🛑በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ|የሰማዕቱ ተአምር በቃል አይገለጽም |Bermel Georgis

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 06. 2024
  • #Bermel_Georgis
    #ጸበል
    #በርሜልጊዮርጊስ
    እንኳን ወደ ኤልዳ ቲዩብ መንፈሳዊ ቻናል በደህና መጡ።በዚህ የዩቲዩብ ቻናል የእግዚአብሔር ድንቅ ተአምር የሚነገርበት ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎችን ትምህርቶችን የገዳማት ጉብኝት እንዲሁም የተለያዩ መንፈሳዊ መርሐ ግብር ወደ እናንተ እናደርሳለን።
    ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቪድዮ ስንለቅ ደሞ እንዲደርሳችሁ የደውል ምልክቷን መጫን አይዘንጉ። ለሌሎች ምዕመናን እንዲደርስ በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾዎ ላይ ሼር በማድረግ አገልግሎቱ እንዲሰፋ የበኩሎን ያግዙ። እናመሰግናለን!
    / @elda16
  • Zábava

Komentáře • 56

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 Před 26 dny +9

    እናቴ እመቤቴኪዳነምህረት አባቴ ሠማእቱ ቀዱስ ገዎርጊስ ልትምሩ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝ አሜን ይደረግልኝ

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 Před 26 dny +8

    ለደጅህ አብቃኝ ፍጡነ ረድኤት እንደኔ ርካሿ በስባሻዋ ቆሻሻዋ ልጅህ ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት እንደ እመብርሃን ርሂርተ ልብ አማላጅነት አስበኝ ተው አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እባክህን
    💙💛❤️💚🙏🙏🙏🙏

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Před 23 dny

    የኔእናት እንካን እመቤቴ እረዳችሽ ቸሩ መድኃኒአለም ምን ይሰነዋል የዘበሩ ዳኛ ቅዱስ ገብረኤል የኔ አባት አይ ተዋህዶ እምነታችን በሀገራችንም በውጪም ፈተናዋ 😢😢😢 እውነተኛ ና ቀጥተኛ እምነሽ ነው 🙏🙏🙏🙏

  • @genetkebede4858
    @genetkebede4858 Před 2 dny

    እግዚአብሔር አባቴ ደጁን ለመርገጥ አብቃኝ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před 22 dny

    እህቴ የተደረገልሽ ድንቅ ነው ድንቅ ምሥክርነት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-gr3xw5xr8e
    @user-gr3xw5xr8e Před 11 dny

    Amnkoeeeeeeeeeeer🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-bn2yz1me4x
    @user-bn2yz1me4x Před 23 dny +1

    እህታችን አችን የረዳሽ መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይስማን በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ
    ለደጅህ አብቃኝ እናቴ ኪዳነምህረት ለደጅሽ አብቂኝ

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 Před 26 dny +4

    በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ሁላችንም በእምነታችን እንበርታ የአረብ ሴቴኮ በእውነት ብርቱ ናቸው በእውነት ቃለ ሂይወት ያሰማልን እውነት መጨረሻሽን ያሳምርልሺ

  • @user-zr9cu9xt2w
    @user-zr9cu9xt2w Před 25 dny

    Ameuameuameu🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @harenaokubazion7100
    @harenaokubazion7100 Před 19 dny

    Bejakum betgerya gebrluna

  • @edenkebede9916
    @edenkebede9916 Před 23 dny

    አሜን

  • @SenaitButa
    @SenaitButa Před 24 dny +1

    አኔናት ላቺ አተለ ጸውን ቅዱስ ጊዬር ጊስ ለኔ ለሃጢያተ ኛዋ ይግለጽልኝ

  • @user-rc3df3kw5t
    @user-rc3df3kw5t Před 26 dny

    egeziiiyaber yimesegen

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 Před 24 dny +1

    ሰማእታቱ አባቴ እንደበደሌ ሳይሆን እንደቸርነትህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-kq1zg6ct9i
    @user-kq1zg6ct9i Před 26 dny +5

    አንችን የረዳች ወላድተ አምላክ ለኛም ትድረስልን ለደጇ ታብቃን አሜን አሜን አሜን

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed Před 2 dny

      አሜን አሜን አሜን😢❤❤❤

  • @alemeshetfelekehaile5261
    @alemeshetfelekehaile5261 Před 26 dny +1

    Amenn Amenn Amenn

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 26 dny +2

    አቤት መመረጥና መታደል ነው ማንም ሳይመረጥ ሳይጠራ መሔድ አይችልም ለኔም ለአጥያተኛዋ ባይገባኝም ለደጅክና ለመፈወስ አብቃኝ ብዙ ችግር እንደነበረብኝ ታውቅ የለ እርዳኝ እባክክ ከኔ በላይ በዚህ ምድር የተጨነቀ ያለ እስከ ማይመስለኝ ድረስ ደርሻለው የታሰረ እስራትን የምትፈ አምላክ አለ ፍታኝ እባክክ የምንሰማው ነገር እፁብ ድንቅ ከአህምሮ በላይ ነው ለነሱ የደረሰ አምላክ ይድረስልን ለተቸገረ ሁላ ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው ብዙ መዳኛ አለን ተመስገን ብቻ ነው

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Před 26 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @rozirozi3911
    @rozirozi3911 Před 23 dny

