ሕፃኑ ባለቅኔ በ5 ዓመቱ ህዝቡን አስደመመ......8ኛው_ማዕዶት_ለኢትዮጵያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • ከሚዲያው ጋር በተያያዘ እና መረጃ ለማግኘት
    ስልክ ቁጥር
    0912656342
    0913549442
    0938606162
    #subscribe #like #share
    ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
    አቢሲኒያ ባንክ 113239751
    አሐዱ ባንክ 0011200820101
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund.com/projects/mi...
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
    TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
    CZcams / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2024 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA
  • Zábava

Komentáře • 115

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Před 21 dnem +34

    እመብራሀን በዘራፋፋቀሜስዋ ትሸፍነቹ ሀገራችንን ስለእናንተ ሴል ሰላምዋን ይመልስልን ቅድስት ቤተክራስትያንን ምእመኑን እቅፍ ድግፍ ያድርግልን❤❤❤❤

    • @AfeworkKidanewold
      @AfeworkKidanewold Před 21 dnem

      ካባ፡ለብሰህ፡መድረክ፡ላይ፡ወጥተህ፡ኢያስተዋወቅህ፡ያለኸው፡ወንድማኅን፡በሁለት፡በግራና፡ቀኝ፡ጣቶችህ፡ላይ፡አድርገህ፡እያስተዋወቅህ፡ያለኸውን፡ቀለበት፡ለታይታ፡ከማቅረብህ፡አንዱን፡አውልቅና፡ሽጠህ፡ለጦም፡አዳሪዎች፡በእምነት፡ብትሰጥ፡ኀጢአትህን፡ሊቀርፍልህና፡በእንዲህ፡ዓይነትም፡ለታይታ፡እራስህን፡እንዳትጋብዝ፡ፀጋ፡ልታገኝ፡ትችላለህ፡ብዬ፡ስለማምን፡በምክሬ፡ተጠቀም።

    • @user-pw8bi2pd3b
      @user-pw8bi2pd3b Před 20 dny +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretEndris
    @MeseretEndris Před 21 dnem +22

    ወይኔ የኔ ውድ ልጅ ተባረክ ተባረክ እመቤቴ እቅፍ ድጋፍ ታድርግህ እንባዬን አመጣኸው እኮ ወላጆችህም ይባረኩ

  • @bihaftaabrha1523
    @bihaftaabrha1523 Před 21 dnem +11

    ከህፃናት አንደበት ምስጋናህን አዘጋጀህ መዝሙረ ዳዊት እግዚኣብሔር በጥበብ በሞጎስ ያሳድግህ እም ብርሃን ከክፉ ነገር ትጠብቅህ እደግ በልልን ፍፃሜህን ያሳምርልህ

  • @mulutesfaye4220
    @mulutesfaye4220 Před 18 dny +4

    ወይኔ ❤ እስይ በተሰቦችህ እንዴት የተባርኩ ናቸው ልጀ በቤቱ ያጽናህ ቱቱቱቱቱቱቱቱ ከአይን ያዉጣህ

  • @yeshi7446
    @yeshi7446 Před 15 dny +1

    አንተን የወለዱ እናትና አባት እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እመ ብዙሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሥድግልን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 21 dnem +7

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ባባየ አሳዳጊወችህ ይባረኩ ሁላችሁም በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 Před 21 dnem +4

    እውይ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ በቤቱ ያጽናህ❤❤❤

  • @user-wr9hm4yq1w
    @user-wr9hm4yq1w Před 15 dny +1

    የኔ ጌታ ግእዝ ከዚህም በላይ ምስጥሮን ጥበቡን ያድልልን አወየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @stc6291
    @stc6291 Před 21 dnem +5

    እግዚአብሔር አምላክበጥበቡእና በሞገሱ ያሳድግልን ወድማችን ዘማሬመላእክትንያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birf3612
    @birf3612 Před 20 dny +2

    መታደል ነው ደስ የሚል ፕሮግራም ❤❤❤🎉🎉

  • @abirshyeelideta
    @abirshyeelideta Před 21 dnem +6

    ፈጣር በጥበብ በሞገስ በቤቱ ያሳድግህ ❤❤❤

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 Před 20 dny +3

    የኔ ጣፋጭ እመብርሀን ታሳድግህ ❤❤❤

  • @user-pv4sn8ov2g
    @user-pv4sn8ov2g Před 21 dnem +3

    አቤት መታደል ❤❤❤❤❤እመቤቴ ታሳድግሕ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Před 20 dny +2

