekifetew

  • @sinegitm
    @sinegitm Před rokem

    KeAman bekul yalewun hassab yemikebel negn, gin Abu siri'atihina chewanetih desss yilali, tebarek wondimachin

  • @user-li7rs7in2k
    @user-li7rs7in2k Před 2 lety +1

    ወይ እዉነት እዴት ደስ ይላል ወድማችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን

  • @chinadire5117
    @chinadire5117 Před 2 lety +2

    በዚ ዘመን ተደማምጦ መወያየት እውነት በጣም ትልቅነታችሁን አሳያችሁኝ ግን ክርክር የሚለውን ሀሳብ አጥፉት ለአስተያየት ያክል ምክንያቱም እግዚአብሔር ክርክር እንደማይወድ በመጸሀፍ ቅዱሳችን ላይ ተጽፎል እርሱን መማማር መወያየት መረዳዳት ብቻ ደስ ባላቹ ሀሳብ ቀይርት

  • @natnael2562
    @natnael2562 Před 2 lety +1

    የኔ ወንድም አቡ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @amaredesalew-mo1rq
    @amaredesalew-mo1rq Před rokem

    አቡ ይባርክህ

  • @hewotawoke2765
    @hewotawoke2765 Před rokem

    አብየ የኔ ውድ ተባረክል ውድድድ እድግ በል የኔ ልጂ

  • @thomasfiseha2174
    @thomasfiseha2174 Před 2 lety +2

    አቡ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
    👉አማን ለመዳን የምታደርገው ትጋት ጥሩ ነው እግዚአብሔር አምላክ የልድያን ልብ እንደከፈተ ያንተንም ልብ ይክፈትልህ አሜን።

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před rokem

      ከጌታ ከተሰቀሉት ወንበዴዎች አንዱ
      በማመኑ ብቻ ዛሬ በገነት ከኔጋር ነህ
      መባሉ እምነት በቂ መሆኑን ማሳያ ነው
      እንደ ወንበዴው እምነቱን በስራ ማሳያት
      ያልቻለ በቀጥታበ እምነቱ ብቻ ይድናል
      ጊዜ ያለው ግን እምነቱን በምግባር ማሳየት
      አለበት አለዛ እምነቱ ከልብ አደለም ማለት
      ነው ።

    • @gamerer128
      @gamerer128 Před rokem

      ​@@getutolla4312 ስለዚህ እምነት ብቻ አያድንም ማለት ነው?😊

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před rokem

      @@gamerer128 እምነት ብቻ ያድናል የዳነ ግን
      ምልክት አለው እሱም ክርስቶን መምሰል ነው

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 Před 2 lety +1

    ቃለህይወት,ያሰማልን,ወንድማችን,እግዚአብሔር,ይስጥህ,ፀጋዉን,እጅግ,ያብዛልህ,
    የማያዳግም,መልስ,ነው,የሰጠሀቸው

  • @yonataderege1798
    @yonataderege1798 Před 2 lety +4

    Abu egzabher ybarkk

  • @mkdesmekdes5060
    @mkdesmekdes5060 Před 2 lety

    Kalehywet yasemaln

  • @TeddyEthiopia486
    @TeddyEthiopia486 Před 2 lety

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    አቡየ ውንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ከፈ አረግልን እግዚአብሔር ውንድማችን አብርሃም የእምነት አና ስራን ሰረቶ ፅድቅ ሆኖ ተቆጠረለት እግዚአብሔር እነሱን መናፈቅ ልቦናችውን ይክፈትልን

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 Před rokem

    አማን ደስ የሚል አገላለጥ ነው ጌታዘመንክን ያብዛ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @marimari121
    @marimari121 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @samrawithaillmichael4699

    Egzeabeher amlak yebarkek abuye

  • @Kb-tube7407
    @Kb-tube7407 Před 2 lety

    Egeziabher ewket ena moges yehunek abuye 🙏❣

  • @user-si6jn6ru1u
    @user-si6jn6ru1u Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን ክርስቲያን መሆን መታደልነዉ

