🛑🛑bermel giyorgis🛑🛑 ቡና እየጠጡ በርሜል ጊዬርጊስ መጠመቅ ይቻላል? 😱.......በርሜል ጊዬርጊስ መቼ ጉዞ እደሚኖር ተናገሩ !!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 06. 2024
  • ለበለጠ መረጃ ለጉዞ ስልክ 0943121212
    / @kalderejaይህ ኤልዳ ሚዲያ ነው በዚህ ሚዲያ ላይ እኔ ወንድማችሁ ዳዊት በተለያዩ ገዳማትና አድባራት በመጓዝ የተለያዩ የገዳማትን ምስክርነት እንዲሁም ታሪኮችን የማስተላልፍበት ነው ሚዲያውን ለመደገፍ 1000523866137 እንዳሰኘው ብርሀኑ ንግድ ባንክ በማስገባት መደገፍ ትችላላችሁ መረጃ ለመግኘት 0943121212 ደውሉ
  • Zábava

Komentáře • 65

  • @kirubelHabtamu-id4ke
    @kirubelHabtamu-id4ke Před 18 dny +16

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በፀሎት አስቡን ፍቅር ማርያም

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s Před 17 dny +23

    በሰው ሀገር ተቀምጬ ከነሃጥያቴ አንተን በማመኔ ሰማአቱ ያደረክልኝ ብዙ ነውና ምን እላለሁ፣ አምላክህ ደጉ ርህሩህ ይቅርባዩ ኤልሻዳዩ፣ እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን፣ኡፍ ተመስገን ተመስገን ተመስገን

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 Před 17 dny +2

      አቺን የሰማ የቅዱስ ሰመአት ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እኛንም ይስማን በጸሎትሽ አስቢኝ ወለተ ጊዮርጊስ እባላለው🤝

    • @abubeza320
      @abubeza320 Před 15 dny +1

      Amen amen amen

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh Před 17 dny +9

    ነፍሴን አደራ በሰማይ ነፍሴን አደራ በሰማይ ተክለአብ ፀሀይ😢😢😢አሜን የእናቴ አባት አብነተክለሀይማኖት አባቴ ነፍሴን አደራ😢

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w Před 8 dny +1

    እንደጓጓሁኝ አልቅር ሰማዕቱ አሳካልኝ እና ልምጣ እባክህ እርዳኝ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 18 dny +7

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ብዙ አደረገልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @Selam21_27
    @Selam21_27 Před 18 dny +6

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን
    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን 🥰🙏

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 17 dny +3

    ሀይልን በሚሰጠው በአእግዚአብሔር ሁሉን እችላለሁ። ደሰ የሚል ጥቅሰ ነው ። ❤❤❤ ሰለቃሉ እግዚአብሔር ይመሰገን። አሜን አሜን አሜን

  • @user-df6lz6qy6i
    @user-df6lz6qy6i Před 10 dny

    ቃለሂወትንያሰማልኖ ቅዱስጊዮጊስአባቴለድጅህአብቃኝ በፀሎትአስቡኝ እህተሚካኤልብላችሁ❤❤❤🎉

  • @asteraster8923
    @asteraster8923 Před 10 dny

    ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛ
    ንም ለደጁያብቃን

  • @SaraSara-uk9lt
    @SaraSara-uk9lt Před 17 dny +1

    ሰማእቱ ጊዉርጊሰ የእኔ ፈጥኖ ደራሽ ሰማእቱ ለእኔ ሁሌም በስደት ይረዳኛል ሁላቹውንም ፈጥኖ ይውረሰላቹ ይድረሰልን ❤❤❤❤❤

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701

    ቃልሆት ያሰማልን ወንድማችን እና እህታለም 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-ok7oc8qe5w
    @user-ok7oc8qe5w Před 13 dny

    ቃለህይወት ያሰማለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 17 dny +4

    የሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ፈውሱ በሩቅ ለምንኖር ረድሄቱ ይድረሰን ። ቃለህይወትን ያሰማልን ለደጁ ያድርሰን
    አፀደ ማሪያም ብላችሁ አሰቡኝ የመቤቴ ወደጆች በረከታችሁ ይድረሰን ❤❤❤

