ዶርቃ ሚዲያ
ዶርቃ ሚዲያ
  • 155
  • 2 259 787
በእንባ የተናገሩት ጦርነት ቦታ ላይ ነው ያለሁት አስቸኳይ መልዕክት | ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ #ethiopia #Orthodox
መንፈሳዊ ትምህርት ቤቱን አገልግሎቱን ለመደገፍ:-
1000314956897 (ንግድ ባንክ ) አስፋ ገነተ ጽጌ ቅ/ጊዮርጊስ ፈለገ አእምሮ መንፈሳዊ ት/ቤት
2100116791097011(ኅብረት ባንክ) የሒሳቡ ባለቤት አስፋ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈለገ አእምሮ መንፈሳዊ ት/ቤት
25143825 አቢሲኒያ ባንክ የሒሳቡ ባለቤት አስፋ ገነተ ጽጌ ቅ/ጊዮርጊስ ፈለገ አእምሮ መንፈሳዊ ት/ቤት
ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
www.youtube.com/@Dorka_media
zhlédnutí: 17 128

Video

bermel Georgis ቤቴን አረከሱብኝ አለኝ ! ከባድ አውሎ ንፋስ የምንጠፋ መሰለኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር
zhlédnutí 16KPřed 9 hodinami
ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:- 1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ለሀሳብ አስተያየት 0941161616 www.youtube.com/@Dorka_media
bermel Georgis መድኃኔዓለምን ፊትህን አሳየኝ አልኩት ! ብሞት ደስ ይለኝ ነበር... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር
zhlédnutí 22KPřed 14 hodinami
ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:- 1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ለሀሳብ አስተያየት 0941161616 www.youtube.com/@Dorka_media
bermel Georgis መድኃኔዓለም ከፊቴ መቶ ቆሞ የተወጋ እጁን እያሳየ እመቤታችንን የሚቃወሙ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #ethiopia
zhlédnutí 27KPřed 21 hodinou
ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:- 1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ለሀሳብ አስተያየት 0941161616 www.youtube.com/@Dorka_media
በሀይማኖታችን ለፍቺ የሚያደርሱ ምክንያቶች እና ሀጢያቶች |መምህር ኃይለገብርኤል
zhlédnutí 857Před dnem
በሀይማኖታችን ለፍቺ የሚያደርሱ ምክንያቶች እና ሀጢያቶች |መምህር ኃይለገብርኤል
በቅዱስ ላሊበላ የሰማይ ስርዓት ተከናውኗል አለምን ያስደመመ ስርዓት | የቅዱስ ላሊበላ 819 አመት
zhlédnutí 2,4KPřed dnem
በቅዱስ ላሊበላ የሰማይ ስርዓት ተከናውኗል አለምን ያስደመመ ስርዓት | የቅዱስ ላሊበላ 819 አመት
bermel Georgis እመቤታችንን አስጠማቂው ደረት ላይ ሆና ዋስ አምጪ እያለችኝ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር
zhlédnutí 37KPřed 14 dny
bermel Georgis እመቤታችንን አስጠማቂው ደረት ላይ ሆና ዋስ አምጪ እያለችኝ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር
ድንግልናቸውን በሜዳ የጣሉ በሰማይ የሚገቡበት ! | መምህር ኃይለገብርኤል
zhlédnutí 3,5KPřed 14 dny
ድንግልናቸውን በሜዳ የጣሉ በሰማይ የሚገቡበት ! | መምህር ኃይለገብርኤል
20 አመት በአገልግሎት የመንፈስ ውጊያ | ባህታዊ ኃይለገብርኤል #ethiopia
zhlédnutí 12KPřed 14 dny
20 አመት በአገልግሎት የመንፈስ ውጊያ | ባህታዊ ኃይለገብርኤል #ethiopia
