MK TV || ሕግ እና ዕቅበተ እምነት || እንደ መጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ እመን ትድናለህ ማለት " እምነት ብቻ " ማለት አይደለም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 10. 2022
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Komentáře • 23

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před rokem +1

    በውነት እግዚያብሔር የቃልን ሂወት ያሰማልን እፁብ ድቅ ትምህርትነው

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před rokem +1

    አሜን አምላኬ እምነቴን ቀን በቀን አብዛልኝ።

  • @sntayehuyrdiyanos3288
    @sntayehuyrdiyanos3288 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና አምላክ ይጠብቅል

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቋይልን

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem +1

    መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ግሩም ትምህረት ነው የሰማነውን በልቡናችን አሳደረብን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ሼር ኑ ተማሩ የት ናችሁ የተዋህዶ ልጆች❤🎉

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u Před rokem +2

    የሕይወትን ቃል ያሰማለን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před rokem +1

    ማህበረ ቅዱሳን ማህበሩን ያስፋልን

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před rokem +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመን ያርዝምልን አሜን

  • @kidist176
    @kidist176 Před rokem +1

    Kale hiwot yasemalin memhrachin 🙏🙏🙏

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን።
    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @user-uz6kr9pl4m
    @user-uz6kr9pl4m Před rokem +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን (፫)

  • @user-re2kq6pr4r
    @user-re2kq6pr4r Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před rokem +1

    አሜን መምህራችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @kasakassa9572
    @kasakassa9572 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před rokem +1

    ሰላም ጤና ይስጥልን

  • @lidukonjo9200
    @lidukonjo9200 Před rokem +1

    Kal hiwot yasemalen 😍😍😍

  • @user-jn8jq4jm8o
    @user-jn8jq4jm8o Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-in2of8kj3f
    @user-in2of8kj3f Před 7 měsíci

    ስለፈያታዊ ዘየማን ምን ትሉኛላቹ ወንድሞቼ

  • @user-nb5ol8im8o
    @user-nb5ol8im8o Před rokem

    የመጽሃፍ ቅዱስ ሰዎች ሆይ በሃይማኖታችሁ ላይ ካለው ትክክለኛ እምነት አትበልጡም በአላህም ላይ ከእውነት በቀር ምንም አትናገሩ ሚስትም ወንድ ልጅም አታድርጉት። የመርየም ልጅ አልመሲሕ ዒሳ የአላህ መልእክተኛ ብቻ ነው። አላህም በእውነት ላከው። ጂብሪልም ወደ መርየም በተላከበት ቃል ፈጠረው። እርሱም ንግግሩ ሁን። ጂብሪል በጌታው ትእዛዝ የተነፈሰው የአላህ እስትንፋስ ነው። አላህ አንድ መሆኑን እመኑ ለእርሱም ተገዙ። መልክተኞቹንም ወደ አንተ በመጡልህ ነገር እመኑ በርሱም ላይ ሥራ ከአላህ ዘንድ ነው። ኢየሱስንና እናቱን የአላህ አጋር አታድርጉ። ይህን ፅሁፍ ጨርስ ካንተ ይሻልሃል ግን አላህ አንድ አምላክ ነው ክብር ለርሱ ይሁን። በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ ርስቱ ነው፤ ታዲያ ከእነርሱ ሚስት ወይም ልጅ እንዴት ይኖረዋል? አላህም ፍጡራኑን በማስተዳደርና ኑሯቸውን ለመለገስ ወኪል መኾን በቃ።በእርሱም ብቻ ተመኩ እርሱ በቂያችሁ ነውና።

    • @saragashaw8879
      @saragashaw8879 Před 5 měsíci

      እግዚአብሔር አይነ ልቦናችሁን ያብራላችሁ። አላህ የመሀመድ አባት ያመልከው የነበረ ጣኦት ነው ። ይልቅ እውነትን መርምሩ። አላህ የሚለውን ግኡዝ አካል የሆነ ምንም መሆን የማይችል መርምሩተ። እግዚአብሔር ሁሉንም መሆን ማድረግም ይችላል ። ቁርአን ክርስቶስ ኢየሱስ የአላህ ቃል ነው ብሎ ይመሰክራል ።