bermel Georgis አስቸኳይ መልዕክት አለኝ ሰማዕቱ ተናገር ያለኝ ተጠንቀቁ ወደዚ ቦታ ስመጡ እና... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 02. 2024
  • ለበለጠ መረጃ ለጉዞ ስልክ 0943121212
    / @kalderejaይህ ኤልዳ ሚዲያ ነው በዚህ ሚዲያ ላይ እኔ ወንድማችሁ ዳዊት በተለያዩ ገዳማትና አድባራት በመጓዝ የተለያዩ የገዳማትን ምስክርነት እንዲሁም ታሪኮችን የማስተላልፍበት ነው ሚዲያውን ለመደገፍ 1000523866137 እንዳሰኘው ብርሀኑ ንግድ ባንክ በማስገባት መደገፍ ትችላላችሁ መረጃ ለመግኘት 0943121212 ደውሉ

Komentáře • 72

  • @user-ot2vu1ep9l
    @user-ot2vu1ep9l Před 5 měsíci +27

    በጣም ጭንቀት እና ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ነው ያለውት እና ፀልዩልኝ ወለተ እየሱስ!! ሰመአቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለቤቱ ያብቃኝ አሜን

    • @hanagetye5073
      @hanagetye5073 Před 5 měsíci +6

      ወለተ እየሱስ የገዎረጊስ አምላክ ይርዳሽ አይዞሽ ፀሎት አድርጊ እህቴ ❤

    • @ethel787
      @ethel787 Před 5 měsíci +2

      Ayzosh lehulum gize alew tesfa atkurechi tebibu solomonm gize lekulu blual tselot argi emebete tketelsh

    • @maezareid3789
      @maezareid3789 Před 5 měsíci +2

      አግዚአብሔር ያድንሽ አህቴ!🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 Před 5 měsíci +1

      ቸሩ መድሃኒያለም አባቴ ምህረቱን ይላክልሽ ።ምክንያቱም ተስፋሽ ቸሩ መድሃኒያለም ኢየሱስ ክርስቶስ ነውና አደራ ተስፋ እንዳትቆርጪ ።በስሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ሂጂ ትድኛለሽ ።ግን በፆም በፀሎት በስግደት አድርጊ መልስ ታገኚአለሽ እሺ እህቴ

    • @yordanosalemayehu7399
      @yordanosalemayehu7399 Před 5 měsíci +2

      የሰማእቱ ይድረስልሽ እማክያ

  • @user-iv6op8wf1g
    @user-iv6op8wf1g Před měsícem

    መላኩ,ቅዱስጊወርጊስ,አባቴ,በአተቸርነት,ስደተኞችን,እቅፍ,ድግፍ,አርገህ,ለደጅህአብቃን,❤❤❤❤❤

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Před 5 měsíci +10

    ለደጁ ያብቃን በጉጉት ልሞት ነው መቸነው ምረግጠው ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Před 5 měsíci +6

    ሀገሬ ልገባ አንድ ወር ቀረኝ እደገበዉ እሄዳለሁ ፈጣሪ ይሙላልሽ በሉኝ ❤❤❤❤ ይህን ሚዳያ ስሰማ ተስፋየ ይጨምራል

    • @user-bk1kd5go4m
      @user-bk1kd5go4m Před 3 měsíci

      Hehete tadelesh qeduse goyereges baselam yaderesesh walata gabere,el beleshe negereleng enem sedatanga neng bagugut lemote new❤❤❤

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 Před 5 měsíci +4

    የኤልዳ❤ሚዲያ❤አድጎ❤ትልቅ❤ሆኖ ለማየት ያብን❤ዳዊት ዬ❤በርታ❤

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f Před 5 měsíci +5

    ይገርማል አሁን ዘፈን ቢሆንና ሌላ ቢሆን አቤ እኛኮ አምላኬ ሆይ ለላለማዊይኑን ምን ግድ ምራኝ

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Před 5 měsíci +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 Před 5 měsíci +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @BayushBelete-gb3ly
    @BayushBelete-gb3ly Před 3 měsíci

    በብዙ ችግር ወስጥ ነው ያለሁት ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ❤❤ ❤ወለተ ዮሃኒስ አባላለሁ

  • @user-bk1kd5go4m
    @user-bk1kd5go4m Před 3 měsíci

    Kale hewot yasemalen mamerachen egezaber ladaju yabekan ameeeeee❤❤❤❤❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 5 měsíci +3