  • @nekabeb1333
    @nekabeb1333 Před 17 dny +1

    ሰማፅቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለጀጅህ አብቃኝ እባክህ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 15 dny +1

    ስማእቱ ቅዱስ ጌወርጌስ ለደጂህ እስከልጆቼ አብቅተህኚ ተፈውስን ለምስክርነት አብቃኚ እባክህ 😢😢

  • @askalezelelew8322
    @askalezelelew8322 Před 15 dny

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @edenwoldegaber-moges8943

    Amen Amen Amen

  • @Beletu-yw1fd
    @Beletu-yw1fd Před 17 dny +3

    ቃልሆትን ያሰማል

  • @user-Hiwi
    @user-Hiwi Před 17 dny +1

    memeher Alazar EGZIABHER yistlin kalehiwot yasemalin zmare melaekt yasemalin.

  • @user-vi7ip2tn9z
    @user-vi7ip2tn9z Před 16 dny +3

    እኔ አለው ከለምፅ የዳንኩ በሰመአቱ ምልጃ በአምላክ አዳኝነት

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9s Před 17 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @Karemah-dg1mz
    @Karemah-dg1mz Před 14 dny

    ሰማአቱ ጊዮርጊስ በሰው ሃገር ነው ያለሁት በፍቃድክ ለደጅክ በሰላምና በጤና አድርሰኝና ከልጄ ጋር እመጣለሁኝ ያንተ በረከት በየአለንበት ጠብቀን አሜን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 15 dny

    ስማእቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ደጂህን አስረግጠህኚ ከፈጥሪ እምታረቅበት ምህርት ይቅርታ እምስጥበት ይሁንልኚ በእመቤቴ አማላጂነት😢😢

  • @Thenew5087
    @Thenew5087 Před 14 dny +1

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ
    አስተያየት ለመስጠት ያህል ይህ የምስልና የድምፅ ቀረፃ ለተመልካች ከመለቀቁ በፊት ታርሞ እና ተገምግሞ ቢሆንና የምታቀርቡትን ከዚህ በፊት የእምነት ምስክር ጋር አነፃፅሩ የሚዲያ ሰው ከሆናችሁ ማለት ነው!
    ለምሳሌ ያህል ስለቡና ቤተክርስቲያን እንደምትፈቅድ ማድረጋችሁ!

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k Před 12 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ስለ ቡና ያስተማርከው ግን ትክክል አይደለም ማንን ነው የምትፈሩት ለምንድነው ድብብቆሽ የምትጫወቱት ለእግዚአብሔር ብላቹ ነው የምትኖሩት ወይስ ለሰው በየገድላቱ ስለቡና ተጠቅሰዋል እነዛ ገድላት ትክክል አይደሉም ማለት ነው አባ ኪዳነማርያ እዛው ቅዱስ ጀወርግስ ላይ አስተምረዋል ለእውነት እንቁም ሰማዕቱ ቤቴን አጸዳለሁ ያለበት ምክንያትም እንደነዚህ አይነት ትምህርትም ጭምር ነው በአንዱ ጥሩ ስራ ትሰራላቹ ባንዱ ታፈርሱታላቹ አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን እቺ ጆሮ ስንቱን ትሰማለች ካጠፋሁ ይቅርታ አርጉልኝ ለሰው ብለን አንኑር

  • @ngsti277
    @ngsti277 Před 15 dny

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን መምህራችን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 15 dny

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @mulneshbalcha2294
    @mulneshbalcha2294 Před 15 dny

    ሰማአቱቅዱስ፣ጌወርጊሰለደጅህአብቃኝ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před 17 dny

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Před 17 dny

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 Před 17 dny

    Kaalihiyotin yasamalin ameen ameen ameen

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 Před 14 dny

    ይህ ቦታ ከልጀ የበለጥ ናፍቀኝ ሰምአቱ ለደጅህ ያብቃን

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Před 17 dny

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @Azie860
    @Azie860 Před 17 dny +1