  • @tko4438
    @tko4438 Před rokem

    አምነት ይለ ግበሪ ግበሪ ያለ እምነት ኮንቶ ነዉ🙏ብእዉነት ቃል ህይዉት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እቡየ ወንድም💒💓💕
    በሰመሰላሰ የዉንድም እማን ፓሎትካ ይመሰሉል መፀሓፍ ቅዱሰ ለመረዳት ትህትና አና ትእግሰት ያሰፈልግል 👏

  • @lencho_1995
    @lencho_1995 Před 2 lety

    Tikikl ne bro fexar yibarkh 🙏 wandime igzaber yibarkh 🙏

  • @user-sf5gp1jm6o
    @user-sf5gp1jm6o Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ተባረክልኝ

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před rokem

    አሜን አቡ ወንማች አሜላክ አይልና ሞገሱ ያብዛልክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @amanuelokbu506
    @amanuelokbu506 Před 2 lety

    Tsega ybzalachu tebareku.

  • @user-ul5qq2vy9z
    @user-ul5qq2vy9z Před 2 lety

    Amen getha yiberki wodemi abu iyewoqi eyeqalaqaliki Naw Twfitobi Aydelmi gin

  • @meselechzedingilds9618

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Před 2 lety

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ወድማችን

  • @Tube-lr1tg
    @Tube-lr1tg Před 2 lety

    ቃለ ሂውትን ያሰማልን አቡ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ.

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 Před 2 lety +1

    ለውይይት የቀረበውንም ወንድማችንን እናመሰግናለን ወደ ቀነው መንገድ ይመልሰው ዘንድ ምኞቴ ነው

  • @waletemariyam2420
    @waletemariyam2420 Před 2 lety

    Ameen Ameeen Ameeen Egzihabiher yibark kale hiwot yasemalen wandime abbu😘💝🙏

  • @webjg8751
    @webjg8751 Před 2 lety

    ቃለሕይወትንያሠማልን ወንድማችን✝️⛪️🙏🙏🙏🙏⛪️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abichotekalign5229
    @abichotekalign5229 Před 2 lety

    Egiabiheher yibarki wandime Abu

  • @konjitniguse9005
    @konjitniguse9005 Před 4 měsíci

    አማን እግዚያብሄር ይባርክህ ለዛነው ለመዳን ተራራ የሚወጡት ሲያስቁ መዳን በእምነት ብቻ ነው

  • @meazabekele15
    @meazabekele15 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @MamaMama-rh8xz
    @MamaMama-rh8xz Před 2 lety

    በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ውንዴሜችን

  • @ANTESE788
    @ANTESE788 Před 2 lety

    Good job bro keep going up

  • @batyweda8690
    @batyweda8690 Před 2 lety

    አቡ ውንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልህ

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před 2 lety

    ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር በርታቱን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hb-rh8iw
    @hb-rh8iw Před 2 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡ። መጽሐፍ ቅዱስ ሙሉው ለህይወት ተጽፎ ሳለ ስለ ድህነት ሽታውም የለ ሲል ያሳቅቃል ልጁ።

    • @user-pq7si2gw7c
      @user-pq7si2gw7c Před 2 lety

      ልጁ ሽታው ያለው ሰው በእራሱ ስራ መዳን ነው እንጅ

  • @kiyakiyu5341
    @kiyakiyu5341 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቡ🥰🥰🥰🥰

