ለሙስሊሞች ክርስቲያናዊ መልስ | አጫጭር የቲክቶክ ስብስብ | ቴቄል ቲዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 12. 2022
  • ለኡስታዝ አቡሀይደርና ለሙስሊም ልጆቹ የቀረበ ሙግትና ክርስቲያናዊ ድንቅ መልስ | ቴቄል ቲዩብ_Tekel Tube

Komentáře • 308

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před rokem +44

    የስላሴን ሦስትነት መቼም አንክድም ደብረ ታቦር ምስክሬ ነው ማርያምን እልሀለሁ እውነት ማለት ተዋህዶነት ብቻ💒💒

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 Před rokem +3

      😂😂😂

    • @Selemon-hr7mj
      @Selemon-hr7mj Před 8 měsíci +2

      በትክክል ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኖራለቺ የእውነት ሀይማኖት ነቺ💒💒💒💒💒❤❤❤

    • @amirmohammed3445
      @amirmohammed3445 Před 7 měsíci

      @@Selemon-hr7mj when you pray why you forgot the holy spirit modt of the time, i think you always planned to pray to holy spirit.

    • @amirmohammed3445
      @amirmohammed3445 Před 7 měsíci

      where do we find the author of the bible? christians whom they call gospels are ananymouse, to answer this Question they will come to the Quran that means they dont have answers.they always make burden of proof

    • @user-no9zc3zt1z
      @user-no9zc3zt1z Před 6 měsíci +1

      በትክክል❤❤❤❤❤❤❤

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 Před rokem +14

    ወደ ኤፌሶን 1÷2
    ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ስላም ለእናንተ ይሁን

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 Před rokem +14

    አኪና አቡዬ ብርታቶቻችን በርቱልን ፀጋውን ያብዛላቹ እመአምላክ ትጠብቃቹ ሞቼ ነው ምወዳቹ ለውጣቹኛል የምትወዷቸው አበረታቱአቸው

  • @edo_44
    @edo_44 Před rokem +10

    ፀጋውን ያብዛላችሁ አኬ እና አቡ❤❤😍

  • @hailesey8144
    @hailesey8144 Před rokem +14

    አኬ ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +19

    አክሊል ተባረክ እየሱስ ክርስቶስ የዘላለም አምላክ ነው ።አሜን

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Před rokem +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታ እነሱማ በመጽሓፍ ቅዱስ መሰረት ብትመልስላቸው አይገባቸውም የተዋህዶ ልጆች በተዋህዶ እምነታችን ያጽናን⛪✅🌹

    • @amirmohammed3445
      @amirmohammed3445 Před 7 měsíci

      where do we find the author of the bible? christians whom they call gospels are ananymouse, to answer this Question they will come to the Quran that means they dont have answers.they always make burden of proof

    • @yonasnashayilma2557
      @yonasnashayilma2557 Před 6 měsíci

      ​@@amirmohammed3445ክርስቶስ ከመጣ ከ600አመት በኋላ የመጣ ሊያውም በ40አመቱ ቁርአን ወረደልኝ ያለውስ እንዴት ይሆናል?ክርስቶስ እንደሚመጣ በትንቢት ነብዩ ኢሳያስ አስተምሯል እስቲ አንድ ሌላ ነብይ ጥቀስልኝ ስለነብዩ መሃመድ የተተነበየ በሌላ ሰው?አባቱ አብደላ በሲኦል ውስጥ አየሁት ብሏል ጣኦትን ያመልክ ስለነበረ?ለምን አባትየው ሙስሊም አልሆኑም?

  • @melatmedia2702
    @melatmedia2702 Před rokem +16

    አኬ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እነሱ መረዳት አይፈልጉም እንጂ ቤተክርስቲያን ሁሌም መልስ አላት እኛንም በተዋህዶ እምነታችን ያፅናን

  • @asggweuyq4129
    @asggweuyq4129 Před rokem +7

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ በርቱልን ❤️

  • @edalex833
    @edalex833 Před rokem +14

    ተባረክ ወንድሜ አክሊል 🙏🙏🙏እና ክርስቲያኖችን ያሳሳተው እራሱ አላህ ነው ማለት ነው ስለዚህ ለምን ይከሳቸዋል እናም ለምን 600 ዘመናት ቆይ ይህን ስህተት ነው ቀይሬዋለሁ ለማለት ሌላው ደግሞ መጀመርያ የመጣው ገብርኤል የተናገረውን ቃል ከ600 ዘመን በኋላ እንዴት ቀየረው የተናገረውን ካደ ለዚህ ሙስሊሞች ቢመልሱልን

    • @amirmohammed3445
      @amirmohammed3445 Před 7 měsíci

      first answer this,where do we find the author of the bible? christians whom they call gospels are ananymouse, to answer this Question they will come to the Quran that means they dont have answers.they always make burden of proof

    • @edalex833
      @edalex833 Před 7 měsíci

      @@amirmohammed3445 😀😀😀አታስቀኝ እሰኪ መጀመርያ መሀመድን ጠይቀው ስለ መጽሐፍ ቅዱስ
      😀😀😀
      ኢብኑ አባስ እንደተረከው፡-
      ነቢዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ከአላህ ዘንድ ትዕዛዝ በሌለባቸው ጉዳዮች የመፅሀፍ ቅዱስን ሰዎች ይገለበጡ ነበር። የቅዱሳት መጻሕፍት ሰዎች ፀጉራቸውን እንዲሰቅሉ ያደርጉ ነበር, አረማውያንም ፀጉራቸውን ይከፋፍሉ ነበር. ስለዚህ ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) መጀመሪያ ጸጉራቸውን እንዲሰቅሉ ያደርጉ ነበር፣ በኋላ ግን ተከፋፈሉ።
      حَدَّثَنَا أَحْمَدُ بْنُ يُونُسَ، حَدَّثَنَا إِبْرَاهِيمُ بْنُ سَعْدٍ، حَدَّثَنَا ابْنُ شِهَابٍ، عَنْ عُبَيْدِ اللَّهِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ، عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ ـ رضى الله عنهما ـ قَالَ كَانَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم يُحِبُّ مُوَافَقَةَ أَهْلِ الْكِتَابِ فِيمَا لَمْ يُؤْمَرْ فِيهِ، وَكَانَ أَهْلُ الْكِتَابِ يَسْدِلُونَ أَشْعَارَهُمْ، وَكَانَ الْمُشْرِكُونَ يَفْرُقُونَ رُءُوسَهُمْ، فَسَدَلَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم نَاصِيَتَهُ، ثُمَّ فَرَقَ بَعْدُ‏.‏
      ማጣቀሻ ፦ ሳሂህ አል ቡኻሪ 5917የውስጠ-መጽሐፍ ማጣቀሻ ፦ መጽሃፍ 77 ፣ ሀዲስ 132USC-MSA ድር (እንግሊዝኛ) ማጣቀሻ : ጥራዝ. 7፣ መጽሃፍ 72፣ ሀዲስ 799

    • @edalex833
      @edalex833 Před 7 měsíci

      @@amirmohammed3445 ሲቀጥል የተሸካማችሁት ቁርእን የሃፍስ ተረት መሆኑን ታውቃለህ 😀 ሃዲሱን ሌባ አጭበርባሪ ነው ብለው እንደጣሉትስ 😀 እናም የተሸከማችሁት የአጭበርባሪውን የሃፍስን ተረት ነው 😀 ሲቀጥል ቁርአን የመሀመድ ቅዠት ነው ከየትም ለቃቅሞ የጻፈው ለዛም ነው ለምንም ነገር መልስ የሌላችሁ ከቁርአን ስትጠየቁ መልስ ከመጽሐፍ ቅዱስ የምታመጡኮ ናችሁ bro😀😀😀 ስለዚህ ተረት አታውራብኝ ሰለ መጽሐፍ ቅዱስ ከላይ ያለውን ሃዲስ አንብብ መሀመድ ከየት እንደኮረጀ 😀😀😀 መጀመርያ ከሃፍስ ከተረት ውጡ እስኪ 😀

  • @arsemaadane4477
    @arsemaadane4477 Před rokem +11

    እመብርሐን ታበርታቹ የኛ እንቁዎች በርቱልን 💚💛♥🙏

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem +3

    አቤት የዛን ጊዜ ክርስቶስ ሲመጣ ምን ይሉ ይሆን 🥺ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አኩዬ 🌹🕊️🕊️

