በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስክርነት|Bermel Georgis መናፍቃን የማያምኑ ሰዎች ቢያዩት ደስ ይለኛል|ኤልዳ ቲዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • #Bermel_Georgis
    #በርሜል_ቅዱስጊዮርጊስ
    #ጸበል
  • Zábava

Komentáře • 33

  • @user-kq1zg6ct9i
    @user-kq1zg6ct9i Před 16 dny +8

    ለወደፊትሽ ፀጥ ብለሽ አዳምጭ በማርያም መጠየቅ ያለብሽን ነገር ጠይቂ ግን እህእህ አትበይ

  • @ephremabiy3310
    @ephremabiy3310 Před 16 dny +5

    Cried a lot for seeing my best sister and big brother! telling the world the truth!!!

  • @user-ub5pg4ev1i
    @user-ub5pg4ev1i Před 13 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 Před 16 dny +4

    Beande bus neber yehedenew...melkam sewocho nachu...ante demo tazaye sew neh.. kidus Geiorges hasabachuwen yemulalachew.🙏

  • @user-fu7pr9rq2o
    @user-fu7pr9rq2o Před 15 dny +2

    እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሄር ስራ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Před 16 dny +2

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ የስደት ልጆጅህ 😢❤❤❤

  • @user-kq1zg6ct9i
    @user-kq1zg6ct9i Před 16 dny +4

    ለምንድነዉ እህ እህ የምትይ እስኪ ፀጥ ብለህ አዳምጭ በጣም ይረብሻን

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 16 dny +2

    ለደጅህ አብቃኝ አባቴ

  • @mafemafe6859
    @mafemafe6859 Před 13 dny +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅ አብቃኝ

  • @nekabeb1333
    @nekabeb1333 Před 16 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-gr3xw5xr8e
    @user-gr3xw5xr8e Před 14 dny +1

    Amnamnamneeeeeeeeee❤❤❤❤❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 15 dny +2

    እኔ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንዴ የገባው ቀን ትንሽ ተሰውሬ ወዲያው ነቃው በአራተኛው ቀን መሰወሬን ሳላቀው ስነቃ እየጮኹ ነበር ምንም አላየውም በሂወቴ ግን በተለይ በጤናዬ ለውጥ አግኝቻለሁ ምርት ደለጎ ኪዳነምህረት ወዲያው ነው የተሰወርኩት እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z Před 14 dny +1

    ተመስገን

  • @user-kh1jx6gc7s
    @user-kh1jx6gc7s Před 16 dny +2

    ወደህም አነበረም የምትሸሸገው የነበርከው ግን ሚገርመኝ እግዚአብሔር እረኛችን ነው የድግል ልጅ ይመስገን

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib Před 8 dny

    Amen🙏🙏🙏🥰🥰🥰♥️♥️♥️

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj Před 16 dny +1

    እግዚአብሄር ይመስገን🎉❤❤

  • @user-bx4dt3ne3s
    @user-bx4dt3ne3s Před 16 dny +1

    ዉሀአይባልምምምምምምም እባካቺሁ አስተዉሉ

  • @Mikalegri
    @Mikalegri Před 16 dny

    Amen amen amen 🙏🏽

  • @MadinaJajdj
    @MadinaJajdj Před 16 dny +3

    በማርያም መሄድ እፈልጋለሁ ስልክ አስቀምጭልበናትሽ እንዳታልፋኝ

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 Před 15 dny +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-di7ug6rq5u
    @user-di7ug6rq5u Před 14 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wn5rk8oe2w
    @user-wn5rk8oe2w Před 13 dny

    ጠበልና ውሃ ልዮነት አላቸው ጠበል በል እግዚአብሔር ይማርህ

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 Před 15 dny +1

    ❤❤❤

  • @SaraHaile-kh4fg
    @SaraHaile-kh4fg Před 13 dny

    ምንድነዉ ከአላየ ጋር ተለያየ እንድ ይህ ሜድያ ምንድነዉ ደግሞ የተጠየቀ ሰዉ ድጋሜ ይጠየቃል ለምንድነዉ

  • @berhanugebre5955
    @berhanugebre5955 Před 16 dny +1

    ምን አለበት እኔም ብሄድ ግን 18000 (አስራ ስምንት ሺው)የለኝም ችግር የለውም ፈጣሪ በፈቀደ ሰአት እሄዳለው

    • @hadiigafo5925
      @hadiigafo5925 Před 16 dny

      Guzo ale ende? Ene keflelehalwe

    • @user-di7ug6rq5u
      @user-di7ug6rq5u Před 14 dny

      Ayzosh.befekede.gzie.ersu.yasakawal❤

    • @hewanethopia174
      @hewanethopia174 Před 13 dny

      አሁን ዝግ ነው ሲከፈት እንረዳዳለን እግዚአብሔር ይፋቀድ

    • @tigistyetayew8485
      @tigistyetayew8485 Před 12 dny

      እኔም ሰማእቱ ረድቶኝ ብሄድ ደስ ይለኝ ነበር ያመኛል ብዙ ችግር እለብኝ ቤተሰቦቼ ይጠሉኛል መኖሬንም አይፈልጉም በመድሀኒአለም ቸርነት አለሁ ጉዞ ሲጀመር ሰማእቱ ለኔም አንድ ወዳጁን ልኮ ትራንፖርቱን የሚከፍልልኝ ይላክልኝ ስማእቱ ውለታውን ይከፍለዋል

  • @arcadebro6319
    @arcadebro6319 Před 14 dny

    ፀበል በል ውሃ ትላለህ እንዴ የማይባል ነገር አትበል አርም

  • @semret8073
    @semret8073 Před 14 dny +1

    ዝም ብለሽ አዳምጪ እባክሽ