  • @user-ez1ve1rq7r
    @user-ez1ve1rq7r Před rokem

    ዕቁየተዋህዱልጅ ዕግዚ አብሔርፀጋዉንያብዛልህ

  • @woinshetayalew1694
    @woinshetayalew1694 Před 2 lety

    አቡ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በቤቱም ለዘላለም ያኑርክ።

  • @fasikafiseha7958
    @fasikafiseha7958 Před 2 lety

    ቆንጆ ሀሳብ ይመስላል... እስኪ ልስማው

  • @yemariamlijdestaaddisu3166

    ቃለ ሕህወትን ያሰማልን የኔ እንቁ

  • @misrach2350
    @misrach2350 Před rokem

    Wondem🥰🥰,,Abu,bart

  • @abebechmarkine1983
    @abebechmarkine1983 Před 2 lety +4

    😘😘😘😘😘

  • @user-tl4kd3uq8w
    @user-tl4kd3uq8w Před 2 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን የኛ እንቁ⛪⛪⛪😭😭😭መቸ ነው ልበናቸው የምከፈቶው

  • @sisaybekele3798
    @sisaybekele3798 Před 2 lety

    ABU E/R yibarkh ,babetu yatsinah berta e/r kantagar yihun

  • @merontades5069
    @merontades5069 Před 2 lety

    አቡ የተዋህዶ ልጆች እኮ መፅሐፍ ቅዱስ አያነቡም አንተ አውዱን ባጠብቅም እንኳን መፅሐፍ ቅዱስ የማንበብ መንፈስ ተሰቶካል በርታ በርታ በርታ ጌታ ይባርክክ!!!!

  • @yeshitekayeshiteka2993

    ወንድማችን በርታልን ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን እመብርሀን ከልጇ ጋር አትለይህ

  • @matiyassamuel3737
    @matiyassamuel3737 Před 2 lety +1

    አቡ ትለያለክ👍👍👍

  • @BeBe-mi9ue
    @BeBe-mi9ue Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ስለእናንተ የተመሰገነ ይሁን:: የእግዚአብሔር ቃል ሰፊና ጥልቅ ነው አንብበነው ተረድተነው የሚያልቅ አይደለም ነገር ግን እግዚአብሔር መንፈስ እንደገለጠልን መጠን የምንረዳውና የምንኖረው ህይወት ነው ( ክርስቶስን በመምሰል) ከሁለታችሁም ብዙ ተምሬያለሁ ለተመልካቾችና አድማጮች ደግሞ ይህን እላለሁ እግዚአብሔር ራሱን ታምኖ በራሱ መንገድ የሰራውን ስራ የውይይቱን ሀሳብ በማስተዋል ሰምተን እግዚአብሔር ቃሉን እንዲያስረዳን በንፁህ ልብ ወደ እግዚአብሔር ቃል እንቅረብ ( ለማንበብ ጊዜ እንስጠው)::
    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ቀጥሉበት!

  • @iyasujobir649
    @iyasujobir649 Před rokem

    ጎበዝ ነህ ምትፈልገው ድጋፍ ካለህ በየአቅማችን እንረድሀለን።

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před rokem

    ከጌታ ጋር ከተሰቀሉት ወንበዴዎች አንዱ
    በማመኑ ብቻ ዳነ ጌዜ ቢኖረው የፅድቅ
    ስራ ይሰራ ነብር ምክናየቱም በእምነቱ
    ድንዋል። ይሄ የሚያሳየን ስራ የእምነት
    ውጤት/ማሳያ/መሆኑን እናያለን

  • @user-qx5cn3us4d
    @user-qx5cn3us4d Před 2 lety +9

    ሮሜ 4:4:5
    ለሚሠራ ደመወዝ እንደ ዕዳ ነው እንጂ እንደ ጸጋ አይቈጠርለትም
    ነገር ግን ለማይሠራ ኃጢአተኛውንም በሚያጸድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።

    • @godismyway7305
      @godismyway7305 Před 2 lety

      Be sera becha Ke Eyesus Wuch Berase sera Etsydekalu belo be Bluye Kidanu ye Ayud Akakiade yemehed lemalet nw. Bedenb Astewuye. Mekniaytum Emnet Yale sera Yemote nw Belowal Ye Yakob meleket lay

