የተበላሸው ኦርቶዶክሳዊ ነገረ-ክርስቶስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 06. 2024

Komentáře • 73

  • @fikrutsegaye2803
    @fikrutsegaye2803 Před měsícem +5

    Thank you ! It is wonderful

  • @mesifnedebella1693
    @mesifnedebella1693 Před měsícem +2

    ተባረክ ወንድማችን ፀጋው ይብዛልህ ትምህርቶችህ እጅግ ጠቅመውኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረክ

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe Před měsícem +2

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በብዙ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ወንድምነት ተባረክ🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 Před měsícem +5

    የመጨማመር አባዜ አለባቸው ጌታ ምህርት ያርግላቸው ሕዝቡ ለይ እውነትን እንዳያቁ ዘግተው ነው ያሉት😢😢ጸጋና ሰላም ይብዛልክ ሜላ❤👏

  • @user-uj5qh3bc6y
    @user-uj5qh3bc6y Před měsícem +4

    ተባረክ ወንድሜ ሜሎስ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን ያብዛልህ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ያልሆኑ ድሪቶዎች በሙሉ እንደ ጌታ ፍቃድ ቀስ ቀስ ይጠፋሉ

  • @sagnidereje2358
    @sagnidereje2358 Před měsícem +1

    ተባረክ መላ 🥰🥰🥰

  • @bezaagiro8155
    @bezaagiro8155 Před měsícem +2

    May the Lord bless you Mela. The intercession of Christ is widely accepted by the other Orthodox denominations. It is surprising the Ethiopian Orthodox does not want to accept this truth.

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls Před měsícem +3

    ❤❤ Mela God bless you ❤

  • @user-vk2on6ze8o
    @user-vk2on6ze8o Před měsícem

    ስለ ታምሮችን እና ገድላት ላክልን

  • @wubamlaksenbeta4992
    @wubamlaksenbeta4992 Před měsícem

    ያውቅ ይመስል በድፍረት ታወራለህ።እግዚአብሄር ይገስጽል

  • @JesusisNGUS
    @JesusisNGUS Před měsícem +2

    ❤❤❤ tebarek

  • @user-vk2on6ze8o
    @user-vk2on6ze8o Před měsícem +1

    Soft copy ስለ ታምሮችን እና ገድላት ላክልን

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt Před měsícem

    Thank you Brother Melos It is amazing how u teach the word of God! God Bless U!👋👋👋👋👋👋

  • @sabetto9653
    @sabetto9653 Před měsícem +2

    God bless mela brother

  • @user-vk2on6ze8o
    @user-vk2on6ze8o Před měsícem +1

    ለሎች መንፈሳዊ መጽሐፎችንም ላክልኝ

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @joeking2028
    @joeking2028 Před měsícem +1

    GOD bless you and your family brother ❤❤❤

  • @Zinash-go9lm
    @Zinash-go9lm Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሜሎዬ ጌታ ፀጋው ይጨምርልህ

  • @magdydinku2104
    @magdydinku2104 Před měsícem +1

    ትልቅ ክህደት ነው የሚያሰራጩት😢😢😢😢😢😢

  • @Azeb987
    @Azeb987 Před měsícem +2

    ባጌታ ባእየሱስ ስም እዉቃት ላይ እዉቀት ጥባብ ላይ ጥበብ ይጫማርልህ ዎድም ሜሎስ ባርታ ጌታ ይርዳክ

  • @desta9900
    @desta9900 Před měsícem

    💕💕💕🙏🙏🙏

  • @user-mg9tq2ct7y
    @user-mg9tq2ct7y Před měsícem

    ❤❤🎉🎉😊😊😊

  • @jesusislord2367
    @jesusislord2367 Před měsícem

    Ewuket kematatachew yetensa lerasachew teftew teketayochachewn be shtet tmhrt yizew yetefu memharan. Egziabher yidreslachew

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @RUHAM-no6ho
    @RUHAM-no6ho Před měsícem

    wendme tebarkeh ker......geta yabezaleh💖💖💖

  • @AlmazBiru-qr4qk
    @AlmazBiru-qr4qk Před 19 dny

    Melos menafik atla yewrdk

  • @Fikadu-sr7bq
    @Fikadu-sr7bq Před měsícem +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ ወንድሜ በብዙ እየቸጠቀምን ነው❤

  • @tarikuabbadima7036
    @tarikuabbadima7036 Před měsícem

    ene yegeremegn ehe yetebalewun eyesus be hitsaninet madireg ayichilim new min ayinet chikilat new yante