    Zmare melakti yesmalna

  • @user-qv4zp1fm1n
    @user-qv4zp1fm1n Před 14 dny

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nestiethiohabeshatube7243

    ኦ ፍጡነ ረድኤት እምሩጸተ ነፋስ ወዓውሎ
    ለዘይጼውዐከ በተወክሎ
    ጊዮርጊስ ቅረብ ለምሕረት ወለተሣህሎ
    ተወከፍ ወትረ ጸሎትየ ወቃለ ጽራኅየ ኵሎ
    እስመ ልበ አምላከ ርኅሩኅ በኀቤከ ሐሎ
    ለቤሩታዊት የደረሰ
    ሰማቱ ጊወርጊስ ገሰገሰ
    ፈጥኖ ሊወጣኝ ከመከራ
    ቆሟል ከጎኔ ከእኔ ጋራ/፪/
    #አዝ
    ሥጋው ሲመተር አልፈራም እርሱ
    ሠባት አክሊላት ጭኗል በራሱ
    በደብረ ይድራስ በዛ ተራራ
    የልዳው ጸሐይ ተብሎ ተጠራ
    #አዝ
    ዓለምን ስትዞር በነጭ ፈረስ
    አንድግዜ እርዳኝ ጊዮርጊስ ድረስ
    ሥሙን ለጠራ አምላከ ጊዮርጊስ
    ሲደርስ ይፈጥናል ከዓውሎ ንፍስ
    #አዝ
    ለእሣት ለግለት ሥጋውን ሲሰጥ
    ፍርሐት የለበት ወይም መደንገጥ
    ኡዲያኖስ አፍሮ ጣዖት ወደቀ
    በጊዮርጊስ ጽናት ጌታ ታወቀ
    #አዝ
    ከሹመት ይልቅ መርጠኽ መከራ
    ወንጌሉን ሰበክ አንዳች ሳትፈራ
    በጭንቀት ሆነ የአንተ ንግሥና
    ብድራትኽን አይተሃልና
    #አዝ
    መስተጋድል ነኽ ሐያል ገናና
    መክብበ ሠማያት የዕምነት ጀግና
    ሥምኽን ስጠራ ከቤትኽ ቆሜ
    ይቀልልኛል የሐጢዓት ሸክሜ
    አሜን አሜን አሜን👏

  • @user-df6lz6qy6i
    @user-df6lz6qy6i Před 10 dny

    ትክክክለኛውን ቁጥርፃፉልን

  • @werkumekuanent2245
    @werkumekuanent2245 Před 13 dny

    እግዚአብሔር ካልፈቀደ አይሆንም እኔ ከነቤተሰቤ እሄዳለሁ ብዬ ልመዘገብ ስሄድ ጉዞ ተቋርጧል ተባልኩ እጅጉን አዝኛለሁ

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Před 17 dny

    ,AMEN amen amen ❤

  • @user-nr6gt2do6g
    @user-nr6gt2do6g Před 16 dny +1

    ዜና ሥላሴ ከገፅ 100 እስከ 103 ድረስ ቡናን ከጫትና ከትንባሆ ጋ አንድ እንደሆነና ለክርስቲያን የተከለከለ ነው ይላል። መምህራችሁ ይህን በተመለከተ ምን ይላሉ???

  • @sadssjasse6434
    @sadssjasse6434 Před 16 dny

    ወይኔ ደስ ስሉ በፀጋ በእድመ ያቆይልን❤❤❤❤

  • @Creamy-ke8cw
    @Creamy-ke8cw Před 17 dny

    Wyine mezimuzu begeta. 😢😢😢😢😢😢😢 Ene bichegna negn gin sidet kemetahu bulhala. Alikasha yehonikut. Demo yegizeabherin. Fikir. Rasu yayehut. Sidet kewetahi new

    • @ngsti277
      @ngsti277 Před 15 dny

      ስደት ያስተምራል

  • @user-kp5fp3qd9i
    @user-kp5fp3qd9i Před 8 dny

    አስተባባሪዎችን ሳይሆን ደብሩ ላይ ያሉ አባቶች ቢሠጡበት እና ስለቡና የተለያዩ አባቶች የሚሠጡት ትምህርት ጋር ይጣረሳል በልማድ የሚነገሩትን ሚዲያ ላይ ባይወጣ።

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 Před 17 dny

    Giyorgis abate ladaji abqany haderahin

  • @mebeacake
    @mebeacake Před 14 dny

    ለጠየቀችዉ ጥያቄ መልስ አልሰጧትም, ስለምርት ደለጎ ማርያም ፀበል ነዉ የጠየቀችዉ

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t Před 11 dny

    እና የበርሚል ቅዱስ ጊዎርጊስን ፅበል ከስው ተቀብየ ነበር ንሰሀ ሳይገባ መጠጣት ይቻላል ወይስ መምህር አልመለሱትም ፈርቼ ካስቀመጥሁት አመት ሆነው

  • @BiniamTesfay-ke5hq
    @BiniamTesfay-ke5hq Před 15 dny

    Gietaye legnie lehatyategna sew maregni

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h Před 17 dny

    Abet samayetu kedusu Gergoges Abet ladaje abekag adar Kan malaw betasaboche adar hulachen maren
    Mamerachen batsalotk asebag walat mareym ebalalaw adare

  • @user-zi1sr1py3b
    @user-zi1sr1py3b Před 17 dny

    ቃለህይወት ያሰማልን ።
    እኔ ብጣም ትምህርትህን ወይም ቃለወንጌልን ስታስተምር ተምስጬ ነው የምመግበዉ እመስግናለሁ ።
    ነገር ግን መምህር እውነት እውነትን ብታስተረን እኛንም እውነትን ተከትለን እንሄዱለን ማሉትም እባኪዳነ ማሪያምን እቦታዉ ላይ ስለቡና ክስር መሰረቱ ሳትሰማ እትቀርም መምህር እባክህ ቡና ይጠጣል ብልህ ስለስማዕቱ ጌወርጊስ እታስተምር ምክንያቱም መንፈስ ሁሉ እየለፈለፈ ነው ፣
    ታድያ መንፈስስ ዋሸ እንበል ቅዱስን መጻፍት ውሽት ነው እንብል,?
    ኤር ተዉ ባይሆን እውነትን ብታስተምሩ መልካም ነው ።
    ህዝበክርስቲያ ግን የፈለገዉ የምርጥ የራሱ ምርጫ ይህን ።
    አመስግናለሁ ።
    ሰማዕቱ ሀገራችን ሰላሙን እስፍኖልን መልሰን ቦታዉን ለመርግጥ የክርስቶስ ፍርድ ይህን አ እምነት እሜን።
    ❤❤❤

    • @ngsti277
      @ngsti277 Před 15 dny

      ሰማኣቱ ብከልክል ንሮ ይከልክል ነበረ ከዛ ኣንፃር መሰል፡፡ ለምሳሌ ቅድስት ኣርሴማ ቡና ትከልክላለች ሰማኣቱ ጌርግስ ግን ኣልከለከለምና

  • @SuniisOp
    @SuniisOp Před 12 dny

    እር ስልክ ቁጥር አስቀምጡልኝ

  • @user-bg3ts7sx1p
    @user-bg3ts7sx1p Před 15 dny

    Elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 elelelelelelelele elelelelelelelele🙏 elelelelelelelele❤❤❤❤❤❤❤ elelelelelelelele❤❤❤❤❤❤❤ elelelelelelelele❤❤❤❤❤❤❤❤ elelelelelelelele❤❤❤❤❤❤❤❤❤ elelelelelelelele

  • @zewdineshtadese-br7du
    @zewdineshtadese-br7du Před 14 dny

    guzomechenewe

  • @workeworke4373
    @workeworke4373 Před 14 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @user-oy2hx6bk5m
    @user-oy2hx6bk5m Před 17 dny

    Goriges irdeagn waede betik indimat

  • @NahomaYosief-kt4xf
    @NahomaYosief-kt4xf Před 12 dny

    እህቴ በቡና ምክንያት መጠየቅ ያለብሽ ለማን መጠየቅ እንደኣለብሽ ማሰብ ኣለብሽ ዝም ብላቹ ኣትጠይቁ በቃ ሱባኤ ግቡ ወይ ደሙ በጸበሉ ያለ ትኣምር በ ቡና ምክንያት ሰማእቱ ምን እንድሚል፡መጠየቕ ይሻላላ መቼ ነዉ እናንተ ትክክለኛ መንገድ የሚትከተሉ

  • @fozeyaderbaw387
    @fozeyaderbaw387 Před 17 dny +2

    ምነውእህቴአንገትሸባዶነውማህተብየለሽም

    • @KalDereja
      @KalDereja  Před 17 dny

      እረጂም ስለሆነ ነው