bermel Georgis ከነ ሀጢያትሽ ደፍረሽ ገባሽ ብሎኝ ሰማዕቱ በቁጣ.. | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 117

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
  • Zábava

Komentáře • 273

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 Před 16 dny +59

    እመቤቴ እናቴ ኪዳነ ምህረት አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ

    • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
      @HappyJigsawPuzzle-fv2oo Před 14 dny +1

      Amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine ❤

    • @user-di7ug6rq5u
      @user-di7ug6rq5u Před 13 dny

      Amen.yderegln.lehulachnem❤❤

    • @user-zf2qu3nk3g
      @user-zf2qu3nk3g Před 6 dny

      Amen(3)

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q Před 16 dny +18

    የሞትሽን ደብዳቤ የቀደደው አምላከ ጊዮርጊስ ስሙ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን ለሚደረገልን ሁሉ ምሥጋና ብቻ ነው እና የሚፈልገው አግዚያብሔርን አመስግኑት

  • @user-hd7vg1vt4g
    @user-hd7vg1vt4g Před 16 dny +27

    ለደጅክ አብቃን አባታች ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ አሜን

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před 16 dny +13

    የኔ እናት ሰታሳዝን😢 ለአንቺ የደረስች እመአምላክ እኔንም ትድረስልኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ በምልጃህ ለንስሐ ሞት አብቃኝ አባቴ ፈውስልኝ ይቻልሀል ሰማዕቱ😢

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 Před 16 dny +12

    እፁብ ድንቅ ነው ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Před 16 dny +18

    ክብር ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስክር የሚሰጡ እውነትኛ መሆናቸው የተደርገላቸው መልካም ነገር ብቻ ሳይሆን የተቀጡበትም መጥፎው ነገር ሳይቀር ነው የሚናገሩት

  • @azebbegosew7917
    @azebbegosew7917 Před 16 dny +13

    አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽ለአንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለእኔም ይድረስልኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @user-qp6ow2pp6q
      @user-qp6ow2pp6q Před 16 dny

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

    • @Shewayewubshet
      @Shewayewubshet Před 15 dny

      አሜንአሜንአሜን🤲🙏🙏🙏

  • @user-pz6ur8ow6l
    @user-pz6ur8ow6l Před 16 dny +23

    ኣባቴ ኣምላከ ጊዮርጊስ ከነ ሃጥያተይ እንዳል ሞት ሃደራ ለደጅክ እንድመጣ ፍቀድልኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @raheltadesse9808
    @raheltadesse9808 Před 15 dny +7

    እህቴ የስትንፋሰ ክርስቶስ ገድሉን ግዢ ዝክራቸውን ዘክሪ ቃልኪዳን አላቸው ከሲኦል ነፍሳትን ለማውጣት

  • @yeabebaye9942
    @yeabebaye9942 Před 16 dny +13

    ,ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደ ሃጥያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @BAHRU555
    @BAHRU555 Před 16 dny +9

    አይ እንደው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊሰ ሆይ እንደው መቼ ይሆን ድንቅ ታምራትህን ድንቅ ስራህን የምትገልፀው ግን በእኔላይ አባቴ ሆይ ይሄንን ቀን በጣም ናፍቄዋለው የመዳኛዬ ቀን ቅርብ አድርግልኝ አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አሜን፪❤❤❤

  • @muluwownicemulu5762
    @muluwownicemulu5762 Před 16 dny +5

    ሰማአቱ እዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኚ አባቴ

  • @rodasgfom
    @rodasgfom Před 16 dny +10

    ኣባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጌርጉስ ባለውለታየ ሁሌም ኣመስግንሃለው🙏💙

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před 16 dny +6

    የእመአምላክ የወላዲተአምላክ ስራዋ ፍቅርዋ ድንቅ ነው የእኔ እናት የመሰቀሏ ሰር ሰጦታችን በእውነት ድንግል ማርያም እናት አድርገህ የሰጠሀን መድኃኒያለም ክበርልኝ ተመስገን ሌላ ምን እላለሁ🎉🎉🎉

