bermel Georgis የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ዘመድ ፀበል ውስጥ የገጠመው ነገር በመምህር ብርሃኑ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 12. 2023
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
  • Zábava

Komentáře • 193

  • @ahadera7196
    @ahadera7196 Před 7 měsíci +44

    ቅዱስ ጊዬርጊስ አባቴ ከነ ልጆቼ ከነቤተስቤ ጋር ለደጅህ አብቃኝ አደራህን ስማእቱ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 7 měsíci +28

    ሰማእቱ እኔንም ከስደት መልስ እስከቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤በርቱወድማችን አላየ በርቱ ቅዱስ ቅዱስጊወርጊስ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes Před 7 měsíci +10

    ወንድማችን አላየ ለአንድ ሰዉ ወይም ለአንቱታ እንደዚሕ አትጠቀም ለምሳሌ እንኳን ደሕና መጣችሁ ሣይሆን የሚባለዉ እንኳን ደሕና መጡ ሌላም ምሳሌ ስማችሁን ስመዎትን ነዉ የሚባለዉ ስማችሁን ከተባለ ለአንድ ሰዉ ሳይሆን ብዛትን ይገልጻል በርግጥ አንቱ እያሉ ማዉራት ግራ ያጋባል እኔም አላቅበትም ይሔን ፕሮግራም ግን በጣም ነዉ በጉጉት የምጠብቀዉ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጅሕ አብቃኝ❤❤❤

    • @user-ph4zt7vw3u
      @user-ph4zt7vw3u Před 7 měsíci

      ትኩረትሸን ትምህስት ላይ ብታደርጊ አይሻልም ምንም ችግር የለውም በሚመቸው አገላለፅ ቢጠቀም

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k Před 3 měsíci

      በትክክል ። እኔም ለብዙ ሰዉ ስለተጠቀመ የትኞቹ ናቸዉ ብዮ ስጠብቅ ነበር።

  • @TadeTade-gi9sn
    @TadeTade-gi9sn Před 7 měsíci +12

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 7 měsíci +8

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልዳው ንጉስ ሰማዕት በረከት ምልጃና ጥበቃ ለእኔም ይድረሰኝ ለምንጓጓ ክርስቲያኖችም ይድረስ ለእዛ ፀበል ቦታ ያብቃን።

  • @titiTesfalem
    @titiTesfalem Před 7 měsíci +6

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደ ዛሬ ኣመት ለደጁ ኣብቅቶኝ ብዙ ምህረትና ብዙ ድንቅ ነገር ኣሳይቶኛል ክብር ለመዳንያለም ይሁን፡ማህበር ኤልሻዳይን እግዚአብሔር የኣገልግሎታቹን ዘመን ይባርክ ብዙ ገዳማት ከናተጋ በመጓዋዝ ብዙ በረከት ኣጊቻለው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @WondimagegnGirma-ft2hr
    @WondimagegnGirma-ft2hr Před 7 měsíci +4

    ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን

  • @Hornland
    @Hornland Před 7 měsíci +4

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አገራችንን እና ቅድስት ቤተክርስትያናችንን በአምልኮ እግዚአብሔር፣ በኃይል እና በቅድስና ይጠብቅ። አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በተንኮል ፣ በምንፍቅና እና በጠላትነት የተነሱትን ኃይለ አጋንንትን እና ጀሌዎቻቸውን በአምባ ላይ ፈረሱ ረግጦ ያስታግስልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 Před 7 měsíci +7

    አሜን (3) ቃለ ሕይወትን ያሰማልነ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከት ይደርብን 😘😘😘😘😘ሀገራችንን ሕዝባችን ይጠብቅልን💐😘💐😘💐😘💐😘💐

  • @zelalematinafu8916
    @zelalematinafu8916 Před 7 měsíci +4

    ቅዱስ ጊዬርጊስ አባቴ ከነ ልጆቼ ከነቤተስቤ ጋር ለደጅህ አብቅተህናል ተመስገን፡፡

  • @zufanmengistu5612
    @zufanmengistu5612 Před 2 měsíci

    ቃለሂወተ ያሰሞልን አሜን ኣሜን ሰማዕት ቁዱስ ጂወረግሰ ወደጀሕ አቡቃኘ እለምናለሁ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @cuziabate9602
    @cuziabate9602 Před 7 měsíci +7

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @kelemeworkmulatu3567
    @kelemeworkmulatu3567 Před 7 měsíci +2

