Video není dostupné.
Omlouváme se.

..አውቄ አይደለም የምኮሳተረው ...እኔም ቤት ውሀ ስትሄድ እገዛለው. * ም/ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የነዋሪውን እሮሮ ያውቃሉ ግን ? Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 03. 2021
  • "አስር ሚልዮን ህዝብ 100 ብር ቢያዋጣ....bit.ly/3wOzpKT ብቻ እናሳካዋለን አምላክ ይረዳናል" ተዋናይ ሰለሞን ቦጋለ
    Adanech Abebe is an Ethiopian politician who is serving as the thirty-second Mayor of Addis Ababa in a Deputy Mayor role since 18 August 2020.
    ..አውቄ አይደለም የምኮሳተረው ...እኔም ቤት ውሀ ስትሄድ እገዛለው. * ም/ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የነዋሪውን እሮሮ ያውቃሉ ግን ? Seifu on EBS | ብልፅግና ፓርቲ | የአዲስ አበባ ከንቲባ | ሴት ባለስልጣን
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Komentáře • 3,8K

  • @naeemhnaeemh9005
    @naeemhnaeemh9005 Před 3 lety +606

    በቀጣይ ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ትቅረብ ምትሉ እሷም በጣም ነው የሮጠች የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየሰራች ነው ትቅረብ ምትሉ ላይይክአርጉ ትቀርባለች።👍👍👍👍👍👍

    • @saratube.6408
      @saratube.6408 Před 3 lety +3

      የምንግስት ሚስት ትቅረብ ብለሽ አስገዲያት

    • @kidistabiy3258
      @kidistabiy3258 Před 3 lety

      Yessssss

    • @cvf5013
      @cvf5013 Před 3 lety

      ክክክክአብይጋአይሻልም

    • @naeemhnaeemh9005
      @naeemhnaeemh9005 Před 3 lety

      @@cvf5013 አብይ ቀርቦልን አይደል እዴ ቢሆን ነበር

    • @cvf5013
      @cvf5013 Před 3 lety +2

      @@naeemhnaeemh9005 አብረውከሚስቱጋኢንተርቢይደረጉክክክክ

  • @user-rd5yg2ql8k
    @user-rd5yg2ql8k Před 3 lety +1667

    በጣም ደስስስስ ብሎኛል ነብስ ጡር መሆኔን ዛሬ ነው ያወኩት እስኪ መርቁኝ በአዳነች ሞት

  • @zabebaaa9290
    @zabebaaa9290 Před 3 lety +62

    ሴይፉ እባክህን ለአዳነች አበቤ አድርስልኝ አደራ ከሀገራችን መጥፍአት ያለባቸውን ነገር ልጦቅም ቁ1 ጫት 2 መጠጥ 3 ሺሻ ከሀገራችን እዲወገድ ያድርጉልን ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ በዚህ ጉዳይ ከእርሶ ጋር ለመስራት ያለንን አቅማቸውን አሞጠን ለመጠቀም ዝግጁ ነን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

    • @gelilaselassie7394
      @gelilaselassie7394 Před 3 lety +2

      I totally agree with this comment. In developing countries we should ban all kinds of addictive drugs , narcotics&Shisha...in order to produce God fearing, law abiding citizens...Children conceived from drug addict parents will be born with condition like brain damage and low IQ.

    • @bituu3637
      @bituu3637 Před 3 lety +3

      ህብርተሰቡ በጣም ትልቅ ስራ መስራት አለበት

  • @oliveolive6403
    @oliveolive6403 Před 3 lety +8

    አዳነች አበቤ በጣም ደስ ብሎኝ ነዉ ቃለምጠይቁን የሰማሁት ጎበዝ እና ጀግና ዉጤታማ ሴት ነሽ ፈጣሪ ከጎንሽ ሆኖ ችግሮችን ያቅልልሽ እኔም ከጎንሽ ነኝ በፀሎት ማለቴ ነዉ መልካም የስራ ዘመን😍

  • @MOMRakeb7
    @MOMRakeb7 Před 3 lety +189

    ሴትነቴን በጣም ነው የምኮራበት እንደዚህ አይነት
    ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ደግሞ ሳይ ደስታ ይሰማኛል
    እናንተስ ????ሴቶችዬ መቼም አቃቂሩን ትተን ሴትነቱ ላይ ነው ያልኩት👍🏽

    • @semenmedianetwork__
      @semenmedianetwork__ Před 3 lety +2

      ደምርኝኝ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +2

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

    • @ashtib5338
      @ashtib5338 Před 3 lety

      @@semenmedianetwork__ is w

    • @MOMRakeb7
      @MOMRakeb7 Před 3 lety

      @@semenmedianetwork__ እሺ 👍🏽 ደምሬያለሁ👌🏾

    • @MOMRakeb7
      @MOMRakeb7 Před 3 lety

      @@Atwima 👍🏽

  • @user-bo7lc2jx8v
    @user-bo7lc2jx8v Před 3 lety +389

    ሴት ልጅ ብዙ ፈተና አለባት ግን ፈተናዎቹን ሁሉ አልፋ ሀላፊነት ላይ ስትሆን ማነው እንደኔ ደስ የሚለው ጀግና ነሽ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +4

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ..።

    • @dainasalmon6756
      @dainasalmon6756 Před 3 lety +2

      Echee. Leba. Jegena. ENA. Zerafi. Melyet Albet.