bermel Georgis ከጫት ቤት አንስቶ ለዚ ክብር አበቃኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር ክፍል 2
zhlédnutí 38KPřed 21 dnem
bermel Georgis ከጫት ቤት አንስቶ ለዚ ክብር አበቃኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር ክፍል 2
ቆርቤ ብበድልስ ብላቹ የእድሜ ገደብ የምታወጡ... |መምህር ኃይለገብርኤል ክፍል 2
zhlédnutí 4,2KPřed 21 dnem
ቆርቤ ብበድልስ ብላቹ የእድሜ ገደብ የምታወጡ... |መምህር ኃይለገብርኤል ክፍል 2
ብፁዕ አቡነ መቃርዮስን ያስገረሙ ህፃናት ! | ማህበረ ፈለገ ቂርቆስ ወፈለገ ቅዱስ እየሉጣ
zhlédnutí 2,7KPřed 21 dnem
ብፁዕ አቡነ መቃርዮስን ያስገረሙ ህፃናት ! | ማህበረ ፈለገ ቂርቆስ ወፈለገ ቅዱስ እየሉጣ
bermel Georgis ሰማዕቱ ተቆጥቷል ቤቴን አፀዳለው ፀበሉ ጥቁር ሆኖ አየሁ እመቤታችን አዝናለች ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #Orthodox
zhlédnutí 73KPřed měsícem
bermel Georgis ሰማዕቱ ተቆጥቷል ቤቴን አፀዳለው ፀበሉ ጥቁር ሆ አየሁ እመቤታችን አዝናለች ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #Orthodox
ለቄደር ለመጠመቅ የሚያበቁ ሀጢያቶች ምንድናቸው ? መምህር ኃይለገብርኤል #Orthodox #ethiopia
zhlédnutí 12KPřed měsícem
ለቄደር ለመጠመቅ የሚያበቁ ሀጢያቶች ምንድናቸው ? መምህር ኃይለገብርኤል #Orthodox #ethiopia
ቅዱስ ሚካኤልን ቤቴ ላይ ተገልጦ አየሁት ! እዚ ፀበል ተጠምቄ ብዙ ታምር ተደረገልኝ #ethiopia #Orthodox
zhlédnutí 9KPřed měsícem
ቅዱስ ሚካኤልን ቤቴ ላይ ተገልጦ አየሁት ! እዚ ፀበል ተጠምቄ ብዙ ታምር ተደረገልኝ #ethiopia #Orthodox
bermel Georgis አበቃልሽ ተብዬ ተስፋ ቆርጬ ሞቴን ነበር የምጠባበቅ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #ethiopia #Orthodox
zhlédnutí 18KPřed měsícem
bermel Georgis አበቃልሽ ተብዬ ተስፋ ቆርጬ ሞቴን ነበር የምጠባበቅ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #ethiopia #Orthodox
በበዓለ ሃምሳ ከትንሳኤ በኋላ ንስሀ ይገባል አይገባም ? | በመጋቢ ኃዲስ አክሎግ አያሌው #orthodox #ethiopia
zhlédnutí 874Před měsícem
በበዓለ ሃምሳ ከትንሳኤ በኋላ ንስሀ ይገባል አይገባም ? | በመጋቢ ኃዲስ አክሎግ አያሌው #orthodox #ethiopia
በፃድቃኔ ማርያም የታየው ተዓምር የእመቤታችን መገለጥ | ደብረ ምጥማቅ ፃድቃኔ ማርያም ገዳም #orthodox
zhlédnutí 14KPřed měsícem
በፃድቃኔ ማርያም የታየው ተዓምር የእመቤታችን መገለጥ | ደብረ ምጥማቅ ፃድቃኔ ማርያም ገዳም #orthodox
በቀስተደመና የሚያጠምቀው ፀበል ታምር እየሰራ ነው !| የካ አባዶ G7 ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
zhlédnutí 10KPřed měsícem
በቀስተደመና የሚያጠምቀው ፀበል ታምር እየሰራ ነው !| የካ አባዶ G7 ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
bermel Georgis እመቤታችን ተገልጣ መልዕክት ነገረችኝ ውበቷ ድንቅ ነው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 2
zhlédnutí 19KPřed měsícem
bermel Georgis እመቤታችን ተገልጣ መልዕክት ነገረችኝ ውበቷ ድንቅ ነው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 2