    በርቱልን የተዋህዳ ልጃች እመቤት አለሁ ትበላቹህ ሰማአቱ ይደግፋቹህ

  • @user-mi5id6fu7p
    @user-mi5id6fu7p Před 21 dnem

    ትክክለኛ አገላለጽ ነዉ ስሄድ የተሰማኝን ነዉ የገለፁት ደስብሎኛል በድጋሚ ደጅህን እናፍቃለሁ አምላኬ እርዳኝ❤

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před měsícem

    በርቱልን Enterve የምታደርጓቸው ለሌሎች ሰዎች ብዙ ትምህርትን ይሰጣሉ ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ድንቅ ነው የምንሰማው ነገር ቀላል ይመስላል በአፉ ሲነገር መታደልና መመረጥ ጭምር ነው ቅዱስ ጊዮርጊሰ ባይገባኝም ለደጅክ አብቃኝ ምኔም አጥያተኛ ብሆንም እመአምላክዬ እኔንም አጥያተኛዋን እርጂኝ የእኔ እናት አንችን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ❤

  • @ahadera7196
    @ahadera7196 Před 7 měsíci +4

    ሰማእቱ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ጊዬርጊስ አባቴ እድራ አደራ አደራ🙏🙏🙏

  • @yared09
    @yared09 Před 7 měsíci +13

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባታችን ይርዳን ፈቃዱ ሆኖ ለትልቅ ክብር ያብቃን ደጁን ለመረግጥ ለማያልቅ በረከቱ!! እግዚአብሔር ግሩም ድንቅ አምላክ ነው::

    • @mare7241
      @mare7241 Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwottedela7835
    @frehiwottedela7835 Před 7 měsíci +4

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት. መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ አሜን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 5 měsíci +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለኛም ድረስ ከሲኦል አድነን አባቴን ወድሞቼን ልጄን እኔንም የምንመኘውን ሁሉ ሰማእቱ ለንሰሃ አብቃን አደራ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-wi3bg3nu5c
    @user-wi3bg3nu5c Před 7 měsíci +2

    በርቱልን የእኛ እንቁ የተዋህዶ ልጆች በእውነት መታደል ነው በወጣትነት ዘመናችሁ እግዚአብሔርን ማገልገል እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ❤ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃኝ ❤

  • @user-pp8dg3dd8n
    @user-pp8dg3dd8n Před 7 měsíci +4

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @tezaLove
    @tezaLove Před 7 měsíci +2

    ሰማዓቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ 😢

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 4 měsíci

    ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመላዉ ቤተሰቤ ከጋደኞቼ ከመላዉ አገረእግዛብሔር ፈዉሰን ማረን

  • @user-rb1nt8bo8l
    @user-rb1nt8bo8l Před 4 měsíci +1

    Sematatu qeduse gorigise tamerehen lemnagere abeqagn❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dy9iw4mn4t
    @user-dy9iw4mn4t Před 7 měsíci +5

    ወንድማችን ጥሩ ምስክርነት ነው ቃለህይወት ያስማልን ሁላችንንም ስማእቱ ለደጁ ያብቃን አገራችንን ስላም ያድርግልን❤❤❤

  • @user-qj3ec3qc9v
    @user-qj3ec3qc9v Před 7 měsíci +1

    የልድያው ኮከብ ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለዳጂክ አብቃኝ ከስዳት በሰለም በልሰኝ ሰማይቱ ሆይ ጠብቃኝ❤❤❤በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጃም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 6 měsíci

    Kale hiyiwet yasemalin memhir ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @martaAdmasu-ic8em
    @martaAdmasu-ic8em Před měsícem

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተው ጠብቀኝ✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን የሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አምላክ አምላኬ የተመሰገነ ይሁን ለኛም በረከቱ ይድረሰን አሜንንን🙏❤🙏

  • @HailuTeshome-np1tv
    @HailuTeshome-np1tv Před 6 měsíci +1

    አሜን ሰማእቱ እኔን አብቃኝ

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw Před 22 dny

    Amen Amen Amen
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofiaibraheem1350
    @sofiaibraheem1350 Před 7 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ብሓቂ ስለ ኩሉ ነገር ቃል ህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና ክቡር መምህርና

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw Před 22 dny

    Amen Amen Amen
    ❤❤❤❤❤❤🎉
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 Před 7 měsíci +1

    እግዜህበር ፀጋውን ያብዛላችሁ ወድማችን አላየመምህራችን የእግዜህበር ልጆች ጎበስብየ አመሰግናችሗለው ተዋህዶንየሚያጥላላት እንዳለ ሁሉእጅጉን የሚወዳትም አለን ክበሩልኝ በርቱ

