ገብርኤል በኢየሱስ ተቆጣ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ገብርኤል ሆይ ለጥፍርህ ምስጋና ይገባል | የገብርኤል ጫማ

Komentáře • 85

  • @Wassie12
    @Wassie12 Před měsícem +24

    Please please ይሄንን ቪዲዮ የምትመለከቱ የወንጌል አማኞች..ይኼንን ትምህርትና ውይይት share አድርጉት..በጣም ጠቃሚ የወንጌል ስራ ነው! አብረን እናገልግል! ተባረኩ ወንድሞች! ግሩም ትምህርት!! እግዚአብሔር ብቻውን በምድራችን ይመለክ

    • @degoldeneke
      @degoldeneke Před měsícem

      czcams.com/play/PL9YmmywUiEmGYqOd6b8vpXPH4hU_1cwux.html&si=v03ngVXyvZi0XGOb

  • @misganashibru735
    @misganashibru735 Před měsícem +8

    ፀጋ ይብዛላቹ በርቱ

    • @degoldeneke
      @degoldeneke Před měsícem

      czcams.com/play/PL9YmmywUiEmGYqOd6b8vpXPH4hU_1cwux.html&si=v03ngVXyvZi0XGOb

  • @senaithabtewold561
    @senaithabtewold561 Před měsícem +5

    በርቱ ወንድሞቼ ብሩካን ናችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤ እናፈርሳለን🎉🎉

    • @degoldeneke
      @degoldeneke Před měsícem

      czcams.com/play/PL9YmmywUiEmGYqOd6b8vpXPH4hU_1cwux.html&si=v03ngVXyvZi0XGOb

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 Před měsícem +2

    ወንድሞች የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላቹ ቀጥሉ ሐሰት በእውነት ቃል ማፍረስ የብዙዎችን ዓይን መግለጥ ነው ።❤👏

    • @AbushZerfa
      @AbushZerfa Před měsícem

      ከጴንጤዎች ኢየሱሶች የየትኛው ነሽ ሜሎስ የጴንጤዎችን ልሳን አይቀበልም አንቺስ 😂😂😂😂😂
      አጋንንት ከጴንጤው መንፈስ ቅዱስ ጋር አብረው ሕብረት ወንድማማቾች ናቸው😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @kidstteferra9557
    @kidstteferra9557 Před měsícem +3

    ተባረኩ ወንድሞች ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ የአገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ🖐

  • @HannaKiros-z8h
    @HannaKiros-z8h Před měsícem +4

    Tebarku

    • @degoldeneke
      @degoldeneke Před měsícem

      czcams.com/play/PL9YmmywUiEmGYqOd6b8vpXPH4hU_1cwux.html&si=v03ngVXyvZi0XGOb

  • @HasanAllaw
    @HasanAllaw Před měsícem +5

    ተባረኪ መሎስይ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 Před měsícem +3

    ተባርኩ የጌታ ምርጦች... አባት ሆይ የህዝባችንን ልቦና ክፈት ከዝንታለም መከራ አውጣን በማንነትህ እናክብርህ እናምልክህ 😢 imagine if all this idol worships divert to the one and only God😢 we could be blessing to others let alone our own country 😢

    • @degoldeneke
      @degoldeneke Před měsícem

      czcams.com/play/PL9YmmywUiEmGYqOd6b8vpXPH4hU_1cwux.html&si=v03ngVXyvZi0XGOb

  • @berekketabebe
    @berekketabebe Před měsícem +4

    More blessing to all of u!!!

  • @kirubeltamene2302
    @kirubeltamene2302 Před měsícem +5

    ለሚያምን ሁሉ ይቻለዋል። የእኛ ህብረት የቅዱሳኑ ህብረት ነው በአምላካችን አንድ የሆንን።

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 Před měsícem +3

    ወንድሞች ፀጋ ይብዛላችሁ ። በእየሱስ ሰም ለዘመናት የተተበተበ ተረትየፈረሰ ይሁን ። ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @degoldeneke
      @degoldeneke Před měsícem

      czcams.com/play/PL9YmmywUiEmGYqOd6b8vpXPH4hU_1cwux.html&si=v03ngVXyvZi0XGOb

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před měsícem +3

    ወንድሞች ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ !!!❤

  • @HennaWorku
    @HennaWorku Před měsícem +2

    🔴ከትላንት ወዲያ በእለተ ሰንበት የሞተር አደጋ ደርሶብኝ ለሞት የሚሆን አደጋ ነበር ግን እግዚአብሔር ምህረቱን አሳየኝ አመስግኑልኝ ይህን ጌታ🙏🙏🙏🙏🙏