    • @messidaccache2353
      @messidaccache2353 Před 2 lety +1

      ወዳጄ ሮሜ ለክርስቲያኖች አይሁድ እንጂ እየሱስ ላላመኑ ያለ እየሱስ በስራ ይዳናል ሊሚሉ አይደለም መጸሐፍት ለህይወት ማንበብ ጥሩ ነው

  • @teklutesfaye4427
    @teklutesfaye4427 Před 2 lety +1

    በስመ ዓብ በስመወልድ በስመ መንፈሥ ቅዱሥ ዓኃዱ አምላከ ቆይ ጌታ በዝሙት የተከሰሰችውን ክሃጢያት ድነሻል የባሰ እንዳይደርስብሽ ካሁን በኋላ ሃጢያት አትስሪ አላላትም ። ስለዚህ ከዳንን በኋላ እየዳንን ለመቀጠል የጽድቅ ስራን መስራት አለብን ማለት ነው።

  • @batyweda8690
    @batyweda8690 Před 2 lety +1

    ሠላም አቡ ውንድሞቻችን

  • @nabiotmitiku7100
    @nabiotmitiku7100 Před 2 lety

    የተዋህዶ በመሆኔ ዛሬም አቡዬ አኮራኃኝ

  • @woinshettsegaye2771
    @woinshettsegaye2771 Před 2 lety

    Qaala hiwotin yaasamaallin Abu baxaam dass yilaal siraataachu waxaatinat indazzi naw

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 Před 2 lety

    😍😍😍👍❤🙏

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před 2 lety

    በርታ ወድሜ 💔💔💔💔💔😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @asefashgebreweldi8948

    Sew besra yemitsedq yelem!! tsdqachn
    Geta Eyesus krstos bcha new,
    Eski rasachu mermru hmhm
    Tsdqachn yetebalashe Cherq new!

  • @natanimnatu8882
    @natanimnatu8882 Před 2 lety +3

    👏👏👏👏👏👏በባለፈውም በዚህም ወይይት አብርሽ~power ባንክ እንዴ መልስ በለው እንጂ😂

    • @ashenafidesye9718
      @ashenafidesye9718 Před 2 lety

      ማለት ?

    • @ibsaabera217
      @ibsaabera217 Před 2 lety

      😂😂😂

    • @ashenafidesye9718
      @ashenafidesye9718 Před 2 lety +1

      አብዱሎች እስኪ ልብ ብላችሁ አዳምጡት ባለፈዉ የተደረገዉን ዉይይት ! ምንምኮ የረባ ሙግት አላደረጋችሁም ።

    • @tekeltube5210
      @tekeltube5210  Před 2 lety +1

      አሁንማ ወሰድኩበትኮ። ታናሽ ወንድሜ ነው እና አንዳንዴ ሲስተር ቤት ሲሄድ ይዞ እየሄደብኝ አስቸገረኝ hehe

  • @spirosassima3998
    @spirosassima3998 Před 2 lety +1

    አንድላይ ብሎ ነገር የለም ወንድሜ ፣ መጀመርያ አንድ እምነት መኖር አለበት ።

  • @iyasujobir649
    @iyasujobir649 Před rokem

    ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሳይሆን የአባቴን ትእዛዝ የምፈፅም እንጂ ።

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před rokem

      የአባቱ ትእዛዝ የምወደው ልጄ እሱ ነው
      እሱን ስሙት ነው ጌታሆይማ፤ይሁዳም
      ሲል ነው የኖረው

  • @badadadeneke1256
    @badadadeneke1256 Před rokem

    አዎ ህግን የሚያደርግ ይኖርበታል፥ ይፀድቅበታል ። በለለ አጋጣሚ አንድ ሰው የመላዕክት ዘር ሆኖ ህጉን ጠብቆ ተገኘ እንበልና ያ ሰው ይፀድቃል ችግሩ ያ ሰው ማነው ነው? የለም ። ለዝህ ነዋ ቅዱስ የሆነና ያለ ነቀፋ በሆነው በክርስቶስ ፅድቅ መመካት የተፈለገው!!!