bermel Georgis ጉዞ ለጊዜው ለምን ቆመ አዲስ መረጃዎች !| በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #ethiopia #orthodox
zhlédnutí 12KPřed měsícem
bermel Georgis ጉዞ ለጊዜው ለምን ቆመ አዲስ መረጃዎች !| በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #ethiopia #orthodox
ሰማዕቱ በፈረሱ ፀበል ውስጥ ሲረግጠኝ ታምር... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
zhlédnutí 28KPřed měsícem
ሰማዕቱ በፈረሱ ፀበል ውስጥ ሲረግጠኝ ታምር... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
bermel Georgis ከሄድኩ በኋላ የገጠመኝ በረከቶችና ፈተናዎች ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
zhlédnutí 6KPřed měsícem
bermel Georgis ከሄድኩ በኋላ የገጠመኝ በረከቶችና ፈተናዎች ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሞተ ልጅ እዚ ፀበል ገብቶ ሲነሳ አይቻለው ልጅ የሌላቸው ገድሉን አዝለው በልጅ የሚባረኩበት | የካ አባዶ G7 ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
zhlédnutí 9KPřed měsícem
የሞተ ልጅ እዚ ፀበል ገብቶ ሲነሳ አይቻለው ልጅ የሌላቸው ገድሉን አዝለው በልጅ የሚባረኩበት | የካ አባዶ G7 ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
ሙታለች ብለው ሊቀብሯት ሲሰበሰቡ አስደንጋጭ ነገር ያዩበት ፀበል | ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አድነት ገዳም #ethiopia #orthodox
zhlédnutí 1,6KPřed měsícem
ሙታለች ብለው ሊቀብሯት ሲሰበሰቡ አስደንጋጭ ነገር ያዩበት ፀበል | ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አድነት ገዳም #ethiopia #orthodox
በግንቦት ልደታ ቀን የሚሰሩ ክፍ የሰይጣን ልማዶች | መምህር ኃይለገብርኤል #ethiopia #orthodox
zhlédnutí 1,9KPřed měsícem
በግንቦት ልደታ ቀን የሚሰሩ ክፍ የሰይጣን ልማዶች | መምህር ኃይለገብርኤል #ethiopia #orthodox
bermel Georgis እመቤታችን መልዕክት ወደዚ ፀበል ለሚመጣ ሁላ ነገረችኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኪዳነምህረት ጥምቀት ታምር ክፍል 43
zhlédnutí 15KPřed 2 měsíci
bermel Georgis እመቤታችን መልዕክት ወደዚ ፀበል ለሚመጣ ሁላ ነገረችኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኪዳነምህረት ጥምቀት ታምር ክፍል 43
አስቸኳይ መልዕክት ከገዳም መከራው ቀርቧል ! | ጣና ሐይቅ እንጦንስ እየሱስ አንድነት ገዳም #ethiopia #orthodox
zhlédnutí 10KPřed 2 měsíci
አስቸኳይ መልዕክት ከገዳም መከራው ቀርቧል ! | ጣና ሐይቅ እንጦንስ እየሱስ አንድነት ገዳም #ethiopia #orthodox
bermel Georgis አዲስ የተፈጠሩ የጉዞ መረጃዎች የመንገዱ ሁኔታ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር
zhlédnutí 5KPřed 2 měsíci
bermel Georgis አዲስ የተፈጠሩ የጉዞ መረጃዎች የመንገዱ ሁኔታ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር
ለፍቅር የተከፈለ ዋጋ ! የጌታችን መከራዎች ህማማት | በመጋቢ ምስጢር መምህር ፍቃዱ አረጋ #ethiopia #orthodox
zhlédnutí 696Před 2 měsíci
ለፍቅር የተከፈለ ዋጋ ! የጌታችን መከራዎች ህማማት | በመጋቢ ምስጢር መምህር ፍቃዱ አረጋ #ethiopia #orthodox

