ኤልዳ ሚዲያ
ኤልዳ ሚዲያ
  • 185
  • 562 588
🛑Bermel Georgis|አባ ገብረ ኪዳን በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ የሚታይ ነገር የለም|ኤልዳ ሚዲያ
#BermelGeorgis
#በርሜልጊዮርጊስ
#Abagebrekidan
እንኳን ወደ ኤልዳ ቲዩብ መንፈሳዊ ቻናል በደህና መጡ።በዚህ የዩቲዩብ ቻናል የእግዚአብሔር ድንቅ ተአምር የሚነገርበት ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎችን ትምህርቶችን የገዳማት ጉብኝት እንዲሁም የተለያዩ መንፈሳዊ መርሐ ግብር ወደ እናንተ እናደርሳለን።
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቪድዮ ስንለቅ ደሞ እንዲደርሳችሁ የደውል ምልክቷን መጫን አይዘንጉ። ለሌሎች ምዕመናን እንዲደርስ በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾዎ ላይ ሼር በማድረግ አገልግሎቱ እንዲሰፋ የበኩሎን ያግዙ። እናመሰግናለን!
youtube.com/@Elda16?si=JrqnUA-SxeKH9-kZ
zhlédnutí: 8 597

Video

🛑እመቤታችን በሰይፏ ቤተክርስቲያን አጠረችው|ስለ ጽላተ ሙሴ |ኤልዳ ማዲያ
zhlédnutí 557Před 7 hodinami
#በርሜልጊዮርጊስ #OrthodoxTewahido #ጣናቂርቆስ 1000243579639 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ, መካነ ቅዱሳን ሰይፍ አጥራ ማርያም የአባቶች እና የእናቶች አንድነት ገዳም
መምህር ግርማ ዘመን የማይሽረው ትምህርት|ኤልዳ ሚዲያ
zhlédnutí 954Před 12 hodinami
#MemherGirma #መምህርግርማወንድሙ #በርሜልጊዮርጊስ
አርቲስቶች በተመስጦ አመሰኑ|በዚህ ዝማሬ የማይደሰት ማን አለ
zhlédnutí 253Před 19 hodinami
አርቲስቶች በተመስጦ አመሰኑ|በዚህ ዝማሬ የማይደሰት ማን አለ
🔴የሚገርም ታሪክ ነው |“የእመቤታችን የድንግል ማርያም ስዕለ አድኖ የሰራው ተአምር”|በዘንዶ የሚጠበቀው....|ኤልዳ ሚዲያ
zhlédnutí 6KPřed dnem
🔴የሚገርም ታሪክ ነው |“የእመቤታችን የድንግል ማርያም ስዕለ አድ የሰራው ተአምር”|በዘንዶ የሚጠበቀው....|ኤልዳ ሚዲያ
⭕️የሚገርም ነው|ድንቅ ምስክርነት ከካንሰር ሙሉ በሙሉ ተፈወሰች|አንደበቱ ተከፈተ|ኤልዳ ሚዲያ‼️
zhlédnutí 8KPřed 14 dny
⭕️የሚገርም ነው|ድንቅ ምስክርነት ከካንሰር ሙሉ በሙሉ ተፈወሰች|አንደበቱ ተከፈተ|ኤልዳ ሚዲያ‼️
በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስክርነት|Bermel Georgis መናፍቃን የማያምኑ ሰዎች ቢያዩት ደስ ይለኛል|ኤልዳ ቲዩብ
zhlédnutí 6KPřed 14 dny
በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስክርነት|Bermel Georgis መናፍቃን የማያምኑ ሰዎች ቢያዩት ደስ ይለኛል|ኤልዳ ቲዩብ
🛑መምህር ግርማ ሐሰተኛ ናቸው? በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምር ነው|Memher Girma Wondimu|ኤልዳ ቲዩብ
zhlédnutí 65KPřed 14 dny
🛑መምህር ግርማ ሐሰተኛ ናቸው? በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምር ነው|Memher Girma Wondimu|ኤልዳ ቲዩብ
🛑በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ|የሰማዕቱ ተአምር በቃል አይገለጽም |Bermel Georgis