  • @user-pq7si2gw7c
    @user-pq7si2gw7c Před 2 lety

    ትክክል ሥለመዳን አያወራም ከዛ ሁሉ ሥለጽድቅ ብትሉ ምን አለ
    ሽታውም የለም ትክክል ይህ ህዝብ ማንብብ ከብዶ ነው?
    አማን ተባረክ ለማስረዳት ያለህ ጥረት በተለያየ አውድ ጎበዝ ሁሉም ነገር በአውድ ነው

    • @spirosassima3998
      @spirosassima3998 Před 2 lety +1

      ስለ መዳን አያወራም ?
      ሰው ሚያምነው ለመጥፋት ነው ?
      ስለ እምነት ሲናገር ስለ መዳን ነው ማለት ነው ፣ ያመነ ይድናል ፣ ያላመነ ይጠፋል ።

    • @user-pq7si2gw7c
      @user-pq7si2gw7c Před 2 lety

      @@spirosassima3998 በሥራ እድናለሁ ብሎ መጣር ከንቱ ነው

    • @godismyway7305
      @godismyway7305 Před 2 lety

      @@user-pq7si2gw7c Yelkun Yehen Debet Geta lante Yasayeh wode Gehanem Endatetal Emnet becha yadenegnal beleh endatasebe nw. Daru gen yawu Setan Awurohal beyet bekul taye wondeme
      HEBREW 10:26
      የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥
      JAMES 2:13-15
      ምሕረትን ለማያደርግ ምሕረት የሌለበት ፍርድ ይሆናልና፤ ምሕረትም በፍርድ ላይ ይመካል።
      14 ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን?
      15 ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሆኑ የዕለት ምግብንም ቢያጡ፥
      PHIPIESE 2:12-13
      12 ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ሁልጊዜ እንደ ታዘዛችሁ፥ በእናንተ ዘንድ በመኖሬ ብቻ ሳይሆን ይልቁን አሁን ስርቅ፥ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤
      13 ስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በእናንተ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና።
      1ኛ ቆረንጦስ 9:27
      26 ስለዚህ እኔ ያለ አሳብ እንደሚሮጥ ሁሉ እንዲሁ አልሮጥም፥ ነፋስን እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም፤
      27 ነገር ግን ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ ራሴ የተጣልሁ እንዳልሆን ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ።