    ተስፋችን የሚያለመልሙ ይህን የመሳሰሉ ልጆዎች የምታሳድጉልን ወላጆዎች ዘመናቹ ሁሉ የተባረከ ይሁን። እኔስ ስለአንተ ለመፃሐፍ ሐፅያቴ አይሰጠኝም

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i Před 19 dny +1

    እመቤቴ በጥብ በሞገስ ታሳድግህ እናትና አባትህ ይባረኩ እግዚአብሄር በቤቱያፅናችሁ መጨረሻችንን ያሳምርልን🥰🙏

  • @YezinaDawit
    @YezinaDawit Před 20 dny +1

    ዉይ ዉይ ዉይ ቃላት የለኝም የኔ እንቁ ልጅ ድንግል ማርያም ፍፃሜህ ታሳምርልህ❤❤❤

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před 20 dny +1

    ወላዲት አምላክ እናቴ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግልን የኔ ጣፋጭየ አቤት ወላዶች እግዚኡብሔር ይባርካችሁ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 21 dnem +3

    እመቤታችን ታሳድግህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vi6oq6bo1m
    @user-vi6oq6bo1m Před 15 dny +1

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ በእውነት በቤቱ ያፅናህ

  • @michgebrmichgebr2135
    @michgebrmichgebr2135 Před 20 dny +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ :: ቃልህይወት ያሰማልን እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግህ::❤

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 Před 17 dny

    ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ ይባርክህ ትንሹ የእግዚአብሔር አገልጋይ ❤👏👏❤

  • @KalMedia-qc7ug
    @KalMedia-qc7ug Před 21 dnem +1

    እግዚአብሔር ያሳድግልን የኔ ልጅ❤
    et art mediya በፊት በፊት ስልክ አይታይም ነበር አሁን አሁን ግን ታዳሚው ሲቀርጥ ይታያል ይስተካከልልን ከታላቅ ይቅርታ ጋር ❤❤

  • @user-yl4dz4zh5q
    @user-yl4dz4zh5q Před 21 dnem +2

    እመብርሃን ከልላ ታሳድግህ ❤❤

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 Před 20 dny +1

    እግዚአብሔር ያሳድግክ ሰለናተ ብሎ በቸርነቱ ይጎበኘን 🥰

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx Před 17 dny +1

    ፈጣሪ አምላክ እቅፍ ድግፍ አድርጎ በሞገሱ ያሰድግ የኔ ማር❤❤❤

  • @Toyiba76
    @Toyiba76 Před 21 dnem +2

    ፈጣሪ ያሳድግክ ❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 21 dnem +4

    እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግህ

  • @hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ እመብርሃን ትጠብቅህ❤❤❤

  • @EmuyeKefal
    @EmuyeKefal Před 21 dnem +2

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ❤❤❤

  • @user-bd7yp4xx2j
    @user-bd7yp4xx2j Před 20 dny +1

    እመብርሀን እናቴ ታሳድገው ለ ቁምነገር ታብቃው ❤️❤️❤

  • @user-mp6ms3xz6j
    @user-mp6ms3xz6j Před 21 dnem +2

    ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ያሳድግለታል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vb8rt9hx1w
    @user-vb8rt9hx1w Před 21 dnem +2

    ትንሹ እዝራ ብዬሀለሁ የኔ ቆንጆ ልጅ❤❤❤❤❤

  • @FortunaDesta
    @FortunaDesta Před 17 dny

    ፈጣሪ በሞግሱ ከልሎ ያሳድግህ አባቴ የኛ ውድ ልጅ ❤❤❤❤ የነገው ተረካቢ

  • @NibretFikadu
    @NibretFikadu Před 21 dnem +1

    ተባረክ እድግ በል

  • @user-dx2tt6vb2x
    @user-dx2tt6vb2x Před 20 dny +1

    Egzabahr.yemsegen Egzabahr.yemsegen Egzabahr.yemsegen
    Bexebeb.bemegos.yasadegeh.bebato.yatsenah❤❤❤❤