    ቃል ሂወት ያሰማልን ቃል ሂወት ያሰማልን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh Před 5 měsíci +2

    ❤አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ሊቀሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔን ባሪያህን ማረኝ😢

  • @MulugojamTenaw
    @MulugojamTenaw Před měsícem

    ቃለህይወትያሰማልን።ትልቅ ትምህርትነው በጣምበመንግስቱይመዝግብልን።

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 Před 4 měsíci

    Amen Amen Amen bereketewo yiderben ❤❤❤❤

  • @user-lh6ch3jw8t
    @user-lh6ch3jw8t Před měsícem

    ፈቃዱ ሆኖ እኔንም ለዚህ ክብር ያብቃኝ ፈረሰኛዉ ጌዮርጊስ

  • @user-tr8ni6yk6p
    @user-tr8ni6yk6p Před 5 měsíci

    አሜን❤

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 Před 4 měsíci

    Semaetu kdus Giworgis bereket yiderben Amen ledeju yabkagn Amen❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @user-lo9zo6ix2k
    @user-lo9zo6ix2k Před 4 měsíci

    Amene

  • @Ghhhg-ex8ff
    @Ghhhg-ex8ff Před 5 měsíci +1

    አቤቱጌታሆይለንስሀአብቃን😢😢😢😢

  • @samri8013
    @samri8013 Před 5 měsíci

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-yn8so8iv6h
    @user-yn8so8iv6h Před 4 měsíci

    በዉነትቃለሂወትያሰማልንወድማቺን አቤቱአምላኬማረንእደቸርነትህወዮልኝለኔ ሰማህቱ ለደጂህ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 Před 4 měsíci

    ቃለሒወት.ያሰማልን.ወድማችን.ሰመአቱ..ከነቤተሰቤ.ለደጁ.ያብቃን.ከስደት..በሰላም.ለሀገራችን.ያብቃን❤❤❤❤

  • @user-xg8po4if8y
    @user-xg8po4if8y Před 4 měsíci

    ቃለህይወት ያስማልን

  • @user-ty2xv5gj5s
    @user-ty2xv5gj5s Před 5 měsíci +1

    Amen Amen Amen kalehiwort yaseman Amen . Welete eyesusu negna be tselotachu asibun Amen🙏🙏🙏.

  • @Orthodox72122
    @Orthodox72122 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🌹🌹

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 Před 5 měsíci

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወድማችን በረከታችሁ ይድረሰን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Před 5 měsíci

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን እንደ ቸርነትህ ❤❤❤ ሰማእቱ ጊዮርጊስ በረከትህ ይድረሰን ይማረን

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 Před 4 měsíci

    Amen Amen Amen 🙏 kale eywete yasemalne memerache egnanme ldju yabkane ketasrnbte yeasyate masrya yeftane yune ❤❤❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 5 měsíci +1

    ሰማእቱ ለደጁ ያብቃኝ

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Před 5 měsíci

    Amen amen amen egzabher ymesgion semte ldge abken ksdet mless❤🎉❤🎉😊

  • @user-mi3nm9ml7j
    @user-mi3nm9ml7j Před měsícem

    ውንድማችንቃልህጡዑምህነውእግእብሄርይጥብቅህ

  • @WedyWedy2000
    @WedyWedy2000 Před 5 měsíci +1

    ሀለገብረኤል ቃለሒውት የሰማክ የኔ ጣፍጭ አደበት ❤❤❤❤❤❤❤❤ ወለተስላሴ ነኝ በፀሎት አስቢኝ ሰማእቱ እከቤተሰቦቼ ለደጁ ያብቃኝ ከስደት መልስኝ

  • @user-vn8sf1lz8h
    @user-vn8sf1lz8h Před 5 měsíci

    ቃልሂወት ያሰማልን ለደጁ ያብቃን

  • @DeginetDilase-fs6ry
    @DeginetDilase-fs6ry Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር በፃድቃን ድንቅ ነው ክብሩ ይስፋ

  • @HjgUyg-hp9ob
    @HjgUyg-hp9ob Před 5 měsíci

    sematu qedus geyorgis bereketu yideribin Amen Amen Amen 🤲 🙏🏼

  • @aboodawwad799
    @aboodawwad799 Před 5 měsíci

    ወለተ ማሪያም ነኝ በፀሎታችው አሰቡኝ በሰው አገር ላይ ነኝ ለደጀ ያብቃኝ አሜን

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቸርነቱ ብዙ ነዉ በጸሎት አስቡኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ የመኖርያ የፍቃድ ወረቀት ሳይኖረኝ 18 አመት አለፈኝ አሁን እርግጠኛም ባልሆን እንስራልሽ ብዬ ብር ከፍዬ ቀጠሮ ብቻ ሆኖብኛል ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ ተስተካክሎልኝ ለደጂ እድበቃ