    • @user-pq7si2gw7c
      @user-pq7si2gw7c Před 2 lety

      @@godismyway7305 የጻፍከው አንተን ይመለክታል።እራስህን መርምር

    • @godismyway7305
      @godismyway7305 Před 2 lety

      @@user-pq7si2gw7c Haha Eshi

  • @MilaMila-fi5iu
    @MilaMila-fi5iu Před rokem

    Aman kalatin atatam aredadih lik adelem zim bileh new mitidekimew

  • @asterzewdie8633
    @asterzewdie8633 Před 2 lety

    ጥሩ ክርክር ነዉ ጌታ ሁላችሁን አብዝቶ ፀጋዉንና ማስተዋልን ያብዛላችሁ መከራከር ያለባሁ በጣም አስነዌሪና ጌታን ከማያከብረዉ ስእላስእልና ቅርፃቅር ቢሆን ይመሰጣል ተባረኩ
    ለቅርፃቅርፅ መስገድ ስታቆሙ ሀገራችን ሰላም ዉላ ትገባለች!!!
    ኦሪት ዘሌዋውያን 26:1
    1 እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና ለእናንተ ጣዖት አታድርጉ፥ የተቀረጸም ምስል ወይም ሐውልት አታቁሙ፤ ትሰግዱለትም ዘንድ በምድራችሁ ላይ የተቀረጸ ድንጋይ አታኑሩ።
    ኦሪት ዘጸአት 20:3-6
    3 ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
    4 ፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
    5 ፤ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
    6 ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
    ትንቢተ ኢሳይያስ 42:8
    ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ስሜ ይህ ነው፤ ክብሬን ለሌላ፥ ምስጋናዬንም ለተቀረጹ ምስሎች አልሰጥም።
    ትንቢተ ዕንባቆም 2:18-20
    18 ፤ የተቀረጸውን ምስል ሠሪው የቀረጸው ለምን ጥቅም ነው? ዲዳንም ጣዖት ይሠራ ዘንድ ሠሪው የታመነበቱ፥ ሐሰትን የሚያስተምር ቀልጦ የተሠራ ምን ይጠቅማል?
    19 ፤ እንጨቱን። ንቃ፥ ዲዳውንም ድንጋይ። ተነሣ ለሚለው ወዮለት! በውኑ ይህ ያስተምራልን? እነሆ፥ በወርቅና በብር ተለብጦአል፥ ምንም እስትንፋስ የለበትም።
    20 ፤ እግዚአብሔር ግን በተቀደሰ መቅደሱ አለ፤ ምድርም ሁሉ በፊቱ ዝም ትበል።

    • @godismyway7305
      @godismyway7305 Před 2 lety

      Abet Abet Ashmur Mehonu nw? Yelekunu geta Eyesus Endal Fere Yalaferachehu Wed Zelalem Esat wed telqu gebu kemebalu befit zare neseha gebi ke chelema wuchi. Yehewu Yanchi friend nw bezerera yetesenabetewu. Wondemachin Aman gen lemedan yetegal demom yedenal yebelagn lanchi letaworeshiwu lebesh ledenedenewu

  • @iyasujobir649
    @iyasujobir649 Před rokem +1

    የቀሽም ክርክር ነው ።
    አንድ ሰው ውንድሜ እወዳለው ሲል በአፍ ከሆነ ሽንግላ ነው ።
    ምግባር የእምነት መገለጫ ነው ።

  • @SalamSalam-xh4op
    @SalamSalam-xh4op Před rokem

    አይ መናፍስት አደባለቀው ውይይቱ አሪፍነው

  • @fikikr
    @fikikr Před 2 lety

    አቡ መጨረሻ ያስተላለፍከው መልእክ ተመችታኛለች እንደ ቤሪያ ሰዎች መርምሩ ማለት አሜዚግ

  • @abenezeryosef4482
    @abenezeryosef4482 Před 2 lety +1

    በ እምነት ብቻ አይዳንም ካልክ ከ ክርስቶስ በቀኝ በኩል የተሰቀለው ሰውዬ ምን አይነት ስራ ሰርቶ ነው የዳነው እምነቱስ ብቻ አላዳነውምን

    • @ordox9388
      @ordox9388 Před rokem

      በቀኙ የተሰቀለው ሰውዬ አመነ ሲባል ዝምብሎ ማመን አደለም በጣም ትልቅ ገድልን ሰርቷል
      ሰውየው በክርስቶስ ያመነው በምን አይነት ሰዓት እንደሆነ ማሰብም አለብን
      ለምሳሌ
      አንተ በዚህ ጊዜ ውስጥ እንኳን እግዚአብሔር አትፈራም እኛስ በጥፋታችን ነው የተሰቀልነው እሱ ግን ምንም ጥፋት የለበትም እያለ ሲናገር እናገኛለን
      በዚህ ንግግር ውስጥ ሰውየው የራሱን ሀጥያት አምኖ ለክርስቶስ ተናዟል ንስሐ ገብቷል
      በዚህ አስጨናቂ ሰዓት የክርስቶስን ንፅህና መስክሯል
      እግዚአብሔር መፍራት እንዳለበት ጓደኛውን ሰብኳል ገስፅዋል
      ጌታ ሆይ በመንግስት በመጣህ ጊዜ አስበኝ ብሏል
      በዚህ ንግግር ክርስቶስን እየደማ ሊሞት እያየው ሞት እንደማይቀር ሞትን ድል አድርጎ እንደሚነሳ መስክሯል
      የክርስቶስን አምላክነት መስክሯል ክርስቶስ ዘላለማዊ መንግስት እንዳለው ሊፈርድ የሚመጣው አምላክ መሆኑን መስክሯል
      Imagine በዚህ ሰዓት የክርስትና ሃይማኖት መሰረት የሆኑትን ነገሮች የመሰከረ ሰው ነው
      ከዚህ በላይ ምን አይነት ለድህነት የሚያበቃ ነገር አለ????

