እናፈርሳለን | የመምህር ምህረተአብ ኢኦርቶዶክሳዊ ትምህርት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 11. 2022
  • ይህ ገጽ ወንጌልን መሠረት ያደረጉ ትምህርቶች የሚተላለፉበት ክርስቲያናዊ የዩቲዩብ ቻናል ነው።
    የዚህ ቻናል ባለቤት በአንድ አምላክ በሦስት አካላት ማለትም በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ የሚያምን ፣ መዳን የሚገኘው በኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ በማመንና የኢየሱስን ጌትነት በመመስከር ብቻ መሆኑን አጥብቆ ያምናል።
    ዓላማ፦ ከመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ ውጪ ያሉ ሰዋዊ ትምህርቶችን በቃለ እግዚአብሔር መሠረትነት ማፍረስ እና ሰዎችን በእግዚአብሔር እውቀት ማሳደግ ነው ።
    ቻናሉ የተገነባበት የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባባት የሚከተሉት ናቸው ፦
    “ በእግዚአብሔርም እውቀት እያደጋችሁ፥”
    - ቆላስይስ 1፥10-11
    “የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥” 2ኛ ቆሮ 10፥5

Komentáře • 203

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Před rokem +34

    “የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።”
    - ሮሜ 10፥4

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 Před rokem +34

    ጻፉት እንጂ አያስተምሩትም ሚያሳዝነው ይሄ ነው ጸጋ ይብዛል ወንድማችን።❤👏

  • @user-tc8oh4ni9e
    @user-tc8oh4ni9e Před 9 dny

    በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛል ወንድማችን ከዚህ በላይ እንድታገለግል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳየአገልግሎት ዘመን የተባረከ የተቀደሰ ይሁኔ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutdergu1459
    @hirutdergu1459 Před rokem +17

    ሜሎዬ ስላንተ እግዚአብሔርን ሁሌ አመሰግናለሁ አንተ በረከታችን ነክ! ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ፀጋና ሰላም ይብዛልክ!!❤🙏

  • @dawitleulseged8255
    @dawitleulseged8255 Před rokem +18

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

  • @gashawteklu6719
    @gashawteklu6719 Před rokem +5

    ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
    ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
    ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:8

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc Před měsícem

    ዋው ጌታ ይባርክህ ይኸ ነው እውነቱ። ለመምህር ምህረትኣብ ኣድርሱለት እባካችሁ

  • @Selam9830
    @Selam9830 Před rokem +13

    የስህተት ትምህርት እናፈርሳለን አሜን ይፍረስ በኢየሱስ ስም በርታ ሜላ በብዙ ተባረክልን❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +3

    መሎስዬ ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ

  • @melkamumulatu5021
    @melkamumulatu5021 Před rokem +15

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ።
    ለምጠፋት ነፍሳት እግዚአብሔር ባንተ በኩል ትልቅ ስራ እየሰራ መሆኑን ተረድተክ ብድራትህን ከሱ እያሰብክ በርታ።

  • @yonasgizaw2687
    @yonasgizaw2687 Před 11 měsíci +2

    አረ ኡኡኡኡ እነደው ምን ላርግህ ጌታ በነገር ሁሉ ብርክርክ ያርግህ አቦ ቃላት አጠረኝ ከፍ በል ወንድሜ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 Před rokem +5

    የሰማዩ አባታችን እግዚአብሔር አብ ዘመንህንና አገልግሎትህን ይባርክ። ያስተማርከን ለእኔ ፈጽሞ አዲስ ነበር፤የራቸውንም መጽሐፍት አንብበው እንዲያስተውሉና ወደ እውነት እንዲደርሱ ለወገኖቻችን መጸለይ ከሁሉም ክርስቲያን የሚጠበቅ ሀላፊነት ነው።

  • @TasfanshkananiTasfanshkanani

    Tabarak 📖📖📖🫶🫶🫶🫶🫶🫶👍👍👍👍💯💯💯💯🥰🥰

  • @Mekdi4148
    @Mekdi4148 Před rokem

    ሜላ ተባረክ በብዙ ተባርከንብሀል

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před rokem +2

    ኤፌሶን 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
    ⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።