    • @z.kitchen7030
      @z.kitchen7030 Před 3 lety

      ደምሩኝ ውድ ያገሬ ልጆች

    • @ASR9475
      @ASR9475 Před 3 lety +2

      አዳነችን ጀግና እያልን ስናሞካሽ ይገርመኛል። እነእስክንድርን በሀሰት ክስ ወደ ወህኒ የወረወረች መሆኗን አንርሳ። እባካችሁ ጀግና የሚባለውን በተገቢ ቦታና ለተገባው ሰው ተጠቀሙበት።

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 Před 3 lety

      @@ASR9475 zem belhe marzhen aterche esawa sathne heg nawe yasrawe

  • @user-gw2wz3zm7c
    @user-gw2wz3zm7c Před 3 lety +38

    ትልቅ ሰው ኖት አላህ ቤተሰቦቾትን ይባረክሎት በሀቅ የሚያስተዳድረው ሀቀኛ አስተዳደር ኖት እድሜያቸውን ይባረክ አሚንን 😍

  • @user-xz8ym7uy8b
    @user-xz8ym7uy8b Před 3 lety +16

    በጣም ጠንካራ ሴት ለሙስና ማትመች ንግግሯ አንድ የሚጣል ነገር የሌለው ለሀገራችን እድገት እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን።

  • @elsatilahun2219
    @elsatilahun2219 Před 3 lety +136

    ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ልላችሁ እወደዋለሁ ከወዲሁ እኔ የእስልምና ተከታታይ አይደለሁም ግን አንድ መልካምና ትልቅ ኡስታዛችሁን ኡስታዝ አብድል መጂድን በዱአችሁ አስቡልኝ አሁን በሂወት ባይኖርም መልካም ስራዎቹ ግን ዘላለም ከኛ ጋር ይኖራሉ ለእስላም ለክርሲቲያን አብሶ ለሴቶች መካሪ ኡስታዝ ነበር ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑርልን

    • @salimsdilbago2864
      @salimsdilbago2864 Před 3 lety +10

      እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊ እኛ እንደዚህነን😚👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @cvf5013
      @cvf5013 Před 3 lety +5

      ወገናችንእናመሰግናለንአሚንአላህይራሀመው

    • @Imra671
      @Imra671 Před 3 lety +9

      ወይ የኔ ውድ

    • @user-qw1lb8ml3e
      @user-qw1lb8ml3e Před 3 lety +3

      Habbty enmsgnal

    • @hayatyusof8655
      @hayatyusof8655 Před 3 lety +5

      ይገርማል ልብሽ አምኖ ግን ምላስሽ አላመነም አላህ ይምራሽ እሱንም አላህ ይዘንለት

  • @TINATO73
    @TINATO73 Před 3 lety +93

    ጀግና የሆነች ሴት ናት ያለምክንያት አልወዳትም። Thank you .

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 Před 3 lety +7

    ወይዘሮ አዳነች አበቤ ትልቅ ብቃት እንዳለዎት በዚህ ኢንተርቪው ማወቅ ይቻላል . እውነት ያሉትን የሚያደርጉ ከሆነ በጣም ሊታገዙ ይገባል :: እናመሰግናለን!!!!! ሰይፋ በመጨረሻ ድንቅ ቃለመጠይቅ አሳየህን 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @ephrata2166
    @ephrata2166 Před 3 lety +20

    እኔን የገረመኝ አንቺ 16 ሰዓት እየሰራሽ እኔ እየተኛው በመንግሥት ማማርረው ነገር ነው።
    የጠንካራ ሴቶች እና እናቶች ምሳሌ ነሽ በርቺልን። ❤

  • @user-lx9zy7vg7f
    @user-lx9zy7vg7f Před 3 lety +42

    በራስ መተማመንሽን ሳላደንቅ አላልፍም ረዥም እድሜ ተመኝሁ

  • @user-gn7gz1lw7b
    @user-gn7gz1lw7b Před 3 lety +72

    በርቺ እህታችን። እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን የሚንጫጩ ዘረኞች እና የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው።

  • @user-jf4fv9qv2p
    @user-jf4fv9qv2p Před 3 lety +7

    ዛሬ የገረመኝ ኮሜንት አድራጊዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ሁሉም ሰው ተስማምቶ አመስግኖ የተለያየበት ፕሮግራም እንኳን ደስ አለሽ ከንቲባችን

    • @danielbekele6647
      @danielbekele6647 Před 2 lety

      She must be prime minster she is very courage and wise

  • @mehdi3194
    @mehdi3194 Před 3 lety +1

    ማየት ማመን ነው ስላየኋትና ስለእርሷ በማወቄ ያለኝን አመለካከት በጣም ቀይሮታል እድሜ ይስጥሽ በርቺ።

  • @betelhemkidane7692
    @betelhemkidane7692 Před 3 lety +61

    ወ /ሮ አዳነች አበቤ አስደነቅሽኝ!!! 👏👏👏
    እንወደሻለኝ ♥

  • @misir70mati5
    @misir70mati5 Před 3 lety +261

    ጀግና ሴቶች ደስ ይሉኛል ወ/ሮ አዳነች አበቤ ሐገሮትን በቅንንት በታማኝነት እንድያገለግሉ ስል በአክብሮት እጠይቃለዉ ከማዳቤት ኩሽና

    • @addgtffgdv3805
      @addgtffgdv3805 Před 3 lety +12

      ምስርዬ አንቺምኮ ጀግና ነሽ ማዳም ቤት ሰርተሽ ቤተሠብሽን የምትረጂ

    • @kidistethiopian5364
      @kidistethiopian5364 Před 3 lety +4

      How come she become a hero ?

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety +1

      @@addgtffgdv3805 Ewenat nw Subscribe Enedararage Ehteoche😍

    • @yesrayesra523
      @yesrayesra523 Před 3 lety +3

      እሽ የቲክቶካችን ተወዳጅ ከቲባ እርሶም እኮ ቲክቶክ ላይ አዳድ እረባሾችን ያፅድልን ስንል በትህትና እጠይቃለን ከቲባችን ውድድ በሚለው የኔ አዝግ

    • @addgtffgdv3805
      @addgtffgdv3805 Před 3 lety +1

      @@Nahi_Entertainment እሺ

  • @kalkidanyihunepromise4339

    በጣም ደስ ብሎኛል ወይዘሮ አዳነች አበቤ በጣም የማከብራት ጀግና ሴት ናት ሴቶች በርቱልኝ

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Před 3 lety +9

    ወድ ከንቲባችን አደነኩሽ ለሚቀጥሉት አምስት አመታት አዲስ አበባችንን እንድትመሪ መረጥኩሽ ጀግኒት በርቺ ከጎንሽ ነን ።እንደ አንቺና እንደ አብያችን አይነት መሪ አምላክ ያብዛልን ።አሜን

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 Před 3 lety +201

    እድሜ ለአብቹ ባለስልጣናትን ሁሉ ዝቅ ብለው ከማህበረሰቡ እኩል እንዲሆኑ አደረጋችሁ።
    በርቺ ጀግኒት ብዙ መልካም ነገሮችን እንጠብቃለን ከአንች🌹🌹🌹

    • @kukutilove
      @kukutilove Před 3 lety +1

      She is a Theif

    • @ASR9475
      @ASR9475 Před 3 lety

      አይ ጀግኒት??????????????