zhlédnutí 12KPřed 21 dnem
🛑በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ|የሰማዕቱ ተአምር በቃል አይገለጽም |Bermel Georgis
🔴bermel Georgis መተት ተደርጎብኝ ስጠመቅ ከሆዴ የራሴ ፀጉር ወጣልኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር #orthodox
zhlédnutí 4,8KPřed 21 dnem
🔴bermel Georgis መተት ተደርጎብኝ ስጠመቅ ከሆዴ የራሴ ፀጉር ወጣልኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር #orthodox
🛑🛑beremel giyorgis🛑🛑የገዛ ጓደኛዬ መሪገታ መሆኑነን አላቅም ነበር ጉድ ሰራኝ ....አደራ ድረሱልኝ የጊዬርጊስ ስለት ሳላስገባ😭💔
zhlédnutí 11KPřed měsícem
🛑🛑beremel giyorgis🛑🛑የገዛ ጓደኛዬ መሪገታ መሆኑነን አላቅም ነበር ጉድ ሰራኝ ....አደራ ድረሱልኝ የጊዬርጊስ ስለት ሳላስገባ😭💔
🛑🛑bermel giyorgis🛑🛑 ቡና እየጠጡ በርሜል ጊዬርጊስ መጠመቅ ይቻላል? 😱.......በርሜል ጊዬርጊስ መቼ ጉዞ እደሚኖር ተናገሩ !!
zhlédnutí 12KPřed měsícem
🛑🛑bermel giyorgis🛑🛑 ቡና እየጠጡ በርሜል ጊዬርጊስ መጠመቅ ይቻላል? 😱.......በርሜል ጊዬርጊስ መቼ ጉዞ እደሚኖር ተናገሩ !!
"ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ምስክር" | ዘማሪት ሳምራዊት
zhlédnutí 304Před měsícem
"ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ምስክር" | ዘማሪት ሳምራዊት
🛑🛑bermel giyorgis 🛑🛑ኪዳነምህረት ሳልጠመቅ አለመምጣቴ ይቆጨኛል......ፊቷ እድትታይ ያልፈለገችው መስካሪ😱😱
zhlédnutí 13KPřed měsícem
🛑🛑bermel giyorgis 🛑🛑ኪዳነምህረት ሳልጠመቅ አለመምጣቴ ይቆጨኛል......ፊቷ እድትታይ ያልፈለገችው መስካሪ😱😱
🛑🛑 bermel giyorgis🛑🛑 ትልቅ ምስክርነት በ በርሜል ጊዮርጊስ የተደረገ ተዓምር 😱😱......ተሰውሬ የወደፊት ልጆቼን አሳየኝ .......💔
zhlédnutí 15KPřed měsícem
🛑🛑 bermel giyorgis🛑🛑 ትልቅ ምስክርነት በ በርሜል ጊዮርጊስ የተደረገ ተዓምር 😱😱......ተሰውሬ የወደፊት ልጆቼን አሳየኝ .......💔
አስቸኳይ መረጃ ስለ በርሚል ጊወርጊስ ጉዞ መነሻ ግንቦት 10 መመለሻ ግንቦት 17 0943121212 ደውሉ
zhlédnutí 5KPřed 2 měsíci
አስቸኳይ መረጃ ስለ በርሚል ጊወርጊስ ጉዞ መነሻ ግንቦት 10 መመለሻ ግንቦት 17 0943121212 ደውሉ
🛑🛑 bermel giyorgis 🛑🛑የመጀመሪያ ጊዜ የታየው የበርሜል ፀበል😱😱.....ተጠምቀን እንኳን አላየንም አወጣጡን
zhlédnutí 3KPřed 2 měsíci
🛑🛑 bermel giyorgis 🛑🛑የመጀመሪያ ጊዜ የታየው የበርሜል ፀበል😱😱.....ተጠምቀን እንኳን አላየንም አወጣጡን
🛑🛑bermel giyorgis🛑🛑በርሜል ጊዬርጊስ ቅባቅዱስ ሲቀባ ቆዳው የፈረሰ ድንች ይመስል 💔💔...እናት የሌላት ላስጠምቃት አምጥችሂያት💔🥺
zhlédnutí 6KPřed 2 měsíci
🛑🛑bermel giyorgis🛑🛑በርሜል ጊዬርጊስ ቅባቅዱስ ሲቀባ ቆዳው የፈረሰ ድንች ይመስል 💔💔...እናት የሌላት ላስጠምቃት አምጥችሂያት💔🥺
🛑🛑bermel giyorgis 🛑🛑መድኃኔዓለም ያሰረኝ አሳየኝ አልኩት አሳየኝ....በስደት ወጥቼ ታመሻል ተብዬ💔💔💔💔😭😭