  • @user-hs8qv7nv1u
    @user-hs8qv7nv1u Před 5 měsíci

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ

  • @tsehayneshkassa3851
    @tsehayneshkassa3851 Před 27 dny

    ሰማአቱ ወለተ ያሬድን ከካንስር. ይፈውስልን ፀልዩልን ለእኛም ይድረስልን

  • @user-mq3dn9ow4b
    @user-mq3dn9ow4b Před 7 měsíci +1

    Thanks

  • @LovelyBarbecue-dy5fu
    @LovelyBarbecue-dy5fu Před 7 měsíci

    ❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @user-ny9ko6em1n
    @user-ny9ko6em1n Před měsícem

    እግዚዓብሔር አነቺን የሠማሽ እኔንም ይስማኝ

  • @user-jw6ju7xi5h
    @user-jw6ju7xi5h Před 20 dny

    Amen amen amen

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 6 měsíci

    ሰማቱ ለደጅ አብቃን ሁላችንም አይዛቹ ፈተና ያለ ነዉ ነብሱ ባብርሀም በይሳቅ በአቆብ እቅፍ ያስገባልን እኛም ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @user-by2oo5hz4l
    @user-by2oo5hz4l Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለእናንተ ይደረሰልን አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅ ያብቃን

  • @NaaBMl1986
    @NaaBMl1986 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-wg7lm1em9c
    @user-wg7lm1em9c Před 6 měsíci

    Kale hiwot yasemalene

  • @sintayehudawed3132
    @sintayehudawed3132 Před 3 měsíci +1

    በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህን
    አሁን ልሆን የተዘጋጀሁትን መድሀኒያለምና አንተ ቅዱስ ጊወርጊስ
    ናችሁ የምታቁት ስለዚ ቀድመህ ታሪክ
    ስራ ለደጅህ አብቃኝ ለክብር ስጋ ወደሙ አብቃኝ።

  • @genethailu5064
    @genethailu5064 Před 7 měsíci +4

    ስለበርሜል ቅዱስ እኔም ምስክር ነኝ ሂዱና ዳኑ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 7 měsíci +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው❤❤❤

  • @user-hk5gv9ly2b
    @user-hk5gv9ly2b Před 24 dny

    ❤❤❤edime.ystachu.fetar.desylali
    ezgabher.kegonachu.yhun

  • @ammanjordan7506
    @ammanjordan7506 Před 7 měsíci +1

    አሜንን❤❤❤ በርቱ ውንድሞች

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ሰማይቱ ቅዱስ ጊወረጌስ ለደጀህ አብቃኝ❤ ከነበተሰቦች አሜን

  • @user-nk2hy1lo9y
    @user-nk2hy1lo9y Před 5 měsíci

    ቅዱስ ጊዬርጊስ አባቴ ለደጅህ ያብቃን እስከ ቤተሰቦቸ❤🙏❤

  • @themane9894
    @themane9894 Před 5 měsíci

    ግሩም ነው ወንድማችን አቀራረብህ አጠያየቅህ በጣም ጥሩ ነው በርታ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @user-is6jb6ro4m
    @user-is6jb6ro4m Před 7 měsíci +1

    ምን አለ መድኃኔዓለም ከደጁ ፍግም ባደረገኝ ነፍሴ ክንፍ አውጥታ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው ልሙት መጥቼ 😢

  • @inpowerlife9368
    @inpowerlife9368 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 5 měsíci

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አድነን ለቦታህ አብቃን😢😢😢😢😢

  • @tsehayabera-wk3to
    @tsehayabera-wk3to Před 6 měsíci

    ሠማዕቱ አለልን እሱ ይርዳን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ጠብቅልን አሜን

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj Před 7 měsíci +1

    ሠላም ለናተ ይሑን ወገኖቸ እንደትናችሁ ልኝወንድም አላየ እመብዙሐን ትጠብቅሕ🙏🙏🙏🙏

  • @user-ph4zt7vw3u
    @user-ph4zt7vw3u Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ሰማእቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ ለደጅህ አብቃን

  • @user-sd4gp3gh2w
    @user-sd4gp3gh2w Před 7 měsíci

    Amen St.George Amen

  • @user-in6zj2dz6k
    @user-in6zj2dz6k Před 7 měsíci

    ይህንን ቦታ እንዳየው እ/ር ይርዳኝ ።እናቴ ሁሌ የምትጠራው ጊዮርጊስ ይርዳኝ እና ለቦታው አብቅቶ ይፈውሰኝ ።አሜን።

  • @luladaid9912
    @luladaid9912 Před 7 měsíci +1

  • @rere3008
    @rere3008 Před 4 měsíci

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ😢

  • @brktihagos1925
    @brktihagos1925 Před 5 měsíci

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርግስ ሆይ ለደጅህ እንድበቃ በምልጃህ ፍቀድልኝ😢

