የኢየሱስ አምላክነት | ክርክር | ክርስቲያን Vs ሙስሊም | ቴቄል ቲዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 11. 2022
  • ኢየሱስ አምላክ ነኝ አምልኩኝ ብሏል? እና ሌሎችም የተነሱበት አስተማሪ ፍጥጫ ኦርቶዶክስ ከሙስሊም ጋር። Muslim Vs Orthodox Christian Debate On The Divinity Of Christ | ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም አምላክ ነው። ቴቄል ቲዩብ_Tekel Tube

Komentáře • 869

  • @user-wg4zo2fh9v
    @user-wg4zo2fh9v Před rokem +70

    እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን አቡ እመብርሃን ትጠብቅህ በርታ🙏ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን ።✝️✝️✝️

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +79

    *እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለመድኃኔዓለም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መድኃኔዓለም ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አጽራረ ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን መድኃኔዓለም*

    • @user-jz6um2qq4n
      @user-jz6um2qq4n Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Finoterama
      @Finoterama Před rokem +1

      @@user-jz6um2qq4n አሜን 😊እግዚአብሔር በያለንበት እርሱ ይጠብቀን አጽራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን አሜን ወደ ቤት ጎራ በሉማ ቤተሰብ ሁኑ በዛውም 😊😊😊

    • @user-jz6um2qq4n
      @user-jz6um2qq4n Před rokem +1

      @@Finoterama ሆኛለሁ🥰

    • @Finoterama
      @Finoterama Před rokem +1

      @@user-jz6um2qq4n እሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🥰🥰😊አይጥፉ እንግዲህ ቤትዎ ነው ለሰውም አስተዋውቁ 🥰😊🥰😁ሲፈልጉ እርስዎም ቪድዮ መልቀቅ ይችላሉ በዚህ 🥰 አስተዋውቁማ ግን እኮ አውቃችኋለሁ እርስዎን 😁🤣😁🤣እርስዎ ግን አያውቁኝም 🤣🤣😁

    • @user-jz6um2qq4n
      @user-jz6um2qq4n Před rokem +1

      @@Finoterama ክክክ እኔ አላውቆትም በቃ

  • @user-hv5wp6nq7g
    @user-hv5wp6nq7g Před rokem +108

    በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ይሄን የመሰለ ድንቅ ሚስጢር ከአህዛቤ የተሰወረውን ለእኛ ለምዕመናን ስለገለፅክልን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስህ አሜን።

    • @yared1624
      @yared1624 Před rokem +1

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ ከእውቀት በላይ ይጠቀምብክ ወንድሜ

    • @abebawzenebe7317
      @abebawzenebe7317 Před rokem +1

      ወንድማችን አቡ እነዚህን ጥቅሶች ጠቅለል አድርገህ ልቀቅላቸው ጠያቂው በሸኮች የሠማውን ጥቅስ ብቻ ነው የመጣው ስለዚህ መፈለግ የለውም ይልቅ የራሳቸውን ብቻ ለምን አያስተምሩም ወደኛ ለምን ይመጣሉ ካመኑ ይምጡ

    • @user-zg4yu7ud1o
      @user-zg4yu7ud1o Před rokem

      ሰላም እንዴት ናችሁ ደምሩኝ

    • @user-zg4yu7ud1o
      @user-zg4yu7ud1o Před rokem

      ​@@abebawzenebe7317 ሰላም እንዴት ናችሁ ደምሩኝ

    • @jayjaytola4365
      @jayjaytola4365 Před rokem

      ወደመነው ሚመፀነው ወደ አምለኩ አደል እንዴ አንተ ዶንቆሮ ደግሞ ኢየሱስ ሰውነው ኢያልከ ደግሞ በንድ ቦታ ደግሞ አምለክነው ትለለክ አልገበንም ቀድመህ መፀፍ ቁድስህን አንብብ ጋነ ይቀርከል ኢነንተ ኪሪስተኖች ኡነቱን መቀበል አትፈሊጉ ለረሰቹ ጠመቹ ተከተዮችን አተጥምሙ