zhlédnutí 25KPřed 2 měsíci
🛑🛑bermel giyorgis 🛑🛑መድኃኔዓለም ያሰረኝ አሳየኝ አልኩት አሳየኝ....በስደት ወጥቼ ታመሻል ተብዬ💔💔💔💔😭😭
🛑🛑bermel giyorgis🛑🛑ጊዬርጊስን ልለምነው ጎንበስ ስል ጊንጡ ሁለት ቦታ ነደፈኝ መርዙን በ በርሜል ፀበል .....
zhlédnutí 14KPřed 2 měsíci
🛑🛑bermel giyorgis🛑🛑ጊዬርጊስን ልለምነው ጎንበስ ስል ጊንጡ ሁለት ቦታ ነደፈኝ መርዙን በ በርሜል ፀበል .....
🛑🛑 bermel giyorgis🛑🛑ንስሃ ሳልጨርስ ተጠምቄ ገሀነምን አሳየኝ💔.... ጊዬርጊስ አንተስ ምህረት አይገባክም ብሎ ለ አውሬው ሰጠኝ
zhlédnutí 36KPřed 2 měsíci
🛑🛑 bermel giyorgis🛑🛑ንስሃ ሳልጨርስ ተጠምቄ ገሀነምን አሳየኝ💔.... ጊዬርጊስ አንተስ ምህረት አይገባክም ብሎ ለ አውሬው ሰጠኝ
🛑🛑bermel giyorgis🛑🛑 🐍 40ክንድ የሚሆን እባብ ሲውጣልት አይቻለው....የቦክስ ፊልም የሚያይ በርሜል ሲጠመቅ..💔
zhlédnutí 18KPřed 2 měsíci
🛑🛑bermel giyorgis🛑🛑 🐍 40ክንድ የሚሆን እባብ ሲውጣልት አይቻለው....የቦክስ ፊልም የሚያይ በርሜል ሲጠመቅ..💔
🛑🛑 bermel giyorgis🛑🛑 ፀበል አልሄደም ስለው ለልጄ እየደበደበ ...........በርሜልን ያላየ በቁም እንድሞተ ይቆጠራል
zhlédnutí 5KPřed 2 měsíci
🛑🛑 bermel giyorgis🛑🛑 ፀበል አልሄደም ስለው ለልጄ እየደበደበ ...........በርሜልን ያላየ በቁም እንድሞተ ይቆጠራል
🛑🛑 bermel giyorgis🛑🛑ገቢ እያለው ስኳር አለብክ ተባልኩ...በርሜል ጊዬርጊስ ...
zhlédnutí 2,5KPřed 3 měsíci
🛑🛑 bermel giyorgis🛑🛑ገቢ እያለው ስኳር አለብክ ተባልኩ...በርሜል ጊዬርጊስ ...
bermal giworgis tebel እንደገባሁ እግሮቼ ማበጥ ጀመሩ ወዲያው ተፈወስሁ
zhlédnutí 3,8KPřed 3 měsíci
bermal giworgis tebel እንደገባሁ እግሮቼ ማበጥ ጀመሩ ወዲያው ተፈወስሁ
ታምረኛው በበርሜል ጊወርጊስ ጠበል❤ bermal giworgis tebell ውስጥ ወንድሜ መልዕክት ላከልኝ
zhlédnutí 3,9KPřed 3 měsíci
ታምረኛው በበርሜል ጊወርጊስ ጠበል❤ bermal giworgis tebell ውስጥ ወንድሜ መልዕክት ላከልኝ
❤❤በርሚል ጊወርጊሰ ፀበሉ ሲወጣ ምን ተፈጠ bermal giworgis
zhlédnutí 7KPřed 3 měsíci
❤❤በርሚል ጊወርጊሰ ፀበሉ ሲወጣ ምን ተፈጠ bermal giworgis
🔴bermal giworgis tebel🔴ሆዴ 10 ሊትር ተወጥሮ ነበር .....የጥምቀት ቀን ከ ሚካኤል እና እመቤቴ ጋር ነበርኩ
zhlédnutí 4,5KPřed 3 měsíci
🔴bermal giworgis tebel🔴ሆዴ 10 ሊትር ተወጥሮ ነበር .....የጥምቀት ቀን ከ ሚካኤል እና እመቤቴ ጋር ነበርኩ
🔴bermal giworgis tebel🔴ቀና ብዬ ሳያቸው የአብርሃሙ ስላሴ ናቸው.....ሰውሮ ጭፈራ ቤት ከተተኝ
zhlédnutí 10KPřed 3 měsíci
🔴bermal giworgis tebel🔴ቀና ብዬ ሳያቸው የአብርሃሙ ስላሴ ናቸው.....ሰውሮ ጭፈራ ቤት ከተተኝ
🔴bermal giworgis tebel🔴ጠበል ውስጥ ስገባ ለ8 አመት ደጁን አረግጥም ...ደብተራ ቤቴ አሳድኩ ....
zhlédnutí 8KPřed 3 měsíci
🔴bermal giworgis tebel🔴ጠበል ውስጥ ስገባ ለ8 አመት ደጁን አረግጥም ...ደብተራ ቤቴ አሳድኩ ....