Komentáře

  • @sintayeheuadis9926
    @sintayeheuadis9926 Před 44 minutami

    አባታችን እድሜ ይስጥዎት ትሁት አባት አንደበታቸው ታፋጭ

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh

    ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለድጅህ አብቃኝ 🤲🤲🤲

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 Před hodinou

    መታደል ነው እግዚአብሔር ቸር ነው ምንይሳነዋል ሁሉን ቻይ ተመስገን የኔ አባት

  • @SenaitButa
    @SenaitButa Před 2 hodinami

    አሜን አሜን በረከታቹ ይድረሰኝ ለኔለሃ ጣተኛ ዋ

  • @ZeinaMulgeta
    @ZeinaMulgeta Před 2 hodinami

    Abatachiene borkawte yedrasane

  • @selamtube9373
    @selamtube9373 Před 2 hodinami

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝመው በርከትዎ ይድርሰን

  • @MeskeremTadesse-xk9bi
    @MeskeremTadesse-xk9bi Před 2 hodinami

    የሰማእቱን ተአምር ሁሌም እሰማለው እየተከታተልኩ ወለተስላሴን እና ልጄን ኪዳነማርያምን ማርልኝ ብዬ እግዚያብሄር ለኔ ከነበረብኝ ጭንቀት ሰላሜን ሰቶኛል ልጄንም ሰላም አድርጎልኛል አመሰግናለው ጨርሶ ሰላሙን ያላብስልኝ ያሳድግልኝ እኔንም ለደጅ ያበቃኝ ዘንድ የእርሱ መልካም ፍቃድይሁን ።

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 3 hodinami

    እርሶ በመንፈስቅዱስ የበረቱ አባት ስለሆኑ ሁሉም ፍንትዉ ብሎ ይታዮታል በዚህ ዘመን ያሉ ሰባክያን ለስጋ ስለሚያደሉ መንፈስ እርኩስን እረስተዉታል ስልጣን የለዉም ሁሉን ነገር ከመንፈስ ጋር አታያይዙ ይሉናል የመንፈሱን ስራ እየሰሩለት ሳይፆሙ ሳይሰግዱ ሳይፀልዮ በኔ ላይ ስልጣን የለዉም ምን ማለት ነዉ? በረኸኞቹማ ያዉቁታል ተጋድሎ ዉስጥ ስለሆኑ እንዲህ ያስተምራሉ በተጋድሎ የሌሉትማ መንፈስ ሴራ አይገባቸዉም ወጥመድ ዉስጥ ገብተዉ እኛንም ያስተኙናል

  • @user-fu7pr9rq2o
    @user-fu7pr9rq2o Před 3 hodinami

    እግዚአብሄር ይመስገን እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሄር ስራ ተመሰገን አምላኬ ለእህታችን የደረሰ አምላኬ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን በፆሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ ከነቤተሰበቸ አይርስኝ 👏👏👏👏

  • @user-fu7pr9rq2o
    @user-fu7pr9rq2o Před 3 hodinami

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አባቃኝ

  • @user-qg7lq4vj2v
    @user-qg7lq4vj2v Před 4 hodinami

    አባባታችን ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @user-zt2ef6xg8c
    @user-zt2ef6xg8c Před 4 hodinami

    ቅዱስ ጊወርጊስ ከስደት መልሠኚ ለደጂህ አብቃኚ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xo5hy5qz4c
    @user-xo5hy5qz4c Před 4 hodinami

    ደግፈውት አጠገብ ቁጭብለው ያመሰገኑት መከላከያ ነው አገርና ቤተከሸረስትያንን እያፈረሰ ያለው

  • @fikirteasrat
    @fikirteasrat Před 4 hodinami

    ታድለሽ። ቀናሁ

  • @user-ou3ct2pq2p
    @user-ou3ct2pq2p Před 4 hodinami

    Abna armyasr edmwat yrzam egzar tnwtnystwat yasbut ysakalwot

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie5386 Před 4 hodinami

    ብፁዕ አባታችን አቡነ ኤርሚያስ ቡራኬዎ ይድረስን ❤❤❤

  • @user-iw2ru9fp4z
    @user-iw2ru9fp4z Před 5 hodinami

    አባቴ ቸሩ መድሀኒአለም እኔን ሀጢያተኛዋን ማረኝ 😢😢😢

  • @user-qu2cn7ms2h
    @user-qu2cn7ms2h Před 5 hodinami

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አረ ለኔም ድረስልኝ ተንቂያለሁ ፍታኝ አድነኝ ከነቤተሠቦቼ ሰው አድርገኝ 😢❤❤❤