  • @fitsumbekele6430
    @fitsumbekele6430 Před měsícem

    በርታ

  • @redietderejenegash7051
    @redietderejenegash7051 Před měsícem +1

    ኢየሱስ አያማልድም ይፈርዳል እንጂ አለምንም ማስረጃዎች እንደመጣልህ አትናገር አንተ የነሱን መጽሀፍ ውድቅ ማድረግ አትችልም አባቶቻችን ታላቅ ናቸው መልስ ከፈለግክ ከአባቶቻችን ጋር ተነጋገር ኢየሱስ ይፈርዳል፣ ያድነናል፣ ይመጣል
    አሜን።

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Před měsícem +1

    😭😭😭😭

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 Před měsícem

    ሆዳቸው ይቀሪል እናመሰግናለን ሜላ

  • @zewisdom4822
    @zewisdom4822 Před měsícem +1

    ይሄ ነገር ቢቀጥል ሜላ! 😇🙏

  • @user-vk2on6ze8o
    @user-vk2on6ze8o Před měsícem

    ዘኍልቁ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁴ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤
    ²⁵ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤
    ²⁶ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።

  • @tarikuabbadima7036
    @tarikuabbadima7036 Před měsícem

    mekakelegna malet be orthodox endalut new tadiya lemin tikesaleh ante befelekew metrigom tichilaleh

  • @user-we8mo3mt8d
    @user-we8mo3mt8d Před měsícem +1

    ትምህርት በእውቀት ላይ መሰረት ሲኖረው እንደዚህ ነው
    አስቀድሼ መጣሁ ደጁ ደርሼ ልምጣ እያለ ትውልድ ረጅም ዘመን ሲቀልድ በድንቁርና ኖርን
    ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ህዝብ አንድ ቀን ይፈርዳል
    ሜሎስ ኤርሚያስ ብሩክ ሌሎችም ሻሎም
    Keep doing well please

  • @abelo6917
    @abelo6917 Před měsícem +1

    በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው መጽሐፍ እንደዚህ ገድል ሆኖ መጣ

  • @user-hh2xt1qq7k
    @user-hh2xt1qq7k Před měsícem

    Bira lamesebiseba bileh nawa ante wadeha ayidelem libon sidanadin chigerinewu ina ayiferedibiham ines yazaniku la teketayochih

  • @melesegona5380
    @melesegona5380 Před měsícem

    ጥቅሱ፡ማቴ፡18÷20

  • @melesegona5380
    @melesegona5380 Před měsícem

    ሜሎስ እግ/ር ይባርክህና፤ እነዚህ አይነት ት/ቶች ከባድ የምንፍቅና ትምህርቶች ናቸዉና ሰዉን ወደበለጠ ስህተት ዉስጥ ስለምያስገቡ እንደዚህ ማጋለጥና ሰዉን ማስተማር ያስፈልጋል።ተባረኩ!!!

  • @melkam819
    @melkam819 Před měsícem +1

    አባ ገብረ ኪዳን የተባሉት የሚቀልዱ ይመስላል 😂ቅዳሜ ሀጢያት እሁድን በንሰሀ ሰኞገነት ያሉት ናቸውን😂😂😂😂

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris Před měsícem +1

    አግዚአብሔር በአናንተ ሆኖ ከዚህ ትብታብ ያውጣቸው

  • @tarikuabbadima7036
    @tarikuabbadima7036 Před měsícem

    kana zegelila ke bereha tsumo tseliyo simeta yemejemeriya tamir ale enji christos kemetsomu befit amilak ayidelem ayilim sijemer techemari adrigew tamirun chemeru enji yeseraw yihee bicha new alalum wondime libihin sefa adrigew

  • @nohfikiru7978
    @nohfikiru7978 Před měsícem

    በቃ ምን እንላለን 😢😢 ጌታ ምህረቱን ያብዛላቸው። ሜላ ጌታ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ተባረኩ ❤❤❤

  • @wubamlaksenbeta4992
    @wubamlaksenbeta4992 Před měsícem +1

    እናፈርሳለን:-እሱ ስራችሁ ነው ። መገንባት አትችሉም፣አታውቁምም።
    በመጨረሻም ትፈርሳላችሁ።

  • @tesfasibatu-bj5mm
    @tesfasibatu-bj5mm Před měsícem

    ሀገርቱዋን የምስረግም ትምህርት የምያስተምሩ ጌታ ምህረት ያድርግላቸዉ ,

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn Před měsícem

    አተማነህግንሰዉምትኵንን

    • @fisehayeaa8079
      @fisehayeaa8079 Před měsícem

      Arefeh temar keteret wexa hiwot yebezalehal Geber kidan yemibal tereteret tenagari yezoh siol yegebal