  • @user-qd4xg5wd2y
    @user-qd4xg5wd2y Před 7 měsíci +1

    እውነት ነው አምላከ ጊዮርጊስ ድንቅ ያደርጋል…….ቦታው ላይ ሄጄ ተጠምቄያለሁ ምስክር ነኝ በእውነት ድንቅ ነው እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃቸሁ እመብርሐን ቅድስት ኪዳነምህረት ለደጇ ታብቃቹ በእምነት ሂዱ ተፈወሱ ድንቅ ስራውንም ለዓለም መስክሩ፡፡

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ❤

  • @weyikunfekadik3711
    @weyikunfekadik3711 Před měsícem

    ኦ ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርስ በቲ ዝኣተወልካ ቃል ኪዳንካ ሃየ ሓደራኻ ናብ ዚ ጸበልዚ ኣብቃዓኒ ን መላእ ስድራ ቤተይ ብእኩይ ርኹስ መንፈስ ተታሕዞም ዝሳቀዩ ዘለዉ ወለደይ ኣሕዋተይ ኣነ ድኽምቲ ባርያኻ ኣብቃዓና ክሳብ ንመጽእ ድማ ነዚ ርኹስ መንፈስ እሰረልና ኣነ ስደተኛ ባርያኻ ካብ ዝተኣሰርክዎ ርኹስ መንፈስ ኣድሕነኒ ብህጻንነተይ ዝወለድክዋ ጓለይ ውን ነዚ ርኹስ መንፈስ እሰረላ ጊዮርግሰይ ሓደራኻ ስምዓኒ ባዓል ኣምበላይ ፈረስ ብጽሓልና 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤ ፃድቃንን የሚጠሉ ይደቅቃሉ። ቅዱስ ጊዮርጊስ የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን🙏 አላዩ ስልክህን ፃፍልን እባክህ።

  • @eyerusalemdechase-sn6dl
    @eyerusalemdechase-sn6dl Před 7 měsíci

    በርቱ እግዚአብሔር እውነትን ይረደል አትፍሩ እርሱ አሌላችሁ እኛም እንመሰክራለን ።

  • @salemysambel7507
    @salemysambel7507 Před 4 měsíci

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ቤተሰቦቼን ጎብኝልኝ❤❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 7 měsíci

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን የሰማዕትነት አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ እኛንም ለደጅህ እንድንበቃ ፍቃድህ ይሁን አሜን

  • @derejedere3879
    @derejedere3879 Před 7 měsíci

    Thank you, it was great interview. Our guest, you are very responsible person. We can see how much you the preacher was strong in bad time. St George bless you all.
    Thanks

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 7 měsíci

    አቤቱ አምላኬ አደራህ አደራ ከመብላት አድነን 🤲
    በእውነት በሰማዕቱ ቅዱስ ጎርጊስ ተአምር ሄደው ለሚፈወሱ ምእመናን እና በፀበሉ እንቅፋት እና ስም ለማጥፋት የተሰማሩ አጋንንት ያደረባቸው ወንድሞቻችን እራሱ ሰማዕት ይገስጻቸው 🙏😥

  • @tglove9496
    @tglove9496 Před 7 měsíci +1

    ለደጁ ያብቃን 🙏

  • @user-rt8xc6dv7v
    @user-rt8xc6dv7v Před 7 měsíci

    ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ለደጅህአብቃኝ አሜን

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw Před 22 dny

    ❤❤❤❤

  • @Yemaruyam
    @Yemaruyam Před 7 měsíci +2

    መቸ ነው እኔን ሀጢያተኛዋን የሚፈቅድልኝ ያችን ቦታ የምረግጠው እኔማ በምን ስራ

  • @-ly8jj
    @-ly8jj Před 7 měsíci +2

    የሰማእቱ ወዳጆች ጸጥታዉ ጥሩ አይደለም አትሔጅም ብሎቤተሰብ ከልክሎኛል😢ሰማእቱ በታምሩ እንድወስደኝ አፀደማሪያም ብላችሁ በጾለታችሁ አስቡኝ🎉

  • @user-ng9vm4sg8v
    @user-ng9vm4sg8v Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቸ ስለምታካፍሉን እናመሠግናለነሰ ሰማዓቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን ለንሰሀ ያብቃን በርቱልን