  • @user-yx7pt1fg8j
    @user-yx7pt1fg8j Před rokem +25

    አቡዬ እንደው ምን ልበልክ ጸጋውን ያብዛልህ እውነት በሰማይ ምን ያህል ዋጋ እንዳለክ ሳስብ ቀናውብህ አንተን ሳይ እነ ቅዱስ አትናቴዎስን አስባቸዋለው አንተንና ወንድማችንን አክሊሌን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የልባችሁን ይፈፅምላቹ አንደበታቹን ከዚህ በላይ ያጣፍጥላቹ

  • @areejfardous9732
    @areejfardous9732 Před rokem +61

    አቡ ወንድሜ እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይግለጥልህ!!! የምትመሰክርለት አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀኝ ይሁንህ!

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před rokem +20

    አቤት አገላለፅ ይታደሉታል እንጂ...... አቡ ወንድማችን አማኑኤል💒💒 ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏እረ የእየሱስን መፅሀፍ 😥😥ሎቱ ስበሀት ዝም ላለማለት ነው እንጂ ምንህም አያሳምን ምስጂነ ያሳዝናል😢😢😢

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 Před rokem +35

    አቡዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን።የተዋህዶ እንቁ ትንታጉ ወንድማችን በእውነት ቀኑን ሙሉ ብታስተምረን የማትሰለች ይሄ ከመድሐኒአለም ካልተሰጠ በስተቀር ከማን ሊሆን ይችላል።አንተን ያፈራች መሐፀን ምንኛ የተባረከች ነች ፀጋውን ያብዛልህ የምትመሰክርለት የድንግል ማርያም ልጅ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +38

    ወንድማችን የተዋህዶ ሰጦታችን በርታልን🥰

  • @user-kv2bh5tn3e
    @user-kv2bh5tn3e Před rokem +27

    ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ💛ተዋህዶ ለዘላአለም ቱኑር❤🌿💯🌿🌿⛪️✝️✅

    • @badadadeneke1256
      @badadadeneke1256 Před rokem

      ወንድማችን ፀጋ ይብዛለት ግን ለዘላለም የሚኖረው ሀይማኖት ሳይሆን ጌታ ብቻ ነው።

  • @yenesewu358
    @yenesewu358 Před rokem +29

    አቡ የእኔ እድሜ ላንተ ይጨምርልህ ሺ ዓመት ያኑርልኝ የተዋህዶ ጀግና

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Před rokem +42

    ለመከረን ለገሰፀን ለወድማችን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet Před rokem +37

    “ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።”
    - ራእይ 1፥8
    Ayin lalew ena manbeb lemichl glts new

    • @hadguasmrom5210
      @hadguasmrom5210 Před rokem

      Geta ybarkh

    • @hikhu
      @hikhu Před rokem +1

      qul huwa Allahu Ahad say Allah is one. Manbeb yemichl GLS new

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před rokem

      @@hikhu le eyandandu tyake mels alen eyesus krstos amlak new islmna shtet new nebyu mohammedm ke fetary yetelake neby ayidelem yetegeletseletm jibril ayidekem

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 Před rokem

      😂😂😂

    • @meganjon106
      @meganjon106 Před rokem

      Yewlsh or yewlek mestaf qedus bexam yefalesal welahi nw mlesh

  • @Eritrean91
    @Eritrean91 Před rokem +32

    እግዝኣቢሄር ጸግኡ የብዝሐልካ

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před rokem +19

    ዮሓንስ ራእይ21=7
    ድል የምነሳ ይህንን ይወርሳል አምላክም እሆነዋለኹ ርሱም ልጅ ይሆነኛል።
    አለቀ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ አልፋን ኦሜጋ እየሱስ ክርስቶስ ነው።
    መስተዋሉ ይስጣችሁ