    • @kimtanha478
      @kimtanha478 Před rokem +1

      ለረሥሽ ተጨነቂ 😂😂😂

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl Před 3 měsíci

      ​@@kimtanha478ምነው የሳውዲ ጥቁር ድንጋይ የአላህ እጅ አይል🤨

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před 2 měsíci

      Lamin larasuwa tichanaqalech bitchanq noro atlshm nabara euko wude inatee malat uko iga hatiyat alsaranm damina hewani besrwu sihata iga min agaban yemitlu sawoch uko nacho tada mani now machanq yalabat anchi woyins isuwa

    • @SemiraSemu-sl2qg
      @SemiraSemu-sl2qg Před 2 měsíci +1

      Kkkkkkkkkkk gahanab ligaba silahon dadab hula

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Před rokem +3

    አክሊል ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ❤️🙏🙏ለእስታዙም ልቦና ይስጠው 😭

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +5

    እኛ ያዳነንን እናውቀዋለን የራሳቸውን አጥብቀው ይያዙ

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok7227 Před rokem +4

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያድልህ ውድ ወንድማችን አክሊል

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 Před rokem +8

    ፀጋዉን ያብዛላችሁ ተባረኩልን የተዋህዶ እንቁዎች

    • @genetgetahun
      @genetgetahun Před rokem +1

      እህቴ ደምሪኝ በቅንነት

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před rokem +3

    ቃለሂወት ያሰማልን አክሊል ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @tokichoabebe4429
    @tokichoabebe4429 Před 27 dny

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bilen6566
    @bilen6566 Před rokem +8

    Ake tsegawun yabzalik tebarek tolo tolo nalin 🙏bertalin 🥰🙏

    • @genetgetahun
      @genetgetahun Před rokem +1

      እህቴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @tube-wr7lh
      @tube-wr7lh Před rokem

      ታዳ እንደዛ ከሆነ አደምም አምላክ ሊባል ነው እንዴ ኢሳ ያላህ መልእክተኛ ነው ነቢ

  • @user-di3rq8ll2j
    @user-di3rq8ll2j Před rokem +3

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ወንድማችን አክሊል ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ መታደል እኮ ነው በወጣትነት ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ እንደዚህ አበጣጥሮ ማወቅ 🙏🙏🙏
    የሙሀመድ ተከታዮችኮ እሚያወሩትንኳ አያውቁም ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስን በሰውኛ አድርጎ ምሳሌ መስጠት ያሳፍራል አቶ ኡስታዝ ሎቱ ስብሐት ለእርሱ ይሁንልን ለአምላካችን

    • @MinjaBarde-ci2ti
      @MinjaBarde-ci2ti Před 2 měsíci

      masha allh enante minm atawukim gn wondimoche jesus min iyale new temeleketu

  • @siemstube
    @siemstube Před rokem +2

    እግዚኣብሄር ይስጥልን ውንድማችን በዚ ነገርህማ ትልቅ ቦታ የምትደርስ ይመስለኛል እግዚኣሄር ያበርታህ ኣሜን!!!

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před rokem +6

    የኔ ተወዳጆች አኬ❤

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 Před rokem +1

      እሱማ አጥቦና ጨምቆ ነው የሚያሰጣችሁ😂😂

    • @hatersata.1627
      @hatersata.1627 Před rokem

      @@amirtahir2871 እኛ በክርስቶስ ቃል የታጠብን ነን ግን እኛ የምናመልከዉ ለሰፈር ለአካባቢ የመጣዉን ሳይሆን ለአለም የመጣዉን ጌታ ነዉ አሚር ወንድማችን ሊፈርድ ይመጣል ወደድክም ጠላህም ምን እንደምትል ያንጊዜ😭😭😭😭😭

    • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
      @MemhirGirmabaleTseganachew2121 Před rokem

      ​@@amirtahir2871ልክ ነህ ከአላህ አንፃር አቡ ሀይደር ጤነኛ ነው ምክንያቱም አላህ እርጉም መሆኑን የምታውቀው በአዕምሮቸው እንደ ተሰቀለ ከሳለባቸው በኋላ መሞቱን ማመናቸው እንደ እርግማን ቆጠረባቸው😂 ሌላው ታሪኩ ከተፈፀመ ከ600መቶ አመት በኋላ ለምን ለመናገር ፈለገ ለምን ዘገየ በዘራችሁ አይድረስ😂 እኔ የምለው መሀመድ ውሸ ለምን ይጠላል😂