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 7 měsíci +1

    ባለ ጀልባውን ከልቤ አመሰገንኩት 🙏

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 Před 3 měsíci

    Megbialaye yarekew zema betam des yelal kale hiwotn yasemaln lalbekanw ledeju yabkan semaitu kdus giworgis kesdet melso

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 4 měsíci

    ሰዉ ብዙ ያወራል እንዴት ብሎ ይማረን እግዚዮ የሚያ ደርጉትን አያዉቁምና ይቅር ይበላቸዉ እናተን ያበርታልን አዉርተዉ ያፍራሉ አትጨነቁ

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 Před 7 měsíci

    እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተሰቦቼን ጥራልኝ ቤትህ እንዳይመጡ አስሮ የያዛቸውን አጋንንት በተሰጠህ ቃልኪዳንህ ወደሲኦል ከተህ ቤተሰቦቼን ለቤትህ አብቃልኝ ተለመነኝ አባቴ ማረኝ ይቅርበለኝ እኔ ሀጢያተኛውን ልጅህን በተሰጠህ ቃልኪዳንህ ፈውሰኝ ለቤትህ አብቃኝ

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg Před 3 měsíci

    እርሱ እንደ እግዚአብሔር ረድቶኝ እዛው በሞት እዛው ንው መቀበር የምፈልገው በውነት በፀሎት አስቡኝ

  • @zasy67fvcx57
    @zasy67fvcx57 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nu7mk3un5y
    @user-nu7mk3un5y Před 5 měsíci

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ እባክህ እኔን ሀጣተኘዋል ከስደት መልሰህ ከቤተሰቦቼ ቀላቅለሁ ከነቤተሰቤ ለደጅህ አብቃኝ

  • @kelemeworkmulatu3567
    @kelemeworkmulatu3567 Před 7 měsíci

    ቅድስት ገወርጊስ አባቴ እስከ ቤተሰቤ ለደጂህ ያብቃኝ ያባቴ ወዳጂ

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw Před 22 dny

    Galata Rabbii Das Nama jedha.

  • @gonetseadhanom9205
    @gonetseadhanom9205 Před 7 měsíci

    Amen amen amen kalehiwetyesmaln

  • @eskedarmeki3499
    @eskedarmeki3499 Před 7 měsíci +1

    እኔንም ጥራኝ ሰማእቱ እባክህ😢😢

  • @edomYeaGebral21
    @edomYeaGebral21 Před 4 měsíci

    Enem mesker negen sematu tameru yemigeletbet bota new ken hatiyatachgn yewdeden sayegeban keber le egzihaber botawn merget erasu metadel new enkan tebelun metemk ❤❤❤ enatem berketun yabezalachu

  • @fthi3585
    @fthi3585 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️👍

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Před 7 měsíci

    አቤቱ ቅደሰ እግዜአቤሐረ ሆይ አደረ አደረ አደረ😢😢😢😢😢😢

  • @SolomonFiker
    @SolomonFiker Před 2 měsíci

    ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ካለሁበት የድንጋይ ካብ እና የብረት ፍርግርግ አውጣኝ በጥበብክ እና ለደጅክ አብቃኝ ሰማእቱ ። መዳኛዬ ነክ አምናለሁ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ የልጃ ቸርነት አዳኝነት አምናለሁ ። ብርሀነ-ስላሴ ነኝ ። ሁላችሁም እኔ በደለኛና አጥያተኛ ነኝና ። ሰማእቱ አደራህን አሜን አሜን አሜን

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před 7 měsíci

    በጣም የሚያሳዝን ነው የመንግስቱ አይለ ማርም የእህቱ ልጅ አስታወስኩት ባልሳሳት ከዚህ በፊት እሱ ይሁን ሌላ በአባታችን በአባ ግርማ የተፈወሰ ነበር እሱ ከሆነ ግን በጣም ያሳድና ብዙ መናፍስት ተሰናብቶለት ደና ነበር እሱ ከሆነ ግን ያሳዝናል ነብሱን ይማር በንስአ ታጥቧል በጊዮርጊስ ደጁ መሞት መመረጥ ነው እሱ በቃልኪዳኑ በአደ ገነት ያኑረው የሰማቱ በረከት ይድረን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💠💠

  • @user-wg7lm1em9c
    @user-wg7lm1em9c Před 6 měsíci

    Amelake Kidus giworgis adenognal fewusonal amesegenewalhu

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n Před 5 měsíci

    አባቴሰመአቱ ለደጁያብቃኝ

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw Před 22 dny

    Eshi

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Před 7 měsíci

    ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማልን።

  • @mesertasrat740
    @mesertasrat740 Před 7 měsíci

    GOD BLESS ❤❤❤🙏🙏🙏