  • @solomonwoldetensay2047
    @solomonwoldetensay2047 Před měsícem

    Ay setasetela satawka atawera esti ere bakeke

  • @yade716
    @yade716 Před měsícem +2

    እኔ የሚገርመኝ እንደፈለጉ ለመዘባረቅ ድፍረቱን ከየት አገኙ? እግዚአብሔርን መፍራት የሚባል ነገር (ጥበብ) የለም። የትውልድና የአገር እርግማን ናቸው።

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079 Před měsícem

    Gebrekidan yemibal asach yeteret abat men yeshalewal?

  • @alemtsehay279
    @alemtsehay279 Před měsícem

    እኔ ምለዉ እነዚህ ህዝብ መች ነዉ ከዚህ ተረት የሚወጡት

  • @user-vf5dn7kx9p
    @user-vf5dn7kx9p Před 12 dny

    ብሽሽቁን ትታቹስድቡንትታቹ ቆጭብላቹ ስሙ መዳን ቃሉን በመስማትነው

  • @lilytekleab1577
    @lilytekleab1577 Před měsícem

    አይ ሜላ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያን ናቸው ለማለት እጅግ ይከብዳል። እኔ መቼስ ወንጌላዊ አማኞችን ያበሳጩ እየመሰላቸው ከእግዚአብሔር ጋር እየተጣሉ እንዳሉ ነው የሚገባኝ።❤

  • @AMEN271
    @AMEN271 Před měsícem +6

    አይ አባ ገብረ ኪዳን ከነወገኖቹ የተረት አባት እኮ ነው ገና ብዙ እንሰማለን አይመጣ የለም እነዚህ የመዳንን መንገድ የዘጉ መሰናከያዎች ክፉዎች ጌታ በንፍስም በስጋም ይፈረድባቸው

  • @demeremekonen-mu7rv
    @demeremekonen-mu7rv Před měsícem +2

    ፍፁም መሐይም ነህ ። ችግሩ ግን አንተ መሐይምነትህን በፍፁም አለማወቅህና አለመረዳትህ ነው።

  • @user-jc1nn4or6z
    @user-jc1nn4or6z Před měsícem

    አንተ እውነተኛውን መንገድ እናፈርሳለን እያልክ የምታስብ ስለ ነገረ ክርስቶስ ልትቀባጥር ይዳዳሀል እንዴ አዋቂ የሆንህ መስሎህ የነሉተርን ትምህርት ልታመጣ ነው የፈለግኸው ነቅተንብሀል

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt

    ሂድ ውጣ ቦቢ ቀውስ

    • @RUHAM-no6ho
      @RUHAM-no6ho Před měsícem

      ye bete christianhen temehert nw eko lemn tesadebaleh? le iyesus teshenef atsadeb..... iyesus yewedehal🥰🥰

  • @FentahunBeshawu
    @FentahunBeshawu Před měsícem

    ቆሻሻሻ በክት ነህ

    • @EthioUtube20
      @EthioUtube20 Před měsícem +1

      ማቴዎስ 12 ÷36-37
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ነገር ግን እላችኋለሁ፤ ሰዎች ስለ ተናገሩት ከንቱ ቃል ሁሉ በፍርድ ቀን ይጠየቁበታል።
      ምክንያቱም ከቃልህ የተነሣ ትጸድቃለህ፤ ከቃልህም የተነሣ ይፈረድብሃልና።”

    • @user-kd5xn4mu1r
      @user-kd5xn4mu1r Před měsícem +1

      ከመፅሐፉ የተገኘ ከሆነ እባክህ ገጹን ብትነግረን

    • @AbebaDamesa-wc7ls
      @AbebaDamesa-wc7ls Před měsícem

      God forgive you

    • @AMEN271
      @AMEN271 Před měsícem

      ከመሳደብ ለምን እንደእርሱ በእውቀት አትሞግትም በቁም የሞትክ በክት አንተ ነህ ቆሻሻ

    • @AbebaDamesa-wc7ls
      @AbebaDamesa-wc7ls Před měsícem

      ​@@AMEN271🙏🙏🙏 I don't have enough time for debate.
      God bless Melos

  • @user-vk2on6ze8o
    @user-vk2on6ze8o Před měsícem

    Soft copy ስለ ታምሮችን እና ገድላት ላክልን

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls Před měsícem +1

    ❤❤ Mela God bless you ❤