bermel Georgis እመቤታችን ተገልጣ መልዕክት ነገረችኝ ውበቷ ድንቅ ነው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 05. 2024
  • ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
    1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0942122323
    / @dorka_media

Komentáře • 115

  • @WoiniWoldeyohannes
    @WoiniWoldeyohannes Před 2 měsíci +28

    አሜን እኔንም አንተ ፊት ቁጭ ብዬ ለመመስከር ያብቃኝ አላዬ አንድ ቀን ለዚህ እንደምበቃ ጥርጥር የሉኝም እህተ ገብርኤል ከጀርመን❤

    • @user-pz6ur8ow6l
      @user-pz6ur8ow6l Před 2 měsíci +3

      ኣሜንን የኔ እህት የብቃሽ ❤እኔም ወልደ ሰንበት ከግሪክ ሰማእቱ ለደጁ ያድርሰን🎉🎉🎉 ደጁ ለመርገጥ በጣም ጓጉቻለው ሰማእቱ ጊዮርጊስ ይጥራን❤❤❤

    • @meskitiztaw1665
      @meskitiztaw1665 Před měsícem +1

      Yiterachu

  • @rejimuwenz1147
    @rejimuwenz1147 Před 2 měsíci +17

    እስኪ ክርስቲያኖች ለቅዱስ ጊዮርጊስ የወለተ ስላሴን እንቆቅልሽ ፍታው በሉልኝ 🙏

    • @birhanewetere8578
      @birhanewetere8578 Před měsícem

      ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፍታልሽ

    • @berhanebelay5019
      @berhanebelay5019 Před měsícem

      ቅዱስ ጊዮረጊስ ይፈታሊሽ።

    • @hanogg8115
      @hanogg8115 Před měsícem

      Amennnn Kedus Giyorgis Abate yefetalesh( tarikeshen yekeyerelesh🤲🤲🤲❤️

    • @selamawitmengistu3128
      @selamawitmengistu3128 Před měsícem

      ያችንም የኝንም እንቆቅልሽ ይፍታልን💚💛❤️🙏🙏🙏

    • @asedMariyame
      @asedMariyame Před měsícem

      አምላከ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይፍታልሽ

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 Před 2 měsíci +19

    እልልልልልልልልልልልል ለአንቺ የደረሰ መድኃኒያለም፣ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣እመብርሃን እመብዙሃን የብዙሃን እናት ኪዳነምህረት ለእኛም ይድረሱልን።አሜን!

  • @user-qg5ig5nx1d
    @user-qg5ig5nx1d Před měsícem +10

    ዘመዶቸ እኔ በጣም ታምሜ ነገር እንደሠዉ ቆሜ እወዛወዛለሁ እህታችን የዳሠሠች እመአምላክ ትዳስሽ በሉኝ።

    • @user-pd7cc2me8x
      @user-pd7cc2me8x Před měsícem +1

      Emamelake tedabishe

    • @abunieayanaw9079
      @abunieayanaw9079 Před měsícem +1

      እመ አምላክ ትዳስብሽ እህታችን

    • @SelamawitAntneh
      @SelamawitAntneh Před měsícem +1

      እመ አምላክ ትዳብስሽ❤ ዛሬ ቅድስት ባታ ማርያም ናት❤በእለተ ቀኖ ትዳብስሽ❤❤

  • @zinashdalcho5042
    @zinashdalcho5042 Před 2 měsíci +19

    ለደጁ ያብቃኝ ፀልዩልኝ እባካችሁ 🙏🙏🙏

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Před 2 měsíci +13

    ለአንቺ የደረሰች እመብርሃን ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለእኛም ይድረሱልን ❤❤❤

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat Před 2 měsíci +10

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እመ ፍቅር ድግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሰት ቅዱሳን ፃድቃን የምያመልዱን የምያግዚ ሁሉም ክብር ምስጋና ይድራሰቸው እህቴ ለአንቺ የደረሰ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን እህቴ እበክሽን በፀሎት አስብኝ ወለተ ሚካኤል እስከነ ቤተሰቦቼ ፈተና በዘብን ወንድሜ አለየህ አንተም አስበኝ እበክህን ደግሞ የቅድስት ኪደነ ምህረት ምስክር አለኝ ብዙ ሰማእቱ ለደጁ አብቅቶኝ አንድ ላይ እንድመሰክር ይፍቃድልኝ ❤