  • @zelalemgebrehanna5938
    @zelalemgebrehanna5938 Před 21 dnem +1

    እግዚአብሔር ይጠብቀን ❤

  • @eteneshseyoum4186
    @eteneshseyoum4186 Před 19 dny +1

    ❤❤❤❤እግዝአብሔር ያሳጅግልን

  • @user-um2xc5vk5i
    @user-um2xc5vk5i Před 9 dny

    ፈጣሪ፡አምላክ፡እግዚአብሔር፡በ ፀጋና፡በሞገስ፡ያሰድግህ።

  • @user-gn5zg8wc6h
    @user-gn5zg8wc6h Před 16 dny

    እመብርሀን ታሳድግህ ❤❤❤

  • @hiwotendale4394
    @hiwotendale4394 Před 21 dnem +1

    Geta yasadghe ksle hiwot yasemake leje❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @uthvgf7814
    @uthvgf7814 Před dnem

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችህ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-nw2sq8qm4d
    @user-nw2sq8qm4d Před 15 dny

    ተባረክ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Tigstgebru-gi3su
    @Tigstgebru-gi3su Před 15 dny

    እግዚኣብሄር ፀጋዉን ኣብዝቶ ያሳድግህ የኔ ኣባት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-zt9hk1ig1v
    @user-zt9hk1ig1v Před 13 dny

    ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 Před 20 dny

    እግዚአብሔር ይመሰገን በጥበበ ያሳድግህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před 18 dny

    እፉ ጣፋጭ በቤቱ ያሳድግህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zenashtsegaye6045
    @zenashtsegaye6045 Před 18 dny +1

    Amen🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ermiasgirma4216
    @ermiasgirma4216 Před 18 dny

    ውዱ አባታችን ልዑል እግዚብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል ።ሰው ግን አያስተውልም።አስተዋይ ልቦናይስጠን።አሜን።

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 Před 21 dnem

    አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡያሳድግህ

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 Před 21 dnem +1

    AmenamenAmen❤❤❤❤

  • @SisayAkilok
    @SisayAkilok Před 20 dny

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ያሳድግህ መጨረሻህን ያሳምርልህ❤❤❤

  • @user-gn7gz1lw7b
    @user-gn7gz1lw7b Před 21 dnem

    እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃህ ከዘመኑ ፈተና ይከልልህ።

  • @DaniAlemu-z8h
    @DaniAlemu-z8h Před 18 dny

    Fetari eske mecheresha yatsna!❤❤❤

  • @Melaekuaemare
    @Melaekuaemare Před 19 dny

    ያሳድግህ ፈጣሪ

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 Před 19 dny

    እግዚአብሔር ያሳድግህ❤

  • @aragawmekonen
    @aragawmekonen Před 18 dny

    ወይ ተአምር

  • @tsehayneshkassa3851
    @tsehayneshkassa3851 Před 21 dnem

    ያሳድግልን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @solomonkidane9312
    @solomonkidane9312 Před 15 dny

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳደግህ

  • @leulexrecords
    @leulexrecords Před 21 dnem +1

    Amen❤❤

  • @yeshi7446
    @yeshi7446 Před 15 dny

    ዋው

  • @meseretnegash3896
    @meseretnegash3896 Před 18 dny

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 Před 20 dny

    እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይግለጥልህ

  • @SadesSabeh
    @SadesSabeh Před 21 dnem

    እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግ

  • @yearsemakid2569
    @yearsemakid2569 Před 21 dnem

    ባይገባኝም ግን ደስ ይላል❤ እግዚአብሔር ያሳድግህ...

  • @user-mp6ms3xz6j
    @user-mp6ms3xz6j Před 21 dnem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ 😊😊😊

  • @bezabeza183
    @bezabeza183 Před 21 dnem

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤❤❤❤❤አባዬ

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 Před 21 dnem

    የኔ ማር እመብርሀን ታሳድግህ

  • @Yakt5G-ci1zv
    @Yakt5G-ci1zv Před 20 dny

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ከዚህም በላይ ያሳድግህ

  • @StCell-oi4hp
    @StCell-oi4hp Před 18 dny

    እግዢኣብሔር የሣዲግ❤❤❤

  • @user-xr7lt3jj5o
    @user-xr7lt3jj5o Před 9 dny

    እመቤቴ ታሳድግህ

  • @zinashtezera190
    @zinashtezera190 Před 21 dnem

    እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤❤

  • @shewazeleke9947
    @shewazeleke9947 Před 21 dnem

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ ❤❤❤

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 Před 21 dnem +1

    እረ ስለ እግዚአብሔር ይህን የቤተክርስቲያን ስርዐት ጥሰት የሚያርም እንዴት ይጥፋ
    ይህ አክሊል ለዲያቆናት ብቻ ነው

  • @mekidesgebeyaw5335
    @mekidesgebeyaw5335 Před 21 dnem

    እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግክ ❤❤❤❤

  • @meazabayu7152
    @meazabayu7152 Před 21 dnem +1

    በጥበብ በሞገሰ ያሳድግህ ❤❤❤😊😊😊

  • @user-lj9my7wk5h
    @user-lj9my7wk5h Před 21 dnem

    አግዚኣቢሔር ያሳድግህ ባባየ ❤❤❤❤

  • @sbhatEtomi
    @sbhatEtomi Před 18 dny +1

    ❤❤❤

  • @user-tc7dl2gx8r
    @user-tc7dl2gx8r Před 18 dny

    ❤❤❤ልልውውልል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 21 dnem

    እግዚአብሔር ይስድግህ❤❤❤❤

  • @mdassa8527
    @mdassa8527 Před 21 dnem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewdemebrahtu
    @zewdemebrahtu Před 21 dnem

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @tsehaygobena2128
    @tsehaygobena2128 Před 21 dnem

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ 🙏🙏🙏

  • @Tube-cw5ir
    @Tube-cw5ir Před 21 dnem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @سيونسيون
    @سيونسيون Před 15 dny

    እመብርሀእቅፍድግአድርጋታሳድግእደግ

  • @Toyiba76
    @Toyiba76 Před 21 dnem

    ሰላም ሰብ አድርጌሻለው በርች ማማዬ ተያይዘን ወደ ፊት

  • @Andukeb
    @Andukeb Před 17 dny

    እመብራሀን በዘራፋፋቀሜስዋ ትሸፍነቹ ሀገራችንን ስለእናንተ ሴል ሰላምዋን ይመልስልን ቅድስት ቤተክራስትያንን ምእመኑን እቅፍ ድግፍ ያድርግልን

  • @FshaArega-gp9zl
    @FshaArega-gp9zl Před 21 dnem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistmokenen5192
    @tigistmokenen5192 Před 21 dnem +1

    🙏🙏🙏

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 Před 19 dny

    Esy betam leben yemineka mezmur des sil tesemto yemytegeb mezmur Regem edmena tena yesteh xegawn yabzalh kubur wendmachen

  • @TightAwoke-zu9pq
    @TightAwoke-zu9pq Před 18 dny

    Fetari yasadgh

  • @user-cs5mi7sn4j
    @user-cs5mi7sn4j Před 21 dnem

    ❤❤❤❤

  • @MemarMamar
    @MemarMamar Před 5 dny

    💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @Ganat-jl4wb
    @Ganat-jl4wb Před 21 dnem

    ❤❤❤❤❤

  • @kongetwolde8997
    @kongetwolde8997 Před 21 dnem

    እመቤቴ በደጇ አቅፍ ድግፍ አርጋ በደጇ ታሳድግ❤❤❤❤

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 Před 21 dnem +1

    Elllllllllllllelllllllllllelllllllllelllllllllellllellllllllllllelllllllllllellllllllelllllllllelllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h Před 21 dnem

    Fatar yasadegeh adar

  • @MimiMimi-ce5mwmi.8mim
    @MimiMimi-ce5mwmi.8mim Před 17 dny

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @weynikuskwam8712
    @weynikuskwam8712 Před 16 dny

    አምላከ ቅዱሳን በቸርነቱ ባርኮ ቀድሶ ያሳድግህ

  • @AlAl-lc3jk
    @AlAl-lc3jk Před 20 dny

    እልልልልልል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤ልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Helen-si8kj
    @Helen-si8kj Před 19 dny

    እግዝያህሔርበጤናናበሞገስበጥበብያሳድግክፀጋውንያብዛልክእመብርሀንትጠብቅክ❤❤❤