bermel Georgis ተፈትተሀል ከመተቱ ብሎኝ የህይወቴን ታሪክ በሙሉ ነገረኝ ሰማዕቱ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 7

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2023
  • የልዳው ኮከብ ሚድያ ለጉዞ ወይም ለአስተያየት እና ሚድያውን በተሻለ ካሜራና ማይክ ጥራቱን የጠበቀ video ወደናንተ ለማድረስ እንዲረዳን የተቻላቹን እንድታረጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን +251922472864 ይደውሉ

Komentáře • 23

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před rokem

    ጥራኝ ወደደጅህ ሰማዕቱ የኢትዮጵያ ገበዝ ቅዱስ ጊወርጊስ❤❤❤🌾🌾🌾💐💐💐

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua6696 Před rokem +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ይብዛላችሁ አሜን ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባትዬ አደራ አባት ሆይ ለደጅህ አብቃኝ አባትዬ ❤❤❤❤❤😥😥😥😥😥😥😥🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-pz2qq8dx2n
    @user-pz2qq8dx2n Před rokem +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በምንገዳችን ይቅደም ያሰብነዉ ያሳካልን ለምስክርነት ያብቃን ለደጁ ያብቃን 👏👏👏ወንድሞቻችን እናመሰግናለን መልአክቱን ለኣለም ስለምታስተላልፉልን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቃቹ👏🕊💐 15:54

    • @axumawit140
      @axumawit140 Před rokem +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Před rokem +3

    ወገኖቼ እናንተን ለደጁ ያበቃ አምላክ የረዳችሁ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያበቃን::

  • @Sarah-co5lp
    @Sarah-co5lp Před rokem

    አሜን አሜን ቃለህይውት ያሠማልን ለእናተ የደርስ ቅዱስ ገዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢

  • @axumawit140
    @axumawit140 Před rokem

    ቃል ህወት ያሰማልን ወንድም ለደጁ ያብቃን ሰማኣቱ ቅድስ ጊዩርጊስ

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před rokem

    የነገስታት ንጉሥ እግዚአብሔር ይመስገን። በታላቁ በእግዚአብሔር ሐይል የክፉ ሰው መተት ሲከሽፍ ህዝብ ሲድን ደስ ይላል።

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን🎉❤ የልዳው 🎉ገውርጊስ🎉❤ ለደጅህ አብቃን🎉❤

  • @mariamman2209
    @mariamman2209 Před rokem

    Amen amen amen🙏🙏🙏

  • @zinashtahiro3090
    @zinashtahiro3090 Před rokem

    Amen Amen Amen kalehiwet yaseman Amen .

  • @naniyoutube-iq9tu
    @naniyoutube-iq9tu Před rokem

    ለእናንተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ይማረን

  • @linamariyam4180
    @linamariyam4180 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤ አሜን

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Před 18 dny

    ሰማእቱ እርዳኝ😢❤❤❤

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @zinashtahiro3090
    @zinashtahiro3090 Před rokem

    wendime ene welete eyesus ebalalew be tseloti asibegn 🙏🙏🙏

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Před rokem

    ሰመእቱ የልድያዉ ኮካብ ፈረሰኛዉ እኔንም ቤተሰቦቼንም ልጆቼንም ለደጅህ አብቀን ማረንም ማረረኝ ማረኝ ማረኝ ፈዉሰኝ ወልደ ጊዮርጊስን ወልደ ዮሀንስን ማርልኝ ለምስክርነትህ አብቀኝ❤

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před rokem

    ፈጣኑ ጊዮርጊስ አባቴ

  • @BiniamTesfay-oc2dy
    @BiniamTesfay-oc2dy Před rokem

    ድምጽ በናታቹ

  • @user-cy5xz3js5q
    @user-cy5xz3js5q Před rokem

    ❤❤❤