አምላክ ጾታ አለው? | ከኡስታዙ ለቀረቡ ጥያቄዎች የተሰጠ ክርስቲያናዊ መልስ | ቴቄል ቲዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2023
  • ኡስታዝ አቡሃይደር (ኡስታዝ ሳዲቅ) ከሉቃስ ወንጌል 1:26-38 ባለው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ላይ ለተነሱ 5 ጥያቆዎች የተሰጡ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ግልጽ መልሶች በቴቄል ቲዩብ።
    ‪@ehtiozislam7658‬ #ቤተክርስቲያን #orthodox #ustadz_Abu_hayder#muslim#Islam#sedik

Komentáře • 501

  • @newfalah1272
    @newfalah1272 Před měsícem +5

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አድርገህ የፈጠርከኝ አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራችሁ አላህ የወደውን ይመራል

    • @hgvhggb3659
      @hgvhggb3659 Před měsícem

      አተ አባት ህን መዉለዲ ትቺላለህ ዳዉዲ እኮነዉ እሚቀርመዉ ከየሱስ አላህ ይምራቺሁ

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 Před 10 měsíci +40

    አቡ በሁሉ ሃይማኖቶች በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች እና የክህደት አስተምሮዎች ለምትሰጣቸው መልሶች በእውነት ጸጋ ይብዛልህ

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Před 10 měsíci +52

    እንድህ በአግባቡ ለጠየቀ እምዬ ኦርቶዶክስ ለሁሉም መልስ አላት ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ❤🙏

  • @FatumaMehamed
    @FatumaMehamed Před 23 dny +1

    እግዛብሔር ይጠብቅህ ተባረክልን አቡ የተዋሄዶ ልጅ🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Eman-eg9pb
    @Eman-eg9pb Před 2 měsíci +4

    አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው እኛንም

  • @user-rx5db7vn4v
    @user-rx5db7vn4v Před 3 měsíci +9

    አላህ ትክክለኛዉ መንገድ ይምራቹ

    • @user-fd8kc3lw7k
      @user-fd8kc3lw7k Před 3 měsíci

      ኢየሱስ ብቻው ትክክል ነው

    • @Azalechi
      @Azalechi Před 2 měsíci +1

      እሱ መሪ ይፈልጋል ገለቴ😂

    • @kidist5941
      @kidist5941 Před 2 měsíci

      ስለ ራስሽ አስቢ

    • @helenhelen8664
      @helenhelen8664 Před měsícem

      😂 አላህ የቱ ባለ አንድ ባቱ😂

    • @user-gt8pc9dq9m
      @user-gt8pc9dq9m Před 3 dny

      የክርስቶስ ኢየሱስ አምላክነቱን ያልተቀበለ ጀነትን አያገኝም100%

  • @user-cq6pl8xt9j
    @user-cq6pl8xt9j Před 3 měsíci +4

    ኡስታዙና ጀዛከሏሁ ኸይረን አሏህ ወደቀጥተኛዉ ምገድ ይምራቸዉ

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Před 10 měsíci +8

    ወንድማችን አቡ በእውነት ቃለህይውት ያሰማል እድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫🙏🌹❤❤❤

  • @biruktawiteya6636
    @biruktawiteya6636 Před 9 měsíci +16

    ጌታ ግን ትግስትህ እፁብ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @user-tt4yk7hk6n
    @user-tt4yk7hk6n Před 5 měsíci +5

    ኡስታዝ ጀዘከለህከይር አብሽር islamic፣isone❤❤❤

  • @user-ie1lm6kb9k
    @user-ie1lm6kb9k Před 10 měsíci +5

    በጣም መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ ስለ አንተ በርታ ወንድማችን...!!

  • @user-si9iu6ie6b
    @user-si9iu6ie6b Před 3 měsíci +3

    ቃለህይወት ያስማልን ወድማችን

  • @user-hv5wp6nq7g
    @user-hv5wp6nq7g Před 10 měsíci +27

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነዉ ለእርሱ ስላደረገን ክብር ምስጋና ይግባው እናመሰግነዋለን!❤

    • @GoAsf-yo9pw
      @GoAsf-yo9pw Před 7 měsíci

      አንተልጂልብይሥጥህ,

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Před 10 měsíci +17

    ቃለሕይወትን ያሰማልን አቡዬ ፀጋውን ያብዛልሕ በቤቱ ያፆናሕ በርታ ❤❤❤

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před 9 měsíci +3

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አውቆ ለማደናገርና ክርስትናን ለማጥላላት ነው እንጅ አልገባም ብሎት አይደልም አይን ልቦናችሁን ያብራላቹ ያልተጠመቀ አይድንም

  • @takileermias9215
    @takileermias9215 Před 9 měsíci +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @abdulmujib5344
    @abdulmujib5344 Před měsícem

    ማሻ አላህ የኛጀግና አላህ ይጨምርላቹ ኡስታዛች

  • @MumbrahSer-th4ip
    @MumbrahSer-th4ip Před 7 měsíci +10

    አቡዬ ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናን በረከትን ሁሉ እመኝልአለዉ ኢትዮጽያ ዳግም የምታብበው በእናንተ ነው ቃለ እይወትን ይስጥልኝ

  • @Abdulmasih22
    @Abdulmasih22 Před 10 měsíci +10

    ወንድማችን አቡ ፍቅረ እግዚአብሔር አትግቶት፣ ጥሩ መልስ አዘጋጅቷል። የኡስታዝ አቡ ሀይደር ጥያቄ መንፈሳዊ ይዘት የለውም፣ ሁሉንም ነገር በሥጋዊ በደማዊ መረዳት ነው፣ የሚመለከተው፣ በመልሱ ሁሉም ሰው ይጠቀምበታል። በርታ ወንድም አቡ፣ አገልግሎትህ ይስፋ ፣ ለበረከት ይሁን።

  • @user-ng8kn4gu1b
    @user-ng8kn4gu1b Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WelansaYgezu-tv9bw
    @WelansaYgezu-tv9bw Před 5 měsíci +2

    ወንድማችን አቡ ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህ በላይ የድንግል ልጅ እውቀቱን ይግለፅልህ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤

  • @abrahamteklemariam851
    @abrahamteklemariam851 Před měsícem

    Enamesegnahalen wendmachen..
    Amen sle qualu

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před 10 měsíci +6

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን አቡየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před 10 měsíci +5

    በእነት ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ጠንክር መንፈስ ቅዱስ አንደበት ይሁንህ
    እነሱ ንቀት ለማያት ነው ምመኩርት
    እኛ ግን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሓን ነውና በብርሃን መመላለስ ያስፈልገናል
    ህይወትም ነውና በህይወት በሆኖው መመላለስ ያስፈልገናል

  • @user-jp6wk9kt5f
    @user-jp6wk9kt5f Před 10 měsíci +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን የምንሳሳልህ ወድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ እዉቀት ጥበቡን ሳያጓድል እረዥም እድሜን ከጤናጋር !!!
    ያድልልን አሜን ✝️🤲

  • @terfeterf6245
    @terfeterf6245 Před 10 měsíci +4

    ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c Před 10 měsíci +4

    ቃለህወት ያስማልን🙏

  • @tokichoabebe4429
    @tokichoabebe4429 Před měsícem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-zy2rb6in7v
    @user-zy2rb6in7v Před měsícem

    Kalehiywot
    Baseman
    Wendme

  • @selihomaman8977
    @selihomaman8977 Před 6 měsíci +2

    ቅለ ህይወት ያሰማልን ::
    ኣቡዬ ከሞባይል ይልቅ መጽሐፍ ቅዱስ ብትጠቀም መልካም ይመስለኛል::

  • @monarashis8786
    @monarashis8786 Před 10 měsíci +11

    ቃለህይውት ያስማልን አቡ❤❤መገን ሳድቅ ስውነትህ ግዙፍ አእምሮህ ትንሽየ😂ለመሆኑ አላህ ሚስት ሳይኖረው እደት ልጅ ይኖረዋል የተባለለት ፃታው ወንድ ሁኖ አይደል እንደ😅ፃታው ወንድ የሆነ ሚስት ይፈልጋል ሴት የሆነች ባል 😅እስኪ መጀመሪያ የክርስትናን አስተምህሮ ቢያውቁስ?

    • @ggvh1663
      @ggvh1663 Před 10 měsíci +8

      እኮ ፆታውም ወንድ ከመሆኑም የበለጠ አላህ መውለድ ቢፈልግ ያለሚስት መውለድ አይችልም ማለት ነው የኛ አምላክ አብ ግን ያለሴት ነው ወለድ (ቃል) የወለደው አላህ መውለድ አይፈልግም እጅ ቢፈልግ ያለሴት አይወልድም ማለት ነው ታድያ ከሠው ከፍጥረታት በምን ይሻላል ሙዚሊሞች ለራሳቸው አያስቡም እሠው እምነት ላይ ብቻ መቦሽረቅ ነው የሚወዱት

    • @SumeyaMustefa-tu4ih
      @SumeyaMustefa-tu4ih Před 6 měsíci

      Enante sew amlaki🤣🤣

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Před 10 měsíci +10

    ወንድሜ አቡ እግዚአብሔር እውቀትን ይጨምርልህ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንድሜ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-dt8cj2qj7u
    @user-dt8cj2qj7u Před 10 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡዬ❤

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn Před 10 měsíci +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን አቡ

  • @user-vl9xm1bu4m
    @user-vl9xm1bu4m Před 10 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡ ወንድማችን

  • @MehretabTsege
    @MehretabTsege Před 20 dny

    እግዚአብሔር በሰው አንደበት ሲናገር እንዴት ይደንቃል ከዚ በላይ ማስረዳት ከዚ በላይ ማብራሪያ ከወዴ አለ ።ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xe2kw6sq2j
    @user-xe2kw6sq2j Před 2 měsíci +2

    ኡስታዝ አብሽርሀቅንየያዘመቸም አያፍርም ሙስልምላረገኝ ጌታ አልሀምዱሊላ ኡስታዝጀዛክላህኽይረን።

    • @Pnice-bx9ew
      @Pnice-bx9ew Před 2 měsíci

      አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላረገኝ ጌታ

  • @ethiopianism1090
    @ethiopianism1090 Před 6 měsíci +1

    ጠያቂውን አመሰግነዋለሁ።
    ሰውዬው ባይጠይቅ ኖሮ በአንድ ስብከት ላይ ይህንን ሁሉ ሀይለቃልና ጥያቄና መልስ ማካተት ባልተቻለ ነበር።
    ሀሉ ለበጎ ነው።
    መንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ny7up8sp1v
    @user-ny7up8sp1v Před 10 měsíci +5

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አቡ ፀጋውን ያብዛልህ ኡዝታዝ ግን ይሔን ምተህ ከሸመጠጥህ መቼም አንተ አትመለስም ፈጣሪ ልቦናችሁን ይመልስላችሁ አተና መሠሎችህን

    • @hikmamubarek7545
      @hikmamubarek7545 Před 3 měsíci

      ጀለስ መፃፍ ቅዱስን እንደተመቻቹ በራሳቹ ሳትፈቱት እንደተፃፈው አንቡት የሚተኛ የሚረሳ የሚርበውን ሰው አምላክ እያላቹ ታዲያ ማንን ነው አብላኝ ብላቹ ምትለምኑት

  • @amnaslama4484
    @amnaslama4484 Před 10 měsíci +8

    ቃለ ህይወት ያሰማን ወንድማችን ✅✅✅✅✅

  • @ZobediAbdo
    @ZobediAbdo Před 2 dny

    አለህ ይዘኒለቹ

  • @lovepeace8606
    @lovepeace8606 Před 9 měsíci +1

    ተባረክ ኣቡየ ፥ እግዚኣብሂር ኣምላክ ጌታ ሰራዊት መድሃኒኣለም ኢየሱስ ክርስቶስ ፥ ጸጋው ያብዛልህ ፥ በቂ የሆነ መልሲ ነው የሰጣሃቸው ፥ ቡዙዎች ይማርውበታል

  • @abrahamteklemariam851
    @abrahamteklemariam851 Před měsícem

    Amennnnnnn

  • @KalabKalayu-nm6ee
    @KalabKalayu-nm6ee Před 10 měsíci +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን አቡ

  • @RyhSuf-ng3yv
    @RyhSuf-ng3yv Před 9 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሕ በቤቱ ያፅናህ

  • @user-jf3vi1iy1z
    @user-jf3vi1iy1z Před 6 měsíci +1

    አምላኬ ተመስገን አመሰግንሀለሁ እደነዚህ ያሉ መምህር ስለሰጠህን ስምህ ይመስገን ተባረክ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 10 měsíci +2

    ወንድም አቡ ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ እዉቀትን ጥበብን ይግለጽልህ

  • @user-tq7gp1xm8q
    @user-tq7gp1xm8q Před 4 měsíci +1

    ቃለ ህይውት ያሠማልን ወድሜ ጀግና ነህ በእውነት ❤❤❤

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 Před 10 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የበለጠ ይጨምርለህ ወንድሜ ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @3fcooking542
    @3fcooking542 Před 9 měsíci +1

    ጌታ መገለጥን ያብዛልክ ተባረክ

  • @user-kt4zo8rl3t
    @user-kt4zo8rl3t Před 10 měsíci +6

    አቡየ ክበርልን ጥበብ የተሞላ ምላሽ ነዉ የህይወትን
    ቃል ያሰማልን። እንኳን አደረሰህ ከበረቱ ዉጭ የሆኑትን ወደክርስቶስ የምታቀርብበት ዘመን ያድርግልህ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xf3gg1wh1t
    @user-xf3gg1wh1t Před 9 měsíci +2

    Waqqayoo goftaan kenyaa iyessuus kirristoos sagalee jirenyaa siyaa dhagechisuu obbollesaa kenyaa nuf jiraadhuu wantaa gafatemtee hundumaaf debbii siif yalatuu 💞🤲🏻kenaa tewayidoo jajaba kenya waqqayoo baraa tajajilaa kee siif yadheresuu 🤲🏻🤲🏻🤲🏻💞💞💞👍👍👍

  • @OkOk-nq8lb
    @OkOk-nq8lb Před 10 měsíci +1

    ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @ethamekonnen474
    @ethamekonnen474 Před 9 měsíci +2

    Egzabhar yemasgen kebru yesfa kal heywat yasemaln

  • @fhffhf1906
    @fhffhf1906 Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር ፃታ የለዉም ብለን እናምናለን እግዚአብሔርበወንድ ፃታ ብቻ ሳይሆን በሴት ፃታም ይተራል ይህ ማለትም እግዚአብሔር በፈጣሪነት በካህሊነቱ በአባትነት በሴት አንቀፅ መጥራታች ቅድስት ስላሴ ብለን የሴት ቅፅል ያለዉ ነዉ ምክንያቱም አንዲት ሴት ለልጃ እሩሩህ ናት ምንም ቢበላሽ ልጃን እደማተወወ ሁሉ ቅድስት ስላሴም በመጉበቱ በቸርነቱ በፀሀይ አብስሎ በዝናብ አብቅል እንደ ሚመግበን ምንም ብንቆሽሽ አይተወነም ከአሁን ከሁን ልጃጀ በንሰሀ ይመለሱልኝ እያለ ቅድስት ስላሴ በቸርነታቸዉ ይጠብቁናል😢😢😢
    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @genigeni-qt2jz
    @genigeni-qt2jz Před 9 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-md1pq1pe2z
    @user-md1pq1pe2z Před 9 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቡ ወንድማችን❤❤❤

  • @bamanetahate3348
    @bamanetahate3348 Před 9 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱያጽናህ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @asdfsdf3088
    @asdfsdf3088 Před 10 měsíci +1

    አቡ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለኝም ማስታወልን ያድለን❤❤❤❤❤

  • @user-gh7pf1pv8n
    @user-gh7pf1pv8n Před 9 měsíci +2

    አቦዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ በቤቶ ያፅናህ ወንድሜ ክበርልን❤❤❤❤❤

  • @user-ok7xc9nm4u
    @user-ok7xc9nm4u Před 9 měsíci +1

    የኔ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት አግኝቻሎ

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Před 9 měsíci +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před 9 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቡዬ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @YaredHaileselassie-bn2ss
    @YaredHaileselassie-bn2ss Před 9 měsíci +5

    ሰው ጥያቄ የሚያነሳው ሲጠራጠር ነውና ለወንድማችን ኡስታዙ እውነቱን ለመቀበል ጌታችን መድኃንታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ቸርነቱ ልቦናውን ስለእውነት ይክፈትለት። አንተም ወንድማችን አቡ የህይወት ቃል ያሰማልን! ❤

    • @rawdaabdela4800
      @rawdaabdela4800 Před 8 měsíci

      እነቴን እረሰቹን ቃጥታኛዉን መንገድ ይምረቹ በምመጣዉ አለም ሰትወረዱ በፊት መጭወ አለም ምንኛ ከፈች በአለሃ ለከደዉ እኔቴ እኮ መፀፈቹ ዬምለዉን እረሱ አትቃበሉም ብትቃበሉመ ኖሮ እያሱሱ ምየዛቹን ታደሩጉ ነበር እያሱሱ ኤረሱ ጌታ አዮዴለዉም እየለ እነቴ ገን ነክ እየለቹት እኛ ሙስልሞች በእየሱሱ እነምነሌን እነቴ ጌን አታሞኑም እኛ አልሞታም እንለሌን እነቴ ጌን ሞቶወል ትለለቹ ደሞ ምሞት ነው እንዴ ጌታ ልሆን ዬምቻለዉ ጌታችን አለህ ጥረት ይገበዉ አለህ ሆይ በአቴ ዬከዱት በምወረዱበት ቀን አታወርደን በደብ ብነሰለስ ይገበን ነበረ ዬጭቱ ቃን ሰይደርስ በፊት ሼይጣን ለሰዉ ልጅ ጣለት ነው እደሻዉደቹ በትክክለኛ መንገድ ለይ ነቹ እ ያለቹ ከሱገ ሆነቹ እሰት እድትገብ ይፈለገል ተዉ ጌን አስታዉሉ

    • @rawdaabdela4800
      @rawdaabdela4800 Před 8 měsíci

      በ አለህ ለይ ለከዱ ዬመጨረሸዉ አለም ምነኛ ዬከፋች ነት

    • @Pnice-bx9ew
      @Pnice-bx9ew Před 2 měsíci

      ያረብ እውነተኛውን መንገድ ምራቸው አላህ ካልመራውጭ ሁሉም የጠመመነው

    • @kidist5941
      @kidist5941 Před 2 měsíci

      ትክክለኛው መንገድ አልጠፋብንም

  • @haregweyineshetu3889
    @haregweyineshetu3889 Před 4 měsíci

    ምርጥ የድንግል ማርያም ልጅ እ/ር እድሜንና ጤና ይስጥል

  • @firhiwotgebire-do2mp
    @firhiwotgebire-do2mp Před 2 měsíci

    Qali hiwot yasemalin wondimachin

  • @henock2127
    @henock2127 Před 6 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-ib7ni4kk6r
    @user-ib7ni4kk6r Před 10 měsíci +3

    እንኳን አደረሰህ አደረሳቹ!

  • @hiyuhaile9656
    @hiyuhaile9656 Před 10 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-xp8cx5xw9y
    @user-xp8cx5xw9y Před 2 měsíci +2

    አልሀምዱሊላህ ከእንደዚህ ያለጥመት የጠበከን አሏህ

    • @michaelmicky7865
      @michaelmicky7865 Před měsícem

      አላህን መሃምድ ነው የፈጠረው ከድንግስይ የተሰራ ሃውልት ነው አላህ

    • @user-gt8pc9dq9m
      @user-gt8pc9dq9m Před 3 dny

      ካለ ክርስትና ድህነት የለም

  • @Selamenesh
    @Selamenesh Před 9 měsíci +1

    ወንድማለም ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏❤

  • @user-zy2rb6in7v
    @user-zy2rb6in7v Před měsícem

    ❤❤❤

  • @user-ub5yy8kx6h
    @user-ub5yy8kx6h Před 10 měsíci +2

    ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Před 10 měsíci +1

    ቃለይወት ይሰማልን ❤❤❤❤

  • @AsAs-yk7hm
    @AsAs-yk7hm Před 6 měsíci +5

    ወንድማችን ጌታ እየሱስ ፀጋ ያብዛልህ በዚ ወጣትነት የእግዛብሄር ቃል ለማሳወቅ መጣርህ ደስታዬ ወደር የለውም በርታ እኔ ከስልምና ወደ ሙሉ ወንጌል ስላመራሁኝ ስለ ኦርቶዶክስ ምንም አላቅም ግን ጀግና ነህ❤

    • @dawitnegash3775
      @dawitnegash3775 Před 5 měsíci

      ቤተክርስትያናችንን ቀረብ ብለሽ ብታያት..ብትመረምራት ወይም ብታውቂያት ትጠቀማለህ ወይም የበለጠ ያሳውቅሻል🙏

  • @MemeBerhan-rb7ir
    @MemeBerhan-rb7ir Před 6 měsíci

    አሜን /፫/ ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት እመ ብርሀን ፀጋውን ታብዛልህ ወንድሜ እምዬ ኦክቶዶክስ ተዋህዶ ለሁሉም መልስ አላት ምስገና ለአምላካችን ልዑል እግዚአብሔር✝️

  • @temesgenalie5208
    @temesgenalie5208 Před 2 měsíci

    ቃለ ሒወት ያሰማልን አቡ በርታ

  • @brotherssisters7101
    @brotherssisters7101 Před 10 měsíci +11

    Obboolesa kenyaa Abbuu dhugaa Waaqayyoo Saagalee jireenya sii haa dhaagesisu Waaqayyoo Icciiti Siifi ibsee kana Nuufi haa Ibsuu🤲ORTHODOX Deebi qaabdi⛪💯✅🥰👌

  • @ZobediAbdo
    @ZobediAbdo Před 2 dny

    ሱብሀን አለህ ቀጢተኘውን መንገድ ይምራቹ

  • @habtabehbe466
    @habtabehbe466 Před 29 dny

    እግዚአብሔር ይመምስገን ክርስታን ስራከኝ❤❤❤❤

  • @kiyaethipoha3148
    @kiyaethipoha3148 Před 9 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤🎉

  • @amaamm-yr6wh
    @amaamm-yr6wh Před 9 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አቡየ❤❤❤❤❤

  • @user-py1mp6jh7l
    @user-py1mp6jh7l Před 5 měsíci

    ቃል ህይወት ያሰማልን ኣቡየ ከዝም በላይ እንድታገለግል ምስጡሩን ጥበቡን ይግለፅልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ እቁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለነሱም ልቦና ይስጣቸው 🤲🤲🤲

  • @QwQw-yx3og1024
    @QwQw-yx3og1024 Před 2 měsíci

    አልሀምዱሊላህ ያረብ ሙሥሌም ያረከንጊታ

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 Před 10 měsíci +1

    አቡዬ ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድም ዓለም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-py1mp6jh7l
    @user-py1mp6jh7l Před 5 měsíci

    ኣምልኮና ክብር ምስጋና ይግባው ጌታችን ኣምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኣሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @user-ib4os5fr1c
    @user-ib4os5fr1c Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤ አቡ ባለህ ፀጋ ላይ ያብዛልህ ቸሩ እግዚአብሔር (የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ) ❤❤❤

  • @AwolEbrahim-mv6vq
    @AwolEbrahim-mv6vq Před měsícem

    Alhamdulillah muslim yaderekegn

  • @user-bc4gk5sr5i
    @user-bc4gk5sr5i Před 6 měsíci

    በእውነት እግዚአብሔር ፀጋን ያብዛልህ እግዚአብሔር አሜን

  • @HadasHaftu
    @HadasHaftu Před 5 měsíci

    kale hiwet yasemalin wedmachin

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před 10 měsíci +4

    ትንሹ ወንድማችን ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤እኔ እስላሞች አእምሮሯቸዉ ይገርመኛል ምንም በቃ በስጋ ብቻ ነዉ የሚያስቡት ትንሽ በመንፈስም አስቡ እንጂ በጌታ ስም

    • @user-wu3it9vn5l
      @user-wu3it9vn5l Před 10 měsíci +3

      😊ምን የሚያስቡ ኣእምሮ ኣላቸው

    • @user-hv5wp6nq7g
      @user-hv5wp6nq7g Před 10 měsíci +2

      መፅሀፍ ቅዱስን በመንፈሳዊ አስተሳሰብ አስቡት ብየ ተናገርኩ ኧረ እኛ ስጋ ነን አሳባችንም ስጋዊ ነው በመንፈሳዊ የሚያስበው መንፈስ ነው ብለው መለሱልኝ እኔስ በጣም ያሳዝኑኛል😢

    • @hatersata.1627
      @hatersata.1627 Před 10 měsíci +2

      @@user-hv5wp6nq7gእነሱ ይላሉ ወንድ ለምን ሆነ? ለምን በላ፣ጠጣ? ያሉ እስረኞች 😢

    • @hatersata.1627
      @hatersata.1627 Před 10 měsíci +2

      ነገር ግን እላለሁ በመንፈስ ተመላለሱ፤የስጋንም ምኞት ከቶ አትፈፅሙ።ገላትያን፦

  • @lozaloli5245
    @lozaloli5245 Před 9 měsíci +3

    ሁሉም ተነስተው ተዋህዶን ሊያርሙ ይፈልጋሉ ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች እንደሚባለው ሁሉም ሃይማኖቶች ቁጭ ብለው ቢማሩ ጥሩ ነበር።

  • @user-hd9zo5qo3p
    @user-hd9zo5qo3p Před 3 měsíci +2

    ፈጣሪከተወለዴእናተንማፈጠራችሁ፡እናእሱንንማፈጠረዉ፡

    • @Pnice-bx9ew
      @Pnice-bx9ew Před 2 měsíci

      እሚገርመውሗላ ምድነው አላህ ሂድያ ይስጣችሁ

    • @kidist5941
      @kidist5941 Před 2 měsíci

      ከእመቤታችን ከመወለዱ በፊትም ነበር
      ሰው የሆነው እኛን ለማዳን ነው

    • @michaelmicky7865
      @michaelmicky7865 Před měsícem

      ​@@Pnice-bx9ew የቱ አላህ የከድጃ የድንጋይ ጣኦት እኮ ነው አላህ መሃመድ ነው የፈጠረው

  • @hanikereta4855
    @hanikereta4855 Před 6 měsíci

    Kale Hiwet yasemaln abuye

  • @user-tq7gp1xm8q
    @user-tq7gp1xm8q Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cg5ns1mk9d
    @user-cg5ns1mk9d Před 5 měsíci

    Kale hiwet yesmealna

  • @Mimo-qi2yl
    @Mimo-qi2yl Před 26 dny

    Qaliyoti yasamalin❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-re2wf3mh7q
    @user-re2wf3mh7q Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-sm9wb7sz3s
    @user-sm9wb7sz3s Před 6 měsíci

    ወድማችን እውነት እግዚአብሔር ይባርክሕ ብጣም ደሥ የሚል ነገር ነው በርታልን

  • @user-ek3qb4rg7d
    @user-ek3qb4rg7d Před 10 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቡዬ የኛ ትሁት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