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +2

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před 3 lety

      በትክክል ጥሩ አገላለጽ

  • @nickworke3136
    @nickworke3136 Před 3 lety +77

    በጣም ሰከን ያልሽ አስተዋይና በሳል መልካም ሴት ወይዘሮ መሆንሽን አነጋገርሽና ስራሽ እራሱ ይመሰክራል ቀጣዩ የአገልግሎትና የህይወት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @kalethiopia2550
    @kalethiopia2550 Před 3 lety +5

    ጀግና ጎበዝ ሴት የሐገራን እድገት የምትፈልግ በርቺ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ቸሩ እግዚአብሔር god bless you family !!
    " long live my dear"

  • @genetmengistiebelete8528
    @genetmengistiebelete8528 Před 3 lety +4

    ዋዉዉዉዉዉ እልል በይ ሀገሬ ድንቅ ሴት እግዚአብሔር ይባረክ ኢትዮጵያዊ ጎበዝ አገልጋይ ሴት

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 Před 3 lety +30

    ወ/ሮ አዳነች ከጠበቅሕዎት በላይ ሖነዉ ስላገኘሁዎት በጣም ደስ ብሎኛል ማንነትዎንም በአሁኑ ሰዓት ያሉበትን ሁኔታ ስመለከት በጣም ታታሪ ሰራተኛ መሆንዎትንም አይቻለሁ ለሀቀኛነትዎ እኔም ምስክር ነኝ ለትንሽ ጊዜም ቢሆን ቀርቤ አዉቅወታለሁ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልዎ

    • @makamoh9220
      @makamoh9220 Před 3 lety

      L
      L
      L
      L
      L
      L

    • @jemalabdurehman2551
      @jemalabdurehman2551 Před 3 lety

      አንችም እንደ ወ/ሮ አዳነች መሆን ትችያለሽ ከምር ከሰራሽ።ማድነቅ የሚገባነን ማድነቅ ተገቢ ነው።

  • @melkamgirma9859
    @melkamgirma9859 Před 3 lety +87

    ልባምን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል?
    ዋጋዋም ከቀይ እንቁ እጅግ ይበልጣል።
    ጠንካራና ጀግና ሴት ኖት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት ከነ ሙሉ ቤተስቦቻቹ 🙏🙏

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ..።

    • @ethiopiafirst9249
      @ethiopiafirst9249 Před 3 lety +2

      አሜን!

  • @user-dq6cx8ps4m
    @user-dq6cx8ps4m Před 3 lety +2

    Wow የሚገርም ንግግር ነው ከሚገርም ትህትና ጋር እግዚአብሄር ይባርክሽ ከዚህ የሚበልጥ ነገር ይጨምርልሽ( ወይዘሮ አዳነች አበቤ )

  • @mesfinbedane8184
    @mesfinbedane8184 Před 3 lety +6

    መልካም ሰው ነሽ ረጋ ያልሽ ዘመንሽ ሁሉ ከነመላው ቤተሰብሽ ይባረክ

  • @user-cy1eo9jh3v
    @user-cy1eo9jh3v Před 3 lety +199

    "አድስ አበባ የብቻየ ላርግሽ ያላትን እንጂ አልችልም ያለችው
    እኛን ህዝቦቿን ከበደኝ አልቻልኩም አላለችም .....
    አድስ አበባ ያንተ የኔ.....የሁላችንም አልፎም ያፍሪካ መዲና ናት "!! THANK TOU ✊💗

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +2

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

    • @waanofiimekitube1140
      @waanofiimekitube1140 Před 3 lety

      .

    • @baryawbaryaw1390
      @baryawbaryaw1390 Před 3 lety

      The number one coment...

  • @bizuyetube371
    @bizuyetube371 Před 3 lety +165

    ለመጀመሪያ ጊዜ ወድጀው ተመስጨ ትልቅ ተስፋ በሀገሬ እንዲኖረኝ ያደረገኝ ቃለ ምልልስ 👍እግዚአብሔር ብርታትና አቅም ይሁኖት!!!

    • @abaaba6464
      @abaaba6464 Před 3 lety +1

      ሠይፉሰለቀድሞሰራዊት ጉዳ
      ጡረታየሌላቸውን
      ቤት አልባ ስለሆኑት ምንአሰበዋል

    • @skymaryplays9978
      @skymaryplays9978 Před 3 lety

      Weshet eko new holuem

  • @enkenyeleshhabteyesf7817
    @enkenyeleshhabteyesf7817 Před 3 lety +3

    እጅግ በጣም የምታስደስተኝ በሳል ሴት ናት እግዚአብሔር በሁሉ ይርዳት።

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 Před 3 lety +2

    ጀግና ሴይ ❤❤❤❤❤👌የኑሮ ውድነትንና በስደት ላለንውም የሆነ ነገር ፍጠሩልን እባካችሁ በጣም ደከመን የሰው ሀገር ሀገራችንም ሰላሟን አጣችብን ከአላህ በታች ስሩ ባይ ነኝ ☝☝☝

  • @munahanan3464
    @munahanan3464 Před 3 lety +167

    ጀግና ኖት ግን ከእኛ ከመዳም ቅመሞች በላይ ጀግና የለም ስንት ዉጣዉረድ ነው የምናልፈው ያገሬ ልጆች በጣም እወዳቹዋለው

  • @fitsumeshetu4269
    @fitsumeshetu4269 Před 3 lety +24

    ደስ ያለኝ ነገር ለእያንዳንዱ የሚነሱ ችግሮች የመፍትሄ እቅድ እና የተጀመሩ ፕሮጀክቶች አሉ 👏👏👏

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 3 lety +5

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ የምትናገሪውና ይምትሰሪው ሁሉ የሚያኮራና የሚያስደስት የሴት መኩርያ ነሽ። እኔ የምመኘው ኢትዮጵያ ስመጣ የነጻ ቮለንትየር ለምትፈልጊው ቦታ ላንቺ ማገልገል ነው። እውነተኛና ጠንክራ ሰራተኛ ሰው ያስደስተኛል። በርቺ፣ ታማኝ ሆነሽ በህይወት ዘመንሽ ሁሉ ጥሩ ምሳሌ ሆነሽ ስምሽን ተክለሽ እለፊ። እግዚአብሔር ይርዳሽ፣ ይባርክሽ።

  • @medinabeshir6062
    @medinabeshir6062 Před 3 lety +114

    ከንቲባችን ቀና ልብ ነው ያላት ስትኮሳተር ኩራተኛ ትመስለኝ ነበር ሰይፉ ሌሎች ባለ ስልጣኖችንም ጠይቅልን

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @markosdebebe4116
    @markosdebebe4116 Před 3 lety +175

    ማድነቅ ያለብንን ሳናደቅ ማለፍ ደካምነት ነው እውነትም ጀግና well done እድሜና ጤና ይስጥልኝ።

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

    • @ybrahhabte1267
      @ybrahhabte1267 Před 3 lety

      Anchi weregna gahba Anchi endet yeketemaw kentiba honesh Anchi eko dedeb nesh eshi

    • @saramogos3030
      @saramogos3030 Před 3 lety

      I totally agree with you!!

    • @user-qu9cw9oq8r
      @user-qu9cw9oq8r Před 2 lety

      የኛ ጀግናበርቸ

  • @abeshasolomon1798
    @abeshasolomon1798 Před 3 lety +11

    እውነት ለመናገር የሰአቱን ርዝመት ሳየው ጨርሼ አዳምጠዋለሁ ብዬ አልገመትኩም ነበር.... እነሆ ጨርሼው ራሴን አገኘሁት። በእውነት ጥሩ ቃለ-መጠይቅ ነው።ደግሞም እውነተኛነት (honesty) አይቼባቸዋለሁ። የመልሳቸው ፍጥነት ይገርማል። እእእእእእ... አአአአአ... አያበዙም ...ጠቅ ጠቅ .... ወደ ገደለው...

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed3171 Před 3 lety +2

    እዲስ አበባ እንዲህ ዐይነትዋ ሴት ምክትል ከንቲባ ማኦኘትዋ ዕድለኛ ናት። ወይዘሮ አዳነች እበቤ በጣም ደስ በሚል መልኩ ነው ለቀረበላት ጥያቀዎች የመለሰችው። እንግዲህ የምታምነው ፈጣሪ በእዲስ አበባ እድገት ያላትን ዕቅዶችና ሕልሞች እንድታሳካ ዘንድ ጠናዋን ይጠብቅልን።

  • @getubest5016
    @getubest5016 Před 3 lety +153

    አዲስ-አበባ:- አልቻልኳችሁም:- አላለችም የሁላችንም! ናት ድንቅ አባባል ደግሞም እውነት ነው ቅንነት ሰላም ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር ይቻላል ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን!🙏💚💛❤

  • @bonitagebs7935
    @bonitagebs7935 Před 3 lety +44

    በአነጋገሯ ቀናሁ በጣም ጎበዝ ናት በርቺ አብያቺን እንዳንቺ አይነት ጠንካራ ሰው ያስፈልገዋል

  • @edenasmare7412
    @edenasmare7412 Před 2 lety +1

    ለወይዘሮ አዳነች ትልቅ ክብር አለኝ አባክህን የሔሎ ታክሲ ተመዝጋቢ ነኝ አቶ ዳንኤል ግን ምን አደረገ እንዳለ ግራ ገብቶኛል ጠይቅልን ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛልቤተሰቤ አየተበጠበጠ ነው

  • @titi-eo6wn
    @titi-eo6wn Před 3 lety +3

    ውድ እበቤ ዲባባ በጣም በጣም እናመሰግናለን
    ዘሬ ቁጭ ብዬ ስማዋ ወደድኩዋት እግዚአብሄር ከእርስዋ ጋር ይሁን የእርስዋ ደጋፊ አምቼ ነኝ እዲስ አባ ያደኩበት የምናፍቀው አግር ንው

  • @isayassisay784
    @isayassisay784 Před 3 lety +29

    ጀግና ነሽ ያለፍሽባቸው መንገዶች የአንቺን ስብእና ያሳያሉ🙏🙏🙏
    ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም።💕💕💕

    • @ASR9475
      @ASR9475 Před 3 lety +1

      አዳነችን ጀግና እያልን ስናሞካሽ ይገርመኛል። እነእስክንድርን በሀሰት ክስ ወደ ወህኒ የወረወረች መሆኗን አንርሳ። እባካችሁ ጀግና የሚባለውን በተገቢ ቦታና ለተገባው ሰው ተጠቀሙበት።

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk Před 3 lety +31

    በጣም ነው የማደንቃት ኮስታራና ጠንቃቃ ሰው ለሀገራችን ገና ብዙ ትሠራለች👏👌👍👈

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 Před 3 lety +8

    አዱዬ ሰወድሸ እኮ ጀግና ነሸ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሸን የባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bayushgiza6961
    @bayushgiza6961 Před 3 lety +6

    ለሴት ልጄ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የመጀመሪያዋ እንጂ የመጨረሻዋ ጀግና ሴት ከንቲባ አትሆንም ብዬ በኩራት እነግራታለሁ። የኔ ምርጥ ጀግና አንቺን ተከትለው ብዙ መልካም ሴቶች ይነሳሉ።

  • @mariyammariyam9402
    @mariyammariyam9402 Před 3 lety +123

    አዳነች አበቤቤ ጀግና ሴት ነሽ ሳላደቅሽ ብቀር ንፍግና ይሆንብኛል 😍😍😍💚💛❤️እንወድሻለን

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 3 lety +25

    ከንቲባችን ወ/ሮ አዳነች እግዚአብሔር እድሜውን ከጤና ጋር ከነቤተሰቦ ይስጥልን !!! ተስፋ ሰተውናልና ረክተናል:: 🙏🙏🙏

  • @user-bz1dx1ip9d
    @user-bz1dx1ip9d Před 3 lety +2

    ጀግኒት ነሽ በርች !! እውነት ነው አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ናት 👍👍👍👍💚💛❤💚💛❤

  • @wengaleamaha3751
    @wengaleamaha3751 Před 3 lety +3

    ወይ ሰይፉ በናትህ አታጓጓን ያውሩበት እንጂ እንደዘንንድሮ ሰው ከአፍ አትንጠቅ እና ደሞ ጥያቄ ተዘጋጅተህ ና ወሳኝ ጥያቄዎችን ጠይቅልን በተረፈ ሀሳብህ ጥሩ ነው እናመሰግናለን🙏💚💛❤️

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 Před 3 lety +177

    እኔ መብራቱም ይቅርብን ውሀውም ይቅርብን መንገዱም ይቅርብን በህይወት እንድንኖር ብቻ ተግታችሁ ስሩልን አሁን ላይ መብላት ሳይሆን በህይወት የመኖር መብታችንን ነው ማግኘት እም ፈልገው የተከበሩ ክቡር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እኔ ይሄንን ብቻ ነውበአሁን ሰአት ከእርሱ በጣም እምንፈልገው

    • @fitsumtube2296
      @fitsumtube2296 Před 3 lety +8

      በሕይወት የሚያኖረዉ እግዚአብሔር ነዉ እንጂ ሰዉ አይደለም እሷም የሚጠብቃት እግዚአብሔር ነዉ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety

      @@fitsumtube2296 Ewenat nw 💕🇪🇹Endamaer Bro😍

    • @fafifafi2700
      @fafifafi2700 Před 3 lety

      ትክክል

    • @adicho5964
      @adicho5964 Před 3 lety

      We are proud and lucky to have you so intelligent lady and example of this job.
      Thanks Adu and the show

    • @kiyalove9765
      @kiyalove9765 Před 2 lety

      Ewanet new telaqu negar selma new 🥰🥰🥰

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 Před 3 lety +28

    Woww ክብርት ከንቲባችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ ስይፉሻ እናመስግናለን

  • @blenethio4046
    @blenethio4046 Před 3 lety +3

    ለ'የ አንድ አንዷ ጥያቄ ሳትሰላች በቂ'ና አጥጋቢ መልስ...wow 👏👏👏ሰታረካ በጌታ! በርቺልን የኔ ደርባባ

  • @mihiretdebebe4968
    @mihiretdebebe4968 Před 3 lety

    ከንቲባችን ወ/ሮ አዳነች አበቤ የአዲስ አበባ የኢትዮጲያ ችግር ውስብስብ እና ጥልቅ ነው፡፡ በርቺልን ጠንካራ የስራ ሰው ነሽ፡፡ የሴተኛ አዳሪ እና ብዙ በተነሱት እንዲህ አሳሳቢ እና አንገብጋቢ ችግርች ላይ በርቱልን በርቱልን እግ/ር ይርዳሽ፡፡

  • @Prophet_MesfinAbera
    @Prophet_MesfinAbera Před 3 lety +42

    በሀገራችን የመጀመሪያ ሴት ጠቅላይ ሚ/ተር የመሆን አቅም ያላት
    ተባረክ በርች

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn5711 Před 3 lety +17

    ወይዘሮ ክንቲቫን ስላቀረብክልን እጂግ በጣም ደስ ብሎናል።
    ጠንካራ ሴት ነች በጣም እሩሩ ነች እንወዳታለን

  • @Sinitabbasw
    @Sinitabbasw Před 3 lety +2

    አቤት የእግዚአብሔር ጥበቃ ከቆሼ ምግብ ፈልገው እየበሉ እግዚአብሔር በቸርነቱ ጠብቋቸዋል ክብር ለእግዚአብሔር ይሑን

  • @yimamhussien2760
    @yimamhussien2760 Před 3 lety +4

    በምክክር ኮመንት የሰጣችሁ ትመስላላችሁ ሁላችሁም ሳትሳደቡ ስቀሩ ኢትዮጵያዊነትና ጨዋ መሆን እደዚህ ነው ኢትዮጵያኖች ችግር ካለ ችግሩን ማንሳት ነው አዳነች አቢቢ አንቺ ለእኔ አስተዋይ እንደናትም ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ችግሮች ከዛሬ ነገ እየተቀረፉ እደሚሄዱ ተስፍም አለኝ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪

  • @Orange06909
    @Orange06909 Před 3 lety +22

    ወ/ሮ አዳነች በጣም ጀግና ነች ምን ያደርጋል በሙስና የተጨማለቁ ናቸው አብሯት የሚስሩት በስራሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም በርቺ እህቴ።

  • @DJ-ev2et
    @DJ-ev2et Před 3 lety +27

    ወርቅ ናት የሚገርም ሞገሳም በርችልን አምላክም ካንቺ ጋር ይሁን።።።።

  • @beyenesetiye8678
    @beyenesetiye8678 Před 3 lety +6

    ዋናው የሃገር ሰላም ነው ሌላው ትርፍ ነው
    ሃገራችንን ልኡል እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adanechmengesha5798
    @adanechmengesha5798 Před 3 lety +2

    እሰይ የኛ ጀግና እንኳን ተሳካልሽ በውጭም በቤትሽ ውስጥ ላለው መልካም ነገር ሁሉ ቀጣዩም ስራሽ በሞገስ ይለቅ

  • @addgtffgdv3805
    @addgtffgdv3805 Před 3 lety +89

    አዲዬ በጣም ነው የምንወድሽ። የጠላትን ወሬ ሳትሰሚ። እዚ ደርሠሻል። አሁንም በርቺ። ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ። የሤት ጀግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @meronmoges1777
    @meronmoges1777 Před 3 lety +36

    የመጀመሪያ ግዜ ኮሜንታተሮች ሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች ተስማምተው በፍቅር ኮሜንት የሰጡበት ቃለ መጠይቅ ደስ ብሎኛል እንዲህ ነው ሚያምርብን ወይዘሮ አበበች ብርችልን የኛ ነስር አበሳ ሴት እኮ ብልህ ነች አመራርም ሆነ ሁሉም ነገር ትችላለች እንደውም ከአሁን ወዲያ የኢትዮጵያን ጠቅላይ ሚንስተር ሴቶች ይሁንልን !!!!!!!!

    • @user-ym5gh5wb9s
      @user-ym5gh5wb9s Před 3 lety

      👌

    • @selamhailemariam6788
      @selamhailemariam6788 Před 3 lety

      በህዝብ ምርጫ ስለመጣች እኰ ነው ሁሉም የተስማማባት የኔ ዥልጥ

    • @birtukantasama2631
      @birtukantasama2631 Před 2 lety +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አንዳኛ

  • @jordana7775
    @jordana7775 Před 3 lety +2

    ጥሩ ኢትዮጵያዊ ወይዘሮ ናሽ ሰላምሽ ይብዛ ደብብ አፍሪካ በመጣሽበት ወቅት ጥሩ ኢትዮጵያዊ መሆንሽንም ነው የተገነዝብኩት ጎበዝ ።

  • @dawithayth6338
    @dawithayth6338 Před 3 lety

    ሰይፉ በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራከው። የወገኖቾህን ችግሮች አንድም ሳይቀር ጠይቀሀል። ሀላፊነትህን ተወተካል። ጥያቄዎችህ አጥጋቢ ነበሩ የእሳቸውም መልስ በጣም አጥጋቢ ነው። በጣም ጎበዝ አርያ የሚሆኑ እና የሚያኮሩ ትልቅ ሰው ናቸው። ነገር ግን ኢትዮጵያውያን አጥጋቢ ወሬ ሳይሆን ተግባር ነው የሚያስፈልው። ሰርተው ተግበረው ደግሞ እንደሚያኮሩን አምናለው። እኔ በግሌ በጣም አመሰግናለው። በርቱልን 💪🏻💪🏻

  • @elizadavid7336
    @elizadavid7336 Před 3 lety +15

    አዳነች አበቤ በጣም ጠንካራ ታታሪ ጀግና የብዙ ሴቶች ምሳሌ ስለሆንሽ እናመሠግናለን። በርቺ።

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety +121

    ወይዘሮ አዳነች የሴት ጀግና 🇪🇹😘

    • @elsaassefa9811
      @elsaassefa9811 Před 3 lety

      ሚሚዩ አለሽ ጠፋሽ እኮ እንዴት ነሽ

    • @user-ub4nn2et4j
      @user-ub4nn2et4j Před 3 lety

      በጣም ሚሚዬ You are missed

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety

      @@elsaassefa9811 አለሁ ማሬ የኔ አስተዋይ እንዴት ነሸ እህቴ🍬

    • @ketemayebekele6444
      @ketemayebekele6444 Před 3 lety

      ሚሚዬ የአክስቴ ልጅ ስም መልካም ሰው አስተዋይ ሰው እደሆንሽ ኮመንቶችስ ይመሰክራል ሁሌም ኮመንትሽን አያለው አድናቄሽ የሁለት ልጆች እናት ነኝ ከጀርመን👏👏👏

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety

      @@ketemayebekele6444 አክስቴ ከልቤ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ😘😘😘😘😘

  • @getahungizaw20
    @getahungizaw20 Před 3 lety +2

    በ ጣም ትልቅ ለውጥ ነው መስማትን እንጅ መናገርን /መሳደብን መቆማችን ደስ ይላል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @lidetabate2707
    @lidetabate2707 Před 3 lety

    ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በጣም ድንቅ አነጋገር ስለአዲስ አበባም ይሁን ስለ ልዩ ልዩ የግልፅነት ጥያቄ ስለመለሱት መልስ እናመስግናለን፡፡ የአገልግሎት ዘመኑት ለተቀደሰና የጥሩ ምሳሌ ሆኖ ዘመን ተሸጋሬ እንዲሆን ተመኘሁ!!

  • @yosefzakey4776
    @yosefzakey4776 Před 3 lety +36

    በጣም ይገርማል ሁሌ ኮስታራ ነበር የምትመስለኝ ጨዋታ አዋቂም ነች፣ደሞ ያምርባታል ።መልካም የስራ ዘመን 🇪🇹

  • @zeestifanostube
    @zeestifanostube Před 3 lety +39

    ወ/ሮ አዳነች አበቤ እንደ አዲስ አበባ ልጅ ሆኜ አመሰግንዎታለሁ።
    የምር ዘረኞች እንዳብጠለጠሉዎት አይደሉም ትሁትና፣አንደበተ ርቱዕ ነዎት፣አዲስ አበባችን ታብብልን እናመሰግናለን🙏🙏

    • @abelfikre292
      @abelfikre292 Před 3 lety

      tey bakesh degmo anch man yemyelush adnaky neeh

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 Před 3 lety +2

    ወዘሮ አዳነች በጣም አስደስተዉኛል ስለእርሶ ያለኝ የተሳሳተ ግምት ነበር በጣም በጣም አመሰግንዎታለሁ በጣም የበሰሉ ሰው ነዎታለሁ እረጅም የደስታ ቤተሰብ እና ጤና ይስጥወት. ኑሩልን !!.

  • @mesfinethio9284
    @mesfinethio9284 Před 3 lety

    ክብርት ከንቲባ በዚህ ስዓት ሀገሬን ሳስባት መጪው ጌዜ በጣም ያሳስበኛል ያስጨንቀኛል ነገር ግን ይህንን የርሶን ከሰይፉ ጋር የነበሮትን ቆይታ ከተከታተልኩኝ በኃላ የማላውቀው ደስ የሚል ተስፋ በውስጤ ተሞልቷል። እናም ያሰቧት እንደ ስሟ የአበበች አዲስ አበባን በስልጣን ቆይታዎ ያዩ ዘንድ ከልብ እመኝሎታለው። አዲስ አበቤ ደግሞ የሰራለትንና ያከበረውን ፈፅሞ አይረሳም ። ለዚህ ምሳሌ ካሉኝ.. ዶር አርከበ (አርከበ ሱቅ)ተጠቃሽ ናቸው ።እናም ክብርት ከንቲባ ያሰቡት ሁሉ ይሳካ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳዎ ያበርታዎ።

  • @ethiopiannational2351
    @ethiopiannational2351 Před 3 lety +83

    ፈጣሪ እንደ እርሶ ያለውን ያብዛልን።

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 Před 3 lety

      አሜን አሜን

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

    • @helenkassa5546
      @helenkassa5546 Před 3 lety

      Selmendenw yetyekat egna we dont care abt her personal life zeyt ke 600 bir ena teff ke 5000 bir wagawun miknselen meri enji balew lay qauntity michmrelen meri ayasfelgenm

    • @ethiopiannational2351
      @ethiopiannational2351 Před 3 lety

      @@helenkassa5546 የኑሮ ውድነት የመጣው ከእርስዋ የአስተዳደር ጉድለት ሳይሆን በገጠሙን ሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ ችግሮች ነው። እርስዋ መሆኑአ ነው እንጂ ችግሩ የከፋ ሊሆን ይችል ነበር።

    • @degefefeleke9183
      @degefefeleke9183 Před 3 lety

      Good

  • @habeshawit5880
    @habeshawit5880 Před 3 lety +220

    ዛሬ እዴት ነው ስድብ ላነብ ሰተት ብዬ ስገባ የሚገርም ነው ማሻ አሏህ ይልመድብን አቦ ሰላም ስጠን

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u Před 3 lety +2

    በጣም ደስ የምትል ደርባባ ጎበዝ ሴት
    ወንጀልን ብቻ አጥፋልን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት 💚💛❤

  • @eritreanabey5628
    @eritreanabey5628 Před 3 lety +5

    I love this woman. Ethiopia has good people to transform Ethiopia
    Peace for Ethiopia and east Africa

  • @fitsummobile843
    @fitsummobile843 Před 3 lety +152

    ማድነቅ ያለብንን ሳናደቅ ማለፍ ደካምነት ነው እውነትም ጀግና !!!

    • @ASR9475
      @ASR9475 Před 3 lety

      አዳነችን ጀግና እያልን ስናሞካሽ ይገርመኛል። እነእስክንድርን በሀሰት ክስ ወደ ወህኒ የወረወረች መሆኗን አንርሳ። እባካችሁ ጀግና የሚባለውን በተገቢ ቦታና ለተገባው ሰው ተጠቀሙበት።

    • @yonascolina6761
      @yonascolina6761 Před 3 lety

      Her ending will the same as takel uma

  • @fghh5572
    @fghh5572 Před 3 lety +30

    እኛ ጊዜ ተርፎን እንጨፍራለን አንቺ ያለሽን ጢቂት ጊዜ ተጠቅመሽ ትፀልያለሽ ጀግና እግዚአብሂር ይርዳሽ ያበርታሽ ሞገስን ይጨምርልሽ ይጠብቅሽ ያከናውንልሽ ፀሎትሽን እንደ ኤልያስ ፀሎት ወዲያው ሰምቶ ይመልስልሽ የኔ እናት ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ትውደም የሚሉ ሀሳባቸው ይውደም

  • @wondutiruneh3099
    @wondutiruneh3099 Před 3 lety

    ወ/ሮ አዳነች በጣም የምታኮሪ ነሽ። በሀገራችን ታሪካዊ ጠላቶቻችን እና ቅጥረኞቻቸው የተጫነብንን በአፍሪካም ሆነ በአለም በአጥፊነቱ፣ በከፋፋይነቱ የተመሰከረለትን የጎሳ ፓለቲካን ለመንቀል በሚደረገው ትንንቅንቅ ጉልህ ሚና የመጫወት አቅም እና የህሊና ልእልና እንዳለሽ ተገንዝቢያለሁ። የኢትዬጽጵያ አምላክ ከክፉዎች ይጠብቅሽ።

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 Před rokem

    ሴት ልጅ ብዙ ፈተና አለባት ግን ፈተናዎቹን ሁሉ አልፋ ሀላፊነት ላይ ስትሆን ማነው እንደኔ ደስ የሚለው ጀግና ነሽ gen beyetgnaw gizesh yihenn comment tanebiyalesh??

  • @zelalemgizaw402
    @zelalemgizaw402 Před 3 lety +29

    በጣም ነዉ ምወዳት የሴት ጀግና ነች ጠንካራ አንድ ቀን ወደ ቦንጋ ከፋ ብትመጣ ወርቅ ስለሆነች ወደ ወርቃማዋ ሀገር ነይልን ከቦንጋ ኮፊላንድ ሆቴል ቦንጋ በጥሩ መስተግዶ እጠብቃታለን እኛም ሴቶች የሰዋን ድጋፍ እንፈልጋለን እንወድሻለን❤❤

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před 3 lety +24

    ደስ የምትዪ ሴት ነሽ በስራዎችሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 3 lety +5

    አቤቱ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም አርግልን እንበል አሜን በሉ

  • @getahunteodros70
    @getahunteodros70 Před 3 lety +2

    እንደዚህ አይነት ቀናዊ እመለካከትና ቀናዊ አስተሳስብ ያላችው አይመስለኝም ነበር ወይዘሮ እዳነች ቀጥልበት ስይፍሻ ለህዝቡ ግንዛቤን ይጨምራልና ሌሎችንም ሌሎችንም የመንግስት ባለሥልጣኖች በመጨመር ህዝቡ ከመሪው ጋር አብር እንዲስራና መሪውን በድንብ እንዲያቅ ይረዳልና በሶሻል ሚድይ በሩቅ ከሚስማው ይልቅ።

  • @aronbrhane8725
    @aronbrhane8725 Před 3 lety +45

    ጀግና የሆነች ሴት ንግግሯ ሓሳብዋ ቀለል ያለች እድሜና ጤና ይስጥሽ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ..።

  • @eligmain5619
    @eligmain5619 Před 3 lety +25

    ምርጥ ከቲባ ነሽ እናመሰግናለን ምናለ አዳቺ 100 ቆራጥ አመራሮች ቢኖሩን በአፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር እደምትሆን አልጠራጠርም ።
    እድሜና ጤና ይስጥልኝ ገና ብዙ እናያለን

  • @bezuneshjejeba9657
    @bezuneshjejeba9657 Před 3 lety +1

    Thank you Mrs . Adanech . l loved watching you, you know what your are talking about ,very experienced person and knowledgeable . i am so proud of you !!!. Ethiopia first ,God bless Ethiopia. God is with us so we can reach our goal.

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před 3 lety +1

    በርቺልን ጀግኒት በጣም እንወድሻለን

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 Před 3 lety +103

    ለመጀመሪያ ግዜ ደስ ብሎኝ የጨረስኩት ቃለምልልስ!! ሀገሬ ተስፍ አላት!!

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +2

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ..።

    • @32yearsago85
      @32yearsago85 Před 3 lety

      Yemin hager neww addis ababa becha eko neww bezi seat eyetemara yalew

    • @chalikelbeche4190
      @chalikelbeche4190 Před 3 lety

      @@32yearsago85 ades ababa erasu sew yemote aydlem mn tesfa alet

    • @chalikelbeche4190
      @chalikelbeche4190 Před 3 lety +1

      Becha Fetari ageran yetebeket yesunaw tesfachen

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 Před 3 lety +15

    የተከበሩ ወ/ ሮ አዳነች አቤቤ እወድዎታለሁ ዘመንዎ ይባረክ አዲስ አበባ በአሁኑ ወቅት የቤት ኪራይ መናር ከኑሮ ውድነቱ ጋር አልተቻለምና ቤቶች ለባለ ዕድለኞች በተቻለ ፍጥነት ቢሰጡ

  • @SamuelMekango-kp7fy
    @SamuelMekango-kp7fy Před 3 měsíci

    አዲስ አበባ የኔ የአንተ የሁላችንም ከንግግራቸው መሀል ጀግና ኢት/ዊት ክብር ይገባታል ❤❤❤

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed3171 Před 3 lety +4

    ሰይፉ በጣም ናመሰግንሃለን እንዲህ ዐይነትዋ ድንቅ ሴት አቅርበህ በሁላችንም ስለአዲስ አበባ እድገት የምንመኝ ሰዎች እንደኔ አይነቶቹ የዲያስፖራ ነዋሪዎች ሆነን በእመት በሁለት አመት አንዴ ብንሀድም እዛ ሄደን የምንታዘበውና ችንቅላታችን ውስጥ የሚመጡ ጥያቄዎች አንተ ማቅረብህ። ይህንን ቃለምልልስ በጣም ነው የወደድኩት።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አዲስ አበባ የኔም ያንተም የሁላችን ናት🇪🇹
    ኢትዮጵያም እንደዚሁ ።፡👨🏾🧑🏿👧🏾👩🏿🧓🏼👩🏽👨🏽👨🏿👩🏻‍🎓👨🏾‍🎓👩🏽‍🎓👨🏼‍🎓👨🏾‍🔧👩🏽‍🔧👩🏿‍🔧👨🏽‍🏭👨🏾‍💼👨🏼‍💻👨🏾‍🎤👨🏽‍🎤👩🏿‍🎨👨🏾‍🚒👮🏽‍♂️👮🏽‍♀️🧔🏾🤵🏾🤰🏿🤱🏿👰🏽🤶🏾🙍🏽🙇🏽💇🏽‍♀️🚶🏾‍♀️🚶🏿‍♀️🏃🏿የጋራችን ናት

  • @user-rx3jp4uu1h
    @user-rx3jp4uu1h Před 3 lety +41

    እፀልያለሁኝ ደስ ይላል እግዚአብሄር ይርዳሽ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @bleneshetu3707
    @bleneshetu3707 Před 3 lety +160

    ንስሯ ከንቲባችን ብቃት ብቻ ሳይሆን ሰብአዊነትን የተመላች ናት ከጎኗ ነን በርቺ‼️

    • @ASR9475
      @ASR9475 Před 3 lety +3

      አይ ንስር?

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

    • @geetuukebebow5288
      @geetuukebebow5288 Před 3 lety

      @@ASR9475 100000000000000% tibeltihalech

  • @meseretjiru4079
    @meseretjiru4079 Před 3 lety +11

    አንቺ በጣም ጀግና ነሽ! እግዚአብሄር ይርዳሽ ዶክተር አብይን ደግፊው የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳችሁ::

  • @melkammasseb3796
    @melkammasseb3796 Před 3 lety +12

    Wow, she is amazing! May God Bless You, Mayor! Keep up the good work! Thank you, Borh. 💚💛❤️

  • @mehretyebezalat9857
    @mehretyebezalat9857 Před 3 lety +47

    ክብርት ወይዘሮ አዳነች ሀቤቤ እንደ እንደ እህትም፡እንደ እናትም እንደ ከንቲባም ሀላፊነት የሚሠማሽ ሴት ነሽ ፡እግዚአብሄር ሀሳብሽን ያሳካልሽ ።

    • @staycooldude6263
      @staycooldude6263 Před 3 lety

      Wow!! Seifsha betam govez👏👏👏 wero Adnech akberew bemmtatachew betam endtemlkach egzare yakbrot . Egzeabher amlak yasbuten yasfethemot🙏🏼👍