    ኪዳነ ቃሏ አቺ ታውቂዋለሽ የልቤን መሻት ሰማእቱ አተ ተውቀዋለህ መድሀኒቴ አተ ፍቀድ።

  • @user-kq1zg6ct9i
    @user-kq1zg6ct9i Před 26 dny +18

    ጋዜጠኞች እባካችሁ ፀጥ ብላችሁ ለማዳመጥ ሞክሩ እእ የሚለዉ ድምፅ በጣም ነዉ የሚረብሽ

    • @Embete-
      @Embete- Před 23 dny

      ትክክል የሰፈር ወሬ ይመስል

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 Před 26 dny +1

    አቤት መመረጥ ላንቺ የደረስ እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን ❤

  • @kebeshalemu1110
    @kebeshalemu1110 Před 26 dny

    🙏🙏😢😢😢

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 Před 26 dny

    Ine hatiyatanya badaji abqany sama.atu qidus giyorgis

  • @tighist331
    @tighist331 Před 26 dny +1

    ሰመአቱ ለደጅሕ እብቃኝ

  • @saranegash12
    @saranegash12 Před 27 dny +1

    Min Ayinet edilegna nesh
    Endea abatachin Abraham keahizab mahall mertos hall
    ❤❤❤❤❤❤

  • @mek151
    @mek151 Před 23 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ቃለመጠይቅ የምታደርጊው እህታችን ''እህ '' እሽ '' የሚለውን ድምፅ አቁሚ ትንሽ ይረብሻል 🙏🙏ከዛ ውጭ ጥሩ አቀራረብ ነው ❤

  • @user-zu1op2op7d
    @user-zu1op2op7d Před 23 dny

    Ene anchen begl akshalew melkam sew neshe meljamun hulu yarglshe

  • @mulukuwait6886
    @mulukuwait6886 Před 26 dny

    ጥርት ብሎ አይሰም😢🙏

  • @RealflowersRealflowers

    Semeatu kidus Giyorgis semeye, derashe ante tawekaleh eredagn aberetagn!

  • @HewotMengst
    @HewotMengst Před 26 dny

    ሰማህቱ ለኔም እስከ ቤተሰቤ ያድነኝ

  • @AlemWube-og7lw
    @AlemWube-og7lw Před 26 dny

    ምን እንደምል አላውቅም ግን እህቴ ስለ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስክርነት ሰትሰጪ እያለቀስኩ ነበር ምክንያቱም እውነት ነው እኔም እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ደጅን ረግጨ ብዙ ተደርጎልኛል። ያላያችሁ የሁሉ ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር የድንግል ማሪያም ልጅ ደጅን ለመርገጥ ያብቃችሁ። እህቴ እመቤታችን ትጠብቅሽ

  • @AberhamYefeker
    @AberhamYefeker Před 26 dny

    የእኔ እህት እንኳን ለሀገርሽ አብቅቶ ለምሰክርነት አበቃሽ በጣም ናፍቀሸኝ ነበር ከየሁሽ

  • @sebelwongelshiferaw5834

    የኔ እመቤ አምላክ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ያንቺን እድል ይግጠመኝ ውድድድድ አንጀት ትበያለሽ ❤❤❤❤

  • @eleniargawalemayehu2828

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 26 dny

    ለሁለተኛው የጋዜጠኛዋ ማይክ ይቀነስ ድምጿ በጣም ሀይ ነው

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp Před 26 dny

    ❤❤❤❤❤klia hywate ysmlne ennm ldaga. Ybkge

  • @user-ol9nr9cn6t
    @user-ol9nr9cn6t Před 25 dny

    እ እአአ የምን እእ ነው እናዳኝ ግዜጠኛዋ ሳልጭርስ ወጣሁ ደበርሽኝ እ እ እ ምን ዝግ ነሽ

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay5503 Před 26 dny

    ኤልዳ እናመሰግናለን የስቱዲዮሽ ፀጥታ ግን ይከበር በርችልን ❤

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před 26 dny

    በርቺ ኤልዳ🎉

  • @user-df6lz6qy6i
    @user-df6lz6qy6i Před 26 dny

    ቁጥራችሁንላኩልንትክክለኛውን

  • @super1232
    @super1232 Před 20 dny

    3:20 how can i go to the Kudus Gergis place?

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib Před 26 dny

    White erasuwan eko ayedlchim eyelash setiyowa la yalew erkus menfes new anchim be tsome.ena be tselot Sele mitakatiyew new Hulme berchi fetari yemsgen🙏🙏🙏

  • @NigistiT-x3k
    @NigistiT-x3k Před 26 dny

    Tarik yemech now

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj Před 25 dny

    ጠያቂ የሆንሽው ልጅ መጀመርያ ከሌላ ቦታ አጠያየቅ ልመጂ እእ ፣እሺ፣ የምትይው ነገረ ማቆም አለብሽ በጣም ነው የሚያበሳጨው

  • @worku3723
    @worku3723 Před 22 dny

    አቅራቢዋ ፀጉርሽን በደንብ ተሸፈኚ መልቀቅ ነው የቀረሽ ከውሥጥ ሌላ ትንሹን ነጠላ እሠሪ ከላይ ደሞ እሡን አትዝረክረኩ ለዛ ነው መናፍቅ ሚወሥደን

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 Před 27 dny +5

    ጋዜጠኛ ዝም ብለሽ አዳምጪ እስዋን መስማተረ አልተቻለም

  • @mershaabebayehu3095
    @mershaabebayehu3095 Před 26 dny +3

    ጋዜጠኛዋ እ እ እህ የምትይውን ተይው ይረብሻል።

  • @TsiyonDagafu
    @TsiyonDagafu Před 25 dny

    ጋዜጠኛዋ. ድምፅሽ በጣም ይረብሻል አትጎትችዉ

  • @AfariMoranZelzalDogShity

    ቀውስ የዓረብ ውሻ

  • @aaairportgnteam4997
    @aaairportgnteam4997 Před 26 dny

    ጋዜጠኞች እባካችሁ ፀጥ ብላችሁ ለማዳመጥ ሞክሩ እእ የሚለዉ ድምፅ በጣም ነዉ የሚረብሽ