የብርሃን ጠብታ... ትውልድን በዳስ ከመማር የታደገው ቃል አክባሪ! አቶ ቸርነት ጫኔ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 09. 2020
  • የብርሃን ጠብታ... ትውልድን በዳስ ከመማር የታደገው ቃል አክባሪ! አቶ ቸርነት ጫኔ

Komentáře • 204

  • @user-bd7hk2sw1r
    @user-bd7hk2sw1r Před 3 lety +3

    የጀግና የህዝብን እባየሚጠርግ እድሜ እናጤናህን ያብዛልንን አባቴ

  • @salmaallo1516
    @salmaallo1516 Před 3 lety +2

    ወንድማችን ሲራከ ጫኔን ነፍሰህን በአፀደ ገነት ያሣርፍህ ለዘላለም ሰትዘከር ትኖራለህ አሜን

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y Před 3 lety +3

    ኢትዮጲያዬ አስደናቂ ልጆች አሉሽ ወንድምዎትን ነፍስ ይማል ከሀብትዎት ላይ ሀብትን ያድል ቤተሰቦትን ይጠብቅልዎት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @user-ey8iq7nt9r
    @user-ey8iq7nt9r Před 3 lety +7

    አማራነት እኮ ያስቀናል ማሪያም ፈጣሪ ይክፈልህ ወንድሜ ። ልጆችህን ይባርክልህ

  • @GrmiyeSolomon
    @GrmiyeSolomon Před 3 lety +3

    እናመሰግናለን አቶ ቸርነት ጫኔ ና ሙሉ ቤተሰቡች በእውነት

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 Před 3 lety +3

    ለሀገሩ ለህዝቡ እንድህ በስራ ማሳየት ከዚህ በላይ ምን ደስ ይላል እድሜና ጤና ለኢትዮጵያ ህዝብ ብሎም የአማራህ ህዝብ ለሀገሩ ለህዝቡ ከልቡ የሚሰራ ህዝብ ነው የክልሉ የስራ ሀላፊዎች በሰራችሁት ስራ ከልብ እናመሰግናለን ብዙ ቃል ተገብቷል ለአቶ ዩሀኒስ ቧያላው እና በአቶ መላኩ አለበል በአሜሪካው ጉዟቸ ይህን ስራ ወሎ በተለያዩ ቦታዎች እንደምትሰሩ ተስፍ አለን በተለይ ራያ ላይ

  • @shewaminilik1602
    @shewaminilik1602 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ነብሱን ይማር!!!! ለናንተም ቸሩ መድሀኒዐለም እድሜ ይስጣችሁ!!!!!

  • @hawuletwolloyewa2306
    @hawuletwolloyewa2306 Před 3 lety +3

    በጣም የምትመሰገን ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
    እዳንተ ያለ ሰው ያብዛል

  • @mekonnongoitom4342
    @mekonnongoitom4342 Před 3 lety +31

    እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰቦችህን ይባርክ ለልጆችህ ሳይሆን ለሀገር ለትውልድ ስራ ሰርተሀል ኩራ በሰራሀው ነገር ለኔ አንተ የኢትዮጵያ ብልጌት ነህ

    • @holdenfrontera9599
      @holdenfrontera9599 Před 3 lety

      It's wonderful work good on you mate, it's teaching if willing change will be soon thanks 👍

