🛑🛑beremel giyorgis🛑🛑የገዛ ጓደኛዬ መሪገታ መሆኑነን አላቅም ነበር ጉድ ሰራኝ ....አደራ ድረሱልኝ የጊዬርጊስ ስለት ሳላስገባ😭💔

Sdílet
Vložit

Komentáře • 46

  • @user-ng9vm4sg8v
    @user-ng9vm4sg8v Před 14 dny +13

    አምላከ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የኔንም ህይወት ጎብኝቶልኛል በስደት አለም ሆኘ ሁላችሁም አመሥግኑልኝ። በስደት ሆናችሁ የተጨነቃችሁ ሁሉ በፅናት ንገሩት ይደርስላችኋል እኔም አንዷ ነበርኩ ደረሰልኝ እልልልልልል ክብሩን ይውሰድ መዳህኒአለም ላከበራቸውም ክብር ይገባል❤🎉

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 15 dny +10

    አርበኛው ስማእታት ቅዱስ ጌውርጊስ ባለሁበት ያጋንንትን ትግል ድል አድረገህ ንቅልልኚ ለደጂህ እስከምታበቃኚ የእግዚአብሄር ፍቃድ ይሁንልኚ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 16 dny +10

    ኡፍፍፍ ጌታ ሆይ በቸርነትህን ለደጅህን አበቃን 🥲🥲🥲ለእናንተ የደርሰው አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችን ይድርስልን አሜን ❤️

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 15 dny +4

    የስማእቱ ጸበል ከፈለቀ ጀምሮ ግራ ለገባው ሁሉ ብርሀን በራልን ተመስገን ልኡል እግዚአብሄር ስለምትወደን ነው ገናናው ንጉስ ፈጣሪዬ እኔንም ለፈውስ አብቃኚ ከነቤተስቤ ለምስክርነት አብቃኚ ስማእታቱ ጌወርጊስ ለደጂህ አብቃኚ

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n Před 14 dny +3

    አቤት መድሐኒአለም ከድፍረት ሀጢያት ይጠብቀን😥🤲 ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለተጨነቅን ሁሉ ለደጁ ያብቃን🤲✝️🤲💚💛❤️

  • @user-wl5nb9ms5j
    @user-wl5nb9ms5j Před 10 dny +1

    አባቴ ሠመዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ በሰላም ለደጂህ አብቃኝ አባቴ❤❤❤❤❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 15 dny +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዳግም ለደጅህ አብቃኝ ይናፍቃል ቦታው እራሱ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤

  • @user-op8ok9eb2j
    @user-op8ok9eb2j Před 16 dny +6

    እግዝሔብር ወይ ለደጅ አብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @user-cg3ok5jp9x
    @user-cg3ok5jp9x Před 16 dny +4

    😢😢😢አባት ሆይ እኔንም እርዳኝ ለደጅህ😢

  • @tamrataboye
    @tamrataboye Před 15 dny +2

    የገዛ ጓደኛዬ መሪገታ መሆኑነን አላቅም ነበር ጉድ ሰራኝ ....አደራ ድረሱልኝ yih agelaletse marigeta mehon digitagnanet new malet new? no aydelem bezih meareg betechristianachin wust yemigelegilu neger gen miemenun tirtare wust yemiketu yemiyasekayu sewoch alu, betechristian yihen guday chila bilawalech ye christianoch sikay

  • @nanatena
    @nanatena Před 13 dny +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባት ለደጅ አብቃኝ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏❤️🥰❤️🥰🥰🙏

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 15 dny +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን የሰማዕቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ አባት ለደጅ አብቃኝ አሜንንን🙏❤🙏

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g Před 13 dny +1

    ሰማአቱ ቅዶሰ ጌወረጌሰ ከእነ ቤተሰቦቼ ፈታኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜንንንንን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 15 dny +2

    ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ😢🙏

  • @user-vh8fd2et4m
    @user-vh8fd2et4m Před 16 dny +9

    ሰማዕቱ ለደጁ አብቅቶኝ ድንቅ ሥራውን ለመመሰከር ያብቃን።

  • @Ametesilasi
    @Ametesilasi Před 16 dny +2

    ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ፈውሰኝ😢😢

  • @delinatv
    @delinatv Před 5 dny

    Be ewnet keleb kexeleyacu Semaetu Kidus Giorgis yesemal. Enanem semtonal Egziabhier yimesgen.❤

