ክርስቲያናዊ ምላሸ ለቀሲስ ተስፋዬ መቆያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 06. 2024
  • ‪@melos8013‬

Komentáře • 62

  • @nohfikiru7978
    @nohfikiru7978 Před měsícem +11

    እረ ሜላ😂😂😂😂ገደልከን መውጠጫ በቀዳዳ ነው ያሳጣሀቸው 😂😂😂እንደዚህ ነው እውነቱን ማፍረጥ ❣️❣️ሜላ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ 🥰🥰🥰🥰✝️✝️✝️🔥🔥🔥በጣም ነው የምንወድህ🍂🍂🦋🦋✝️✝️✝️💘💘❣️❣️🍂🦋

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před měsícem +6

    አይ መጋቢ ሃማኖት እሱ ራሱ መናፍቅ ነው መስቀል ከእግዚአብሔር ጋር እኩል ነው 😢 እዝጎ እግዚአብሔር ከሁሉም ይበልጣል ❤ተባረክ ሜሎስ ❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Před měsícem +3

    ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ለዘላለም ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamrawitMolla
    @SamrawitMolla Před měsícem +3

    ስላንተ ጌታ ስሙ ይባረክ🙏
    መዳን ለህዝባቺን ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @Wassie12
    @Wassie12 Před měsícem +5

    የሚገርም ነው! በተግባር በማርያም ስም..በፍጡራንም በየደብሩ በስማቸው ፅላትና ቤተክርስቲያን ታንፆላቸው..ቀን ተለይቶላቸው.እንደአምላክ የሚመለኩትን እያየን..ኖረንበት..ይክዳሉ!! ይኼ ጣኦት እግዚአብሔርን መበደል ነው..ተባረክ ሜሊ

    • @addisnet21
      @addisnet21 Před měsícem

      🟢መፀሐፍ ቅድሰ እራሱ የተሰየመው በፀሐፊዋቹ ሰም ነው ሳትወድ በግድህ የቅድሳኑን ስም 90 ግዜ ትጥቅሳለህ። very simple logic unless የመረዳት ብቃታቹ ዝቅ ያለ ካልሆን የህን መረዳት ቀላል ነው። 🫡

  • @andualemmengistu7409
    @andualemmengistu7409 Před měsícem +3

    ተባረክልኝ አንተ ብላቴና

  • @elisakora1059
    @elisakora1059 Před měsícem +5

    ተባረክ ሜላዪ ለብዙ ሰው መዳን ምክንያት እየሆንክ ነው

  • @tesfaale7756
    @tesfaale7756 Před 28 dny

    ወንድማችን እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ፣ ብዙዎችን ከዘላለም ሞት መንገድ ወደ እግዚአብሔር መንግስት የምትመልስ ያድርግህ፣ በርታልን ብዙ ወገኖቻችን በሀይማኖት ስርአት ተተብትበው ወደጥፋት እየሄዱ ነው፣ አምላካችን እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe Před měsícem +2

    ሜላዬ በብዙ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ 🙏❤️❤️❤️

  • @ShawulMati
    @ShawulMati Před měsícem

    ተባርከሃል።መንፈስ ቅዱስ አልገለጠም በስተቀር ከባድ ነው። ፀጋው ይብዛላችሁ ።

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před měsícem +1

    ሜሎስ እግዚአብሔር ይባርክህ
    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Před měsícem

    ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሜሎ❤❤❤❤❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před měsícem +4

    ሜላ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ❤

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris Před 5 dny

    ሜሎስ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @derejemammo2351
    @derejemammo2351 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን! ተባረክ

  • @joeking2028
    @joeking2028 Před měsícem +2

    GOD bless you and your family Melos 🙏🏻

  • @user-ug5ks7yj3h
    @user-ug5ks7yj3h Před měsícem

    ጌታ ፀጋ ከአንተ ጋር ይሁን ውድ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls Před měsícem +4

    Well come mela

  • @samcomnow
    @samcomnow Před měsícem

    በርታ ወንድማችን ፀጋ ይብዛልክ

  • @hermelawolde1950
    @hermelawolde1950 Před měsícem

    ሜላዬ ዘመንህ ይባረክ ስወድህ እኮ ❤

  • @sagnidereje2358
    @sagnidereje2358 Před měsícem +3

    መላ 🫡🥰

  • @user-vk2on6ze8o
    @user-vk2on6ze8o Před měsícem

    እግዚአብሔር አምላክ እናንተን በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ ቤዛነት በኩል ወራሾች ያድርጋችሁ

  • @user-vk2on6ze8o
    @user-vk2on6ze8o Před měsícem

    ጌታም አብዝቶ ይባርክህ

  • @SisayAssef
    @SisayAssef Před 17 dny

    Thank you brother i love you

  • @user-xt2nq6vn8e
    @user-xt2nq6vn8e Před měsícem +1

    My blessed mela keep going❤

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 Před měsícem +1

    Thank you dear Brother God bless you ❤❤❤❤❤

  • @nardossileahi707
    @nardossileahi707 Před měsícem

    Amen!!

  • @fikirtebiks4385
    @fikirtebiks4385 Před 12 dny

    Wow❤ tebarek

  • @user-mg9tq2ct7y
    @user-mg9tq2ct7y Před měsícem +2

    Mela tebareek🎉🎉❤❤

  • @maltamalta3582
    @maltamalta3582 Před měsícem

    Alahhidayaystachhu

  • @ytwassie9331
    @ytwassie9331 Před měsícem +1

    God bless you!

  • @user-vk2on6ze8o
    @user-vk2on6ze8o Před měsícem +1

    ዘኍልቁ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁴ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤
    ²⁵ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤
    ²⁶ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።

  • @misrakmisu2750
    @misrakmisu2750 Před 26 dny

    Melose mitbale sew ante man slehonk new betekirstyanen mitnekfew mejemriya mitmewne ewek

  • @tsegayeberta8752
    @tsegayeberta8752 Před měsícem

    ሜላ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ እና እኔ ደግሞ ትንሽ ከአንተ ፕሮግራም ወጣ ያለ ጥያቄ ላቀርብልህ እወዳለሁ ።ጥያቄው የመጽሐፍ ቅዱስ አሰባሰብን በተመለከተ በተለይ ስለ ሐዲስ ኪዳን አሰባሰብ ያለው እውነታ ምንድነው?ይህ ጥያቄ ብዙ ጊዜ የእስልምና እምነት ተከታዮች ያነሱታል ምክኒያቱም በመጀመሪያው ምእተ አመት ስለ እየሱስ ስእለት የተለያዩ ማለትም መሰቀሉን አለመሰቀሉን ተጽፎ ነበር በኋላ ነው አለመሰቀሉን የሚናገሩ ወንጌላት በሊቃውንቶች የተወገዱት ይላሉ።ስለዚህ ጉዳይ ሰፋ ያለ ነገር እንድታዘጋጅ ወይም ርዕሱን በተመለከተ ጥቆማ ብትሰጠኝ ደስተኛ ነኝ።ሰላሙን ያብዛልህ❤❤❤

  • @Bahar-uf3zb
    @Bahar-uf3zb Před měsícem

    🙆

  • @yaredtekelyohannes18
    @yaredtekelyohannes18 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 Před měsícem +3

    ሀሰተኛ ትምህርትና ስራአት ይፍረስ።

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Před měsícem

    wowow❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AlmazBiru-qr4qk
    @AlmazBiru-qr4qk Před 23 dny

    Mnafiku mthi

  • @solomonasresahgn7576
    @solomonasresahgn7576 Před měsícem

    Please, How can I get👇books?
    👉የተቀበረ መክሊት
    👉ጥላና አካል
    👉ቤተመንግስት የገቡ መናፍቃን

  • @-betesaida8661
    @-betesaida8661 Před měsícem

    አዎ መናፍቅ ነህ ሱሰኛ

  • @seblewongelzeyede5280

    መች ይሆን ግን ተሳስተናል ብለው ይቅርታ ሚጠይቁት ሁሌ ስህተት መሸፈን ከዛ ደሞ ሌሎችን ሀሰተኛ አድርጎ ማቅረብ አይ ኦርቶዶክስ😢

  • @addisnet21
    @addisnet21 Před měsícem

    🟢ይቺ የድርቅና ክርከር እኮ ያለፈባት ናት ሌላ ጠንከር ያለ የለሸም ጠንከር ያለ ውሀ የሚያነሳ? ማለቴ ከ3ኛ ከፍል የተሻለ መረዳት ካላቹ። it is very clear unless የመረዳት ብቃታቹ ደካማ ካልሆነ።

    • @abebaararsa8171
      @abebaararsa8171 Před měsícem

      Yemeradat chigir alebi( yalebish antene/anchinesh ingi liju Tikikkilnew masxaf qiddus sile liju ingi Terat Terat yelewum ke Taretu nastunew🤨😳

    • @addisnet21
      @addisnet21 Před měsícem

      @@abebaararsa8171 ይመረዳት ችግር አንተም ላይ ይታያል::

    • @abebaararsa8171
      @abebaararsa8171 Před měsícem

      @@addisnet21 yetuganew ist asredun

    • @wengelawitgirma9182
      @wengelawitgirma9182 Před měsícem +1

      Shut your yap! አታፍርም እንደዚህ ስትል አይምሮህን አንተም እስኪ አሰራው! ማፈር እና ከእንደዚህ አይነት ክፉ ትምህርትና ስርዓት በራቅ ሲገባህ ታወራለህ? የመከራከሪያ ሃሳብ እንኩአን መሆን የሌለበት ነገር ነበር:: ምንድነው እንደዚህ አይናችሁን የሰወረው ግን ግልፅ የሆነውን ስህተት አንኩአን መረዳት ያቃታቸሁ🤯

    • @wengelawitgirma9182
      @wengelawitgirma9182 Před měsícem +2

      ወይ እስኪ አስረዳን እንዴት መስቀል እንደ እግዚአብሔር የከበረ እንደሆነ, መስቀሉ ማርአምና ክርስቶስ ሶስትነታቸው ትክክል አንደሆነ(እንደአብ እንደወልድና እንደመንፈስቅዱስ) እስኪ አስረዳን?
      ማፈሪያ!!!

  • @-betesaida8661
    @-betesaida8661 Před měsícem

    አንተ በድብቅ ምን እንደምትሰራ እኮ እንተዋወቃለን ለምን እራስክን እንደ ፃድቅ ታያለህ

  • @user-zj6ni9ob2h
    @user-zj6ni9ob2h Před měsícem +1

    እኩል አይደለም! አንተ አልክ። ሜሎስ በኦርቶዶክስ አንደዚ በማሰብህ አንተ ነህ የምትወገዘዉ ችግሩ ከቤቱ ዉጪ ነህ እንጂ
    ኦርቶዶክስን እንወቃት

    • @wengelawitgirma9182
      @wengelawitgirma9182 Před měsícem +1

      እናንተ ናችሁ ኦርቶዶክስን ማታቁአት!🤦🏽‍♀️ በማስረጃ ነው እንግዲህ እየተናገረ ያለው ምን አይነት መደንዘዝ ነው🤯

    • @AlishaAlisha-sv2gd
      @AlishaAlisha-sv2gd Před 26 dny

      Yhew eyaweknat newko

  • @-betesaida8661
    @-betesaida8661 Před měsícem

    ቆሻሻ ነህ አንተን ብሎ ፈራጅ እግዚአብሔር አንድ ቀን ይፈርድብሃል

    • @AlishaAlisha-sv2gd
      @AlishaAlisha-sv2gd Před 26 dny

      mn aregeh lemn ewnetawn awtwtek atasredanm legnam egnamko nawek enfelgalen??