  • @user-mx1vi5ki7x
    @user-mx1vi5ki7x Před 5 měsíci

    ሜሊ ተባረክ

  • @tesfamariyam8235
    @tesfamariyam8235 Před rokem +7

    ምንም አልልህም እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @massthayiluu3669
    @massthayiluu3669 Před rokem

    🙋ሻሎም ቅዱሳን
    ወንድሜ ባጣም ነው የምዋድ ታባራክ😍😍😍🙏
    📝ጌታችን የማጣል አሆ ቱ ሎ ና ማራናታ🕊🕊

  • @exodus5593
    @exodus5593 Před rokem +13

    “ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።”
    - ገላትያ 2፥16

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před rokem +8

    ሜሎስየ ጌታ ይባርክህ ፅጋውን ያብዛልህ የሰህትትን ትምህርት በእየሱስም ሰራው ይፈረሰሰ!!!

  • @amesalemengistu14
    @amesalemengistu14 Před rokem

    ሜላዬ ሠላም ላንተይሁን በርታ የጌታፀጋ ከአንተጋር ይሁን ተከናወን፣ለምልም

  • @HelenTeshome-un1ky
    @HelenTeshome-un1ky Před 2 měsíci

    beyesus sim wenidme tebarekilin amilake beneger hulu abizito ybarkih❤❤❤❤

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Před rokem

    ሚሉዬ ዘመንህ ይባረክ

  • @tilahungirma3517
    @tilahungirma3517 Před 8 měsíci

    Geta Gnbarek Amne

  • @tamiruregassa109
    @tamiruregassa109 Před rokem +5

    ወንድማችን ሜሎስ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mogosethiopia3458
    @mogosethiopia3458 Před rokem

    ተባረክ ወንድሜ

  • @eleni311
    @eleni311 Před 11 dny

    ሜላዬ ባክህ ሙዚቃው ይረብሻል ትምህርቱን ኤንዴት እንሰማ ተባረክ🙏❤

  • @barasafenadebesa1426
    @barasafenadebesa1426 Před 7 měsíci

    Mela sile ante hule eg/r amsegnahelugn brk belilegn❤❤❤

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Před rokem +7

    “ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራችሁ፤ ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል፥ ተቀድሳችኋል፥ ጸድቃችኋል።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥11

  • @hanasultan3262
    @hanasultan3262 Před rokem +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ወንድሜ ❤🙏

  • @sarawondmu3507
    @sarawondmu3507 Před rokem +4

    ሜላዬ ጌታ ኢየሱስ ፀጋ ያብዛልህ 🥰🥰🥰🥰❤️

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před rokem +1

    አብዛኛውን ሕዝብ ማንበብ አይወድም ደስ ያለውን ብቻ መርጦ የሚሰማ ምን እንደሚሰማ የማያስተውል እናውቅልሀለን የሚሉት እንክዋ ምን እንደሚያምኑ አይጠይቅም ከእግዚአብሔር ቃል ውጭ በጠበበ አስተሳሰብ ሕዝቡን ይመሩታል ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ የሆነ ነውጥ ገብትዋል ጌታ ብዙዋችውን ወደራሱ ይማርካል

  • @etamimisis3322
    @etamimisis3322 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መላ ❤❤🥰🥰🥰

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @rutht9104
    @rutht9104 Před rokem +1

    ለምን የተጣመመ ትምህርት እንደሚያስተምሩ አይገባኝም ጌታ አስተዋይ ልብ ይስጣቸው። ሜሎስ ተባረክ ወንድሜ 🙏❤

  • @yohanaabigiya680
    @yohanaabigiya680 Před rokem +2

    ሜሎስዬስወድህ ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @temesgendesalegn1817
    @temesgendesalegn1817 Před rokem +3

    ሜሎስ እግዝአብሔር ይባርክህ

  • @fikerzeyne4591
    @fikerzeyne4591 Před rokem +2

    ሜላዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 Před rokem +1

    Amen , Meloseye Geta EYSUSE berke yadergehe. EGZIABHARE yemsegen sele anete. Yelije awaki tsga yebizalehe. Be Geta fikire enwedehalene. EYSUSE Geta new !!!🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻

  • @sidamaheeshotefaarso6137

    blessed melos
    God gives you Power and strength

  • @TheWende
    @TheWende Před rokem +4

    Praise Lord! Tebarek

  • @abuye3081
    @abuye3081 Před rokem +4

    ጌታ ይባርክህ ሜላዬ🥰

  • @genetderiso7090
    @genetderiso7090 Před rokem +2

    ሜሎስዬ ያጌታ ፀጋና ሰለም ይብዛልክ💝💝ወንጌል ያሻንፋል!!ኢያሱስ ብቻውን ያድናል💝💝💝

  • @GospelT2023
    @GospelT2023 Před rokem +2

    ሜሎስየ ጌታ ይባርክህ ፅጋውን ያብዛልህ !❤💚💚

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 Před rokem +2

    ሜላዬ እግዚአብሔር አምላክ በአንተ የሚገርም ስራ እየሰራ ነዉ በጌታ ሀይል በርታ እንወድሀለን🥰🥰🥰🥰

  • @dergibm702
    @dergibm702 Před rokem +2

    “For Christ is the end of the law for righteousness to everyone who believes.”
    - Rom 10:4 (NHEB)

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 Před rokem +2

    The best....የስህተት ትምህርት ይወቃ በርታ ወንድሜ

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta6145 Před rokem +2

    ተባረክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před rokem +2

    ሜላዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ🙏😍😍

  • @ZelalemBekele-tu3yg
    @ZelalemBekele-tu3yg Před rokem

    ያዕ 2:20,26

    • @Esaj-or2rz
      @Esaj-or2rz Před 10 měsíci +1

      እና ምን ይሁን የሞተ ማለት እኮ በምድር ላይ ፍሬው የማይታይ ማለት ነው ከስጋ የተለየ ነፍስ የሞተ ነው ግን በትንሣዔ ሙታን ይነሳል ከስራ የተለየ እምነት የሞተ ነው ግን በጌታ ምጽአት ፍሬው ይገለጣል

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 Před rokem +2

    ሜሎስዬ ተባረክልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤

  • @masilobemasilobe866
    @masilobemasilobe866 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይባረክ ዎድማቺን 🥰🤲📖

  • @bereketbeyene9996
    @bereketbeyene9996 Před rokem +2

    Woow😍😍😍😍❤❤❤❤❤ Stay blessed!

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 Před rokem +3

    ህምምምም ተባረክ ሜላየ 💎🙏

  • @massefikir4205
    @massefikir4205 Před rokem +1

    Melosy tabarkiiii ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ey504
    @ey504 Před rokem +2

    Wow amazing preaching God bless you 🙏 May God give you more grace to help our people understand the truth.

  • @amanuelwero6448
    @amanuelwero6448 Před rokem +2

    may the grace of GOD been with you.

  • @getnetgetahun945
    @getnetgetahun945 Před rokem +1

    “ይህ እውቀት አለን ብለው፥ አንዳንዶች ስለ እምነት ስተዋልና። ጸጋ ከአንተ ጋር ይሁን።”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥21

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ul5qq2vy9z
    @user-ul5qq2vy9z Před rokem +2

    Ameni Teberki wodime

  • @eyushahunegnaw5004
    @eyushahunegnaw5004 Před rokem +1

    ሜላ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እንደዚህ በአደባባይ መገለጥ አለባቸዉ

  • @elroigospelmissionaries114

    May Almighty God bless you brother

  • @amanuelsolomon179
    @amanuelsolomon179 Před rokem +3

    Thank you brother for sharing this with us. This blessed me.