  • @user-pv2iy2xd8c
    @user-pv2iy2xd8c Před 3 lety +3

    እናመሰግናለን በርቱ አማራ በልጆቱ ይኮራል

  • @aberegebeyehu4355
    @aberegebeyehu4355 Před 3 lety +2

    እ/ር ይስጥለን... የወድምህን ነብስ ይማረ

  • @zdanatube7145
    @zdanatube7145 Před 3 lety +3

    አላህ ከቤተሰቦችህጋ የጠብቅህ ምርጥ ሰው

  • @ngrachwoaaa2748
    @ngrachwoaaa2748 Před 3 lety +4

    እድሜህን ያብዛሌህ እሰከቤተሰቦችህ መጭው ዘመን ላንተይሁን

  • @user-ju9nh8xi6h
    @user-ju9nh8xi6h Před 3 lety +3

    የሀገር ፍቅር ይህን ጀግና እድሜውን ይስጠዎት

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 Před 3 lety +3

    እግዚያአብሄር ከነ ሙሉ ቤተሰቡው ይጠብቃችሁ

  • @aya8710
    @aya8710 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር በቸርነቱ አይለይህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @user-mh6ei7oi3f
    @user-mh6ei7oi3f Před 3 lety +4

    ዘመናችሁ ይባረክ ተበረኩ !!❤❤❤❤❤

  • @fekaduyimer4697
    @fekaduyimer4697 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ወንድሜ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም

  • @BABOTUBE
    @BABOTUBE Před 3 lety +1

    ጀግና ብየሀለሁ እዳተ አይነቱን ያብዛልን የኛን አካባቢ ማን ይጎብኘን

  • @ethofriendship3973
    @ethofriendship3973 Před 3 lety +13

    እንዲህም አይነት ሰው አለ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ🙏🏾

  • @user-uq9vv4ig1y
    @user-uq9vv4ig1y Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር እሱና ቤተሰቡን ይጠብቅልን ጨማምሮ ሃብትና ጤና ይሰጠው

  • @atrsagnedenbi5966
    @atrsagnedenbi5966 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ከነ መላ ቤተሰቦችህ እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጥህ ።እንደዚህ አይነት ት/ቤት በሶስት ወር መጨረስ ምን ያህል የስራ ልምድ እንዳለህና ደግነትህን አይቸበታለሁ።እግዚሐብሄር እድሜህን ያርዝመው።በጣም ደስ የሚል ስራ ነው።
    የወንድማችሁንም ነብስ እግዚአብሔር በገነት ያኑርልን።

  • @gagahugagahu1598
    @gagahugagahu1598 Před 3 lety +12

    ተባረኩ የወንድማችሁን ነብስ በመንግስተ ሰማያት ያሳርፍልን

  • @kaidemon268
    @kaidemon268 Před 3 lety +2

    የተባረከ ሰው እንዲሀ ለውገን ይደርሳል።

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 Před 3 lety +1

    ቸርነት እንደ ስሙ ቸር ነው። ፈጣሪ ይባርክህ።

  • @yigermalmetew4360
    @yigermalmetew4360 Před 3 lety +2

    እቶ ቸርነት እና ወንድሞቹ ከእነ ቤተሰቦቻቸው ባላቸው ትብብር እና መስማማት ለታናሽ ወንድማቸው ሲራክ ማስታወሻ በኮንስትረክሽን ኩባንያቸው እና ለሥራ ያላቸው ትጉህነት እና የሕዝብ ፍቅር ይህንን የመሰለ ትውልድ ዘላቂ ቅርስ ሰርተው አስረክበዋል። እግዚአብሔር ቤተሰባችሁን ይባርክ። በርቱልን። ለብዙዎቻችን መበረታቻ ሆናችሁናል።

  • @senaysalhie5769
    @senaysalhie5769 Před 3 lety +12

    አገሬ ተስፋ አላት የኔንም ስሜት ነው የቀሰቀሰብኝ

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 Před 3 lety +4

    በእውነት መታደል ነው እንዲህ መልካም ስራ መስራት

  • @user-ci2ye5jk4b
    @user-ci2ye5jk4b Před 3 lety +15

    ኦ ማይ ጋድ. እንዴ. ነው እኛ እምንፈልግ ቃላት አጠረኝ እውነት በስምዓብ. እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ. ይስጠወት. አባቴ.