Komentáře

  • @berekhetkfle9556
    @berekhetkfle9556 Před 33 minutami

    ኣንተ እራስህ ክስቶስ ብትሰብክ ይሻላሃል ትልቅ ማን ነው ፈጣሪ ነው ተፈጣሪ ክርስቶስ ሳታነሳ ኣለፍክ

  • @berekhetkfle9556
    @berekhetkfle9556 Před 38 minutami

    የስጋና መንፈስ ፈዋሽ ክርስቶስ የሱስ ብቻ ነው ማንም ይሁን መዳን የምቺል በሰማይ ይሁን በምድር ፍጹም የለም

  • @merichannel743
    @merichannel743 Před 47 minutami

    ቅባት ፡ ወይ ፡ ፀጋ ፡ ሊሆኑ ፡ ይችላሉ ??? ለምን ፡ ወንድሜ ፡ አባታችን ፡ ትላቸዋለህ ??? አውቀው ፡ የሚያጠፉ ፡ ከሀዲ ፡ ናቸው ???? ወይ ፡ ጠቋሩ ፡ እየተናገረ ፡ ነው !!!! ህዝቡ ፡ ግን ፡ ያሳዝናል !

  • @merichannel743
    @merichannel743 Před 52 minutami

    ችግር ፡ አለባቸው ! ሊቁ ፡ አርዮስ ፡ እንዳይሆኑ ፡ ጠርጥሩ ፡ ወንድሞቼ !

  • @fkrimisamlak6256
    @fkrimisamlak6256 Před hodinou

    3 samint tetemke alhu mstru aygeletim tsebelu betam mistir new. Egzabher ykr ybelot libona ystot.

  • @fkrimisamlak6256
    @fkrimisamlak6256 Před hodinou

    Egzabher libona ystot hedot mayet alhut zim bilo emikelidebet aydelem, gzu yemecherscha new ykrta meteyek alebot. Echi kersot emtmahar hitsanis Ehe chemra Not emtmahro. Aydelem demo kudusgewergis mstru ygletslachu. Ersu yewah new ena.

  • @abrehetwoldemariam7460

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባተ ለደጅሕ ኣብቃኝ እኔንም ቤተሰበንም ሰላም የሚነሳውን አጋንንት ኣጥፋልን ለለምኑሕ ሰሚ ነህና 🙏🙏🙏