  • @ketemasherko9668
    @ketemasherko9668 Před rokem

    ወንድሜ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
    ፕሮግራምህ ተመችቶኝ ሁሌ እከታተላለሁ።
    እወዳለሁ።

  • @asniasni3422
    @asniasni3422 Před rokem

    Geta hoy endazi ayinet tiwulidin sile mitanesa ameseginikalew🙏🙏🙏
    Tabarek wandimee 🙏❤️

  • @joshua_official3209
    @joshua_official3209 Před rokem +1

    ሜሎሳችን ፀጋዉ ይብዛልክ

  • @bisrathabtea9681
    @bisrathabtea9681 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ተባረክልኝ

  • @user-sy4bs2xq7e
    @user-sy4bs2xq7e Před rokem

    ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ተባረክ

  • @user-cl2ti1vz4j
    @user-cl2ti1vz4j Před rokem +1

    ተባረክ ወንድም አለም

  • @mizanandemariamyoutube4803

    Wow You’re so blessed 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekidesasaye7740
    @mekidesasaye7740 Před rokem

    Geta yesus yibarke tsegawunem yabezale we love you so much #Mélosé god be with you all the time

  • @user-pv8ny8uu1z
    @user-pv8ny8uu1z Před 9 měsíci

    አሜን በእየሱሰ ብቻ

  • @Emabet4
    @Emabet4 Před 10 měsíci

    ❤❤😊

  • @solomontesfaye3602
    @solomontesfaye3602 Před rokem

    ሜላ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @sisayhailu4886
    @sisayhailu4886 Před rokem +3

    AMEN

  • @tadutadu554
    @tadutadu554 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ

  • @belenmeba3144
    @belenmeba3144 Před rokem

    በተባረክ ወድሜ

  • @user-js9rc8mb1g
    @user-js9rc8mb1g Před rokem

    ጌታኢየሱስ ይባርክ እውነቱ ይኼው ነው ታራ ታራት አያድንም የምህረተአብ ታራት ሰዎችን ወደ ስኦል ነው

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 Před rokem

    ተባረክልን 🙏❤👍👏

  • @yeshidereje9616
    @yeshidereje9616 Před rokem

    Egzabher yibarkh tsegawun yabzalih yesihitet timhirt begeta be Eyesus Sim yifres

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Před rokem +1

    Melos God bless you

  • @sintayehu3294
    @sintayehu3294 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ Mel❤❤

  • @senaitfikire1039
    @senaitfikire1039 Před rokem +2

    GOD Bless You Melachin❤❤❤

  • @meseret4328
    @meseret4328 Před rokem +1

    Tebarek mela

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m

    ሜሉ ፀጋ ይብዛልህ።

  • @edengilamichael6454
    @edengilamichael6454 Před rokem

    ሜላዬ ጌታ ይባርክሕ ይብዛልሕ ጌታ ካንተጋር ነው

  • @user-ni1on6jc4t
    @user-ni1on6jc4t Před rokem

    ተባረክ ወድ ወንድማችን በርታ

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig9864 Před rokem

    Tebarek wondemachin🙌🙌

  • @selamkonso4737
    @selamkonso4737 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ይባረክ ሜሎስዬ

  • @samrawitbelay1909
    @samrawitbelay1909 Před rokem

    ሜላየ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @Eyesusgetanewu
    @Eyesusgetanewu Před rokem

    Melos tebarek wondme👍👍😍

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Před rokem

    Wondime love you so much I respect all of you .

  • @user-vk2on6ze8o
    @user-vk2on6ze8o Před měsícem

    ዘኍልቁ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁴ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤
    ²⁵ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤
    ²⁶ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።

  • @merontadesse5908
    @merontadesse5908 Před rokem

    ሜለላ ተባረክ

  • @hiwot3828
    @hiwot3828 Před rokem

    Geta eyesus yebarik 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nefraacademy5254
    @nefraacademy5254 Před rokem

    ፀጋ ና ምህረት ይብዛልህ ሜሎ

  • @dasashtekile8554
    @dasashtekile8554 Před rokem

    እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @miheretgeremew8397
    @miheretgeremew8397 Před rokem

    ሜሊዬ ፀጋ ይብዛልህ!

  • @getnetgetahun945
    @getnetgetahun945 Před rokem

    ሮሜ 10
    ⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
    ¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 Před 2 měsíci

    Geta yebarkhe!!!?