  • @user-zs2zj4it1t
    @user-zs2zj4it1t Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም

  • @Saeda-zc2qh
    @Saeda-zc2qh Před 2 měsíci

    አረብሀገር ነው ያለሁት ገናወርከ17ቀኔ ነውግን እየፈራሁነው ጭቀት ጭቀትይለኛል እምሞትም ይመስለኛል እባካችሁ በሰላ እድመለስ ፀልዩልኝ

  • @sipara9224
    @sipara9224 Před 5 měsíci

    ቃለህይዎት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ያስጨንቃል ምነው ባልተፈጠርኩ

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 4 měsíci

    ለደጁ አብቃኝ❤❤❤

  • @kalyemom3540
    @kalyemom3540 Před 5 měsíci

    Kaleyweten yasemalen amene degemeke terane ante tamerena

  • @user-om4lr9xm3g
    @user-om4lr9xm3g Před 5 měsíci

    ሰማቱ ደግሞ ለደጁ ያብቃኝ ደጁዉ ደርሸ ከብዙ ነገር ተፈዉሻለዉ አሁንም በልብ ህመም እየተሠቃየዉ ነዉ ፀልዩልኝ ሀ/ለ ገብሬልነኝ ስለመገዱ መረጃ ብሠጡኝ መገዱ ክፍት ነዉ ሠላሙሥ አሁንም ለደጁ አብቅቶ ድጋሜ እደምፈወሥ ጥርጥር የለኝም መዳኒቴን ወርዉሬ እመለሣለዉ አሁን እናንተ ፀልዩልኝ ስትጠመቁም ክርሥትናአ ሥሜን እጃቹ ፃፉና ተተመቁ አደራአ

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤ elishadaywoch liyu nachihu yemir yematrsu

  • @manuel2445
    @manuel2445 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen 💚 💛 ❤ Amen Amen Amen 💚 💛 ❤ Amen Amen Amen 💚 💛 ❤ Amen Amen Amen 💚 💛 ❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo Před 5 měsíci

    Kale hiywotn yasmalin

  • @user-qo5hu5kb7d
    @user-qo5hu5kb7d Před 3 měsíci +1

    እኔ እናእግዚያብሄር ባለቤቴ ብቻ የምናውቀዉ ከባድ ችግር አለብኝ እናንተን የሠማና የፈወሠ አምላክእኔንምይፈዉሰኝ እናለደጁያብቃኝ

    • @user-op7nn3ey8s
      @user-op7nn3ey8s Před 3 měsíci

      አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጸሎት በርች 🙏

  • @Orthodox72122
    @Orthodox72122 Před 5 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ko8xd5gd8j
    @user-ko8xd5gd8j Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @leahdesta4855
    @leahdesta4855 Před 5 měsíci

    እሄን ሁሉ ስቃይ ከምታዩ ብቸኛ የአለምሁሉ አዳኝ የሆነዉንእየሱስክርስቶስ አምናችሁ የዘላለም ህይወታችሁን አድኑ

    • @user-np7br4ro8o
      @user-np7br4ro8o Před 5 měsíci +1

      አዎ እኛ የምናመልከው የምናምነው እሡን ነው ሙ እደናተ እዩጩፋን እኛ ኦርቶዶክሦች ሰውን አናመልክም ገለቴ እዛው በሠፈርሽ

    • @TechaneDaniel
      @TechaneDaniel Před 4 měsíci

      @leahdesta4855፦ እውነት የዓለሙ ሁሉ መድኀኒት መድኀኔዓለምን በትክክል የሚያምን፣ ፍቅሩም የገባው፣ ፀጋ በረከቱም ያደረበት ሰው፡ እንዲህ ያለ የስንፍና ቃልን አይናገርም።
      - የነቀፋ መንፈስ ከእግዚአብሔር አደለም።

  • @mekdesgetachew7789
    @mekdesgetachew7789 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ግን ኤልዳ ማለት ምን ማለት ነው

  • @user-tr8ni6yk6p
    @user-tr8ni6yk6p Před 5 měsíci

    አሜን❤