መንፈስ ቅዱስ የተለየው ገብረ መንፈስ ቅዱስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 07. 2024

Komentáře • 66

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 Před 24 dny +8

    የአገራችን መርገም ከሆኑት አንደኛው ለፍጡር የሚደረገ በሐይማኖት ሽፋን የማይገባ ጠያፍ ነው ። ጸጋና ሰላም ይብዛላቹ ተወዳጆች።

  • @user-uj5qh3bc6y
    @user-uj5qh3bc6y Před 24 dny +15

    ሜላዬ ፣ ቃልሽዬ በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ ይሄንን ስህተት ብዙርያችን በአቅራቢያችን ለምናገኛቸው በሙሉ ለማሰማት እና በተቻለ መጠን ሰዎችን ወደ ኢየሱስ ለመጥራት የበኩላችንን ጥረት እናደርጋለን ጌታም ያግዘናል ።።
    በርቱ ቀጥሉ መንፈስ ቅዱስ በስራ ላይ ነው። ጥሩ ለውጥም እያየን ነው ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን።።። ሰዎች አሁን በተወሰነም መጠን ቢሆን እየተረዱ መጥተዋል

    • @DawitGossaye-bm6tc
      @DawitGossaye-bm6tc Před 23 dny

      ምን ይረዳሉ እንደነሱ የደነቆረ መሠለህ እንዴ ኦርቴዉ

  • @HiiLol-xw6qs
    @HiiLol-xw6qs Před 24 dny +6

    ሜሎሴ ተባረክ እንደ ወንጌል ቃል ያልሆነውን እናፈርሳለን መሌሉያ

  • @kebebewake4143
    @kebebewake4143 Před 24 dny +5

    እናንተ የፀሎትና የጬሀት መልስ ናችሁ !! በተለይ የፕሮፌሰር ዶክተር መምሬ ዘበነን በሬ ወለደ ትምህርት እየተከታተላችሁ ትውልዱን በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ነፃ አውጡ ልብ ያለው ልብ ይበል የእየሱስ ደም በከንቱ አልፈሰሰም ህዝባችን ሆይይይ ንቃ የእግዚአብሔር እስትንፋስ ያለበትን ህያው ቃሉን አንብቡ ወገኖቼ በርቱ ፀጋ ይብዛላችሁ !!!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 24 dny +4

    ሜሎስ የወንጌል አርበኛ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤

  • @sisayhailu4886
    @sisayhailu4886 Před 24 dny +2

    አቀራረቡ በጣም የተወደደ አቂ/አስተማሪ ስለሆነ በርቱ

  • @temesgenkinfe2131
    @temesgenkinfe2131 Před 25 dny +8

    መልካም ትምህረት! ተባረኩ

  • @joeking2028
    @joeking2028 Před 24 dny +4

    GOD bless you and your family ❤❤❤

  • @eleni311
    @eleni311 Před 24 dny

    ሜላዬ ቃልዬ ፀጋ ይብዛላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ🙏❤ ይሄንየዘመናት መርገም ከሰሩ ነቃቅሉልን ቀሪው ትውልድ እውነት ኢየሱስ ክርሰቶሰ ብቻ እንደሆነ ይሰማ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ለዘላለም ጌታ ነው ሀሌሉያ 🙏❤

  • @senaithabtewold561
    @senaithabtewold561 Před 24 dny +1

    ሜላ እና ቃልዬ የእግዚአብሔር ፀጋና ምህረት ይብዛላችሁ ተባረኩ ይህን የጨለማን ስራ እናፈርሳለን❤❤❤

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 Před 24 dny +6

    ጌታ ይባርካችሁ !!!

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 Před 24 dny +2

    የገብርመንፈስ ገድል እና የሰብለ ወንጌል ፍቅር እስከ መቃብር ድርሰት አንድ ነው ሁለቱም ምናባዊ ሰው ናቸው ።

  • @user-ds8yf5ix2y
    @user-ds8yf5ix2y Před 25 dny +6

    Mel ተባረኩ❤🎉🎉😊

  • @user-yo1nb1vu4j
    @user-yo1nb1vu4j Před 24 dny +1

    ሜላዬ የኔ ጀግና እኛስ ጌታ ደርሶልን አመለጠን እንዲ እውነት ላይ ተደገፍህ ወንጌልን ስትገልጥ እንዴት እነደሚያምርብህ ብታይ❤❤❤

  • @yahwehsynagogue
    @yahwehsynagogue Před 25 dny +3

    Keep going and may God help you!

