ከሞት በኋላ ፍትሐት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን ? በገንዘብ ነፍሳትን ከሲኦል የማስወጣት እቅድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 72

  • @Wassie12
    @Wassie12 Před 2 měsíci +7

    Wow, ድንቅ መልእክት! Please please ይኼ የዋንጌል መልእት share ይደረግ! ኢየሱስ ብቻ ነው ያድናል!

  • @sagnidereje2358
    @sagnidereje2358 Před 2 měsíci +8

    የ አየሱስ አምላክ አና አባት ይባርካችሁ 🥰🥰🥰

  • @tesfaale7756
    @tesfaale7756 Před 2 měsíci

    በዚህ ዘመን ወጣቶች በዚህ መልክ ስለ ዘላለም ህይወት ማስተማራቸው ለእኔ አስደናቂ ነው፣ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፣ ወጣቶች በርቱ፣ ያወቃችሁትን ለማሳወቅ እግዚአብሔር አሁንም ብርታት ይሁናችሁ እላለሁ

  • @user-mp8rf1ti7m
    @user-mp8rf1ti7m Před 2 měsíci +4

    የዘመናት ጥያቄ ተመለሰልኝ እግዚአብሔር ዘመን ችሁን ይባርከው ተባረኩ

  • @joeking2028
    @joeking2028 Před 2 měsíci +4

    GOD bless you all ❤❤❤

  • @user-mp8rf1ti7m
    @user-mp8rf1ti7m Před 2 měsíci +4

    እየሱስ ጌታ ነው እልልልልልልል ልልልልልል

  • @user-rr9wt5bq2g
    @user-rr9wt5bq2g Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሄር ለዚህ ለተበላሽው አለም ጨው ስላደረጋችሁ እግዚአብሄር የተባረከ ይሁን ሐዋርያው ጳውሎስ በዚህ ዘመን ቢኖር ኦርቶዴክስን ምን ይዘት ነበር ጌታ እውነትን እያውቁ ህዝቡን ወደጥፉት የሚነዱትን ጌታ በምህረት ወደ እራሱ ይመልሳችው

  • @mestuhumnesaduga
    @mestuhumnesaduga Před 2 měsíci +3

    ሜላ ገና እግዚአብሔር በአንተና በብዙዎች ይሰራል ከዛን ሴጣን ያፍራል በርቱ በዛም ልክ ትውልድ እየታደጋችሁ ነው tebareku

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls Před 2 měsíci +3

    Mela you are rebuilding us

  • @MewaelAlem0
    @MewaelAlem0 Před 2 měsíci +1

    Tebareku
    በናንተ እግዚኣብሄር የሰራ ነው

  • @joeking2028
    @joeking2028 Před 2 měsíci +2

    Eysus Eysus Eysus ❤❤❤ temsgn EYSUS ❤❤❤

  • @AldaKassa
    @AldaKassa Před 2 měsíci +4

    Moles geta yebarkhe

  • @user-mp8rf1ti7m
    @user-mp8rf1ti7m Před 2 měsíci +3

    ተባረኩእግዚአብር ይባርካችሁ

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt Před měsícem

    የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ እግዚአብሔር ቀብቶኛልና፤ ልባቸው የተሰበረውን እጠግን ዘንድ፥ ለተማረኩትም ነጻነትን ለታሰሩትም መፈታትን እናገር ዘንድ ልኮኛል። ኢሳ 61፡1

  • @user-hi2xg9tf2t
    @user-hi2xg9tf2t Před 2 měsíci +1

    አሜን❤❤❤❤❤

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před 2 měsíci +1

    በጨለማው ዘመን መንፈሳዊ ህይወትን እንዲያጨልም ሳይጣን ለኦርቶዶክስ ያቀበላትን ለሞተሰው ፍትሃት ማድረግን ከመፀሃፍ ቅዱስ አስተምህሮ አንፃር ፍፁም ስህተት መሆኑን በሚገባ ስላብራራችሁ ጌታኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቅዱሳን በሙሉ ሰላምና ጸጋ ለእናንተ ይሁን ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤❤

  • @rutht9104
    @rutht9104 Před 2 měsíci +1

    ጌታ ልባቸውን ያብራ🙏

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 2 měsíci +1

    ተባረኩ ወገኖች ❤❤❤

  • @joeking2028
    @joeking2028 Před 2 měsíci +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @user-bp9mp2qm4q
    @user-bp9mp2qm4q Před 2 měsíci +1

    ተባረክልን ሜላዬ ብዙ ነገር ነው ያሳወከን። የብዙዎችን አይን በወንጌሉ ቃል ስለምትገፍልን ።

  • @user-mp8rf1ti7m
    @user-mp8rf1ti7m Před 2 měsíci +2

    በጣም ነው የማመሰግነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ds8yf5ix2y
    @user-ds8yf5ix2y Před 2 měsíci +1

    ተባረኩ❤❤

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh Před 2 měsíci +2

    ሜለዬ ውድ ወንድማችን እንወድሃለን በርታ❤❤❤

  • @AmarechAmarech-st9uq
    @AmarechAmarech-st9uq Před měsícem

    ጌታ ይባርካችሁ በብዙ ወንድሞች

  • @meaza5096
    @meaza5096 Před 2 měsíci +2

    ኡኡኡ❤❤❤ የሚወዳቸው እንኳ በሰላም መጣች 🙏🙏

  • @JesusisNGUS
    @JesusisNGUS Před 2 měsíci +1

    ጸጋ ይብዛላቹ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před 2 měsíci +3

    ፍትሐት በኢየሱስም ፍትሐት በህወት እያለ እንጂ ከሞተ ቦሀላ እሱ ምን ይሰማልና ፍትሐት ያደርጋሉ አይ የኦርቶዶክስ ጨለምቴንነት ፍታሓት አይድንም ኢየሱስ ግን ለዘላለም ያድናል ወንድሞቼ ተባረኩ ❤❤

  • @meharimerhawit4364
    @meharimerhawit4364 Před 2 měsíci +1

    Yemigerm tmhrt neaw tebareku

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před 2 měsíci +1

    ወይ ፍተሃት ዘገሃነመ እሳት ትሉ የማይሞት ቆሞ ያሰሩትን ሲሞት ለመፈቱት ለአስቆሮቱ የተነገረውነሰ የእርግማን ቃል መመስቱ መበለት ትሁን ልጆቹ ይለምኑ ሐጥያቱ አትደምሰስ በግዕዝ ማለት ሰውየውን ወደ ሲሆል መንዳት ነው ፍታት

  • @user-hn3kg7vo8c
    @user-hn3kg7vo8c Před 2 měsíci +1

    TEBAREKU!!!

  • @user-cb2qm5bb7k
    @user-cb2qm5bb7k Před 2 měsíci +1

    ዘመናቹ ይባረክ በኢየሱስ ስም

  • @hannaworku3753
    @hannaworku3753 Před 2 měsíci +1

    ጌታ ይባርካችሁ🙏እኔ በአርቶዶክሰ እምነት በነበርኩበት ጊዜ ሁሉ አላምንበትም ነበርና ከቤተሰቦቼ ጋር ብዙ አያሰማማንም ነበር ። ለምሳሌ ገንዘብ የሌለው ሰው( ደሀው) በነፃ ፍታት ሰለሌለ ሲእኦል ይገባል? ሰላቸው መልሰ ግን የላቸውምና የሚመልሰል ሰው ሰላላገኝሁ አዝን ነበር። አሁን ግን ጌታን ሰላገኝሁ ለብዙ ጥያቄዎች መልሰ ሆኖኟል።
    አየሱሰ ጌታ ነው መልሰም ነው🙏🙏 ተባረኩ

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow Před 2 měsíci +2

    May God bless you all abundantly for your commitment for the word of God!

  • @user-mp8rf1ti7m
    @user-mp8rf1ti7m Před 2 měsíci +2

    ድንቅ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ

  • @haregAyaleaw
    @haregAyaleaw Před 2 měsíci +1

    wow may god bless you both of you

  • @AmarechAmarech-st9uq
    @AmarechAmarech-st9uq Před 2 měsíci

    ሜሎስ ተባረክ በብዙ

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před 2 měsíci +1

    መልየ ተባረኩ እስት ቅዱሳን ሸር ላይክ አድርዙ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Před 2 měsíci +1

    Tebareku ❤❤❤

  • @Emabet4
    @Emabet4 Před 2 měsíci +1

    Wandimoche❤❤❤

  • @misganashibru735
    @misganashibru735 Před 2 měsíci

    ተባረኩ ቀጥሉበት ❤

  • @user-mg9tq2ct7y
    @user-mg9tq2ct7y Před 2 měsíci +1

    Mela tebareek 🎉🎉❤❤❤😊😊🎉🎉❤❤❤

  • @mikialem3727
    @mikialem3727 Před 2 měsíci +2

    tebareku ke የዘመኑን መልክ ke milew programchu neber yemaqachu ena esu program biqxel tiru neber

  • @abebaararsa8171
    @abebaararsa8171 Před 2 měsíci +1

    Waaaww tabaraku🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-hi2xg9tf2t
    @user-hi2xg9tf2t Před 2 měsíci +1

    ቡዙ ነገር ነዉ የተረዳሁት

  • @user-vk2on6ze8o
    @user-vk2on6ze8o Před 2 měsíci

    Ieave it they are the father of talk

  • @nehm3609
    @nehm3609 Před měsícem

    Geta yibarkachu wendimoch ❤❤❤❤❤

  • @siterserkalem6354
    @siterserkalem6354 Před měsícem

    Tebarki malos get yebarkhe

  • @TasfanshkananiTasfanshkanani

    Tabaraku❤❤❤

  • @Lideyakeder
    @Lideyakeder Před 2 měsíci +2

    እንዲህ ሳያቹ የዘመኑን መልክ አስታወስኩ ወንድሞች ተባረኩ

  • @yahwehsynagogue
    @yahwehsynagogue Před 2 měsíci +1

    Berta Wondmachin Melos

  • @HelenTeshome-un1ky
    @HelenTeshome-un1ky Před 2 měsíci +1

    wenidme beyesus sim tebarek 1tiyake muse menoriyah yezelalem amilak new bilo yetenagerebet tikis ebakih nigeregn tebarekilign ❤❤❤❤❤❤

    • @melos8013
      @melos8013  Před 2 měsíci +1

      “መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው፥ የዘላለምም ክንዶች ከአንተ በታች ናቸው፤ ጠላትህን ከፊትህ አውጥቶ፦ አጥፋው ይላል።”
      - ዘዳግም 33፥27

    • @HelenTeshome-un1ky
      @HelenTeshome-un1ky Před 2 měsíci

      wenidme beyesus sim tebarekilign zemenih ybarek endew be tiktok metshaf kidus bitastemir asibibet betam akebirhalew tsega ychemerilih🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-mr5vt6td5e
    @user-mr5vt6td5e Před 2 měsíci

    Perfect

  • @user-mp8rf1ti7m
    @user-mp8rf1ti7m Před 2 měsíci +1

    ስደግስ ኖርን ዕኦ

  • @user-gi6uf2ms5s
    @user-gi6uf2ms5s Před 2 měsíci +1

    Tebareku mela❤❤❤

  • @ShowMeYourGlory77
    @ShowMeYourGlory77 Před 2 měsíci +1

    ሰላም ለናንተ ይሁን : ጥያቄ አለኝ። በዚህ ምድር በህይወት ያለ የወንጌል አማኝ ወይም አገልጋይ ስለ ሌሎች ሰዎች መጸለይ ወይም ማማለድ ይችላል ወይስ አይችልም? የሚችል ከሆነ በዚህ ምድር በህይወት እየኖሩ ስላሉ ብቻ ነው ወይስ ስለ ሞቱ ሰዎችም ጭምር እግዚአብሄር በደላቸውን (ሃጢአታቸውን) ይቅር እንዲላቸው ስለ ሞቱ ወላጆቹ ወይም ልጆቹ ወይም ስለ ሌሎች ሰዎች በጾምና በጸሎት ስለነሱ መጋደል ይችላል ወይስ አይችልም? ጸሎቱ በእግዚአብሄር ተቀባይነት ይኖረው ይሆን? ጸጋው ይብዛላቹ።

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 Před 2 měsíci +1

    በኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ያለ ጉዱ መቼ ነው ተወርቶ የሚያልቀው ነገራቸው ሁሉ ከወንጌል በተቃራኒ ነው ታዲያ ምኑ ላይ ነው የእነርሱ ክርስትና?

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 Před 2 měsíci +1

    አረ ወይኔ ውይኔ ህዝቡን እኮ ለዘለአለም ሞት እያዘጋጁዋቸው ነው እነሱ ሊበሉ ሰወችን እየገደሉ ነው የሚገርመው ደግሞ መደጋገሙ በሰልስት;በሰባት በአስራ ሁለት በአርባ በሰማኒያ እያሉ ህዝቡን ጋጡት ሰወችም ሲነገሪቸው አይሰሙም አረ ሰወች ንቁ እና ጳጳሳቲ ምን በሙሰለ ቤት ኑሮዋቸውን እየኖሩ ሌላው እያከከ እነሱ እየፋነኑ ሌላው እየተጨማደደ ይኖራል እግዚአብሔር ይይላቸው ይላሉ ሰወች አሜን ይይላችሁ እናንተ ንስሀ ግቡ ለሞተው ስራችሁ

  • @netsanetzegeye5884
    @netsanetzegeye5884 Před měsícem

    አስረግጨ ነው የምነግርህ ሜሎስ ብሩክ ቅዱስ ብጹዕ ነህ።

  • @user-we8mo3mt8d
    @user-we8mo3mt8d Před 2 měsíci

    እና የፈለግነውን አድርገን ለፍታት ገንዘብ መመደብ ይቻላል ? መልሱልኝ
    ከተቻለ ትንሽ ላስቀምጥ

  • @yaredalemu5081
    @yaredalemu5081 Před 2 měsíci

    ምስኪን !በርሜለሰ ጊዮርጊስ ሂድና ወይም የሄዱትን ጠይቀህ መጨረሻህን ሲኦልህን አወቅ ።ሌላው መምህር ግርማ ቪሲዲ ላይ የመናፍቅ መንፈስ ሲወጣ ተመልከት ከዚያም ቦታህን ታውቀዋለህ።

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 2 měsíci +2

    ወይ ጉድ! ይሄ ተረት እስከ መቼ ድረስ ነዉ የሚቀጥለዉ? ኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @user-pb2iw6eb7i
    @user-pb2iw6eb7i Před 2 měsíci

    😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @AlmazBiru-qr4qk
    @AlmazBiru-qr4qk Před 2 měsíci

    መነፍቀች ዳቢሎሶች

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 2 měsíci

    እኔ ምልህ ሜላ ቀሚሱን ለምን ትለብሰዋለህ? ሌሎቹም ከኦርቶዶክስ ወገን ነዉ የመጡት አይደል? እነሱ አልለበሱም አንተ ብቻ ለምን ለበስክ? ይቅርታ! ስላልገባኝ ነዉ።

  • @AlmazBiru-qr4qk
    @AlmazBiru-qr4qk Před měsícem

    You are ortox enemy

  • @user-hi2xg9tf2t
    @user-hi2xg9tf2t Před 2 měsíci +1

    አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-hi2xg9tf2t
    @user-hi2xg9tf2t Před 2 měsíci +1

    አሜን❤❤❤❤❤