  • @user-li3js1xw8v
    @user-li3js1xw8v Před 5 hodinami

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጂህ አብቃኝ ❤❤❤❤

  • @MuluneshiabetaDannaa
    @MuluneshiabetaDannaa Před 5 hodinami

    ABETE burke yedaresne abete

  • @user-fu7pr9rq2o
    @user-fu7pr9rq2o Před 6 hodinami

    እግዚአብሄር ይመስገን ለኛም በፆሎት አስብኝ ወለተ ስላስ ገብረ ማርያም ከነቤተሰበቸ አትርስን

  • @buzeanana
    @buzeanana Před 6 hodinami

    ለኔም ለሀጢያተኛዋ ፀሎት አርጋልኝ በናትሽ ግራ ገብቶኛል በሀጢያት ወድቄ አምላኬ ሆይ እንደአዲስ ሥራኝ እጠበኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ አማልደኝ

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n Před 7 hodinami

    🌿🌿🤲 አቤቱ እንደቸርነትህ ነዉ እንጂ እነደበደላችን አይሁንብን🤲🌿🌿አባታችን በረከተወ ይደርብን 🤲🤲🌿🌿ሰይጣን አስቶን ባባታችን ላይ አፋችንን። ለከፈትን ሁሉ ይቅር በሉን🙏🏼🙏🏼🙏🏼✝️💚💛❤️

  • @user-ht1rm8pi3h
    @user-ht1rm8pi3h Před 7 hodinami

    ሰማእቱ አንዴ ደጀክ መጥቻለው ምንም ያየዌት ነገር የለም አሁን ድጋአሚ ለደጀክ አብቅተከኝ ቀርፀክ ሰርተክ አፃናኝ ቤትክ

  • @FelegAbrha
    @FelegAbrha Před 7 hodinami

    39:06

  • @user-si9xs5pl7d
    @user-si9xs5pl7d Před 10 hodinami

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ አብቃኝ ልቤ እንዴት እንደጓጓ😢

  • @TsigeredaWondabeku
    @TsigeredaWondabeku Před 10 hodinami

    ድንቅ ምስክርነት ነው እኔንም ለደጁ ያብቃኝ

  • @melkechekol9404
    @melkechekol9404 Před 14 hodinami

    Abatachen Abune Erias berektwo yedresegne I am fm California please arrange how to help

  • @NazihChaar
    @NazihChaar Před 14 hodinami

    Abatachi tereketo yedresen

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Před 14 hodinami

    እኔሀጢያተኛዋ በደለኛ ዘማውይ ልጅህን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ነፍሴን አድናት በቸርነትህ እንጅ በስራየአይደለም. ጌታየ ንጉሴ አምላኬ. እኔን ቆሻሻዋን በነፍሴም በስጋየም. ፈውሰኝ.

  • @tizifit
    @tizifit Před 18 hodinami

    እግዚአብሔር: ይስጣችሁ!!! ፈጣሪ ሁላችንንም ይርዳን!!!