  • @spirosassima3998
    @spirosassima3998 Před 2 lety +5

    አንድ ጥያቄ አለኝ ለፕሮቴስታንቱ ።
    አንድ ሰው አምኖ ከዳነ አማላጅ ምን ያደርግለታል ?

  • @yabsra7804
    @yabsra7804 Před rokem

    ተሽነፈአል

  • @sisaybekele3798
    @sisaybekele3798 Před 2 lety

    abu E/R

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před rokem

    አንድ ሰው ከእናቱ ሲወለድ ሰው ነው
    ሰው ለመሆን የሚጨመርልን ነገር የለም
    ነገር ግን ህፃን፥ወጣት፥ጎልማሳ አዛውንት
    እያለ ወደፍፃሜ እንሄዳለን።
    ድኛለሁ እድናሁም ያለው አቡ እደዚህ ይመስለኛል

  • @dawit8699
    @dawit8699 Před rokem

    አቡ ሮሜ 3:1 ጠቅሰህ ጳውሎስ እያለ ያለውሳትገረዙ በእምነት ትድናላችሁ እያለ ነው ብለሀል ደግሞም በመጨረሻ ያለ ስራ በእምነት ብቻ አይዳንም እያልክ ነው ሁለቱ አይጋጩም ???

  • @badadadeneke1256
    @badadadeneke1256 Před rokem

    ፅድቃችን የመርገም ጨርቅ ነው ማለት ምን ማለት ነው??? አብራሩልን!!!

  • @Daniel-oc2mu
    @Daniel-oc2mu Před 2 lety +1

    የኢትዮጵያ ልጆች እንዲህ በስርአት ያለጥላቻ መወየት ከጀመሩ የኢትዮጵያ ትንሳኤ እሩቅ አይሆንም

  • @abunezebesemayat
    @abunezebesemayat Před 2 lety +2

    abu kerker kemetl wuyeyet betlew

    • @tekeltube5210
      @tekeltube5210  Před 2 lety +4

      ክርክር የሚለውም ያን ያህል መጥፎ ቃል አይደለም። በመጽሐፍ ቅዱስም እስጢፋኖስና ጳውሎስ ከማያምኑ ጋር ይከራከሩ እንደነበር ተጽፏል። ክርክር ሲባል ያው ውይይት ማለት ነው። የሚለየው ውይይት አንድ አይነት አቋም ያላቸው ለአንዳንድ ችግሮች መፍትሄ ለማምጣት የሚያደርጉት ሲሆን ክርክር የሚባለው ሁለት የተለያየ አቋም ያላቸው ሰዎች በአቋማቸው ዙሪያ የሚያደርጉት ውይይት ነው። ለዛ ነው ውይይት ከሚለው ቃል የተሻለ ክርክር (debate) የሚለው ተመራጭ የሚሆነው

    • @user-ze4ps8vh6b
      @user-ze4ps8vh6b Před 2 lety

      @@tekeltube5210 ውይይት ቢባል መልካም ነውአቡዬ

    • @fasikafiseha7958
      @fasikafiseha7958 Před 2 lety

      @@tekeltube5210 በጣም ትክክል

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Před rokem

    ይህን ልጅ እናበረታታው ሁላቸውም ይህን ቻናል ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እናድርገው