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete Před 16 dny +4

    የኔ እናት💔😭😪 እኳን አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ፍወሰሺ 🤲ደግሞ አነጋገሯ ሲጣፍጥ 😍😍😍❤️❤️❤️እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደርሰ አላከፈጣሪ እግዚአብሔር ለኛም ይድርስልን አሜን 🤲🤲🤲

  • @tigistyetayew8485
    @tigistyetayew8485 Před 12 dny

    አቤቱ የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይእርዳኝ ለደጁ አብቃኝ

  • @user-wl7pt6pe3t
    @user-wl7pt6pe3t Před 10 dny

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅሕ አብቃኝ ሰማእቱ አገራችንን ስላም አድርግልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @freze2100
    @freze2100 Před 13 dny

    ክብር ለድግልማረያምልጂ ይሁን ፈረሰኛው ጊወረጊስየለደጂህ አብቃኝ

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Před 15 dny +3

    የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ ስማቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እርዳሽ እናታችን ቅድስት ኪዳናህርት እርዳችሽ❤❤❤

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 16 dny +2

    የኔ ደግ አባት ለደጅህ አብቃኝ😢🙏

  • @azebbegosew7917
    @azebbegosew7917 Před 16 dny +5

    አባቴ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለእኔም ለባሪይህ ድረስልኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @fikeretkassahun855
    @fikeretkassahun855 Před 15 dny +3

    ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደ ሃጥያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 Před 16 dny +6

    እመ አምላክ እመ ብዙሀን እመቤቴ እኔንም አስቢኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ፈልገኝ ፈልገኝ ፈልገኝ ከሲኦል ሞት ነፃ አውጣኝ!!!

    • @yoyotgn
      @yoyotgn Před 16 dny

      ዘማሪው እንዳለሁ፦መሻትህ ብቻ ነው የሚጠበቅብህ እግዚአብሔርን ጥራ እመን ትድናለህ (እግዚአብሔርን ፈልጉት እርሱም ይቀርባችኋል ተብሎ ተፅፏልና)

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o Před 13 dny

    እግዚአብሔር ሆይ መቸ ይሁን ደጂህን የምረገጠዉ ቅዱስ ገዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቂኘ የሠደት ኑርየን ጨረሠልኘ😢😢😢

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Před 13 dny

    አሜን አሜን አሜን እህታችን በረከትሽ ይደርብን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም ከኔ ቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃን❤❤❤❤❤

  • @سينكا
    @سينكا Před 9 dny

    ተአምረኛ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ሆይ አስበኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @BelayDegamo
    @BelayDegamo Před 13 dny +1

    የቅዱስ ጊዮርጊስ ክብሩ ተአምሩ ግሩም ነው !!! ወንድሜ ትኀትናህን እርጋታህን ሰማዕተ አልፋ ቅዱስ ጊዮርጊስ አይለውጥብህ አሜን ።

  • @SamrawituSet
    @SamrawituSet Před 16 dny +2

    ቅዱስጊወርጊስ አበርታኝና እኔምእንዳተለሀይማኖትልፅና ሰማአቱ ለደጅህ አበቃኝ በዕለተ ቀንህ ተሰደጄመመለሻውጠፋኝ
    እህታችን እንኳንደረሰልሽ

  • @fikirtewoldemariam8711

    ቅዱስ ጎርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ ❤

  • @AkezaRaya10
    @AkezaRaya10 Před 16 dny +2

    ላንች የደረሰ ቅዱስ ችወሪግስ ለሁላችን ይደረስልን አሜን👏👏

  • @bettykidane6788
    @bettykidane6788 Před 13 dny

    ምስና ለቸሩ መድሀኒአለም ይድረሰው ፈጣሪ ይመስገን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 15 dny

    የእግዚያብሔር ስራዉ እፁብ ድንቅ ነዉ ቃላት ያጥራል አቤቱ ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን ፈቃድህ ይሁንልን በጣም በተረጋጋ ሁኔታ ነዉየቆየሽዉ አሁንም ሠመአቱ አይለይሽ እህቴ

  • @fekertaaberra1435
    @fekertaaberra1435 Před 10 dny

    አምለክ ጊዮርጊስ ሆይ ድረስልኛ አሳዳጊ አባቴ አስበኛ ለእናተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን

  • @saraayman1293
    @saraayman1293 Před 14 dny

    ሰማእቱ፣ቅዱሰ፣ጊወረጊሰ፣እባክህን ፣በሰደት፣እመሠቃየው፣ለጀህን፣ለደጀህ፣አብቃን፣

  • @tigestmals6949
    @tigestmals6949 Před 7 dny

    ላቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስ አባቴ ድረስልኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 14 dny +1

    ቅድስት ኪዳነ ምህረት እናቴ ቁደስጎርጊስ አባቴ ምህረት ሰጣቹ ልፈውስ ለደጃቹህ አብቁኝ

  • @user-kv4ik6xh4g
    @user-kv4ik6xh4g Před 14 dny

    Bereketih Yideriben ye bermelu st.giyorgis amen!!

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 14 dny +1

    እንዴት ድንቅ ነው በኛ ዘመን ይህንን መስማት በየዘመኑ አምላክ ለሰው ልጆች ብሎ የሚያስነሳው ፃድቅ አለ በኛ ዘመን ደግሞ ቅዱስ ጊዮርጊስን ሰጠን አረ ክርስቲያኖ ከዚህ በላይ ደስታ ምን ይኖራል ክብር ለአምላክ ይሁን ምን ይከፈለዋል ተመሴገን ብቻ ነው

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Před 12 dny

    እምነትሽ ይደንቃል ሁሉንም ነገር ለእግዚአብሔር አደራ ስጥቶ መጓዝ እምነት ማለት ይህ ነው ንጉሱ በቤቱ ያጽናሽ

  • @Shewayewubshet
    @Shewayewubshet Před 14 dny

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ ድንቅ ነው ሰማዕቱ እኔንም የጀመርነውን እስከመጨረሻው የገባነውን ቃልኪዳን ጠብቀን እንድንኖር እርዳን ለስለትህም ድጋሜ አብቃን 🤲🙏🙏🙏 እህታችን የተደረገልሽ ነገር ግሩም ነው 👏💐🌻🌻

  • @tigistyetayew8485
    @tigistyetayew8485 Před 12 dny

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የአሳደግከኝ የአራዳው አባቴ እባክህ ተለመነኝ እርዳኝ ለደጅህ አብቃኝ ውሰደኝ እባክህ ሁሉንም አንተ ታቀዋለህ

  • @user-gb1zs7nt3e
    @user-gb1zs7nt3e Před 15 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔንም ለደጁ ያብቃኝ ሰማአቱ ❤❤❤

  • @derenigus664
    @derenigus664 Před 15 dny

    አሜን አሜን አሜን፡ የልዳዉ ኮኮብ ሰማእትጊዮርግስ ክበርልኝ የኔአባት የኢትዮጲያ ህዝብ ለደጁያብቃችዉ ሰማእቱይጥራችዉ

  • @fguhgvjdgihthk8477
    @fguhgvjdgihthk8477 Před 16 dny +3

    ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ሆይ ልደጀህ አበቃኛ❤❤❤❤❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 14 dny

    እደዉ ልቤ ደነደነ አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን😢😢❤❤❤❤

  • @ayalnesheYelma
    @ayalnesheYelma Před 16 dny +1

    ቅዱስ ጊወርጊስ ለአንች እንደደረሰልሽ ለሁላችንም ለደጁ ያብቃን እናመሰግናለን።

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 Před 16 dny +1

    አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ
    እኔንም ቦታው ደርሸ ለምስክርነት አብቃኝ።

  • @NabatiNabati-sl4el
    @NabatiNabati-sl4el Před 12 dny

    ሰመአቱ አባቴ እመቤቴ እናቴ ለቦታው አብቁኝ

  • @genetkebede4858
    @genetkebede4858 Před 16 dny +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @ageriewubet560
    @ageriewubet560 Před 16 dny +4

    ቅዱስ ጌዎርጊስ ለቤትህ አብቃኝ❤

  • @9368-f9r
    @9368-f9r Před 16 dny +4

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ድረስልኝ!!!!!

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Před 16 dny +3

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልጅነተይ አባት አሁንም ደረስልኝ😢❤❤❤

  • @user-ly2xd9bu9e
    @user-ly2xd9bu9e Před 16 dny +1

    አሜን እንኳን ለደጁ አብቅቶሽ ድንቅ ስራውን ገለፀልሽ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስጋና ይግባው።

  • @user-ud6yq7pm1t
    @user-ud6yq7pm1t Před 14 dny

    ሰማእቱዬ እባክህ ፍቀድልኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @freweiniasmelash4760
    @freweiniasmelash4760 Před 16 dny +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏

  • @HabtamKindu
    @HabtamKindu Před 14 dny

    የኔ እናት 😥😥እንዴት እንዳሳዘነችኝ 😥 ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @user-ib4hw8gz7w
    @user-ib4hw8gz7w Před 13 dny

    ለአንች የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረሰልን እህቴ

  • @senyaitteklisenbet3124

    Amen Amen Amen

  • @user-vm8uu3it9v
    @user-vm8uu3it9v Před 16 dny +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ሆይ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ ድህነት እፈልጋለሁ😢

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před 14 dny

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ የተደረገልሽ ድንቅ ነው፡፡

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Před 15 dny

    አምላከ ጊዮርጊስ ለዚች እህቴ የሰማክ ለኔም ለሀጢያተኛዋ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ ቋጠሮዬን ፍታልኝ ለደጅክም አብቃኝ😢😢😢😢አባቴ ቀናሁ በእውነት

  • @weynibitsuamlak
    @weynibitsuamlak Před 16 dny +1

    ሰማቱ ቅዱስ ጊዬርግሰ በሰምሕ የሚፈውሰን ፈታሪያችን ይመስገን

  • @HewotMengst
    @HewotMengst Před 15 dny

    እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ይድርስልን

  • @Letinalove
    @Letinalove Před 14 dny

    ላንቺ የደረስ አምላክ ለንየ ሃጥያትየኛ ደሞ ይድረስልኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርግስ ለቤትህ አብቃኝ ❤❤

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 Před 16 dny

    በእውነት እፁብ ድነው የእግዚአብሔር ታአምር ላቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ለስደተኞች ይድረስልን አሜን አባቴ የህን የስደት ስቃይ አሳልፈህ ለደጅ አብቃኝ አሜን

  • @Mariam-ob3qj
    @Mariam-ob3qj Před 16 dny +1

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ካለሁበት ጭንቀትና ህመም ፈውሰኝ ከስደት በሰላም ተመልሸ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ 😢😢😢🙏🙏

  • @kibinishdagu4575
    @kibinishdagu4575 Před 16 dny +2

    Amen amen amen

  • @lemlemsolomon
    @lemlemsolomon Před 14 dny

    አሜን።አሜን።አሜን።❤❤❤

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Před 16 dny +1

    Ewunet new ❤

  • @ZdKebede
    @ZdKebede Před 10 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 14 dny

    አጥያት በበዛበት አለም ድንቅ የአምላክን ስራ እያየን ነው ክብሩን እሱ ይወሰድ የኔ አባት❤

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 Před 14 dny

    Yesamayetu kedus geyorgs berket meljawu aylayen Ameen Ameen Ameen 🙏 🤲❤️❤️❤️❤️

  • @YosephDesalegn-b4w
    @YosephDesalegn-b4w Před 16 dny

    አምላኬ ለዜህ ክብር አብቃኝ

  • @helen2414
    @helen2414 Před 15 dny

    ቍዱሰ ጂወርግ ለደጁ ይብቃን። ላንቺም እንካን ደረሰልሸ

  • @user-ov2yf4fb1b
    @user-ov2yf4fb1b Před 11 dny

    አሜንእግዝአቤሔርይመስገን🙏🙏

  • @sablasabla-wl6im
    @sablasabla-wl6im Před 15 dny


    ወላዲት፡አምላክ፡ፚረሰኛው፡ቅድስ፡ጊወርጊስ፡ለደጃችሁ፡አብቁን፡ሊላምንም፡አልልም፡ፈቃድሽ፡ፈቃድህ፡ይሁንልን።

  • @makerma3853
    @makerma3853 Před 15 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Asmiratu
    @Asmiratu Před 16 dny +2

    ታምር ነው

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 Před 14 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለደጅህ አብቃን ፈረስኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔም አንድ ቀን እንቆቅልሼ ተፈቶ እመስክራለው እናመስግናለን ወንድሞቻችን❤❤❤