    • @NelomaNeloma
      @NelomaNeloma Před měsícem

      እግዚአብሔር ይመስገን !
      እርሱ መልካም አምላክ ነው።

    • @melos8013
      @melos8013  Před měsícem

      እንኳን ጌታ አተረፈሽ

  • @andualemmengistu7409
    @andualemmengistu7409 Před měsícem +3

    ተባረኩልኝ ወንድሞቼ እወዳችኋለሁ

  • @FikerMulugeta-t4s
    @FikerMulugeta-t4s Před 7 dny

    ቅድስት ድንግል ማርያም መላአኩን ቅዱስ ገብርኤልን መፅሐፍ ቅዱስ ላይ እኔ ለእግዚያብሔር ባርያው ነኝ አለችው ይላል ይህ ማለት መላአኩን በሱ ፊት አምላኳን አመሰገነች።

  • @fikreya
    @fikreya Před měsícem +5

    blessed more

    • @degoldeneke
      @degoldeneke Před měsícem

      czcams.com/play/PL9YmmywUiEmGYqOd6b8vpXPH4hU_1cwux.html&si=v03ngVXyvZi0XGOb

  • @user-pg2fk8pn7t
    @user-pg2fk8pn7t Před měsícem +2

    ሜላዬ ተባረኩ አንባቢ ጠያቂ ትዉልድን ያብዛልን ክበሩልን ጥሩግንዛቤ አግኝተናል በርቱ

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 Před měsícem +3

    Jesus Son of the Living God

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Před měsícem +4

    GOD bless you all ❤❤❤

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls Před měsícem +5

    Eebbbaa guddaa
    Great blessing 🙏

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Před měsícem

    Tabaraku e/g abizito yibarikachuuu

  • @eseyasfshaye9007
    @eseyasfshaye9007 Před měsícem

    God bless you blessed 9

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Před měsícem

    ወንጌልን አሳስቶ መስበክ. መናፍቅነት. ነው

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 Před měsícem +1

    ተባራኩ ❤❤❤😊

  • @user-mg9tq2ct7y
    @user-mg9tq2ct7y Před měsícem +2

    Mela tebareek ❤❤❤🎉🎉🎉😊😊

  • @YosefGeresu
    @YosefGeresu Před 2 dny

    enafersalen be wengale

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 Před měsícem +1

    Tsega yebzalacheh🙏❤️👍 Tebarekulen

    • @degoldeneke
      @degoldeneke Před měsícem

      czcams.com/play/PL9YmmywUiEmGYqOd6b8vpXPH4hU_1cwux.html&si=v03ngVXyvZi0XGOb

  • @user-ze8ln4bw3d
    @user-ze8ln4bw3d Před měsícem

    ተባረኩልኝኝኝኝኝኝኝ እወዳችዋለውውውውውውው ❤❤

  • @bethlehemlegessse1551
    @bethlehemlegessse1551 Před měsícem +1

    Bless you my dear❤🎉

  • @therevelationethiopia2134
    @therevelationethiopia2134 Před měsícem +2

    ተባረኩ ❤

  • @frtunaadoniyas6667
    @frtunaadoniyas6667 Před měsícem +1

    Tebareku

  • @tzm6910
    @tzm6910 Před měsícem +4

    ገንዘብ የክፋት ሑሉ ስር መሰረት ነው ። ነገስታት መኳንንት በግዜው የነበሩ አመራሮች ሰራዊታቸውን ለመቀለብ እርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን መጠጋት ትልቅ አስተዋጽኦ ነበረው ።። ሑሉንም አሜን የሚል ሕብረተሰብ ፣ በሕግ አምላክ ፣ እና ስለ ፈጣሪ ሲባል የሚሸነፍ የሚተው ሕዝብ ፣ መፅሐፍ ቅዱስ በቋንቋው ሳይተረጎም በጥቂት ካሕናት እና ነገስታት እጅ በነበረበት ሰአት ፣ ለምን ለማን እንድት መቼ በማን ተብሎ በማይጠየቅበት ሰአት ጣልቃ የገባ የእምነት ልምምድ ነው ። ቅዱስ ገብርኤል በራእይ 19 እና 22 ላይ ሑለት ግዜ ቅዱስ ዮሐንስ ሊሰግድ ሲደፋ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ እያለ በግልፅ ቋንቋ ዛሬ ስእል ጣውላ ላይ ተስሎ ተቦት ተብሎ የሚሰገድለት እጂግ በጣም እርኩሰት ነው ። ሉቃስ 4 ላይ ሰይጣን ዲያብሎስ ኢየሱስን አምልከኝ ሳይሆን ስገድልኝ ነው ያለው ምክንያቱም ስግደት የአምልኮ መግለጫ ስለሆነ ኢየሱስም መልሶ የተናገረው ቃል እጅግ በጣም ይገርማል ። ብዙ ግዜ የተለየውን ቤተሰብ ዘመድ ባጋጣሚ ስንገናኝ ብዙ አይነት የደስታ አገላለፅ አለን ምድር እንስማለን የተለየ ድምፅ እናወጣለን እንጮሐለን ከዚያ በውሐላ ግን ሑሌ ያን ስሜት አናሳይም ። ሑሌ አንድ አይነት ስሜት የሚኖረን ለእግዚአብሔር ብቻ ነው ለምሳሌ ስግደት ። አንድ ነገር ከተወደደ ከተደጋገመ አምልኮ ነው ስለዚሕ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የምንሰራው ትክክል አይደለም ። 24/7 ወንጀል ነው ።

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @Enat-b5e
    @Enat-b5e Před měsícem

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 Před měsícem

    ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ከአሁን በሃላ በሃይማኖታችን እየተቀለደብን አይተን ዝም አንልም እንደ አህዛብ ዋጋቸዉን እንሰጣለን

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Před měsícem

    Egzabher ybrkachu wendmoche sega ybzalach ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlmazBiru-qr4qk
    @AlmazBiru-qr4qk Před měsícem

    Sera ftoch yeluter buchloch menafik thDso

  • @yemeru9732
    @yemeru9732 Před měsícem +4

    መቼም አእምሮው በትክክል የሚሰራ ሰው እናንተን አይቃወምም ።

    • @kidstteferra9557
      @kidstteferra9557 Před měsícem

      እኔም የምለው ይሄን ነው:የሚገርመው ይሄን መረዳት ያገኘሁት ገና 16አመት ልጅ ሆኜ ገና ኦርቶዶክስ ሆኜ ነው ማንም ሰው ሳይሰብከኝ ነው ጌታን የተቀበልኩት:የሚገረመው ዛሬ እነዚ የተባረኩ ወንድሞች ውስጤን ነው የተናገሩት👍

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Před měsícem +2

    ישועה הוא המשיח אמן 💪💪💪💪

    • @sebletegegne1915
      @sebletegegne1915 Před měsícem

      Amennnnn

    • @degoldeneke
      @degoldeneke Před měsícem

      czcams.com/play/PL9YmmywUiEmGYqOd6b8vpXPH4hU_1cwux.html&si=v03ngVXyvZi0XGOb

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 Před měsícem +1

    መልአክ ምድርን ይሞላል አንድ ፀሐይ ምድርን እንደምታበራ አንድ መላክ ምድን ይመላል አንድም መላህክ ወደምድር ሲሆርድ አየው ከክብሩም የተነሳ ምድርን መላት መድረ መናፍቅ

    • @genetwolde9411
      @genetwolde9411 Před měsícem

      😂😂😂😂😂

    • @kirubeltamene2302
      @kirubeltamene2302 Před měsícem

      ቢያገኙት ዳግም ክርስቶስን ይሰቅሉታል ልክ እንደ ተቃወሙት እሁዶች

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ Před měsícem

    ስትሞትነፍስህን.ወደገነት.በመጀመሪያወደትእንእዴት.እደሚመለኩ.አዉቁም.ካዳራሽዉጭዉጭነፍስህን.ይዛ.ገነትበርላይ.ማነዉፍርድንየሚከራከርልህ.ከዳቢሎስጋተዋግቶ.አተግብዝ..ይቅርይበልህ

  • @Enat-b5e
    @Enat-b5e Před měsícem

    ጌታ ይባርካቹ አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹ የሐምሌው ገብርኤል እና የታህሳሱ ገብርኤል ልዩነታቸውን ንገሩኝ

  • @lilyadugna1473
    @lilyadugna1473 Před měsícem +1

    Thanks! ተባረኩ ሜላዬ ግን ታድያ ለገብርኤል ተስዬ እንደዚህ ሆነልኝ ምናምን የምሉት ምንድነው??

    • @melos8013
      @melos8013  Před měsícem +1

      ስለ ስለት ፕሮግራም እንሰራለን ። ጸጋ ይብዛልሽ

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 Před měsícem

    እስኪ እናያለን ስታፈርሱን ስለ እናንተ ልቤ ሞቀብኝ የገብርኤል አምላክ ጌታ ኢየሱስ ልብ ይሳጣችሁ። ሜሎስ ሳይሆን ዳቢሎስ ነዉ

  • @droneber2024
    @droneber2024 Před měsícem +1

    እባካችሁን አማርኛችሁን ልብ በሉ፣መላእክቶች መምህራኖች መጻሕፍቶች አይባልም እንዲሁም ሌሎች።"ጋ"የሚለውንም ፊደል እንደቃል ስለምንጠቀምበት "ጋር" ከሚለው ቃል ጋር አናምታታው።በላክ ጠጣክ መጣክ የሚሉትም እጅግ ተለምደዋል--በላህ ጠጣህ መጣህ የሚሉት ትክክል አባባል ናቸውና ልናስተካክል ይገባናል

  • @degoldeneke
    @degoldeneke Před měsícem

    satemaru atastemeru

  • @FikerMulugeta-t4s
    @FikerMulugeta-t4s Před 7 dny

    የቅዱሳን መላእክቶች ስም መጨረሻ (ኤል) ይላል ይህ ማለት ኤል ማለት አምላክ ማለት ነው

  • @ganatgant1278
    @ganatgant1278 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😅

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Před měsícem +2

    👉[በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት አስተማሪዎች አገላለፅ መልዕክትና ማሪያም በብሄር አማራ በዜግነት ኢትዮጵያዊ አድርገው ምዕመኑን ከመጠን በላይ አሳስተዋሉ።]
    👉[እንዲህ አይነት አስተሳሰብ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ቢሆን ኖሮ የአለም ህዝብ መቀለጃ እንሆን ነበር።]
    👉[በውሸት GDP በአለም #1 እንደምንሆን ጥርጣሬ የለብኝም።]

    • @degoldeneke
      @degoldeneke Před měsícem

      czcams.com/play/PL9YmmywUiEmGYqOd6b8vpXPH4hU_1cwux.html&si=v03ngVXyvZi0XGOb

  • @AbushMehari
    @AbushMehari Před měsícem +1

    ማቴ 18፡10

  • @user-mu6fb5en9z
    @user-mu6fb5en9z Před měsícem

    1,kan enkan cristan sawoch fatarin amelekawe ayakum features becha aw yamiyamLkut

  • @AbushZerfa
    @AbushZerfa Před měsícem

    አኬ የወንጌል ንጉስ ❤❤
    ጴንጤዎች ጃስ ሲሉት የሚጮህ ውሻ ሜሎስ ሜሎስ 😂😂😂😂😂😂

  • @DanielYadeta-q1s
    @DanielYadeta-q1s Před měsícem

    በመጀመሪያ የራስክን ጉድፍ አውጣ በካራቴ የፈወሰ ማነው? አካውንትክ ላይ አንድ ሚልየን ገባ ብሎ የተቀደደ ማን አለ?

  • @user-uw2xh7jm4c
    @user-uw2xh7jm4c Před měsícem

    ኤጭ አሁንስ አበዛችሁት

  • @samuelteshale3644
    @samuelteshale3644 Před měsícem

    Tiyeke liteykik? Gebreal or any kidusan mitlalchew kemedane gar yigenagnalu? Of course aygenagnunm so ante weym leloch lemin mawerat asfelege? Ke etsets yetsda yelem orthodox orit nech yedro geta kemeweledu befit yeneber ante orthodox wst ewnet yelem malet minm tirgum aysetim. Egnam eko enteykalen/ enmogtalen wendm. Leloch wede ewnet ebdaymetu enezin techemari metsaf eyametak sewun big picturun endayay batader biye asbalew. Big picture milew orthodox sile silase or sile eyesus mitastemirew original timirt new,
    no offense, be fikir! 👍

  • @Ella_1994
    @Ella_1994 Před měsícem

    የእብድ ስብስብ!

  • @Beluna798
    @Beluna798 Před měsícem

    😀😀😀

  • @Ella_1994
    @Ella_1994 Před měsícem

    የሚያስለፈልፋቹ የቀበሌ አበል ሳይሆን እውነትን ፍለጋ ከሆነ ተመለሱ ወደ ቅድስት ቤ/ክ!

  • @degoldeneke
    @degoldeneke Před měsícem

    you guys have very little knowledge about angels so i brothely advice you to go and learn from preaching of kesis hibret yeshitela angeles part 1 and part 2

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Před měsícem

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @HannaKiros-z8h
    @HannaKiros-z8h Před měsícem +4

    Tebarku

  • @joeking2028
    @joeking2028 Před měsícem +2

    GOD bless you all ❤❤❤❤❤❤

    • @degoldeneke
      @degoldeneke Před měsícem

      czcams.com/play/PL9YmmywUiEmGYqOd6b8vpXPH4hU_1cwux.html&si=v03ngVXyvZi0XGOb

  • @workagegnehuhaile
    @workagegnehuhaile Před měsícem

    ❤❤❤

  • @HannaKiros-z8h
    @HannaKiros-z8h Před měsícem +4

    Tebarku