  • @abrehetwoldemariam7460

    ሰማእቱ ቅዱስ ግዎርጊስ መማርያ ይስጣቸው ብዙ አወቅኩ አወቅኩ ማለት ያለኔ ማለት ነው በእግዚኣብሄር ለወደደው ይገለጻል ያድናል

  • @user-uh8wr8go6q
    @user-uh8wr8go6q Před 3 hodinami

    ይቅር እናንተ ለደጁ የበቃቹ እኛእንካን ያላየን እናምናለን በደምብ በበርሚሉ ጀወርግስ እናምናለን

  • @mulatuhailu4625
    @mulatuhailu4625 Před 4 hodinami

    የማታውቀውን አትቀላምድ

  • @EmebetTessema-mt7lq
    @EmebetTessema-mt7lq Před 4 hodinami

    እኔ የሰማአቱን ምሥክርነት ሥሠማ ነው የምደሠተው እና ልቦና ይሥጣቸው

  • @negestarefeayne9381
    @negestarefeayne9381 Před 4 hodinami

    ሲጀመር ይሄንን ድንቅ ቦታ ያላየ ሰው ምንም መናገር አይችልም በእውነትደ

  • @getachewaddisalemLgesse
    @getachewaddisalemLgesse Před 4 hodinami

    እናስተውል! አባታችን ትልቅ የስብከተ ወንጌል ፀጋ ያላቸው አባት ናቸው። መላ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ አማኝ በሙሉ እሳቸውን እጅግ በጣም፣በጣም፣ በጣም ከመውደዳችን የተነሳ እንደ አምላክ ማየት ከጀመርን ዓመታትን አስቆጥረናል። በዚህ በማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ ስድስት ላይ ስናነብ እንዲህ ይላል። " ዮሐንስን በጣም ይወዱት ስለነበር እንደ አምላክ ያዩት ነበር " አሁን አባታችንን አባ ገብረ ኪዳንን እሚያስተምሩትን ሁሉ ሳናላምጥ የምንውጠው እሳቸውን ከመውዳችን የተነሳ ነው። እኛ አሁን ላይ እንደ ደካማ ሥጋ ለበስ መምህር ሳይሆን እንደ አምላክ ነው የምንቆጥራቸው። ወዳጆቼ አሁን በኢትዮጲያዊያን ዘንድ እሳቸውን መቃወም በዲንጋና በጦር ያስወግራል። ምክኒያቱም የሚያመልኳቸው ብዙዎች ናቸውና። እመኑኝ እሳቸው እሮብ አርብ እስከ 3 ሰዓት ብቻ ነው የሚጾም ብለው ቢያስተምሩ ሁሉም ይቀበላቸዋል !! ምክንያቱም እሳቸው እኮ አባ ገብረ ኪዳን ናቸው። የሚያስተምሩት ሁሉ ትክክል ብቻ ነው። ነገር ግን የአገሬ ሰው እንዲህ ይላል " ሽል ከሆነ ይገፋል ቂጣ ከሆነ ይጠፋል። " እኛም በትህትና እራሳችንን አዋርደን እንዲህ እንላለን " ትምህርታቸውን እየመረጣችሁ ስሙ ሁሉን አጋፍፈን የምንቀበል ከሆን እንጠፋለን። " እናስተውል! ፊውዝ እንኳ ባቅሙ የማይረባ የኤሌክትሪክ ሃይል ሲመጣ እራሱን ያቃጥላል እንጂ አያሳልፈውም። እኛ ግን አፊውዝ አነስን። ድንል ማርያም የሳቸውንም የእኛንም መጨረሻ ታሳምርልን !!

  • @filagotshimeles-abeara6673
    @filagotshimeles-abeara6673 Před 5 hodinami

    እንደ አባ ገ/ረ ኪዳን ያለ አባት ቤተክርስቲያንአችንን ያላሳጣ እግዚአብሄር ይመስጌን የተሸፈነ ሳይገለጥ የሚቀር የለም፡ አንዳንድዎቻችሁ የምታወሩት በርግጥ ይሰቀጥጣል፡ ለካ የነ ግርማ ወንድሙ አዲስ ፕሮጀክት ነው፡ ምልክት ፈላጊ ትውልድ ከቤተርስቲን ሌላ ምልክት ቅአይሰጣችሁምር

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 5 hodinami

    ለምን ሔደው አይሞክሩትም ማዳንና አላማዳኑን ከዛ ቢያወሩ ቦታውን ሳያቁ ማውራት ተገቢ አይደለም

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 5 hodinami

    ስለ ቦታው አዳኝነት ለማንም ማብራራት አይጠበቅብክም ወንድሜ በርግጥ ያናድዳል ለተሳሳተው መልስ መስጠትክ ጥሩ ነው የተፈወሰ የተደረገለተሰ ይመስክር እስቲ በመምህር ግርማ የለመዲትን በቅዱሰሰ ጊዮርጊስ ደግሞ መጡ በጣም ነው ያዘንኩት

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 5 hodinami

    በእኝ አባት በጣም አዝኛለው እንዴት ቤተክርስቲያን ብቻ ሔዳችው ዳኑ ይባላል ፀበል የሰጠነሰ ለመዳን አይደል እንዴ አይነ ስውሩን ሔደው በዮርዳኖስ ፀበል ተፀበልና ትድናለክ ሔዶም ዳነ ይህ ለማን ነው ለእኛ አይደለምን አባታችን መልሱልኝ ለመናፉቁ ያስደስታሉ ያሳዝናል ወንድማችን ልክ ነክ ሔደው ሳያዮ ብዙ ማውራት የቅዱስ ጊዮርጊስን አዳኝነት አለማመን ነው አነጋገራችው እንደዚህ ነው መጨረሻው ዘመነሰ ያወቁ እስከሚስቱ የተባለው አሁን ደረሰ አምላክ ልቦና ይስጠን የተሳሳተ ነገር ስታዮ ዝም ማለት የለባችውም ሲያወሩ አስበው መሆን አለበት

  • @senaitselesh2557
    @senaitselesh2557 Před 5 hodinami

    የእውነት እኔ በጣም ነው ያዘንኩት ። አባን በጣም ነው እምወዳቸው አማከብራቸው።ነገር ግን በርሚልን ሂጀ ባላይ እመቤቴን ነው እምልህ አምናቸው ነበር። ልክ ቢዲዮውን እንዳየሁ እሳቸውም ሰው ናቸው ሌላው ምእመን ያየነውን ስናወራ እንደማይገባቸው። እሳቸውንም እንደዛ አድርጌ ነው ያሰብኳቸው።ብቻ እናንተንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ።ለደጁ ያልበቃችሁ። ሰማእቱ ያብቃችሁ።🙏🙏🙏

  • @user-mr7pe3es2k
    @user-mr7pe3es2k Před 6 hodinami

    አንድ ነገር መናገር እፈልጋለው ስለ መነኩሴው ....... ትምህርታቸውን በጣም እከታተል ነበር እና አንድ ቀን በህልሜ አሮጌ መዳበሪያ ለብሰው የወታደር ሄልሜት ኮፍያ አድርገው የድምጽ ማጉያ ይዘው የሱስ ጌታ ነው እያሉ በየመንገዱ ሲዞሩ ምን ሆነው ነው ብዬ እከተላቸው ነበር እና ሌላ አባት ደግሞ ቁጭ ብለው እያዩ ይስቁባቸው ነበር!

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 Před 6 hodinami

    የእመ_ብዙሀን በረከቷ አይለየን❤❤❤

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 Před 6 hodinami

    አሜንንንንንንንንንን

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 6 hodinami

    እውነት ነው!! በሃያሉ መላክ እኒያ መምህር የተናገሩትን ጆሮዬ መስማት ስላልቻለና የሰማዕቱን ቅዱስና ድንቅ ስፍራ እንድረግጥ የለት ተለት ፀሎቴ ስለሆነ አልቅሼ ዝም አልኩኝ😢 ኧረ የመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ልቦና ይስጣቸው😢

  • @tigistabtew
    @tigistabtew Před 6 hodinami

    አባታችን እና ቅዱስጊወርጊስ ይተዋወቃሉ አትድከም ንግግራቸውን አታጣምሙ እሳቸው ለማለት የፈለጉት ሰው በታምራት በወረት መነዳት ይወዳል ተረጋግቶ በእግዚአብሄር እንዲፀና ለማስተማር ነው ተአምራት ለክርስቲያን ምኑ ነው?እውነት እንነጋገር ከተባለ ለፈቀደለት እንጅ ለተጓዘው ሁላ አይገለፅም እባካችሁ ተረጋጉ እኒህን አባት በምን እውቀትህ ነው የምትተቼው