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e Před 2 měsíci +12

    ታድለሽ ድምፅሽ ደግሞ ደስ ይላል ❤

  • @freweyiniamare9111
    @freweyiniamare9111 Před 2 měsíci +10

    የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 2 měsíci +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ለደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን, ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ❤️. ወንድሜ ወልደ ሰንበት ብላችሁ በጸሎት አስቡልን, በክንፉ መንፈስ የተጭንቀ ነው የአለው 🥲እግዚአብሔር ይርዳን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን 💞

  • @tenayetademu2105
    @tenayetademu2105 Před 2 měsíci +9

    ሃያል ነው እግዚአብሔር ሃያል ነው ንጉሱ (2)
    አይቻለሁ በዐይኔ ሲታዘዝ ነፋሱ
    አይቻለሁ በዐይኔ ሲቆም መዕበሉ

  • @abebazemene1713
    @abebazemene1713 Před měsícem +2

    እቤት ኦርቶዶክስ መሆን በተለይ ብዚህ ዘመን መታደል ነው እህቴ እግዛብሄር እንኳን ማርሽ ሰማእቱ ፈጥኖ ደራሽ ነው ለኔም በሰው አገር ደርሶልኛል

  • @surahailu1977
    @surahailu1977 Před měsícem +6

    አጋጣሚ አይደለም ከህመሜ መዳኔ
    የጌታ ታምር ነው እረ ይገርማል የኔ
    * ጌታ መጨረሻውን ያሳምርልሽ ! ቃለ - ህይወትን ያሰማልን !

  • @user-jr2ww2sc2d
    @user-jr2ww2sc2d Před měsícem +3

    አግዚአብሔር ይመስገን አኔም ለ 3 ጊዜ አግዚአብሔር ፈቁድ ተፈውሽ ግንቦት 12 ገብቻለሁ በ በደስታ 🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹 ሰማአቱ ክበር ይገባዋል አምገልጥበት ቃላት የለኘም ተመስገን ብሎ አጅን በከፈር ማረግ ነው 🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @dest567
    @dest567 Před 2 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን: ዝማሬ መላእክትን ያስማልን🤲

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv Před 2 měsíci +7

    የድንግል ማርየም ልጅ ቸሩ አምላኬ እርዳኝ

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh Před měsícem +1

    እልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤❤ሀያል ነው እግዚያብሄር ❤❤❤አዎ ህያው እግዚያብሄር ❤ ሀያል❤ ገናና❤ ታላቅ ❤ነው

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8i Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አላዬ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እህታችን ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን እመቤቴ የእንጦጧዋ ኪዳነምህረት ምልጃሽ ልመናሽ ረድኤት በረከትሽ አይለየን ከልጅሽ ከወዳጅሽ አማልጂን የአስራት አገርሽን ኢትዮጵያን አስቢያት አትርሺያት አደራሽን እመአምላክ

  • @China-up4pb
    @China-up4pb Před měsícem

    እልልልልልልል ላንቺ የደርሰ ሰማእቱ ለሁላችንም ይድርስልን ወለተ እየሱስ በፀሎታችሁ አስብኝ ውስጤ ሰላም የለኝም ያመኛል

  • @MesuLihem
    @MesuLihem Před 2 měsíci +4

    እባክህ ጌታዬ ራራልኝ አባቴ ጊዬርጊስ ጥራኝ❤❤❤❤

  • @user-kz3is6gl7n
    @user-kz3is6gl7n Před 2 měsíci +3

    የቅዱሳን ሁሉ በረከት ሁላችንንም ይባርከን ተራዳይነታቸው አይለየን። የልዑል እግዚአብሔር ምህረት ቸርነት ይብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 Před měsícem

    በእውነት ላንቺ የደረሰ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለኛም ፈቅዶልን ለደጁ ያብቃን❤❤❤ ኪዳነምህረት እናቴ ለደጅሽ ያብቃን ❤❤❤ እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před měsícem

    አሜንንን እኛም የሰደት ልጆቹ ለደጅ ያብቃን
    እህቴ ፀጋው ያብዛልሸ🙏❤🙏

  • @Fikeralem2921
    @Fikeralem2921 Před měsícem

    ከአንዴም ሁለቴ ጸበሉን ስጠጣ በህልሜ ስላየሁ ጸበሉ ያላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ስጡኝ🙏✝️🙏

  • @benybine9285
    @benybine9285 Před 2 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 Před 2 měsíci +4

    ድንግል አንደ ስምኝ
    በማርያም አንደ አድምጭኝ
    አይቻልም እንደ አንችኑ ባንች መለመን
    አንችኑ ዋስ ጠርቶ አንችኑ መማፀን
    ተምሮ ነበር ያ ትልቅ ሰው
    ዳዶት ነበር ከፍልስፍናው
    እግዘር አደል የገለፀለት
    ፍቅርሽ እይደል የከተመለት
    እናም ድንግል የኛ እመቤት
    አክልለ ሰማዕት ምዕራገ ፀሎት
    አንደበትተ ጉንድስ ብሆንም
    ስራ ምግባረ ብሆንም ኮሽም
    የአባተ ልጅ ነኝና እጣን ጥሱ የጨሰብኝ
    በዝማረሽ የተሞላሁ በልጅሽ ደም የታጠብኩኝ
    ለምሰማኝ መስካር ነኝ ዛረም
    ጎሳ ልብየ ቃለ ሰናየ እያልኩኝ❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 20 dny

    መከራ እምናበዛው በራሳችን ነው ፈጣሪን መፈታተን ልቦና ይስጠን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před měsícem +1

    እኔም ተሰውሬ ምንም ባለማየቴ ቅር ብሎኝ ነበር እግዚአብሔር በስውር ፈውሶኝ በሆነ ዋናው ቦታው በመድረሴ በጣም ደስ ብሎኛል ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @Ayelech-wd4rs
    @Ayelech-wd4rs Před 21 dnem

    እኔም እጅግ ብዙ ነገር ተደርጎልኛል እግዚብሄር አሁንም ለሠማእቱ ደጅ ያብቃኝና አድላይ ልመሠክር ያብቃኝ በፀሎት አሥቡኝ ፅጌማርያም ብላቹ ወገኖቼ

  • @tamirlema2550
    @tamirlema2550 Před měsícem

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Před 2 měsíci +7

    አሜን አሜን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለሁሉም ይድረስላቹ❤❤❤❤❤

  • @user-yg4hd4oo3u
    @user-yg4hd4oo3u Před měsícem

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ለፀበሉ ያብቃን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን አላየ ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-gb1zs7nt3e
    @user-gb1zs7nt3e Před 2 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @hanogg8115
    @hanogg8115 Před měsícem +1

    Endet denk Amelak new 🙏❤️❤️ selemayeneger denk seraw Amelake Dengel Mareyam kebrun hulu yewesed 🙏❤️❤️ Abate semeatu Kedus Giyorgis lebetk abekan 🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před 2 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለደጁ ያብቃን✝️♥️🤲🙏

  • @tigist2192
    @tigist2192 Před 13 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @freweyiniamare9111
    @freweyiniamare9111 Před 2 měsíci +2

    አቤቱ ለደጀህ አብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ

  • @user-el7of5xz9f
    @user-el7of5xz9f Před měsícem

    ወለተ ተንሳይ በፀሎት አስቡኝ 😢😢😢

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 2 měsíci +3

    ቃል ሂወት ያሰማልን❤🎉🎉🎉🎉

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 Před měsícem

    ቅድሰት ጊዮርጊሰ አባቴ ለደጅህ አብቅተሀኝ ልመሰክርልህ አባቴ

  • @Kiyakoo-xd2ho
    @Kiyakoo-xd2ho Před měsícem

    ቅዱስ ጊዩርጊስ አባቴ አንድም ቀን ሻማ እንኳን አብርቼልህ አስቤህ አላውቅም😭😭😭😭😭አንተ ግን ከኔ ጋር እንደሆንክ ብዙ ምልክት አሳይተኸኛል። አባቴ እኔን ሀጢያተኛዋን ልጅህን ከነእድፌ ከነቆሻሻዬ ለደጅህ አብቃኝ በአንደበቴ እመሰክር ዘንድ ፍቀድልኝ

  • @user-rk8bq2up5r
    @user-rk8bq2up5r Před měsícem +1

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 20 dny

    ድምጽሺ ያምራል ዘምሪበት አመስግኚበት አምላክሺን እህቴ❤

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 Před 2 měsíci +3

    ለደጁ ያብቃን

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 Před 2 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬን መላክትን ያሰማልን እህታችን፡🙏🙏🙏

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 Před 2 měsíci +2

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልል

  • @EMEBITBEQLEE
    @EMEBITBEQLEE Před 2 měsíci +2

    አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 20 dny

    ዝማሪ መላእክትን ያስማልን ወንድሜ እህቴ

  • @ZenebechShenkoru-kj6zv
    @ZenebechShenkoru-kj6zv Před 2 měsíci +2

    Zimare melakitn yasemahlen

  • @EthiopiaplusCinnamoroll
    @EthiopiaplusCinnamoroll Před měsícem

    የኔ እህት ጸባይ ብቻ አይደለም በጣም ቆንጅየም ነሺ።

  • @user-ds7ll3rq7f
    @user-ds7ll3rq7f Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!!! ይሔ ቅዱስ ቦታ እጅግ የሚያስፈራ እጅግም የሚወደድ የሚናፈቅ ቅዱስ ቦታ ነው። ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ የሚያስፈልገኝን ታውቃለህ! ክበርልኝ ተመስገንልኝ!!!

  • @wolderufaelmarta3781
    @wolderufaelmarta3781 Před 2 měsíci +2

    አግዚያብሄር ይመስገን

  • @zhhgfdrzirrgh9190
    @zhhgfdrzirrgh9190 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před měsícem +1

    አሜን አሜንአሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ውድ እህቴ እግዚአብሔር ለእህታችን የደርሰው ለእኛንም ይድርሰልን

  • @user-dl2ye2rl9q
    @user-dl2ye2rl9q Před 2 měsíci +1

    እልልልልልል እልልልልል እልልልልል የመለአክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @mireaman1
    @mireaman1 Před 2 měsíci +2

    Welde Amanuel yekristina seme

  • @ngsti277
    @ngsti277 Před měsícem

    ሰማኣቱየ ደግመህ ጥራኝ ናፈከኝ

  • @muluneshdugasa1386
    @muluneshdugasa1386 Před 2 měsíci +2

    Bezi dimtsish Egzhabiherin magelgel alebish maletim be zimare

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Před 2 měsíci +2

    Zimare melaykt yasemaln 🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-kj9zj9tm5q
    @user-kj9zj9tm5q Před měsícem

    አባቴ እባክህ እኔንም ለቦታህ አብቃኝ።

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p Před měsícem +1

    ❤እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
    ከምስክርነቱ ጋር የሚሄድ ዝማሬ ስለዘመርሺል በጣም እናመሰግናለን ❤

  • @user-wz5yo7up5u
    @user-wz5yo7up5u Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z Před měsícem

    ዝማሬመላዕክትን ያሰማልን

  • @user-oz3od2me3k
    @user-oz3od2me3k Před měsícem

    AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Před měsícem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 Před 2 měsíci +2

    እልልልልልልልል

  • @rozzadesta9344
    @rozzadesta9344 Před měsícem

    የናተነ ደርጅት ዶርቃን ወይም አልሻዳን መረዳት አለባችው በጣምበዙ ችግረኛች ይረዳሉ በረከቱ ይሰጣችሁ መዳህናለም

  • @operationnewabyssinia
    @operationnewabyssinia Před měsícem +1

    እምወድህ ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ

  • @emueemue3666
    @emueemue3666 Před měsícem +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ በምህረትህ አስበኝ

  • @user-vz9zz3wo3q
    @user-vz9zz3wo3q Před měsícem +1

    Ene be abune kiros melejaa l be abema mareyamena begeregiwa mareyam be kulebewe bekeduse geberehel lejoche tesetewegnal amen

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vr Před měsícem

    አቤቱ ለደጀህ አብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔ ሰድትኛው ልጅህ አቤቱ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-er9fu1fn2m
    @user-er9fu1fn2m Před měsícem

    Ewnet new hayal new egziabher ❤

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před měsícem

    ሠላም እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ😢❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tq7il6bn7e
    @user-tq7il6bn7e Před měsícem

    Waw wAwድምፅሽየምራል

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před měsícem

    ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጀህ አድርሠኝ ወለተ ሀይማኖት እያላቹው በፀሎታቸው አሰብኝ አላየ ውድ ወንድሜ

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 Před měsícem

    ዝማሪ መላክትን ያሰማልን ጨርሶ ይማርሽ እኛንም ለምስክርነት ያብቃን።

  • @user-er9fu1fn2m
    @user-er9fu1fn2m Před měsícem

    Zmare melaykt uasemaln❤

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 Před 2 měsíci +3

    አላዬ በቴለግራም መልስልኝ

  • @user-oz3od2me3k
    @user-oz3od2me3k Před měsícem

    Elelelelelelele

  • @yisaqweldemariyam6599
    @yisaqweldemariyam6599 Před měsícem +1

    አባካችሁ ቲቪው አይምሮ ይረብሻል ከልብ ለመከታተል አይቻልም ቀልብ ይሰርቃል ይቅርታ ።

  • @kebeshalemu1110
    @kebeshalemu1110 Před 2 měsíci +2

    🎉😢😢😢😢❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h Před měsícem +1

    Egezaber Yemasagn bawent lanich yadarasaw lagam yederasln banatachu batsalotachu asebug kasamayetu tagagalachu walat sanbat belachu asebug.

  • @seifuseifu9551
    @seifuseifu9551 Před 2 měsíci +2

    Egezaber yemesegen 😅

  • @user-vz9zz3wo3q
    @user-vz9zz3wo3q Před měsícem

    Egezeyabhet yemesegen

  • @RahelGerma
    @RahelGerma Před měsícem

    Le eze deneke sera min yekefelewale le geta mindnwe kefeyawe egezeyabeher amelak negerochen seserawe endet yamerale ehete baneche menefesawi kenate aderobegiale le ene tefekedolegi degune lemereget yabekagi egezeyabeher mehare amelak nwe enkonem tederegeleshe.....elelelelelelele

  • @user-uu6sn1tw3i
    @user-uu6sn1tw3i Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @workeworke4373
    @workeworke4373 Před měsícem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 Před měsícem

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-er9fu1fn2m
    @user-er9fu1fn2m Před měsícem

    Sematu kdus giwergis bykrtah asbegn ene jtsiyategna negn

  • @AbrhaHaylu
    @AbrhaHaylu Před měsícem

    Aeeeeeeeeeeeed

  • @MesiCherecher
    @MesiCherecher Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jesusking3536
    @jesusking3536 Před měsícem +1

    Ygermegnal Enam lkdanchi kea Egzabhar gar emagetalew yemtyw hulu yena hono new yetesemagne Egzabhar ymesgen

  • @user-er9fu1fn2m
    @user-er9fu1fn2m Před měsícem

    Sematu giwergis enenm lgedamu yabkagn

  • @helentesfay8776
    @helentesfay8776 Před měsícem +1

    ምንኛ የታደልሽ ነሽ

  • @Asniyoutube-ek1wg
    @Asniyoutube-ek1wg Před měsícem

    Estey betselot Asebung Welete SemaAt belachu le deju yabekash bellung😢

  • @Mesa-wr3ym
    @Mesa-wr3ym Před měsícem

    Abateanteftane

  • @user-ft6iq1ew7s
    @user-ft6iq1ew7s Před měsícem

    Guzow mulu bebas new ende esti merjawn situgn

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před 2 měsíci

    አላየ ግን ሲደወል ለምን ትዘጋለህ አሳ የተቸገረ ነው እካ የሚደውለው አተ ካልቺልክ ዘማሪው ቢውራኝ ቁጥሩን እዚህ ላይ አስቀምጥልን ??????

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 Před 2 měsíci

      ቪድዮዎቻቸውን እይው ቁጥራቸው አለ ብዙ የ12 ቤቱን የመጀመሪያውን ስለረሳሁት ነው ብቻ ግን አላዬ ጋም ደጋግሞ መሞከር ነው።

    • @Dorkamedia
      @Dorkamedia  Před 2 měsíci

      በሚሴጅ ፃፉልኝ

  • @tenayetademu2105
    @tenayetademu2105 Před 2 měsíci +2

    ሃያል ነው እግዚአብሔር ሃያል ነው ንጉሱ (2)
    አይቻለሁ በዐይኔ ሲታዘዝ ነፋሱ
    አይቻለሁ በዐይኔ ሲቆም መዕበሉ