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Před 14 dny

    አባቴ 😢😢ለደጅህ አብቃኝ

  • @sablasabla-wl6im
    @sablasabla-wl6im Před 15 dny

    አችን፡የረዳችሽ፡ወላዲት፡አምላክእኒንም፡ትርዳኝ፡ሰማእታቱ፡ቅድስ፡ጊወርጊስ፡አችን፡የረዳ፡እኒንም፡ይርዳኝ፡ለደጅ፡ያብቃኝ፡ወላዳት፡አምላክ፡ቅድስ፡ጊወርስ፡ለበብርሀኑን፡አብሩልኝ፡ለደጅ፡አብቁልኝ፡

  • @Yycnncfdch
    @Yycnncfdch Před 14 dny

    አሜን አሜን አሜን

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 Před 15 dny

    እህቴ በጣም እንጅቴን በላሽው እምላከ ጊዯርጊስ እንክዋን ማረሽ እሁንም ጨርሶ ይማርሽ እይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @Yycnncfdch
    @Yycnncfdch Před 14 dny

    አሜን

  • @Azie860
    @Azie860 Před 15 dny

    Amien Amien Amien ❤.

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib Před 15 dny

    Amen 🙏🙏🙏

  • @tamiratgidey8153
    @tamiratgidey8153 Před 15 dny

    ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ሰማእቱ ጊዮርጊስ አሜን

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 Před 16 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እንኳን ደና መጣህልን

  • @user-vx7pe9jk3z
    @user-vx7pe9jk3z Před 15 dny

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ ያብቃኝ አሜን 🙏🙏🙏

  • @zaynatzeen4951
    @zaynatzeen4951 Před 16 dny +1

    ሰማአቱ ቅድስ ጊወርጊስ እኔንም ከምጨነቅበት ጪቀት አላቀህ ለሀገሪ አብቅተህ ደጂህን አስረግጠኝ እስከነሀጣቴ በአህዛብ አገር እዳልኖር ወለተ ሰንበት ብላችሁ ከተያዝኩት ድዉይ እድፈወስ ስሜን በሰማአቱ ይዣችሁአለሁ ጠይቁልኝ ከአህዛብ አገር ነኝ ያለሁት ሰለመቤቴ ብላችሁ

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 Před 15 dny

    Ameen ameeen ameeen Ye keduse Gorgise amelak leole Egziabeher yikeber yimesegen

  • @user-in2ck6qy3e
    @user-in2ck6qy3e Před 14 dny

    ለኛም በረከቱ ይደርብን!!

  • @bettykidane6788
    @bettykidane6788 Před 13 dny

    ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃን እባክህን ሀጢያቴን ሳታይ በምልጃህ አትለየኝ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před 16 dny +1

    እሰይ እህቴ እኔንም ማረሽ እኔንም ፍቃዱ ሆኖ ለደጁ ያብቃኝ

  • @user-si9xs5pl7d
    @user-si9xs5pl7d Před 15 dny

    ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @tedelctro6849
    @tedelctro6849 Před 16 dny

    egziabher yetemesegene yhun✝✝✝

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před 15 dny

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ አቤቱ ቅዱስ ጊወረጊስ ሆይ ለደጀሰላም አብቃኝ😢❤❤❤❤❤❤

  • @tewodrostadesse2649
    @tewodrostadesse2649 Před 15 dny +1

    ፍላጏቴን የልቤን መሻት ታውቃለህ እና ለደጅህ አብቃኝ

  • @emuyetube2107
    @emuyetube2107 Před 10 dny

    የኔ አባት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ. አንድ ቀን እኔም እመሰክራለሁ. እንደምትፈውሰኝም አልጠራጠርም እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት የደለጎዋ ጥርኝ. 😢😢😢😢

  • @merd24
    @merd24 Před 16 dny +1

    ቅዱስ ጊዎርጊስ ወደ ፀበሉ ስገባ እንደነገርኩት አድርጎልኛል። የእውነት ነው የምላችሁ ፀሎቴ የሚሰማ አይመሥለኝም ነበር ግን ጧት የፀለየኩት በማግስቱ ዕለት ሲፈፀም ግርም ይለኝ ነበር። የአጋእዝተዓለም ሥላሴ ሥራ ግሩም ነው።