  • @mahederhaileselassie6356
    @mahederhaileselassie6356 Před 15 dny +1

    ቪዲዮው ላይ ያለው ፅሁፍ አሳሳች ነው። መሪጌታ ማለት ትልቅ ማዕረግ ነው።

  • @nanatena
    @nanatena Před 13 dny

    ቅዱስ ጊዮርጊስ የነገርኩህን አድርህን መልክምን አብርስረኝ አባት 😭😭🙏❤️🥰

  • @MezmurDawit375
    @MezmurDawit375 Před 16 dny

    Amen I have witnessed st George's blessing

  • @freegetachew6176
    @freegetachew6176 Před 14 dny +1

    Anichene yasebe enaneme weleteselasa ljune yasebegn

  • @ngsti277
    @ngsti277 Před 15 dny

    የላዳው ሰማኣቱየ ቅድስ ጌዎርግስ የነገርኩህ ኣደራ ደግመህ ጥራኝ ናፍቀህኛል

  • @helenayele9113
    @helenayele9113 Před 15 dny

    Ehite enquan lezih abekash bereketu yidresen sint birr new yemiyasfelgish?

  • @rahelhailu4085
    @rahelhailu4085 Před 15 dny

    የመጨረሻዋ መልእክት ለኔ ናት አመሰግናለሁ ተመስገን ይቅር በለኝ ሰማእቱ😢

  • @AbebechAbebech-n9s
    @AbebechAbebech-n9s Před 13 dny

    Amen amen. Amen

  • @meronmekonnen6968
    @meronmekonnen6968 Před 15 dny

    ማስታወቂያው በዛ! አሰላች እንዳይሆን!

  • @user-pt5io9yn4o
    @user-pt5io9yn4o Před 6 dny

    Amenamenamen ❤❤❤❤❤❤

  • @Samarand-fx3ow
    @Samarand-fx3ow Před 10 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @giovannarosa2146
    @giovannarosa2146 Před 5 dny

    Edmena tena ystlgni kalehiwet yasmalgni

  • @eleniargawalemayehu2828

    ስልክ ቁጥራ ስጡኝ በምንድ ነዉ የማገኛት?

  • @tizetatesfaye
    @tizetatesfaye Před 15 dny

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @kebeshalemu1110
    @kebeshalemu1110 Před 14 dny

    ❤❤❤❤😢😢🎉🎉🎉

  • @tamrataboye
    @tamrataboye Před 15 dny

    debtera ena debterina ke betechristian egziabher amlak yatfalin leniseha yabkachew

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Před 14 dny

    ሰማእቱ ርዳኝ ❤❤❤❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 13 dny +3

    እነ መምህር ግርማንና ተስፋየ አበራን የሚቃወሙት ሊቀሊቃዉንት ተብየዎቹ እነዚህን ነቀዞች ስላጋለጡ ነዉ ደግሞም ልጅቷ የምታወራዉ መምህር ግርማ ካነቁን ትምህርት ጋር አንድ ነዉ። ለምሳሌ ፀበል ስትገቡ አስራችሁት ግቡ ዉጭ ልብስ ላይ ቤት ዉስጥ ሊጠብቃችሁ ይችላል የሚሉን እዉነት ነዉ አያችሁ ሰማዕቱ አረጋገጠላችሁ እሽ የ እኛ ሀሰተኛ ብሎ ፈራጅ የት ናችሁ ኑ እስኪ እናንተ የሰይጣን ባሪያ ካልሆናችሁ እዉነተኛ አገልጋይ ብትሆኑ ለምን እዚህ ተአምረኛ ቦታ አትሄዱምሳ? ምነዉ አሜሪካ አዉሮፓ ትሄዱ የለ ለአገልግሎት ብላችሁ። ነዉ እዛ ዶላር ስላለ እዚህ አያዋጣችሁም

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 7 dny

    😅😅😅ፍርዱን ለሱ ብቻ

  • @user-cg3ok5jp9x
    @user-cg3ok5jp9x Před 16 dny +1

    መቼ ነው ጉዞ እምታደርጉ

  • @HawiEthopia
    @HawiEthopia Před 15 dny

    ኤልሻዳይ ሚዲያ ላይ አየሁሽ ልበል?

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 13 dny +3

    እነ መምህር ግርማንና ተስፋየ አበራን የሚቃወሙት ሊቀሊቃዉንት ተብየዎቹ እነዚህን ነቀዞች ስላጋለጡ ነዉ

    • @user-hh2xt1qq7k
      @user-hh2xt1qq7k Před 12 dny

      Nekesi irasish nesh inasu iko tikekelegna sewu ayideluma