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Před rokem +16

    አቡዬ በርታልኝ የኔ ጀግና ወንድም እመብርሐን ከክፍ ነገር ትጠብቅሕ👏👏👏👏👏

  • @user-ng8kn4gu1b
    @user-ng8kn4gu1b Před 3 měsíci +1

    ስወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +7

    _አቡዬ የኔ እንቁ ወንድም ላንተ ቃላት የለኝም ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር ላንተ የምትመሰክርበት እውቀቱን ይጨምርልህ ቃል ህይወትን ያሰማልን በእውነት_

  • @meseret8268
    @meseret8268 Před rokem +12

    ቃለሒወት ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን 💖🙏💖💖✝️💖

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t Před rokem +4

    ውንድም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před rokem +20

    አቡ ወንድማችን ፀጋ ሞገሱን ያብዛልንክ አምላክ አንደበት ይሁንህ አሜን አሜን አሜን ➕

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን።ድንቅ እዉቀት የተዋህዶ ልጅ።

  • @mulubelay6386
    @mulubelay6386 Před rokem +8

    እንኳን ለኣማኑዔል. ወርሐው በአል አደረሳችሁ. እንዳው. ኣቡየ. ምን ላርግህ. በጣም ነው ምወድህ. እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ. ኣቡና ኣክክልሉ. የተዋህዶ ልጆች ለወንድማችን. እናግዘው ብያንስ ሸርና ላይክ በማረግ ሙስልሙ ወንድማችን ስነ ስርኣት የለህም. መሳቅና ማሾፍ ብቻ.

  • @kukw9428
    @kukw9428 Před rokem +3

    በጣም ግሩም ነው ወንድማችን እኛ ለሕይወት የሚሆነው መጽሐፍ ቅዱስ አናነብ እነሱ ግን ለክርክር ያነባሉ እኛስ ምን እያደረግነው እያነበብን ነው ለሁሉም እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን አቡ ግን ለምንድነው ከእነሱ ጋር የምትከራከረው እነሱ እኮ አያምኑም ለዛም ደረቅ ክርክር ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @PeculiarStory
    @PeculiarStory Před rokem +15

    አቡ ቃላት የለኝም, ቃለ ሕይወት ያሰማልን 😍 ሙስሊም ወንድም እና እህቶቻችንን ወደ ትክክለኛው መንገድ ያምጣልን

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ ወንድማችን በርታልን የእኛ እንቁ ምንም አልልም የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 Před rokem +11

    ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ደስ ትላላቹ በቀጣይ

  • @betheladmasu2689
    @betheladmasu2689 Před měsícem +2

    ሮሜ 1 (Romans)
    3-4፤ ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

  • @gionnews1121
    @gionnews1121 Před rokem +5

    ፀልይ መንፈስ ቅዱስ ከዚህ በበለጠ እውቅና ይሰጥሃል።ተባረክ።

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 Před rokem +8

    አንደኛ ነኝ ስጠብቅ ነበር አቡ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Před rokem +5

    ወድማችን አቡ ቃል ሕይወት ያሰማልን ❤❤ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛል❤ ❤ አሜን አሜን አሜን ❤❤
    ወድማችን የአምላክ ሰዉመሆን የአተ ህልና አልተቀበለምና ምን እንርዳህ በእዉነት የብራሐን አምላክ ልብህን ያብራልህ በስ

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před rokem +5

    ቃል ህይወትን ያሰማልን ወድማችን እቡ እምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እድሜ ከጤና ይስጥልን የኛ ጀግና በርታልን እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏❤️😇

  • @hfvnf3654
    @hfvnf3654 Před 4 měsíci +2

    ተዋህዶ ሁሉም መልስ አላት ክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁን 🕊ዉድ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ ተዋህዶ ያደረክከኝ አምላክ መድሃነ አለም ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před rokem +9

    የዘላለም አምለክ ልኡል እግዚአብሔር እድሜ እና
    ጤና ይስጥልን ወንድሜ❤❤❤

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d Před rokem +13

    በጣም ያሳዝናል አላለም ክክክክክ እኛ ተምረንበታል ብዙ አንብበናል ከሰጣችሁት ጥቅስ አቡኬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

    • @teddyafro2409
      @teddyafro2409 Před rokem

      አቡ ደግሞ አዎ በጣም ያሳዝነናል 😂😂😂😂ማርያምን በጣም ያሳቁኝ

    • @tiruworkbireda5473
      @tiruworkbireda5473 Před rokem

      ክክክክ ሽንፈትን አድንቂለት ጨምቆ አሰጣልሽ

    • @teddyafro2409
      @teddyafro2409 Před rokem

      @@tiruworkbireda5473 ማነው ጨምቆ ያሰጣው??

  • @werkyetadesse3137
    @werkyetadesse3137 Před rokem +6

    ወንድማችን በውነት ቃለ ሒወትያሰማልን ኦረቶዶክስተዋህዶ ለዘላለም ትኑረ 🙏🙏🙏

  • @asteraster2811
    @asteraster2811 Před rokem +6

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አቡ እግዝያብሄር መጎሰ የሁንህ

  • @akliluakeman4201
    @akliluakeman4201 Před rokem +3

    ወንድሜ እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልህ ✝
    ብዙ ትምህርቶችን እያገኘን ነዉ✝✝✝በረከቱን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @habeshawinegn4357
    @habeshawinegn4357 Před rokem +6

    abu ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እውቀትህ ድንቅ ነው።🙏

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +21

    *አቡ እንኳን ደህና መጣህ አይይ ይሄ ልጅ 🤣በቲክቶክ ነበረ እኔስ የአየሁት በላይቭ 🤣ግን እኮ ሙልጭ አድርገው ነው የሰደቡት እነሱ አይይ ቀጣይ ከመጣ መስቀል እንደሚያስር እርግጠኛ ነኝ 😊😊😊🥰😊*

    • @user-im4jl8id1w
      @user-im4jl8id1w Před rokem +1

      እውነት ነው የምር

    • @Finoterama
      @Finoterama Před rokem

      @@user-im4jl8id1w 🤣🤣አሳዘነኝ የምር 😌ጽናቱን ይስጠው የወርዲ ቤተሰብ ሁኝ 😊

    • @user-up1ds3ou8e
      @user-up1ds3ou8e Před rokem +1

      ማስሩማ አይቀርም መስቀል

    • @Finoterama
      @Finoterama Před rokem +1

      @@user-up1ds3ou8e አለምዬ 🤣😁ይሰርልን ኧረ ከተዋህዶ መለየት ከባድ ነው አይሆንም ያለ ተዋህዶ አለም ወደ ቤት ጎራ በይማ ቤተሰብ ሁኝ 🥰😊🥰🥰😊

    • @user-up1ds3ou8e
      @user-up1ds3ou8e Před rokem

      finote tube አርጌሻለው

  • @ganett1236
    @ganett1236 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před rokem +3

    በእውነት የተዋሕዶ ልጅ ነበልባል እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ከዚሕ የበለጠ እውቀቱን ይግለጥልሕ❤❤❤❤❤❤

  • @user-zi8uk1xj2m
    @user-zi8uk1xj2m Před rokem +5

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አቡዬ 🙏👏👏🙏🙏💒💒💒💐

  • @abebagrma9030
    @abebagrma9030 Před rokem +6

    አብ ወድሜ እመቤታችን ትጠብቅክ የኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነዉ 💖💖💖💖💖⛪⛪⛪⛪⛪

  • @mudayemediainethiopia4582

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድሜ 🙏🙏🙏
    ሊላ እምነት ተከታዮች የኛ እምነት አልገባቸውም ሊገባቸውም አይችልም ምክንያቱም ኦርቶዶክስን ለማወቅ መመረጥን ይጠይቃል ። ጨረስን
    በረታልኝ ወንድሚ እናመሰገናለን ተባረክልን🙏🙏🙏❤❤❤

    • @hedaya101
      @hedaya101 Před 5 měsíci +1

      ቀሽም🦎🦎🦎🦎🦎🦎🦎🦎🦎🦎🦎🦎

  • @senabiru6780
    @senabiru6780 Před rokem +10

    ቃለህይወትን ያሰማልን አቡ ወንደሜ
    ❤️✝️❤️ ኢየሱስ አምላክ ነው 🌹😇

  • @user-fd8kc3lw7k
    @user-fd8kc3lw7k Před 3 měsíci +3

    ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ አዎን አሜን ኢየሱስ ያድናል ከእርሱ ውጪ አምላክ የለም አይኖርምም ሱሙ ይባረክ

  • @firehiwotmisganaw376
    @firehiwotmisganaw376 Před rokem +7

    አቡ እግዚያብሄር ጸጋዉን ያብዛልህ🙏

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před rokem +3

    ኣቡየይ ኣንተኮ ትለያለህ ኮ ፀጋውን ታብዛልህ የኣገልግሎት ዘመነህን ያርዝምልን ገሩም ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤ ስለ መሓመድ አና ስለ ኣላህ ተረተረት ደግሞ ብትነጋገሩ ደስ ይለን ነበር

  • @fasikafiseha7958
    @fasikafiseha7958 Před rokem +5

    አቡ ወንድማችን ቸባረክ ፀጋውን ያብዛልህ!!!!🥰

  • @yosefwerknesh301
    @yosefwerknesh301 Před rokem +8

    Abu የዚን ያክል ወርደክ ጊዜክን ባታጠፋ ጥሩ ነው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 Před rokem +9

    አቡ ልጄ ውድ የተዋህዶ እንቁ ልጇ ነህና እራስህን ጠብቅ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @Hewanamogne476
    @Hewanamogne476 Před rokem +18

    አላህ አምላክ ስላልሆነ ሰው መሆን አይችልም ተከታዮቹም ሊረዱህ የሚችሉት በዛ መጠን ነው ከዛም ባለፈ ለሰው ለራሳቸው ያላቸው አመለካከት በጣም የወረደ በመሆኑ እራሱ አምላክ ተገልጦ ልብ ካልሰጣቸው አይረዱህም ሁለተኛ ግን በሥላሴ የማያምን ሰው ስለ ኢየሱስ ይረዳሉ ማለት ዘበት ነው
    ወንድማችን እኛ ይልቅ በደንብ ተምረናል ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @user-vs1lw2zo5s
    @user-vs1lw2zo5s Před měsícem +1

    አቡዬ ጌታ ዘመንክን ይባርከው ወንጌል ያሸንፋል

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 Před rokem +13

    አቡየ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @derejesisay9044
    @derejesisay9044 Před rokem +16

    ጨምቀክ አሰጣካው አቡ 🙏

  • @serkzeethiopia
    @serkzeethiopia Před rokem +5

    አቡዬ የተዋህዶ እንቁ እንዲህ መልስ አሳጣው እንጅ አንድ ጥቅስ እየመዘዙ ለነሱ ድጋፍ መፈለጋቸው ያስቃል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ አቡ

    • @user-zg4yu7ud1o
      @user-zg4yu7ud1o Před rokem

      ሰላም እንዴት ናችሁ ደምሩኝ

    • @HalmaHalma-lb4lw
      @HalmaHalma-lb4lw Před 7 měsíci

      Ante kadi Allah amilak negne eyale new minageraw orthodox weshetam

  • @hudabelay2489
    @hudabelay2489 Před rokem +3

    እግዚአብሄር ይመስገን ክርስቲያን አድርጎ የፈጠረኝ አምላክ ሁሌም ተመስገን ወድማች በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ፀጋውን ያብዛልኸ🙏

  • @alazarmulugeta5606
    @alazarmulugeta5606 Před rokem +4

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @alemdemie4219
    @alemdemie4219 Před rokem +9

    ሙስሊሙ ወንድማችን ልቡ ደንግጧል፡፡ ከእራሱ ጋር እየታገለ ነው ፡፡ የአቡ መልስ አስፈርቶት እኮ ነው ጥያቄዉን ያቋረጠው፡ልብ ይስጥህ ፡፡ አቡ አንተ ምትናገረው ከራስህ ሳይሆን ከ እግዚአብሄር ነው፡፡ አሁንም ይጨምርልህ

    • @user-zj8dp2dh1i
      @user-zj8dp2dh1i Před 5 měsíci

      ምኑያሳፍረዋል አልሀምዱሊላህ ሀቅኮነውየያዘው ሱምአልሀምዱሊላህ

    • @user-sm5rx6hl1v
      @user-sm5rx6hl1v Před měsícem

      አንድ እና ፍጹም አምላክ የሚያመልክ ነው የሚፈራው ወይ ከሴት ማህጸን የተወለደን የሚያመል ነው የሚፈራው እኛ ሙስሊም መቼም የምንኮራበት የማናፍርበት እምነት ነው ያለን እሱም በቸኛውና ፍጹም አላህንን ስለመናመልክ😂😂

    • @AlAin-sz1od
      @AlAin-sz1od Před měsícem

      ​@@user-sm5rx6hl1v😂😂😂😂😂😂 yeset mega yesew Sega mebelu yesew nebese maxefat masedesetachu alla sesegnoch

  • @golgota2123
    @golgota2123 Před rokem +21

    እቤት ሙስሊሞች ስርአት የጉደላቹሁ ናችሁ ማሾፍ ማግጠጥ ስትወድ ወንድማችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

    • @hikhu
      @hikhu Před rokem

      Getata sitastela Mon timeslalech ihenaletsh lerasu sirat alba mehonshn yaasayal temama

    • @user-zp7gt7kk5j
      @user-zp7gt7kk5j Před 9 měsíci

      ስርአት የሌለሽ አንች ነሽ

  • @tybe2780
    @tybe2780 Před rokem +4

    ሲጀመር ልጁ አያውቅም እደቁርአኑ የተምታተበት ጠማማ ነው በደበቱ እያነበበ የሚክድ በጣም አሳቀኝ ወድሜ የቅዱሳን የፃድቃናት ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክልኝ ❤❤❤❤

  • @fasikafiseha7958
    @fasikafiseha7958 Před rokem +4

    ስለምታፀናናን ስለምታበረታን ተባረክ

  • @minichlateka5275
    @minichlateka5275 Před rokem +9

    May God bless you abu ,good expression be strong

  • @adengesese6736
    @adengesese6736 Před rokem +4

    አቡዬ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ የኔ ተወዳጅ😍

  • @ferahiwot1136
    @ferahiwot1136 Před rokem +1

    ወንድማችን በእውነት ቃል ህወት ያስማልን

  • @user-ix5ip1xz1c
    @user-ix5ip1xz1c Před rokem +7

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ አድርጎ የፈጠረን አምላክ

  • @orthodox6654
    @orthodox6654 Před rokem +6

    ከዚኽ ጋር ባትወያይ ለራሱ ጥቅሶቹን በወረቀት ጽፎ ነው የመጣው 😀😀😀😀
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቡ ❤

  • @treson8640
    @treson8640 Před rokem +2

    You're awesome, Abuye!! God bless you

  • @user-dv7jd9oz6u
    @user-dv7jd9oz6u Před rokem +4

    ወንድማችን አቡ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በደንብ አብራርተህልናል
    አንተኛው ማለቴ( የክርስቶስን አምላክነት የካድከው) ግን ጨዋ ነህ ምንም አታውቅም መልሱ በትክክል ተመልሶልሀል
    እንደውም አንተ ምንም አልመለስክም

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před rokem +16

    ሙስሊሙ ወንድማችን አልሞት ባይ ተጋዳይ
    እግዚአብሔር አምለክ ትክክለኛውን መንገድ ያሳያችሁ 🤲❤
    በእውነት ግን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው ።

    • @zahram7457
      @zahram7457 Před rokem

      ክክክክ እኛስ መቸም ቁላውን የተቀጠቀጠ እየሱስ መቸም አንቀበለው ለራስሽ ድቃላሽን አምልኪ እከብት በረት የተወለደቆሻሻወግጅ

    • @zinetawoel4242
      @zinetawoel4242 Před rokem

      አቤት አቤት. አንቺ እራሥሺ ከጨለማዉ ወደብረሀን አላህ ያምጣሺ. እሥልምነ መቸምአልሞት ባይተጋዳይ ሁኖ አያውቅም. ለቺና ለመሠልወቺሺ. ብረሀን ነዉየሆናላቺሁ. አሁአክበር አላሁአክበር

    • @elelayn1242
      @elelayn1242 Před rokem +1

      @@zahram7457 mndnew mtyiw ende manew lemesadeb mtmokriw muslim new yalechw muslim kehonsh endezi lemn tyalesh lenesu eyesus legna nebiy isa eko new betaaam yemn wedewna yemnakebrew slezih snesrat binorsh tru new Allah fri sijemer isa Dikala new blesh mtasbi kehone muslim mehonshn fetsh islmna eko be vergin meryem yemiyamn haymsnot aydelem ende slezih mtnageriwn eyemeretsh.

    • @leylahayruleylahayru1706
      @leylahayruleylahayru1706 Před rokem

      እያየሽ አላህ ሂዳ ይስጥሽ ዝም ብለሽ አትዘባርቁ
      የናተነው ትክክለኛ ማን አደረገው

    • @hikhu
      @hikhu Před rokem

      Mejemeriya lerash yasaysh

  • @teshomeyalew935
    @teshomeyalew935 Před 8 měsíci +3

    They both are humble. Keep up debating so the world has to praise Jesus Lord!

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Před rokem +4

    ወንድማችን አቡና ቃለህይወትን ያሰማልን ድንቅ መልስ ነው የሰጠኸው

  • @bigdreamsinethiopia5520
    @bigdreamsinethiopia5520 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ አቡ

  • @betheladmasu2689
    @betheladmasu2689 Před měsícem +2

    1 ዮሐንስ 5 (1 John)
    20፤ የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።

  • @zahrazahrais8590
    @zahrazahrais8590 Před rokem +3

    እውነት ወንድማችን አቡና ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ የተዋሕዶ እንቁ ድንብርብሩን አወጣህኸውኮ

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o Před rokem +4

    አቡየ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጭፍን ነውኮ ዲርቅ እሚሉት እንዲህ አስርዳቸው ልብ ቢሰጣቸው

  • @selam5099
    @selam5099 Před rokem +3

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏

  • @mamushmamush5162
    @mamushmamush5162 Před rokem +4

    አቡና በጣም ደስ ይላል እና ቀጣይ በቁራን ሞግተው

  • @almazzerga
    @almazzerga Před rokem +16

    አቡዬ አይመጥንክም ልጁ በድፍረት እንጂ በህዉቀት አደለም የሚያወራዉ

    • @hikhu
      @hikhu Před rokem

      Dirowns kemehaym Mon yitebeqal mehaym

  • @user-ml6sh6vg7u
    @user-ml6sh6vg7u Před rokem +2

    ወንድም አለሜ በርታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ነው ምወድህ ኑርልን 🥰🙏❤️

  • @anmutzeleke9354
    @anmutzeleke9354 Před rokem +1

    አቡ አክሊል በጣም ነው የምወዳችሁ
    አቅም ቢኖረኝ የምትሹትን ባደርግላችሁ ደስ ባለኝ ነበር

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu8373 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር ከፍ ይበል ይህን ታላቅ ሚስጥር ስለገለፅክልን እግዚአብሔር ላልተገለፀላቸውተገለፅ እኔ በጣም እፀልያለሁ ኣለቅሳለሁ ላላመኑ

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +8

    አቡዬ የሠራዊት ጌታ ከእዚህ በላይ እድትመሠክር የሊዲያን ልብ እደከፈተ ያተንብ ዘላለምክን ብርሀን ያርግልህ በእውነት ምን ያክል እዳስተደትከኝ ቃለ ይህወት ቃለ በረከት ያሠማልን ሙስሊም ወንድሜ መፃፍን ከፍጥረት እስከ እራዕይ አብቢያለው ግን ኢየሱስ ክርስቶስ አንድም ቦታ አምላክነኝ የሚል የለም ብለክ ሽምጥጥ ያለ ውሸት እውነት ታሳፍራለክ ዮሐ 10÷30እኔና አብ አንድ ነን ።

  • @erkabalex4209
    @erkabalex4209 Před rokem +3

    ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ💛

  • @user-kw7wc2uc1n
    @user-kw7wc2uc1n Před 5 měsíci

    አቡ በረከቱን ያብዛልህ እደዚህ ስላስተማርከን እናመሰግናለን

  • @selamawitwolda975
    @selamawitwolda975 Před rokem +7

    ቃለ ኢወት ያሰማልን

  • @birukhailemariam1702
    @birukhailemariam1702 Před rokem +4

    አባዬ መላምት ነው የሚያወራው አቡ ወንድማችን በርታ

    • @user-zg4yu7ud1o
      @user-zg4yu7ud1o Před rokem

      ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ደምሩኝ

  • @user-ht2sr5uu7e
    @user-ht2sr5uu7e Před rokem +3

    አቤት አገላለፅ ወንድሜ ፅጋውን ያብልህ የኔ እንቁ ማርያምን በስስት ነው እማይህ

  • @genetmohemmdemohemde7703

    ጌታ ይባርክ ጥሩ ውይይት ነው 🥰🥰🥰

  • @user-hq6bu9nc9t
    @user-hq6bu9nc9t Před rokem +4

    አቡየ የኔ ጀግና እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ እውቀቱን ጥበቡን ይጨምርልህ ይግለፅልህ አሜን፫💚💒💛💒❤💒🙏

    • @amirasadek4232
      @amirasadek4232 Před rokem

      አይ ወድሜን እፈልገዋለዉ እናቴ በማያገባዉ አትክተቱት

    • @user-zg4yu7ud1o
      @user-zg4yu7ud1o Před rokem

      ሰላም እንዴት ናችሁ ደምሩኝ

  • @mulukenayele8747
    @mulukenayele8747 Před rokem +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቡ እውነትም ጨመከው

  • @aaaa8685
    @aaaa8685 Před rokem +4

    ኣቡየ ፀጋው ያብዛልህ
    የዛሬ ተዋያይ ከእውቀት ነፃ ነው እውነት

  • @malikmmm5080
    @malikmmm5080 Před rokem +5

    አቡየ ፀጋው ይብዛልህ

  • @selamyifru1573
    @selamyifru1573 Před rokem +3

    አቡዬ እግዛብሔር ይባርክህ ከዚም በላይ ዕውቀት ይጨምርልህ ለዛች መሰረት ለምትባለውም ከአንተ ጋር እንድትወያይ እስኪ ጋብዛት በቲክቶክ ላይ አደረቀችን እኮ ዕውቀት ካላት ከአንተ ጋር ትወያይ አቡናዬ።

  • @haileadane7388
    @haileadane7388 Před rokem +3

    Abuyeee, kalehiwot yasemelin tesfa mengista semeyatin yeworsiln!!!

  • @edenyilma4079
    @edenyilma4079 Před rokem +3

    Thank you brother .....God bless you😍😍😍😍

  • @user-vl9xm1bu4m
    @user-vl9xm1bu4m Před rokem +3

    ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @badadadeneke1256
    @badadadeneke1256 Před rokem +3

    ተባረክ ወንድማችን አቡነ!!!

  • @monarashis8786
    @monarashis8786 Před rokem +5

    አቡ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጅ ግን😂😂😂😂😂ያስቃል በስረአት ቁጭ ብሎ እንኳ አያዳምጥም ይቅበዝበዛክ እዳው ድካም ነውኮ እነሱጋ ማውራት 😅😅ደህና አድርጎ ጨምቆሀል የተባለ ስው ነው

  • @yonasmekonnen1171
    @yonasmekonnen1171 Před rokem +4

    ቤተሰቦች ልጁን አስተውላቹታል ኡፍፍ ሲል ጨነቀው ጠበበው አቡዬ ክበርልን ሰረሀት ብቻ ይበቃል 👏👏👏💚💛❤️

    • @hikhu
      @hikhu Před rokem

      Allah yawardachu