  • @tesfamichaelh.2686
    @tesfamichaelh.2686 Před rokem +2

    በርቱ ...አብ ወልድ መንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

  • @user-ht2sr5uu7e
    @user-ht2sr5uu7e Před rokem +3

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @salamagonafer2726
    @salamagonafer2726 Před 7 dny

    አክዬ ተባረክ, እግዚአብሔር ይጠብቅሕ

  • @hira571
    @hira571 Před rokem +3

    በርታልን የሚገርም ችሎታ አለህ❤

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg Před rokem +9

    ግን ኦርቶዶክስ ባልሆን እድሌን ሳስበው ዬስፈራኛል

    • @user-tp7sd5oz9o
      @user-tp7sd5oz9o Před rokem +1

      ምን ነው ይመስፈራሽ

    • @AsdAsd-ly7bg
      @AsdAsd-ly7bg Před rokem +1

      @@user-tp7sd5oz9o
      አስበሽዋል ጳንጣና እስላም ብሆን ኑሮ ስንት ሞት እንደምሞት አስተሰበቸው ይገርመኛል እኔም እንደነሱ ነበር ማስበው ለዛ ነው እሚያስፈራኝ ሳስበው

    • @user-tp7sd5oz9o
      @user-tp7sd5oz9o Před rokem +2

      @@AsdAsd-ly7bg እውነት ነው እንደ ኦርቶዶክስ ያለ የት ይገኛል ግን እኮ እኛም የእግዚአብሔር ህግ እየጠበቅን አይደለንም ክርስትና ያለ ምግባር የሞተች ናት እና ምግባር ያለን ክርሰቲያን ያረግን

    • @MilkiDesta
      @MilkiDesta Před 2 měsíci +1

      Ara bakh ??????

  • @Sibketzeorthodox
    @Sibketzeorthodox Před rokem +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርቱ

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +3

    ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @user-zo6oq2cu5j
    @user-zo6oq2cu5j Před 7 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ። እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር

  • @MilkiDesta
    @MilkiDesta Před 2 měsíci +1

    GOD bless you 🙏🙏!! Bartulun Egzabher yirdachu

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አኬዬ በርታልን

  • @bettydave2764
    @bettydave2764 Před rokem +3

    እመብርሀን ዘመንህን ትባርክ ውዱ ወንድማችን

  • @addisuagerie9282
    @addisuagerie9282 Před rokem +4

    ቃለሂዎት ያሰማልን ወንድማችን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před rokem

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን

  • @zinabaa728
    @zinabaa728 Před rokem +4

    yetewahdo enkuwoch fetari ewuketun tegawun yabzalachhu bertu

  • @waine6059
    @waine6059 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃል የለኝም ልበ ጭፍን ካሎነ የሰማህ ምግብ እንደሚሆናቸው ተስፋ አደርጋለው

  • @asnefanta5674
    @asnefanta5674 Před rokem +3

    አኬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-ec5wy3ol9w
    @user-ec5wy3ol9w Před 23 dny

    እዉናቱንከሙስሊሞችጋሪነዉ አላህወደእስልምናመገድያምራችሁ

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu Před 7 dny

    አኪየ እድሜ እና ፀጋው ብዝት ይበልህህህህህ

  • @selambzenyeh4816
    @selambzenyeh4816 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ ወድሜ በጣም ነው እምናመሰግነው ❤❤❤

  • @ፈገግታ
    @ፈገግታ Před 7 měsíci

    ወድሜ ቃለሒወት ያሰማልን👏🙏💒💒

  • @user-pb6ql2qp9q
    @user-pb6ql2qp9q Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ጼጋውን ያብዛልህ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @brotherssisters7101
    @brotherssisters7101 Před rokem

    Wow wow💯✅✅✅👌😍😍😍 dhugaa Waaqayyoo Saagalee jireenyaa sii haa dhaagesisu

  • @amnaslama4484
    @amnaslama4484 Před rokem

    ቃለ ህይውት ቃለ በረከት ያሰማልን 👌👏👏👏✅✅✅

  • @yemariamlijdestaaddisu3166

    ቃለ ሕህወትን ያሰማልን በእውነት

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም።

  • @fireegzidesta3267
    @fireegzidesta3267 Před rokem +2

    ተባረክ

  • @solomonaregawi5978
    @solomonaregawi5978 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማል 🥰🥰🥰🙏🙏

  • @TeklebrhanTerefe
    @TeklebrhanTerefe Před rokem

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-jq1oq2bx4m
    @user-jq1oq2bx4m Před rokem

    ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ 💒✅

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z Před 4 měsíci

    kale hiwet yasemaln❤❤❤

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 Před rokem

    እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @berihunsiraj
    @berihunsiraj Před 4 měsíci

    Kalehiwot yasemalin ake

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před rokem

    ኣክሊልየይይይ ተባረክልን👏

  • @selwanuru9457
    @selwanuru9457 Před rokem +1

    Allah ayweldm ayweledmm

  • @hannaashe5346
    @hannaashe5346 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማች

  • @berkneshgebrmeskil5915
    @berkneshgebrmeskil5915 Před rokem +2

    🥰🥰👍👍👍በርታ

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 Před rokem +3

    አንደኛ ነኝ

  • @mushrasiyoum2667
    @mushrasiyoum2667 Před rokem

    አኬ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Fir00-py8nq
    @Fir00-py8nq Před 4 měsíci

    አላህ ያጠመመውን ማንም አያቀናው ም በናተቀብር አገባ የፍርዱቀን እናያለን እየሡሥ እራሡ ሲጨነቅ እኳን ለናተ ጌታሊሆን

    • @mastewaltesfa1935
      @mastewaltesfa1935 Před 4 měsíci +1

      bzu gize comment lay sayew gra yigebagnal🤔 alah sewun atmami new? esu atmmogn kalamenkubet endet yiketagnal wendme

  • @NationalGeography-od4vm

    tebaredk ake🌹🌹🌹

  • @tinaviva-uq3gw
    @tinaviva-uq3gw Před rokem

    ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው❤

  • @EyerusKasu-zl9rc
    @EyerusKasu-zl9rc Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤
    Ketlbet

  • @addisnet21
    @addisnet21 Před rokem +2

    🛑አኪ እናመስግናለን - በአሁን ዘመን መሀመድ ቢኖር ቁራን በCopy right ይከሰስ ነበር:

  • @zebiderazmeraw8862
    @zebiderazmeraw8862 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን አኬየ ❤❤❤❤

  • @user-uv7pr4bw6x
    @user-uv7pr4bw6x Před měsícem

    ይገርማል አባባሉን አልተረዳኸውም ረገምና ቸው ያለው ከልባቸው ውስጥ ያለው ሀሳብ ዒሳን ገደልነው ነው የአላህን ነብይ ገደልነው ማለት እንህዲህ በጣም ከባድ ነገር ነው

  • @sebastyanossebastyanos9855
    @sebastyanossebastyanos9855 Před 11 měsíci

    እድሚ ትስጥእ ድግል ማርያም

  • @user-by4pl7nf9b
    @user-by4pl7nf9b Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔርይሥጥልንወድማችን

  • @yihenewgizaw7991
    @yihenewgizaw7991 Před rokem

  • @user-nz6uy2mt2q
    @user-nz6uy2mt2q Před rokem

    ❤❤

  • @yasinyesuf1431
    @yasinyesuf1431 Před rokem +1

    ለምን ፊት ለፊት አታወራም ትማር ነበር አዴ ሰው ሌላ ግዞ አይደለም phot ሰቅለህ የምታመልክ yedrowo sew aseb bro

  • @edalex833
    @edalex833 Před rokem +15

    ሙስሊሞች ቢመልሱልን በእስልምና ኢሳ ቃል ከሆነ የአላህ ቃል ፈጣሪ ነው አይደለም ?? ቃል በራሱ ፈጣሪ ካልሆነ አላህ መጀመርያ ቃልን በምን ፈጠረው?

    • @towfiq6595
      @towfiq6595 Před rokem +4

      በመጀመሪያ ቃል ማለት ምን ማለት የምለዉን አስምርበት ቃል ማለት ንግግር ማለት ነዉ ሁን በምለዉ የተፈጠራ ፉጡር ነዉ ፡በመፅሐፍ ቅዱስም ወይም በቁርአንም ሁነ ፉጡር እንጅ ፈጣሪ አይደለም በቂ መስራጃ አለ።።።።።አረት ነጥብ በቁርአን ነብይ ተብልወል በመፅሐፍ ቅዱስም ልክ እንደዘዉ ።።።

    • @edalex833
      @edalex833 Před rokem +2

      @@towfiq6595 🤣🤣🤣🤣አሰረዳህኝ ማለት ነው ሁን የሚለው ቃል ፈጣሪ ነው ፍጡር እራሱ ሁን የሚለውን
      በምን ፈጠረው ነው🤣🤣🤣 ጥያቄው

    • @edalex833
      @edalex833 Před rokem +2

      @@towfiq6595 ቁርአን የአላህ ቃል ነው የተፈጠረ ነው ?

    • @towfiq6595
      @towfiq6595 Před rokem +2

      @@edalex833 ለራስህ ግራ ገብቶህ ሰዉን ግራ አተገባ ቁርአንም የአለህ ንግግር ነዉ ፈጣሪ ሁሉም ነገር ማድራግ ይችለል ተምነልህ ።።። ።

    • @yhfbju3550
      @yhfbju3550 Před rokem +1

      አላህ ዝም ብሎ ነው

  • @mulukendagne5789
    @mulukendagne5789 Před 7 měsíci

    Thanks

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x Před rokem +1

    ውድማችን ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ እረ ቁርአናቸውን አድ ባድ አይቼዋለሁ ምንም እውነት የላቸውም ሲጀመር ቁርአኑና ኡስታዞቹ የሚያወሩት አድርጎ አይደለም እነሱ አፋቸው ብቻ ነው እሚለፈልፈ ውጂ ቁርአኑ ላይ ያለውን አያስተምሩም ፈጥረው ነው የሚያወሩት ምክንያቱም ከቁረአን ላይ ቢያስተምሩ ይዋረዳሉ እኛ ግን እውነትና እውነት ብቻ መጽሐፉ ላይ ያለውን ብቻናብቻ ነው እምናስተምረው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @ghassanmurad5573
    @ghassanmurad5573 Před rokem +3

    ቲክቶክ ለማይጠቀም ሰው እደዚ ሰብሰብ አድርጋቹሁ ማቅረባቹ መልካም ነው

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 Před rokem +1

    አኬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍

  • @Echoepic868
    @Echoepic868 Před 6 měsíci

    ወንጌልን የፃፉት አይሳሳቱም ፍፁም ናቸው

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 Před 5 měsíci

    አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራቹክ

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl Před 3 měsíci

      አላህ የካባ ጣኦት ነው መሀመድ ሲኦል ነው ከሰል ሆኖ እየተሰቃየ ነው።

    • @dubaisatwa4019
      @dubaisatwa4019 Před 3 měsíci

      @@HabtamuAbebe-on5hl አንተና መሰሎችክ ናቸው ሲኦል እሚሰቃዩት ለአለማት እዝነነት የተላኩ ነብይ በእንዳንተ አይነቶች ብዙ ግፍ ተሰርቶባቸዋል ጀነት ስላለችላቸው ምንም አይደቃቸውም ነበር!!! ፊዳዕከ አቢ ወ ኡሚ ያ ረሱል አላህ

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl Před 3 měsíci

      @@dubaisatwa4019 እረ አታስቂኝ ከራባችሁ ምግብ ካጣችሁ የአይሁድን ወይ የክርስቲያን የሰው ስጋ ብሉ ያለ ማነው የ6 አመት ልጅ አግብቶ የተኛ ማነው ክርስቲያኖች ከሠይጣን በላይ ክፉ ናቸው ያለ ማነው የዘር ፈሳሹን እያንጠባጠበ ከ9 ሴቶች ጋ የተኛው ማነው የዘር ፈሳሹን አፍሶ ግርግዳ ላይ የሚያብስ ማነው..... እስልምና ከመሀመድ በፊት በታሪክ የሌለ ነው ደሞ ለማጥፋት የተነሳው ማነው በሊቢያ የታረዱት በisis በቁማቸው የተቃጠሉት የተረሸኑት ማናቸው ገዳይ እምነት የማን ነው እረ አታስቂኝ ያሳፍራል

    • @MinjaBarde-ci2ti
      @MinjaBarde-ci2ti Před 2 měsíci

      cherch gebite atawukim wonidme

  • @usmankebato4547
    @usmankebato4547 Před 3 měsíci

    Matthew 24:36 ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያች ሰዓት ግን የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ወልድም ቢሆን ከአባት በቀር ማንም አያውቅም።

  • @hailesey8144
    @hailesey8144 Před rokem +10

    አላህ ከባድ ሰው😂😂😂

  • @KalabKalayu-nm6ee
    @KalabKalayu-nm6ee Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤⛪

  • @Mosiategray
    @Mosiategray Před měsícem

    በርታ ጀግና

  • @Nardos2121moh
    @Nardos2121moh Před rokem

    egizihabiher yimesgen

  • @hiwotbidika5910
    @hiwotbidika5910 Před rokem

    Wow Christian 🥰🥰🥰

  • @amaredesalew-mo1rq
    @amaredesalew-mo1rq Před rokem

    አክሊል በርታ

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 Před 6 měsíci

    የየሱስ አባት ማነው እዴት ፈጣሪ አባት ይኖረዋል???

  • @mohammedadem8781
    @mohammedadem8781 Před rokem

    አላህ ይምራህ ለስልምናው

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 Před 6 měsíci +1

    አብ ሀይደር ❤❤❤❤ ንገርልንማ

  • @user-vf3kr1nz8v
    @user-vf3kr1nz8v Před 3 měsíci +1

    ግን እስልምና ለሁሉም ጥየቄ መልስ አይጠፈዉም እንዴ🙄🙄🙄 ግን እኛ እንዴት ነዉ 😂😂😂🙏🙏🙏1🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadisebuy7673
    @hadisebuy7673 Před rokem +1

    በእየሱስ ምትክ ሌላ ከተሰቀለ አምላካቸው ተሳስተዋል ማለት ነዉ

  • @alesh647
    @alesh647 Před 11 měsíci

    አፋሩም ፈጣራንከፋጡርሲመሳስል ቃለህወትያስማል

  • @yihenewgizaw7991
    @yihenewgizaw7991 Před rokem

    Fetari yebrkhe

  • @user-cf1oe5oj8h
    @user-cf1oe5oj8h Před rokem

    እግዚአብሄር ከፍ ያድርግህ ወንድማችን!! ልክልካቸውን ንገራቸው ፡፡ እውነቱንም አስረዳቸው፡፡

  • @user-wv2qd9lp4f
    @user-wv2qd9lp4f Před rokem

    በዕውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ 🥰🥰አይ ሙሐመድ የስራውን ይስጠውና መች ይገባቸዋል አይምሮ ጎዶሎ ናቸው አለ😂😂

    • @kimtanha478
      @kimtanha478 Před 10 měsíci

      እሥቲ አሁን በፈጠራችሁ ጥያቄዉን መቸ በአግባቡ መለሠ ሢቀጥል የኛ ምርጥ ነብይ በነአተ አፍ አይጠሩም አገናዝቡ

    • @z-herald6257
      @z-herald6257 Před 5 měsíci

      ​@@kimtanha478 aye nba be kezete shwdachuo?

  • @meskiyadeta9426
    @meskiyadeta9426 Před 6 měsíci

    እሄ ኡስታዝ ትምህርቱ ሁሉ ቅጀት አንድም እዉነት የለውም

  • @AsAs-st7st
    @AsAs-st7st Před rokem +1

    እኔ እንደገባኝ የተምታታ ነገርን እያቀረብክ ይመስለኛል ስለዚህ አቡ ሀይደርን አግኝተህ ፊትለፊት ተወያይ

  • @Education-cc2ig
    @Education-cc2ig Před rokem +1

    አቤት ፍልስፍና እነ ዲሞክራተስኮ ባንተ ይቀናሉ። alhamdulilah Muslim አድርጎ ስለፈጠረኝ

    • @user-wv2qd9lp4f
      @user-wv2qd9lp4f Před rokem

      ከነ ኡዝታዝሺ ደናቁርት😂😂😂

    • @Israel9563
      @Israel9563 Před rokem

      😃😃😃😃😃😃😃አበስ

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን
    ✅✅✅💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️
    መሀመድ 9 አመት ልጅደፈራት
    አይሻን አዴት ነው አንድነቢ 7ሚሰት የሚፈቀድለት
    ብዙሰው ክአሰልምና ክርሰትናን ተቀብለዋል
    መሀመድ ያሰተማረው ጥላቻነው

  • @selwanuru9457
    @selwanuru9457 Před rokem

    Awo sense ysetal