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Před 24 dny +4

    GOD bless you and your family kalya and Malya❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ds8yf5ix2y
    @user-ds8yf5ix2y Před 25 dny +6

    ኢየሱስ ብቻ❤

  • @user-rd7dx1hm3q
    @user-rd7dx1hm3q Před 24 dny +1

    ሜላ አጠር መጠን ያለ አስተማሪ ፕሮግራም ነው የምታቀርቡት በርቱ፡፡

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 Před 24 dny +1

    እናፈርሳለን እናፈርሳለን 💪💪💪💪💪💪

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls Před 25 dny +4

    Jabbadhaa melaa❤❤

  • @yemeru9732
    @yemeru9732 Před 24 dny +1

    በርቱ አይናችንን እየከፈታችሁት ነው !!!!!!!!

  • @bethlehemlegessse1551
    @bethlehemlegessse1551 Před 24 dny +1

    ሜላዬ, ቃልሻ ተባረኩ።።❤

  • @kewakibttad9055
    @kewakibttad9055 Před 24 dny

    እዉነት በውይይታችሁ የተማርኩበትን ያህል እንደዛው በመዝሙሩ እየሳኩ 😂😂 ተዝናኝቻለሁ 🙏 ለማንኛውም እንድህ ያለ እምነት ይፈርስ ዘንድ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለመንኩ. 🙏

  • @elfinashbirhanu7790
    @elfinashbirhanu7790 Před 25 dny +4

    Tebareku wandimoch.🎉

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Před 25 dny +4

    👏👏👏👏👏👏💪💪💪

  • @AlmazBiru-qr4qk
    @AlmazBiru-qr4qk Před 24 dny

    Mwnafiku .melos khadi k.isun awlk sede

  • @HanaMesfin-cr5pw
    @HanaMesfin-cr5pw Před 23 dny

    Ye Abune Gebere menefese keduse bereketachew yederebene

  • @elinatekamo3103
    @elinatekamo3103 Před 24 dny +2

    Mela kali tebareku

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Před 24 dny +8

    ከዚህ ተረት ተረት ቀንበር መቼ ነው ነጻ የሚወጣው ?

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Před 25 dny +4

    ❤❤❤❤

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před 24 dny

    ተባረኩ

  • @TasfanshkananiTasfanshkanani

    Wow tabaraku ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinad359
    @dinad359 Před 23 dny

    Tebarekulign tsega yamizilachu iyesusi yadinali

  • @DeberoSamuel-yc8rm
    @DeberoSamuel-yc8rm Před 24 dny +1

    መምለጨወ ከዎዴት የግኝሉ አስጨናቅ ዘመን እየመጣ ነው ያተደገፍው ሽምቦቆ አየስመልጥም

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow Před 24 dny

    God bless you both! The truth will make you free !

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Před 24 dny

    Melos Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mg9tq2ct7y
    @user-mg9tq2ct7y Před 24 dny

    Mela tebareek ❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊🎉🎉

  • @yaredtekelyohannes18
    @yaredtekelyohannes18 Před 24 dny

    ❤❤❤

  • @SefrashYimer
    @SefrashYimer Před 24 dny

  • @lilyadugna1473
    @lilyadugna1473 Před 23 dny

    Thanks! ሜላ እና ቃል ጌታ ይባርካቹ ይህ ፕሮግራም ደግሞ ግራም ነው ቀጥሉብት

  • @user-fh3jn3bh1x
    @user-fh3jn3bh1x Před 25 dny +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉mela God bless you

  • @user-xt2nq6vn8e
    @user-xt2nq6vn8e Před 20 dny

    ምድር እግዚአብሔር በማወቅ ትሞላለች እንደሚል ቃሉ ይሔ ህዝብ ፋለጋውን ያስተካክል ዘንድ ጸሌቴም መሻቴም ነው

  • @user-we8mo3mt8d
    @user-we8mo3mt8d Před 24 dny +3

    ተረት መሆኑን ሳላውቅ በፊት ሀምሌ ጥቅምት መጋቢት ላይ የአመት እያልኩ ዳገት ነው ከሰፈሬ እና ለዚህ ልፋቴ ተጠያቂው ቤተክርስትያኗ ነች
    የት ናቸው ማናቸው እባካችሁ ነገረኝ

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Před 25 dny +1

    😭😭😭😭😭

  • @solomonasresahgn7576
    @solomonasresahgn7576 Před 24 dny +1

    Zigite 40 mich akebabi new yalew

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 24 dny

    ሜላዬ ግን ለምንድነዉ ልብሳቸዉን የምትለብሰዉ?

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 Před 24 dny +1

    ውሸት የሆነውን እንዲዚህ ጎልጉላችሁ አውጡት እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ፅጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤

  • @AlmazBiru-qr4qk
    @AlmazBiru-qr4qk Před 24 dny

    Menafik menabh agbah

  • @RahelamanialWelay
    @RahelamanialWelay Před 24 dny

    Kalkidan yetesetew ke kirstos new
    Mat 10 kutr 40-42
    Enante yemikebel enen ykebelal
    Enen yemikebel yelakegn amlak ykebelal. Neby beneby sim yemikebel yeneby waga ywesdal tsadkm betsadk sim yemikebel yetsadk waga ywesdal manm kenezih ketanashochu Le 1. Kezkaza tswa wiha bedeke mezamrtu sim biyateta ewnet elachuhalew wagaw aytefabetm

  • @sweetman5249
    @sweetman5249 Před 24 dny +3

    Be Alem honachihu yemitisekayu ale wode Abuye endimetu 😂😂. Wode Abuye memitat eko wode Alem memitat new wode geta aydelem 😂😂😂. Abuye benegerachin lay againinit new . Menfes silehone sew ayitot ayawukim 😂😂😂

  • @sweetman5249
    @sweetman5249 Před 24 dny +3

    Mabikiya yelelew ye Orthodox teret teret , tinkola , metet, asimat ena kotet 😂😂😂

  • @KidaneKidu-hc5kd
    @KidaneKidu-hc5kd Před 20 dny

    Metsihaf kidusn yanebebachihu timeslalachihu, gn ewunet alenebebachutm. Eski ante sew new bekrstos sm ayineswurun abra? Lm alchalkm? Mkneyatum menfes kidus bewusth selelele nw, kidus gebremenfes kidus gn tsegaw yebezalachew be krstos sm bizu mlkt adrgewal

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 24 dny +2

    እኔ ምለዉ ኦርቶዶክስ መች ነዉ ኢየሱስን ብላ ጀምራ ኢየሱስን ብላ የምትጨርሰዉ?

  • @GechTsegaye
    @GechTsegaye Před 24 dny +1

    እረ ግራ ተጋባን የት ሄደን እውነትን እናግኝ?

    • @senaithabtewold561
      @senaithabtewold561 Před 24 dny

      መፅሀፍ ቅዱስ የለህም እንዴ ?በደንብ አንበው እውነቱን ይገልፅልሀል. የሚያወሩት እኮ እውነተኛ የሆነውን የእግዚአብሔር ቃል ነው

  • @DawitGossaye-bm6tc
    @DawitGossaye-bm6tc Před 23 dny

    ሜሎስ ያ ዶሎቻ አጠገቡ ያለዉ የሀሰተኛ ነብይ ቅጥረኛ ?

  • @kebebewake4143
    @kebebewake4143 Před 24 dny +3

    እናንተ የፀሎትና የጬሀት መልስ ናችሁ !! በተለይ የፕሮፌሰር ዶክተር መምሬ ዘበነን በሬ ወለደ ትምህርት እየተከታተላችሁ ትውልዱን በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ነፃ አውጡ ልብ ያለው ልብ ይበል የእየሱስ ደም በከንቱ አልፈሰሰም ህዝባችን ሆይይይ ንቃ የእግዚአብሔር እስትንፋስ ያለበትን ህያው ቃሉን አንብቡ ወገኖቼ በርቱ ፀጋ ይብዛላችሁ !!!

    • @addisnet21
      @addisnet21 Před 24 dny

      ✅ጆሮችንም አጭር ነው እንዴ? ኑ ቃልኪዳኑን
      (👉እዩ)- ነው እሚለው መዝሙሩ::
      ✅ዕብራውያን 13:7፤ የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ፥ የኑሮአቸውንም ፍሬ (👉እየተመለከታችሁ) በእምነታቸው ምሰሉአቸው።) የእናንተ አምላክ አባቶች ለ500 አመት አላስነሳም ልዛ ነው:
      ✅ 1 ቆሮንቶስ 11:1፤ እኔ ክርስቶስን እንደምመስል (እኔን) ምሰሉ። ለ500 አመት የእናንተ ወንጌል ፖውሎስን የመሰለ አላስነሳም ለዛ ነው::
      🟢መች ነው መፅሕፍ ቅድስ ማንበብ የምትጅምሩት ሚስኪን ሜሎስ 👉🫏 ማርን ትሽክመዋለች ግን አትበላውም😎
      ✅ሌላው የአርሴማም ሆነ የሌላውም ቃል ኬዳን የክርስቶ ቃል ኪዳን ነው ባለቤቱ ስጭው እግዚአብሔር ነው አንድ ነው:: ተቀባዩ ግን ቡዙ ነው bro መቼ ነው ግን በእውቀት እምታድገው ተረጋጋ እሺ bro ክጥላቻ ውጣ ነግሮችን በቅንነት ለመረዳት ሞክር bro.
      🟢የምታነስችው ሁሉ ያለፍባችው አሮጌ point ነው already ህዝቡ ነቅቶል የተበላበትን ስራ copy past ከምታደርግ የተሻለ ስራ ይዘህ ለመምጣት አለመቻልክ እሪሱ ብቃት እንደሌለህ ነው የሚያሳየው::
      🟢እንግዳክም ሚስኪን ነው ይስጋ ህመም ፍውስ እና ክህጥያት መዳን ልዩነቱ ገና አልገባውም🫡