  • @ZebirMedant
    @ZebirMedant Před 19 hodinami

    አሜን ለደጅህ አብቃን ሰማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊስ

  • @heli6512
    @heli6512 Před 19 hodinami

    ሠማዕቱ ፍቃድክ ይሁንልኝ

  • @helenzerihun831
    @helenzerihun831 Před 20 hodinami

    አምላኬ እኔ ሰደተኝ ነኝ ሰማእቱ ቅድሰ ጊወርጊ እባክ ላንተ የሚሳንህ የለም ለደጀህ አብቃኝ

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před 20 hodinami

    አቤቱ እንድ ቸርነትህ ማረን 🤲🤲🤲😢

  • @user-fu7pr9rq2o
    @user-fu7pr9rq2o Před 20 hodinami

    አባቶቸ እናቴቸ እህት ወንድሞቸ በፆሎት አስብኝ ከነቤተሰበቸ ወለተ ስላስ ገብረ መርያም

  • @user-fu7pr9rq2o
    @user-fu7pr9rq2o Před 20 hodinami

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ካለህበት ባታ ፈወሰኝ እርዳኝ

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 Před 21 hodinou

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድሜ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፈውስህ 😢😢😢 አላዬ ወድሜ በእውነት እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ

  • @user-yp8fr2xc5d
    @user-yp8fr2xc5d Před 21 hodinou

    ❤❤❤❤❤

  • @shsshhsgeh3593
    @shsshhsgeh3593 Před 22 hodinami

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayuw7597
    @hayuw7597 Před 22 hodinami

    ወንድማችን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤

  • @hayuw7597
    @hayuw7597 Před 22 hodinami

    እንባው ለኛ ሀጥያት ማጠብያ ነው እኛ ሀጥያተኛዋ ሊጆት ይለቀስልኝ ምን አይነት አባት ሰጠሀን እሶን የፈጠረልን ይክበር ይመስገን እድሜ ለማቱሳላ ያድልልን ከልቤ እወዶታለሁ❤❤❤❤❤

  • @hayuw7597
    @hayuw7597 Před 23 hodinami

    አባታችን ቡራኬዋት ይደረሰኝ አፀደ ማርያም በፀሎት ያስቡኝ ስራዋትን ይደንቃል ትልቅ መሰረት ጥለው እያለፉ ነው እኔ የእግዚአብሄር ስራ ይደንቃል እራሶን አደጋ ላይ ጥለው ሰውን የሚሰራበት ቦታ መስራት ምንም የተመቻቸ ነገር በሌለበት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 Před 23 hodinami

    እንደኔ እንደኔ ይ ቦታ ያ እግዚአብሔር ዓለም ሳይፈጥር የነበረ አምላክ የሚናይበት ቦታ ስለሆነ ምእመኑ ብቻ ሳይሆን ሰነዶስ ባዶ አንጀቱ ባዶ አድሮ የጎደለውን መሙላት ግዴታው መወጣት አለበት ምክንያቱም ይ ቦታ እንዴ ዓለም ልዩ ቦታ ስለሆነ ካሎነ ዝም ብሎ ጵጵስና....... ቁጣ እንዳይሆን ይጠቀቁ ክብራቸው ወደዚ ቦታ ስያሰቡለት ስለሆነ ነው 🙏እቂርታ

  • @user-ho7pk9ub4p
    @user-ho7pk9ub4p Před 23 hodinami

    የኔ አባት የኔ እንባ ይፍሰስ😢 ልጄ በእረስዎ እጅ ተባርኮ እንድማርልኝ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ አባ የኔ ትሁት በረከተዎት ዬደርብኝ

  • @user-kj9zj9tm5q
    @user-kj9zj9tm5q Před dnem

    አምላኬ ሆይ እባክህ ለኔም እንደዚች ሴት ፍቅርህን አብዛልኝ።

  • @rahelale-cr3hk
    @rahelale-cr3hk Před dnem

    Abatachin bereketu yderbn🙏

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat Před dnem

    አባታችን ቡረኬዎ ይድረብን እግዚአብሔር በፀሎቶ ይማረን ይቅርም ይበለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የፈጠረውን ፍጥረት መቸርናቱ ይማረን ❤ የተማሙትን የተሰሩትን ይፍታልን አሜን !!!

  • @Kalkidan-kc3ml
    @Kalkidan-kc3ml Před dnem

    Bustu abatachin burakew yidiresen

  • @SelamTuamay-bm9ju
    @SelamTuamay-bm9ju Před dnem

    💗ኣባታችን ብራኪዎ ት ይድረሰኝ🙏💗 እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏💗