ቅዱስ ሚካኤልን ቤቴ ላይ ተገልጦ አየሁት ! እዚ ፀበል ተጠምቄ ብዙ ታምር ተደረገልኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 06. 2024
  • የካ አባዶ G7 ደብረ ሰላም ቅዱስ መመካኤል ቤተ ክርስቲያን 1000482846355 ንግድ ባንክ 100335007 አቢሲንያ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0942122323
    / @dorka_media

Komentáře • 63

  • @tighist331
    @tighist331 Před měsícem +6

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አደራ የስጠሑት ልጄን ሚካኤልን ከትልቅ እደጋ በክንፉ ሰዉረልኝ እባካችሑ እመስግኑልኝ 🙏🏼

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Před měsícem +6

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ፣አሳዳጊዬ፣አልባሼ፣መጋቢዬ፣ሐኪሜ፣አዳኜ ነው!!!!! ቅዱስ ሚካኤል ሁሉ ነገሬ ነው!!!!!!!!!!!

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před měsícem +18

    አሜን ቅዱስ ሚካኤልዬ እኔንም የውስጤን ችግር ፍታልኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @haimont9075
    @haimont9075 Před měsícem +7

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል እባቴ ለኔም ቋጠሮዬን ፍታልኝ

  • @asratsefu9536
    @asratsefu9536 Před měsícem +4

    አሜን ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ጥንት ጠላቴን ዲያብሎስን አስረህ ሲኦል ክተትልኝ ጥበቃህ አይለየኝ ለቅዱስ ስጋ ለቅዱስ ደሙ እበቃ ዘንድ የጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ፍቃድ ይሆንልኝ ዘንድ ተማለድልኝ

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 Před měsícem +6

    ሊቀመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አማላጄ የልጆቼ የቤተሰቤ ጠባቂ አመሰግንሐው እወድሐለው አሜን አሜን አሜን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před měsícem +5

    ሊቀመላእክት ቅዱስ ሚካኤል ታምር በኔ ሂወትም ታምር ሰርቷል ለመመስከር ያብቃኝ ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @nekabeb1333
    @nekabeb1333 Před měsícem +4

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ሁላችንም ከአምላካችን አማልደን

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv Před měsícem +4

    ያሳደከኝ መላአክ እርዳኝ

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před měsícem +1

    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ጠብቀን🙏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před měsícem +1

    ለእህቶታችን የደርሰው ለእኛንም ይደርሰልን ለደጀህ አደርሰን ቅዱሰ ሚካኤል ይጠብቀኝ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ሊቀ መላዐኩ ቅዱስ ሚካኤል ለደጁ ያብቃን

  • @bisrigmichael6934
    @bisrigmichael6934 Před měsícem +1

    የዋሁ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እርዳኝ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před měsícem +1

    ቅዱሰ ሚካኤል አባቴ አሳዳጊየ ለደጀህ አደርሰኝ ጠብቀኝ ወለተ ሀይማኖት ለሀገርሸ በሰላም ያሰገባሸ ይበሉኝ ቅዱሰ ሚካኤል ይጠብቅሸ

  • @user-qj2je1xl6j
    @user-qj2je1xl6j Před měsícem +1

    ቅዱስ ሚካኤል እዳሳመርከዉ ጅማሬዬን በል አሣምረዉ ፍፃሜዬን ለደጅህ አብቃኝ ከነ ልጆቼ ጥራኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 Před 12 dny

    ድንቅ መላአክ ነው ቅዱስ ሚካኤል ወደር የለውም ለታምራቱ ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Před měsícem +1

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ቋጠሮዬን ፍታልኝ አባቴ

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9s Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የቅዱስ ሚካኤል በርከት ይደርብን

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቅዱስ ሚካኤልአባቴ ሀጢቲን ይቅር በለኝ

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před měsícem +1

    መድሀኒያለም በየቤተክርስቲያኑ እየሰራ ነው መላእክቶቹ እየፈወሱ ነው እግዛብሄር ምስጋና ይገባዋል🎉🎉

  • @SinkeYami
    @SinkeYami Před měsícem +2

    Amen amen kala eyoten yaa samalegn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉kedus mekale abate abate kebar kedusan abatochachenim yee tamasaganachu hunu dorqa midiya hulachum egzehaber yee barkachu❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mnvv-cb5my
    @mnvv-cb5my Před měsícem

    ለደጅህ ኣብቃኝ ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል

  • @mazidebesay9066
    @mazidebesay9066 Před měsícem

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ክብርና ምስጋና

  • @user-pz6ur8ow6l
    @user-pz6ur8ow6l Před měsícem

    ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ ለደጅክ ኣብቃኝ❤❤❤

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před měsícem

    ሁላችሁም በፅሎት አስቦኝ ወለተ ጊወርጊስ እሰከቤተሰቦቼ

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s Před měsícem

    አባይዬ ሚካኤልዬ እማምላክን ለኔ ትለይብኛለህ፣ከስንቱ ስንቱ ጉድ በምልጃህ አወጣሀኝ ጠርቼ ዘግይተህብኝም አታቅም፣የሚያምር ጎበዝ ልጄን የሰጠሀኝ በእለተ ቀንህ፣እወድሃለሁ፣ደስ ብሎኝ ምችለውን አረጋለሁ

  • @zufanmengistu5612
    @zufanmengistu5612 Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልል ቁዱስ ሚካኤል ይጠብቀን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před měsícem

    ቅድስ ሚካኤል ለደጅህ ያብቃኝ አላዬ ኣናመሰግናለን

  • @SariSaricho-gk3hf
    @SariSaricho-gk3hf Před měsícem

    አበወይ ለደጅህ አብቃን የስደት ልጆችህን♥️♥️♥️

  • @ngsitweldebrhan7845

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን

  • @AskaleGebeyhu-kt1ob
    @AskaleGebeyhu-kt1ob Před měsícem

    አባቴ የኔንም ቋጠሮዬን ፍታልኝ❤❤❤

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 Před měsícem

    Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen a
    Elelleelle elelleelle elelleelle elelleelle 🥰🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Před měsícem

    ኦ ሚካኤል ሊቀ መላእክቲ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 Před měsícem +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አባቴ

  • @alemhabte2402
    @alemhabte2402 Před měsícem

    Amen Amen Amen ❤🙏🏼❤🙏🏼 ❤🙏🏼

  • @almazalmaz6270
    @almazalmaz6270 Před měsícem

    Amen waqayyo sagalee baraa jireenyaa si ha dhageesisuu

  • @AM-m44
    @AM-m44 Před měsícem

    Kudus Mikael Abet Kibr Misgna Lante Yihun

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před měsícem

    ኡፍፍፍፍ እኔም ለመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ብዙ ሚስክር አለኝ, ግን እግዚአብሔር ከፈቅደልኝ አንድ ቀን እምስክራሏ ❤

  • @tesgaweldaslasse835
    @tesgaweldaslasse835 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን

  • @musetesfaw8299
    @musetesfaw8299 Před měsícem

    በርታልን

  • @user-nn6vq7ed4r
    @user-nn6vq7ed4r Před měsícem

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zm2ds5nw8e
    @user-zm2ds5nw8e Před měsícem

    አባቴ እኔም እመሠክራለሁ ሚካሄል የኔ አባት ፈጥኖ ደራሼ ነው

  • @makerma3853
    @makerma3853 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Před měsícem

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @abubakeregigu9410
    @abubakeregigu9410 Před měsícem

    እልእልልልልል

  • @WaddiRayya
    @WaddiRayya Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 Před měsícem

    ጠብቆ እሳድጎኝ ከልጅነተ አባት እየሆነን ሚካኤል አባተ
    ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል
    በክንፉ ከልሎኝ ከበቱ አሳድጎኛል
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❶❷❶❷❶❷❶❷❶❷❶❶❷❤️

  • @user-ts2dm5ju3i
    @user-ts2dm5ju3i Před měsícem

    እኔ ኣሎህ በሃፅያት ጭምልቅ ያልኩኝ😢😢😢😢😢😢

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Před měsícem

    አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል ምን ይሳነዋል ሲጨንቃቹ ወይም ችግር ውሰጥ ሰትሆኑ አንዲ አያላቹ ፀለዩ 👉ኦሚካኤል ኦሚካኤል ኦመተንብል ካህነአርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል ዘምርዑሳን ርዑስ ወዘምሉላን ልዕል ግዜ ጸዊኢኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳሂል አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vp9cs8vh5l
    @user-vp9cs8vh5l Před měsícem

    ውጪ ሀገር ላለነው ፀበል ቅባ ቅዱስ የምናገኝበትን ብታመቻቹልን በመድሀኒት ተሰቃይተናል

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h Před měsícem

    Salamachu bezet yebalelachu bayalachubat endet amshachu
    AMEN AMEN AMEN bawentu Kala hiwot yasamalen badem baten yetabekeln
    Kala hiwot yasamalen
    Malaku mekel Abet Marag yen Get batsalotachu asebug walta sabat ebalalaw adar asebug

  • @kebeshalemu1110
    @kebeshalemu1110 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤🎉🎉

  • @hermelatesfaye2463
    @hermelatesfaye2463 Před měsícem

    Yet new

  • @user-qg5ig5nx1d
    @user-qg5ig5nx1d Před měsícem +1

    እናንተን የረዳ ይርዳን።

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን