bermel Georgis ወደፀበሉ ስመጡ ማረግ ያለባቹና የሌለባቹ ነገሮች በፀበሉ ዋና አስተባባሪ ዲ/ን ደረጄ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 03. 2024
  • 1000522584658 ደረጄ አደላዳይ ንግድ ባንክ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
    / @dorka_media

Komentáře • 147

  • @user-js8vg5ex1h
    @user-js8vg5ex1h Před 4 měsíci +98

    ❤❤❤ይች ኮመንት እምታነቡ በተለይ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች የሰማዕቱ በርከት አይለያችሁ ለደጁ ያብቃን

    • @mestawet438
      @mestawet438 Před 4 měsíci +1

      አሜን

    • @zemenewoldeyes7662
      @zemenewoldeyes7662 Před 4 měsíci +2

      አሜን አሜን አሜን እንደ ፈጣሪ ፈቃድ ለደጁ አብቅቶኝ ይምረኝ ዘንድ ፀሎቴ ነዉ

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed Před 4 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን😢❤❤❤

    • @hirutderib6268
      @hirutderib6268 Před 4 měsíci +1

      Amen amen amen❤❤❤❤

    • @selemawitluul6278
      @selemawitluul6278 Před 4 měsíci +1

      AMEN(3)❤🙏🙏🙏

  • @melakutegafaw2058
    @melakutegafaw2058 Před 4 měsíci +36

    ኃያሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤትህ አብቃኝ። በነፍስም በስጋም ፈውስን አድርግልኝ።
    አሜን!!!

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před 4 měsíci +17

    አባዬ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ነፍሴ ደጅህን ለማየት ቸኩላለች

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 4 měsíci +16

    አይዞህ በርትተህ ጽና። ከምድሪ ይልቅ የሰማዩ ይበልጣል። ልዑል እግዚአብሔር እንደአብርሃም በበረከት ሊሞላህ ያሰበልህ ድንቅ ነገር፥ አለ አይዞህ። ቅዱስ ጊዮርጊስን ጥፋቴን ንገረኝ በለው ይገልጽልሀል ያሳይሀል ሌቦቹን። እምነት ብቻ ነው የሚያስፈልገው። ድንግል ማርያም በበረከቷ ታትረፍርፍህ።

  • @asterwoldemichael9759
    @asterwoldemichael9759 Před 4 měsíci +16

    ሰማዕቱ ጎርጊስ ለደጅሕ አብቃኝ ከነቤተሰቦቼ ፈውሰኝ።

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před 4 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ሰማይት ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃድህ አርግልን ለደጅህ በፀሎትህ አስብኝ ወለተ ስላሴ

  • @haimont9075
    @haimont9075 Před 4 měsíci +20

    ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ

    • @Asmi715
      @Asmi715 Před 4 měsíci

      Amen Amen Amen

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před 4 měsíci

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ምን ይሰናዋል

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před 4 měsíci +24

    ሰው አርገኝና ሰው ይ ግረመው ሰማቱ አባቴ ቆጠሮየን ፍታልኝ ለደጅህ አብቃን እስከቤተሰቦቸ

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 Před 4 měsíci +3

    እኔንም የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እንደው ባለሁበት ይፈውስሽ በሉና ፀልዩልኝ ።

  • @zemenewoldeyes7662
    @zemenewoldeyes7662 Před 4 měsíci +13

    ጌታዬ ሆይ ፈቃድህ ሆኖ ለደጅህ አብቅተህ ማረኝ

  • @user-tx7gk4rj2m
    @user-tx7gk4rj2m Před 4 měsíci +2

    ሠማዕቱ ቅድሥ ጊወርጊሥ እደአሞራ አብርህ በሠላም ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FrayTezera
    @FrayTezera Před měsícem +1

    ቅድስ ጊዮርጊስ አባቴ እንደሀፂያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-tx7gk4rj2m
    @user-tx7gk4rj2m Před 4 měsíci +1

    የሥደት እህትናወድሞቸ ለደጅ ያብቃን ሠማዕቱ ቅድሥ ጊወርጊሥ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 11 dny +1

    ውይ ሰላዬ አሰር ሆነህ ብትወለድ ሀሳብህ በጣም የሚደገፍ ነው ። እግዚአብሔር ያሳባችሁን ሁሉ ይፈፅምላችሁ ። ወንድማችን በርታ አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ቅር እንዳትሰኝ እግዚአብሔር አላማ አለው እንኳን ለአንተ አገልጋይ ቀርቶ የሚበድሉትን እነኳን አይበድልም አይዞህ ወንድሜ እድሜና ጤና ይሰጥችሁ ። እንረዳዳለን እሱ በፈቀደው ሆሉም ይመለሳል ፈቃዱ የመድሀኒያለም ብቻ ነው።❤❤❤

  • @DestagetachewTesfa
    @DestagetachewTesfa Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የአሳደግከን መልአክት እኛንም በስደት አለም ያለነውንም ሌሎችንም እንደ መልካም ፈቃድክ ለቦታህ አብቃን አሜንአሜን አሜን ወንድሞቻችንንም በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-op7nn3ey8s
    @user-op7nn3ey8s Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቻችን 🙏የመልካም ሥራ ቅናተኛ የሆነ ሰይጣንን እግዚአብሔር ይገስጽላችሁ አይዞችሁ በርቱ ሰማአቱ ከናተ ጋር ነው እኛንም ለደጁ ያብቃን ያገልግሎት ዘመናችሁን ከፍ እረዘም ያርግልን በድሜ በጤና ያቆይልን🥰

  • @user-xo3dn8yf2w
    @user-xo3dn8yf2w Před 3 měsíci +1

    አባቴ ሰመዐቱ ሆይ አንተ ጠብቀኝ!!!

  • @mestawet438
    @mestawet438 Před 4 měsíci +7

    ሰማዕቱ ሆይ እባክህ ለደጂክ አብቃኚ

  • @sifanymamoo3946
    @sifanymamoo3946 Před 4 měsíci +3

    አቤ ፍጡነ ረድዔቱ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔን ስደተኛዋን የአቧራ ብናኟን ሀጢያቴ እንደ ድንጋይ የከበደኝን ከንቱዋን አማልደኝ ከፈጣሪህ ከፈጣሪዬ አስታርቀኝ በነፍሴም በሥጋዬ ተዋሰኝ ለተቀደሰው ደጅህ ለቅዱሱ ፀበል አብቃኝ ለሥጋ ወደሙም ለንሰሀም አብቃኝ ፈቃድህ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስም ፈቃድ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @user-fu7pr9rq2o
    @user-fu7pr9rq2o Před 29 dny

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ካለህበት ባታ ፈወሰኝ እርዳኝ

  • @EldenaEldu
    @EldenaEldu Před 4 měsíci

    ኀያሉ የልዳው ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን❤❤❤

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 Před 4 měsíci +2

    የክርስቶስ ሙሽራ ሰመዓቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ከነመላ ቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃኝ።

  • @user-fu7pr9rq2o
    @user-fu7pr9rq2o Před 29 dny

    አባቶቸ እናቴቸ እህት ወንድሞቸ በፆሎት አስብኝ ከነቤተሰበቸ ወለተ ስላስ ገብረ መርያም

  • @user-in6zj2dz6k
    @user-in6zj2dz6k Před 4 měsíci +4

    ጌታ ሆይ ለደጅህ አብቅተህ ማር ኝ !

  • @yordanosdereje8765
    @yordanosdereje8765 Před 4 měsíci +5

    ለደጅህ ያብቃኝ🙏

  • @HamdaGhanim
    @HamdaGhanim Před měsícem

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔንም የበረከቱ ተካፋይ አድርገኝ

  • @ejigayuhderssebogale9469
    @ejigayuhderssebogale9469 Před 2 měsíci

    YZGABER SELMTA, EGZHABER YBARKACHU. EWDACHLHU AKEBRACHHLUH. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.

  • @Ze-Arisema
    @Ze-Arisema Před 4 měsíci +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ዳግም ለደጅህ አብቃኝ❤

  • @berhanelegesse923
    @berhanelegesse923 Před 4 měsíci +1

    ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጅሀ አብቃኝ

  • @user-uy9sg7sx5l
    @user-uy9sg7sx5l Před 4 měsíci +3

    ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @kukiwonda7004
    @kukiwonda7004 Před 4 měsíci +2

    የልዳው ፀሀይ ሰማዕቱ ለደጅክ አብቃኝ❤❤❤

  • @zenayalew9779
    @zenayalew9779 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስግን ሰማእቱ አደራህን አቤቱ እኔ ረብ ትባ ለሆንኩ ቦታህን አስረግጠኝ እኔ አቃለው ስራየ ለቅስፈት እንጅ ለፅድቅ አያበቃኝም ግን እግዚአብሔር ቸውነትህ ወሰን የለውም እሱን ተስፋ አድርጌ ማረኝ ማረኝ ማረኝ እናን ክፉውን እላለው😢😢😢😢

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 4 měsíci +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @lamerotkebede4137
    @lamerotkebede4137 Před 4 měsíci +1

    San Jordi porfavor perdóname de mis pecados 🙏.

  • @jannathjannath7836
    @jannathjannath7836 Před 4 měsíci +2

    ሰማእቱ ወደ ደጅህ ጥራኝ🤲🤲🤲🤲

  • @elenioda8835
    @elenioda8835 Před 4 měsíci +1

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምን ያሳጣኻል።ይኸው ለዚህ ክብር አብቅቶሀል።አንተ ከጽናህ ብዙ ታያለህ።ንብረት ኃላፊ ነው።ከቤቱ እንዳያወጣህ ለምን እንጂ ንብረቱም ኃላፊ ነው።እግዚአብሄር ቸር ነው እንኳን የዚህን ኃላፊ ዓለም ንብረት የማያልፈውን ዘላለማዉ ሀብት ይሰጥን የለ ወይ?በርታ ጽና።እግዚአብሄር ያጎርፍልሀል በቃኝ እስክትል።ከቶ እንዳታዝን ባገኘኸው በረከት በሆነው ሁሉ አመስግን ።ጸጋውን እንዲያበዛልህ ጸልይ ንብረት እንዲያበዛልህ ሳይሆን።ሁላችንም ይህን እንጠይቅ።

  • @brkti2123
    @brkti2123 Před 4 měsíci +3

    የአባቴ ቤተክርስቲያኑ እያለቀ ነው 😮❤

  • @luladaid9912
    @luladaid9912 Před 4 měsíci +1

    Amen ❤❤❤❤❤

  • @Meseret-yh3rl
    @Meseret-yh3rl Před měsícem

    ሰማዕቱ እኔንም የልቤን ታውቃለህ የልጄን እና የቤተሠቤን እንቆቅልሽ ፍታልኝና ለደጅህ አብቃኝ

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 Před 4 měsíci +1

    ሰማእታቱ አባቴ ለደጅህ አብቃን

  • @mnaatyobi1395
    @mnaatyobi1395 Před 4 měsíci +1

    አቤቱ አምላክ ሆይ አንተ ለዚህ ክብር ቦታ አብቃኝ እከቤተሠቦች

  • @belagwondafrsh2896
    @belagwondafrsh2896 Před měsícem

    እባካችሁ በጸሎት አስቡኝ ወለተመስቀል እባላለሁ ለደጁ እንዲያበቃኝ!!!

  • @a.h4808
    @a.h4808 Před 4 měsíci +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @solomonassefa963
    @solomonassefa963 Před 4 měsíci +1

    ሰመአቱ ለደጅህ ያብቃኝ

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před 4 měsíci +2

    በርከታቺሁ ይደርብን

  • @Txn-mv5lz
    @Txn-mv5lz Před 4 měsíci

    Amen

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Před 4 měsíci +1

    ፍጡነ ረድኤት ቕዱስ)ጊዬርጊስ በጸበሉ ይፈውሰን

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 4 měsíci

    ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před 4 měsíci +1

    አላዬ ወንድሜ እባክህ የቅዱስ ጊወርጊስ ቤተክርስቲያን አካውንቱን ፃፍልኝ

  • @mnaatyobi1395
    @mnaatyobi1395 Před 4 měsíci +1

    እህቶች በፃሎታችህ አስቡኝ ወለተ ሰላሴ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 4 měsíci +2

    የበትክርስቲያን accuntti ፃፉል አባክቹ ወንድማችን

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 4 měsíci

    ሰማእቱ ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃኝ ዲያቆን ደረጄ ሁሉም እግዚአብሄር የፈቀደዉ ነዉ በሰማእቱ ደጅ ቦታ ማገልገል መመረጥነዉ በርቱ ❤❤❤❤❤

  • @YENGATKOKEB
    @YENGATKOKEB Před 4 měsíci

    ጌታ ይርዳቸሁ

  • @user-pl4bd8pt7m
    @user-pl4bd8pt7m Před 4 měsíci

    አሜን አባታችን የደጁ ያብቃን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před 4 měsíci +1

    በረከታችሁ ይድረሰን🙏

  • @AsdAsd-ld3tu
    @AsdAsd-ld3tu Před 4 měsíci

    ሰማእቱ ቁዱስግወረጊስ ለደጅሂ ያብቃኝ❤

  • @haymetabraham7266
    @haymetabraham7266 Před 4 měsíci

    Amennn

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 4 měsíci

    .ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በሠላም ለደጅህ አብቃ

  • @romanagga5101
    @romanagga5101 Před 4 měsíci

    Egzehabeher Amlak Yefkedelen le Degu yabkan kene Betesebe tseleulen kidus Geyorges yerdan Amen

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n Před 4 měsíci

    ሰመአቱአባቴለደጂህያብቃኝ እግዚአህቤርያበርታህወድሜ

  • @benyesemere7206
    @benyesemere7206 Před 4 měsíci

    SEMAETU GEWERGS LDEJU YBKAN AMEN AMEN AMEN

  • @user-lz7oq8mp6n
    @user-lz7oq8mp6n Před 4 měsíci

    Abetu samyitu qidus giyoregrs hoy Le dju abqgn ader💚💛♥️⛪🤲Le agrmem selam.lkilin adera🙏🙏🙏

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p Před 4 měsíci

    ❤ቃለ ሒወት ያሰማልን ወንድሞቼ❤ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የታቀደውም ሆነ እየተደረገ ያለሁ በርቱልን ❤❤❤

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 Před 4 měsíci

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-oq2gd2uj3g
    @user-oq2gd2uj3g Před 4 měsíci

    ሰማኢቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ከስደት በሰላም መልሰህ በጠበልህ ኢኔና ቤተሰቦቼ ፈዉሰኝ ኣደራ

  • @birhanemengistu
    @birhanemengistu Před 4 měsíci

    Ayzok wendmachn egzabher ykeflahal etif adirgo egzabher ytebkiki eske mechereshaw yatnak❤❤❤😢 amlake kidus giorgis ladeju yabkan wudoche 😢😢😢😢😢

  • @user-bx8mo6bm5c
    @user-bx8mo6bm5c Před 4 měsíci

    አይዞህ አምላከ ቅድስ ጊዮርጊስ ይርዳህ

  • @mekidesgebeyaw5335
    @mekidesgebeyaw5335 Před 4 měsíci

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ ባለቤቴን አብቃልኝ

  • @user-ud4ly4ly4y
    @user-ud4ly4ly4y Před 4 měsíci +1

    ለደጂ አብካን አባቴ ጎርጊስ

  • @MuluGebrehiwot
    @MuluGebrehiwot Před 4 měsíci

    አይዞህ ውዱ ወንድሜ እንኳን አንተ ደህና ሆንክ

  • @mzitbokre1540
    @mzitbokre1540 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gt2yx7kl6y
    @user-gt2yx7kl6y Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemeshetu8933
    @alemeshetu8933 Před 4 měsíci

    Semaitu yirdan

  • @makerma3853
    @makerma3853 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ዕጽፊ ገይሩ ይተካኣልካ

  • @alemteklu7891
    @alemteklu7891 Před 3 měsíci

    Ladagih yabkan

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc Před 4 měsíci

    ኤልሻዳይ ጉዞ ያሰባችሁት እግዚአብሔር ያሳካላችሁ አሳባችሁ ደስይላል

  • @user-ub5vu7ik4w
    @user-ub5vu7ik4w Před 4 měsíci

    Sematu ldgehi abkagi

  • @user-cf2oq2zt6w
    @user-cf2oq2zt6w Před měsícem

    ለኛምእረዴቱዪድረሰን

  • @TesfayemahmedMalke
    @TesfayemahmedMalke Před 4 měsíci

    ሰማይቱ ቅዱሰ ጌዬሪግሰ ነፈሰ ተረባለች ደጂ 9:59 10:06 ኸ ለመሪገጥ ኢባክህ እሪዳኘ ከነሙሉ በተሰቤ ።

  • @yodittekeste5242
    @yodittekeste5242 Před 4 měsíci

    Ledegih abqang abatei semaetu qudus ghorgis.

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p Před 4 měsíci

    ልድጅ ያቨቃኘ።

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td Před 3 měsíci

    Botawe laye yalachehu sewoche please genzb ayatalachehu be alme tayeto yemytaweki kistete new eyhone yalew. Tnkake argu bergete sew nachehu ena lemnore megbi yasflgale gen extra ngerelesbseb teblo nged ketnmereadegegha new. Egzabher kezh kenwaye fikir kemwedeki yeswerachehu. I'm sure ketatu men endhu enante takalacheu . Bertu sewbezu lele yechelale wanawe legiworgise tamaghe agelgaye hunu . Egzabher yerdachehu.

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před 4 měsíci

    አላየ እህቴ ከናንተ ጋር እንድትሔድ ፈልጌ መቸ ምዝገባ ትጀምራላችሁ

  • @freyguesh
    @freyguesh Před 4 měsíci

    Ladjeh abkeg

  • @user-bx8mo6bm5c
    @user-bx8mo6bm5c Před 4 měsíci

    እኔንም ለምስክርነት ያብቃኝ

  • @alemeshetu8933
    @alemeshetu8933 Před 4 měsíci

    Fetari libonan yistlin yezare amet yemitanagirachew agelgayi yetsebelun qulf izo qulf alsetim sifelig patriyark meto yikifet alsetim bilo tesegdo telemino imbi bilo zemari liulseged nebere sileminaw imbi iyale neber tsebeltegnochin magulalat minin yamelakital ?kazim belayi sawn ba akal awardowal

  • @fthi3585
    @fthi3585 Před 4 měsíci

    አላየ እባኽህ እሞ ኽፍቴህ አንብቦ በቴሌግራም ፅፌልህ አለሁኝ

  • @UsaUsa-hw3qm
    @UsaUsa-hw3qm Před 4 měsíci

    Ledejek abkag

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 Před 4 měsíci

    በእውነት በፅድቅ ሚያገለግል የእግዚአብሔር እረዴት በረከት ይሆንለታል
    የሰረቀው ሰው ደሞ ከፍሎ ማይጨርሰው ደዌ ሐጥያት ይሸከማል

  • @Seltene-ei7nm
    @Seltene-ei7nm Před 3 měsíci

    Ledejih abkagn abate

  • @yemtubepersonal
    @yemtubepersonal Před 3 měsíci

    ቦታዉ የት ነው

  • @user-wy1sc9hz7s
    @user-wy1sc9hz7s Před 4 měsíci +1

    ከራያ ቆቦ ተነስ ቶ ወዳበርሚል ጊወርጊስ ለሜእዴትነው እስኪ እምታውቁ ንገሩኝ

    • @brktihagos1925
      @brktihagos1925 Před 4 měsíci

      በኤልሻዳይ የጉዞ ማህበር ኣብሮ ቢሄዱ

    • @yenefesmegeb5266
      @yenefesmegeb5266 Před 4 měsíci

      አ.አ -ባህር ዳር-ደለጉ(ፀበሉ)

  • @user-wt9nv2ub2k
    @user-wt9nv2ub2k Před 4 měsíci +1

    እዛዉ ከጸበሉ የሚኖሩ ሰዎች መካከል የአንድ ሰዉ ስልክ ስጡኝ እስኪ

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p Před 4 měsíci

    2:36 ስልክ። ቅጥር። ማግኘት። ፍልግ
    ነበር

  • @efremhabtemariam1980
    @efremhabtemariam1980 Před 4 měsíci +1

    .አላዬ ለምን ትሸነግለዋለህ ልጅ በሠማእቱ የማስጠንቀቂያ ቅጣት ነው የተሰጠው ለምሳሌ ለምስኪኖች ከሀገር ውስጥም ሆነ ውጪ የተላኩትን ልብሶች ተቀብሎ እዛው መንደር ውስጥ ሁለት ሱቆች ከፍቶ እየሸጠ ያለ ደፋር ነው
    አሁንም የእርዳታ ገንዘብ በስሙ እንዲገባ ቢደረግም ልጁ እየተሳሳተ ነው፤ ሕዝቡ ሁሉን አውቆ ዝም ቢልም ሠማእቱ ግን አልታገሰውምና 12 ከብቶቹ እንዲጠፉ ተደርገዋል
    አሁንም መዳን ከፈለገ የልብስ ሱቆቹን በአስቸኳይ ይዝጋ
    በስሙ የሚሰበስበውን ገንዘብ ከነአካውንቱ ለሂሳብ ተቆጣጣሪ ያስረክብ አለያ ድጋሚ የሚመጣበትን ቁጣ ይችለዋል አተትን ማን ያመጣው መሠላችሁ
    ወዮልሽ ኮራዚን

  • @klbneshshlto
    @klbneshshlto Před 4 měsíci

    ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @user-gb6ne4ev5g
    @user-gb6ne4ev5g Před 4 měsíci

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቀን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