  • @samrawitT-c8q
    @samrawitT-c8q Před 6 hodinami

    በዜህ ከቀጠለ ፀበል አትሄድ ማለታቸው አይቀርም

  • @samrawitT-c8q
    @samrawitT-c8q Před 7 hodinami

    በጣም ብዙ ጌዜ ወጣ ያሉ ነገር ነው የሚናገሩት ማርያምን በጣም እወዳቸው ነበር ግን እሳቸው የሚናገሩት

  • @user-jr2ww2sc2d
    @user-jr2ww2sc2d Před 7 hodinami

    አኔ ሰለሰመዓቱ ያደረገልኘ ታምር ለመናገር ቃላት የለኘም አባታቺን ግን በጣም አዝኛለሁ 😭😭😭😭

  • @muluneshbirara4807
    @muluneshbirara4807 Před 7 hodinami

    እኔ የሠማዕቱን የቅዱስ ጌዮርጊስ ያደረገልኝን ሁሉ መግለፅ ከባድ ነው ቃል አላገኘሁለትም ዳዊቴ ባጭሩና በትንሹ የምመሠክረው ግን በውጭ ነው እምኖረው እና ለመምጣት ብዙ ሞክሬ በወክቱ አተፈቀደልኝም መሠለኝ ቀረሁ ነገር ግን በሚገርም ሁኔታ እምነቱ ባለሁበት አገር ከቤቴ ከጀ ደረሠ እኔም ብቻ የምለውን ብየ ተጠቀሞኩት ወምይም ተቀባሁ ልክ ከጠበሉ እንደሚሰውረው እኔን ከዚህ ሰውሮ ቅ ዱስ ሚካኤል ተገልጦልኝ ፈውሶኛል ከነበረብኝ በሸታ ተፈሻለሁ ሲቀጥልም እህቴ ታማ ተጠንታ ነይ ድረሽ ስባል በቀጥታ ካላየ ደውየ ጠበል ይኖራችሁን ስለው አለ ብሎኝ ቤተሠቦቸ ተቀብለው ከራሷ ላይ ሲፈሱላት ከሞት አፋፍ መልሶልኝ አድኖልኛል ከዛም እኔም መጥቸ አብረን በደጁ ሄደን ተጠምቀን ብዙ ታምራትን አይተን መተናል አሁንም በናፈቆት ነው እየጠበቅን ያለነው እባታችን እሂን በማለታቸው ደግጨአለሁ አዘዘንኩም ግን እሣቸውም ሠው ናቸው ይሣሣታሉ ደግሞ በርቪኝ ቅ ዱስ ጌዮርጊስን ያላየ ሠው እንዴት ሊያምን ይችላል ሄደው እንዲያዩት እንፀልይላቸው አይዞን

  • @sirgutbekele4298
    @sirgutbekele4298 Před 7 hodinami

    ማንም ሰው ግን የራሱ ከፈጣሪ የተሰጣቸው ፀጋ አላቸው ለርሶም የማስተማር ፀጋ እንደተሰጦት ማለት ነዉ

  • @mesererthaile7348
    @mesererthaile7348 Před 7 hodinami

    የሰማዕቱን ድንቅ ታምህር ደጁን የረገጠ ብቻ ነው የሚያውቀው።

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd Před 7 hodinami

    ክክክ ፈገግ ያስብላል ፈገግ አልኩኝ ሣላስበው በነፃ ሳኩኝ አይ አባት በቃ እምነታቼው እስከዚህ ድረስ ነው

  • @worku3723
    @worku3723 Před 8 hodinami

    ምንም ሊቅ አይባሉም ከፈጣሪ በላይ ታዋቂ እየሆኑ ምንያርጉ

  • @worku3723
    @worku3723 Před 8 hodinami

    ቅሌታም ቢቀርብንሥ አባት የሚባል አባታችን ሆይ የምንለው መድህንአለም ይበቃል

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 2 hodinami

      @@worku3723 አሉ እኮ ቅዱሳን አባቶች እዮኝ እዮኝ አይሉም እንጅ እንደ አርቲስት

  • @Dav-2tube
    @Dav-2tube Před 8 hodinami

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሳያዩ የሚያወሩትን ማስተዋልን ይስጣቸዉ እኔንም ቤተሰቤን ዳግም ለደጅህ አብቃን