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 3 lety +10

    አንተ ባለሀብት ሳይሆን ባለፀጋ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ነህ ከልብ። ባለፀጋ ማለት እግዚአብሔር የባረከው ሀብት ነው ደስ ይላል ትህትናህም

  • @ethiopiakassahun9378
    @ethiopiakassahun9378 Před 3 lety +2

    እሔን ህዝብና ሀገር ወዳድ ቤተሰብ አመስግኑልኝ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu8373 Před 3 lety +3

    ኣይ ቸሬ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ገንዘባችሁን ይባርክ እናንትን ለማመስገን በቂ የምገልፅበት ወርድ የ
    ለኝም

  • @zainabdawd999
    @zainabdawd999 Před 3 lety +21

    ባባየ ልጆች ግን አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርሱልህ በርታ

  • @natiecon137
    @natiecon137 Před 3 lety +2

    ጀግና ማለት እንደዚህ ነው። ለሀገር ለወገን የሚጠቅም ስራ የሚሰራ። ፈጣሪ ብድርህን ይክፈልህ። አለ እንጂ ፖለቲካ ሲያመነዥግ ሙሎ ሚያድር ስራ ፈት ቦዘኔ።

  • @kassayewubbie5676
    @kassayewubbie5676 Před 3 lety +3

    እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @yenineshtesfaw1630
    @yenineshtesfaw1630 Před 3 lety +1

    እግዜአብሔር አምላክ ከነሙሉበተሰቦችህ ይባርክህ አገርወዳድ መልካም ሰውነህ እናአመሰግናአለን💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @diressbaye5000
    @diressbaye5000 Před 3 lety +4

    በእውነት እንደዚህ ያለ ሰው መኖሩ ይገርማ! እግዚያብሔር ውለታህን ይክፈልህ!

  • @user-oz8rq3yd7q
    @user-oz8rq3yd7q Před 3 lety +1

    አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ አባታችን

  • @yaregalayele8647
    @yaregalayele8647 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን።ቤተሰቦችህንም እግዚአብሄር ይጠብቃቸው።

  • @user-kv8bw5ig9b
    @user-kv8bw5ig9b Před 3 lety +13

    እግዚ አብሔር ይስጥህ እረጅም እድሜ ይሥጥህ በጣም እናመሠግናለን

  • @aayahzewdo1746
    @aayahzewdo1746 Před 3 lety +6

    አግዚአብሔር ይስጥልን እውነት በጣም ደስ ይላል

  • @hailuzelalemtedela4223
    @hailuzelalemtedela4223 Před 3 lety +5

    በጣም አስደናቂ ቤተሰብ እንደነዚህ ብዙ ሊዘመርላቸው የሚገባ ምሳሌ የሆኑ በጎ ሰዎች በሀገር ቤት ከፍተኛ መንግስታዊና ሕዝባዊ ድጋፍ ሊደረግላቸው ይገባል አርአያነታቸው ለጠቅላላው ወጣቶች በተለይ ጠቀሜታው ብዙ ነው ።

  • @yiftuserabegashaw6350
    @yiftuserabegashaw6350 Před 3 lety +2

    እንዳንተ አይነት ብርቱ ሰው ያብዛልን እ/ር አንተንም ቤተሰቦችህንም ይባርክ

  • @vdhfgdhd5147
    @vdhfgdhd5147 Před 3 lety +2

    ጀግና የአባቱልጂ አላህ ይጠብቅህ

  • @berhanuengidaw6516
    @berhanuengidaw6516 Před 3 lety +2

    አርአያ የምትሆን ዜጋ ነህ።እግዚአእብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ፣ዘርህንም ይባርክልህ።

  • @alember9524
    @alember9524 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ከእነ መላ ቤተሰብህ ምን እንደምል አላቅም ብቻ🥰
    በህይወት ያጣነው ወንድማችንም ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @ghhg4474
    @ghhg4474 Před 3 lety +13

    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mbmolla1327
    @mbmolla1327 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እንዲህ ነው ወገን የወንድምህን ነፍስ በአ ፀደ ገነት ያኑርልን ለአንተም ይልታሰበ ሲሳይ ይስጥህ ድሀ ሲመርቅህ የበረከት ብዛት በላይህ ይወርዳል ተባረክ

  • @777MK37
    @777MK37 Před 3 lety +5

    ተባረክ። የወንድምህን ነፍስ ይማር።

  • @hanabitwoded2241
    @hanabitwoded2241 Před 2 lety

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሠብህ ይስጥልን እግዚአብሄር እንዳንተ አይነት ደጋጎችን ያብዛልን

  • @user-mj7gd5yo5n
    @user-mj7gd5yo5n Před 3 lety +2

    የዉነት ፈጣሪ ክፉ ነገር አያሥነካህ ከነመላቤተሠብሕ ልጆችህንም ፈጣሪ ይጠብቅልሕ

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 Před 3 lety +2

    ወንድሜ አኮራኸኝ። እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @EtetuYimer
    @EtetuYimer Před 3 lety +1

    እዳተ ያሉትን ያብዛልን እግዚአብሔር ዘርህን ይባርከልህ

  • @yaregalshiferaw8719
    @yaregalshiferaw8719 Před 3 lety +5

    እግዛብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @getetachane2286
    @getetachane2286 Před 3 lety +1

    አባዌ እድሜ ይሰጣልና እግዚአብሔር

  • @luly5175
    @luly5175 Před 2 lety

    ረጅም እድሜ ወንድሜ እስከነ ቤተሰብህ ፈጣሪ በላይ በላይ ይጨምርላችሁ፣

  • @abebegedam5863
    @abebegedam5863 Před 3 lety +1

    Amazing >>>>>>>>>>> ዘላለምህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 Před 3 lety +20

    አገረ የምትለማዉ በዚህ ምንገድ ነዉ

  • @ergoayele2506
    @ergoayele2506 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ አንተንና ቤተሰብህን በእዉነት ይባርክህ ይጠብቅ። ካባ ሲያንሳችሁ ነው።

  • @Guzaramedia1621
    @Guzaramedia1621 Před 3 lety +2

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን

  • @cherinettegegne5991
    @cherinettegegne5991 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ዘመንህን ይባርከው ::

  • @fasilo4852
    @fasilo4852 Před 3 lety +4

    አቶ ቸርነት ጫኔ እና ቤተሰቦቹ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣ እድሜና ጤና ይስጥልን!! በወጣው ይተካ!!💚💛❤️

  • @mariamm7888
    @mariamm7888 Před 3 lety +8

    ማሻአላህ👍👍👍👍💚💛❤

  • @madonna2559
    @madonna2559 Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ውለታህን በልጆችህ ይክፈልህ እንናመሰግናለን

  • @mekonnengeb5949
    @mekonnengeb5949 Před 3 lety +1

    በእውነት መታደል ነው

  • @mekuanent8744
    @mekuanent8744 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ አንተን ቤተሰብህን ወንድሞችህን ዘር ማንዘርህን ይባርክልህ አንተ ህያው ሰው ነህ ለዘላለም ክበርልኝ

  • @gizachewalemu4534
    @gizachewalemu4534 Před 3 lety +4

    I watched this video and make me so emotional. What a blessed and humbled brother Chernet is, I can’t believe we still have such good people in our soil. He put a great hope in my mind to not give up on the country that I’m hungry to hear good news everyday in many ways. He is a good example and model of our generation by not only giving his money but working from digging the ground up to building a modern school for generations to come.
    I’m proud of your family God bless them for what they’ve done for the country I’m sure your brother in heaven and he’s proud of you.
    “We make a living by what we get, but we make a life by what we give.” Winston Churchill

  • @emebetalemu1566
    @emebetalemu1566 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ !!!

  • @teklitfeshakebede2890
    @teklitfeshakebede2890 Před 3 lety +17

    ሳላም ዋንድማቺን አምሐራ እሄ ናው ዳግ ህዝብ inquan ላ ራሱ ዋጋኑ ላ ሌላም ይታርፋል ሞት ለጋዳይ እንስሳ አምሃራን አይዞን ዋንድሜ ሳላም እስካ ቤታሳብህ 💚💛❤️🎂🍾🌹

  • @zoey2727
    @zoey2727 Před 3 lety +5

    እናመሰግማለን

  • @user-ek3xv6pq8r
    @user-ek3xv6pq8r Před 3 lety +8

    እዳው በምን ቃል ልግለጽወት ከነመላ በተሰበወ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 Před 3 lety +2

    አገሬ እንድህ አይነት ምርጥ ሰዎች አሉዋት እኮ
    አለን በሉዋት አሁን ከምንም ግዜ በላይ ታስፈልጉዋታላችሁ ገንዘባችሁ ሳይሆን ማንነታችሁ ትልቅ ሃብት ነው።
    ተባረኩልን

  • @gadamgege2754
    @gadamgege2754 Před 3 lety +5

    እግዜአብሄርእድሜእናጤናይሰጥኸ

  • @massaymassay759
    @massaymassay759 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔርእድሜጤናይስጥልንወድማችን❤❤❤

  • @user-tj5zv2ts9d
    @user-tj5zv2ts9d Před 3 lety +5

    ጀግና ነህ

    • @aragawaragaw2493
      @aragawaragaw2493 Před 3 lety +1

      አላህ ይስጥህ አማራነት ፈቅር ነው

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu Před 3 lety +3

    አቶ መላኩ ፋንታ በጣም ከምወዳቸው ሰው አንዱ ናቸው
    አቶ መላኩ አማራ ባንክ እንዴት ነው

  • @trineshtrinesh7673
    @trineshtrinesh7673 Před 3 lety +4

    ዋዉ ዋዉ እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይጨምርለዎት

  • @mesfinhaile5507
    @mesfinhaile5507 Před 3 lety +2

    Thank you. We need more people like you. God bless you and your family.

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰቦችህን ይባርክ እኛንም እንዲህ አይነት መልካም ስራ ለመስራት ያብቃን ፈጣሪ

  • @rahelgirma6127
    @rahelgirma6127 Před 2 lety

    ቸርነት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ የደጋጎቹ የጫንዬ እና የአልምዬ የበኩር ልጅ ለኔ ደሞ በጣም የምወደዉ የማከብረዉ ወንድሜ እግዚያብኤር ይባርክክ

  • @jonnyasfaw7651
    @jonnyasfaw7651 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር እስከነቤተሰቦችህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድማችን!! በወጣው ፈጣሪ ይተካልህ!!! መልካም ስራ ለራስ ነው።

  • @shegerinfo6955
    @shegerinfo6955 Před 3 lety +3

    የእኔም ህልሜ ይህን መሆን ነው

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee775 Před 3 lety +3

    Thank you m'r chernet God bless you and your family. 💚💛♥️💯💯💯💯

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube7752 Před 3 lety +3

    ቸሬ ጀግና ነህ ፈጣሪ በወጣው ይተካልህ በርታ መልካምነትህ ሁሌም ሲወሳ ይኖራል💚💛♥

  • @mogeswebete8688
    @mogeswebete8688 Před 3 lety +2

    Congratulations Ato Cherenet for your Great generosity and performance May God bless you and your family !

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee775 Před 3 lety +2

    Waw waw amazing thanks bertulen 💚💚💛💛♥️♥️

  • @user-sj2nq3ow4h
    @user-sj2nq3ow4h Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር በልጆችህ ይክፈልክ በጣም መልካም ስራ ነው። ስንት ሌባ ና ዘራፊ ባለበት ሀገር እንዲህ አይነት ስራ መስራት መባረክ ነው።

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu Před 3 lety +2

    እረ እግዚአብሔር ይባርክህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ
    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ጠብቆ በረከቱን ይሙላልህ 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @seblewongelteklu1206
    @seblewongelteklu1206 Před 3 lety +2

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @laketana4483
    @laketana4483 Před 3 lety +1

    Thank you so much. May God bless you and your family

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 Před 2 lety

    አልማ በውነት እግዚአብሔር ይስጥልን አቶቸረነት እድሜህን ያረዝመው

  • @yohannesgebru9233
    @yohannesgebru9233 Před 3 lety +9

    ሀገርን ህዝብን መውደ ድ እንዲህ ነው በጣም የሚገርም ሰው ነው። የስራን ባህል እንደአዲስ ሰርቶ ያሳየ የስራ ሰው

  • @lulsgedemiru4819
    @lulsgedemiru4819 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቤተሰቦችህንም ይባርክ አንተና ቤተሰቦችህ ያደረጋችሁት በጎ ስራ ለሌሎቻችንም ትልቅ ትምህርት ነው

  • @eni2orina
    @eni2orina Před 3 lety +1

    ቸር ምንም የምለው ቃል የለኝም በእንባ ታጠብኩ ግን ሁለት ነገር ነው የደስታና የሀዘን እንባ መታመምህን ሳይ አለቀሰኩ ቸር እኔን ወንድሜ ምነው ጐንህ በሆንኩ በሱ በጣም ውስጤ አዘነ ግን ለኔ ጀግናዬ ነህ ከነ መላ ቤተሰብህ ሲዬ ሁሌ ሳስብህ አለቅስ ነበር ግን አሁን ይህን ራሄህንን ሀሳብህን ስታሰብ የነበረውን ሀሳብህን ወንድምህ እውን አደረገልኝ ስምህ አለ ሁሌም ህያው ነው ። ሲዬ ነብሰህን በገነት ያኑርልን :: ቸር በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ኑርልኝ ዝቕ ብዬ ምስጋናንና ፍቅሬን ገልፆለው ኤድዮ አከብርሻለው እግዚያብሔር ጤናን እድሜን ይስጥልን ለቤተሰቡ እመኛለው አንድ ሚሊዮን ጊዜ ገብርዬ እንልሃለን ሰምን መልአክት ያውጠዋል ይባላል እውነትም ቸርነት

  • @eyasuazag4963
    @eyasuazag4963 Před 3 lety +4

    ወንድሜ ሀውልት ማለት ይህ ነው ። የወንድሜንም ነፍሱንም በአጸደ ገነት ያኑረው። ቤተሰብህም እግዝሀብሄር ይባክ በጣምም አከበርኩህ ቃላት የለኝም ።

  • @ethiopiaorthodox5645
    @ethiopiaorthodox5645 Před 3 lety +2

    በጣም የሚገርም ሰው ነው ምን አለ ሁሉም ሰው እንደዚህ ቢሰራ ሀገራችን ገነት ትሆን ነበር
    ነጮቹ ልክ እንደዚህ ነው የሚሰሩት አለቃ ነኝ ብሎ እጁን ከኪሱ ከቶ አያይም ስለዚህ እባካችሁ ሌቦች አለቆች ሰርታችሁ አሰሩ እድሚ ይስጥህ ሁሉ ጠፊ አላፊ ነው ለትውልድ መስራት ግን ህያውነት ነው

  • @melesegetaneh6345
    @melesegetaneh6345 Před 3 lety +1

    I can't express my feeling. God bless you & your families, Babaye!!!

  • @djdjdjdhdjfhfjjdh9246
    @djdjdjdhdjfhfjjdh9246 Před 3 lety +4

    ደስ ይላ እግዚያብሔር አብዝቶይስጥህ ግን አማራ ክልል የሚታየው ባዲራ የማነው ተውክሉት ተው የወያኔ ባዲራ አጠልጥላችሁ

  • @selamawitcherenet9580
    @selamawitcherenet9580 Před 3 lety +1

    I am thrilled to have our brother Sirak's vision fulfilled. My family and I are proud of you for hard work saving your people shaping generation and changing the country. May God bless Chere,Adey, and whole families give you long life and health

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před 3 lety +1

    ጥሩ ነው በርቱ ደግፉት አዴፓዋች እዳታስበሉት እናተመቸም አትሰሩ አታሰሩ