  • @meronmesele6407
    @meronmesele6407 Před 8 hodinami

    ትክክል ነህ ወንድሜ

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e Před 8 hodinami

    የተደረገላችሁ መስክሩ

  • @Addis-gj2we
    @Addis-gj2we Před 8 hodinami

    ወንሜ ተዋቸው አባ ገብረኪዳን ችግር አለባቸው መምህር ግርማን መምህር ተስፋዬን ሲቃወሙ ነው የተውኳቸው ሰማእቱ ይፍረድባቸው ከልቤ ነው ያለቀስኩት

  • @mussie1620
    @mussie1620 Před 8 hodinami

    እነሱ ትክክል ናቸው ምክንያቱ ሁሉን ህዝብ እነሱን እንዲከተላቸው ስለፈለጉ ነው አቤት ሥስት ይገርማል አሁን ይሄን ሁሉ ያስተማሩት ከ አባታችን ኣባ ጅዎርጅስ ዘጋስጫ በልጠው ነው የሚገርም ትዕቢት ደርሰዋል ምን እንላለን ምናልባት ትምህርታቸው ያገኙት በአፍልሆ ሳይሆኑ አይቀሩም እና እንዳይጋለጥባቸው ፈርትው ይሆክናሉ ምን ይሊታል ይሀን ሁሉ ሽሽት እስቲ በመምህራችን በመምህር ግራም ፊት ቁመው እንዃን ይናገሩ እንኳን በቅዱስ ጊዮርጊስ ፊት መሸሽ መጓራት ተንቅቶባችሃል ግዚኣቹ ደርሰዋል

  • @ayelewodajo9585
    @ayelewodajo9585 Před 8 hodinami

    Wey adenine kalchalachu aba ebakoten meteyek amlak alen! subah mebalem neger ale ebakoten mn malet new hulunm matatal !!!!!!!!

  • @Kidanu-ic9ve
    @Kidanu-ic9ve Před 8 hodinami

    ሲጀመር ሰው ሲያስተር እራሱን ሀጢያተኛና ደካማ አርጎ ማስተማር እጅ እኔም አይቸ አለውቅ እኳን እናተ አይባልም እቃወማለው አሁን በፍጥነት ነገሮች ሁሉ ይስተካከሉልን

  • @Eyaasu
    @Eyaasu Před 8 hodinami

    ሰውየው ደብተራ ናቸው

  • @Kidanu-ic9ve
    @Kidanu-ic9ve Před 8 hodinami

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን በእውነት ግራ ገባኝ ሌላ እምነት ተከታይም ይህን ያህል ቅዱሳንን አይፈታተናቸውም ባያምኑም ይፈራሉ ምን ይሻለናል በእውነት በጣም ነው ያለቀስኩት ማንን እንስማ ተግተን እፀልይ ይሙቱ ይሰበሩ ይጥፉ ማለቱን ትተን ልቦና ይስጥልን እያልን በፀሎት እንትጋ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 2 hodinami

      @@Kidanu-ic9ve የተመረጡትን የሚያስተዉ ተለቋል በዚህ ዘመን

  • @nebubaye4592
    @nebubaye4592 Před 8 hodinami

    እባካችሁ አባታችንን መናገራችሁን አቁሙ ለሰይጣን መደሰቻ አታድርጉ

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 9 hodinami

    የሄ ሰውየ መናፍቅ ናቸው በተሎ ቆቡባቸው አስወርዶ መባረር አለበት

  • @Asrat-wy6jx
    @Asrat-wy6jx Před 9 hodinami

    Xekwar. New. Eyen yeminagerew abako. Zeb balelebet chera meyazachew yimesekral Egzihabyer yiker yibelachu yesewn. Leb mkeflu

  • @user-si5ko3sx1h
    @user-si5ko3sx1h Před 9 hodinami

    አኔተፈውሽሳውድገብቻለሁአይኔንያመኝነበርለሰማአቱምስጋናይገባል

  • @user-si5ko3sx1h
    @user-si5ko3sx1h Před 9 hodinami

    የሰማአቱንፀበልህጀበትአለሁተፈውሽተሽሎኝ

  • @yergde
    @yergde Před 9 hodinami

    ዳንኤል ክብረትም እንድህ ብሎ ነው የጀመረ ።

  • @user-si5ko3sx1h
    @user-si5ko3sx1h Před 9 hodinami

    ❤❤❤❤❤❤